ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዳልክ በጌታ ፀልይልኝ ልክ እንዳንተ ለጌታ ግብግብ ያለ ፍቅር እንዲኖረኝ
የግሩፕ ፍቅር ኮ ነው ያዘው ከምጣቱ እየተንቀዠቀዠ ነው።
@abdissamoges8512😂😂😂😂😂😂
@@abdissamoges8512e eyesus sim
በትክክል እያሰበ አይደለም እግዛብሔር ይድረስለት
Temechehegne bro
በኤፊ ዝማሬ በጣም ተባርኬበታለሁ። ኢፈይ ስለ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ እግዚአብሔር ሀይላችን ነዉ።
በሁሉ ተባርኬያለሁ ትውልድን አሳልፎ ይስጣችሁ ከዚህ በበለጠ ብዙ ስፉ ሂዱ ምድርን ውረሱ ተባረኩ በእውነት
እዳልክ ጌታ ይባርክ እባክህ ይህን የጌታ ስው እባክህ አድራሻውን እባክህ ስጠን መፈሱ ካለሁበት ነገር አውጥቶናልና እራሴን ሳገን ተፈታሁን ስለዚ እዳልክ በረከት ሆንአልና እባክህ ይህን የእግዚብሔር ሰው አድራሻውን ወይም ስልኩንፖስት አርግልን ጸሎቱ ተባረክን ባያቘርጥ ጥሩንበርጥሩነበር ተባረኩልኝ
ውሎህን ስትቀይር ክርስቶስ የሚጠራበት ሰፈር ስትገባ አጋንንቶች ይንጫጫሉ እንዳልክ የፈለገውን አጋንንት ቢያጎአራም ምንም አያመጣም አንተ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ቀጥል አትስማቸው እነዚህ መንደርተኞች የጀበና መንፈስ ያለባቸው ተዋቸው መልስ አትስጥ ዝም ስትል ይቃጠላሉ መልስ ስትሰጥ ያንን ርእሰ ይዘው ይዘፍናሉ ስለዚህ ውጣ ከዛ ደግሞ ወደሁላ ልመለስ አትበል
እንዳልክ ጌታን ከተቀበለ በሁዋላ ሞገሰ ጨመረበት የደፈረሰ አይን የለ አንጒበር የለ ክቡሩን ጌታ ይውሰድ🙏🙏🙏😘
ለዚ ነዋ የሚሳደበው?
tekkl❤❤
😅😅😅😅😅😅😅 በለው
እንዳልክ ምን አይነት ዉርደት ነው እንደዚህ ድሮስ አሽቃባጭ እናቱ መቼም ትፈር ወለድኩ አትበል እንዳልክን አራዉ በይ
ኧረ አሁንም ስረአት አልያዝክም😂
እንዳልክ ተረጋጋ
የጌታ አገልጋዮች ሰለማችው.ይብዘ.ስለቅዱሰን.ፀልዩ.ምክንያትም.እንደልክየን.ፈጠንክ.የምሉት.ቅዱሰን.ነቸዉ.ለማዝገያት.ግዜአሌእንዴ.አንድ.ማዝሙሪ.አሌ.የስረ.ግዜነው.ግዜው.የአዝማረ.ግዜነው.ቶሎ.ይዘይውጠ.ዘሩን.እንደይጅያማልጥብህ.ግዜዉ.ይለል.ስለዝሕ.ቾኮልክ.አትበሉ.እበከቹ.ቅዱሰን.❤❤እንደልክ አንቴ ደሞ በርተ ❤
እንዳልክዬ አጋንንቶች ይንጫጫሉ ኖርማል ነው ይቃጠላሉ እነሱን ንቀህ ተዋቸው❤ አንተ ግፋ ብርትት በል በርታ በርቱ ሁላችሁ❤ ሐረር ትውልድ አገሬ❤
Endalek Geta yebarekachu Esyi wendmoche 🙏🙏🙏🙏
ወይ እንዳልክ እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃህ
እንዳልክ ከማገልገል መገልገል ይቀድማል ደቀመዝሙር ያልሆነ አገልጋይ ጌታ የለዉም
እንዳልክ የሰው ጠላቱ ቤተሰቡ ነው ምንም አይድነቅህ ይህቺ ምድር ለክርስቶስ እንኳ አልተመቸችም ለ ክርስቶስ የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም ተብሎ የተፃፈውን አትርሳ ለእያንዳንዱ መልስ አትመልስ ችላ በላቸው ያው እነሱም እንጀራቸው ነው
አደል ?ቀልዱ መኪና እያለ ነው ግዙለት ሽገላውን ተውና ይልቅ ጌታን ስለሚወድ ነው የሚሳደበው ምን ተባለ ተረጋጋ ነው ጠጋ ብሎ ከቃሉ አንፃር መወያየት ነው ለሽቀላ ቸኮለ ስለዚ መቃወም ግድ ይሆናል ።
@@abdissamoges8512ያሽቃብጡለት ተያቸው
ሰው ሁሉ ለምን እንደገረመው ባላውቅም ክፉ መንፈስ እኮ የተመረጡትን ሁሉ አያችሁ የተመረጡትን ሁሉ ነው ከመቅደሱ ወይም ከቤቱ ያስወጣል ይላል እና የድንግል ማርያም ልጅ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን። ልቦናው ይመልስለት አሜን። እግዚአብሔር በማይክሮ ሴኮንድ ልሳን ይዘጋል እና ምላስህን እንዳያጥፍልህ ምን አስበህ ካደግክበት ቤት እንደወጣህ ልቦናህ ያውቀዋል እግዚአብሔር ደግሞ የልብ አምላክ ነው።
Tebareku😢😢❤❤❤❤
ተማር
ቆይ እንዳንተ እንደሚባለው ጌታ ብቀበልኝ የመረጋጋት መንፈስ አጣለው ማለት ነው? የእግዝአብሔር መንፈስ ግን የማሰተዋል እና የመረጋጋት እራስን የመግዛት የጥበብ መንፈስ ነው ኢሳ 11-3
እኔ በልጅነቴ እሰማዎለዉ 208ላይ ነው ራሴን የማቃዉ የዛኔ የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ሆነ ነው አሁን አድገም እየተባረኩት ነው
ጌታ ይባርካችሁ።
እንዳልክ የኔ ወንድም ከነኝህ ክፉ መንፈስ ከተጠናወታቸው ሰዎች ጋር መልስ አትሰጣጥ ዝም ብለህ ከጌታ ጋር ቀጥል !! ደሞ ጌታን መርጠህ አልጋ ባልጋ ህይወት አትጠብቅ በርታ እንጂ ለምን ምንአረኩ አትባባል የዳንከው የዳቢሎስን ስራ ልታፈርስ ነው እና ዳቢሎስ ዝም የሚል ይመሥልሀል ንቃበት ወንድሜ ዝም ብለህ ጸልይ አትመላለሥ አይመጥንህም!!!!
በጌታ በኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ ፣ዘወትር ጸልይ፣ እንዳክልዬ አምናለሁ በዚህ ሰዓት መንፈስ ቅዱስ በኃይል ልረዳህ ካንቴ ጋር ይሰራል በአንተ ብቻ ሳይሆን በትክክል በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው ተከትለው ኮንበርት የሆኑትን መንፈስ ቅዱስ በሚያስፈልገው ሁሉ ይረዳል ፣ይሠራል። በዚያው ልክ ያ ለባው /ዲያብሎስ/ ተግዳሮቶችን የሚያመጣብህ ሰዓት አሁን ነው። መሳሪያው ከውጭም ከውስጥም ልሆን ይችላል። ስለዚህ ሁለም መንፈስ ቅዱስን ከማንም ከምንም አስቀድመህ ስማ ፣ታዘዝ አምናለሁ በሚያስፈልግህ ሁሉ መልስ አለሁ። መያዣህ እሱ ነው። ሌሎችም ቅዱሳን ወንድሞች ሠላማችሁ ይብዛ፣ በርቱ ጌታን በነገር ሁሉ ግለጡት ። አንድ የመጽሐፍ ክፍል ላካፍላችሁ ይህም "1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3፡ 8 በመጨረሻው ሁላችሁ በአንድ ልብ ሁኑ፥ የሌላው መከራ ለእናንተ እንደሚሆን አድርጉ፥ እንደ ወንድሞች ተዋደዱ፥ ርኅሩኆችና ትሑታን ሁኑ፤ 9 ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና። 10 ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤11 ከክፉ ፈቀቅ ይበል፥ መልካምንም ያድርግ፥ ሰላምን ይሻ ይከተለውም፤ 12 የጌታ ዓይኖች ወደ ጻድቃን ናቸውና፥ ጆሮዎቹም ለጸሎታቸው ተከፍተዋል፥ የጌታ ፊት ግን ክፉ ነገርን በሚያደርጉ ላይ ነው። 13 በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? 14 ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥ 15 ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን። 16 በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።"
ኤፊዬና ይትቤ እወዳችኋለሁ ተባረኩ
ክፊታአፊ
የሚያንጽና ልብን ወደ ጌታ የሚያነሳሳ ነው ፡ ፀጋው ይብዛላችሁ !!
ኪኪኪኪ
ዋው እየሱስ እየሱስ እየሱስ
Agaligayyi inemi baxam ewodalo
🎉ሀካ ጎዳ ሱንታን🎉😢😢😢
የዼንጤ ሆልሂድ እሺ ምን ጉዶች ናችሁ?
መንገድ ናችሁ? እኔም ጥያቄ ነዉ
እንዳልክ እንወደሃለን
Kaba lala genzb magna zeda new eyayenachw eko new weradoch ye fetaren sem atakosheshw dedeb
የፍሉሷ ነገር ናት እንጂ እንዳልክ እውነቱን ያውቃለህ
በርቱ እንደዝህ በፍቅር አገልገሉ።
እንዳልክ & ኤፊ& ይትቤ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እዚህ የሞላው ሁሉ ትርኪምርኪ ነው። የወንጌል እንቅፋቶች ናችሁ አሳፋሪወች እንዳልክ ረጋ በል ማስተዋል ያስፈልግሀል ለሁሉ ተጣድፍክ ከነዚህ ጋር ከዋልክ ዋጋ የለህም የወሬ መንፈስ ያለባቸው ናቸው ምንም አይጠቅሙህም። ከዚህ ውጣ በእርጋታ በጥሞና ባይብልህን አንብብ።
Amen 🙏
ተሰብስበን ኢየሱስን ሰበክን በሚል ርዕሱ ቢቀየር ተባረኩእባክህ ምላሽ አትስጥ
Edegmewalew endalk atften abuna kemelh belay lik new serat yaz serat yaz
amen tabreku geta zemenachun ybreku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ libe bigizabiyer yixina
እንዳልክ እሄን ፍቅር አይወሰድብህ
ኤፍሬምን ምን አድርግ ነው የምትሉት ዘማሪ ነው ይዘምራል ። ግሩፐኛ አድመኛ ልታደርገው ነው የጠራኸው አፍሬምን ከበፊት ጀምሮ ሀሰተኞች ይጋብዙታል እሱ የጌታ ነው ስድብህን አድማህን መቅበዝበዝህን ልትነግረው ? ብዙ መረጋጋት ያለፈትሁት አገልጋይ ነው ።ተሳዳቢው። ታዋቂ ሰው ጋብዘህ ሽቀላህን አጧጥፍ በቃ ኤፍሬምን ለቀቅ።
የእባብ መንፈስ ብቻ ነው እንዴ የምታውቀው ??😁
Wow Andebet zemenih yilemilim Akiye.
Wow tebareku
በረታ እንዳልኬ በሥጋ ለባሽ ሐሳብ አትቆምም።❤❤❤
እነ ቸርቻሪዎች መንደር አድመኞች መንደር ዘጭ ብሎ ገባ መች ኢየሱስ ጋር ይኸው እየተሳደበ ከአድመኞች ጋር ወይ ወንጌል መቀለጃ???
ሰው መንፈሱ ከቆሸሸ አዕላፍ ነገር ብታፈሱለት አይሰማም ክፋ መንፈስ ወርሶታልና ይልቅ ትልቁ ብልህነት መሸሽ ብቻ ነው ።ኤርምያስ አበበና እንዳልክን ማግኘት ብችል ደሰባለኝ።
እሱ ራሱ ማነውና?
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ወንድሜ
Amanenem befeker menfese meyaze ❤
ውጋ😂😂😂😂
Eref serat yaz endalk abuna lik new atften
እንካን ጌታ እርዳኝ ከነዚ ህብርት መወጣት እራሱ መታደል ነው የውሸት ኢየሱስ የሚሉት ላያቸው ሌላ ውሰጣችው ሌላ የሌባ ሰብሰብ በየሱስ ሰም
አንዳል ወንድሜ በርታ
እንዳልክ እየሱስን አይቶ የመጣ ልመለስ አይልም እይታህን አጥራ
ኧረ ይሄ የንዳልክ መንፈስ የሚያቃጥል ነው። የሚያስምጥ የሚያጠምቅ የሚፈውስ የሚመራ ኣስታራቂ ኣጽናኝ ኣስተማሪ ወዘተ ...ወዘተ ነው !
እኔምልህ እንዳልክ አቡና እና አማን ሁለት ዱርዬሆች እነሱን አትስማ ጌታቤት ውስጥሆነው ጫት እየቃመ ያላፈረ ጌታን እንደተቀበልክ መድረክ ላይ ብትቆም ምንድነው ነውሩ ወይስ የነአማንን ሌላ የደበክላቸው ሚስጥር አለ እንዴ ታወጣብናለህ ብለው ነው እንዴ እንዲ ከእንዳልክ እራስ ላይ አልወርድም ያሉት መድረክ ላይ ቆሞ ስለየሱስ ብታወራ ምን አጠፋህ እኔ ገርሞኛል እንዳልክ ግን ከምንም አትቁጠራቸው ቀጥልበት
ኤፍሬም በውስጡ አየሳቀ ነው 😂
Tebareku
አቡና እና አማን ሰይጣን ተከራይቶአቸዋል፤ ተዋቸው ምክርም አይሰሙም።
እንዳል እረ እረ ሽሮ ሽሮ ሆንክ ሽሮ እረ እረእንዴልክ እርጎ እርጎ ሁን ቅቤእንዲወጤጣህ እግዚአብሔር ምህርት ምህረት ያርግልህ መጀመሪያ ተማር ጥል ጥል ጥል ጥል ሁሉቦታ ውር ውር ውር ሲንግሌ ጌታ ይባርክኝ
kkkkk endu enezih wongel sayhon tichit yisebkalu ayzoh tsina brother...
Atechekul meche temereh new metagelegel ye geta bet mechawecha aderekew teregaga atechekul new yetebalkewu
አቡናና አማን እሚባሉት ተዋቸው እንደልክየ ሱሰኞች ናቸው እኮ የጫት የመጠጥ ፊታቸው ይናገራል ።
በተናገርከው እግዚአብሔር ፊት በፍርድ ቀን መልስ ትሰጥበታለህ:::
kkkkk wegahw
ቴዲ አፍሮ እና ቬሮኒካ አዳነ ጌታን ሲያገኙ ይታየኛል ከዛ እነ አቡናን ማየት ነው !!
የበላኸው ይመለስ እና ወዴት ነው የምትመለሰው?? የሚቀበልህ ካገኘህ ሞክር‼‼
😂😂😂😂😂😂
ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው እርግማን ጥላቻ እና ስድብ የአባታችሁ መገለጫ ነው የላችሁን ሰጣችሁ አይገርም:: እየሱስን በእውነት የቀመሰው ሰው ወደየት ሊመለስ አታስቡት ወንጌል ይለውጣል ደግሞም ያሸንፉል:: ኑ ቅመሱት ደግሞም ኑ እዩት በእውነት በመስቀሉ ፍቅር ጋበዝዃችሁ ::
ስድብ ከአባታቹ ከዳቢሎስ ነው ስለዚ ተሳደቡ የዳቢሎስ ልጆች
ልመልሳላችሁ? እንተ ጌታን እልተቀበልክም የፓለቲካ እፍህ እሽሙርህን ጀመርክ?
አንተ በጣም መረጋጋት ይጠበቅብሀል ጌታን መቀበል ቨየሚዲያው እየወጡ እንደቁራ መጮህ አይደለም በጣም ታስጠላለህ ደንጋይ እራስ
Aye kenezi gar getemke maferiya enagelgelebet alalem mjemerya tegelgeleh mech cheresekena
Ante lij ebakih yihin TikTok titeh berihin zegteh yegziabher kal bila. Kemesmer endatiweta tetenkek.
እንዳልክ ነቀፌታ ቢመጣብህ እውነትን ስለያዝክ ነው እኔን አስቀንተኧኛል ገና በቅርብ ጌታ አግኝተህ ስለ ኢየሱስ ስትመሰክር ? ደግሞ የምትናገረው እንዴት እንደሚጥም በቃ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት አይቻልም ሰው ለምን አይረዳም ?
እንዳንተ ሰገጤ አላየሁም አሁንም አላማረብህም እብድ
ጥንቢ ንፍጥ ጫት ቤት የሆድከው እራስህ እንጅ ማንእጅህን ይዙህ ሄደ አንተ የባብ መንፈስ በራስህ ምርጫ ጪቅውስ ጋባ የጭቃ መንፈስ የወጋ ተች
ትኩስ እብድ
ውይ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ ኤፍሬምዬ ትውልዲህ እንዳንተው ይባረክ እንዳልክ በርታ ስምንት ወር ተዋት ሃለኛ ፌተኛ ይሆናል ተብላልጌታ ቃወቅኩ አስቆጥረን ምንምነው
አይ ግሩፐኛ አድመኛ ተግሳፅ የማትወዱ ሀሰተኞች።
ምንድን ነው አድማቹ ውስጥ ለማሰገባት ነው?
ወጋሁ አለ 😂😂😂😂እኔ ውጋት የሚወጋው የሴጣን መንፈስ ነው ወጋሁ ስትሉ አታፍሩም አይ እንዳልክ ከምኔው ተምረህ ከምኔው ነብይ ሆንክ ለነገሩ ገና ስትገባ አላማህን አውቀነዋል ኦርቶዶክስ ጫት ቃሙ ትላለች ? ዝሙትን ትፈቅዳለች? ሀሜቱን ትተህ ችሎታ ካለ መጽሀፍ ቅዱስ አስተምር ይሄ ብቻ ነው ትክክል አትንጫጫ ሳትሳደብ ቢዝነስህን ስራ ለነገሩ ተዋህዶን ካልቦጨቃችሁ እንጀራ አትበሉም ከሀሜት ሌላ አንድም እውቀት የለም ይቅር ይበላችሁ የተወጋ መንፈሳችሁን ፈጣሪ ያንሳላችሁ ወደቀልባችሁ ይመልሳችሁ
Hahahaha ብሶብሃል ፍሬንድ፡ ወጋሁህ ትላለህ እንዴ? አልገባህም እንጂ ራስህ ነህ መርዝ የተወጋኸው። ቀውስ! ምንድነው ወጋሁህ የተወጋ ይሁን የምትሉት ነገር የመጽሃፍ ቅዱስ ቃል ነውን???? አለ? ቃሉ ራሱ በጣም በጣም ይቀፋል። አረ ወደዛ ቱ!
አላህ አድ ነው አልወለድም አልተወለድም አልህምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረከን ጌታ ሙስሊም አድርገህ እደፈጠርከን ሙስሊም አድርገህ ግደለን ጌታችን አላህ ሆይ መገድ የሳቱትንም ቀጥተኛው መገድ ምራቸው
ዞሮ ዞሮ ወደማሪያም አንተን ብሎ አስተማሪ የ እብድ ስብስብ
እንዳልክ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ። ትላለች አያቴ 😊ተረጋጋ ትንሽ ዘወር ዘወር ብለህ ስራውን ተለማመድ ከተለማመድክ በኋላ መጀመሪያ ፓስተር ወይም ነብይ ነኝ ትላለህ ከዛ መጋዘን ተከራይተህ ወደ ስራ ትገባለህ ፍንጥር ፍንጥር አትበል የሚሉህን ስማ ። እነሱ ካበረሩህ እኛ አናስገባህም መንገድ ላይ ትቀራለህ ተረጋጋ 😡 ገና ከመግባትህ አረከስከው አይማኖቱን 😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቱልቱላም ሲጀመር ከአጋንንታሞች መንደር ወጥቶ ወደብርሃን መጥቶ ተመልሶ ጥንቆላ መንደር አይመለስም አትሞኙ
@@MaikoMaiko-l4p 😛😛😛 እስቴ የእናቴን እና የአባቴን ስም ንገረኝ 😎 የእናንተ ከጠንቋይ ቤት ጋር አንድ ነው ቀፎ እራስ አንተ እዩጩፋ ነህ እንዴ
እንደ ፓስተር ኢንዶሚ አይነት አስመሳይና ውሸታም ከየት ይገኛል:: በራስህ ፈቃድና ፍላጎት ስትቅም ስታጨስና ስትዳራ ኖረህ ተገደህ ያደረከው ታስመስላለህ:: ማጨስና መቃም መዳራት ከሀይማኖት/እምነት ጋር አይገናኝም የግል ስብእና ነው የሚወስነው:: የትኛውም ሀይማኖት አጭስ ጠጣ ተዳራ አይልም ይልቁኑ ድነሀል ድህነትህን አታጣም የሚል አስተምሮ ውስጥ ነው የገባሀው:: ፓስተሮቹ የት እንደሚውሉ እና ምን እደሚያደርጉ ሀገር አውቆታል እኮ:: በባዶ ቂጥህ ትመፃደቃለህ:: በመጮህና በትእቢት በመቀበጣጠር እግዚአብሔር አይገኝም:: ባዶ ቆርቆሮ ሲንኳኳ ይኖራል!!!!!
በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይማርህ ተቸግረህ ችግርን ለመግፋት ስትል የምትቀባጥረው የዘላለም ህይወት ይሻልህ ነበር ግን በአቋራጭ ለመክበር ስትል ትዘባርቃለህ ይማርህ ልቦና ይስጥህ ኦርቶዶክስ ትዋህዶ መሆን መመረጥ ነው አንተ ግን የመረጠህ:ዳቢሎስ ነው
mindinew ehe chaf lay yalew..cheempanzeeee😁😁😁
🤣🤣🤣 Perfect Name Suit Him Well🤷🏽♀️
እንዳልክ ለምን ንቀህ አትተወውም! ለሱ መልስ መስጠትህ ራሱ ራስህን ማዋረድ ነው:: ዝም ብለህ አንተ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ራስህን አጠንክር:: ያኔ ንፋስም ጎርፍም ቢመጣ እምነትህ በአለት ላይ ስለሚመሰረት ማንም አያናውጥህም:: አቤል አቡና ገፁ ብትገባ ብዙ ሺህ ላይክ የሚሰበስበው ከኦርቶዶክስ ኡማኞች ነው:: የሚሰራውም ለእነሱ ነው:: ለእርካሽ ተወዳጅነት እና በላይክ ለሚገኘው ገንዘብ ሲል የገዛ ወንድሞቹንና እህቶቹን አሳልፎ የሚሰጥ ይሁዳ ነው100000%
Tenagresh moteshal
ወንድሞቻችን ከማቀሳሰር መጀመሪያ ከሀሜት እራሳችን እንውጣ 😮😮😮
አንድ መጋዘን ፈልጉለት እና ወደ ስራ አስገቡት እንደ እንቁራሪት አይጩህብን
እንዳልክ በጌታ ፀልይልኝ ልክ እንዳንተ ለጌታ ግብግብ ያለ ፍቅር እንዲኖረኝ
የግሩፕ ፍቅር ኮ ነው ያዘው ከምጣቱ እየተንቀዠቀዠ ነው።
@abdissamoges8512😂😂😂😂😂😂
@@abdissamoges8512e eyesus sim
በትክክል እያሰበ አይደለም እግዛብሔር ይድረስለት
Temechehegne bro
በኤፊ ዝማሬ በጣም ተባርኬበታለሁ። ኢፈይ ስለ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ እግዚአብሔር ሀይላችን ነዉ።
በሁሉ ተባርኬያለሁ ትውልድን አሳልፎ ይስጣችሁ ከዚህ በበለጠ ብዙ ስፉ ሂዱ ምድርን ውረሱ ተባረኩ በእውነት
እዳልክ ጌታ ይባርክ እባክህ ይህን የጌታ ስው እባክህ አድራሻውን እባክህ ስጠን መፈሱ ካለሁበት ነገር አውጥቶናልና እራሴን ሳገን ተፈታሁን ስለዚ እዳልክ በረከት ሆንአልና እባክህ ይህን የእግዚብሔር ሰው አድራሻውን ወይም ስልኩንፖስት አርግልን ጸሎቱ ተባረክን ባያቘርጥ ጥሩንበርጥሩነበር ተባረኩልኝ
ውሎህን ስትቀይር ክርስቶስ የሚጠራበት ሰፈር ስትገባ አጋንንቶች ይንጫጫሉ እንዳልክ የፈለገውን አጋንንት ቢያጎአራም ምንም አያመጣም አንተ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ቀጥል አትስማቸው እነዚህ መንደርተኞች የጀበና መንፈስ ያለባቸው ተዋቸው መልስ አትስጥ ዝም ስትል ይቃጠላሉ መልስ ስትሰጥ ያንን ርእሰ ይዘው ይዘፍናሉ ስለዚህ ውጣ ከዛ ደግሞ ወደሁላ ልመለስ አትበል
እንዳልክ ጌታን ከተቀበለ በሁዋላ ሞገሰ ጨመረበት የደፈረሰ አይን የለ አንጒበር የለ ክቡሩን ጌታ ይውሰድ🙏🙏🙏😘
ለዚ ነዋ የሚሳደበው?
tekkl❤❤
😅😅😅😅😅😅😅 በለው
እንዳልክ ምን አይነት ዉርደት ነው እንደዚህ ድሮስ አሽቃባጭ እናቱ መቼም ትፈር ወለድኩ አትበል እንዳልክን አራዉ በይ
ኧረ አሁንም ስረአት አልያዝክም😂
እንዳልክ ተረጋጋ
የጌታ አገልጋዮች ሰለማችው.ይብዘ.ስለቅዱሰን.ፀልዩ.ምክንያትም.እንደልክየን.ፈጠንክ.የምሉት.ቅዱሰን.ነቸዉ.ለማዝገያት.ግዜአሌእንዴ.አንድ.ማዝሙሪ.አሌ.የስረ.ግዜነው.ግዜው.የአዝማረ.ግዜነው.ቶሎ.ይዘይውጠ.ዘሩን.እንደይጅያማልጥብህ.ግዜዉ.ይለል.ስለዝሕ.ቾኮልክ.አትበሉ.እበከቹ.ቅዱሰን.❤❤እንደልክ አንቴ ደሞ በርተ ❤
እንዳልክዬ አጋንንቶች ይንጫጫሉ ኖርማል ነው ይቃጠላሉ እነሱን ንቀህ ተዋቸው❤ አንተ ግፋ ብርትት በል በርታ በርቱ ሁላችሁ❤ ሐረር ትውልድ አገሬ❤
Endalek Geta yebarekachu Esyi wendmoche 🙏🙏🙏🙏
ወይ እንዳልክ እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃህ
እንዳልክ ከማገልገል መገልገል ይቀድማል ደቀመዝሙር ያልሆነ አገልጋይ ጌታ የለዉም
እንዳልክ የሰው ጠላቱ ቤተሰቡ ነው ምንም አይድነቅህ ይህቺ ምድር ለክርስቶስ እንኳ አልተመቸችም ለ ክርስቶስ የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም ተብሎ የተፃፈውን አትርሳ ለእያንዳንዱ መልስ አትመልስ ችላ በላቸው ያው እነሱም እንጀራቸው ነው
አደል ?ቀልዱ መኪና እያለ ነው ግዙለት ሽገላውን ተውና ይልቅ ጌታን ስለሚወድ ነው የሚሳደበው ምን ተባለ ተረጋጋ ነው ጠጋ ብሎ ከቃሉ አንፃር መወያየት ነው ለሽቀላ ቸኮለ ስለዚ መቃወም ግድ ይሆናል ።
@@abdissamoges8512
ያሽቃብጡለት ተያቸው
ሰው ሁሉ ለምን እንደገረመው ባላውቅም ክፉ መንፈስ እኮ የተመረጡትን ሁሉ አያችሁ የተመረጡትን ሁሉ ነው ከመቅደሱ ወይም ከቤቱ ያስወጣል ይላል እና የድንግል ማርያም ልጅ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን። ልቦናው ይመልስለት አሜን። እግዚአብሔር በማይክሮ ሴኮንድ ልሳን ይዘጋል እና ምላስህን እንዳያጥፍልህ ምን አስበህ ካደግክበት ቤት እንደወጣህ ልቦናህ ያውቀዋል እግዚአብሔር ደግሞ የልብ አምላክ ነው።
Tebareku😢😢❤❤❤❤
ተማር
ቆይ እንዳንተ እንደሚባለው ጌታ ብቀበልኝ የመረጋጋት መንፈስ አጣለው ማለት ነው? የእግዝአብሔር መንፈስ ግን የማሰተዋል እና የመረጋጋት እራስን የመግዛት የጥበብ መንፈስ ነው ኢሳ 11-3
እኔ በልጅነቴ እሰማዎለዉ 208ላይ ነው ራሴን የማቃዉ የዛኔ የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ሆነ ነው አሁን አድገም እየተባረኩት ነው
ጌታ ይባርካችሁ።
እንዳልክ የኔ ወንድም ከነኝህ ክፉ መንፈስ ከተጠናወታቸው ሰዎች ጋር መልስ አትሰጣጥ ዝም ብለህ ከጌታ ጋር ቀጥል !! ደሞ ጌታን መርጠህ አልጋ ባልጋ ህይወት አትጠብቅ በርታ እንጂ ለምን ምንአረኩ አትባባል የዳንከው የዳቢሎስን ስራ ልታፈርስ ነው እና ዳቢሎስ ዝም የሚል ይመሥልሀል ንቃበት ወንድሜ ዝም ብለህ ጸልይ አትመላለሥ አይመጥንህም!!!!
በጌታ በኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ ፣ዘወትር ጸልይ፣ እንዳክልዬ አምናለሁ በዚህ ሰዓት መንፈስ ቅዱስ በኃይል ልረዳህ ካንቴ ጋር ይሰራል በአንተ ብቻ ሳይሆን በትክክል በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው ተከትለው ኮንበርት የሆኑትን መንፈስ ቅዱስ በሚያስፈልገው ሁሉ ይረዳል ፣ይሠራል። በዚያው ልክ ያ ለባው /ዲያብሎስ/ ተግዳሮቶችን የሚያመጣብህ ሰዓት አሁን ነው። መሳሪያው ከውጭም ከውስጥም ልሆን ይችላል። ስለዚህ ሁለም መንፈስ ቅዱስን ከማንም ከምንም አስቀድመህ ስማ ፣ታዘዝ አምናለሁ በሚያስፈልግህ ሁሉ መልስ አለሁ። መያዣህ እሱ ነው። ሌሎችም ቅዱሳን ወንድሞች ሠላማችሁ ይብዛ፣ በርቱ ጌታን በነገር ሁሉ ግለጡት ። አንድ የመጽሐፍ ክፍል ላካፍላችሁ ይህም "1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3፡ 8
በመጨረሻው ሁላችሁ በአንድ ልብ ሁኑ፥
የሌላው መከራ ለእናንተ እንደሚሆን አድርጉ፥ እንደ ወንድሞች ተዋደዱ፥ ርኅሩኆችና ትሑታን ሁኑ፤ 9 ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና። 10 ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤11 ከክፉ ፈቀቅ ይበል፥ መልካምንም ያድርግ፥ ሰላምን ይሻ ይከተለውም፤
12 የጌታ ዓይኖች ወደ ጻድቃን ናቸውና፥ ጆሮዎቹም ለጸሎታቸው ተከፍተዋል፥ የጌታ ፊት ግን ክፉ ነገርን በሚያደርጉ ላይ ነው። 13 በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? 14 ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ።
ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥
15 ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
16 በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።
"
ኤፊዬና ይትቤ እወዳችኋለሁ ተባረኩ
ክፊታአፊ
የሚያንጽና ልብን ወደ ጌታ የሚያነሳሳ ነው ፡ ፀጋው ይብዛላችሁ !!
ኪኪኪኪ
ዋው እየሱስ እየሱስ እየሱስ
Agaligayyi inemi baxam ewodalo
🎉ሀካ ጎዳ ሱንታን🎉😢😢😢
የዼንጤ ሆልሂድ እሺ ምን ጉዶች ናችሁ?
መንገድ ናችሁ? እኔም ጥያቄ ነዉ
እንዳልክ እንወደሃለን
Kaba lala genzb magna zeda new eyayenachw eko new weradoch ye fetaren sem atakosheshw dedeb
የፍሉሷ ነገር ናት እንጂ እንዳልክ እውነቱን ያውቃለህ
በርቱ እንደዝህ በፍቅር አገልገሉ።
እንዳልክ & ኤፊ& ይትቤ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እዚህ የሞላው ሁሉ ትርኪምርኪ ነው። የወንጌል እንቅፋቶች ናችሁ አሳፋሪወች እንዳልክ ረጋ በል ማስተዋል ያስፈልግሀል ለሁሉ ተጣድፍክ ከነዚህ ጋር ከዋልክ ዋጋ የለህም የወሬ መንፈስ ያለባቸው ናቸው ምንም አይጠቅሙህም። ከዚህ ውጣ በእርጋታ በጥሞና ባይብልህን አንብብ።
Amen 🙏
ተሰብስበን ኢየሱስን ሰበክን በሚል ርዕሱ ቢቀየር ተባረኩ
እባክህ ምላሽ አትስጥ
Edegmewalew endalk atften abuna kemelh belay lik new serat yaz serat yaz
amen tabreku geta zemenachun ybreku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ libe bigizabiyer yixina
እንዳልክ እሄን ፍቅር አይወሰድብህ
ኤፍሬምን ምን አድርግ ነው የምትሉት ዘማሪ ነው ይዘምራል ። ግሩፐኛ አድመኛ ልታደርገው ነው የጠራኸው አፍሬምን ከበፊት ጀምሮ ሀሰተኞች ይጋብዙታል እሱ የጌታ ነው ስድብህን አድማህን መቅበዝበዝህን ልትነግረው ? ብዙ መረጋጋት ያለፈትሁት አገልጋይ ነው ።ተሳዳቢው። ታዋቂ ሰው ጋብዘህ ሽቀላህን አጧጥፍ በቃ ኤፍሬምን ለቀቅ።
የእባብ መንፈስ ብቻ ነው እንዴ የምታውቀው ??😁
Wow Andebet zemenih yilemilim Akiye.
Wow tebareku
በረታ እንዳልኬ በሥጋ ለባሽ ሐሳብ አትቆምም።❤❤❤
እነ ቸርቻሪዎች መንደር አድመኞች መንደር ዘጭ ብሎ ገባ መች ኢየሱስ ጋር ይኸው እየተሳደበ ከአድመኞች ጋር ወይ ወንጌል መቀለጃ???
ሰው መንፈሱ ከቆሸሸ አዕላፍ ነገር ብታፈሱለት አይሰማም ክፋ መንፈስ ወርሶታልና ይልቅ ትልቁ ብልህነት መሸሽ ብቻ ነው ።
ኤርምያስ አበበና እንዳልክን ማግኘት ብችል ደሰባለኝ።
እሱ ራሱ ማነውና?
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ወንድሜ
Amanenem befeker menfese meyaze ❤
ውጋ😂😂😂😂
Eref serat yaz endalk abuna lik new atften
እንካን ጌታ እርዳኝ ከነዚ ህብርት መወጣት እራሱ መታደል ነው የውሸት ኢየሱስ የሚሉት ላያቸው ሌላ ውሰጣችው ሌላ የሌባ ሰብሰብ በየሱስ ሰም
አንዳል ወንድሜ በርታ
እንዳልክ እየሱስን አይቶ የመጣ ልመለስ አይልም እይታህን አጥራ
ኧረ ይሄ የንዳልክ መንፈስ የሚያቃጥል ነው። የሚያስምጥ የሚያጠምቅ የሚፈውስ የሚመራ ኣስታራቂ ኣጽናኝ ኣስተማሪ ወዘተ ...ወዘተ ነው !
እኔምልህ እንዳልክ አቡና እና አማን ሁለት ዱርዬሆች እነሱን አትስማ ጌታቤት ውስጥሆነው ጫት እየቃመ ያላፈረ ጌታን እንደተቀበልክ መድረክ ላይ ብትቆም ምንድነው ነውሩ ወይስ የነአማንን ሌላ የደበክላቸው ሚስጥር አለ እንዴ ታወጣብናለህ ብለው ነው እንዴ እንዲ ከእንዳልክ እራስ ላይ አልወርድም ያሉት መድረክ ላይ ቆሞ ስለየሱስ ብታወራ ምን አጠፋህ እኔ ገርሞኛል እንዳልክ ግን ከምንም አትቁጠራቸው ቀጥልበት
ኤፍሬም በውስጡ አየሳቀ ነው 😂
Tebareku
አቡና እና አማን ሰይጣን ተከራይቶአቸዋል፤ ተዋቸው ምክርም አይሰሙም።
እንዳል እረ እረ ሽሮ ሽሮ ሆንክ ሽሮ እረ እረእንዴልክ እርጎ እርጎ ሁን ቅቤእንዲወጤጣህ እግዚአብሔር ምህርት ምህረት ያርግልህ መጀመሪያ ተማር ጥል ጥል ጥል ጥል ሁሉቦታ ውር ውር ውር ሲንግሌ ጌታ ይባርክኝ
kkkkk endu enezih wongel sayhon tichit yisebkalu ayzoh tsina brother...
Atechekul meche temereh new metagelegel ye geta bet mechawecha aderekew teregaga atechekul new yetebalkewu
አቡናና አማን እሚባሉት ተዋቸው እንደልክየ ሱሰኞች ናቸው እኮ የጫት የመጠጥ ፊታቸው ይናገራል ።
በተናገርከው እግዚአብሔር ፊት በፍርድ ቀን መልስ ትሰጥበታለህ:::
kkkkk wegahw
ቴዲ አፍሮ እና ቬሮኒካ አዳነ ጌታን ሲያገኙ ይታየኛል ከዛ እነ አቡናን ማየት ነው !!
የበላኸው ይመለስ እና ወዴት ነው የምትመለሰው?? የሚቀበልህ ካገኘህ ሞክር‼‼
😂😂😂😂😂😂
ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው እርግማን ጥላቻ እና ስድብ የአባታችሁ መገለጫ ነው የላችሁን ሰጣችሁ አይገርም:: እየሱስን በእውነት የቀመሰው ሰው ወደየት ሊመለስ አታስቡት ወንጌል ይለውጣል ደግሞም ያሸንፉል:: ኑ ቅመሱት ደግሞም ኑ እዩት በእውነት በመስቀሉ ፍቅር ጋበዝዃችሁ ::
ስድብ ከአባታቹ ከዳቢሎስ ነው ስለዚ ተሳደቡ የዳቢሎስ ልጆች
ልመልሳላችሁ? እንተ ጌታን እልተቀበልክም የፓለቲካ እፍህ እሽሙርህን ጀመርክ?
አንተ በጣም መረጋጋት ይጠበቅብሀል ጌታን መቀበል ቨየሚዲያው እየወጡ እንደቁራ መጮህ አይደለም በጣም ታስጠላለህ ደንጋይ እራስ
Aye kenezi gar getemke maferiya enagelgelebet alalem mjemerya tegelgeleh mech cheresekena
Ante lij ebakih yihin TikTok titeh berihin zegteh yegziabher kal bila. Kemesmer endatiweta tetenkek.
እንዳልክ ነቀፌታ ቢመጣብህ እውነትን ስለያዝክ ነው እኔን አስቀንተኧኛል ገና በቅርብ ጌታ አግኝተህ ስለ ኢየሱስ ስትመሰክር ? ደግሞ የምትናገረው እንዴት እንደሚጥም በቃ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት አይቻልም ሰው ለምን አይረዳም ?
እንዳንተ ሰገጤ አላየሁም አሁንም አላማረብህም እብድ
ጥንቢ ንፍጥ ጫት ቤት የሆድከው እራስህ እንጅ ማንእጅህን ይዙህ ሄደ አንተ የባብ መንፈስ በራስህ ምርጫ ጪቅውስ ጋባ የጭቃ መንፈስ የወጋ ተች
ትኩስ እብድ
ውይ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ ኤፍሬምዬ ትውልዲህ እንዳንተው ይባረክ
እንዳልክ በርታ ስምንት ወር ተዋት ሃለኛ ፌተኛ ይሆናል ተብላልጌታ ቃወቅኩ አስቆጥረን ምንምነው
አይ ግሩፐኛ አድመኛ ተግሳፅ የማትወዱ ሀሰተኞች።
ምንድን ነው አድማቹ ውስጥ ለማሰገባት ነው?
ወጋሁ አለ 😂😂😂😂እኔ ውጋት የሚወጋው የሴጣን መንፈስ ነው ወጋሁ ስትሉ አታፍሩም አይ እንዳልክ ከምኔው ተምረህ ከምኔው ነብይ ሆንክ ለነገሩ ገና ስትገባ አላማህን አውቀነዋል ኦርቶዶክስ ጫት ቃሙ ትላለች ? ዝሙትን ትፈቅዳለች? ሀሜቱን ትተህ ችሎታ ካለ መጽሀፍ ቅዱስ አስተምር ይሄ ብቻ ነው ትክክል አትንጫጫ ሳትሳደብ ቢዝነስህን ስራ ለነገሩ ተዋህዶን ካልቦጨቃችሁ እንጀራ አትበሉም ከሀሜት ሌላ አንድም እውቀት የለም ይቅር ይበላችሁ የተወጋ መንፈሳችሁን ፈጣሪ ያንሳላችሁ ወደቀልባችሁ ይመልሳችሁ
Hahahaha ብሶብሃል ፍሬንድ፡ ወጋሁህ ትላለህ እንዴ? አልገባህም እንጂ ራስህ ነህ መርዝ የተወጋኸው። ቀውስ! ምንድነው ወጋሁህ የተወጋ ይሁን የምትሉት ነገር የመጽሃፍ ቅዱስ ቃል ነውን???? አለ? ቃሉ ራሱ በጣም በጣም ይቀፋል። አረ ወደዛ ቱ!
አላህ አድ ነው አልወለድም አልተወለድም አልህምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረከን ጌታ ሙስሊም አድርገህ እደፈጠርከን ሙስሊም አድርገህ ግደለን ጌታችን አላህ ሆይ መገድ የሳቱትንም ቀጥተኛው መገድ ምራቸው
ዞሮ ዞሮ ወደማሪያም አንተን ብሎ አስተማሪ የ እብድ ስብስብ
እንዳልክ ፍየል ከመድረሷ
ቅጠል መበጠሷ ። ትላለች አያቴ 😊
ተረጋጋ ትንሽ ዘወር ዘወር ብለህ ስራውን ተለማመድ ከተለማመድክ በኋላ መጀመሪያ ፓስተር ወይም ነብይ ነኝ ትላለህ ከዛ መጋዘን ተከራይተህ ወደ ስራ ትገባለህ ፍንጥር ፍንጥር አትበል የሚሉህን ስማ ።
እነሱ ካበረሩህ እኛ አናስገባህም መንገድ ላይ ትቀራለህ ተረጋጋ 😡
ገና ከመግባትህ አረከስከው አይማኖቱን 😊