ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አማን ሰው ትመቸኛለህ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መድረስህ ሁሌ ደስ ይለኛል ሚገርመው ግልፅነትህ ማመስገንህ ትልቅ ፀጋ እስከመጨረሻ አይንሳህ እግዚአብሔር🙏👌💯
አማንየ በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ነው የምወድህ ለለናትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል
አማን ትክክል ነው አነቃቂ የሚናገሩ ሰዎች ሁሉ መጨረሻቸው ገንዘብና ቁሳዊ ነገር ላይ ያተኩራል በትክክል አውነት ነው ብዙ ነገሮችን አሳልፎ ሃብታም ካልሆነ ግን ህይወቱ የሚያስተምር አይመስለንም ፍፄ አስብበት
አማን ❤❤❤❤ተባረክልኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እራስን መሆን ጎበዝ❤❤
በጣም ትክክል የህነ አመለካከት ነው የአማን እውቀት ይመችህ
አማንየ እናትህን አይቻቸዋለሁ ደስ የሚሉ እድሜ ይስጣቸው ❤
አማን እናትህን አቅርብልን በእናትህ❤❤
አማን ሓወይ ወሬህ ኣይጠገብም በርታ ፍጺየ የኔ ቱሑት በጣም ኣደማጭ ነህ እናመሰግናለን
የኔ ካገዝካቸው በላይ አሁን ያንተን ደስታ በማየታቸው እጅግ ደስተኛ እንደሚሖኑ እርግጠኛ ነኝ
እኔና አንድ የምወደው ጓደኛየ ጋር: አማን መጀመርያ ድርማህን ካየን በሁዋላ እንደ ቀልድ 'አብቦ' እየተባባልን መጠራራት ከጀመርን በሁዋላ: እስከ ዛሬ ድረስ የምንጠራራው እንደዛ ነው:: በሚገርም ሁኔታ ለምዶብን ካንተ እንደወሰድነው ሁላ ረስቸ: እዚ ላይ ስታነሳው አስደነቀኝ::ቃለመጠይቁ በጣም አሪፍ ነበር: በራስ መተማመንህና ለጥያቄዎቹ የምትሰጠው በሳል መልሶች ህይወት ብዙ እንዳስተማረችህና የሰጠችህን/የምትሰጥህን የቤት ስራ በአግባቡ እየተወጣህ እንደሆነ ያሳያል:: በርታ ወንድማችን አማን!!
❤❤❤❤
በጣም ግልፅ ሰለሆንክ ቀልድህ ደስይላል እንካንም ለጎበዟ እናትህ ሲል ኑሮህን ለወጠው : የ ኢትዮጲያ እናቶች ጀግናዎች ናቸው ለልጆቻቸውሲል :በርታ
አፌን ከፍቸ የሰማሁት ጥሩ ነገር ይህ ነው አማን ምርጥ ሰው ህይወትህን እንድንማርበት ብለህ ሁሉን ሰለነገርከኝ አመሰግናለሁ
የሚገርም ታሪክ ነው እያዝናና እያሰቀ የሚስተምር ነው ❤❤❤
ዋዉ ወሳኝ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን ፊፄ አማን ሰዉ የሳቄ ምንጭ❤
አማንዬ ተባረክ እናትህን ስለምትወድ 👍👍👍
የቲቪዉ እኔም እንደዚህ ነበር እናቴ የምታደርገኝ😃 የኔዉድ እናት ኑሪልኝ❤
አማንዬ. ትክክል. ብለሀል. ሞቲቬት. አረ ግን. እያሉ. ብር ብር. ብር. ሌላውን ተስፋ. ይስቆርጣል. ከፈጣሪ. ያርቃል
አማን ምንም ቢያወሯ አዳምጠዋል ❤❤❤
አማኒ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ
ዶ/ር ሽበሽ ይለያል አስረስየ እና ሽቤ ሸንኮሬ ውይ ሞቸ ነበር የምወደው❤❤❤❤❤ፍጼ ምርጥ ሰው በርታልን እንቁ ሰው ነህ!!!
እውይይይ ጨዋታህ ሲጣፍጥ፣ ባንተ ምክንያት ፍፁምን subscribe አድርጌኣለሁ💜💜💜
ክፍል 2 ብለችሁ ብትቀጥሉ ደስ ይለኛል?
ስለእናቱ ሲያወራ ስወደው
Wow wow Aman, very good points on the so-called motivational speakers. Great respect Aman 🎉🎉🎉🎉
ከተዋቂ ሰዎች ስለ ፈጣሪ ሲመሰከር የሚሰማኝ ደስታ አጠይቁኝ አማን አክባሪህ ነኝ
Thank you! Very good discussion.
ትክክል ስኬት ማለት ሃጢያት አለ መስራት ነው ክፉነትን ንፉግነትን ምቀኝነትን ቅናትን ስርቆትን አለማድረግ ነው ገንዘብ ሰይጣንም ይሰጣል::
Aman sew.... betam asteway ena azinagn sew.... enameseginalen!!!
አማን በጣም ነው ሚመችኝ እና እሱን አይቸ ማለፍ አልችልም ለዛ ነው ወደ ፍጼ ቱብ ጎራ ያልኩት
ዋዉ አማን የልበን ነዉ የተናገርኩዉ።ብዙ ጊዜ ስኩትን በገዘብ ጋር ነዉ የማገናኙት።ይገርምሃል ለሁለት አነቃቂ ዩ ቲዩቡሮት ሰለ እንድ ስከታማ የሆነ ሰዉ ጠቅሼ ይህን ሰዉ ባቀርቡት ተሞክረዉ ትምህርት እንደምሆን በስልክም ጭምር አነጋግሬ ነበር እንዳልከዉ ለነሱ የስከት ሚዛኑ ባለ ብዙ ድርጅትና ፎቅ ሆነ ነዉ ያገኘሁት።እሁን ሳስበዉ ጥንቆላ በመዲያ እንደሆነ ነገር ነዉ።
እግዚያብሄር ሁለታችሁንም ይባርክ
Shalom Aleichem Comedy Aman. I love your attitude specially about your perspective in money. You are a unique person, be strong. Fear of God makes you prosper. BLESSINGS
አማን ጥሩ ነው በርታ
አማንዬ ቱባው ባላገር ይመችህ🙏🙏🙏❤❤❤ respect
AMANYE betam enwedihalen enadenkihalen bertalin💪👏👏👏🥰🥰🥰
አዝናኘ አስተማሪም ነው ተባረኩ ❤
Yih lij siwdew betly beyayntu al😂😂❤❤❤
የአማን እናት ትቅረብ የምትሉ 👍👍👍
Amane❤ fitse ❤
ምን አይነት ምርጥ ሰው ነዉ
አማንኮ ስታወራ እደር አትሰለቻም እሸቱ ምርጥ ሰው
BETAM NEW AMANIN YMIWDEW KELIBE YASIKEGNAL BERTA BLILIN LEZIH NERO ESU BAYINOR
“እንዴት ነው የጠገብከው ወዳጄ” is in my mind
❤❤Emm wàw silmotivation yestew astyayet❤❤❤
አንድ ሰው ነገሮችን ማገናዘብ ከቻለ ፈጣሪ አእምሮ የሰጠን እንድናስብበት ነዉ :: ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ እኔ የማምንበትን ትልቅ ሀሳብ አነሳ አመሰግናለሁ ስኬት ገንዘብ መከመር አይደለም መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ለምትሰራቸው ስራዎች ታማኝ መሆን የሰው ልጅ በህይወት የመቆየት ስልጣኑ በሱ እጅ አይደለም አቦ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ተመኘሁላችሁ" ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ "ፍጹም አስፋው " ቅን ልቦች አንድን ሰው እጆቹን ዘርግቶ መጎተት መስመር ማሳየት ዳይመንድ ከመስጠት ይበልጣል
አማንዬ ዋው የኔ ሰው አክባሪ 🙏❤🙏
አማሰው ምርጥ ተወዳጅ
Ay aman besak gedelkegh betam des tleghaleh ayzih berta❤❤❤❤❤❤
ጀግና ኮሜድያን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
በጣም ጎበዝ ልጅ አላህ ያግዝህ
Aman the great , this story was also so money Ethiopian. but we can't tell the truth. you are different person.
Le Enatik edme tena yistilik ❤❤❤❤erasikin nek
ፍፄ❤
,ስወድኽ አማኔ በርታ
አሪፍ፡ጨዋታ፡ነበረ።በርቱ
ጀግና አማን
ጨዋታ አዋቂ ነው 😂 ከፍ በል አሁንም😊
አማ የኔ አዚናኚ እኮን ቀረብክልን❤❤❤
ክብር ለእናቶች❤❤❤
የኔ ውድ ወንድም አማንየ ስወድህ የኔ ጨዋ❤❤❤❤
አመሰግናለው ስወዳቹ❤❤❤
ሕዝብ እንደ ሕዝብ ይዋደዳል፣ ታጣቂም እንዲሁ ያዝናል፣ የህዋሀት ታጣቂዎች ያደረጉልህ መልካም ነገር ትልቅ ምሳሌ ነው። እያገዳደሉን ያሉት ፖለቲከኞች ናቸው እያገዳደሉን ያሉ።
አማንዬ ጀግናነህ ዬሣቄምንጭ
Best interview ever
አማን አፋ ማር ነው❤❤❤❤
አማን ምርጥ ሰው
የሚቀጥለው ስልጠናችሁ መቼ ነው?ከቻላችሁ ስልክ አስቀምጡልን
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥
አ ማ ኒ አያልቅብህ እዴት እደሳ ኸኝ❤❤❤
ጥሩ ነው
ዋው ምርጥ ጨዋታ😂😂❤
Amaneyeee eko yelyalieee sewedheee❤❤❤
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Aman sew temechegnalehe
አማን ነዉ ❤❤ ፍፄ
❤❤❤
Teru nw but sema eshetune act atemoker ok rasehen hune ok
Thanks 😊👍😅🎉
የዜልጅ ወሬ አይጠገብምእኮ 😂😂😂😂😂😂
የቴሌቪዥንዋ ፓርት እኛም ቤት ነበር😂
Gobaze comody nak
🤣🤣🤣🤣 አይ አማን በጣም ታስቀኛለህ ጐበዝ ነህ ትችላለህ በጣም
😂😂😂😂😂😂አማን😍😍😍😍😍
Bartaa
አይአማን ❤❤❤😂😂😂
besem abe kes beleh bitawerase tewetatereh kemitawera
Amanye telk bota yadrseh
😁😁💪💪👍👍❤❤👏👏
😂😂😂🤣🤣🥰👍
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አማን ሰው እባክህ የሚያምርብህ የሰዎችን ድምፅ ስታስመስል ነውና በሱ ቀጥል ስክሪፕት መፃፍም ቀጥል ።ቀልድ ግን ይቅርብይ ።ምክንያቱም ኢትዮጵያ በሳቅ ልብ የሚያወልቁ ኮሜዲያን ስላሉ ።በተለይ የጌታቸው ረዳን ድምፅ የሰራሀው መቸም አይጠገብም!!
Jil
ኪኪኪኪኪኪኪ
amesgagn sew gobez new
ምርጥ ሰው ነበርክ ግን በየፖድካስቱ እየቀረብክ የሰው ህልም ባታጨናግፍ መልካም ነው። አንድ ሰው ኳሌታው ቆሻሻ ሁኖ ትልቅ ህልም ቢያልም ሊበረታታ እንጂ ሊሳቅበት ሊነቀፍ አይገባውም። ሁሉም የመጣው ከዛ ነው።የእሼ የድሮ ጓደኞች አትሁን። የእግዚአብሔር ቸርነት እንኳን ይህንን ትርፍራፊውን ምድራዊ ስኬት ቀርቶ መንግስተ ሰማያትን በቸርነቱ እንወርሳለን ብለን እየተጠባበቅን አይደል።ተው እንጅ አማንሰው። የኔ ቻናል ትምህርቶች ከዚህጋ ባይገናኙም እግዚአብሔር ግን የልባችንን መሻት ምንም በእጃችን ላይ ካለን አቅም ጋር ባይገናኝም እንደሚሰጠን እውን ነው።ለዚህም አንተም ምስክር ነህ ብዬ አምናለሁ። በቃ አንተ ቀልድ በዛ ጉዳይ ላይ ሌጀንድ ሁን... ጊዜህን ጉልበትህን ስሜትህን ሌላ ነገር ላይ አታውለው እራስህን እያጣህ ትሄዳለህ... እና ደግሞ ሳልነግርህ በጣም ነው ምወድህ።❤❤❤
Mirt sew
Cwatwe yimstal❤😂
ጨዋ ነው እኔም አልጠግበውም ❤❤
😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😂❤😅
Wow🎉🎉🎉🎉🎉
አማን ሰው ትመቸኛለህ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መድረስህ ሁሌ ደስ ይለኛል ሚገርመው ግልፅነትህ ማመስገንህ ትልቅ ፀጋ እስከመጨረሻ አይንሳህ እግዚአብሔር🙏👌💯
አማንየ በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ነው የምወድህ ለለናትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል
አማን ትክክል ነው አነቃቂ የሚናገሩ ሰዎች ሁሉ መጨረሻቸው ገንዘብና ቁሳዊ ነገር ላይ ያተኩራል በትክክል አውነት ነው ብዙ ነገሮችን አሳልፎ ሃብታም ካልሆነ ግን ህይወቱ የሚያስተምር አይመስለንም ፍፄ አስብበት
አማን ❤❤❤❤ተባረክልኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እራስን መሆን ጎበዝ❤❤
በጣም ትክክል የህነ አመለካከት ነው የአማን እውቀት ይመችህ
አማንየ እናትህን አይቻቸዋለሁ ደስ የሚሉ እድሜ ይስጣቸው ❤
አማን እናትህን አቅርብልን በእናትህ❤❤
አማን ሓወይ ወሬህ ኣይጠገብም በርታ ፍጺየ የኔ ቱሑት በጣም ኣደማጭ ነህ እናመሰግናለን
የኔ ካገዝካቸው በላይ አሁን ያንተን ደስታ በማየታቸው እጅግ ደስተኛ እንደሚሖኑ እርግጠኛ ነኝ
እኔና አንድ የምወደው ጓደኛየ ጋር: አማን መጀመርያ ድርማህን ካየን በሁዋላ እንደ ቀልድ 'አብቦ' እየተባባልን መጠራራት ከጀመርን በሁዋላ: እስከ ዛሬ ድረስ የምንጠራራው እንደዛ ነው:: በሚገርም ሁኔታ ለምዶብን ካንተ እንደወሰድነው ሁላ ረስቸ: እዚ ላይ ስታነሳው አስደነቀኝ::
ቃለመጠይቁ በጣም አሪፍ ነበር: በራስ መተማመንህና ለጥያቄዎቹ የምትሰጠው በሳል መልሶች ህይወት ብዙ እንዳስተማረችህና የሰጠችህን/የምትሰጥህን የቤት ስራ በአግባቡ እየተወጣህ እንደሆነ ያሳያል:: በርታ ወንድማችን አማን!!
❤❤❤❤
በጣም ግልፅ ሰለሆንክ ቀልድህ ደስይላል እንካንም ለጎበዟ እናትህ ሲል ኑሮህን ለወጠው : የ ኢትዮጲያ እናቶች ጀግናዎች ናቸው ለልጆቻቸውሲል :በርታ
አፌን ከፍቸ የሰማሁት ጥሩ ነገር ይህ ነው
አማን ምርጥ ሰው ህይወትህን እንድንማርበት ብለህ ሁሉን ሰለነገርከኝ አመሰግናለሁ
የሚገርም ታሪክ ነው እያዝናና እያሰቀ የሚስተምር ነው ❤❤❤
ዋዉ ወሳኝ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን ፊፄ አማን ሰዉ የሳቄ ምንጭ❤
አማንዬ ተባረክ እናትህን ስለምትወድ 👍👍👍
የቲቪዉ እኔም እንደዚህ ነበር እናቴ የምታደርገኝ😃 የኔዉድ እናት ኑሪልኝ❤
አማንዬ. ትክክል. ብለሀል. ሞቲቬት. አረ ግን. እያሉ. ብር ብር. ብር. ሌላውን ተስፋ. ይስቆርጣል. ከፈጣሪ. ያርቃል
አማን ምንም ቢያወሯ አዳምጠዋል ❤❤❤
አማኒ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ
ዶ/ር ሽበሽ ይለያል አስረስየ እና ሽቤ ሸንኮሬ ውይ ሞቸ ነበር የምወደው
❤❤❤❤❤
ፍጼ ምርጥ ሰው በርታልን እንቁ ሰው ነህ!!!
እውይይይ ጨዋታህ ሲጣፍጥ፣ ባንተ ምክንያት ፍፁምን subscribe አድርጌኣለሁ💜💜💜
ክፍል 2 ብለችሁ ብትቀጥሉ
ደስ ይለኛል?
ስለእናቱ ሲያወራ ስወደው
Wow wow Aman, very good points on the so-called motivational speakers. Great respect Aman 🎉🎉🎉🎉
ከተዋቂ ሰዎች ስለ ፈጣሪ ሲመሰከር የሚሰማኝ ደስታ አጠይቁኝ አማን አክባሪህ ነኝ
Thank you! Very good discussion.
ትክክል ስኬት ማለት ሃጢያት አለ መስራት ነው ክፉነትን ንፉግነትን ምቀኝነትን ቅናትን ስርቆትን አለማድረግ ነው ገንዘብ ሰይጣንም ይሰጣል::
Aman sew.... betam asteway ena azinagn sew.... enameseginalen!!!
አማን በጣም ነው ሚመችኝ እና እሱን አይቸ ማለፍ አልችልም ለዛ ነው ወደ ፍጼ ቱብ ጎራ ያልኩት
ዋዉ አማን የልበን ነዉ የተናገርኩዉ።ብዙ ጊዜ ስኩትን በገዘብ ጋር ነዉ የማገናኙት።ይገርምሃል ለሁለት አነቃቂ ዩ ቲዩቡሮት ሰለ እንድ ስከታማ የሆነ ሰዉ ጠቅሼ ይህን ሰዉ ባቀርቡት ተሞክረዉ ትምህርት እንደምሆን በስልክም ጭምር አነጋግሬ ነበር እንዳልከዉ ለነሱ የስከት ሚዛኑ ባለ ብዙ ድርጅትና ፎቅ ሆነ ነዉ ያገኘሁት።እሁን ሳስበዉ ጥንቆላ በመዲያ እንደሆነ ነገር ነዉ።
እግዚያብሄር ሁለታችሁንም ይባርክ
Shalom Aleichem Comedy Aman. I love your attitude specially about your perspective in money. You are a unique person, be strong. Fear of God makes you prosper. BLESSINGS
አማን ጥሩ ነው በርታ
አማንዬ ቱባው ባላገር ይመችህ🙏🙏🙏❤❤❤ respect
AMANYE betam enwedihalen enadenkihalen bertalin💪👏👏👏🥰🥰🥰
አዝናኘ አስተማሪም ነው ተባረኩ ❤
Yih lij siwdew betly beyayntu al😂😂❤❤❤
የአማን እናት ትቅረብ የምትሉ 👍👍👍
Amane❤ fitse ❤
ምን አይነት ምርጥ ሰው ነዉ
አማንኮ ስታወራ እደር አትሰለቻም እሸቱ ምርጥ ሰው
BETAM NEW AMANIN YMIWDEW KELIBE YASIKEGNAL BERTA BLILIN LEZIH NERO ESU BAYINOR
“እንዴት ነው የጠገብከው ወዳጄ” is in my mind
❤❤Emm wàw silmotivation yestew astyayet❤❤❤
አንድ ሰው ነገሮችን ማገናዘብ ከቻለ ፈጣሪ አእምሮ የሰጠን እንድናስብበት ነዉ :: ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ እኔ የማምንበትን ትልቅ ሀሳብ አነሳ አመሰግናለሁ ስኬት ገንዘብ መከመር አይደለም መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ለምትሰራቸው ስራዎች ታማኝ መሆን የሰው ልጅ በህይወት የመቆየት ስልጣኑ በሱ እጅ አይደለም አቦ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ተመኘሁላችሁ" ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ "ፍጹም አስፋው " ቅን ልቦች አንድን ሰው እጆቹን ዘርግቶ መጎተት መስመር ማሳየት ዳይመንድ ከመስጠት ይበልጣል
አማንዬ ዋው የኔ ሰው አክባሪ 🙏❤🙏
አማሰው ምርጥ ተወዳጅ
Ay aman besak gedelkegh betam des tleghaleh ayzih berta❤❤❤❤❤❤
ጀግና ኮሜድያን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
በጣም ጎበዝ ልጅ አላህ ያግዝህ
Aman the great , this story was also so money Ethiopian. but we can't tell the truth.
you are different person.
Le Enatik edme tena yistilik ❤❤❤❤erasikin nek
ፍፄ❤
,ስወድኽ አማኔ በርታ
አሪፍ፡ጨዋታ፡ነበረ።በርቱ
ጀግና አማን
ጨዋታ አዋቂ ነው 😂 ከፍ በል አሁንም😊
አማ የኔ አዚናኚ እኮን ቀረብክልን❤❤❤
ክብር ለእናቶች❤❤❤
የኔ ውድ ወንድም አማንየ ስወድህ የኔ ጨዋ❤❤❤❤
አመሰግናለው ስወዳቹ❤❤❤
ሕዝብ እንደ ሕዝብ ይዋደዳል፣ ታጣቂም እንዲሁ ያዝናል፣ የህዋሀት ታጣቂዎች ያደረጉልህ መልካም ነገር ትልቅ ምሳሌ ነው። እያገዳደሉን ያሉት ፖለቲከኞች ናቸው እያገዳደሉን ያሉ።
አማንዬ ጀግናነህ ዬሣቄምንጭ
Best interview ever
አማን አፋ ማር ነው❤❤❤❤
አማን ምርጥ ሰው
የሚቀጥለው ስልጠናችሁ መቼ ነው?
ከቻላችሁ ስልክ አስቀምጡልን