"34 የባንኩ ሠራተኞች በዘረፋው ተሳታፊ ሆነው ተገኝተዋል" |ነፃ ሃሳብ - ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 566

  • @laugh7973
    @laugh7973 5 หลายเดือนก่อน +20

    ጋዜጠኛው፥ ያነሳሃቸው ጥያቄዎች በጣም ጥሩዎች እና ለሁሉም ግንዛቤ አስጨባጭ ናቸው። ትንሽ ቅር ያለኝ ግን የባንኩ ፕሬዚዳንት ለጥያቄዎች መልስ እንዲሰጡና እንዲያብራሩ እድል ነፈግኀቸው። ይሄ ደግሞ ለእኛም በደንብ እንዳንሰማ እና የተብራራ መልስ እንዳናገኝ አደረገን። ግንዛቤን ለመፍጠር የተደረገ ሳይሆን እውነትን ለማውጣጣት የምታፋጥጣቸው ይመስላል።

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 5 หลายเดือนก่อน

      ያው ሀርድ ቶክ አደል

    • @laugh7973
      @laugh7973 5 หลายเดือนก่อน

      @@Saba-y3g ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚደረግ ቃለ መጠይቅ እንደዚህ መሆን ያለበት አይመስለኝም። ከአንዳንድ ሰዎች ጋር የሚያደርገውን "hard talk" አደንቃለሁ። ምክንያቱም የሚጠየቁትን ነገር አድበስብሰው ለማለፍ ይሞክራሉ። ያኔ "hard talk" ደስ ይላል።

    • @berhanuengidaw6516
      @berhanuengidaw6516 5 หลายเดือนก่อน

      ሕግ ሕግ እያለ የሚደጋግመው እውነት ሕግ አለ ሊል እንዳልሆነ ልቡ ያውቃል።

    • @girumaschalew1700
      @girumaschalew1700 4 หลายเดือนก่อน

      Ye Ethiopia gazetegnoch culture new!! 😂😂

  • @Nonbehil1921
    @Nonbehil1921 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ስሜነህ በቅድሚያ ስላቀረብካቸው ውብ የሆኑ ጥያቄዎች በግሌ እያመሰገንኩ ነገር ግን በመሃል በፈጠነ መልኩ ሃሳብ ሳታስጨርስ ጣልቃ የምትገባበት ነገር ትንሽ ለተመልካች ጥሩ ስሜት የሚኖረው አይመስለኝም። ትንሽ አንተ ጠያቂ አንተው መልሱን መላሽ ያደርግሃል። ለማንኛውም ጥሩ ጊዜ በመመኘት በርታልን ለማለት እወዳለሁ።

  • @NebiyouTeacher-lq3wb
    @NebiyouTeacher-lq3wb 5 หลายเดือนก่อน +26

    እጅግ በጣም አስመስጋኝ።አቶ አቢ ሳኖ።ክቡር ።መልካም የስራ ዘመን እመኝልዎታለሁ።

  • @damenatesfaye2127
    @damenatesfaye2127 5 หลายเดือนก่อน +48

    I like the president confidence ,and the ability to transmit the idea clearly ,Simeneh you have to give sufficient time to express his idea ,mony times you interrupted him

    • @NafarraSA
      @NafarraSA 5 หลายเดือนก่อน +2

      My point, too.

    • @abyewondimu308
      @abyewondimu308 5 หลายเดือนก่อน +1

      I agree. Simeneh why do u keep interrupting your guest. This so disrespectful.

    • @asfaw212
      @asfaw212 5 หลายเดือนก่อน

      after all his failure more than a billioner EBR in a ingle night kkkk

  • @belatagebretsadik2576
    @belatagebretsadik2576 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስሜነህ መልካም ውይይት ታደርጋለህ። ብዙ ግዜ ግን ሳትጠባበቁ እኩል ስለምታወሩ አድማጭን ግራ የማጋባት ሁኔታ ይታያል እና ብታስብበት

  • @ethiodaily2142
    @ethiodaily2142 5 หลายเดือนก่อน +10

    Mr Abe is the man of principal and behaved business leader!. The way to forward and addressing a question is smart and super!.

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 5 หลายเดือนก่อน +16

    አንዳንዴ መልካም ሰዎችን እንዲህ ሳይ ተስፋየ ወደፊት ለሽዘመን ይለመልማል። የዚህ ክቡር ፕሬዝደንት ለዛና ምግባር እውነት እድሜ ይስጥህ ያሰኛል። ተባረክ!

  • @WondimagegnMulat-yg8rk
    @WondimagegnMulat-yg8rk 5 หลายเดือนก่อน +55

    ካውንተር ላይ ያሉ ሰራተኞቻችሁን እባካችሁ ህብረተሰቡን እንዲያገለግሉ ብትከታተሎቸው መስተንግዶ ይጎላቸዋል

    • @tekletsadikgebrekidan1198
      @tekletsadikgebrekidan1198 5 หลายเดือนก่อน

      Question to Mr Abdi sano, why the bank didn't do a trail transaction before fully activating the new system at least for 5 to 10 minutes? Cos they can protect the bank from such kind of damage.

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 5 หลายเดือนก่อน +9

    ስሜነ ምነው ዛሬ ወረድክብኝ ሰውየው በጣም ምርጥና ቦታውን የሚመጥን ሰው ነው ። እንደዚህ አይነቱን ባለስልጣን ያብዛልን በትክክለኛ የኢትዮጵያዊ አስተዳደግ ያደገ የተከበረ ሰው ነው ። በቀጣይ ብዙ ነገሮችን እንደሚያስተካክል ተስፋ አለኝ! በርታ የተከበሩ የንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት በርታ

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው የትኛው ጥያቄ ነው የወረደው

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 5 หลายเดือนก่อน

      @@henokkebede1783 የወረደው ያንተ የዘረኝነት አስተሳሰብክ ነው ሰውየው ቦታውን ሲይዘው በጣም የተዘረፈና የተበላሸ ቦታ ነበር እሺ ብሎ ተቀብሎ መስራቱን የእውቀቱን ልክ የሰውየውን ትህትና ለምን አትመለከቱም ከዘረኝነት ወጥታችሁ

  • @ravacar4840
    @ravacar4840 5 หลายเดือนก่อน +53

    ክቡር ፕሬዚዳንት ዛሬ ነው ያወኩዎት።ከኢንተርቪው ዕውቀትዎን:ያለዎትን ምርጥ ስነምግባር ትግስት:መረጋጋት እንደ አንዳንድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ያለመኮፈስ ቀለል ያሉ መሪ በመሆንዎ አድናቆቴን እገልፃለሁ።ሀገሬ እንደርሶ ፈገግታ:እርጋታና ብቃት ያላቸው መሪዎች እንዲመሯት እመኛለሁ።

    • @yohannyohonn8739
      @yohannyohonn8739 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔሞ ሳላመሰግንዎት አላልፍም በተለይም እንደዚህ ያለ ድንጋይ ራስ ከሆነ ጋዜጠኛ ጋር እሄን ያህል ግዜሆነን በትግሰ ት ማሳለፍሆ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እኮራብዎታለሁ

    • @mosasastu9083
      @mosasastu9083 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@yohannyohonn8739manew dingay rasu bakih yihen yenesele jegina gazetegna keyet abah tametaleh

    • @KedirAssefa-tm4pm
      @KedirAssefa-tm4pm 5 หลายเดือนก่อน +1

      ክቡርነትወ መልካም መሪ በመሆንወ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

    • @MuluAlem-qw7ee
      @MuluAlem-qw7ee 5 หลายเดือนก่อน

      ብታምኑኡም ባታምኑም ዘረፋው የሚሰራው ለዓድዋ ተወላጆች ብቻ ነው
      መሰሪ ተንኮላቸው ሰው ኣላወቀዉም
      ለሌላው የዉስሀት ብር ሲገባለት ዉሸት ነው ብሎ ዪተዋል ምስክርም ይሆናል
      ለዓድዋ ተወላጆች ግን ገብቶላቸው ብር ኣውጥተዋል
      ዘረፋው የፈጸሙት ሰዎች በርካታውን ብር የወሰዱት የዓድዋ ተወላጆች ሲሆኑ ትንሽ ብር የዘረፉት ግን ማለትም ከዓድዋ ተወላጆች ዉጪ የሆኑት ግን ተይዘው ለምስክርነት ተያዙ ለማስባል እና ህዝቡን ለማስተኛት ሲባል ተጠያቂ ኣደረጉዋቸው ኣጅሬዋች ግን ኣሜሪካን ሆነው እየጨፈሩበት ነው
      የኣድዋ ተወላጆች እንደሚታወቀው ስማቸዉን እና የትዉልድ ቦታቸዉን ቀይረው በተለያየ ብሄር ስም መታወቂያ ኣውጥተው እንደሚኖሩ የሚያውቅ ያውቃቸዋል

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@yohannyohonn8739ይህንን የመሰለ hard talk አይነት ጥያቄ የሚያቀርብ ጋዜጠኛ ሊደነቅ ይገባል።ግዴላችሁም ሁሉንም ስህተት በመሸፈን ችግሮችን ማባባስ እንጂ ማስተካከል አይቻልምና ድንጋዮች ሆይ ሰዎችን ድንጋይ አትበሉ

  • @wondebayu5601
    @wondebayu5601 5 หลายเดือนก่อน +9

    ውድ አቤ ሳኖ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊ፣ ታጋሽ፣ የተረጋጉና ሃሳብዎን በስነ ስርአት የሚገልጹ ስለሆነ እናደንቅዎታለን። የሚመሩት ባንክ ግን በስነ ምግባር ብልሹነትና ደንበኛን በአግባቡ ያለማስተናገድ የተጠናወታቸው ሰራተኞች ያሉበት ስለሆነ ደንበኞቻችሁን ስለአገልግሎት እርካታ ቃለ መጠይቅ ብታደርጉ መልካም ነው።

    • @tsehaytesema1477
      @tsehaytesema1477 5 หลายเดือนก่อน

      😂😊❤😊😢😊🎉😮😊😂❤

  • @GeraldNtaganda
    @GeraldNtaganda 5 หลายเดือนก่อน +15

    A very knowledgeable and nice bank president

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 5 หลายเดือนก่อน +23

    ውድ ጋዜጠኛ❤፣
    በየትም አገር ባንክን ካጨበረበርክ ፎቶክ በባንኮቹ ወስጥ ሊለጠፍ ይችላል። እንኳን ባንኮች፣ ሱቆችም ስትሰርቅ የሚያሳይ ፎትክን ሊለጥፉ ይችላሉ።
    መፍትሄው አገርን እና ህዝብን አለመስረቅ ነው።

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 5 หลายเดือนก่อน

      ህጋዊ ግን አይደለም።ሂደት አለው ለፖሊስ እና መሰል ተቋማት ካሳወቁ በኋላ ያ የህግ አካል እንጂ ባንኩ እራሱ ይህን ማድረግ አይችልም።ሌላው የሚገርመው ተራ የመንደር ሱቆችን ከብሔራዊ ባንክ ጋር ማነፃፀርህ ነው።እስኪ ሁሉንም ነገር አትከላከሉ።ሌቦች ይጋለጡ ግን ህግን ተከትሎ መሆን አለበት።

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ያየሁት ችግር ነዉ ከመስኮት ጀርባ 3እና 4 ሰዉ ቆመዉ ሲያወሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኛዉ ስራ እንደማይሰራ ብዙ ይታማል:: የሰራተኛ እጥረት ኖሮ ደንበኛ ተሰልፎ በአንድ መስኮት እየተስቸናገደ ማኔጅሩ ቢሮ ምን ይሰራል ሰራዉን ቆም አድርጎ ቦታዉን መሸፈን አለበት አገር እንደዚህ ፈፅሞ አታድግም ችግሩን መቀበል የመፍተሄዉ 50% ነዉ ይባላል:: እንተማመን::

  • @AbebeErena
    @AbebeErena 5 หลายเดือนก่อน +1

    እባክዎ አቶ አቢ ፥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአገር ደረጃ ችግሮች አለበት ።
    በATM የተቆረ ገንዘብ ለደንበኞች አይመለስም ፥ 889 ይቆራረጣል ፥ በCEB app የተጀመረውም ብዙም አይደለም።
    ለምሳሌ ፡ከራስ acct. transfer አይቀበልም..... ስለዚህ አገልግሎቱ መዘመንና ቅልጥፍና ይቀረዋል።

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 5 หลายเดือนก่อน +8

    ስሜነህ ባይፈርስ ስራህን እንከታተላለን። ግሩም ጋዜጠኛ ነህ። በርታ!
    ከሰሜን አሜሪካ።

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq 5 หลายเดือนก่อน

      የሚያሳዝነው ግን አሪፍ ጥያቄ ይጠይቃል፣ ችግሩ ግን ጥሩ መልስ የሚመልስ የለም አድበስብሰው ነው የሚያልፉት፣

  • @KINFEASNAKE
    @KINFEASNAKE 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ አቤ ሳኖ በተረጋጋና ደስ የሚል አገላለፅ ግንዛቤ ሰለሰጡን ከልብ አመሰግናለሁ ።ውድ ጋዘጠኛ ስሜነህ ለስራ ታታሪና ግልፅ ሰው በሆን ከፍተኛ ክብር አለኝ በርታ።

  • @addisalem696
    @addisalem696 5 หลายเดือนก่อน +28

    ስሜነህ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነበርክ ምነው ዛሬ ቀምሰሽ ነው የገባሽ ተጠያቂውን ጠይቀህ አላናግር አልክ ወቸ ጉድ ? አቶ አቤ ሳኖ እጅግ በጣም ትእግስተኛ ትጉህ ታታሪ አኢትዮዽያዊ ኮራንቦት ። ስሜም በጥፊ ከመመታት ተርፈሀል ትግስት ጉልበት ነው

    • @Aschsoftwaremaintenancet9676
      @Aschsoftwaremaintenancet9676 5 หลายเดือนก่อน

      ጉበዝ መሪነው በርታ

    • @fanuelhaile8746
      @fanuelhaile8746 5 หลายเดือนก่อน

      You should know hard talk interviews are available in main stream media. The idea of physical intervention makes you sound stupid.

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 5 หลายเดือนก่อน +24

    .ስሜነህ ውይይትህ መደማመጥ አይታይበትም አድምጥ ተራ ጠብቅ አድማጭ ሁን ለተጠያቂው ጊዜ ስጣቸው

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ere betam leflafi new

    • @SEP2922
      @SEP2922 5 หลายเดือนก่อน +1

      መስሚያዉ ጥጥ ነዉ ልጁ አይሰማም,,,,የሚጠይቃቸዉን ሁሌ እንዳሰቃየ😅

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 5 หลายเดือนก่อน

      ደግ ኣደረገው ሳያስብበት ባናት ባናቱ ነው ትንፋሹ እንዲያጥር

  • @AlmazTeklu-mg7dv
    @AlmazTeklu-mg7dv 5 หลายเดือนก่อน +2

    በክልል ከተሞች ላይ እንኳን ዩኒፎርም በህጉ መሠረት ሊለብሱ ቀርቶ ሥራዉን እንኳን ለማከናወን እዉቀቱ የሌላቸዉ ሠራተኞች እየበዙ የመጡ ስለሆነ በቂ ሥልጠና ቢሰጣቸዉ ባንኩን ከወቀሳ ያድናል።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 หลายเดือนก่อน +34

    ባይፈርስ
    አላስወራው አልክ
    የዛሬውን ጋዜጠኝነትህን አልወደድኩትም

    • @SEP2922
      @SEP2922 5 หลายเดือนก่อน

      የሚታወቀዉ የሚጠይቃቸዉን አላስወራ በማለት ነዉ!😅

  • @LakewWake-lw8pt
    @LakewWake-lw8pt 5 หลายเดือนก่อน +30

    ኢንተርቢው ጥሩ ሆኖ መደማመጥ ቢኖር የተሻለ ይሆናል ይስተካከል

  • @workudebrework6768
    @workudebrework6768 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት አሰጣጡ ከሌሎች ባንኮች እጅግ በጣም ያነሰ ነው ።ማለትም ጋዜጠኛው እንዳለው ባዶ ካውንተሮች በጣም በብዙ እያሉ በአንድ ብቻ እየሠሩ ተገልጋዮች በየቀኑ የመጉላላት ችግር መፍተሄ እስካልተበጀ ብዙ ደንበኞች ወደ ሌላ ግል ባንኮች የማይሄዱበት ምክንያት የለም ይታሠብበት ደንበኞች ይከበሩ ።

  • @mahletteklemariam2302
    @mahletteklemariam2302 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስሜነህ ባይፈርስ, ይህ ስምህን ያፈረሰብኝ ቃለ መጠይቅ ነው!!!

    • @AdisuWorku-v8p
      @AdisuWorku-v8p 4 หลายเดือนก่อน

      ምነው ባንክ ነው የምትሰራው

  • @EsmaZey-o8g
    @EsmaZey-o8g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ ባክህ ጣልቃ አትግባ፣ለተጠያቂው በቂ ጊዜ ስጥ፣ለሃላፊው የሚመጥን ክብር ይኑርህ። ከይቅርታ ጋር ጣልቃ ስለምትገባ ራስህን እንደ በሳል ጋዜጠኛ ባትቆጥር። የባንኩን ፕሬዚዳንት እርጋታና ብስለትን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 หลายเดือนก่อน +4

    እውነትነው አለባበስላይ ያለው እዝላልነት ይታያል ደንበኞችን ያሸሻል የዱርዬ አለባበስ ነው የሚታየው🎉❤

  • @samueltesema5670
    @samueltesema5670 5 หลายเดือนก่อน +4

    Professional ethical and qualified leader.
    I prioud by President Abe Sano.

  • @Tube-blessed
    @Tube-blessed 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ere bro respect when u ask Ur gust.

  • @bekeletadesse2827
    @bekeletadesse2827 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ስሜነህ : ውይይታችሁ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው። መልሱም ፡ እንደዚያው፡ ነገር ግን ጥያቄዎችን : ስትጠይቅ : ሳታሰጨርሰ ወደ ሌላ፡ ጥያቄ፡ ትገባለህ : ብታስተካክል፡ እላለሁ፡ ፡

  • @yb8765
    @yb8765 5 หลายเดือนก่อน +6

    I like Mr Abe Sano! Genuine…thank you.

  • @AddisalemGirma-z4t
    @AddisalemGirma-z4t 5 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለመጠየቁ በጣም ደስ ይል ነበር ጠያቂውም መልስ ሰጪውም በጣም የበሰሉ መሆናቸውን ያሳያል

  • @zintasokkoda2726
    @zintasokkoda2726 5 หลายเดือนก่อน +31

    The interviewer is too hard on his guest. Give him the chance to reply to your question.

    • @habitamumindaye3386
      @habitamumindaye3386 5 หลายเดือนก่อน +3

      He is answering his own questions. Other cases, he finishes his guest's statement

    • @marsanadam4622
      @marsanadam4622 5 หลายเดือนก่อน +3

      ሰካራም ቆርቆሮ ሰው ነው ጋዜጣኛ ነኝ ባይው፣ የጠየቀውን ጥያቄ ተመልሶልኛል ብሎ እንግዳወን ያቋርጣል፣ አድማጭ ደግሞ በደንብ አድምጦ መስማት ይፈለጋል፣

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@marsanadam4622ቲሽ አስመሳይ አትሁን አሉ ከሚባሉት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነው።በጥያቄው የነካችሁ ነገር አለ ማለት ነው።እስኪ ጋዜጠኛው የተሳሳተበትን አንድ ነጥብ አንሳ።የለህም።እራሳቸው ይታዘቡሀል

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 5 หลายเดือนก่อน

      @@marsanadam4622menew ye banku serategna nehe ende haha

  • @supernovaentertainment5543
    @supernovaentertainment5543 5 หลายเดือนก่อน +1

    The best interview I have seen. Thank you president

  • @fidel8659
    @fidel8659 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሚመስላችሁን ብቻ መጠየቅ የሚመስላችሁን ብቻ መመለስ ተገቢ አይደለም። ንግግር ለማድረግም ሆነ ለመጠየቅ በቂ ዝግጅት አላየሁም

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይችሉሀ እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሰው በጣም አዋቂ ነው።
    Respect!!!

  • @We2Gether-Forever
    @We2Gether-Forever 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አስመስጋኝ።አቶ አቢ ሳኖ።ክቡር ።መልካም የስራ ዘመን እመኝልዎታለሁ

  • @asternegasi2928
    @asternegasi2928 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ በናትህ እረ በጣም ጠይቃቸው ንገራቸው በግድ የባንክ ደምበኛ በዝቶላቸው አገልገሎታቸው የወረደና ክፉ ነጋዴዎች ናቸው። የጡረታ ተቆሪጭ ገንዘብ ሲያጠራቅሙና ሲሰሩበት ኖረው ለሰሩበት ገንዘብ ወለድ መክፈል ሲገባቸው ጡረታ የወጣ ሰው ብሩን ሊወስድ ሲፈልግ ሳያውቀው የአገልግሎት ክፍያ የሚቆርጡ ግፈኞች ብዙ ሰራተኞቻቸው ጥሩ አገልግሎት ከመስጠት ይልቅ የሚኮፈሱ ጥሩ መስተንግዶ ለመስጠት ፍላጎት የሌላቸው ናቸው። ያንሰራራችሁት መንግስት በግድ ብር አስገብቶላችሁ አይደለም እንዴ?

  • @versaahmed4628
    @versaahmed4628 5 หลายเดือนก่อน

    Abe's level of compression and his level of decency in answering all your questions is astounding. Thank you for asking all these questions, and thank you, Abe, for being so honest and straightforward.

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 5 หลายเดือนก่อน +2

    ንግድ ባንክንም፣ መንግሥትንም ያስቸገረው በውስጥ ሆኖ ተንኮል የሚሠሩ (የሚያጣሉ) እግዚአብሔር ያጋልጣቸው።

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የማደም ቅመም ነኝ ከሀገሬ ከወጣው አመታትን አስቆጥሬያለው አሁን አሁን ግን ንግድ ባንክ ላይ ያለኝ እምነት ትንሽ ይከብደኛል የቡዙዎች አኮዎኒት ገቢ እንጂ ወጪ የለውም ግን እህቶች ሀገር ሲገባ ገንዘብ የለም ማን እንደአወጣ አናቅም ይላሉ ይህመ ልታሳቢበት ይገባል 🙏

  • @debelegonjeba7373
    @debelegonjeba7373 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰሜ፣ ብዙ ጊዜ የጋበዝካቸውን ሰዎች ሃሳብ ለማስጨረስ ትቸገራለህ። እንደሰፈር ወሬ በየመሃሉ ጣልቃ መግባቱን ብታቆም። በአንተ ደረጃ አይጠበቅም። በግድ አድምጡኝ አትበል።

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 5 หลายเดือนก่อน +10

    እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስቸጋሪ ደንበኞቹን የሚያንከራትት ተቋም ነው !። የዚህ ሰዉዬ መልስ አሰጣጥ በራሱ ለአንድ ሰው ብቻ እየመለሰ ያለ ነው የሚመስለው ።

    • @andreasyoseph7418
      @andreasyoseph7418 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሀል። ወሬውና ተግባሩ አይገናኝም።

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ንግድ ባንክ ግን ማህረሰቡን ለማመስገን እና ማህበራዊ ተሳትፎ
    ለመንግስት ሰራተኛ ለመምህራና ለጤና ባለሞያና መከላከያ አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል ብትገነቡና ማህበራዊ አገልግሎታችሁን ብታሰፋ።

  • @hadushabreha3993
    @hadushabreha3993 5 หลายเดือนก่อน

    Really I appreciate This Guy,Full of Confidence, Simeneh Atekbezbez.

  • @keysquadyosef9026
    @keysquadyosef9026 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abe Sano, you are so kind and humble

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 5 หลายเดือนก่อน

    I love the transparency.... it's good telling the information to the people directly....

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከአሜሪካን ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ናዝሬት በሚገኘው የመጀመርያው ንግድ ባንክ ጎራ አልኩና አካውንቴ ውስጥ ገንዘብ ላወጣ ስል ካውንተሩ ጋር ያለውን ኮምፒተር ፊቱን ወደኔ አዙሮት ስራውን እንዲሰራ አካውንታቱን ጠየኩትና አዞረልኝ። ኮምፒተሩ ውስጥ የሶስት የማላቃቸው ምስል ሳይ ደነገትኩና ''እነማናቸው'' ስል ጠየኩኝ አካውንታቱም እነዚህ ሰዎች እርሶ ሙሉ ውክልና የሰጧቸው ሰዎች ናቸው ብሎኝ እርፍ። እናቴ ድረሽልኝ። ከዚያ ባንኪን በአንድ እሩ ሳቆመው ይቅርታ ስህተት ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ብለውኝ ወደ ኋላ ማናጀሩ ጋር ወስደው ስተት ነው። ብለው ሰዎቹን አወጧቸው። ጉደኛ አገር

  • @Samuel-ld6qv
    @Samuel-ld6qv 5 หลายเดือนก่อน +13

    I proud of my bank's president response. U are really, the president. Go ahead.

  • @abdurahmanmusa9822
    @abdurahmanmusa9822 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ እናመሰግናለን

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 5 หลายเดือนก่อน

    Wow Simeneh,its amazing & highly appreciated your activity.
    As for me you are professionally equipped & qualified furthermore , you have a blessed mind & stay blessed!!!

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abe, you are good leader. We love you sir.

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 5 หลายเดือนก่อน +9

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በጣም አከብርሃለሁ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ❤🎉

  • @tadiedamtie
    @tadiedamtie 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ ስሜነህ በጣም አድናቂህ ነኝ እንዲሁም አቶ አቤ ደስ በሚልና ትዕግስት በአለው መልኩ በሳል የሆነ መልስ እየሠጡ ነው ነገር ግን አንተ መልስ ሲሰጡ ብታስጨርሳቸው የተሻለ ነው ምክንያቱም ለህብረተሠቡም መልዕክት ማስተላለፍ እንዲችሉ ለማለት እፈልጋለሁ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 5 หลายเดือนก่อน +3

    The work ethics of this country is totally under rated, despite so many reforms are going on in different institutions throughout this country. Rampant corruption, maladministration, robbery & so on have prevailed in all institutions that must be fought bitterly.

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 5 หลายเดือนก่อน

      When the country is lead by wetete gallawoch, the end result is corruption, arbitrary arrests, and killings, and its development trajectory is on shiny buildings of parks and museums ....

    • @mulugetataffa7150
      @mulugetataffa7150 5 หลายเดือนก่อน

      Are you a participant of theft ?What is the reason to expand the issue beyond its topics of this particular banking problem ?

  • @yigzawmekonnen6111
    @yigzawmekonnen6111 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባንኩ ወለድ እየከፈለ አይደለም የህዝቡን ሃብት ኦየሠረቀ ነው ይጠየቅልን

  • @yaredalemu466
    @yaredalemu466 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please ye Ethiopian telecommunication halafiwane akerbelen ????

  • @fuadgena3067
    @fuadgena3067 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mr. Abie Sano really he is Geinnus leader. really i Appreciate him!👌👌👌

  • @tingirtshobe7617
    @tingirtshobe7617 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሉም ሰው የሚጉላላበት ባንክ ቢኖር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ነው።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዘረፋው የተባበሩ የባንኩ ሰራተኞች አይደለም በንግድ ባንክ በየትኛውም ባንክ እንዳይቀጠሩ መታገድ በህግ አለባቸው።
    የዘረፉትንም ገንዘብ ከነወለዱ መመለስ አለባቸው። ሸቤ መግባት ይገባቸዋል ።

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛና ስንምግብር ያላቸው ሠውናቸው ፕሬዳቱ፣

  • @EsayasLulu
    @EsayasLulu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናና የሰከነ መሪ ነው!!!

  • @yaredgutema4963
    @yaredgutema4963 5 หลายเดือนก่อน

    Hi Simeneh, you intervied intelect. Having profound numerical Experiance. Better to avoid interupting when it comes to such kind of interviews to capture the tecknical details.

  • @hannahanna6885
    @hannahanna6885 5 หลายเดือนก่อน +10

    Ende, the interviewer luck professionalism. Not only his questions but also his face expressions are laughable. ቂም ይዞ የመጣ የጎረቤት ጎረምሳ እንጂ እድሜ የጠገበ ልምድ ያለው ጠያቂ አይመስልም

    • @semerebelay9045
      @semerebelay9045 5 หลายเดือนก่อน

      ሕዝብ እየተከታተላቸዉ እንዳለ ዘንግቷል ፣ ባንክ ሄደሽ ለብቻሽ እየነገረሽ ያለ ይመስላል ።

  • @Alias23686
    @Alias23686 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ ስሜነህ መጠየቅ ጥሩ ነው። መልስ ካልፈለክ ግን መጠየቁን ብትተወውስ? ጉብዝና ማለት ጥያቄ ማዘጋጀት ብቻ ሳይሆን መልስንም አዳምጦ የኢንተርቪውን ፍሰት ማሳለጥ ነው። ይሄ ጭንቅላት ይጠይቃል። ፅፎ መምጣትንማ ቲክቶከሮችም ይችሉታል።

  • @binyamasseged2066
    @binyamasseged2066 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ጎበዝ ባንካችሁን ቼክ አርጉት ያላችሁ ወለድ እየተሠረቀ ነው መክፈል አቁመዋል

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 5 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ በጣም ነው የማከብትህቨና የምወድህ፣ ሁልጊዜም ተዘጋጅተህ በእውቀት እና በድፍረት ነው በትክክል የምትጠይቀው፣ እሳቸው ግን የሚመጥኑ ሰው አይደሉም ይሄን ትልቅ ተቑም ለማስተዳደር፣ እኔን ተራዋን ብትጠይቀኝ የምመልሳቸውን መልሶች ነው የሚመልሱት፣ ለጠይካቸው ጥያቄዎች ምንም ተመጥጥኝ መልስ አልመለሱም፣ በእውቀት እና በትምህርት ተለክተው ቢቀጠሩ እኮ እንደዚህ የተዝረከረክ ስራ አይኖርም ነበር፣

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ አቤ ሳኖ አከብረዋለው የቤት ባለቤት ያደረገን ምርጥ ፕሬዝዳንት ነው ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @Sadam-l9t
    @Sadam-l9t 5 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ግን ምርጥ ጋዘጤኛ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ከዝ ከከሸበ ብልጽግና መሪ አይን ይሰውርህ እላለው

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 5 หลายเดือนก่อน +4

    ባንኩ የነበረውን ክብር በዚህ ባለፈው ሶስት አራት አመት በጣም የወረደ ሆኖል:: ስራተኞቹ እንኮን የባንክ የሱቅ ሰራተኛም አይመስሉም: ስርአት የሌላቸው የአነጋገር የአቀባበል ደንብ የሌላቸው የዱርዬ ያልተማረ የሆነ ሌላ አገር ያለን እስኪመስል ድርስ ነው ስራቸው:: በዚህ ምክንያት ባንኩን ለመቀየር ተገደናል:: # No work ethics

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው እውነቱን ነው ሚጠይቀው ውስጡ ብዙ ሰራተኛ እየተተራመሰህ ደበኛው ስራውንና ሰአቱን እያቃጠለህ አንድሰውብቻ ይሰራል ሌሎቹ ላይ ክፍትነው ሰራተኛ የለም ይህ ለምን ይሆናል

  • @abrahamaddis4499
    @abrahamaddis4499 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሞቫይል ኔትዎርክ ችግርን በኢትዮ ቴሌኮም ሴራ ምክኒያት እንደሆነ ለማስረዳት የሞከሩነት አጋጣሚ በጣም በጣም ሸም ነው፡፡ ችግሩን ተቀብሎ በማሻሻል ፋንታ ችግሩን ለመግፋት መሞከር በጣም ያሳፍራል፡፡
    ከአአገልግሎት አሰጣጥ አኳያ ንግድ ባንክ በርካታ ችግሮች ያሉበት ተቋም ዕየሆነ መቷል፡፡የመጣኸው ችግር ለመፍታት ሳይሆን ለብሄር ተዋጾ ይመስለኛለ፡፡
    ስሜነህ ደግሞ የድርጅቱ የውስጥ ጋዜጠኛ ነው የምትመስለው፡፡ ከፈለገው አምጥቶ ይመልስ፡፡ ማን አስተባብል አለህ፡፡

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 5 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ስሜነህ ባይፈርስ ይሄንን ስፍራ አታቃልለው!!! ፕሬዘዳንቱን አስጨርሳቸው በጉጉት እያዳመጥን ነው

  • @danielabebe3490
    @danielabebe3490 5 หลายเดือนก่อน

    በእውቀት የሚሰራ ሰው ከ ንግግሩ ያስታውቃል እናመሰግናለን አቶ አቤ

  • @MafiAlemnew
    @MafiAlemnew 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing Conversation Big respect for president Abie Sano and journalist Simeneh 🙏🙏

  • @ethiopianationnationalitie5043
    @ethiopianationnationalitie5043 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abe Sano, So Brillant leader and with charismatic face and to his people and community. moreover, his confidence on the system he built and guidance and when speak so carefully and diligently. Sir! thank you for your service. I am so proud. last but not least, Simeneh wisely intertwined the point, but several times has been interrupted, I understand your audience yet let him finish his idea of intention this should be done. simeneneh thank you for clarity as well.

  • @TezazuBireda
    @TezazuBireda 5 หลายเดือนก่อน

    Appreciation for the open discussion, the frankness of the journalist and the confidence and competence of the President. However, journalistic professionalism should have been highly respected accounting the audience! Tezazu Bireda

  • @chuchu046
    @chuchu046 5 หลายเดือนก่อน +17

    ጋዜጠኛው ለምን ይንጣጣል ሰው አያስጨርስ ብቻውን ያወራል

    • @SEP2922
      @SEP2922 5 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

    • @countrytube4850
      @countrytube4850 5 หลายเดือนก่อน +1

      Hard talk (generu ye programu)beza sense eyew bro

    • @countrytube4850
      @countrytube4850 5 หลายเดือนก่อน

      Hard talk (generu ye programu)beza sense eyew bro

    • @countrytube4850
      @countrytube4850 5 หลายเดือนก่อน

      Hard talk (generu ye programu)beza sense eyew bro

    • @countrytube4850
      @countrytube4850 5 หลายเดือนก่อน

      Hard talk (generu ye programu)beza sense eyew bro

  • @ሃገሬኢትዮጵያ-ኸ9ቘ
    @ሃገሬኢትዮጵያ-ኸ9ቘ 5 หลายเดือนก่อน

    I will always be proud of you, Boss!

  • @tolaatamrat1772
    @tolaatamrat1772 5 หลายเดือนก่อน +2

    Enezhe sebakiwoch, Bank gara agreement yelechawum tagabi tiyakem ayidelem. esachawunim yemimeleket guday ayidelem. Tiru newu gin main point bicha mehon alebet tiyakewu ❤

  • @kikmelese8761
    @kikmelese8761 5 หลายเดือนก่อน

    ውነትም ስሜነህ የውነተኛ ጋዜጠኛ የልባችንን እንደመስታወት የምታይ የተባረክ ሰውዬው የእውቀት ችግር አለበት አይ ኤትትዬጲያ ታሳዝናለች

  • @olingahsule1040
    @olingahsule1040 5 หลายเดือนก่อน

    President Abe Sano matured leader.Respect you !

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Abe zsano Egziabher yibarkot❤

  • @yohannyohonn8739
    @yohannyohonn8739 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛው ሰለባንክ አሠራር ደንብ ሥልጣን ምንም አያውቀቅም

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 5 หลายเดือนก่อน +1

    The program is like a hardtalk and I appreciate the journalist that cornered the President of Commercial Bank of Ethiopia.

  • @mignotasnake4581
    @mignotasnake4581 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለውጥ አለው አንዳንድ ባንኮች የሚሰሩ ስራተኞች የስነምግባር ችግር አለባቸው ።

  • @Zfighterof_life
    @Zfighterof_life 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you President

  • @genetdemisse4163
    @genetdemisse4163 5 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ እኔ አንድ ቅዳሜ ሴቭ ባደረኩት ስልክ የምደውለው ከንግድ ባንክ ነው። የእናት ስም አስፈላጊ ስለሆነ እንድነግረውና ፎርሙን ለመሙላት የሚከተለውን ቁጥር አስገቢ በማለት ብሬን ዘርፎ ወደራሱ ዋሌት አካውንት አስገብቶ ለፖሊስ ባመለክት አልተባበረኝም ለባንኩ እስከላይኛው ኃላፊ ዘንድ ማመልከቻ ይዤ ብቀርብ ማመልከቻዬን እንኳን ለመቀበል ሲቸገሩ አየኋቸው። ሌባው የደወለበትም ሆነ የሰረቀበትን ስልክ ብናገርም ደንበኛችን ነው በማለት ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ነገሩኝ።እኔስ ደንበኛ አይደለሁም? ባንኩ ተጭበርብሬአለሁ ተብሎ ማመልከቻ ሲቀርብለት ሁለቱንም ደንበኞች አገናኝቶ መፍትሄ የሚሰጥበት ሲስተሞ መዘርጋት አለበት።

  • @emansharif8443
    @emansharif8443 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምገርም ስው , ዲፌንስ ያደረጋል በደንብ ሳይስማ , ይህ የባንክ ስህተት በደንብ መደመጥ ያለበትና ጥንቃቄ የተሞላባት መልስ ነው የሚፍለገው

  • @paulosdesta2084
    @paulosdesta2084 5 หลายเดือนก่อน

    Good heart bank president. We appreciate for his honest explanation.

  • @Lielty5802
    @Lielty5802 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሰውን ሀሳብ የማያስጨርስ ቃለ መጠይቅ . You need to give the guy the time to finish his sentences

  • @paulosdesta2084
    @paulosdesta2084 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜንህ ጥሩ ጥያቄዎች ነው ያነሳህው ከባንኩ ማኔጀር የበለጠ knowledge ያለህ ትምስላለህ he should hire you for bank inspector.

  • @EsmaZey-o8g
    @EsmaZey-o8g 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ስሜነህ ጥያቄህን ካቀረብክ በዃላ መልስ በሚሰጥበት ግዜ ተረጋግቶ የማዳመጥ ችግር አለብህ፣ ወደፉት በሚኖርህ ኢንተርቪው ይህን ችግር ግን አስተካክል። የዋልታ ማኔጅመንትን የሠከነ ግምገማ በማድረግ የማስተካከል እርምጃ እንደሚወስድ እንጠብቃለን።

  • @berhanabera6727
    @berhanabera6727 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ በጠም እናመሰግናለን ንግድ ባንክ በራሱ ችግር አለበት ብር ስናስገባም ይሁን ስናስወጣ ደረሰኞን ለመውስድ ተጨማሪ አስር ብርና ሃያ ብር እሚያስከፍሉን ለምን እንደሆን አልገባኝም

  • @mybodythomas9549
    @mybodythomas9549 5 หลายเดือนก่อน

    ትሁት የዋህእና ሀቀኛ የሆነ president i hope ur future is bright...
    Pls ሌላ ሰዉ ጠይቅ እሱ ሰርቶ ያሳየ ሰዉ ነዉ...

  • @Mustafa-si4cg
    @Mustafa-si4cg 5 หลายเดือนก่อน

    Impressive discussions from the Commercial Bank of Ethiopia Governor Mr. Abe and the 'hardt talk news man.. Bravo CBE

  • @TringoGelaw
    @TringoGelaw 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሚያሳዝን ነገር የሠራተኛው ቅንነት የጎደላቸው አሉ

  • @Habesha5473
    @Habesha5473 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abie Sangno, Great! unassuming!

  • @gezahgnebekele4370
    @gezahgnebekele4370 5 หลายเดือนก่อน

    I like the president the way he answered

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 5 หลายเดือนก่อน

    ተማሪዎ ይን ካረጉ የአይቲ የሰለጠኑ ሰራተኞች ባንኩን ባዶ ያረጉታል የሰው ሀይል ስልጠና መሰጠት አለበት በተሰማራበት ፊልድ በባንክ ብቻ ሳይሆን በሁሉም መንግስታዊ ተቋም