🛑_እልልል ከ8 ዓመታት የጴንጤ አገልጋይነት በኋላ በእለተ ቀኗ ኦርቶዶክስ ሆነች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 159

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 2 หลายเดือนก่อน +91

    እኔ አንድ ቀን ጌታ ከርዳኝ እመጣለው ብዬ አሰባለው ብቻ ጌታ ይርዳኝ

    • @SeliNaa502
      @SeliNaa502 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ በውስጥ ላውራሽ ??

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 2 หลายเดือนก่อน +5

      መድሀንያለም ይርዳሽ የኔ እህት

    • @asterDessalegn
      @asterDessalegn 2 หลายเดือนก่อน +3

      እግዛብሄር ለዚህ ክብር ያድርስሽ እህቴ

    • @tewodrosmekuria2840
      @tewodrosmekuria2840 2 หลายเดือนก่อน +4

      የመዳን ቀን ዛሬ ነው መወሰንና ከእግዚአብሔር ህብረት በፍጥነት መቀላቀል ነው ዘመዴ!!

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 2 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 หลายเดือนก่อน +29

    ዲ/ን ያሬድ እስራኤልን ሄደን ከሚጎበኘው አንዱ ትልቅ አዳራሽ ስንገባ በስተቀኝ የእመቤታችን እናትና አባት ኢያቄም ወሀና ቀብር ሲሆን በስተግራ የነቢዩ ኤልሳ እና የቅዱስ ዮሴፍ ቀብር በቀጥታ ወደፊት ሲኬድ የእመቤታችን ቀብር ሲሆን ደረጃውን ወርደን እስከመጨረሻው ስናይ ክብር ለጌታችን ዋሻው ባዶ ነው አርጋለች !!! አዎ አርጋለች !!!!!!!!!

    • @YT-pf9oz
      @YT-pf9oz 4 วันที่ผ่านมา

      @@almazyilma8956 እኔ በእየሱስ ማረግ አምናለሁ።ባዶ መቃብር ብቻ ግን እንኳን ለማርያም ለእየሱስም እርገት ማስረጃ አይሆንም።ተጨማሪ መረጃ ያስፈልግሃል።ለጊዜው ግን ሙግትህ ውድቅ ነው።

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኣይዞሽ በርቺ ፡ቆም ብለህ ማሰብ ብቻ ነው፡ እግዚኣብሄር ልቦናቻን ያብራልን። እኔም እዛ ነበርኩ ኣሁን ግን የተዋህዶ ልጅ ነኝ

    • @yenetube40
      @yenetube40 2 หลายเดือนก่อน

      ኤር 17+5 እግዚያብሔር እንዲህ ይላል ። በሰው የሚታመን ስጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚያብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም እርገት በዓል አደረሰን

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሁሉ የእናንተ ውጤት ነው ያሬድዬ አሁንም በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤❤❤❤❤ ጀግኖች ናቸው ወንድሞቻችን በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትምህርት ስለ መሃመድ ግንድአሰራር እያስተማረ ተቅዋረጠ በግታ ደግማቹ አስተምሩን

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እልልልል 🎉🎉🎉 እኳን አደረሳችሁለእመቤታችን ለቅድሰትድንግል ማርያም እርገተባእሏ ሠላም ለእትዮጵያ ተሜ በርታልን ወድማችን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 หลายเดือนก่อน +6

    የድንግል ልጅ ታሪክን መቀየር ይችልበታል ❤❤❤ የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ❤❤

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቅድስቴ በጣም ጎበዝ የበሰለች ነች ቀለሜን የሞገተች ጀግና❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል እኳን ደስ አለክ ወድማችን በቤቱ ያፅናክ❤❤❤

  • @HanaTefera-jx7hz
    @HanaTefera-jx7hz 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mezmur Yared, congratulations. God bless u more.

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንካን እመቤታችን እነ ኤልያስ እና ሄኖክስ ሳይሞቱ አርገው አይደለ ...... ደግሞ አኛ ለኦርቶዶክሳውያን የሚገርመን ማረግዋ ሳይሆን መሞትዋ ነው

  • @FanosZetewahdo
    @FanosZetewahdo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mezmure yene abbat swodh iko tihtinah❤❤❤❤

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ኦርቶዶክስ መኦን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 2 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ቤትዬ እንኳን በሰላም ወደ እውነተኛዋ መንገድ መጣሽ የሚመጣ ሰው ካለሽ እኔ ነጠላ እና የጸሎት መጽሀፍ እልክልሻለሁ እባክሽ አውሪኝ እህቴ በድጋሚ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሰን ለመቤታችን ለድንግል ማርያም እርገት

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን ጌታ❤

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 หลายเดือนก่อน +2

    መመለስን እንደተሜ ያርግላችሁ።

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቴ እንኮን ወደአ ቅድሰት ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ በሰላም መጣአሸ ❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 หลายเดือนก่อน

    የእመቤታችንን እርገት፡ በአውሮፓ በብዙ ሐገሮች ካቶሊካውያንና ኦርቶዶክሳውያን በብሔራዊ ደረጃ መ/ቤቶች ተዘግተው ያከብሩታል፡፡

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግሪኮች ትልቅ በዓል ስለሆነ መስሪያ ቤት እራሱ ዝግ ነው

  • @samuelhaile4787
    @samuelhaile4787 2 หลายเดือนก่อน +2

    አለ ግን ከበአል በዋላ ነው እንጂ ከተቻለ ችግር የለውም እኔ እልክልካለሁ ምትፈልገውን ንገረኝ

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉመ ነገር

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እናንተ ማስተማራችሁን ቀጥሉ እኛም እንማር

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን❤

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩልን 🙏 ተባረኩልን 🙏 ሁሌ ነው ማዳምጣችሁ ❤💞❤️

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለእመቤታችን የዕርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @yenetube40
      @yenetube40 2 หลายเดือนก่อน

      ከተፃፈው አትለፍ ይላል ቃሉ። የቱጋር ነው? ከሞት የተነሳችው? ያረገችውስ? እርግጥ ነው መንፈስ ቅዱስ የተሞላባት ቅድስት ስለሆነች ከቅዱሳን ጋር በገነት ነች ግን ትንሳኤን ለእየሱሰ ብቻ ተውለት ህዝቡን አትመርዙ

  • @marthageberkidan8713
    @marthageberkidan8713 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁልም ነገር

  • @InnocentWheatField-et1uc
    @InnocentWheatField-et1uc 2 หลายเดือนก่อน +2

    Enken abor adersen wendemuch Egzabher yemsegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 2 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @yenetube40
    @yenetube40 2 หลายเดือนก่อน

    ምሰግደው ምዘምረው ለአንዱ ብቻውብ ምድርና ሰማይን ለዘረጋ ደሞ አንደብቴን ጉልበቴን ለፈጠረው ለራሱ ለእግዚያብሔሔር ብቻ ነው።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስን አንደኛ እስካደረክ የትኛውም ድርጅት ፈጣሪን ማምለክ ይቻላል አንድ ሰው ክርስቶስን የማያመልክ ከሆነ ፊቱን ወደ ክርስቶስ እስኪያዞር መፀለይ ከዛውጭ ፈጣሪ ይህ ሀይማኖት ትክክልነው ብሎ አልነገረንም ክርስቶስን በመንፈስ ቅዱስ እናውራው ችግራችን ይቀንሳል አዳራሽ አያድንም የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ብቻ የመንግስተ ሰማይ መንገድ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳንአደርሰችውእንኳንደናመጠቹው❤❤❤❤እልእልእልእል

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልል. እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 2 หลายเดือนก่อน +1

    አአሜን አሜን የተወደደ ቀን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 หลายเดือนก่อน

    ክበርልኝ ጊታየ እልልልልል

  • @israel9958
    @israel9958 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል✝️✝️✝️

  • @donna702
    @donna702 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾❤️

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተሜ ነጣላ ግዛ ወንድሜ

  • @FatimaMohammad-x6x
    @FatimaMohammad-x6x 2 หลายเดือนก่อน

    Amennn Amennn Amennn

  • @yyxx9165
    @yyxx9165 2 หลายเดือนก่อน

    2ኛ ቆሮ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤
    ⁴ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤

  • @ክርስቶስሆይ
    @ክርስቶስሆይ 2 หลายเดือนก่อน

    i am ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤

  • @MehariwGetaneh
    @MehariwGetaneh หลายเดือนก่อน

    የሉተር መንፈስ እየተመታ ይመስለኛል ዘንድሮ።

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 2 หลายเดือนก่อน

    መፀሀፍ ቅዱሰ ለምን አታነብም አቅራቢዉ ራሰህ እግዚአብሔር የፖለቲካ ድርጀት አይደለም የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቅ እንጂ ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ ይሁን አላለም አእምሮህን አሰፋዉ እዉነት ነዉ ዉሸት ጴንጤም ጋር አለ ኦርቶዶክሰም ጋር አለ ሰዎች ሰለሆንን አንተ እንደ ጦር ሼለቃ ከጴንጤ መጣ ከኦርቶዶክስ ሄደ ምን ማለት ነዉ? የምንድነዉ ለራሳችን የምንጠፋዉ ለራሳችን የዩቲዩብ ገንዘብ እየሰራህም ቢሆን በእውነት ላይ ተመስርቶ መሆን ነበረበት ይህቺ መጣች ያልካት የመረጠችዉን ትኖራለች የእሷ መመለሰ የሌላዉን ህይወት አይመለከተዉም እና አትጥበብ ሰፋ አድርገህ አሰብ።

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይ በየቁኑ ወደጌታ የሚመጡት ኦርቶዶክስ ብታዬ ምን ልትሉ ነው

  • @BettyGeorge-ud8zu
    @BettyGeorge-ud8zu 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉 amen

  • @esayasosman9069
    @esayasosman9069 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጥታ መከታትል እፈልጋለሁ ግን የአካውንታችሁ ሊን ብትለቁልን

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 2 หลายเดือนก่อน

      ❤tiktok new yemitagegnachew

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 2 หลายเดือนก่อน

      ቲክቶክ ላይ ፎሎ አድርጋቸው

    • @MesiM6-tr1sp
      @MesiM6-tr1sp 2 หลายเดือนก่อน

      Mezmure yared
      ኢዮብ ዘሚካኤል
      ዩሀድ
      ፈልጎቸው

  • @FanosZetewahdo
    @FanosZetewahdo 2 หลายเดือนก่อน

    Iseyyýyyy❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotTenaya
    @HiwotTenaya 2 หลายเดือนก่อน

    Enkwan selam metashe ehta betame des bloengal

  • @sirgutyohannes1504
    @sirgutyohannes1504 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ yaredo, temu

  • @LiliTesfaye-y9x
    @LiliTesfaye-y9x 2 หลายเดือนก่อน

    Egzhabehir yemsigni 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 2 หลายเดือนก่อน +1

    Elllllllll EZABHARE YIMESGENNN.

  • @almazail140
    @almazail140 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamteka6096
    @selamteka6096 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 2 หลายเดือนก่อน

    መቃቢያን 17:5 የናንተ አባቶችን ሰይጣን ክፉ ተምህርት ስለሚያስተምራቸዉ መንገዳቸዉን ተከትላች እየጠፋችሁ ነዉ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 หลายเดือนก่อน

    Elelee enkune lezhe adreshe tame wendmachen

  • @adinasentube0020
    @adinasentube0020 2 หลายเดือนก่อน

    Yaredye Enkuan selam metah wendime

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለው ፕሮቴስታንት ወንድሞቼ የቅድስ ጳውሎስ ጨርቅ በሂወት ሆና ነበር እንዴ ፈውስን የምታደርገው ከዛ ጨርቋ መተች ከሞተችስ በኋላ የሚገርም ነው በድንግል ማርየም ሲሆን ብቸ ነው የም ትቃወሙት ይገርማል
    እኔ ግን የማዝነው በዘሯና በዘሩ መካከል የሚለው ቃል የዛ የጠላታችን የዳቢሎስ ልጅ መሆናቸው ያሳዝነኛል

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 2 หลายเดือนก่อน

    እረ በማርያም ማዳመጥልመዱ ጥያቄ አለኝ ለሚሉ በምንም አረገው ይጠይቁ እናተ መመለስስ ከቻላቹ መልሱ ቤተክርስቲያን ምንም የማትመልሰው ጥያቄየለምትም እስኪ ስሙአቸው እንዴ መናፍቅኑን አስተምራቹ ለመመለስ ብትሰሩ ጥሩ ነው ሰድባቹ ከማባረር እና ጭቅጭቅ ከመፍጠር ለበረከት ስሩ

    • @haileasmare8637
      @haileasmare8637 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለቲክቶክ አዲስ ነህ እንዴ

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 2 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ማን ተሳደበ

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp 2 หลายเดือนก่อน

    የሉተር ተረት እንደዘንድሮ ተዋርዶ አያውቅም ጴንጤ ለ 99 መከፋፈሉ የታየበት ነው ኢየሱስ እያሉ በስሙ ሽፋን የቀለዱበት ዘመን እያበቃ ነው የሀዋርያ ቅብብሎሽ የሌለበት ሉተርና ኬልቪን ከመሀል ተነስተው የመሰረቱት እምነት ደሞ አፋችሁን ሞልታችሁ ስታወሩ አያቴ በእድሜ የምትበልጠው እምነት ይዛችሁ😂😂😂ልቦና ይስጣችሁ 😢

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 2 หลายเดือนก่อน

    Egzahaber yemsgen

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 2 หลายเดือนก่อน

    Maryam gen aregalech emil men lay new yalew yeme meskinoch

  • @Workeabeta.2011Kidane
    @Workeabeta.2011Kidane 2 หลายเดือนก่อน

    Ekown aderesachw

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 2 หลายเดือนก่อน

    Hhhhh 2 sew simeta aganent aymerowen yasawere des yelachuwal aydel 5000 sew belay be amet protestant sihon sayasasebachu

  • @YT-pf9oz
    @YT-pf9oz 2 หลายเดือนก่อน

    መዝሙር ፡እንግሊዝኛ ስትማር ትፎርፍ ነበር እንዴ? በ laymen ይታመን ነበር የሚለውን በአባቶች ይታመን ነበር ብለህ ትፈታለህ? ነፍስህ ከእስራቷ እንድትፈታ እጸልይልሃለሁ።

    • @haileasmare8637
      @haileasmare8637 2 หลายเดือนก่อน +2

      እርገቷን የተቃወመ አንድ church father ንገረን 😁

    • @FireYemareyam
      @FireYemareyam 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያንተ ጆሮ ነዉ ፎርፎ መስማት ያቃተዉ😂😂😂

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 2 หลายเดือนก่อน

      አይ ጴንጤ በግድ ትዳረቃላቹ😂😂😂

    • @MinichlAteka-hv5wu
      @MinichlAteka-hv5wu 23 วันที่ผ่านมา

      ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች የተባለላት መቼም የኔና የአንተ እናት አይደሉም መዝ 45(6):9

  • @zm645
    @zm645 2 หลายเดือนก่อน

    Dramachu Eko andegna nw

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน

    Orto means tsere iyesus nw

    • @etsegenetasfaw7974
      @etsegenetasfaw7974 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይ አለምቱ orto ማለት ትርጉሙ አንች ያልሽዉ አይደለም እኛ ፔንጤ እዉቀት የለዉም ከፍሎ አማኝ ነዉ ስንል በምክንያት ነዉ። orto ማለት ቀጥተኛ ማለት ነዉ።

    • @MesiM6-tr1sp
      @MesiM6-tr1sp 2 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ማለት አለም እየመሰከረላት ያለ ኢየሱስ ከእናቱ ጋር ያለችበት ከነ መላዕክቱ ጴንጤ ነው እንጅ ክርስቶስ አማላጅ ነው እያላችሁ ፀረ ክርስቶስ የሆናችሁት የሉተር አዳራሽ ገና ባዶ ይቀራል😂😂😂

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน

      @@MesiM6-tr1sp ye arabi ye gibitsina ye ferenji shimagina iyamelekachu iyesusin nw mamelkewu maletachu shame on you

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน

    Orto 666 teketayi newu

    • @tigistkebede3844
      @tigistkebede3844 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ere bakeh? protestante????????

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 2 หลายเดือนก่อน

      የጴንጤ መጨረሻ666 ዋጪው

    • @moges0716
      @moges0716 2 หลายเดือนก่อน

      What???

    • @Tsegakidane-j9i
      @Tsegakidane-j9i 22 วันที่ผ่านมา

      አረ ይቅር ይበልሽ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 2 หลายเดือนก่อน

    ምኑ አስደሰታችሁ ታዲያ ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ መመለሷ ነዉ? ወይስ ወደ ኮልኮሌ ቅራቅምቦ ቆራሊዮ ወደማምለክ ስለተመለሰች ነዉ? ስጀመርም ወደጴንጤ የመጣችዉ ለመሰለል እንጂ እዉነት ገብቷት አልነበረም ጌታ ከጠራዉ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም የተባለዉ ተፈፀመ ማለት ነዉ ጼንጤ ቤት ጠላ አተላ አረቄ ድራፍት ዘፈን ዝሙት ስለለለ ለአመፀኞች ኦርቶዎች ስለማይመች ይጎረብጣቸዋል
    መዳን በማንም በምንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች ለሰዉ ልጅ የተሰጠ ከኢየሱስ ስም ዉጪ የለም በሀዋሪያትና በነቢያት ያልተፃፈ የመዳን መንገድ ሁሉ ወደዘለአለም ስቃይ ወደገሀነም የሚነዳ ነዉ የኦርቶ መንገድ የጥፋት የሲኦል የፍርድ መንገድ ነዉ ሰለዚህ መዳን ያለባችሁ ኦርቶዎች ልባችሁን ለሰዉ ስርአትና ተረት ህይወት የለለበት ባዶ ሀይማኖት ንብ ማር የለለበት ባዶ ቀፎ ሀይማኖት እየተከተላችሁ አትጥፉ በጊዜ ወደነፍሳችሁ እረፍት ወደጌታ ኢየሱስ ኑ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ የህይወት ዉሃ ወንዝ ነዉ አሜን!!

    • @melakutesfaye2433
      @melakutesfaye2433 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@Tomejkara ግብረሰዶማዊው መናፍቅ ተረጋጋ ከጼንጤ አህያ አሳማ ይሻላል ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ለሀዋርያቱም የሰጣት አንዲት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የህይወት መንገድ ናት በኢሉሚናቲዎቹ ሉተር ካልቪንና ዝዊንግሊ የፕሮቴስታንት ፍልስፍና ወደጥልቁ መነዳትህ ያሳዝናል ፕሮቴስታንት ሀሳዊ መሲህን የሚከተል ፀረ ክርስትና ድርጅት ነው

    • @yohanseGizaciew
      @yohanseGizaciew 2 หลายเดือนก่อน

      Wwwww alaywme letelwge nw 😅😅😅 ene lasayasciw arada pienta

    • @SmilingShiba-cw4pw
      @SmilingShiba-cw4pw 2 หลายเดือนก่อน +2

      የማርቲን ብችላ በዘይትና በዱቄት ፔንጤ የሆንከው

    • @etsegenetasfaw7974
      @etsegenetasfaw7974 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፔንጤ የሀሣዊ መሰህ ደቀመዝመር እኛ የምናመለከዉ እየሱስና እናንተ የምታመልኩት እየሱስ አንድ አይደለም።የእኛ እየሱስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪየም የወለደችው ,ጌታ ፈራጅ የሆነ አማላጅ(ለማኝ)ያልሆነ ስጋ እና ደሙ የዘላለም ህየወት የምስጥ.................እኛ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በመፅሀፉ የነገረንን በሙሉ እመነን አሜን ብለን ሳንጠራጠር እንቀበላለን ።እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ¡!!!!!!!!!!!!የኦርቶዶክስ አስተምሮ ነዉ።እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነዉ የፕሮቴስታንት አስተምህሮ።

    • @tesfayetefera846
      @tesfayetefera846 2 หลายเดือนก่อน +1

      የአንተ ወይም የአንቺ ኮሜንትን አንብቦ መጨረስ ይከብዳል ስድብ ብቻ ውይ እናንተ እንደው መቼ ነው የክርስቶስ ፍቅር የሚገባችሁ። ለምን ዝም አትይም በቃ ዝም አንቺ በአመንሽበት ቀጥይ ሰውን መንቀፍ ምን ይጠቅምሻል።

  • @SualmanMd
    @SualmanMd 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤