Thank you Messay. No words to express the brilliance and states man caliper of Fano Asres Mare. The way he articulates things is exceptional. He is simply a gifted politician. I see the future PM of Ethiopia. Victory to Fano
Acres Mare Damte is a Fano worth the name and listening to with you, Mesay. I respect you for bringing him to express his views on your show. Thank you forever for enlightening those of us in the diaspora for your eye-opening reportage that matters at this time.
አሥረስ ማረ ዳምጤን አለማድነቅ አይቻልም በጣም በሳልና እውቀት የተሞላበት መልስ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤእግዚአብሔር ሀይል እና ጉልበት ይሁናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
ፋኖ የጀግኖች ጀግና ናቹ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቹ ድል ለፋኖ ወንድማችን መሳ እናመሰግናለን በርታልን
የኔ ወንድም አለም አርበኛ አስረስ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ሰላምህን ያሰማን እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ድል ለፍኖ💚💚💛💛❤️❤️
እንኳን ደህና መጣህ አርበኛ አስረስ!!!
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ👏👏👏
ለማያውቁሽ ታጠኝ፤ ጫወታው መቼ በዩቲዩብ ቀለመጠየቅ ሆነና!!! ሰርግ ላይ እንደመቶከስ መስሏችሁ ከኆነ! ‹አይዞሽ ገለቴ› ነው፡፡
ወንድሜ አስረስ ማረዳምጤ አላህ ይጠብቃችሁ ድልልል ለፋኖ
አስር ብትጫጫ ብልጽግናአስማህም
@@ZeynuibrahimAliyገልቱ
@@ZeynuibrahimAliyብልፅግና ማለት እኮ ኩበት የበሬ አር ነው የምርኮኞች ስብስብ ነው ሣይወድ በግዱ ቂጡን ተገርፎ በሣንጃ ተወግቶ ይደመሰሳል ይማረካል አይቀሬ ነው እናንተም አጨብጫቢዎቹ አንድ ላይ በቅርቡ ትጠረጋላቹሁ አትጠራጠሩ
ጀግና አስረስ ወይ አገላለፅ መሳይ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ያለ መሰልቸት በርታልን እግዚህ አብሄር አምላክ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
ጀግናው ወንድማችን አስረስ አይዞን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ፋኖን ነፍጥ ያስነሳው የሚስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባና ደም አይቶ ፈጣሪ ነው ፋኖ ያሸንፈፋል❤❤❤
አቤት አነጋገር ጠበቃችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ
አቦ የወለደችህ ማሕፀን፣ ያሳደገህ ቤተሰብ ፣ያነፀህ ማህበረሰብ የተባረከ ይሁን፡፡ በተለይ በእነ ልደቱ ጉዳይ የተጠየቅኸውን ጥያቄ የመለስህበት መንገድ የፋኖዎቹን የሰብዕና የሞራል ከፍታ ግልፅ አድርጎ ያሳያል ፡፡ አስረስ ጀግነነትን ፣ ልበሙሉነት ፣ቁርጠኝነትን ፣ዕውቀትን፣ አንደበተ ርቱዕነትን ፣በሳል አመክንዮአዊ አስተሳሰብ ፣ጨዋነትና ቁጥብነትን አጣምሮ የያዘ ባለ ብዙ ፀጋ የዘመናችን ዕንቁ የአማራ ልጅ፡፡ አብዝቶ ይባርክህ
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ አገላለፀህ ከጀግንነት ጋራ ልብን ያረስርሳል እግዚአብሔር ፋኖን ይጠብቅልን ድል ለአማራ ፉኖ ያሽንፋል::
ፈጣሪ ከናተ ጋር ነው የአባቶቻችሁ ፀሎት የህፃናት እንባ ከናተ ጋር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እናተን ነው የሚጠብቅ
አስረስ ኑርልን አሉሽ አሉሽ ፋኖን አይወክልም።ብለህ ሰለ እነ ልደቱ የመለስከው ያሰደንቃል ያስደምማል ተባረክ ።
ይህ የምናየው ለነፃነቱ የወጣ ባርነትን አልቀበልም ያለ ወጣት እና ህዝብ ነው ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለጀግናው ለነብልባሉ ፋኖ የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል ይከተላችሁ እኛም ከጎናችሁ ነን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል እ ንዳው ዝም ብሎ ለማንም ዘራፊ ሽፍታ የሚረዳው ምንቦጣው ነው:; ዝም ብለህ ሃይማኖትን የትም አትጠቀም
ጅላጅል
ይህ ልጅ አነጋገሩ እራሱ ፍቅር ያስዛል እግዚአብሔር ይጠብቃችው
ሁሉም ናቸው እግዝአብሔር ሞገስ ሲሰጥ እንዲህ ነው
@@zeritessema9182እውነት ብለሻል ከላይ ነው ቅባት እግዚአብሔር ይመስገን
ለማያውቁሽ ታጠኝ፤ ጫወታው መቼ በዩቲዩብ ቀለመጠየቅ ሆነና!!! ሰርግ ላይ እንደመቶከስ መስሏችሁ ከኆነ! ‹አይዞሽ ገለቴ› ነው፡፡
@@TairTemui ምርኮኛን ፊልድ ማርሻል እንደማለት ቀላል መስሎት እየተወቀጠ ነው አይዞሽ ገለቴ
@@TairTemuiምርኮኛ አስር አለቃ ጁላ ነህ 😅😂😂 ቻለው
Thank you Messay. No words to express the brilliance and states man caliper of Fano Asres Mare. The way he articulates things is exceptional. He is simply a gifted politician. I see the future PM of Ethiopia. Victory to Fano
am the same to you my need
Our Hero, Lawyer and Fano Asres Mare -> Thank you so much! Thank you all our freedom fighters.
አርበኛ አስረስ ማር ዳምጤ አገላለፅህ ከጀግነት ጋር እናመሰግናለን በርቱ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራዬ ማሸነፍ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣን እንበርታ በሀሳብ በገንዘብ በፀሎት በዱአ ፋኖዎቻችንን እናግዛቸው
የዘመናችን ክስተቶች ጀግኖች ናችሁ! ብቻ ቃል የለኝም መድኃኒአለም ይጠብቃችሁ!
በርቱ። መሳይ። ላንተ ቃላት የለኝም ለአኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር ግን። መሳይ ለግዜው። ለድሮን። እንዳየጋለጡ እባካችው። ቃለመጠየቅ። አያሰፈልግም። በተረፈ ለሁሉም ፋኖዎች ማሰጠንቅ ነው በርቱ
ድል ለፋኖ። እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yum latalij😂😂😂😂😂😜😜😜😜🤪🤪🤪🤪😝😝😝😝😝😝😝😝
ጋላ 👎👎👎😡@@SeidSalih-s7u
@@SeidSalih-s7usalih kite wuste liwotefeh😁
@@SeidSalih-s7uቆቱና ጋላ የምርኮኛ ስብስብ በቅርቡ መጠረጋቹሁ አይቀሬ ነው አትጠራጠሩ 😂
ለማያውቁሽ ታጠኝ፤ ጫወታው መቼ በዩቲዩብ ቀለመጠየቅ ሆነና!!! ሰርግ ላይ እንደመቶከስ መስሏችሁ ከኆነ! ‹አይዞሽ ገለቴ› ነው፡፡
መሳይ ወንድማችን ❤❤❤አስረስና ጓዶች ከሞቀ ቤታችሁና ቤተሰቦቻችሁ ተነጥላችሁ ቤታችሁን ዱር ያደረጋችሁ ክብር ይግባችሁ እንወዳችኋለን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።ድላችሁ ድላችን ነውና ድላችሁን ያሰየን።
Amen
መሳይ እናመሰግናለን❤
አስረስ ማረ ዳምጤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ ፋኖ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ፋኖና የጀግንነቱ ጥግ ታአምራዊ ነው።
የኢትዮጵያ መከላከያ አስተውል የራስክን ህዝብ አትጨፍጭፍ
መከላከያ የኢትዮጵያን ህዝብ ጠባቂ እንጅ በድሮን ህፃናትን እናቶችን ሽማግሌዎችን የሚገድል ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ሁነህ ይህን አረመኔ መግስት አስዎግድ
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጽያ ህዝብ !!!!!
It is not Ethiopian defense force they are killer group !!!
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወንድም አስረስ❤❤❤
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ድል ለፋኖ ።
እናት የዎለደችህ ጀግና የአማራ እንቁ ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቅህ።
ጠበቃአስረስ ማረ ዘማርፓለቲከኛ ነውና ግሩም የሆነ ቃለ መጠይቅ ነበር የአማራ ፋኖ በጎጃም በርቱ።
ድል ለጀግነው ፋኖ።💪🏾 አርበኛ አስረስ ጎበዝ ወንድማችን እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃቹህ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
💚💛❤️
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብና ፋኖ!
❤ በእውነት ይህን አርበኛ ለማዳመጥ መታደል በራሱ ኩራት ያሰማል❤ ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል❤የምንለው በኩራት ነው
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ እልን ውንድሜ እስራስ እግዚአብሔር ከናትጋር ይህን
ፋኖ አስረስ ማረዳምጤ ምንም የምለው ነገር የለኝም እድሜህ ረዝሞ ያሰባችሁት ተሳክቶ ይህን ማብራሪያና በራስ መተማመን በኢቢኤስ በፋና በዋልታና በሌሎችም ሲዘገብ መስማት ነው❤❤❤
Perseverance (ጽናት) and victory to Amhara Fano!
# Fano Asres Mare's speech is well articulated! Thank you.
#StandWithAmhara!
እናሸንፋለን
Congratulations to Anchor media, great interview with such capable Fano leader. Thanks keep up the good work
በፋኖነት ለእዉነት እየተዋደቃችሁ ላላችሁት ደሞቼ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ክንድ ይሁናችሁ መሳይ እናመሰግናለን የዚህን ጀግና ድምፅ ስላሰማኸን ድል #ለፋኖ 💪🏿💪🏿 💪🏿❤❤
ፋኖችየ ❤❤❤ድል ለናተ ይሁን
Wow wow Asres Damte you are amazing Victory for Fano.🎉🎉🎉 Thank you
አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረን ከልቤ ነው የምሰማው ፖለቲካ ይችላል
ድል ለአማራ ፋኖ የብልፅግና አመራሮች አንድ ላይ ተጨምቀው አንድ አስረስ ማረን አያክሉም
ትክክል
መሳይ ሃገር እየፈረሰች ነው እና በውጭ ያሉ ኢትዮጵያዊን ትብብር ማድረግ አለባቸው የሚል ሃሳብ አለኝ ፋኖን ከመተቸት ወጠው ሁለተናዊ ትብብር ሊያደርጉ የገባል ሁሉም ሰው ። በርቱልን መሳይና ደሬ ፈጣሪ ለድል ያብቃን 🙏
አርበኛ መሳይ መኮንን ብልፅግናን እንዳይንሰራራ እየሰባበርከው ነው ትችላለህ በርታ❤❤❤
እናመሰግናለን መሰይ አነሱንም ፈጣሪ ይገዛቸው 👏👏
አንድነት ሀይል ነው!
ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤
#ፋኖ ያሸንፋል
#አማራ ይነግሣል ግድ ነው።
💚💛❤🤴🦁💪👈
የኛ ጀግና አበሳው ወንድማችን እግዚአብሔር ፊት ፌት ይቅደምላችሁ ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ ❤️
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️
ጎበዝ ጀግና መልእክቱ በጣም ግልፅና ትክክለኛ ነው:ጀግና ሰው
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያረብ ድል አማራ ፋኖ
ምርጡ አስረስ። ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ።
ድል ለፋኖ 🙏🙏🙏
😂😢😮😮😮
ምን አይነት ነው ይሄ ህዝብ ኢትዮጵያን ሊታደጋት የመጣ ጀግና ህዝብ ድል ለፋኖ
23:2jhfpiexn 8
ድል ለአማራፋኖ
Asres, you are a brilliant leader.
Thanks, Mesay
ድል ለፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
💪🐅🟢🟡🔴ድል ለነፍጠኛዉ አማራ ፋኖ ጀግናዉ አርበኛዉ አስረስ ማረ ዳምጤ አንበሳ የአማራዉ እራስ ጋዜጠኛ መሳአይ መኮነን በእናተ ትግል ጠላት እንዳሰበው አልተሳካለት
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርታ አስረስ ጀግና 💪💪💪🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
ቤተሰብ ላይክ ሼር በርቱ🎉🎉🎉
ፋኖን ሚመጥን ሚዲያ ለኔ እዬ ቻናል ነው መሳይ ብራቮ ብያለው👌
ጀግናችን አስረስ ማረ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለፍኖ❤
❤❤አንተ ከሌለህ ድባቴዉ ይገላል እባክህ በየሰሀቱ አትጥፋ እንደዉ ድምፃህን ህንስማ ሁሌ🎉🎉
ብአዴን እሚባል ምሥለኔ ከአማራ ህዝብ ጭንቅላት ካልወረደ የአማራ ህዝብ ሥቃይ አያልቅም
ይህን ትግል ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ይመለከተዋል።
Egziabher yitebekachihu. Be victorious. Thank God for empowering Fanos.
አስረስዬ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ቦታ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ድሉን ለናተ ያጎናጥፋችሁ 😭😭😭😭 😭
ድል ለኖወቻችን አምላክ ይጠብቃቹህ 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይጠብቃቾሁ ❤❤የአማራ ጀግኖች❤❤❤
አስረስ ትችላለህ በቃ 🙏🙏🙏
አመላለስህ ይማርካል
ገነቴ ከህዝብ እየቀሙ. 4በሬ አርደዋል. 13በጎች. ወስደዋል ትኩረት ለገነቴ አርማ በታኝ እና መከላከያ በአንድ ሁነዉ. ህዝቡን እያሠቃዩነዉ😢
ምን አባቴ ላድርግህ አስረስ የአማራ ጀግና መልስህ በጣም የበሰለ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
❤❤❤አንበሳው አስሬ በርቱልን
የአማራ ህዝብ ጠበቃ አስረስ ዳምጤ🐅🐅🐯🐯😍😍❤❤🦁🦁🐯
እግዚአብሔር ይርዳችው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወንድም አለም እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ ለድል ያብቃችሁ እኔስ አንጄቴ ስፍስፍ ነው የሚለው ለእናንተ የድንግል ማሪያም ልጅ ፀሎታችንን ይስማን ለድል ያብቃችሁ ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢 ወገኔ የምታርፍበት ቀን ናፈቀኝ ይህ ሁሉ ለኛ የሚከፈል መፅዋት ነው አላህ ይገዛችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ከሁነ ካሁኑ በአሜሪካ ንግሥት ላይ ሚሥጥሩ እደወጣባት በአማራ ህዝብ ቅልቂት ተጠያቂ መሁና በአሜሪካ ላይ ዘመቻ መክፈት ነው
ይሄ ሰውየ በጣም ጎበዝ ነው የመላው ፋኖ መሪ መሆን ብቃት አለው 👍 ድል ለፋኖ ፍትሕ ለ አማራ ህዝብ
ጠበቃ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ በጣም በሳል እና አንደበተ ርቱእ !!!!
Acres Mare Damte is a Fano worth the name and listening to with you, Mesay. I respect you for bringing him to express his views on your show. Thank you forever for enlightening those of us in the diaspora for your eye-opening reportage that matters at this time.
ድል ለፋኖ ❗ ድል ለአማራ ህዝብ❗ ነጻነት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ።
አማራን የሚያግዘው አምላክ ነው የእግዜር ድጋፍ አለን
ጀግናዉ ጠበቃ አስረስ ማረ የበሳል አስተያየት ትችላለህ በርቱ ድል ለፋኖ❤
የድሮን ጥቃት ከማይመቹና ለፋኖ የማጥቃት እንቅስቃሴ ስልት በሌሊት መደረግ ይኖርበታል!ላንጨርስ አልጀመርነውም!!!ወይ ፍንክች አማራ!!!ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
መንቃት አለብን ብልፅግና አገዛዝ ለየትኛውም ኢትዮጵያዊ አይጠቅምም ሁላችንም በያገሩ ኑሮው በዚም በዛም ስቃይ ሆኖብልል
እሰረስ ማር ዳምጤ ይጠብቅህ የእስራኤል ንጉስ አንት አንብፕሳ ጀግና ነህ ተባረክልን ትንፕናህ በጣም የሚገርም ነው በርታልን የአትዮጵያ አምላክ የእናት አባትህ አምላክ ታላቁ ንጉስ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ አንተ ነህ ንጉስ ቃልህ ብቻ ይበቃናል ብዙው ደናቁርት ነው በርታልን እመቤቴ ማርያም ትከተልህ የኔ ወንድም አይዞህ
ድምጰፅሕ ናፍቆን ነበረ ስለሠማኀዉ ደስ ብሎናል ጀግናዬ ።
የውነት አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር ❤ ከናተ ጋራ ይሑን
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ እውነት ያሸንፍል ነው
እግዚሐብሄር ይርዳችሁ ጀግኖቻችን ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵን ህዝብ ሁሉ በአንድት እንነሳ ይህን ሰይጣን መንግስት እጥፋው
Thank you Messay. No words to express the brilliance and states man ca of and
እግዚአብሔር ይመስገን የአማራን ግዛት ለጠላት ሲኦወል አሁን እየገደሉን የምላለቅስበት ግዜ አልፏል ፀልዩ ታጠቁ እግዚአብሔር ሀይል ይስጣቹህ
ጠበቃችን በጣም እሜገርም አገላለፃ ከጀግንነት ጋ ቁፍጣናው ይህ ጊዜ አልፍ ለማውራት ያብቃችሁ❤❤❤
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪
ዋው ምን አይነት አስደማሚ አንደበት ነው በማርያም ድል ያለ ድል ለጀግናው ነበልባሉ ፋኖ ይሁን❤❤❤መሳይ ክበርልን
ጀግኖቻችን በርቱልን