ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታን በንተ አመሰግናለሁ በተእግስት ነፍሳት ይድኑ ዘንድ ትግስቱን ሰጥቶ ህይወት የሆነውን ቃሉን ባንተ ስለገለጸ አመሰግነዋለሁ።
የኦርቶዶክስ እንቁ መዝሙረ ያሬድ ኑርልን የኛ ትሑት 🎉
ዲያቆን ያሬድ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ያክብርልን ከፍላለ መኣርግ ያድርስልን የኛ ትሁት❤❤
ዉይኔ ለዲያቆን ያሬድ ይህን ሁሉ ትግስት የሰጠህ ጌታ ለኔም ትንሽ አደልኝ አምላኬ እሱ ልቡ ለሚዉልቀዉ እነ ፀጉሬን ነጭቼ ሞትኩ
አረ ለኔም ባደለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ያሬዶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታ እንወድሀለን የእኛ ብርቱ መምሕር
መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ!!
መዝሙረ ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያሬድ❤️ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ያሬድዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆንየቅዱሳን ምልጃ አይለይህ።Sewendamelu የጠየቀችው ጥያቄ ብዙም ውሃ ባያነሳም በትውፊት ደረጃ አባቶች እንደሚሉት ለመጀመሪያ ጊዜ የልጇን መነሳት ያየችው እመቤታችን ናት
ያሬዶ እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
መዝሙርዬ እግዚአብሔር ፍጻመህን ያሳምር
Kalehiwet yasemalin Mezimurye. Endet yale Titian new endet yale tigst new yalek . Egziabher tsegawn yabzalik. 🇪🇷
ተባረክ መምህር ያሬድ❤❤❤
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በግብር በአካል ሦስት በመለኮት በስልጣን በአገዛዝ አለምን በመፍጠር አንድ ናቸው በአጭሩ በስም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስበአካል ለአብ ፍጹም አካል ከእግር ጠፍር ራስ ፀጉር ድረስ ፍጹምገጽ ፍጹም መልክ ለወልድም ለመንፈስ ቅዱስ እንዲው ግብር ለአብ መውለድ ማስረጽ ለወልድ መወለድ ለመንፈስ ቅዱስ መጽረጽአለምን በመፍጠር በመለኮት ወዘተ አንዲት ፍቃድ በአብ ልብነት ያስባሉበወልድ ቃልነት ይናገራሉበመንፈስ ቅዱስ ሕያወነት እያው ናቸው አካላዊ ልብ ዝሩ ቃል ያሎነ አካላዊ ቃል ወዘተ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤ኦርቶዶክስ ትምህርቷ ጥርት ያለ ነው
እግዚኣብሄር ያክብራቹ የተከበራቹ መምህራን ፡ ስለ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለትና ትንሳኤ ፡ ሶስት ቀንና ሶስት ሌሊት በከርሰ መቃብር እንደ ቆየና እንደ ተነሳ ለሚለውን የመጽሓፍ ቅዱስ ትምህርት ፡ በሚደነቅ ስለገላጣችሁት በጣም ኣመሰግናቹለው።እውነት ለመናገር ስለ ሶስት ቀንና ሶስት ሌሊት በከርሰ መቃብር መቆየቱ፡ ኣርብና ቅዳሜ ብቻ ነው እንንዴት ሶስት ቀንናሌሊት ይሆናል፡ እንዴት ነው የመጽሓፍ ቅዱስ ኣገላለጥ ብየ እቸገር ነበር፡ ኣሁን ግን በደምብ ተረድቶኛልና፡ እግዚኣብሄር ይስጥልኝ። የኣገልግሎታቹ ዘመን ይባርክ እግዚኣብሄር።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም በጣም ነው እየተማርኩ ያለውት ወንድማችን መዝሙረ ያሬድ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሬዶ የኦርቶዶክስ እንቁዎች በርቱልን ......እነሱ ከእውቀት ነፃ ናቸው ምላስ ብቻ ናቸው ...
በርቱል ወንድሞቼ እናንተ ብርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ጰንጤ የራሳቸዉ የሆነ የሰላሴ እዉቀት የላቸዉም አድን ብለዉ ነዉ የሚ ሸፋኑት ይህን ማወቅ ደግም ግድነዉ ሰሐዝህ በደንቡግልጸ አሰተምሮ አግለጹላቸውና ይረዱት ከዝያ አንድነን ካለቹ እያላቹሀ ልዪነታችን እያጠበባቹ ኑ
ዳ/ን ያሬዶ ቃለ ህይዋት ያሰማልን የኛ ትሁት ፀጋውን ያብዛል ፈጣሪ ❤❤❤
ዎገኖቻችን እናመሠግናለን በርቱ እግዜያብሔር ይርዳቹህ እናም እውቀት ካለን አይቀር ጥበብ እና ፈሊጥ ቢኖረን እጅጉን ጠቃሚ ነው እናም በጣም ይቅርታ ⛪️👁👈
እባካችሁ ፔንጤዎች ተሚሩ መፅሀፍ ቅዱሱን አንብቡትና በዕርሱም ኑሩ።
ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትግስትህ ግን ይገርመኛል
ወንድሜ መዝሙረ ዳዎት ዘመንህ ይባረክ:: ቃለ ህይወት ያስማልን::
girimiye love u bro. man united degafi mehonish demo u special commentary . Asalif from hawasa
ቃለ ህይወት ያሰማል. ወንድማችን. ግሩም ገለፃ ጭራሽ የ ፫ ቀን በመቃብር ስለደረው አቆጣጠር ምርጥ አረዳዲ ❤❤❤
አብይ :- ከክርስቶስ ጎን የተሰቀለው ሳይማር ሳይጠመቅ ነው ያመነው በልብ ተፀፀተ አምላክነቱን ሳይማር እሱበተመለከተው መንገድ አምኖ ጌታሆይ በመንግስት አስበኝ አው አንደኛ ከአዳም ቀድሞ ገነት ገባ ሲሞት .. ያማለት ከእኛ ህግ ውጪ በእግዚአብሔር ዘንድ ታሳቢ ሚባልነገር አለ አንድሰው አምኖ ለመጠመቅ ሲሄድ ቢሞት ይድናል exceptional ሚባልነገር አለ አይ ነገ ተነገወዲያ እያለ ሰንፎ ከሆነ አይድንም ስለዚ አብይ አንተ ያለክ ጉጉት እሱን በሰማከው በተሰማክልክ ማንም ሳይነግርክ መተካል ስለዚ አሁእራሱ ድኛለሁ ማለትነው ያለብክ አምልጠካል ከዛ ትዛዙን ስትፈፅም ደሞ እየሱስ የሱያደርገሀል . ያመነና የተጠመቀ ይድናል . ደሜንየጠጣ ስጋዬን የበላ የዘላለም ህይወት ያገኛል . ንሰሀ ሀጥያተትን ያጥባል ለአምላክ ስገድ እንኮን አመለጥክ
እመቤታችን የምታየውን የልጆን የሚሰራውን ታአምራት በልቧ ታኖረው ነበር ይላል ግን ይችልጅ የእውነት ኦርቶዶክስ ነች በስው ለመፍረድ ሳይሆን ይቺ እምነተ ጎዶሎ ነች ለእኔ
ጴንጤ ቤትም ትኤዳለች ለዛ ነው
ትክክል ነህ ያሬዶ ለመማር እስከሆነ ድረስ ከመሠረቱ ከማያምኑት ሞቱ እንጂ ከቀን አቆጣጠር አደለም ምክንያቱም እዚ ላይ መድከም ህይወት ስለማይሰጥ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝመረ va ነው ያለሁት ብታስተምረኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለህይወት ያሰማልን
Tebarek yaredo❤❤❤🎉🎉🎉
አደም የሚባለው ግን ሰው የፈለገውን የመጠየቅ መብት አለው መመለስ ከተቻለ ትመልሳለህ ካልተቻለ ትተወዋለህ እንጂ አላስፈላጊ ቃላት ማውጣት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም
kale hiwet yasemaln❤❤❤
Lijtuwa gin betam eyalagetech new sijemer beseatu eyesemshuwat neber keser comment metsaf neber serawa beza lay alakem telalch be andu demo alakem telalech
ስንዱ !!! ጆሮዋ በ ጩፋ ቀብድ ተይዟል 😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤
ዳቆን መዝሙረ እንዴት ነህ እባክዎ ል ታስተምር አዳምጣለሁ ግን በደንብ ማወቅ ስለምፍልግ ልታስተምርኝ ትችላለህ ፣
ገብተሽ ተማሪ ምን ነው ስራ አለው እኮ ለአንድ አንድ ሰው መማር አይቻልም።
Be akal 3 altetsafem.Epheson 4:4 hidina eyiMenfes kidus sigana atint yelewum wondimeDegimo kemichil sewu gar awuru.
tebareku
መዝሙር ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ ምናይነት አስቸጋሪ ናት ማለት ካላወቀች ችግር የለምው ዝም ብላ ብትማር ግን አውቃለሁ አላውቅም ማወዛገቦ ነውእንጂ
Qale hywet yasemaln
ታዲያ አርብ 11 ከተቀረ 3 ሌሊትና 3 ቀን እንዴት ሊሞላ ይችላል? አንዳንዳንድ መተርጉማን የጌታን ራቁትነት አላሳይም ብለው ፀሐና ጨረቃ ከዋክብት ወደቀዋል ስለ ዚህ ማር እንዳለው 6 ጀምሮ ጨለማ ሆኖ ነበረ ይላል በአይሁድ አቆጣጠር 3ኛው ቀን መነሣቱን የሚያሣይ ሲሆን እንደ እኛ ደግም 3 መዓልት 3 ሌሊት ሰአቱ ቢቆጠር አይሞላም።
99.99% ጴንጤ ሴና ነው‼️
mirt agelalets
324🎉😂is a 😂great place 45😢@rebumafekadu5889
በትክክል😅
የሰው ልጅ ምን አለበት የጌታ እናትን በቃ የጌታ እናት መሆኗ በቂ ነዉና ብያምኗት ለኔ የጌታ እናት መናፍቁ በምላሱ የገረፋት እንዴ ልጇ ቁጥር እኩል ይሆንብያል እባካችሁ በየዋይነታችሁ እመኗት መስላላቺን ናትና 🙏
Min asimiton newu kal hiwot yemiyaseman?
Joro lemayesema sew ayesemsm be tsehuf senejemr temariyalesh
አውቃ ነው ያሬዶ እዮብን ያደረቅች አሶ አተንም ትደርቅ አለች አዎቃ ነው ልጅታ እና ሳታቂ ነው ታዳ እምታዘባርቂው ቁጭ ብለሽ ተማሪ
ያሬዶ መ ማር ወይም ማወቅ አይፈልጉም ይገርመኛል መማር ተለወጡ አይደለም መማር ነው ማወቅ ማለት ነው ለምን አትተዋትም መስማትም ማወቅም አትፈልግም ሴና የምትባለው ሴትዮ
ሴና !!! ፔንዱለም 😂😂😂😂😂😂
❤❤❤😂
አረ ያሬድ አለማልቀስህ በሲና እእእእ
ሲጀመር ስህተት የሚጀምረው አብርሃም ለመሰዋትነት ያቀረበው ኢሳቅ ሳይሆን ኢስማኢል ነው የሚሉት
የት ኣለ እውነት ነው❤
እነሱ የሚማሩት ኦርቶዶክስን መስደብ ነው።አብዛኛው ጴንጤ ሲና ናቸው።
Yaredo tegestu des sil
መናፍቃን ገብተው ኦርቶዶክስ ነን ሊሉ ይቺላሉ ኦርቶዶክስ የትም ቦታ መልስ አላት
እኔ ግን አላህ ዋሽቷል ብሎ መጀመሩ አስተማሪ አይደለም እነሱ አላህ አምላካቸው ነውና ስህተቱን በጥበብ ማስረዳት ይሻላል እንደ እኔ ቁርአንና መጽሐፍ ቅዱስ የማይገናኙ መሆን ያለበት ክርስቲያን መሆን የፈለገ መጽሐፍ ቅዱስን በአግባቡ ቢማሩ ሙስሊም መሆን የፈለገ ቁርአንን በደንም አጥንቶ መስለም ይችላል ከዚህ ውጭ ቁርአንን እና መጽሐፍ 1:35:07 ቅዱስን ደባላልቆ ማስታረቅ አይቻልም።ጊዚያችሁን ተጠቀሙ ብዙዎችን ማዳን ትችላላችሁ።
ልጅቱ በትክክል አታዳምጥም አታቅም እንዳትባል ጥያቄ በግምት ነው የምትመልስ እንዲህ እያስረዳት የምቀልድ ትመስላለች ሲጀመር ቃሉን ስትማሩ ምንም ሳሰሩ ሲሬስ ሁን መምህሮች ለኛ ነው ግዚያቸውን የሚያቃጥሉ እንጅ ስራ አለቸው ትምርት አላቸው ቤተሰብ አላቸው ማረፍም አለባቸው እና እናስተውል
የማያውቁ ሰዎች ሲመጡ ማስረዳትና ማስተማሩ ይመረጣል በጥያቄ ከማጣደፍ።
ምንድነው ከኦርቶዶክስ የማይጠበቅ መል ለምን ትሰጣላችሁ እሷ በትህትና ስትጠይቅ መመለስ አይሻልም እሰጥ አገባ አያስፈልግም
you don't know her that is why you are saying this
Mech semeta siyawera yehen awekalew telalech lk siteyekat demo alakm yaredye gin tigstu ❤
መዝሙር ያሬድ፣ጋዲሳ አኬ ፈለገ አጥናቲዬስ ከብዙ ጢቂቶቹ መናፋቃን ቻሉት አንድም ሳታቁ (ጌታ ብቻ ቅዱስ መፅሐፍ ብቻ) እሳት የሆነ ትውልድ ነው የመጣባችሁ ምንም አታውቁም።
ኦርቶዶክስ digital ኢየሱስ የላትም ነው ያልከው? በእጅህ ስለህ የምታፈነድድለት ከእናቱ ጭን ላይ የማይውርደው፣ የማይናገረው፣ የማያየው ጣኦት manual ነው ማለት ነው?
Afe sikefet kefo chinklath yitatyal alu minew le sidib mitchekulut ergtegna negn balhebet haymanot tinkarew ylhim bthon noro lmsdeb kemtichekul be ewket lmashenf nbr mititrew 🤐🤐🤐🤐🤐
በኣጭሩ ስእላት መጽሓፍ ቅዱሳዊ ኣይደሉም የሚል ጥቅስ ልትሰጭኝ ትችያለሽ??
@@ኣቤየተዋህዶልጅ ቢሰጥህ መች ታምናለህ? ከልጅነትህ ጀምሮ በውሸት ትምህርት እእምሮህ ተሞልቶ!
ጴንጤ ማለት እኮ በፌክ ሜራክል የጀዘበ ጠንቋይ ማለት ሲሆን ፎጋሪው የሱስ ከከንፈራቹ ላይ ተነጥቆ በተዋህዶ ልጆች ተረገጠ ወደቀ 😂😂😂😂😂 የድንግል ማርያም ልጅ ተወደሰ . ተነገረ .ገነነ ጴንጤ በገነ 😂😂😂😂😂😂😂
Chigir ylewim Esti sihlatin atitekmu milewin tikis site ena mamaen almamenatchinin tyalah enmamaribet
ጌታን በንተ አመሰግናለሁ በተእግስት ነፍሳት ይድኑ ዘንድ ትግስቱን ሰጥቶ ህይወት የሆነውን ቃሉን ባንተ ስለገለጸ አመሰግነዋለሁ።
የኦርቶዶክስ እንቁ መዝሙረ ያሬድ ኑርልን የኛ ትሑት 🎉
ዲያቆን ያሬድ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ያክብርልን ከፍላለ መኣርግ ያድርስልን የኛ ትሁት❤❤
ዉይኔ ለዲያቆን ያሬድ ይህን ሁሉ ትግስት የሰጠህ ጌታ ለኔም ትንሽ አደልኝ አምላኬ እሱ ልቡ ለሚዉልቀዉ እነ ፀጉሬን ነጭቼ ሞትኩ
አረ ለኔም ባደለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ያሬዶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታ እንወድሀለን የእኛ ብርቱ መምሕር
መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልህ!!
መዝሙረ ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያሬድ❤️ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ያሬድዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆን
የቅዱሳን ምልጃ አይለይህ።
Sewendamelu የጠየቀችው ጥያቄ ብዙም ውሃ ባያነሳም በትውፊት ደረጃ አባቶች እንደሚሉት ለመጀመሪያ ጊዜ የልጇን መነሳት ያየችው እመቤታችን ናት
ያሬዶ እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
መዝሙርዬ እግዚአብሔር ፍጻመህን ያሳምር
Kalehiwet yasemalin Mezimurye. Endet yale Titian new endet yale tigst new yalek . Egziabher tsegawn yabzalik. 🇪🇷
ተባረክ መምህር ያሬድ❤❤❤
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በግብር በአካል ሦስት በመለኮት በስልጣን በአገዛዝ አለምን በመፍጠር አንድ ናቸው በአጭሩ በስም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
በአካል ለአብ ፍጹም አካል ከእግር ጠፍር ራስ ፀጉር ድረስ ፍጹምገጽ ፍጹም መልክ
ለወልድም ለመንፈስ ቅዱስ እንዲው
ግብር ለአብ መውለድ ማስረጽ
ለወልድ መወለድ
ለመንፈስ ቅዱስ መጽረጽ
አለምን በመፍጠር በመለኮት ወዘተ አንዲት ፍቃድ በአብ ልብነት ያስባሉ
በወልድ ቃልነት ይናገራሉ
በመንፈስ ቅዱስ ሕያወነት እያው ናቸው አካላዊ ልብ ዝሩ ቃል ያሎነ አካላዊ ቃል ወዘተ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
ኦርቶዶክስ ትምህርቷ ጥርት ያለ ነው
እግዚኣብሄር ያክብራቹ የተከበራቹ መምህራን ፡ ስለ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለትና ትንሳኤ ፡ ሶስት ቀንና ሶስት ሌሊት በከርሰ መቃብር እንደ ቆየና እንደ ተነሳ ለሚለውን የመጽሓፍ ቅዱስ ትምህርት ፡ በሚደነቅ ስለገላጣችሁት በጣም ኣመሰግናቹለው።
እውነት ለመናገር ስለ ሶስት ቀንና ሶስት ሌሊት በከርሰ መቃብር መቆየቱ፡ ኣርብና ቅዳሜ ብቻ ነው እንንዴት ሶስት ቀንናሌሊት ይሆናል፡ እንዴት ነው የመጽሓፍ ቅዱስ ኣገላለጥ ብየ እቸገር ነበር፡ ኣሁን ግን በደምብ ተረድቶኛልና፡ እግዚኣብሄር ይስጥልኝ።
የኣገልግሎታቹ ዘመን ይባርክ እግዚኣብሄር።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም በጣም ነው እየተማርኩ ያለውት ወንድማችን መዝሙረ ያሬድ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሬዶ የኦርቶዶክስ እንቁዎች በርቱልን ......እነሱ ከእውቀት ነፃ ናቸው ምላስ ብቻ ናቸው ...
በርቱል ወንድሞቼ እናንተ ብርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ጰንጤ የራሳቸዉ የሆነ የሰላሴ እዉቀት የላቸዉም አድን ብለዉ ነዉ የሚ ሸፋኑት ይህን ማወቅ ደግም ግድነዉ ሰሐዝህ በደንቡግልጸ አሰተምሮ አግለጹላቸውና ይረዱት ከዝያ አንድነን ካለቹ እያላቹሀ ልዪነታችን እያጠበባቹ ኑ
ዳ/ን ያሬዶ ቃለ ህይዋት ያሰማልን የኛ ትሁት ፀጋውን ያብዛል ፈጣሪ ❤❤❤
ዎገኖቻችን እናመሠግናለን በርቱ እግዜያብሔር ይርዳቹህ እናም እውቀት ካለን አይቀር ጥበብ እና ፈሊጥ ቢኖረን እጅጉን ጠቃሚ ነው እናም በጣም ይቅርታ ⛪️👁👈
እባካችሁ ፔንጤዎች ተሚሩ መፅሀፍ ቅዱሱን አንብቡትና በዕርሱም ኑሩ።
ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትግስትህ ግን ይገርመኛል
ወንድሜ መዝሙረ ዳዎት ዘመንህ ይባረክ:: ቃለ ህይወት ያስማልን::
girimiye love u bro. man united degafi mehonish demo u special commentary . Asalif from hawasa
ቃለ ህይወት ያሰማል. ወንድማችን. ግሩም ገለፃ ጭራሽ የ ፫ ቀን በመቃብር ስለደረው አቆጣጠር ምርጥ አረዳዲ ❤❤❤
አብይ :- ከክርስቶስ ጎን የተሰቀለው ሳይማር ሳይጠመቅ ነው ያመነው በልብ ተፀፀተ አምላክነቱን ሳይማር እሱበተመለከተው መንገድ አምኖ ጌታሆይ በመንግስት አስበኝ አው አንደኛ ከአዳም ቀድሞ ገነት ገባ ሲሞት .. ያማለት ከእኛ ህግ ውጪ በእግዚአብሔር ዘንድ ታሳቢ ሚባልነገር አለ አንድሰው አምኖ ለመጠመቅ ሲሄድ ቢሞት ይድናል exceptional ሚባልነገር አለ አይ ነገ ተነገወዲያ እያለ ሰንፎ ከሆነ አይድንም ስለዚ አብይ አንተ ያለክ ጉጉት እሱን በሰማከው በተሰማክልክ ማንም ሳይነግርክ መተካል ስለዚ አሁእራሱ ድኛለሁ ማለትነው ያለብክ አምልጠካል ከዛ ትዛዙን ስትፈፅም ደሞ እየሱስ የሱያደርገሀል . ያመነና የተጠመቀ ይድናል . ደሜንየጠጣ ስጋዬን የበላ የዘላለም ህይወት ያገኛል . ንሰሀ ሀጥያተትን ያጥባል ለአምላክ ስገድ እንኮን አመለጥክ
እመቤታችን የምታየውን የልጆን የሚሰራውን ታአምራት በልቧ ታኖረው ነበር ይላል ግን ይችልጅ የእውነት ኦርቶዶክስ ነች በስው ለመፍረድ ሳይሆን ይቺ እምነተ ጎዶሎ ነች ለእኔ
ጴንጤ ቤትም ትኤዳለች ለዛ ነው
ትክክል ነህ ያሬዶ ለመማር እስከሆነ ድረስ ከመሠረቱ ከማያምኑት ሞቱ እንጂ ከቀን አቆጣጠር አደለም ምክንያቱም እዚ ላይ መድከም ህይወት ስለማይሰጥ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝመረ va ነው ያለሁት ብታስተምረኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለህይወት ያሰማልን
Tebarek yaredo❤❤❤🎉🎉🎉
አደም የሚባለው ግን ሰው የፈለገውን የመጠየቅ መብት አለው መመለስ ከተቻለ ትመልሳለህ ካልተቻለ ትተወዋለህ እንጂ አላስፈላጊ ቃላት ማውጣት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም
kale hiwet yasemaln❤❤❤
Lijtuwa gin betam eyalagetech new sijemer beseatu eyesemshuwat neber keser comment metsaf neber serawa beza lay alakem telalch be andu demo alakem telalech
ስንዱ !!! ጆሮዋ በ ጩፋ ቀብድ ተይዟል 😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤
ዳቆን መዝሙረ እንዴት ነህ እባክዎ ል ታስተምር አዳምጣለሁ ግን በደንብ ማወቅ ስለምፍልግ ልታስተምርኝ ትችላለህ ፣
ገብተሽ ተማሪ ምን ነው ስራ አለው እኮ ለአንድ አንድ ሰው መማር አይቻልም።
Be akal 3 altetsafem.Epheson 4:4 hidina eyi
Menfes kidus sigana atint yelewum wondime
Degimo kemichil sewu gar awuru.