Enem bezu le geta yezemsrku yagelegelku neber ahun gn dekam be maygeltsew hiwot west eyalehu yehen amelko sesemaw enbaye yefesal. Geta wedezih menfes endimelesgn tselyulgn
“ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።” - መዝሙር 113፥3 God is Good Always! Yes! only we can breath and live according to his will. Praise Lord Praise and Praise him always!!!
Please be a positive thinker! To my understandings, every religion teaches about love for another! Don't be rush to criticize in negative means! If you are interested with the mezmur , better to listen.
ከእውነተኛው ከክርስቶስ ፍቅር ተነክተ መዘመር ደስ ብሎኛል።
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው እወድካለው
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልን የዘመኑ የጌታችን የኢየሱስ አዳኝነቱ ምስክር ነህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ሁሌም መልካም እና መልካም በፍጹም እግዚአብሔር የክፋት ምንጭ አይደለም የውድቀታችን የመገሳቆላችን ምንጭ አይደለም ይልቅስ በመከራ ቀን መሸሸጊ እንጂ ምክንያቱም እግዚአብሔር መልካም ነው እና ጥቤ አዎ ኢየሱስ ሁሌም መልካም አባት ነው
ጸጋ ይጋብዛል!!! Hallelujah
ጥቤ በልጅነቴ ነው የማውቅህ አባቴ ያንተን ዘፈን ገዝቶ ለሊቱን በሙሉ ነበር የሚያጫውተው ዛሬ ግን ያ ታሪክ አልፎ ኢየሱስ መዳን ሆኖልናል በዚህ ዝማሬ ነብስም አልቀረልንም ተባረክልን
እኛም
የጴንጤ መዝሙር የመስማቱ ልምድ የለኝም! ጥቤ እንዲህ አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ መልእክት ያላቸውን መዝሙሮች ረጋ ባለ ነፍስን በሚያለመልም ዜማ እንድትዘምር የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!❤ በዚሁ እንድትቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ!❤
Bless you
ትክክል ነህ.....ይለያል ...እውነተኛ የክርስቶስ መንፈስ የነካው ልዩ ስው ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚያብሄር ይባረክ ይሄን ያደረገ አምላክ ጥቤ ብርክ በልልን ❤❤❤❤❤❤❤
Me too
ምን አይነት መንፈስ ነው ስለጥቤ ሁሌ እግዚአብሔርን እባርካለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህም ጠርቶ ያዘምራል። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።
ዘመንህ ይባረክ
❤❤❤❤
ጀግና ነህ ጥቤ 👏👏👏
I am Orthodox,I witness the grace of God upon you, brother. Thank you for being a source of blessing for us. Amen
Amen
Be blessed, but be part of this God grace by accepting Jesus Christ as your only savior from eternal death.♥♥
we love you
We ar called to Gods kingdome to be light to this world by being blessing for others. Tibebu is living these life, you are #blessed !!
Jesus loves you .
ድሮ ድሮ ፀሎቴ ሁሉ ጥበብዬ በመድረክ ሲዘፍን እንዳየው ብቻ ነበር። ጌታ ግን ቸርነቱ ሲዘምር አሳየኝ። አቤት መታደሌ ጌታን ማግኘቴ ❤
አንተ ሀይልዬ ታደሰቤት ስትሰራ እኔም እየመጣሁ እጨፍር ነበር እኔም አሁን በጌታ ነኝ የረዳን ጌታ ይባረክ
Kibir letaredw beg yhun ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባረክ እልልል ❤
እሰይ 🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን
Eseyyy enkuwan Geta redah ! Anten yeredah Geta yigobgnen
ጥቤ ይጨምርልህ ወንድሜ
የተወደድክ ተባረክ
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ የለም። ኢየሱስ የስጋም የነፍስም ፈውስ ነው ።እየው ኢየሱስ ካገኘኝ 6 ዓመት ሆነኝ ኢየሱስን እያጣጣምኩት ነው።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!!!!
አሜንንንን እኔም 6 አመቴ ኢየሱስ እረፍት ከሆነኝ እኔን ያሳረፈኝ ለወገኔም እረፍት ይሆን ዘንድ እፀልያለሁ❤
Berita egze kante gar yihun be tselot tsina menfes kidus yiredahal
❤l
❤
❤እንኳን ጌታ ረዳሽ
100,000 Subscribe መግባት አለበት ጥቤን ማበረታታት አለብን ኢየሱስ በደንብ እዲሰበክ Share እናድርገው
ኢየሱስ ያድናል
ከዚያምበላይ ይሆኖል ሚሊዮንምሲያንስበት ነው!!🙏🙏🙏❤️
God blessed you
ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ልዩዩዩዩ ብርሀን ያመጣህ፣ አንተን ደግሞ ለትውልዱ ያስነሳህ፣ ከዘፈን ለእርሱ ወደ መዘመር ያመጣህ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
አሜንንንን
Amen
Amne get mina yensle❤😂❤
Amen!!!🙏🙏🙏
Amen amen amen amen
ጥቤ ጌታባርክ ያርግህ
እኔ እና ጓደኞቼ የጋዜቦ ናይት ክለብህ ደንበኞች ነበርን።አሁን ግን እኔም እንዳንተ የአየሱስ ደንበኛ ሆኜያለው።ተባረክ ወንድሜ
እንደ ኤልሳቤጥ ስትጸንስ ለ5 ወራት ራሷን እንደሰወረች ራስህን ሰውረህ ጊዜው ሲደርስ በመውጣትህ ተደስቻለሁ። ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ!
እውነት ነው
እየሱስ በሰው ውስጥ በሙላት ሲገለጥ ሳይ እቀናለሁ!!!!
ጥበቡ እግ/ር ይባርክህ የሰውን ልብ ሁሉ እግ/ር አሳልፎ ይስጥህ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን የጌታን ስም እየቀደስህና እያውለበለብህ ይለቅ
በክርስቶስ የተወደዳችሁ ሁላችሁ like and share ማድረግን እንዳትረሱ! መልካሙን የምስራች ለሁሉም በማጋራት የኢየሱስን አዳኝነት እንመስክር!!!!!!
እሺ ተባረኪ
በትክክል እሽ ተባረክልኝ❤
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው🥰❤
❤
And subscribe
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ምለውን እስካጣ ተባርኬያለው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ጥቤ 🥰🥰💎💎💎🎹 🎷🪇🥁🎤🎬🪗🎸🪈🎻🪕🪘🎷🎺
ሱርዬ ሚገርምህ እኔም በጣም ነው የተባረኩበት በቀን ከ3 እና ከ4 በላይ ነው የምሰማው አሁን እስክጽፍልህ ድረስ
እኔም በጣም።
ሱሬ እኔም እንዳንተ በእንባ ነው የምሰማው አንተም እንዲህ የተባረክ ነህ ተባርካችሁ ቅሩ ❤🙏🙏🙏
Sura antem tebarek ewnetegn e/r menfes yalebk zemari
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Our Lord deserve this worship and sweet song
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ። በርታ።
በከባድ የህይወት ድካም ውስጥ ሆኜ በዚህ የአምልኮ መንፈስ ውስጤ በጣም ተነክቷል።የሆኔ ክብር ውስጥ ይዞኝ ገብቷል❤❤❤ጥቤ የነከክ ነክቶኛል።
Me too ❤❤❤ እኔም እንዳንተው በድካም ውስጥ ነበርኩ ስሰማው .....ሀሴት እያረኩ ጌታን አብሬው አመለኩት ♥️♥️♥️እግዚአብሔር ይባረክ 🙏... ወንድማችን ጥቤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
Enem bezu le geta yezemsrku yagelegelku neber ahun gn dekam be maygeltsew hiwot west eyalehu yehen amelko sesemaw enbaye yefesal. Geta wedezih menfes endimelesgn tselyulgn
@@abelaleme9193ayzon geta melkam nw esh enselyalen
😢😢😢
ጸጋ ይብዛልሕ የቀድሞ ዘፈኖችህ አድናቂ የነበርኩ አሁን ደሞ በጌታ እህትህ አይገርምም የምህረቱ ብዛት አድኖን ቤተሰብ አርጎ አገናኘን ጌታ ሆይ እናመሰግንሀለን ልክ ስለሌው መውደድህና ስጦታህ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አስቀድመሕ ስለወደደክን እንወድሀለን❤
Amen!!
Amen❤
አሜን
እኔም እየሱስን ተቀብያለሁ
አባቴን እወደዋለው ያለሱ ማንም የልኝም
ጥበቡን ወርቅዩ ተባረክ
May the Lord bless you and your ministry. We love you beloved brother
አሜን አሜን አሜን elelelelelelelelele
የእውነት እንዳንተ መነካትና መኖር ተመኘሁ ቀናሁብህ አባቴ እንዲሁ መጨረስ ይሁንልህ ተባረክ
amne amne🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጥቤ ጌታ ይባረክ ይጨምርብህ
ተበረክ ባለም ሳለክአድናቂቅ በጌታ ስትሆን ደግሞ እህትክ ያረገን ጌታይባረክ🎉🎉🎉🎉
እነም የትግራዋይ ሰው ሃይማኖተኛ ነበርኩኝ ከዘፈን ወደ ዘፈን ብየ ኣንደበተ ተናገረ ከዛ ኢየሱስ ውደዛ ቸርች ወሰደኝ አዛ አጀና ሂወተ ሰጠው አዛ ተማርኩ አዛ ደህኒነት ተማርኩ እዛ ተጠመኩ ይሀው አዛው ገታ እያሳዳገኝ ነው አናተም ከትግራይ ገጠራማ ስፍራ ፎክራ ምጣች ልጀንማ ጵንጠ ኣይሆንም ብላ አስዋም አጅዋ ሰጠች ልክ አንደናነች ታመመች ነብስዋን ወደ ገታ ሀደ ኢየሱስ ጌታ ነው
ወንድሜ እንተን የነካህ መንፈስ እንዲነካኝ እጏጏለሁ:: ዝም ብሎ መኖር መኖር ደክሞኛል 😢
ትርጉም ያለው ህይወት እናፍቃለሁ:: በብዙ ተባረክልኝ
እኔም
ወንድሜ የሚያሳርፍ የጌታ መንፈስ ይንካል ዋናው ኑ እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ነው የተባለው ጥሪውን ሰምተህ እንደ እኔ ለማረፍ ፈልግ ጌታ ይወድሃል ና እና ባሳረፍን እረፍ
enem
ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ!!!!
መነካት ይሁን በሕይወታችሁ
Pray n pray again n again connect with HIM daily, have consistency don't stop praying
እዛ ጨለማ ውስጥ ለሚንደፍደፉ ጉዋደኞችህ ጌታ ይድረስላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁን በአንተ ዝማሬ እግዚአብሔር ሊመለክ ግዜው ነው ከትውልዱ ጋር የዝማሬን መአዛ አውድለት ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ
ከባድ ሀዘን ውስጥ ሆኜ በዚህ የአምልኮ መንፈስ ተፅናንቼበታለው እየው እስካሁን መስማት አላቆምኩም ጌታ ፀጋውን ይጨምርል
ያኔ በአለም እያለው ዘፈኑን በጣም ነበረ የምወደው ዛሬ እኔም እርሱም ጌታ አጊኝቶን በቤቱ አለን ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን
ከክርስቶስ ውጪ በሆነ በዚህ አለም ፍቅር ለምትደክሙ ኑ እየሱስ የዘለአለም ዕረፍት ነው እየሱስ ጋ ብቻ ያለውን ሰላም ተካፈሉ
Ene orthodox negn gin betam bizu gize misemaw ye protestant mezmur new , betam yinekagnal ebarekalew. Pente des milegn negeru zim ayilm yekemesewn selamna ereft lelawm endiyagegn yimesekral nuruln
አሜን
ብዙ ጊዜ ቤተክርስቲያን መጥቼ ተካፍያለው ገና ደጁን ስረግጥ የሚነዝር ክብር ቤቱ ላይ አለ🔥🔥ጥቤ እወድሃለሁ ገና ምድርን ትወርሳለህ ይሄ ዝም ብሎ አምልኮ አይደለም መንፈስ በሙላት ያለበት ነው🔥🔥🔥❤
Yes
እውነት ነው የኔ ወንድም ❤
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ሰታሰመልክ ልበ ነክቶኛል😢 እግዚአብሔር ትክክል ነው አለምና ዝና ከንቱ።
Uuuuuf ❤libe new yereserese
እኔስ እገረማለው እገረማለው እገረማለው ማዳኑንእያየው❤❤ ይህንን የመሰለ ሚደንቅ ድምጽ ለጌታ ተማረከ ኣሁን ለቡዙዎች ለበረክ ምክንያት ስለሆነ ክብር ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኣምላካችን ለዘልኣለም ይሁን
“ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።”
- መዝሙር 113፥3
God is Good Always! Yes! only we can breath and live according to his will. Praise Lord Praise and Praise him always!!!
Amen 🙏
አሜንንንንን 🙌🙌
በመጨረሻው ጊዜ አለም በክርስቶስ ኢየሱስ ትጠቀለላለች 🏃🏃🏃🏃🏃
that is it
yes it's true
ጌታ ተቀብዬ ነበር ከሀገር የወጣሁበት ገና መዝሙርና ዘፈን በተደበላለቀብኝ ዘመን ዘፈንህን እሰማ ነበር ጌታ በአይምሮአችን ልክ ዝቅ ብሎ የሚነካ 😢ያ ሁሉ አለፈ ዛሬ አንተን ስትዘምር ሳይ ይበልጥ ጌታ አመሰግናለሁ አይ እየሱስ 😢የሚያስገርም ሰበሰበን
Amen
አሜን
ጥቤ የእግዚያብሄር ልጅ ጌታ ይባርክ
ይጨምረ ይብዛ በጌታ ህልውና ውስጥ ሆነህ መዘመር ተባረክ
ክብር ለተገባውማ አምልኮ እንዲህ ነው፡፡ ጥቤ ጌታ ገና ብዙ አደባባዮችን እንደ ጳውሎስ አስልፎ እንደሚሰጥህ፡ ሁሌ መንፈስ ቅዱስ የሚገኝበት ጉባዬ... ተባረክ ጥቤ👏 🙏
አንድ ቀን ሚሊንየም ላይ እናመልካለን ጌታ ይረዳናል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ኣንተን የሰጠን ጌታ ስሙ፡ይባረኽ፡ለክብሩ ኣፍህን ከፍተህ ስትዘምር ፡ኣጋንንት ይንጫጩ፡መንፈስ ቅዱስ በጸጋው ያበረታህ፡ተባረክ
Elilililili Elilililili Amen Amen ❤❤
በእውነት ነብሴ ረሰረሰች ከመንፈሰ መውጣት አልቻልኩም ዘመን አየለመለመ አሁንም እየለመለመ ይቀጥል ያዳነን ኢየሱስ ከፍ ብሎ ይታይ ተባረክልን❤❤❤
አንተን እንደዚህ በድቅ አጠራር ጠርቶ የተከለህ የናዝሪቱ ኢየሱስ ሌሎች ወንድምና እህቶቻችንን በፍቅሩ ይሳብልን እውነተኛ አምልኮ አቦ ከልቤ ተባረክ
ያለን ኢየሱስ ብቻ ነው።❤❤❤
We have only Jesus❤❤❤
ጥበቡ ወደ ሚዲያ ከመጣ ብዙ ተከታይ ይኖረዋል መልካም የፀሎት ጊዜ
Gn yemigermew esu eyesus bzu lijoch endinirut nw enji erasu teketay endibezalet alemehonun nw
Christian ye christ teketay enji yesew tektay aydelm please tinkake enarg ..wendim tibebum tektay ayfelgim bye amnalw
የኢየሱስ ተከታዮች ኢየሱስ የሚታይበት ይሁን።
Please be a positive thinker! To my understandings, every religion teaches about love for another! Don't be rush to criticize in negative means! If you are interested with the mezmur , better to listen.
ብረክ በልልን መንፈስ ቅዱሰ በሙላት የሚታይበት መዝሙር አይጠገብም ሁሌም🙏❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ጣፋጭ የአምልኮ ዝማሬ ሁሌ የጥዋት ቁርሴ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ።
"ጊዜውን ጠብቆ የሚወጣ ሣር መሬትን ሰንጥቆ እንደሚወጣ ነው። ደመናን አቋርጦ ወደ ሰማያት የሚደርስ አምልኮ ከነፍስ የሆነ ድምፀት አለው፤ ወንድም ጥበቡ ባልተለመደ መልኩ ማርያም ጋር መጥቶ ያስደነገጣትም ያስደነቃትም ጌታ ባላስለመደህ ክብር ያስደንግጥህ ያስደንቅህ🙏
Amen ❤
❤❤❤❤❤❤
አቤት የጌታ ስራ እጅግ ጥልቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ.ወንድሜ ይህንን በውስጥህ የሞላው መንፈስ እኛንም ያግኘን. ሌላው የምለምንህ ነገር ወይም አደራ ለማለት የምፈልገው እደዘመኑ (ሰለጠን) ብለው ያሉ ቸርቾች መድረክህን በመብራትና ጭስ እዳታውከው እዲሁ ባለህ ነገር የእ/ር ሞገስ እዳ ጠብቀው. ጌታ አብዝቶ ይባርክህ.
እንግዲህ 10 አመት ሙሉ አላደረገም የመንፈስ ቅዱስ እሳት ብቻውን እንዲሰራ ፈቅዷል
ተባረኪ መልካም ምክር ነው❤
ከድቅድቁ ጨለማ ወደመደንቅ ብርሃን ማለት ይሄ አደል 🥰🥰🥰🥰ክብር ለእግዛብሔር ይሁን
ሰው የባለቤቱ የእግዚአብሔር ሲሆን እርሱን ብቻ ሲኖር እንዴት ደስ አይል
ጥበቡ ወርቅዬ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ነህ ፀጋው በብዙ ይገለጥብህ
ለእኛም ለጠራን መኖር ይሁንልን ።
መልካም ለእኔ አባቴ መልካም ለእኔ አባቴ
አቤት ኢየሱስ❤ በድንቅ አጠራር ጠርተህ እንደዚህ ትባርከናለህ...ኢየሱስ ጌታ ነዉ !
Amen
ወንድሜ አንተን የነካህ 😢😢😢መንፈስ እንዲንካኚ ፅሊሂልን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭ዝምብዬ መኖር መኖር አቅቾኛል💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏❤❤
Hallelujah ❤❤❤Amen
❤❤❤ስለ፡አነተ፡ሰለፈሰሰው፡የዝምሬ፡ፀጋ፡እየተደመምኩኝ፡አምላኬንእና አባቴን እግዚያብሄርን፡በእየሱስ፡ስም፡ሁልጊዜ፡አመሰግነዋለው።❤❤❤ፀጋዉን፡ያብዛልክ❤
ስትዘፍን እንኩዋን አላውቅህም መንፈስ ቅዱስ እንደወረስህ ተረድቻለሁ:: እድሜ ልክህን በመስዊያው ላይ አትታጣ:: አብረን ወደ ማደሪያው እንገስግሳለን:: ድንቅ አምላክ ሁልጊዜ አዲስ የማይስለች:የማይስለች::
I am eritrean but I filled the mercy of God when tibebu workiye singing to Jesus. I love you so much brother and thanks God ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን፡አሜን፡እልልህ፡እልልህ
ጥቡ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር በስራዉ ያስገርምህ!!!
እንዴት ደስ ይላል በጌታ እየሱስ እቅፍ መሆን
ወገኖቼ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ
የተሰጠን ጌታ እየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው💯💯💯
በጣም እርግጠኛ ነኝ ይህን ቪዲዮ ከመለቀቁ በፊት እንደፀለያቹ! የጌታ መንፈስ እኔንና ቤተሰቤን በዚህ ቪዲዮ አግኝተናል ተባረኩ
ሃሌሉያ ኢየሱስ ስራው ድንቅ ነው ተባረኩ ደስስስስ ብሎኛል እንኳን ጌታ እረዳችሁ
Amen
Amen
@@netsanet2768p
እየሱስ ክርስቶስ ተዓምር ሰሪ ነው። ይህ ተዓምረኛው ጌታ አንቴን አግኝቶህ እንዲህ ልትዘምርለት ስላበቃህ ክብር ለሱ ይሁን። እየሱስ ያድናል።
Eufffff !! resereskugn eko min ayinet afkari new Yihe eyesus!!
እእእእእእእእእእእእ ልልልልልልል ለዘለቄታው ለዘላለም ፈፀሙ የማይቀየር ጌታ እየሡሰ
ሰማይ ደርሰን እኮነዉ የምንመለሰዉ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዉይይይይይይ ቃላት ያጥራል ❤❤❤❤❤❤
በዘፈን አብደን መከራ ስንበላ ከርመን እንደዚህ በጌታ መሰብሰብ ተባረክ
😂😂😂😂
@@bela5535😂😂ትስቃለህ አይደል እውነቱን እኮ ነው 🥰🥰🥰
ተበረከ ወዳጄ
nefesen melesat....🏩🏩🏩🏩🏩🏩💌💌💌💌💌
እድለኛ ነህ ጥቤ። የምድርን ክብርና ዝና ግርግር ትቶ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ እንድሆነ መመስከር ዘላለማዊ ምርጫ ነው። ፀገና ምህረት ይብዛልህ ወንድሜ
Amen yebezalet
ምንህን ነክቶ ነው ያስቀረህ ቀናሁ😭😭😭😭😭
በጣም😢
በቃላት ሊገለፅ የማይቻል ፍቅሩ ነው:: አስደናቂ ሩህሩህ አምላክ ስለሆነ እያንዳንዱ አማኝ በግሉ የሚለው አለው:: ብዙ ብዙ ነው::
❤
በእውነትም ጥቁር ነገር ይዞ የነበረው ነጬ ጠርሙስ የጠቆረው ፈሶ አልቆ ለዚህ ሲበቃ እንዴት ደስ ይላል! እግዝአብሄር ይመስገን!!!
Amen Amen Amen
Tabarekii 🎸🎸😭😭❤❤❤❤
ወንድም ጥበቡ ሺ ጊዜ ባዳምጠው መዝሙርህን ልጠግበው አልቻልኩም:: ጌታ ይህንን ጣፋጭ ዜማ የሰጠህ ዓምላክ የተባረከ ይሁን :: አምላክ እለት እሉት: ቡየሰከንዱ በቅባቱ ያረስርስህ:: እኔና ቤተሰቦቼ በጣፋጩ መዝሙሮችህ እየተባረክንበት ነው:: በርታ ወንድሜ::
እግዚአብሔር ከክፉዎች ምላስ ይጠብቅህ ❤
"ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥
ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት። እጄም ትረዳዋለች፥ ክንዴም ታጸናዋለች። ጠላት በእርሱ ላይ አይጠቀምም፥ የዓመፃ ልጅም መከራ አይጨምርበትም። ጠላቶቹን ከፊቱ አጠፋለሁ፥ የሚጠሉትንም አዋርዳቸዋለሁ። እውነቴና ምሕረቴም ከእርሱ ጋር ነው፥ በስሜም ቀንዱ ከፍ ከፍ ይላል።"
መዝሙረ ዳዊት 89:20-24
Amen 🙏
በእየሱስ ስም አሜን 😢😢😢 ደስ የሚል ቃል ጥቤ ዘመኑ ይባረክ
የዙህ ልጅ ለውጥ ግርምት ነው ።
ለካ ስው ልቡን በሙሉ ለእግዚአብሔር ከስጠ ለውጡ ቅርብ ነው።
ከጥበቡ ይህን ተማር በሙሉ ልብ ጌታን መከተል።
ጥቅምን ስብሮ መከተልን ።
አለም ሞት እንደሆነች መረዳት።
ጌታ ይባርክህ ።
ለአለሙ ዳር ይጠቀምብህ።
ዋጋህን ተምነህ ተከትለሀልና!!! 12:09
እኔ በራሴ ተገርሜ ነበር ለካ የኔ ጌታ እኔንም ሊያስገርም ከባዱን ሰው ጠራው አይ ጌታ ይገርማል እኮ ቆይ ግን ምን አጥቶ ነው የመጣው ጥበቡ እኔ አላስበውም ነበር ስለዚህ በጌታ እገረማለሁ እውነት እኮ ነው ጌታ ህይወት እኮ ነው ከምንም በላይ ከዝና በላይ ከምለው በላይ ነህ ጌታዬ እወድሀለሁ
ወንድም ተባረክ
ናፍቆቴ ቴዲ አፍሮ ጌታን እየሱስን አምኖ ዘምሮ ዘመኑን ቢጠቀምበት መቼም ሰው በልጣበት ነው
ስሰማው እንባየን ማቆም አላቻልኩም❤❤: ምክንያቱም የዛሬ15 ዓመተ በተማሪዎች ህብረተ አገልግሏት በጻምና ፀሎት #ለጥቤ እና ለወዳጅች በእግዚአብሔር ፍት በሞኝነት ለክብር እንድዘምሩ እግዚአብሔር እንድረዳችው የትደረግ ፀሎተ ትዝም አለኝ:: ጌታ ክብርን የውስድ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ቀኙን ይስጥ!!!
እግዚአብሔር ታማኝ ነው 🙏
አሜንንንንን ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
Amen❤❤😢
አልልልልልል አሜንሀሌሉያ 🤲
አሜን ዘመን መጣ ከድቅድቅ ፣ጨለማ ወደ ሚደነቅ፣ ብርሃን አንምጥቶ፣ በአንተ ክብሩን እየገለጠ ፣መጠቀሚያ ያደረገህ እግዚአብሔር ፣ክብሩን ይውስድ ገና እግዚአብሔር ፣ባንተ ሊስራ ጀመረ፣ እፀልያለሁ፣ ገና በአለም ዙሪያ፣እየሄድክ፣በተከፈተ በር እንዲጠቀምብህ፣የዘወትር ፀሎቴ ነው ጌታ ታማኝ ነው እንደዚሁ ፣ ያደርጋል።
ምን አይነት አምልኮ ነው ይህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሊያ 🎉🎉🎉🎉🎉አትገደብ በየሱስም