ITF Taekwon--Do PATTERN CHON-JI to WON-HOY

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የኢንተርናሽናል ቴኮንዶ ፈጠራ ባለቤት የሆኑት #ጄኔራል #ቾይ ሀያ አራቱን ፓተርኖችን ፈጥረው ሲያበረክቱልን 970 የታወቁ ስም እና ቁጥር የተሰጣቸው የእጅ እና የእግር እንቅስቃሴዎችን በፓተርኖቹ ውስጥ ያሉ ቢሆንም #የቴኮንዶ ጥበብ እነዚህ እና ሌሎቹንም ያለተመዘገቡ በፓተርን ውስጥ እና ከፓተርን ውጪ ያሉ እጅግ በጣም ውስብስብ እና አስቸጋሪ ቴክኒኮችን የያዙ ቢሆኑም እንቅስቃሴዎቹ የየራሳቸው ልኪት እና ባህሪ ያላቸው በመሆኑ እጅና እግራችንን እንድናሰለጥንበት ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰባችንን ልክ ከፍ አድርገን #የነፃነት እና #የፍትህ_አሸናፊ_በመሆን #ሰላም_የሰፈነበትን_ዓለም_እንድንመሰረት በማሰብ የተፈጠሩ እንቅስቃሴዎች መሆናቸውን ተረድተን ፓተርኖችን በተገቢው መንገድ በመተግበር የአስተሳሰብ ልእቅና ላይ እንድንደረስ የታሰቡ መሆናቸውን መገንዘብ ይኖርብናል !!!

ความคิดเห็น • 36

  • @tigistuaddisu1634
    @tigistuaddisu1634 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ስራ!!

  • @getanehmamo
    @getanehmamo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴኮዶ ለመስራት እድሜ ገደብ አለው

  • @mitikubaye3925
    @mitikubaye3925 5 หลายเดือนก่อน

    Wow#1

  • @mekonnenjote6108
    @mekonnenjote6108 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for all the way

  • @sedomartialart
    @sedomartialart 3 ปีที่แล้ว +2

    MashAllah Sabum keep it up!

  • @proggenius2024
    @proggenius2024 3 ปีที่แล้ว +1

    Endeziw yiketil betam des yilal thanks sabom. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 and Keep it up❤️❤️❤️

  • @gechgems1097
    @gechgems1097 3 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen sabum lelochunm paternoch endezihu btnegren

  • @ZahraaAbdurahman-r7o
    @ZahraaAbdurahman-r7o 11 หลายเดือนก่อน +1

    Afaan oroomootiin

  • @etheth1242
    @etheth1242 ปีที่แล้ว +1

    Masea alh 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @skena3728
    @skena3728 3 ปีที่แล้ว

    ኤሊ መልካም ሰዉ አላህ ይጠብቅህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @CaalaaItichaa-vc2bn
    @CaalaaItichaa-vc2bn 9 หลายเดือนก่อน +2

    Bertta wenndime❤

  • @mesfinasrat8826
    @mesfinasrat8826 ปีที่แล้ว +1

    በአላይን መማረ ይቻላል እንዴ ወንደማችን

  • @AllahisOne-bq2fh
    @AllahisOne-bq2fh 5 หลายเดือนก่อน

    Togee

  • @zekariasfaltu6664
    @zekariasfaltu6664 ปีที่แล้ว

    💓🙏B mejemeriya,,k liv Amesginalewu,BEHOLDEN!!!degimo,inne ye ITF teakwondo,temarih negn👍

  • @foziafozia5069
    @foziafozia5069 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍💯💞💞🧡🧡

  • @abdlaziztemam7065
    @abdlaziztemam7065 2 ปีที่แล้ว

    Sabom thank you balewbet eyeseraw new

  • @sabomkamilsiraj7390
    @sabomkamilsiraj7390 10 หลายเดือนก่อน +1

    Taekwon-do tkklegna abatun agegn

  • @Betelotabeuhay
    @Betelotabeuhay ปีที่แล้ว +1

    የቀይና የጥቁር ፓተርን

  • @zakiryassin2479
    @zakiryassin2479 3 ปีที่แล้ว

    wooow sabum ela arif astemro enkon besela metak wellcome

  • @antenehtesfaye1000
    @antenehtesfaye1000 2 ปีที่แล้ว

    Tekon sabom Arif nw betam gn lemndenw itf bizum altesfafam maletm xekit becha nw yalew lemisal hawassa 2 bota bcha nw yalew esum.yirkal ena lewededr lemimetu aseltagnoch betnegruln tru yimeslegnal amesegenal

  • @Damtew
    @Damtew 3 ปีที่แล้ว

    Liyu naw sabom 👌 continue

  • @ashenafibrhane8987
    @ashenafibrhane8987 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️👍

  • @user-cs3rh9bl5p
    @user-cs3rh9bl5p 7 หลายเดือนก่อน

    Adrasa yat now pls

    • @sabomeliyaskumel
      @sabomeliyaskumel  7 หลายเดือนก่อน

      መሳለምያ እና ቤተል

  • @KedirYassin-cc3ii
    @KedirYassin-cc3ii ปีที่แล้ว

    dangul pattern

  • @nuradyou8818
    @nuradyou8818 2 ปีที่แล้ว

    Sabom ere

  • @user-jt6qb2vy4z
    @user-jt6qb2vy4z ปีที่แล้ว +1

    ለ ዲግሪ ፈተና ይኗርሲንግ ግዴታ ነው?

  • @dagi_media5435
    @dagi_media5435 ปีที่แล้ว

    የወጋየዉ አሶሴሽን pattern ትንሽ ደከም ያለ ነው

    • @sabomeliyaskumel
      @sabomeliyaskumel  ปีที่แล้ว

      መልካም ወንድሜ አመሰግናለሁ 👍

  • @abelyimer1784
    @abelyimer1784 3 ปีที่แล้ว

    Arif nw gn eyandandun bcha lebca yzetachewn tolo btlekln