ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የቴኳንዶ እስፖርት ከአስፋዉ እና ራኬብ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be Ebs Taekwondo With Rakeb & Asfaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 เม.ย. 2019

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +54

    #ራኬብ ዛሬ ጉድሸ ፈላ ራኬብ ና አሰፋው ሰወዳችሁ😍😍😍 ቴኳንዶ መማር እፈልግ ነበር እድሜ ለሰደት እንኳን ቴኳንዶ ትምህርቴን አልጨረስኩም

    • @jahjzjz7511
      @jahjzjz7511 5 ปีที่แล้ว

      አዞሽ ማማየ ዋናው ጤና ነው

    • @only7389
      @only7389 5 ปีที่แล้ว +2

      አሁንም ለሀገርሽ በሰላም ግቢ እንጅ መማር ይቻላል ማል

    • @user-ti2fj9vo7p
      @user-ti2fj9vo7p 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማሬ

    • @edessa70
      @edessa70 5 ปีที่แล้ว +1

      Anchi lij meche new mitamesginiw, hule endamarersh

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว

      @@only7389 እሺ ማሬ ጠፍሸ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +257

    ለኛ ስደተኞች ቴኮንዶ እራሱ የማዳም ስራ ነዉ ያገለባበጠን አይደል እንደ ቴኮንዶ 😂😂ትቅርብኝ እችስ

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว +86

    ክክክክክክክ መሸሻ ይሙት እደዛሬ ስቄ አላውቅም አስፋው በጣም ፈርቷል

    • @nefisahussn7533
      @nefisahussn7533 5 ปีที่แล้ว

      @Ela 1 tube ኢላየ ዘዋሬ ዳይ ወደ ፕሮጋምህ😂😂😂😂😂😂

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Karen Salam ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @karensalam9340
      @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว

      Hareg Tube አሽ ምንም አይደለም

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkk

    • @hlemabasem8924
      @hlemabasem8924 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

  • @only7389
    @only7389 5 ปีที่แล้ว +150

    ኮመንት በድምጽ ቢሆን ዛሬ ሁሉሽም ሳቅሽን በሰማውት ክክክክክክክ

    • @sabriitube2902
      @sabriitube2902 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀረግ የአባቷ ልጅ ዘመን ደራማ ውስጤ ነው enem endeza new yasebkut

    • @kalyacarestnlej8215
      @kalyacarestnlej8215 5 ปีที่แล้ว +1

      Er enm ezhe bhyan basaqa lamota😂😂🤣

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ በጣም በተለይ አስፋው ገደለን😀😃😂😂😂

    • @user-ct7ge7cp1h
      @user-ct7ge7cp1h 5 ปีที่แล้ว

      እኔኔ ግን ንዴቴን ንው

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      ሀረግ የአባቷ ልጅ ዘመን ደራማ ውስጤ ነው ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-ti2fj9vo7p
    @user-ti2fj9vo7p 5 ปีที่แล้ว +51

    የሰላሙ ጌታ ለምድራችን ሰላሙን ያምጣልን ዘርኞችን ከምድራችን ያጥፍልን

  • @Tube-xl1pg
    @Tube-xl1pg 5 ปีที่แล้ว +81

    ምናለባችሁ ዘና በሉ ግማሹ ይሞታል ግማሹ ይስቃል ዱኒያ እንዴዚህ ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @sofyaali3026
      @sofyaali3026 5 ปีที่แล้ว

      ደሞ ምን ተፈጠረ ኢትዮጲያ😥😥😥

    • @hananni8551
      @hananni8551 5 ปีที่แล้ว +1

      @@sofyaali3026 ቄሮ ወሎየን አሩን እያበላ ነው

    • @hananni8551
      @hananni8551 5 ปีที่แล้ว

      ቄሮ ወሎየን አሩን እያበላ ነው። querro power

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 5 ปีที่แล้ว +1

      Hana mulu በሽታይላክባችውክአጣይሀርቡድርሳዋልእነዝህክበቶቺ

    • @hanansaedjabir8373
      @hanansaedjabir8373 5 ปีที่แล้ว

      Ayibalim Shame on you Fetari Yastekakilache new yemebalew

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 5 ปีที่แล้ว +158

    *እኔማ ይህን ሰልጥኜ ምስቴን ለቀማኝ ሰውዬ አሳየዋለሁ Haha*

    • @nigistnigist5596
      @nigistnigist5596 5 ปีที่แล้ว +1

      HA Ha Ha Ha Ha

    • @user-pg3mh6fj3z
      @user-pg3mh6fj3z 5 ปีที่แล้ว +2

      ሃሃሃሃሃሃ. እስፓርቱ እግ አለው ስረአት ነው የምትሂዘው እንካን ሌላ ስው እስፓርቱን ክለላ አርገህክ ልትመታ ቀርተህክ

    • @user-pb2te8qy5j
      @user-pb2te8qy5j 5 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkkkk

    • @bederyaseid9747
      @bederyaseid9747 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክጥሩሀሳብነውእኔምያስፈልገኛልየሄስክክክክክ

    • @yeshigonderywa4152
      @yeshigonderywa4152 5 ปีที่แล้ว +4

      ክክክ አተስ ወንድ አይደለህም ማለት ነዉ ጭራሺ ሚስትን መቀማት

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +17

    ማነው እንደኔ ቴካንዶ ሀገሩ ላይ ለ1 አመት የሰለጠነው ዋውው የምዎደው የስፖርት። አይነት ነው እውነት እንዳትሰበሩ ራኪዬ ዋ 👉🙄😎😍

    • @heldanamekonnen7816
      @heldanamekonnen7816 5 ปีที่แล้ว +1

      Samra Wit ena bezu amet seletegalehu wede 6 amet befkr new yemewedew makom erasu aketogale

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Samra Wit ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

      @@heldanamekonnen7816 ዋውው ቴካንዶ ማለት ከስፓርት አይነት አንዱ ነው ማሬ በጣም ደስስስ ላል😍

    • @lewiami1734
      @lewiami1734 5 ปีที่แล้ว

      Ene 5 amet seltenalew hulet black belt ena 1 Dan aleghn.

    • @crazymoodtube1378
      @crazymoodtube1378 5 ปีที่แล้ว

      @@Zehabu. lemagn anaregm

  • @qamuti1
    @qamuti1 5 ปีที่แล้ว +6

    ቴኳንዶ ዉስጤ ነዉ ከስደት መልስ ምኞቴ ቴኳንዶ ማሰልጠን ነዉ

    • @fighterszone7
      @fighterszone7 11 หลายเดือนก่อน +2

      1 yedeha lij atastemirim

  • @zdzd8329
    @zdzd8329 5 ปีที่แล้ว +91

    እንደት ሰነበታችሁ ውድ ጓዶኛቸ እስኪ ረመዳንም እየመጣ ነው እንኳንም በሰላም እዚህ ደረስን በላይክ ሰልሙኝ

    • @hawahawa2231
      @hawahawa2231 5 ปีที่แล้ว +1

      እንከዋን አብሮ አደረሰን

    • @hawahawa2231
      @hawahawa2231 5 ปีที่แล้ว +2

      ስት ወር ቀረው እረመዳን

    • @mulukaally8021
      @mulukaally8021 5 ปีที่แล้ว +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ! صو صو

    • @zdzd8329
      @zdzd8329 5 ปีที่แล้ว +1

      1ወር ነው የቀርው በሰላም የምንቀበለው ያርገን ውዶቸ

  • @user-kj9pj2uz1u
    @user-kj9pj2uz1u 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ እርበሳቅ ልሞት ነው እራኬብ እና አስፋው ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችንም ሰላምና ፍቅር ይወርዲልን

  • @user-hw2gh5pv6d
    @user-hw2gh5pv6d 5 ปีที่แล้ว +23

    አሰፍው እና ራኬቢ ልክ እንደኔ ማዳም ቋንቋ ሳላውቅ እንዳረገችኝ ሆናችሁብኝ በሳቅ ሞትኩኝ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      ሰለሁልም ነገረ አልሀምዱሊላሂ አለኩለል ሀል ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @yonasgrazimach600
      @yonasgrazimach600 4 ปีที่แล้ว

      hiiiሳቅቅቅቄቄ መጣ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 5 ปีที่แล้ว +19

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ቻይናየ ንግግርህ እኮ ልክ መብራት ሲጠፋ የምንቀመጥበት ጨለማ ማለት ነው ለኛ ሀበሾች😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 ปีที่แล้ว +4

    መሸሻ ይሙት በሳቅ ሞትኩ ዛሬ😂😂😂😂😂 ዋው እስፖርት አይስኩል ተማሪ እያለን ቀረ አሁንማ የመዳም ስራ ጉልበታችንን ጨረሰው😢😢😢

  • @Mo-bw3dy
    @Mo-bw3dy 5 ปีที่แล้ว +11

    አስፋውና እራኪ በጣም ነው የምወዳችሁ ለነገር እኔ ማነን ጠልቸ ክክክክ ለማንኝውም በስደት የምትገኜ እህት ወንድሞቸ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቅችሁ ያብቅነ አሚንበሉ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Mo Mo ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @mohammedabdu9082
      @mohammedabdu9082 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ አስፋው በተለይ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      zemari melakit yasemlin muna yemariyam lij
      ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +7

    #ራኬብ እና #አስፋው ስወዳችሁ ምን አለ ሁሌ እሁድ በሆነ ዘና እኮ ነው ምታረጉን አቦ ይመቻችሁ
    #መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ምርጦች♦

    • @Love-rs1vi
      @Love-rs1vi 5 ปีที่แล้ว

      anshim ymesh abo

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      sara Aberham ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-kg8mw4dt2q
    @user-kg8mw4dt2q 5 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በጣም አዝናናቹኝ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      sebrina Abdo ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @loveethiopia773
    @loveethiopia773 5 ปีที่แล้ว

    አስፍውነ እራኬብ በጣም ተዋህዳችኽል በርቱ እደዛሬ ስቃ አላውቅም እራኬብ ፍሪ ነሽ በርች

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      fafi hassne ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እናንተ ሰዎች የማትገቡበት የለ ብቻ ለማነናውም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-hi3fq3dt3w
    @user-hi3fq3dt3w 5 ปีที่แล้ว +19

    ክክክክ እደዚህ እራኬብ አስፋዉ አዝናንታችሁኝ አታቁም በጣም ጎበዝ ናችዉ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ጌታ መልሰን ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔማሮች በጣም አምሮባችሆል አገሩን እንዳትጨርሱት በቴኮንዶ ዛሬ ክክክክክክ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Abeba Mucheye ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @bettyfikru9534
    @bettyfikru9534 6 หลายเดือนก่อน

    አስፍዬ ነፍስሕን በገነት ያኑርልን እራኬብዬ መፅናናትን ይስጥሽ

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ኣስፊየ በጣም ነዉ ያሰቅከኝ በመድሃኒኣለም እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      የኤፊሬም እናት ነኝ ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @Ademn245
    @Ademn245 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግን አስተሩጋሚዎ አድናቂነኝ

  • @user-zc9yh3vb8f
    @user-zc9yh3vb8f 4 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ፍርፍር አረጋቹኝ ወይኔ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ውስጤ ክፍት ብሎ ነበር አዝናናቹኝ መሸሻ ይሙት አስፍው የምር ፈርተህዋል ክክክክክክ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን የሁለታችሁ ብሽሽቅ በጣም ደስ ይላል ለዚህ ስራ እንደናንተ ምርጥ የለም

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Veronica Kedane ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 5 ปีที่แล้ว +17

    I love the translater, she is so pretty oww

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Maryam Enate ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ እመቤቴን እይደዛሬ ስቄ አላቅም

  • @user-qv5oh4vg3c
    @user-qv5oh4vg3c 5 ปีที่แล้ว +37

    እሄንም መለማመድ አለቢኝ በሌ በጣም ጠግቦዋል 😕

    • @player8614
      @player8614 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ የኔም ጠግባል እህት

    • @bintsemu8941
      @bintsemu8941 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @user-hx6oy2nq6v
      @user-hx6oy2nq6v 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ኤፕ አለይኪ

    • @user-wo9io1we4w
      @user-wo9io1we4w 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkk

    • @user-yt7jk7jn1n
      @user-yt7jk7jn1n 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ በቃ ወንዶች በየ ቦታው ጠግበዋል ማለት ነው ሆሆሆ አይዞን ሴቶችየ

  • @ichliebemeinemutter163
    @ichliebemeinemutter163 5 ปีที่แล้ว

    Woww betam konijo zarey betam new yesakut ena agrachin Ethiopia ahon sat yalat wedy andinet Ethiopia zedey anend hasb fiteru agrachin Ethiopia lezalalym tunur ❤❤❤🇪🇹🇪🇹 I Love you all Ethiopia !

  • @user-zt2sf9ew8s
    @user-zt2sf9ew8s 5 ปีที่แล้ว

    እረመጣምነው ያዝናችሁኝ በተለይ አስፈው ዘራፉ ስትልልክክክክ በጣም ትምህርትነው እናመሰግናለን በረርቱልን ትራኪ እና አስፈው በጣም የምታቀርቡት ነገር አስተማሪም አይናኝም ነው በርቱልን እንወዲችሁ አለን

  • @emangthew9626
    @emangthew9626 5 ปีที่แล้ว +31

    እኔማ ባሌን ለቀማችኝ ሴትዮ አሳያትለሁ ጣቶን ነው የምሰብራትክክክክክ

    • @hanansaedjabir8373
      @hanansaedjabir8373 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkkkkkk 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @semirasemi7392
      @semirasemi7392 5 ปีที่แล้ว +1

      Eman Gthew አያያዙን ስላላወቅሽበት ነው የወሰድኩብሽ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Eman Gthew ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ሁሉም የተነጠቀ ነው እንዴ

    • @lubabaa9539
      @lubabaa9539 4 ปีที่แล้ว

      በሴት፡አትፍረዱ፡ማሮች፡የለኝም፡ፈትቻለሁ፡አላገባሁም፡ወዘተ፡ብሎአሳምኖነዉ፡ኢሻአላህ፡ያነገር፡ቆርጨ፡እገላግዋለሁ፡እቅደ፡እሱነዉ፡ጨጓራየን፡አቃጥሎታል፡አቃጥለዋለሁ፡እኔበሰዉሀገር፡አየተከራተትኩ፡ኡፍ
      ፍፍ፡ደሞም፡ልጂአለኝ፡ከባዱነገርለኔከሱ፡ያገኘሁት፡ጥሩነገር፡ልጀነዉ፡እሱንብቻ፡አደራ፡አላህየ፡እያልከ፡እለምነዋለሁ

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 5 ปีที่แล้ว +3

    ራኪብዬ ሥትወድቂ አሣዘንሽኝ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እኔም ሶስት ወር ስርቼ ነበር ቴኳዋንዶሆ ለስውነት በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ሼፕ ነው የሚስጠው እስፓርቱን ሲተሂው ብዙም አልገፋውም እንጂ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      ሂዊ ሂዊ የእናቷዋ ልጅ ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @onelove809
    @onelove809 5 ปีที่แล้ว

    Oh i miss my tewkando class meet friends yebro.Kebrom.Geche.Kabe.Jalu.Anwar.liLi.Feruz.Saido.Abresh.Abdi.Fozi.Feker.Soni.Senye.... Etc bezu nachu ahun raseche nw betm merte sport nw tewkando malet befeker yemsera sera nw waw
    Ena aseltagne SABOM TOFIK SERAJE Btm enamsegnlen i hope full i will see you 1 day all my best of the best friends and brothers long live to us love you 😍😘💚💛❤

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 ปีที่แล้ว +4

    አረ የማዳምም ስራ እንዲህ ነው የሚያረገኝ ወይ ቴኮንዶ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ እራኬብ እና አስፎሽ ራኪ በዚህ ቅጥነትሽ ቴኮንዶ ብለሽ እንደ ዶሮ አስራ ሁለት ቦታ እንዳይጥልሽ ተጠንቀቂ እናቴ ጎመን በጤና

  • @nebilmubarek249
    @nebilmubarek249 3 ปีที่แล้ว

    tnx master iam lerning taekwondo now and i will be master one day taekon

  • @user-pw7ye5wu9s
    @user-pw7ye5wu9s 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን እራኪ ና አስፋው ዛሬ እንባዬን እስክጨርስ ድረስ ነው የሳኩት በጣም አዝናኝ ፕሮግራም እንወዳችሀለን በርቱ ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ያስባት

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +12

    ዉፎፎፎ ትንሽ ፈታ አድርጋቹ አሳቃቹኝ😂😂😂😂😂አይ ራኪይ የኔ ቆንጣ ገና ሲዙሽ ቅንጥ ቲያለሽ

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f 5 ปีที่แล้ว +5

    *መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ምርጦች*

  • @zednegnyezedzednegnyezed3207
    @zednegnyezedzednegnyezed3207 5 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራቸው ደስ ይላል 😆👍🏻👍🏻

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጉዴ ገነጣጥሎ አስቀመጣችሁ እኮ 😍😍😍😍😀😀😀😀ለማንኛውም ይመቻችሁ ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልን👍👍

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Chaltu Nagsh ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-mw3vb8ej3s
    @user-mw3vb8ej3s 5 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ

  • @user-yr9uc6ru4g
    @user-yr9uc6ru4g 5 ปีที่แล้ว +5

    አይ ebs ዘንድሮማ ቴኳንዶ ለሁሉም ያስፈልጋል በየመንገዱ ለተሰበሰበ ወሮ በላ

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ ወይኔ አስፋው እስክስታ አስመሰለው ካካካካ በሳቅ ነው የገደልከኝ አቦ ይመቻችሁ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      አብ ሳላት ታሪኩ ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @Lala1234love
    @Lala1234love 5 ปีที่แล้ว +1

    I like this two people they are funny.

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Jay Menberu ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-ee9yl4om1w
    @user-ee9yl4om1w 5 ปีที่แล้ว +27

    የኦርቶዶክስ ልጆች Subscribe አድርጉን እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛልን !!!

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +2

      Orthodox Ethiopa Eritrea ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @hanang7517
      @hanang7517 5 ปีที่แล้ว +1

      adrgnal

    • @rosifm6108
      @rosifm6108 5 ปีที่แล้ว +1

      It's very interesting

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +2

      ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ ውዷ አድርጌልሻለው

  • @user-mw3vb8ej3s
    @user-mw3vb8ej3s 5 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻቹ ሁሉ ነገር ያምርባችዃል

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      እናቴ ናፈቅሽኝ ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @wakaice
    @wakaice 5 ปีที่แล้ว +2

    This the most funniest 😂 show I ever seen 😂

  • @senait3323
    @senait3323 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሲገርም ይህ ቋንቋ ።በጣም ከባድ ነው በተለኝ እንደኔ ላለው ሺ አመት አይገባኝም

  • @user-hp1dn1ts9d
    @user-hp1dn1ts9d 5 ปีที่แล้ว +9

    ውደቸ ሰብሰክራዪብ አረጉኘ በናታችሁ እኔም ደሰ ይለኘል እናተም ዘና ትላላችሁ💕💕💖💖

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍😍

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว

      Taseqalchue

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      ሪች ነኘ የፊቅረ ሠው ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-hw6xg6hs7x
    @user-hw6xg6hs7x 5 ปีที่แล้ว +14

    ዱአአድርጉ በጣም ቤተሠብ ተጨቀዋል ኦረሞጠገበ ያአላህ አገርን የሚረብሽ አንተዉ አጥፋልን ያረብ

    • @abelreta582
      @abelreta582 5 ปีที่แล้ว

      ዎርም ይብላሽ ስላየሽው ትወና ሃሳብሽን ግለጭ ጭፍን አሳሳች

    • @TinaTina-ci8tk
      @TinaTina-ci8tk 5 ปีที่แล้ว

      @@abelreta582 ትክክል ነሽ ያልበላትን ታካለች

  • @user-pd4yw3ds5y
    @user-pd4yw3ds5y 5 ปีที่แล้ว +2

    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንእን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @jmw7824
    @jmw7824 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ቴኳንዶ ውስጤ ነው። ከዚህ ኮርያ የተማርኩት በራሱ ቋንቋ እንዴት እንደሚኮራ ነው!!! ሃበሻ ቢሆን ንሮ አማርኛ ላይ ጣል ጣል እንጊልዘኛ እያረገ ነበር የምያወራው።።

  • @user-mg7wl8rf3f
    @user-mg7wl8rf3f 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ጃፓኑ እንዲያው በሞቴ የመዳምን ልጅ እንዴት አድርጌ ብሎክ እንደማደርገው አሳየኝ

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r 5 ปีที่แล้ว +4

    እህዬ ገነጣጥሎ አስቀመጣችሁኮ 😃😃😃😃😃

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      ያኢላሂ ኻቲማየን አሳምርልኝ ያረብ ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃሃሃሃ ወሂኔ በሳቅ ገደላችውኝ አይ እራኬብ መሽሻ ኢሙት በሳቅ ሞትኩኝ ወይ ትዝታ

  • @simonehaileslasieabrha363
    @simonehaileslasieabrha363 5 ปีที่แล้ว

    Asfaw ena Raki betam arif new programachu ena ena betam new programu yemitademkut ena des tilalachu "keep it up"

  • @user-ng2kf1tc9l
    @user-ng2kf1tc9l 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ግንኮ እሱ ትንሽ. ነበር ያወራው ልጅቷ በጣም አበዛችውጅ😂😂

  • @juudikonjo2833
    @juudikonjo2833 5 ปีที่แล้ว +3

    Woww ❤❤❤❤❤❤❤💪💪

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      samiraa fuaad ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ በሳቅቅ ይህን ነገር ኢትዮ ስገባ ለመልመድ በጣም እፈልጋለሁ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ያለምን ቋንቋ ተጥተውታል, 💯😁😁😁 እስትይ አሁን ቻይንኛ ይለመዳል ጽፈታቸውን ለመጻፍ መሞከር ስአሊ መሆን ያስፈልገኛል ገርሞኛል የኢትዮጵያ ህዝብ እስማርት ነው አረበኛ ቻይንኛ የ እስራኤል ወ ዘተ ያገራችን እንኩዋን ብዙ ነው እንኳን ሌላ ተጨምሮ ማወቅ መልካም ነው😇😇😇

  • @stdaltedesse7443
    @stdaltedesse7443 5 ปีที่แล้ว +6

    Kkkkkkkk አይ እራኪ እና አስፍውን ሊያቋቋው ነቅ እራኪ እውነትም ሊቀጨኝ ነው

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Stdal Tedesse ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @hayatjemal4464
    @hayatjemal4464 5 ปีที่แล้ว +3

    በፍቅርዋሉያገሬልጆች

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Haበጣምደስይላልቀጥሉበትአዝናኝነውyat Jemal ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 ปีที่แล้ว

    Wow ራኪዬ የኔ ጎበዝ ሁለገብ እኮ ነሽ ውድድ የኔ ቆንጆ

  • @abukadirummukadir9407
    @abukadirummukadir9407 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ. የዛሬን አያድርገውና

  • @michaelyemane2063
    @michaelyemane2063 5 ปีที่แล้ว +5

    8:52 ዉዉዉዉ hahaha
    10:07 52 ኣመቴ ክነው
    24:00 ውይ ኣስፋውየ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Michael Yemane ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @desmondmatime1500
    @desmondmatime1500 5 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ፈነዳው በሳቅ #አሰፈው ግን እንደዚህ ቦቅቧቃ ነህ ቱ

  • @elumus2332
    @elumus2332 5 ปีที่แล้ว +1

    Rakib u r so funny... Betam new yazenanachun love u so much

  • @user-hl1qf8ti3q
    @user-hl1qf8ti3q 5 ปีที่แล้ว +3

    //የውጭ አምላኪ ናችሁ// በሃገራችን ስንት ምርጥ አሰልጣኞች እያሉ የውጭ ሃገር ሠው ታስተዋውቃላችሁ፡፡ ማፈሪያዎች//

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 5 ปีที่แล้ว +6

    ራኬብ ና አስፋው ግራ ተጋባቹ አደል

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Yamnshi Y ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-uk1zf8zp3q
    @user-uk1zf8zp3q 5 ปีที่แล้ว +3

    ቻይኖችን ከአገር አስወጡልን ያገራችንን ሴቶች ትንንሽ ቻይና አምራች አደረጓቸዉ

    • @mehalima5774
      @mehalima5774 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      ለሰዉ ሞት አነሰዉ! ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

    • @user-uk1zf8zp3q
      @user-uk1zf8zp3q 5 ปีที่แล้ว

      @@Zehabu. ካልሽ እሺ ሰዉን መተባበር የቤተሰቦቼነዉ

  • @user-pl8ef7eh3d
    @user-pl8ef7eh3d 5 ปีที่แล้ว

    በሉ ተለማመድነ ዘርኞችን ክኢትዮጵያ አባሩልን በተርፍ ለአገራችን ስላም ፍቅር አድናትን ይላክልን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      ድንግል አማላጅ የስድት ስንቄ ናሺ ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 5 ปีที่แล้ว +1

    እኛ አበሾች የሰጡንን ሁሉ እየተቀበልን ምን ሚስጥር እንዳለው ብታውቁ አርፋችሁ ትቀመጡ ነበር ኡሾ ዮጋ ትልቅ የሰይጣን ነገር ነው

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Misr beza Tessema ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @moges720
    @moges720 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝም ብሎ ነው የሚያካብደው በጣም ጎንበስ በል, ምናምን ይህን ያሳየውን ደግሞ ማንም ሰው በራሱ ሊሞከረው ወይም ሊለማመደው ይቻላል:: የኮርያ መንግሥት ግን ምንድነው ምንም ቋንቋ የማይችል ሰው ኢትዮጵያ የሚልከው እናንተ ኮርያኛ
    ተማሩ ነው?? ሁሉም ያሾፍብናል:`ኩኪኪዎን ዋናው የታይኳዋንዶ ፅሕፈት ቤቱ ነው:: ታይኳዋንዶ ITF እና WTF ናቸው ይሕ ደግሞ WTFነው::

  • @englishforethiopians3419
    @englishforethiopians3419 5 ปีที่แล้ว +3

    Melkam elete senbet yhunlachu. Balachihubet fetari ytebkachu

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 5 ปีที่แล้ว +1

    ከከከከከከከ በርቱልን ጀግነዎች

  • @madinathopeye9204
    @madinathopeye9204 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ውሰጤ ናችሁ

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 ปีที่แล้ว

    ትላንት በአጣየ ትኩሱን ያቆመው ዝነብ የምን መልክትነው እግዜአብሄር አምላክ ሆይ ታምርህን አሳየን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 5 ปีที่แล้ว

    Betam new yasakut Wey thanks All ebs

  • @ethio-tech7028
    @ethio-tech7028 5 ปีที่แล้ว +1

    who is that translator lady, she is pretty.

  • @zewdtuaregahegnzd322
    @zewdtuaregahegnzd322 5 ปีที่แล้ว

    ባልና ሚስት ናቹህደ አስፋውና ራኬብ ፍቅራቹህ ደስ ሲል በስላሴ ስም

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ውይኔ ዛሬ ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ

  • @drsami762
    @drsami762 5 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ ክክክክክ ወይኔ እኔን ብትጋብዙኝ አሳይሽ ነበር እያንዳንድሽ !!አስፋውየ ሰውነትክ ደርቋን ክክክክ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Sami Tube ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-ir7cz9fg8m
    @user-ir7cz9fg8m 4 หลายเดือนก่อน

    Wow tekwndo is my life

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እንደዛሬ ከልቤ ስቄ አላውቅም ሁሉ ጊዜ የምን ማዘን ነው እናንተ ባትኖሩ ማን ያዝናናን ነበር ለዛውም በስደት

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

      Zinash Yemariam Wedage ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @abelreta582
    @abelreta582 5 ปีที่แล้ว

    www raki በጣም በጣም ደስ የሚል አስፍቲ ይመቻችሁ እስቃትሁኛል

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      Abel Reta ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @user-dm1kh2uc3f
    @user-dm1kh2uc3f 5 ปีที่แล้ว +1

    ከይርስለአልሠማሁከኢትዩጺያዛሬ
    ደብሮኛል።

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      allahnewu rehulumbalebet ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @ethiozumba7970
    @ethiozumba7970 5 ปีที่แล้ว

    የራኬብና የ አስፋው ፍቅር ደስ ይላል

  • @habtamgirmademesa9793
    @habtamgirmademesa9793 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ዘና ያልኩት ይመቻቹ ሥወዳቹ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      HABTAM GIRMA DEMESA ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!

  • @hhdjdjdjbbsbsh5103
    @hhdjdjdjbbsbsh5103 5 ปีที่แล้ว

    በጣምያዝናናል

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አዝናናችሁኝ ደስ ስትሉ

  • @hazizahbinti2620
    @hazizahbinti2620 5 ปีที่แล้ว +1

    አይፎን ስልክ በጣም አምሮኛል ግን እሱን ለመያዝ ይሄ ነገር መማር አለብኝ ክክክክክክ

  • @leosetamlak7243
    @leosetamlak7243 3 ปีที่แล้ว +2

    I have never laughed like this 😂😂

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ልግባ እንጅ ቴካንዶ መስልጠን ነው እቅዴ

  • @fighterszone7
    @fighterszone7 11 หลายเดือนก่อน +1

    the master is beautiful though

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 6 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ በ4 አመቱ ገብቸ ስስቅም ሳለቅስም

  • @samsugsamsug4518
    @samsugsamsug4518 5 ปีที่แล้ว

    ውይኔ በጣም ነው ዘናያልነው

  • @hiwottolossa6957
    @hiwottolossa6957 5 ปีที่แล้ว +1

    U guys so funny I can't stop laugh😂😂😂😂😂 u make me cry

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว

      hiwot tolossa ________
      Subscribe-አመሰግናለሁ!