አይመጥናትም!! ፍቅሬን ለመግለጽ ያክል ነው!! @comedianeshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
    @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል ปีที่แล้ว +456

    ይሄ እኮ መታደል ነው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝል ድንግል ማርያም ትዳራቹሁን የአብርሃም የሳራ ያረግላቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER ปีที่แล้ว +419

    እንደነዚህ አይነት ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞችን ያብዛልን ደስ ሲሉ

    • @መቅደስፍሠሀ
      @መቅደስፍሠሀ ปีที่แล้ว +3

      ግንኢቶጶያ፣ውስጥነው፣እንዴ፣ፍቅርአለዴ

    • @ENATCOMPUTER
      @ENATCOMPUTER ปีที่แล้ว +1

      @@መቅደስፍሠሀ አለ በጣም እግዚአብሔር ያጣመረው እውነተኛ ፍቅር....አላወከውም እንጂ ሀገራችን የፍቅር ሀገር ናት

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 ปีที่แล้ว

      አሜን ❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @mandelafseha
      @mandelafseha ปีที่แล้ว

      ሸይችህ

  • @abelbaro3592
    @abelbaro3592 ปีที่แล้ว +734

    በሞላልኝ እና ሚስትየን እንደዝህ ባደረኩለት እስክ ይሳካልህ በሉኝ ኣሜን

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 ปีที่แล้ว +176

    እንኳን መኪና የሚገዛ ንፁሕ ፍቅር የሚሠጥ በተገኝ አይለያችሁ በፍቅር ያኖራችሁ ♥♥

  • @enatteshale
    @enatteshale ปีที่แล้ว +45

    እኔ ይህን ህይወት አላየሁም ልጄ ግን በዚ ህይወት ማለፍ አለባት ፈጣሪ የሚወዳት የሚረዳት ባል ይስጣት አሜን!!!

  • @ባዩሽየስላሴልጅ
    @ባዩሽየስላሴልጅ ปีที่แล้ว +842

    እግዝያብሄር የምንወደውን የሚወደንን ይስጠን አሜን በሉ ባሜን ይቀራል

  • @ጊዮንዩቲዩብ
    @ጊዮንዩቲዩብ ปีที่แล้ว +245

    የሰው ደስታ የሚያሰደሰታቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ቅመሞችዬ ታማኝ አፍቃሪ ይስጣችሁ ❤❤

  • @Betu535
    @Betu535 ปีที่แล้ว +1096

    ከስደት መልስ ፈጣሪ እዲህ አይነት ባል ይስጠን ቅመሞቼ ❤❤❤❤😊😊

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን ปีที่แล้ว +30

    ባለ ማህተቦች እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው❤

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 ปีที่แล้ว +16

    የሰው ደስታ ምያስደስታቸው አንደንድ ሰዎች አሉ እሼ ያንተ ግን ይለያል ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ🎉🎉🎉🎉

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 ปีที่แล้ว +527

    አምላካችን ሆይ ለእኛ ለመደም ቅመሞች እነዚህ አይነት ጥሩ በል ሰጣን የምወደን የምያከብረን በመደም ቤት የደረቀ ልበችን የምረሰረሰን😢😢😢😢

    • @habeshaye4454
      @habeshaye4454 ปีที่แล้ว +4

      አይ እስኪ ይሁና

    • @ጓልመቐለ70ዊት
      @ጓልመቐለ70ዊት ปีที่แล้ว +4

      አሜን ((3))🙏😘

    • @fathimafathima5747
      @fathimafathima5747 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንን❤❤❤❤😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +4

      ​@@habeshaye4454 ዝም ብለሽ አማን በይ አላህን ሢሠጥ አይቀንሥም ምኞታችን የበታች ሥለሚሆን እንጂ

    • @Afomeyosena
      @Afomeyosena ปีที่แล้ว +2

      አሜን 😢😢😢😢

  • @EnatAwoke
    @EnatAwoke ปีที่แล้ว +193

    ዛሬ ኮመንት ማንም አልቀደመኝን ቀሪዉ ዘመናቹ ይባረክ እንደኔ ወንድ ልጅ ዉለዱ

    • @redietdejene3506
      @redietdejene3506 ปีที่แล้ว

      Enes😂

    • @FasicaTekuar
      @FasicaTekuar ปีที่แล้ว

      አሜን❤❤😋

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. ปีที่แล้ว +2

      እሰኪ ለኔም ይሰጥኝ

    • @xonossahamado-mv7md
      @xonossahamado-mv7md ปีที่แล้ว

      Dd

    • @kokebteriesa7931
      @kokebteriesa7931 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ በኮመንት ቀድመሻል እኔ ደግሞ ሲቀረጽም ነበርኩ ብልሽስ? ለማንኛውም አነባበሮውን እይው 😊😍

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 ปีที่แล้ว +87

    የአብሮነት ህይወታችሁ ይባረክ:: ወንድ ልጅ ሴትን በዚህ ደረጃ ሲያከብርና ሲያፈቅር ደስ ይላል:: ሴቶቻችን ሁሉ ነገራችን ናቸው::

  • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
    @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ ปีที่แล้ว +14

    ማሻአላህ ፍቅራቺሁ እስከዘላለም ይለምልም ደግሞ ሲያምሩ ማሻአላህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ወንድ ማግኜት ከባድ ነው ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ስታስቀኑ ሺ አመት ኑሩ የመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስፅፍ

    • @sarabh698
      @sarabh698 ปีที่แล้ว

      የአላህ ለኔም ጥሩባል ይሰጠኝ

    • @sarabh698
      @sarabh698 ปีที่แล้ว

      እናተም ውለድው ክበሩ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ ปีที่แล้ว

    በቃ ትክክለኛ ለሴት ትልቅ ክብር እና ፍቅር ያለው ወንድ ይሄ ነው
    ስለዚህ በምናምንቴ ነገር ሰፕራይዝ አደረኩዋት የምትሉ እባካችሁ ቢያንስ ሚድያ ላይ አታሳዩ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 ปีที่แล้ว +111

    ማሪያምን አብሬ ነው እያለቀስኩ 💔💔😭እደዚህ አይነት አፍሪቃ አለ ተመስገን ❤🎉🎉🎉

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 ปีที่แล้ว +205

    ሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢

  • @bent4504
    @bent4504 ปีที่แล้ว +249

    እንዳህም አይነት ወንድ አለ ተመስገን 🙏 እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይቅደም አፍቃሪ ልባቸውን የሚሰጡ ብርቅ ሆኑብንኮ መኪናው ቀርቶብኝ ልቡን በሰጠኝ😂

    • @kabetube
      @kabetube ปีที่แล้ว +1

      ሰህ😢😮😂

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ እውነትሽን ነው እህቴ

    • @mesi5970
      @mesi5970 ปีที่แล้ว +6

      ያሁን ጊዜ ወንድ ልብ ሰብሮ መሮጥ ነው የሚያቀው

    • @sarasara-wf7bd
      @sarasara-wf7bd ปีที่แล้ว

      እፉፉፉፉ በጣም ንፁህ ልብ ጠፎቶ ተቸገርን

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi ปีที่แล้ว +1

      ያሁን ወዶች ልብ አላቸው ብለሽ ነው😂😂

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +122

    የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የዚህ አይነት የሒወት አጋር ይስጠን ይስጣችሁ (አሜን)👏👏👏

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube ปีที่แล้ว +8

    የሴትን ብር የሚበላ ወንድ በበዛበት ዘመን እንደዚህ ያለወንድ መገኘቱ አልሀምዱሊላ ነው ምርጥ አፍቃሪ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን እስከ ጥግ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw ปีที่แล้ว +38

    ማነዉ እንደእኔ ይችን ቀን እሚናፍቅ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ😢😢😢😢😢 ወጣትነቴን ሳላዉቀዉ ሁሌ በናፍቆት ግን አላማርርም ሲመሽ ሲነጋ ተመስገን የሚለዉ ቃል ምግቤ ነዉ ምክንያቱ ፀሀይን ማየት ፈልገዉ ግን የማችሉ አሉና !!!!!!

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 ปีที่แล้ว +12

    😢😢😢😢😢😢😢እሧ ለተደረገችው የኒ ልብ ቀጥ ልትል ደረሰች የምር😅😢😅😢😅😢😅😢ኡፍፍፍፍፍ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ ቸሩ መድሃኒ አለም አባቴ ፍቅሩን በረከቱን ያድላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ በትዳር ውስጥ የሚመጡ ፈተናዎችን ታግሳችሁ የምታልፉበትን ጥበብ እና ማስተዋሉን እመቤቴ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ
    @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ ปีที่แล้ว +175

    ምድረ ልክስክስ ወንዶች😂 እስቲ ከዚ መልካም ወንድ ተማሩ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 ปีที่แล้ว +6

    በስመ አብ ፊልም ነው የመሰለኝ ፍቅር እንዳልጠፋ አሳያችሁን ዘመናችሁ ይባረክ በትዳር በፍሬ ይባርካችሁ መጨረሻችሁ ይመር ውይይይይ ስታምሩ

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox ปีที่แล้ว +6

    I cried , tears of joy! we are grateful to have a brother like Eshetu and the love between the two couples! May God Bless you all

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +12

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም እድለኛ ሴት ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉 መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว +37

    በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ፍቅ አለ ተመሥገን አምላኬ እሼ ምርት ሰው ❤️❤️❤️

  • @zzzzz4193
    @zzzzz4193 ปีที่แล้ว +84

    ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ነው የኛ ህይወት ብቻ ታምራላችሁ

    • @الحمدللهالكلحال
      @الحمدللهالكلحال ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw ปีที่แล้ว +11

      መኪናው ቀርቶ ፍቅራቸውንም በደንብ በገለጹልን ጥሩ ነበር።ከእንደዚህ አይነት ወንድ ጋር የኔ ባል አብሮ ወንድ ና ባል መባሉ ነው እንጅ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር ปีที่แล้ว

      @@DegieMekashawእንዲህ እየናቅሽው እንዴት ያክብርሽ ታዲያ? "የኔም ባል "ወንድና ባል መባሉ" ከማለት በላይ ንቀት ከየት ሊመጣ?

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw ปีที่แล้ว

      @@ሸገርየሁሉሀገር ባህሪውን ነው የተናገርኩት እኔ በተረዳሁት መልኩ ካጠፋው ይቅርታ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@DegieMekashaw ደምሪኛ

  • @mule6347
    @mule6347 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለ 3ተኛ ግዜ እያየሁት ነው ፍቅር ከእግዚያብሄር ሲሰጥ እንዲህ በእንባ ይገለጻል በቃ ቃል የለውም ማልቀስ ብቻ....እመ-አምላክ ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ.....የማዳም ቅመሞች ምርቃታችሁን አሜንንንንንን ብያለሁ የኔ ዳይመንዶች።

  • @ግርማው7
    @ግርማው7 ปีที่แล้ว

    እናንተ ኮሜት ላይ ምትሽለጠለጡ ሰዋች ማለት ነው እሄ እኮ በመተማመን 9 አመት ሙሉ ሲወድቁ ሲነሱ የገነቡት ፍቅር ነው እንደ ሎተሪ በአንዴ የተገኝ አደለም ለኛም ስጠን እያላችሁ ከምታዝጉ ፍቅርን ብቻ ይዛችሁ ግቡ ታገኛላችሁ።

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 ปีที่แล้ว +15

    ከዚህ በላይ ምን መባረክ አለ ለናንተ እኔ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ

  • @hggfhg8918
    @hggfhg8918 ปีที่แล้ว +42

    መታደል ነዉ እግዛብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ❤

  • @yourdiyourdi5754
    @yourdiyourdi5754 ปีที่แล้ว +28

    እኔ ዘጠኝ አመት የለፋውበት ፍቅር ተበጠሰ 😢😢😢ይደክማል ፈጣሪ ካልፈቀደ ሚሆን የለም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያዳምርላችሁ

    • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
      @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ አበበ ከሄደ ከበደ ይመጣል😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      አብሸሬ።መኪናወቀርቱ።ብሱታችነን።በትርዱን።ብቻአላሀምዱሊላ

  • @lemlems683
    @lemlems683 ปีที่แล้ว +4

    አቤት መታደል ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ❤ 👏👏👏 እግዚ አብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🥰🥰🥰🥰

  • @ሰውነኝየአዳምዘር
    @ሰውነኝየአዳምዘር ปีที่แล้ว +21

    ምን አለበት እግዚአብሔር አንተን እንደ ዝናብ በኢትዮጵያ ምድር ባዘነበህ ስለ ስጦታው ሳይሆን አፍቃር ልብ ስላለው ነው❤❤🎉🎉በዘር ፍሬ ይባርካችሁ ❤❤❤

    • @NebratSamae
      @NebratSamae หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤እዉነት በጣጣጣጣጣ ቃል የለኚም

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +43

    ምርጥ ኘሮግራም ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር እስከ መጨረሻችሁ በፍቅር ያኑራችሁ🙏እሸቱ ምርጥ ሰው ኑርልን🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

  • @simetube
    @simetube ปีที่แล้ว +24

    ደስ ሲሉ በማርያም መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ 💐💐💐 ለሴት ክብር የሚገባቸው ወዶች መታመንታው በተቃራኒው ደግሞ ሴትን ሚያስለቅሱ ጨርሱልኝ 😔

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 ปีที่แล้ว

      ነጠላ ነጠላውን ክክክክክ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@queenfatoma2554 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube ปีที่แล้ว +135

    እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ያድለን የሁል ጊዜ❤ፀሎቴ ነው🙏

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 ปีที่แล้ว +3

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም የሚባለው እደዚህ አይነቱ እድል ነው በእውነት እንባዬን መቆጣጠ አቃተኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።።❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ ปีที่แล้ว +15

    የእኔ አብሮ ማልቀስ 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤እሸዬ የእኔ____ስወድህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤

    • @tigisitikaswn1575
      @tigisitikaswn1575 ปีที่แล้ว

      እኔም የእውነት ፍቅር ነው የሁለታቸውም ዋው❤

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 ปีที่แล้ว

      እኔ እያለቀስኩ ጨረስኩት

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 3 หลายเดือนก่อน

      እኔምአለቀስኩ😢😢

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว +138

    አምላክ ለኛም ለማዳም ቅመሞች እንዲህ ያለ ምርጥ አፍቃሪ ይስጠን ጉሉ አሜን 😂😂😂

    • @makita4667
      @makita4667 ปีที่แล้ว +1

      Zem bey amen lebal🤔🙄🙆‍♀️😭💔

    • @semirayimer2021
      @semirayimer2021 ปีที่แล้ว

      አሚን 😂

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu ปีที่แล้ว

      amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉yena konjo

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 ปีที่แล้ว

      አሚን😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +3

      እኛማሞላጫዉነዉ የሚያገባን😢😢😢😂😂😂

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +70

    ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን❤❤❤❤

  • @tube3481
    @tube3481 ปีที่แล้ว +76

    😢እኔም አልቅሻለሁ እንኳን አንች ያኢላሄ አንተ አይቸግርህም ሁሉም ይዘን ስቆ የታመመ ድኖ የተሰደደ አገሩ ገብቶ የተጣላ ታርቆ ህልማችን ተሳክቶ አሳየን❤

  • @biniyamdires8692
    @biniyamdires8692 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው እሸቱ በምን ቃላቶች ልግለፅህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ነው የምለው ሌላ የምለው የለኝም በኔ ዘመን እንደ አንተ አይነት ወጣትነትን ከመልካምነት ጋር ፌመስነትክን እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ በመሆኑ በድጋሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለምትሰራቸው ስራዎችህ ሁሉ (እመብርሀን) ከለላ ተሁንህ ትጠብቅህ በቤቱም ፀንተህ ያኑርህ ያኑረን አሜንንን።

  • @yeneneshtadesse1088
    @yeneneshtadesse1088 ปีที่แล้ว

    የማዳም ቅመሞች በትዳር ጉዳይ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ እናንተን አፈቀርኩ ብሎ በሰው አገር በእሳት የተቃጠሉበትን ለመቀማት ሙያ ብለው የተዘጋጁ ሌቦች ስላሉ የተገኘው ሁሉ የትዳር አጋር አይሆንም ብዙዎች ያበዱበት ጉዳይ ነው::

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g ปีที่แล้ว +5

    የኔ ለቅሶ ምን የሚሉት ነው በአላህ ለካ እንዲህም አለ እንደገና ተስፋየ አለመለመ
    የማዳም ቅመሞች አላህ ለኛም የእሼቱን ምርቃት ይስጠን ና አኼራን የምንገበይ ያድርገን

  • @tariketarike8977
    @tariketarike8977 ปีที่แล้ว +13

    እሼ እግዚያብሔር ዪጠብቅህ አንተ መልካም ሰው ነህ እንዳንተ መስራት ያልቻሉት ቁጭ ብለው ያሙሀል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ ปีที่แล้ว +107

    ይታደሉታል እንጂ አታገሉትም
    የኛ ችክ ተብየወች እማ በስልክ አቃጥለው ሊገሉን ነው 😢አይ እመዳም ቤት ቁጭ ብለን ፍቅረኛ አለን የምንል ተሽውደና
    እግዚአብሔር ዘመናችሁን በፍቅር የተሞላ ያድርግላችሁ ጥንዶች❤❤

    • @حصه-ض4ل
      @حصه-ض4ل ปีที่แล้ว +18

      አባረሽ ገላግሊው ውዴ የኔም አቃጥሎ ሊደፋኝ አውልቄ አረፍኩኝ😒

    • @sus2475
      @sus2475 ปีที่แล้ว +15

      ለምኑ ብለሽ እማ የራሱ ጉዳይ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል አይዞሽ በሰው ቤትም ሁነን ጭራሽ የነሱ ጭቅጭቅ ተጨምሮ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ ปีที่แล้ว +10

      የኛ ስጦታዉ ቀርቶባቸዉ ስተናቸዉም ጸባይ በኖራቸዉ😂😂😂

    • @madi8643
      @madi8643 ปีที่แล้ว +8

      እኛው ሰርተን ብቻችንን እሰው ቤት እየለፋን ለምኑ ነው እነሱን እምንለማመጠው እኔማ የእኔ አንሶ በሌሎችም ተቃጥየ ምትኩ ሴት የሰራውን ብር እኩል ነው ይላሉ ሲመቻቸው ይክዳሉ ቤቱ በኔ ስም ካልሆነ ይላሉ አላህ ያቃጥላቸው
      ለምንኛው ነው እንድህ እሚለፋላቸው አልፈልግም ብሎ አባሮ እርፍ

    • @brtkan6879
      @brtkan6879 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @alelamedia2112
    @alelamedia2112 ปีที่แล้ว

    መልካም ሴት ከእግዚአብሄር ዘንድ ናት! እንደት ታምራላችሁ እባካችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን፡፡ እመብርሀን በጉዟችሁ ሁሉ ትከተላችሁ፡፡ እሼ አንት ትልቅ ሰው እድሜህ ሳብ ያድርገው አቦ፡፡ የኔ ሄዋን የት ነሽ እ እሽቱ ጋ ነው ማገባሽ

  • @melatdesta9825
    @melatdesta9825 ปีที่แล้ว +4

    በእመቤቴ እንዴት ነዉ ደስ የሚሉት ሽቱ ሁሌም ለሰወች ደስታ እደቆምክ ነው ይመቸህ ፈጣሪ ይጨምርልህ🤗🤗እኔም እደዚ Surprise ብደረግ ደስታየ ምኞቴም ነው 😌😌

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว +32

    ንፅፍቅር ይታገሳል መጨረሸው እንዴ ያምራል ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁ ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +16

    ለካ እድህም ያለ ነፁህ ፍቅር አለ ❤እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ ለሆነላችሁ ለጥዶች ሳይሆን እኔም ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ በእዉኑ። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ዉለዱ ክበድ 😍ለእኛም ያድለን እደዚህ ያለ ፍቅር😔

  • @zmariam772
    @zmariam772 ปีที่แล้ว +9

    ይህን ላደረገ ሃሌሉያ በሉ
    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ
    ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ ያላችሁ
    የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ሆነላችሁ ። ሁላችሁም አሜን በሉ

  • @bezaayalew1884
    @bezaayalew1884 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ወንድሜ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ቅን ልብ ያለክ በልካም ሰው ነህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን የምር ነው ያለቀስኩት ያንቸ ደግነት ተዝቆ አያልክም እሼ ከነ ቤተሰብክ እመብርሃን መዳህኒአለም ካንተጋ ይሁን ወንድሜ

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉፉፉፉፉ ደስ ስሉ በማርያም እኔም አብረአቸዉ አለቀስኩ እኮ እግዚአብሔር ለእኛም እዉነተኛ አጋር ይስጠን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +12

    ስው የፈለገውን ፍቅረኛ ወይም የትዳር አጋሩን ሲያገኝ እንዴት ደስ ይላል ውለዱ ከበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations ሙሽሮች 7:51 7:52 7:52 7:54

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +9

    መመረጥ ብቻ ነው ነው ፈጣሪ ሲያከብርህ ሲመርጥህ እንዲህ ነው እኛ ስደተኞችን ከተመረጡት ያድርገን ከድካማችን የሚያበረታ ይላክልን

  • @richo3295
    @richo3295 ปีที่แล้ว +17

    የምር በጣም ነው የቀናሁት ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ መታደል ነው በዚ ጊዜ እደዚ አይነት ወንድ መገኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ እሕት ወድሜ መልካም ትዳር ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞💞

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ፕሮግራም
    በስደት የምንኖር እህት ወንድሞቼ
    ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት የሒወት እድል ይግጠመን👏👏👏

    • @genetkonjo
      @genetkonjo ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 ปีที่แล้ว +4

    የታደለች ሴት እንዲ በደክታ አበሽብሾ ያስለቅሳታል ያልታደለች ሴት በተለይ የረብ ሀገር ሴት ግን ልባም💔 ብራም ሒወታም በሀዘን ያሞለዋል😭😭 አይ እድል ቅመሞችያ ሁላቹም የደስታ ሒወት ይስጣቹ🙏❤️ እናተም መልካም ትዳር ፍቅር እስከመቃብር ያርግላቹ🙏🙏❤️❤️

    • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
      @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ ปีที่แล้ว

      የኛ እድል የተለየ ነው ገንዘባችን ግዛያችን እድሚያችን ሂወታችን በልተው ይጠፈሉ ድራሻቸው ይጥፍ😢

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs ปีที่แล้ว +9

    ይታደሉትጅ አይታገሉትም ታድለሽ ማሻ አላህ የኔው ማ እንደው ዝም ይሻላል 😢

  • @axumawit140
    @axumawit140 ปีที่แล้ว +15

    ኣየሹየ ልዩ ሰው የሰው ልጅ ደሰታ የምስደስትህ ሺ ኣመት ኑር❤❤❤❤❤❤

  • @fafesk3um
    @fafesk3um ปีที่แล้ว

    ባካችሁ ወንዶች የፍቅርን ምንነት እምታስተውሉት በፊልም ስታዩ ብቻ አደልደ ወይም ለማስመሰል በርግጥ ሁሉም ወንዶች ለማለት ይከብዳል ልብን አትስበሩ ታማኝ ሁኑ በፍቅር ያደረጋችሁትን ነገር ስትጣሉ አትካዱ በርግጥ ከመካድ መካድን እመርጣለሁ በፍቅርላይ ፀብያለነው ግን ሳይካካዱ በሰላም መለያየት ጡሩነገርነው

  • @hawaabdi8862
    @hawaabdi8862 ปีที่แล้ว

    እሼቱ የሁሉም ሰዉ ወንድም እኔ ሀዋ ነኝ ከጅቡቲ፡የ4ልጆች እናት ነኝ 15 አመት ትዳረ ቆይቻለዉ፡ነገረ ግን አልዘለቀም ፡እሼ አሞኛል ገንዘብ የለኝም በጎን እጥ ወቶብኛል፡ቤንቴ ልሁን ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም ሰዉ ይረዳሉ ሰመዉ ግን አልቻልኩም፡እሼ የኔ ድምስ ማንም አይሰማመ ምክንያቱም ገንዘብ የለኝም ድረስልኝ።ተባረክ

    • @abduenini
      @abduenini ปีที่แล้ว

      Ere ehete le duniya belesh yezelalem hiwoteshen atechi dua adergi Allahn lemgniew

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 ปีที่แล้ว +6

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም በዚህ ዘመን ፍቅር የለም ለሚሉት ትክክለኛ ማሳያ ነው ❤❤❤❤በዚች ምድር ትልቁ መታደል የሚወዳቹህ የሚያከብራቹህን ፈጣሪ ሲሠጣቹህ ነው

  • @Mwa584
    @Mwa584 ปีที่แล้ว +17

    እሸዬ ወንድማለም❤❤ መልካም ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ👈👍👍😍😍😍🙏🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 ปีที่แล้ว +7

    እሺው የኢትዮጵያ ጀግናችን 💯👍
    መጀመሪያችው እንዳማረ እግዚአብሔር
    መጨረሳችውን ያሳመርላችው 🙏💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube ปีที่แล้ว

    ለካ ከወንዶችም ወንድ አለ እኔ ወንዶች የሉም ብዬ ነበር ይገርማል የአመቱ ምርጥ ጥንዴች ለነሱ እኔ በደስታ አለቀስኩ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว +4

    የፍቅር ጥግ ማለት ይህ እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ለሥደተኛቹም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን ከስደት መልስ ሠላም ያለዉ ኑሮ ይስጠን አሜን በሉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንን እማየ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +74

    የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ ንጽህ ፍቅር ያለው ትዳር ይሰጠን❤

  • @Rqpaya
    @Rqpaya ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣምነው ደስ የሚለው ስሜቱ ከባድ ነው በዚህ ዘመን የዚህ አይነት አፍቃሪ ማገኘት መታድልነው

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ የኔዉድ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛዉ እሼ መልካምሰዉ ምናለ ሁላችን እንደአንተ ቅን በናስብ እሼ አላህይጠብቅህ አንተ ና በዙሪያህ ያሉመልካሞችን አላህያብዛልን

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ትዳር ብያለሁ።ግን ሁኔታውን አልወደድኩትም ምክንያቱም ቤተክርስትያን የራሶ ስርአት አላት።ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲ አይነት ነገር አይበረታታም።ከዛ በመቀጠል ቤተሰብ የሚባል ነገር አለ።የሚገባቸውን ክብርና ቦታ ብንሰጣቸው መልካም ነው።

  • @eskiyastesfaye
    @eskiyastesfaye ปีที่แล้ว

    እንዴት አንተን እንደምገልፅህ ባላቅም የምር ትለያለህ የምወድህ ወንድሜ እሽ እናቴ ባታለማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ የምር አይኔን እኮ ልታጠፋው ነው በለቅሶ ወንድሜ የነዚህ ጥንዶች ታሪክ ደስ የሚል ነው እረጅም እድሜ ለጥንዶች ተባረክ እድሜህን ያርዝመው ባባ

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS ปีที่แล้ว +21

    እመብርሃን ፍፃሜያቹ ታሳምርላቹ አሜን እሼየ መልካሙ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +10

    የደስታ እንባ አብርያቹ ማልቀሴ❤ ትዳራቹ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ እመብረሀን ትጠብቃቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አምላክ

  • @eijleeij
    @eijleeij ปีที่แล้ว +37

    መኪናዋ ትቅርና እሱ ለእሷ በቂዋ ነዉ ፍቅራቸዉን ያዝልቅላቸዉ🌹❤ True love is Never end!!!

  • @mamaruendalamaw6012
    @mamaruendalamaw6012 ปีที่แล้ว

    እንደው ግን አንተ እሸቱ!!ምን አይነት እናት ናት የወለደችህ መድሃኒአለም ይባርክህ መባረክስ ተባርከሃል!!እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m ปีที่แล้ว +2

    ያአሏህ ያከሪም እኛም የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለእኛ ፍቅር ክብር ያለውን አንተን የሚፈራ ባል ስጠን ያኢላሂ

  • @abenezerbelaytegegn-fi7vp
    @abenezerbelaytegegn-fi7vp ปีที่แล้ว +6

    ለካ እንዲም አይነት ፍቅር አለ ወይኔ ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @YOSTINASARGA
    @YOSTINASARGA ปีที่แล้ว +33

    አንደኛ የእሺ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +12

    እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር እስከመጨረሻው ያኑራችሁ ትዳራችሁ መስመር ቤታችሁ ይድመቅ እሸታችን እግዚአብሔር ይባርክህ ክፋ አይካህ ወድማለም ❤❤❤❤

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 ปีที่แล้ว

    ኧረ እሼ!!! ፈጣሪ ጥሩ ጥሩጥሩ የምታስብበትን ብሩህ አእምሮህን ፣ ብርቱ ጉልበትህን ፣ ቀና ልቦናህን አብዝቶ ይባርክልህ።
    ረክሰው ከሚያረክሱ ፣ ፈርሰው ከሚያፈርሱ የሴጣን ደሞዝ ተከፋዮች በበዙበት ሀገራችን ፥ እግዚአብሔር ደግሞ ጉብዝናህን አይቶ አንተን በመንፈሱ ገዛህና እንደዚህ ጎበዝ ተባባሪው አደረገህ። የእግዚአብሔር ከለላ አይለይህ!!!

  • @amyethiopian4426
    @amyethiopian4426 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንባየን አልተቆጣጠርኩትም እኔ መኪና ቀያይሬ እይዛለሁ ሁሉነገር እግዚአብሔር አምላክ አሞልቶልኛል ግን እነዚህን ሳይ እውነተኛ ፍቅር በሀገር ልጅ ሲገለጽ በጣም ደስ ይላል congratulations congratulations 🎉❤

  • @asenakeshebabaw5080
    @asenakeshebabaw5080 ปีที่แล้ว +9

    ኦ ፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል እውነት ሴት ልጅን ምታከብሩ ወንዶች እግዚአብሔር ያክብራቹ

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว +17

    የውነት በጣም ደስ ነው የሚለው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዴት ደስ ይላል ❤

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 ปีที่แล้ว +15

    እሸ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠበቅህ 😍😍😍😍😍😭😭 መልካም ጋብቻ 👍👍👍

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በናተ ደሰታ አለቀሰሁ 😢😢😢 አይለያችሁ እዳተ አይኖቶን ያብዛልን ትክክለኛ አፈቃሪነህነሸ❤❤❤❤አይለያችሁ

  • @የሰይድልጅወሎየዋ
    @የሰይድልጅወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዘመናችሁ ይባረክ እሸቱ ምርጥ ኢትዬጲያው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሲከፉ የምትከፋ ምርጥየ አላህ ይጨምርልህ 🙏

  • @Ekiruy
    @Ekiruy ปีที่แล้ว +4

    ውይ እሸቱ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትህ የኡነተኛ ሠው ማለት አተነህ ምርጥ ሠው ቃል ውይእሸቱየሠውደሥታየሚያሥደሥትህየኡነተኛሠውማለትአተነህምርጥሠውቃልአጣሁልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Mohamed-xi9gy
    @Mohamed-xi9gy ปีที่แล้ว +26

    ሴቶችዬ ተስፋ አለን ማለትነወ ስት አየነት ሚያስለቅስ ወድ ባለት አገር አዲ ወድ ማግኘት ያስደስታል እኳን ደሳለን

    • @zsaeid212
      @zsaeid212 ปีที่แล้ว

      ኦወነት ተስፉ አለን

  • @kwke6693
    @kwke6693 ปีที่แล้ว +23

    ደስ ስል እኛንም ከስደት መልስ ፈጣሪ ይሰጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክርስቶስ
    @ወለተኪዳንኢየሱስክርስቶስ ปีที่แล้ว +3

    ከዱቄት ነፃ የሆነች ሴት
    እግዚአብሔር በሰጣት መልክ ብቻ ውብ የሆነች ሴት ትዳራቹህን ይባርክ

  • @melakugedifew8521
    @melakugedifew8521 ปีที่แล้ว

    እባክህ እሸቱ ኑሯችንን እንኑርበት እያከበድክብን ነው፡፡ በየትስ በኩል እኛ ሚስት እናግኝ እንዲህ ሴቶችን እያስለመዳችሁ ሁሉም እነዲህ መሆን ያምራቸዋል፡፡

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 ปีที่แล้ว +4

    አለም ማዬት ማለት ይሄ ነው ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ 😍😍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ጣለቃ ሲገባ ይሄን ያሳያል መታደል ማለት እግዚአብሔር ሲባረክ እንደዚ ነዉ ❤❤❤

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube ปีที่แล้ว +11

    ይች ዓለም ግን😒ወንዶች ብየ የሆነ ነገር ልናገር እልና እንደዚህ አይነት ወንድን ታሳየናለይ ደግሞ😊 የኔ የምለውማ በራሴ ለምገዛውም ወርቅ ለቆርቆሮ ይኸን ያህክል አለኝ😭😭😭ትዳርን,ይታደሉታልጅ በትግል በምርጫ የሚገኝ አይደለም

    • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
      @እማበዱአሽ-ገ6ኸ ปีที่แล้ว +2

      አብሽር የኔ እህት ሁላችንም ነን ብቻ ቢያልፍ እናየዋል 😢😢

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ በራስሽ ብር ሀላፊነት ለምን ሰጠሽው

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว +2

      ምን. አገባህ አትዩም ስያንዱዱ አንዳንዶቹ😮

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 ปีที่แล้ว +1

      Yagatemal Sistu. Egziabher kanchi Yalewn Yesetshal "

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat ปีที่แล้ว +1

    እዴት እደምታምሩ ፍቅራችሁ ሲያስቀና እሼ አንተ ቅን ሰው የእግዚህእብሄር ጥበቃ አይለይህ ሁሌ ድመቅ ቤትህ ትዳርህ ልጅህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩልህ የነካህው ሁሉ የፈለከው ሁሉ ያለህበት ሁሉ የተሳካ ያርግልህ ። ❤ ጠላትህን ዳቢሎስ ይስገዛልህ ያርቅልህ ። የፈጣሪ ፍቅር አይለይህ ❤ እሽዪ ወንድሜ

  • @zenashshibabaw8558
    @zenashshibabaw8558 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለፍቅር አጋርህ ደስታ ይሔን ያክል መጨነቅህ ጥልቅ ፍቅር እና ሀላፊነትን ያሳያል።
    ስንቱ ነዉ አጥቶ ሲያገኝ የነበረበትን ረስቶ በችግሩ ጊዜ ከጎኑ የነበረች የፍቅር አጋሪን ረስቶ ያላየዉን ለማየት የሚሮጠዉ። መጨረሻችሁን ያሳምረዉ