ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ብሆን ይሄን ነሺዳ ስሰማ😢😢😢😢😢 የኛም የናንተም ፆም ሀገራችንን ከመቅሰፍት ይታደግልን🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ🙏🙏 መልካም ፆም🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን የኔ መልካም😍
አሚን
❤
@@አብዱልሳሚ 🎉❤😂
ወላሂ በተደጋጋሚ በሰማው የማልሰለቸው ነሺዳ አላህ ሁላችንንም ለሮመዳን ፆም በሰላም ያዲረሠን
❤❤❤❤❤
Amin😊😊😊😊😊
@@Amena-n9i❤87❤❤❤
ምርጥ ነሽዳ
ረመዳን ደስ የሚለዉ እስኪ
betam
ረመደን ደሰ መይላው አለ በአላህ ይሁንበቹ?
@@yasinyasa9512 የለም !!!!!
አ ለንበጣምነዉደስየሚልኝ
የምጠብኝ አርህብ ራመደን
ደጋግሜው ብሰማ የማሰለችኝ ነሺዳ ቢኖር አንዱ ይሄ ነው የሩህ መስከረም
ወላሂ ጠዋትም ማታም ብሰማው የማይሰለቸኝ ነሺዳ ማሻ አላህ ወንድሞቼ🙏💚
Mahaallah❤❤😂😂❤❤❤😂❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
በተደጋጋሚ ሰማሁት በጣም ደሲላል የአሁን ረመዳን በሰላም ያድርስን ሙንሺዶችን በጣም ነው መውዳቸው
Ramadan karim❤❤❤
ወላሂ በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ ከሌላዉ ይከን ብቻ ነዉ የማዳምጠዉ ሁሌም ወላሂ😢😢😢😢😢 ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞች በሞላ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Baga wolumaan geenye
আমি বাঙ্গালী হয়ে বাংলাদেশ থেকেও হাজারবার শুনেছি এই নাশিদটা...প্রতিবারই মুগ্ধ হয়েছি।
as Google Translate translation:-he said "I have heard this Nasheed thousands of times from Bangladesh as a Bengali...Impressed every time."
@@Biruhdigital🎉😂
ትርጉሙ ሳይገባህ ነው ወይስ ገብቶህ
❤🎉🎉🎉
ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በጣም የምወደም ነሺዳ❤❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም. ከባንግላዲሽ ነው የምናገረው። ይህን ጋዛል በጣም ወድጄዋለሁ። ይህንን ጋዛል የሰማሁት በ2023 ነው። 😊😊😊🇧🇩🇧🇩
❤❤🎉🎉
❤❤❤
ማሻ አላህ ተባረከረህማን በጣም ደስ የሚል ነሽዳ በየአመቱ እሮመዳን ይመላለስብን ጉሉ አሚን🤲🤲🤲🤲
ያረቢ. ሥደትን በቃ በለን. እደት ነዉ በስደት እሮመዳንን እምናጣጥመዉ የሠዉ ጅቦች ጋር😢😢😢
ይሄንን ነሽዳ ስሰማ የሚሠማነኝ ደስታ ኮፊደስ ከአቅምሜ በላይነው
?
😢⁉
ያረብ ስወዳችሁ ደስ ስትሉኝ አላህ በሰላም ያድርሰን ለረመዳን ለራህመቱ ወር
አላህ በሰላም ያድርሰን ታምራላችው ማሻአላህ ጀሊሉ ይጠብቃችው አሚን ያረበል አለሚን❤❤❤❤❤❤
አህለን ያረመዳን በሰላም ይምጣልን እንዴት ደሰ የሚል ነሺዳ ነው
አህለን አድሱ እንግደችኝ ያ ረመደን 🎉🎉🎉🎉
ይሄንን ነሺዳ ስሰማው 10ኛ ክፍል ኑበርኩ አሁን ኮሎጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ነኝ😢😢😭አይ ጊዜ ስንቱ አለፈ ወላሂ ይሄንን ነሺዳ ስስሜ ውስጤ ይነካል
አይዞሽ የኔ ውድ❤❤❤
አላህ ይወፍቀን ፁመው በረካውን ከማገኙት አላህ ያድርገን ሁላችንንም
❤❤AMIN
Ameen yareb
❤❤❤❤❤❤❤❤አልሃምዱሊላህ በእስልምናዬ እኮራለሁ አለሁ አክበር
በጣም የሚያሰደንቅ ስራ ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው ይነዝረኛል ይሄ ስሰማ ፈጣሪ ይባርካቹ
የኔቢጤ😢
❤❤❤❤😂
I Love ❤❤❤❤ you ❤❤🎉😊😊
ወላሂ ምርጥ ነሽዳ ❤እንኳን አደረሰን
ብሠማው ብሠማው የመልሠለቸው ነሽዳ ነው ማሻአላህ❤❤❤❤
ሳህ ወላሂ❤❤❤❤❤
እኔ ይሄን ነሽዳ በምሰማ ሰአት ዉስጤን ደስታ ይሰማኛል❣️
በጣም የምወደው አንጀት ነው የሚበላው😢❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኤሄ መዙማ በጣም ነው ምወደው❤❤🎉🎉
🥰🥰😍❤🎉
@@AsmaOsman-kg9by❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ሙስልም አደለሁም ግን ይህን ነሽዳ ስሰማ ሰላም ይሰማኛል በረካ ሁኑልኝ ❤❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
ماشاء الله تبارك الله حفظكم الله ورعاكم
አላሁ አክበር❤ውስጤን ነዘረኝ
😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ሙሉ አመት ረመዳን ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
ማሻአላህ ቃልአጣሁ ወላሂ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም
አልሀምዱሊላህ ኒእ መተል ኢስላም
አልሀምዱሊሏህ ሙሥሊም ለዳረካኝ ጌታ❤❤❤
አለሀ በሰለሚ የድርሰን❤🎉❤🎉
❤ramadan ethiopia the place of love machaalh greet u from djibouti we are one love one religion islam realy islam is my blood
ማሻአላህ.በጣም.ምርጥ.ነሺዳ.ነው
mashallah ❤.allah yibarek fik❤
ማሽአላ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው
ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን አመት አመት ያድርሰን መጨረሻችን ያሳምርልን❤
Ma-sha allah lots of love from Nepal 🇳🇵💞
Allah besalam manm saygodl yadrsen enshallah❤
Mashallah remeden dersew kemistemut Allah yargen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤remadan mubarek❤❤
Allah yirahmew abate wede akhira yhedebet wekt nbr yhe neshida yewetaw betammmm nw lben minekaw besema kutr aleksalew 💔💔😭
ይህ ነሽዳ የተለቀቀበት አመት ኡፍፍፍፍፍ ከዛ ወድህ እሚለቀቁት ነሽዳወች አላጥምሽ ብለውኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬዋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥✌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀቅ ነው
እዉነት ወላ❤❤❤❤❤
Best nashed in ethiopiaI like very much🎉🎉🎉🎉🎉
I love it soooooo much thank teacher Allah yitebkih❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምናውደሰይላል❤❤❤🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘ከጨለማ የወጣሁት እሮመዳን 15ቀን ሰቀረዉነበር ሸአዲ የያዘዉት እየሱስ ክርስቶስኢሳ አለይህ ሰላም መሆኑና ያወኩት አየዲረማ ከፍርና ደግሞ የማዝነዉ ገዳም እገባለሁ ብየማሰቤ ወይኔ😢 ግን አልሀምዱላጠሊላህ 🌼💐💐💐💐💐የዋህነቴን አይቶ ፈጣሪ መሰሎኚ ማልቀሴን አይቶ አልሀምዱሊላህ ሺኩረን ያረቢ 🌸🌸🌸🌸🌺🌺 ሁላቺሁም ዱአ አርጉልኝ ያሄራ እህታቺሁነኝ ዉዶች🌷🌷 ካፊሮቹ ደግሞ ያያቺሁት ባታነቡም ጠይቁ ሰለሀይማኖታችሁ በዴንብ አጦኑ የገዳሞ እህታችሁ ነበረሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይይይ ግንስታሳዝኑ ወላሂ በግ እንኳን የሆን የተከለከለ ሳር እየበላ ሰዉ ከመጣበት ይሸሻል ጠይቁ መሞትአለ የሞቱት ሙተዋል ያላቺሁት😷😷😷
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤ረመዳን ሙባረክ❤❤❤❤❤😢😢
ደስ ስል❤
It impressive Nashida I love it the way It was prepared But they have classical (musical instruments )
የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን መልካም ስራ ነው ቀጥሉበት አላህ ያግዛቹ
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓“ማሻአላህ ……..ማሻአላህ *1000 ሙስሊም በመሆኔ ሁሌ *1000 ደስታ ይሰማኛል የማይጠገብ መንዙማ ነው ከረመዷን ወክት ውጭም ማደመጥ በጣም ደስስስስስ ይለኛል ውስጤ ነው ክፉ አይንካችሁ !!! ረመደን ሙባረክ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለሀምዱሊላ መሥሊም ላረከኝ አላህየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ በሠላም ያድርሠን❤
I may not understand the language but I know it’s a banger
It's about Ramadan nasheed with different Ethiopians languages
@@Mariaoumer Jazka Allah I understood the somali and the oromo part since they were kinda similar before I was lost. Thank you and Ramadan Mubarak sis💕
Ramadan camping to us again mashallha
Ramadan Mubarek🎉❤
Ramadan Kareem ❤️
ምን አይነት እድለኛ ነን ❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ነሽዳ ነው
Endet endemigeltsilachihu eskemitefany new Des yemileny bicha enkuanim muslim hon yihe bicha beki new ehit wendimoche enkuan aderesen 2:01 2:07 ❤
❤❤❤🎉
I can't wait remedan 2025 coming soon ❤❤
Masha Allah byalehu Allah ychemrlachhu
Maashaa allaah nuruln aboo ♥️♥️♥️♥️Gn orominga lk aydelam 🤔Stufu malate nw
أنا لا أفهم اللغة الأمهرية ولكن أحبها❤❤
When I listen this neshida I feel like free and part of it's spiritual team
አሚን ለሁላችንም
Inta somaali ah e dawanaysa☝️☝️
😄😃😀💞💖 Ramadan mubarak
ሥወደው ይሄን ነሽዳ ማሻአላህ❤❤💯💯💯👌👌🙏
Alah Baselam yadrisen insha allah❤❤❤❤❤❤
Z best nasheda i have ever seen ❤Mashallah
Ya selam endat lib yenkal muhamed ferj wondema jezakellah wudu wondema
መሽ አለህ ❤❤❤
Ramadan murak
በስንት መከራ ፈልጌ አገኘዉት ደስ ይላል
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ትንሸ ቀኖች ይቀራሉ እርስ በእርሳችን መርዳት አለብን.
The most lovely neshida I've ever seen.
ማሻአላህ ሙዚቃ እና ቪዲዮዎች
Waw👍 This work is agood job. Remdan kerim all musslim. From kings of saudarabia universty. 👌👌👌👌
ይህን ነሽዳ ስሰማ እባይ አልቋረጥ አለኝ😭😭😭😍😍
Love yuo Ethopian muslim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤w❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yhe song sisemaw 😢😢😢😢 chirstian bhonim Melkam remadn yhunliachu
በጠም የምወደው ነሺዳ ነው 👌👌👌❤❤❤❤
❤❤❤❤ማሽ አላህ አላህ በሰለም የድረሰን
MASHALLAH MASHALLAH ♥️ ❤️ 😍 💖 ✨️ 💕 ♥️ ❤️ 😍 💖 ✨️ 💕 ♥️ ❤️ 😍
ብለው ብለው አልቀረባችሁም ማሻ አላህ አንድ ኛ ነው ውላሂ
አህለን ያራማደን❤❤❤❤
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ❤❤
አላህበሠለምሸህረመዳንያድርሠን
Fetihanuru❤😂🎉😢
Allahye beselam adrsen😍
aminnnnn
መሸ አለሀ
Ramdan mubarak insallah❤❤❤❤❤
ወላሂ.የማይሰለች.ነሺዳ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa 🥰💗💗💗💗💗💗
መልካም የ ረመዳን ፃም
Amin ya rabal alamin inshallah kamisomut yargen best nashida
😢🤦😭😭😭😭🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️Allahu Akabar❤❤❤❤❤
መሸአለ ሙስሊም ወንድሞቼ ደስ ሲትሉ❤❤❤❤❤❤
Manew remdan 2024 endne lesma yegbau Enkwan Adersachu
ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ብሆን ይሄን ነሺዳ ስሰማ😢😢😢😢😢 የኛም የናንተም ፆም ሀገራችንን ከመቅሰፍት ይታደግልን🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ🙏🙏 መልካም ፆም🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን የኔ መልካም😍
አሚን
❤
❤
@@አብዱልሳሚ 🎉❤😂
ወላሂ በተደጋጋሚ በሰማው የማልሰለቸው ነሺዳ አላህ ሁላችንንም ለሮመዳን ፆም በሰላም ያዲረሠን
❤❤❤❤❤
Amin😊😊😊😊😊
@@Amena-n9i❤87❤❤❤
ምርጥ ነሽዳ
ረመዳን ደስ የሚለዉ እስኪ
betam
ረመደን ደሰ መይላው አለ በአላህ ይሁንበቹ?
@@yasinyasa9512 የለም !!!!!
አ ለንበጣምነዉደስየሚልኝ
የምጠብኝ አርህብ ራመደን
ደጋግሜው ብሰማ የማሰለችኝ ነሺዳ ቢኖር አንዱ ይሄ ነው የሩህ መስከረም
ወላሂ ጠዋትም ማታም ብሰማው የማይሰለቸኝ ነሺዳ ማሻ አላህ ወንድሞቼ🙏💚
Mahaallah❤❤😂😂❤❤❤😂❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
በተደጋጋሚ ሰማሁት በጣም ደሲላል የአሁን ረመዳን በሰላም ያድርስን ሙንሺዶችን በጣም ነው መውዳቸው
Ramadan karim❤❤❤
ወላሂ በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ ከሌላዉ ይከን ብቻ ነዉ የማዳምጠዉ ሁሌም ወላሂ😢😢😢😢😢 ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞች በሞላ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Baga wolumaan geenye
আমি বাঙ্গালী হয়ে বাংলাদেশ থেকেও হাজারবার শুনেছি এই নাশিদটা...
প্রতিবারই মুগ্ধ হয়েছি।
as Google Translate translation:-
he said "I have heard this Nasheed thousands of times from Bangladesh as a Bengali...
Impressed every time."
@@Biruhdigital🎉😂
ትርጉሙ ሳይገባህ ነው ወይስ ገብቶህ
ትርጉሙ ሳይገባህ ነው ወይስ ገብቶህ
❤🎉🎉🎉
ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በጣም የምወደም ነሺዳ❤❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም. ከባንግላዲሽ ነው የምናገረው። ይህን ጋዛል በጣም ወድጄዋለሁ። ይህንን ጋዛል የሰማሁት በ2023 ነው። 😊😊😊🇧🇩🇧🇩
❤❤🎉🎉
❤❤❤
ማሻ አላህ ተባረከረህማን በጣም ደስ የሚል ነሽዳ በየአመቱ እሮመዳን ይመላለስብን ጉሉ አሚን🤲🤲🤲🤲
ያረቢ. ሥደትን በቃ በለን. እደት ነዉ በስደት እሮመዳንን እምናጣጥመዉ የሠዉ ጅቦች ጋር😢😢😢
ይሄንን ነሽዳ ስሰማ የሚሠማነኝ ደስታ ኮፊደስ ከአቅምሜ በላይነው
?
😢⁉
ያረብ ስወዳችሁ ደስ ስትሉኝ አላህ በሰላም ያድርሰን ለረመዳን ለራህመቱ ወር
አላህ በሰላም ያድርሰን ታምራላችው ማሻአላህ ጀሊሉ ይጠብቃችው አሚን ያረበል አለሚን❤❤❤❤❤❤
አህለን ያረመዳን በሰላም ይምጣልን እንዴት ደሰ የሚል ነሺዳ ነው
አህለን አድሱ እንግደችኝ ያ ረመደን 🎉🎉🎉🎉
ይሄንን ነሺዳ ስሰማው 10ኛ ክፍል ኑበርኩ አሁን ኮሎጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ነኝ😢😢😭አይ ጊዜ ስንቱ አለፈ ወላሂ ይሄንን ነሺዳ ስስሜ ውስጤ ይነካል
አይዞሽ የኔ ውድ❤❤❤
አላህ ይወፍቀን ፁመው በረካውን ከማገኙት አላህ ያድርገን ሁላችንንም
❤❤AMIN
Ameen yareb
አሚን
❤❤❤❤❤❤❤❤አልሃምዱሊላህ በእስልምናዬ እኮራለሁ አለሁ አክበር
በጣም የሚያሰደንቅ ስራ
ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው ይነዝረኛል ይሄ ስሰማ
ፈጣሪ ይባርካቹ
የኔቢጤ😢
❤❤❤❤😂
I Love ❤❤❤❤ you
❤❤🎉😊😊
ወላሂ ምርጥ ነሽዳ ❤እንኳን አደረሰን
ብሠማው ብሠማው የመልሠለቸው ነሽዳ ነው ማሻአላህ❤❤❤❤
ሳህ ወላሂ❤❤❤❤❤
እኔ ይሄን ነሽዳ በምሰማ ሰአት ዉስጤን ደስታ ይሰማኛል❣️
በጣም የምወደው አንጀት ነው የሚበላው😢❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኤሄ መዙማ በጣም ነው ምወደው❤❤🎉🎉
🥰🥰😍❤🎉
@@AsmaOsman-kg9by❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ሙስልም አደለሁም ግን ይህን ነሽዳ ስሰማ ሰላም ይሰማኛል በረካ ሁኑልኝ ❤❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
ماشاء الله تبارك الله حفظكم الله ورعاكم
አላሁ አክበር❤
ውስጤን ነዘረኝ
😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ሙሉ አመት ረመዳን ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
ማሻአላህ ቃልአጣሁ ወላሂ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም
አልሀምዱሊላህ ኒእ መተል ኢስላም
አልሀምዱሊሏህ ሙሥሊም ለዳረካኝ ጌታ❤❤❤
አለሀ በሰለሚ የድርሰን❤🎉❤🎉
❤ramadan ethiopia the place of love machaalh greet u from djibouti we are one love one religion islam realy islam is my blood
ማሻአላህ.በጣም.ምርጥ.ነሺዳ.ነው
mashallah ❤.allah yibarek fik❤
ማሽአላ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው
ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን አመት አመት ያድርሰን መጨረሻችን ያሳምርልን❤
Ma-sha allah lots of love from Nepal 🇳🇵💞
Allah besalam manm saygodl yadrsen enshallah❤
Mashallah remeden dersew kemistemut Allah yargen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤remadan mubarek❤❤
Allah yirahmew abate wede akhira yhedebet wekt nbr yhe neshida yewetaw betammmm nw lben minekaw besema kutr aleksalew 💔💔😭
ይህ ነሽዳ የተለቀቀበት አመት ኡፍፍፍፍፍ ከዛ ወድህ እሚለቀቁት ነሽዳወች አላጥምሽ ብለውኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬዋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥✌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀቅ ነው
እዉነት ወላ❤❤❤❤❤
Best nashed in ethiopia
I like very much🎉🎉🎉🎉🎉
I love it soooooo much thank teacher Allah yitebkih❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምናውደሰይላል
❤❤❤🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘ከጨለማ የወጣሁት እሮመዳን 15ቀን ሰቀረዉነበር ሸአዲ የያዘዉት እየሱስ ክርስቶስኢሳ አለይህ ሰላም መሆኑና ያወኩት አየዲረማ ከፍርና ደግሞ የማዝነዉ ገዳም እገባለሁ ብየማሰቤ ወይኔ😢 ግን አልሀምዱላጠሊላህ 🌼💐💐💐💐💐የዋህነቴን አይቶ ፈጣሪ መሰሎኚ ማልቀሴን አይቶ አልሀምዱሊላህ ሺኩረን ያረቢ 🌸🌸🌸🌸🌺🌺 ሁላቺሁም ዱአ አርጉልኝ ያሄራ እህታቺሁነኝ ዉዶች🌷🌷 ካፊሮቹ ደግሞ ያያቺሁት ባታነቡም ጠይቁ ሰለሀይማኖታችሁ በዴንብ አጦኑ የገዳሞ እህታችሁ ነበረሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይይይ ግንስታሳዝኑ ወላሂ በግ እንኳን የሆን የተከለከለ ሳር እየበላ ሰዉ ከመጣበት ይሸሻል ጠይቁ መሞትአለ የሞቱት ሙተዋል ያላቺሁት😷😷😷
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤ረመዳን ሙባረክ❤❤❤❤❤😢😢
ደስ ስል❤
It impressive Nashida I love it the way
It was prepared But they have classical (musical instruments )
የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን መልካም ስራ ነው ቀጥሉበት አላህ ያግዛቹ
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓“ማሻአላህ ……..ማሻአላህ *1000 ሙስሊም በመሆኔ ሁሌ *1000 ደስታ ይሰማኛል የማይጠገብ መንዙማ ነው ከረመዷን ወክት ውጭም ማደመጥ በጣም ደስስስስስ ይለኛል ውስጤ ነው ክፉ አይንካችሁ !!! ረመደን ሙባረክ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለሀምዱሊላ መሥሊም ላረከኝ አላህየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ በሠላም ያድርሠን❤
I may not understand the language but I know it’s a banger
It's about Ramadan nasheed with different Ethiopians languages
@@Mariaoumer Jazka Allah I understood the somali and the oromo part since they were kinda similar before I was lost. Thank you and Ramadan Mubarak sis💕
Ramadan camping to us again mashallha
Ramadan Mubarek🎉❤
Ramadan Kareem ❤️
ምን አይነት እድለኛ ነን ❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ነሽዳ ነው
Endet endemigeltsilachihu eskemitefany new Des yemileny bicha enkuanim muslim hon yihe bicha beki new ehit wendimoche enkuan aderesen 2:01 2:07 ❤
❤❤❤🎉
I can't wait remedan 2025 coming soon ❤❤
Masha Allah byalehu Allah ychemrlachhu
Maashaa allaah nuruln aboo ♥️♥️♥️♥️
Gn orominga lk aydelam 🤔
Stufu malate nw
أنا لا أفهم اللغة الأمهرية ولكن أحبها❤❤
When I listen this neshida I feel like free and part of it's spiritual team
አሚን ለሁላችንም
Inta somaali ah e dawanaysa☝️☝️
😄😃😀💞💖 Ramadan mubarak
ሥወደው ይሄን ነሽዳ ማሻአላህ❤❤💯💯💯👌👌🙏
Alah Baselam yadrisen insha allah❤❤❤❤❤❤
Z best nasheda i have ever seen ❤
Mashallah
Ya selam endat lib yenkal muhamed ferj wondema jezakellah wudu wondema
መሽ አለህ ❤❤❤
Ramadan murak
በስንት መከራ ፈልጌ አገኘዉት ደስ ይላል
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ትንሸ ቀኖች ይቀራሉ እርስ በእርሳችን መርዳት አለብን.
The most lovely neshida I've ever seen.
ማሻአላህ ሙዚቃ እና ቪዲዮዎች
Waw👍 This work is agood job. Remdan kerim all musslim. From kings of saudarabia universty. 👌👌👌👌
ይህን ነሽዳ ስሰማ እባይ አልቋረጥ አለኝ😭😭😭😍😍
Love yuo Ethopian muslim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤w❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yhe song sisemaw 😢😢😢😢 chirstian bhonim
Melkam remadn yhunliachu