I really don't wanna imagine this world with our prophet, I really don't wanna think about what would happen on earth if Rasulullah didn't come This line really hit different 😢😢😢 ባይላኩ ባይጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ እንደ ምስራቅ ብርሀን የሚያፈልቀው ውበቱ መልስ ስጪኝ ውድ እናቱ ወልይቱ ስትወልጅው ያን የሙላውን የበላይ እንዴት ነበር ገፅታቸው ምድር ሰማይ
አልሀምዱሊላህ እንባየን ባልገድበውም አሏህ ከፍ ያድርጋችሁ ምርጥ ስራነው በህልሜም በውኔም ነው የማዳምጠው
Z
Quran stsema eko enba wef lezefen gn..
@@ethiotalk3802 egna eko sle sew anakm balayenew anfred esu ahun quran sisemam yemiyaleks sew lihon ychlal yhe demo nebyachnn endnwed tedergo ye tesera neshida enji zefen aydelem
🥰🥰🥰💖💖
@@lailaqasem6154 j
ወላሂ ግጥምን ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ ይግጠሟት!! እጅግ በጣም ውብ ስራ ማሻ አላህ ውብ ዜማ ( ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ) ውዴ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
😍❤️❤️❤️
👏💖💖
Try something together ❤❤
@Tewfiq ሀቢቢ አንተም የዋሪዳ ቲምን ብትቀላቀል ደስ ይለናል።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝➕🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነኝ
ባይመጡማ ነሺዳ በጣም ነው የምወደው
የማላቀውን ሰው እንድናፍቅ ያረገኛል እኔ ማየት የምፈልገው #ሙሀመድን ነው እኔ ያደኩት ከሙስሊም ወንድምና እህቶቼ ጋር ነው #ሙስሊም ማለት ለኔ #ሰላሜ ነው የአኔ መኖር ምክኒያት እናንተ ናቹ የእናንተ መኖር እኔ ። ከልቤ እወዳቹሀለው
ኑሪልኝ የኔ ውድ አላህ ይውደድሽ ሂዳያውን ይወፍቅሽ የምወደውን እስልምናዬን ላንቺ ተመኘውልሽ ኢንሻ አላህ
የኔ ውድ ስለሚ😢❤❤አስለቀስሽኝ ወሏህ የኔ ውድ ነቢ እኔም ማየትን የምናፍቀው እህህ😢❤ፊዳከ አቢ ወዑሚ ያረሱለሏህ😢😢ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
eht islam lanchim mengedu kft nw habibti lbshin adamchiw wde kemlshi belay selamawi nuro behuletum hager aleshi hidayawn allah ysteshi mgnotea nw
የኔዉዲ አላህ ቀጥተኛዉን መገዲ ይምራሺ❤❤❤
አላህ ሙስሊሞችን እንደወደድሽ እሱ ይውደድሽ ትክክለኛውን መመራትን ይምራሽ
የኛ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ነብይ 😘😘😘😘😘😘😘
የኛ እዝነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ባይመጡማ ግመሊቱ መች ታወራ
ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፋ ጨለማ
ባይመጡማ የኛ ውዱ ነቢ❤❤❤❤❤❤❤
عليه افضل الصلاة والسلام على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا حبيبي يارسول الله
❤❤❤🎉❤❤❤❤❤
Soheh nw
ወላሂ ደስ ከብለካ amharic neshid ብፍላይ ዋረዳ ፕሮግራም am from eritrea love you
🇪🇷❤🇪🇹
Y
Brother !
ሠው እንዴት ደጋግሞ እየሠማ ደጋግሞ ያለቅሳል
ኑረል አለም ባንቱ እኮ ነው ❤️❤️❤️
አሰብኩት እኔም ኡመርዬን እንዲህ አላፈቅርም ነበር እሳቸው ባይመጡማ አለይከ ሰለዋቱ ወሰላሙ
ያሠይደል ወራ አንቱማ ባትኖሩ የታለ አብበከር የታለ ዑመሩ
😭😭❤❤❤
እጅግጉንንንንን😔😔😔😔
በጣም ስያልቅ ስልምድግም ነው ማስቢው 💞
ምነው እሄንን ነሺዳ እንደኔ ዴጋግሞ የስማው ላይክ ያረግ
ኢማን ደርሶ ጌታን አውቀን የሰለምነው ኑረልአለም ባንቱኮ ነው ሰው የሆነው😢😢💘💘
እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ግጥሙ ዜማው ያሰላምምም ኡስታዜ ሰኢድ አህመድ እና ውድ ሙነሽዶቻችን አሏህ ያቆይልን
ኡስታዜ ስኢድ ያንቱ ደረሳ ስለነበርኩ አልሀምዱ ሊላህ ደስተኛ ነኝ አላህ በአፍያ ያቆይልን ሙነሽዶች ደሞ የኛ ስለሆናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦችየ ለአላህ ስል ውድድድድድድ
እኔም የ ኡስታዝ ሰኢድ ደረሳ ነበርኩ አልሃምዱሊላህ ኡስታዝ ኩራታቺን ነው 💪💪💪
Welahi ustaz seid yeleyalu allah yakoyln habiby❤
Enem yesachew deresa neberku
ማሻኣላህ አሚን💔
ሲመቹኝ እኮ በጌታ ድምፅ ግጥም ዜማ አንደኛ ናችሁ
...ባትመጡማ!!
😲 ምን አይነት ድንቅ ነሺዳ !😍
😲 ምን አይነት ድንቅ ግጥም !😍
😲 ምን አይነት ድንቅ ዜማ !😍
😲 ምን አይነት ውብ ታዳሚ !😍
👌👌 ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ነሺዳ🙏
💗💗💗 አንቱ ባትመጡ ምን እንሆን ነበር ! ሀቢቡና 💖 መርሃበን ረሱለሏህ💖💖 ሰ .ዐ .ወ 💗 በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ 👏👏👏እና ለታደማችሁ✌️ አሏህ ይባርካችሁ🤗 ማሻ አሏህ በማለት በ Like👍 እናሳያቸው :: 👉ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን!👍✊
ወልላሂ ነሺዳው ልብን ያሚያሟሟ፤የሚያስለቀስ፤ የነቢያችን ዉዴታ የሚጨመር፤እሳቸዉን ለማያት የሚያጓጓ ነው፡፡ አላህ ይጨምርላቹህ፤ አልላህ ከነቢያችንና ከናንተ ጋር የጀነት ጀማአ ያርገን፡፡
Quran libun yalalmamuaw dereq leb zefen(neshida)yamamual malet zebet nw
Alhamdulilah be selefoch menged yaderegen
@@veryfunnyeverintheworldtub7213 ፍሬንድ አትሳሰት: አይንህን ግለት። እውነቱን ፈለግ። Little knowledge is dangerous.
Oooo
Iiiii
@@veryfunnyeverintheworldtub7213 7
"ባይላኩ ባይመጡማ
ዓለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ"
ወላሂ ሀቅ ነው!!!❤
ባይመጡማ....
ወላሂ ጉድ ነበር! ሹክር ለ አለማት ጌታ ለጀሊሉ ሀቢቢን ለሰጠን አልሐምዱሊላህ
Ameeennn....
እኔ ክርስቲያን ነኝ ባይመጡማ ነሽዳን በጣም ነው እንባየን መቆጣጠር አልችልም ስሰማው በርቱ
መርሐበን ረሱለሏህ ጦሀነብይ ያአሏህ እዝነት ይስፈንቦት ያሐቢቢ ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ
ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም💘💘
ግጥም ከዜማ ድንቅ ሆኖ የተዋሀደ ግሩም ነሺዳ !!! የረሱልን ፍቅር ይበልጥ የሚጨምር አሪፍ ስራ።
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ስላንተ ቃል የለኝም። የዚህ ትውልድ ጫሌ ልበልህ ይሆን???
ኑረል ዓለም ባንቱ እኮ ነን
መርሀበን ያረሱለሏህ!!
ማሸአለህ ነው ቃጥሉበት
ባይላኩ ባይመጡማ መዲናይቱም አትባልም ሙነወራ ወሏሂ ሀቅ 🥰ግጥምን ዑስታዝ ሰዒድ ብቻ ይግጠሞት🥰
ግጥም አንደኛ
ዜማ አንደኛ
ሙንሺዶች አንደኛ
መድረክ መሪ አንደኛ
የክብር እንግዶች አንደኛ
የ ሙንሺዶች ጥምረት አንደኛ
ሁሉም አንደኛ 👍👍👍👍
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሁሌም ረቢዕ ሁሌም መውሊድ!
አንቱን ለራሱ ሁሉን ላንቱ ነው ነው ሀቢቤዋ♥
ባትመጡማ ያንቱ ባንሆን ምን መላ ነበረን
አልሀምዱሊላህ አልፈ አልፈ መራ!
አልሀምዱሊላህ
Maytegeb neshida jezakumullah
Alhamdulillah nebin ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም leseten
ነቢያችንን በአይን ሳናያቸው ያመነባቸውና የወደድናቸው ፣ ድምጣቸዉን ብንሰማና በአካል በናያቸው ኖሩ እንዴት ነበር....................... ቃል አይገልጸውም ፣
Hii
ሀቅ ነው wallhi
ሳህ
Top ዜማ + ገራሚ ግጥም+ ሰቃይ መድረክ + ቆንጆ አለባበስ = ደጋጋሜ ባዳምጠዉ ለነሱ የለለኝ ፈቅር እየጨመረ መጥቷል። ነሺዳው ሲበዛ በጣም power ኣለው
Mash Allah wow Allah ይጨምርላችሁ ❤😍
@@selman456 1
አላሀምዱሊላ ሙስሊም ነኝ የአላህ መልእክተኛ ወደኛ በመላኩ በጣም ተደስቷል ፊዳህ ነፍሴ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ኡስታዝ ሰኢድ ነቢያችንን በአማረኛ ግጥም ያሞገሳችው መካከል የመጀመሪያ ደረጃ ሰትጠኃቸው።
ኡስታዝ ሠኢድ ወላሂ ለመግለፅ ቃል አይገኝም እንደው አሏህ ሀያትችሁንን ያርዝመው ብቻ
የኔ ዘንፋላ... ሙሀመድዬ... አንቱ ባትመጡኮ... ጨለማ ነበር ሀቢቢ ❤❤❤❤❤
Awo welahi yegna wd nebi
በቀን ስንት ጊዜ እሰማዋለው አይይይ ዛሬስ ናፈቁኝ አልቅሸ ልሞት ነው ያሀቢቢ ያረሱለሏህ اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم 😭 😭 😭 😭
የየዘመናችን ሸህ ጫሊ ናቸው ኡስታዝ ሰዒድ
በጣም😢❤❤❤❤
ውበ ኖት የነኛ ነብይ ♥ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም♥
እወነትም ባትመጡ የት ምን እንዴት እንደሚኮን አእምሮ ያለው ሰው አይደበቅበትም
ከገጣሚው አንስቶ እስከ ሙንሺዶች ውበት ያየንበት አሏህ ያቆያችሁ ♥♥♥♥
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይሂ ናዐም ወላሒ መርሀበን ረሱሉላህ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ምክንያቱም የርሳቸዉ መላክና መምጣት ነዉ ዛሬ የኔ በህወት የመቆየት እና የመኖሬ ምክንያት እንጂማ እናቴም አትኖርም ነበርና ሰሉ አለል ሀቢብ ( ሰ.ዐ.ወ) ወንድሜዋ አላህ ሁሌም እንደምለው ውብ እና ወድ ያድርግህ አላህ ያግዝህ ድንቅ ስራ 🙏🙏🙏
فداك أبي وأمي ونفسي يارسول الله صلى الله عليه وسلم 💔💔💔😭😭😭😭
ግጥም ከዜማ ድንቅ ሁኖ የተዋሀደ ግሩም ነሽዳ! የረሱልን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ፍቅር ይበልጥ የሚጨምር አሪፍ እና ቆንጆ ስራ! ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ስላንቱ ቃል የለኝም አሏህ ከፍ ያድርጋቹህ።
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። ያረብ ምንኛ ልብ ይነካል። ባትመጡማ የረሱላለህ ምን ይውጠን ነበር?❤❤❤❤❤❤
ባይላኩ ባይመጡማ!!
ዓለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ!!🙏🙏🙏🙏
የኛ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ነብይ 😘😘😘😘😘😘😘
የኛ እዝነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ባይመጡማ ግመሊቱ መች ታወራ
ሳይላኩ የኛ ፈንታ ኑሩል ዐለም..
መሸም ነጋ ፅልመት እንጂ ብርሀን የለም😓
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም።
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ
በቃ ምርጥ ምርጥ ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላምን ጌታዬ አላህ
መንአይነት ግሩም ግሩም ድምጽ ነው ያላቹ ኧረ በጣም በርቱ ወላሂ
ሶለሏሁዓለይሂወሰለም ወላሂደጋግሜደጋግሜነውየምሰማው በጣምደስስስስስትላላችሁ አላህይጠብቃችሁ ሙአዜ ወድሜ ማሻአላህናችሁ
መከባበራቹ ፈገግታቹ እርስ በርስ ስትያዩ ግጥሙም በጣም ። ልዩ ነሺዳ
እንኳን እየሰማሁት አይደለም ገና ስለዚህ ነሺዳ ማሰብ ስጀምር እንባዬ ይወርዳል።
The best nashidah ever Masha'Allah heart touching wellahi "ሀቢቢ ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይዉጣታል ክፉ ጨለማ"😥😥😥 may allah protect you all our madih we lv you guys ❤
ኡስታዝ ሰኢድ አላህ ይጨምርልህ እድሜ ከ ጤና ጋር yezemenachin mrx gexami
ባይመጡማ እኔ እኔ አልሆንም ፊዳከ አቢ ኡሚ እሩሂ የረሱለላ
እሄንን ነሽዳ በዳመጠዉቁጥር እደኔየሚያለቅስአለ❤❤❤❤❤❤❤
ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ
ምርጥ ስራ good job 👍❤👍❤👍❤😍😍😍❤❤❤😍😍😍👍👍❤😍👍❤👍😍❤🇪🇹
ይለያልአይገልፀውም በጣምየሚያስገርምግሩምነሽዳ
ኡዝታዝሰኢድአላህእድሜችሁንያርዝምልን ሙነሽዶንምአላህበሙሀባያዝልቃችሁ
አሏሁመሶሊአላሀቢቢናወነብይናሙሀመድ💓💓💓
ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ እኮ ብቻ አላህ ያቆይልን ውስታዛችንም አላህ ያቆይልን ውድድድድድድ ዋሪዳዎች
አልሀምዱሊላህ የረቢኡ ናፉቂነኝ መውሊድ የሚጠላዉማ ከአላህ የተጣላ ቀልበደረቅ ነው ኑሩልን የኛምርጦች
ኢናአሊላሂ ወኢነአለይሂ ራጅኡን
አንተ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያረብብ
atalikliku izh wietu inanita yadabkachu kamisarut yablita haram ylim tify kizh😤
amin
የተዋለልንን ለረሳነው እኛ የነፍስ ምግብ ነው። ወላሂ ወድጄዋለሁ አላህ ሀያታቹን ያርዝመው
ለኛ ብለው ደምተዋል
ለኛ ብለው አልቅሰዋል
ለኛ ብለው ተሰደዋል
እኛን ናፍቀው ተክዘዋል
ለ ኛ ሸፋአ ናቸው
ባይላኩ ባይሙጣማ አለምን ይውጣታል ኩፋ ጨላማ ♥ የኛ ነብይ ሙሀመድ ♥ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ውብ ስራ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃችሁ።
ማሻአላህ ግጥሙ በጣም ደሥይላን አልሀምዱላህ ያኡመቴ ሥላም😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍
Mashallah ☝🏼🌺🌺💐ሲጀምር እንጉርጉሮው ልብ ሰብሮ ይገባል ረዘም ብታረጉት ደስ ይላል የህብረት ነሺዳውም ማሻአላህ ትልቅ መልክት አለው🙋🏽♂️በርቱ አላህ ታላቅ ነው የማይሞት የማያንቀላፋ ዘላለማዊ ህያው ሃያል🙋🏽♂️
ያ አለህ ግሩም ነው ወለህ ባይመጡማ ዓለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ ወለላዬ ❤️ልብ ያደማል 😥 ምን እንደምላቹ አለውቅም ሀያትትትት ለሁላቹም
MashAllah habibi don't stop we need more walhi my heart was melted even tho I only understand 40% of amharic. My Allah bless you all
You are right dear brother 🙏🙏🙏
You will know 100% 1 day
@@ahmedsencer9961 inshAllah ☺️
Ma sh allah my brothers Ethiopian muslims
ሰለላህአለሂወሰለም
የኛዉዲነብይአላህ ከነሱያርገን ነገበአሄራ
can't stop listening to this beautiful heart soothing neshidah. MashaAllah!
Me too
አላሁመሰሌአላሙሀመድ ረሱልዬ እንወዶታለን
Masha Allah. Endet des mil neger naw seyidi (selelahu alayhi wa salam) endi eyetewedesu mayet!!!!!!!!!
አልሀምድልላ ሙሲሊም ላረገኝ ውበታችሁ ሳምር በጀነተል ፍርዶስ ያስደሳንሙሲልም ወገኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሙቂሚን ወገን አላህ ያብዛን ልባችንን ብረሀን ያርግን
መሻአላህ ሀሪፉ ስራ ነው በርቱልን ዋሪዳዎች ከባለፈው የበለጠ ስራ የዛሬውልዩነው. ቀጥሉበት
ልብ❤️ አርስ ነሺዳ የግጥሙን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም😓 !
አልሀምዱሊላህ ዲናችን ውብ ነው 😍😍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ባይመጡማ በጣም ያምራል ከተቻለ የመድረኩ ሙሉ ፕሮግራም ልቀቀው
ያረሱሉላ እርሶ ለአፍታ አላህ ፍቆዶ በዱንያ ልናያቹ ብትመጡማ በዛዉ እለት ኸይር ስራ ቢኖረኝ ሙቼ ከናተ በሄድኩ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙄
ሁሉም ለፍታል በዋሪዳ ግን እንደ ሙአዝ ማንም የለም ሙአዝ የኛ ከፍ ማለት ሚና የተጫወተ የሀገራችን እንቁ ወጣት ነው በርግጥ ሁሉም አንደኛ ናቸው ግን የ ሙአዝ........
አልሀምዱሊላህእንባየንመቆጣጠርአቃተኝእኔንምእንደናተ፡ሀፋዝአላህያርገኝ፡ጀዛከአላህሂይር❤❤❤
🌹🌹🌹🌹ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹 የኛ ነብይ ባትመጡማ ይውጠን ነበር ጨለማ 😭😭
ወላሂ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ------------- በዝምታ ይድረሳችሁ አላህ አፍያችሁን ይስጣችሁ በመኖር ውስጥ አይደል ሁሉም -------
አልሀምዱሊላህ
በርቱ አህመዴ ድንቅ ስራ ነው አላህ ይውደድላቹ
Bayemtumaa Andega Ahmede dekamhe eko Kelalee adelem Allah yewdedhe. Allah yetebkhe
Ahemda denke sira wlahi dekemhale ajerhen Allah yabezalhee
የአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ እረሂሙ💖💖💖💖ማሽአላህ ብያለው ❤❤❤❤❤
ሁለም'''''''' ለጆሮ ሰላም፣ለልብ ብርሀን፣ ለአንጎላችን ሕረፍት የሆነውን ናሽዳ ታበረክትልናላቹ አላሀ ይውደድላቹ
ሰለላሁ አሌህ ወ ሰላም ፌዳከ አቢ ወ ኡሚ ያሀቢበላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብ እንዴት ደስ ይልላል ያሳቸውን ስማ ባአማረ አንደበት የስማት ምርጥ ስራ ነው
ሰ ለላሁ አለ ይ ሂ ወ ሰለም❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕋🌷🌷🌷🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭📿📿📿📿📿💟💟💟🕌🕌🕌👍🕋❤️🌷🕋🕋🕋
ማሻአላህ
ዋሪዳዎቻችን ሁሌም ታናፍቁናላቹ
አላህ ይጠብቃቹህ
በሳምት አራቴ የማየውነሺዳ ወላሂ ምርጥነው የሙዚቃ ድምፅ ግን ይታሰብበት
"የአላህ እዝነት ይስፈንቦት በእርሶ ላይ" ያሁቢ የረሱላህ ወላሂ እየተደመምኩ ነው የበፊቱን ስል በዚህ ደሞ 🤔🤔🤔❤❤❤
ሙዐዝ እነ ድንጋይ
አሏህ እስር ይስጥህ
ምን ልበል ያ አላህ
አሂበክ ያረሱለላህ ሰዐወ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም♥♥♥♥♥♥♥♥ባይላኩ ባይመጡማ ዓለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ
ሁስታዝ ሰኢድ አህመድና ሙነሽዶቻችን አሏህ ያቆይልን
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ
በጣም ደስ የሚል ምርጥ ስራ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃችሁ።
ማሻ አላህ ቃላት ያጥረኛል ውብ ነው 💚💚💚💚👌👍
ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይዉጣታል ክፉጨለማ ሀቅነዉ ወሏሂ ሀያት ጀባ ብያለሁ
Mashallah may Allah protect you all sooo beautiful. Please don't stop this beautiful group work your sister from Atlanta
ቃላት አጠረኝ
ምን ብዬ ልግለፃችሁ
ብቻ አሏህ ይጠብቃችሁ
💚💛❤️
ዋሪዳ ቁ 3 ባይመጡማ_
ምርጥ ሰራ ማሻአሏህ
ሙዚቅ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰላም ይዘዉ መተዉ
ሰላም ተነፈጉ
አላህ በምትኩ ምስጉኑ ሙሀመድ
ብሎ ያሎዎት ያ ረሱሉላ ሰላምና
ሰላት ይዉረድ በሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ)
ተዉ ያሎዎት ግዜና
ጥሪ የሰላሙን
በአላህ ይሁንብኝ
አንድ ሰዉ ከጸሀይ
ችቦ ለኩሶ መምጣት
እንደማይችለዉ ሁሉ ይህን መልእክት
ማድረሴን አላቆምም
ብለዉ የቆረጡ
ያ ረሱሉላ እኔ ፊዳ ልሁንሎት
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አንቱ የአላህ ወዳጅ
ጠቡ ከኔነዉ ጀሊሉ ያለዎት
እርሶን አንገላተዉ ይተርፉ መስሏቸዉ
ያ ረሱሉላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሲወለዱ ገና የቲም ያረገዎት
አስከትሎም ኡሚን በ6 ያጡትን
እኔ ፊዳ ልሁንሎት
ሀሊማ ምንኛ ታደሉ የማጥባትን እድል
በድንገት ያገኙት
ሌላም አለች እናት ኢትዮጵያ የሆነች
ኡሙ አይመን ምን አይነት ሚስጥር
ወገን ለማሳየት ጉዞ የጀመሩት
እናትዎን አጡ አቤት የፈሰሰዉ
የወረደዉ እንባ
እናቴን አለቅም አቤት ሆድ ሲያባባ
አልሄድም ትቻት ብለዉ ያሉ ለታ
ኢትዮጵያዊቷ በረካ እንዴት ሆና ይሁን
ማንን ምን ታድርግ በበረሀ መሀል
ማባበል መቅበሩን ብቻዋን ተወጣች
ያን የአለም ብርሀን ታባብል
ያረፈች እናቱን በሰላም ታሳርፍ
ማንን ምን ሆና እንዴት ሆና ይሁን
ማንን ትምረጥ እናቴን ሚለዉን በሻሻ
ያረፈች እናቶን ያረሱሉላ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኢትዮጵያዊት ጀግና ሩህሩኋ አዲያ ናት
ከናቴ ቀጥሎ እናቴናት ያሏት
ወሰደች ሀዘኗን ዋጥ አርጋ
ማን አገዛት አፈሩን ስትቆፍር
ለብቻዋ ህጻን ስታባብል
ያ ቀን እንዴት አለፈላት
በረካ ስቃይሽ ምኑን ከምን አረክሽ
ያን ያላህ ነብይ ጨቅላዉን ሙሀመድ
ሰላም እና ሰላት ይዉረድ የተባለለት
እንዴት እንዴት አርገሽ ቀብረሻት
ይዘሽዉ ተመለሽ
ሱብሀን አላህ
የዘላለም ቁስል ህመምሽን ይዘሽ
ምንዳሽን ታዉቂዉ ነበር
እንዲሁ አዛኝ ነሽ
ከዛም ቀጠሉና አጎትዎን አጡ
ለበጎ መታጨት ብዙ ነዉና ምጡ
እልጆ ፊት ደም በደም ሲያረጎት
አይዞሽ የኔ ልጅ ያንቺ አባት
ተስፋ አይቆርጥም ብለዉ የመለሱት
ያረሱሉላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህ አብሳሪ ነዉ
ሚእራጅ አስወጥቶ ተአምር አሳዮት
ከ አደም ጀምሮ ሰባቱ ድረስ
ነብያትን ሁሉ አስጎበኘዎት
ሙሳ ግን አነባ ከኔ ኡመት በላይ
ጀነት የሚገባ እርሶ አለዎት
ብሎ በማለት
አላህ ጋር ያረፈዉ የርሶ መዳረሻ
አምስት ወቅታዉን በሀምሳ ነዉ ምሻ
ይሁንልህ አላህ በፈገግታ
እጎኖ የቆመዉ ያ ጀሊል ነዉ ለካ
ያረሱሉላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ያቢላል ሀበሻ እንዴት ብትረግጥ ነዉ
የጀነት ዉስጥ ሆነህ ኮቴህ የተሰማዉ
እመካ ሲገቡ ቢላል የታል አሉ
በላ ጥራ አለምን አላህ አክበር
ሀያ ኑ ለሰላት ኑ ለፈለሀ
ብሎ የተጣራ ሀበሻዊዉ
ጀግና ቢላል ነዉ አደራ
ኢትዮጵያዊነት ትልቅ ነዉ ታሪኩ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ለረመዳን ነሺዳ መሆን ከቻለ ለምን አዉፍ ብያለሁ።በህብረት በሉት ለኔ ደሞ ከልብ ዱአ አርጉልኝ።
ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ 😭😭😭😭
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
🌙⛤🇪🇹🌃🐫🐪👪👫💑💏 አዱኒየ ላይ ያሉትን ወድም ና እህቶቼን አላህ ከመጥፏ ነገር ይጠብቃቸው ። እነደ ንብ አንድ አላህ ያድርገን ማር
I really don't wanna imagine this world with our prophet, I really don't wanna think about what would happen on earth if Rasulullah didn't come
This line really hit different 😢😢😢
ባይላኩ ባይጡማ
አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ
እንደ ምስራቅ ብርሀን የሚያፈልቀው ውበቱ
መልስ ስጪኝ ውድ እናቱ ወልይቱ
ስትወልጅው ያን የሙላውን የበላይ
እንዴት ነበር ገፅታቸው ምድር ሰማይ
ማሻ አላህ 😘😘😘😘ማነው አህመድ ተሾመን ያየ አላህ ይዘንልህ ወንድሜ😘😘😘😘
ምርጥ ስራ የምርጥ ምርጦች በጣም እምወዳችሁ👌👌👌👌👌👌👌👌በርቱ💗💗
ሶለሏህ አለይሒ ወሠለም💘💘💘💘💘
ይህንን ነሺዳ ለተሳተፉት ጠቅላላ አላህ ጀዛውንይከፈላቸው !!!!
Ustaz Seid Allah yetebekeh. Yechemereleh
በጣም በጣም ምርጥ ነው ነገር ግን የምስል ነገር ትንሽ ከዚህ በፊት ከተስሩት ዋሪዳዎች ጋር ሲታይ ምስሉ ትንሽ ወረደብኝ!!
Andega sira ahmede Dekamhen ayeto Allah yechemrelhee