አለፈ "Alefe" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው @ Ketena Hulet Mulu Wongel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 497

  • @balebale3328
    @balebale3328 หลายเดือนก่อน +122

    ዘመን መጣ ኢየሱስ በኢትዮጵያ ምድር ሚነግስበት!! ሃሌሉያያያ 🙌🙌🙌

    • @YeabsiraShibeshi
      @YeabsiraShibeshi หลายเดือนก่อน +2

      Ayenew ko negso 😢 ye dem midir hono

    • @user-rp6gp1wz6j
      @user-rp6gp1wz6j หลายเดือนก่อน

      @@YeabsiraShibeshi esu enante benante mikniat newa ene arseman ena kuskuamin eyeterachu

    • @YeabsiraShibeshi
      @YeabsiraShibeshi หลายเดือนก่อน

      @@user-rp6gp1wz6j enesuma ke tint jemro yteru nebere gn hageritua selam neberech ahun tafya mn adisd neger tefetere

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 หลายเดือนก่อน +52

    የእየሱስን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም!
    እንዴት መታደል ነው የራስን ክብር ጥሎ አምላክን እንዲህ ማገልገል wow
    ተባረኪ እህቴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ከነቤተሰቦችሽ

    • @tellnotoany1655
      @tellnotoany1655 หลายเดือนก่อน +2

      የራስ ክብር? የትኛውስ ክብር ነው ከጌታ የሚወዳደረው? ደሞም ስናከብረው የምንከብረው እኛ ሆነን ሳለን ለሱ ክብር የምንጨምርለት ይመስል🤔 ተው እባካችሁ ስላከበረችው የታደለች ናት እንጂ ከሌሎች አክባሪዎቹ የተለየች አታስመስሉአት። ፀጋውን ያብዛልሽ ቀዳማዊት እመቤት።

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 หลายเดือนก่อน

      ​@@tellnotoany1655👌

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 หลายเดือนก่อน +5

    በትርሽ ይለምልም፡ ድንኳንሽ ይትፋ፣ መጋረጆችሽ ይርሙ፡ ካስማዎችሽ ይጽኑ ተባረኪ፡፡

  • @christinahaile8782
    @christinahaile8782 หลายเดือนก่อน +74

    ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።ዮሐ1፥5

  • @Great_Song85
    @Great_Song85 หลายเดือนก่อน +183

    እኛም አገራቺንም እድለኞች ነን እንዳንች አይነት አምላካን አክባሪ ቀዳማዊት እመቤት ስላለቺን ዘመንሽ እድሜሽ አገልግሎትሽ ባለቤትሽ ሁላችሁ በ ኢየሱስ ስም ለምልሙ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 หลายเดือนก่อน

      Madanit asifalq now ​@@tiz59905

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +4

      AMEN AMEN Be blessed

    • @eagle4452
      @eagle4452 หลายเดือนก่อน

      ​​@@tiz59905 አባትክ ሴጣን ስለሆነ ቅናት ገና ያስለቅስካል የ ለመድከው የጥንቆላ እና የመተት መንፈስ ከ ቤተመንግስት ወጥቶል ተስፍ ቄረጥ
      የሚቀጥሉት 16 አመታት እግዚአብሔር በቤተ መንግስት ውስጥ ይመለካል

    • @sebleakelilu4365
      @sebleakelilu4365 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው።

    • @romanhailegiorgis1675
      @romanhailegiorgis1675 หลายเดือนก่อน +3

      Amen 🙏

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን ዘመናቹ በቤቱ በክብር በሞገስ በጤና ከነ ልጅ ልጆቻችሁ በስኬት በድል ይለቅ! የምድራችን ኢትዮጵያ በረከቶቻችን!

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 หลายเดือนก่อน +64

    ምሳሌ 31:10-31 ላይ ያለችውን ልቧሟን ሴት ትመስይኛለሽ
    ስለሚወዳት ዘመንሽ ይባረክ ያባቴ ልጅ❤

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x หลายเดือนก่อน +50

    ሀገራን ወዳድ ፈጣሪዋን አክባር ቀዳሟዊት ንግስት የአለም ናፍቆት ለእትዮጵያ ብቻ የተሰጠው እንቁ

  • @abrehetsamson
    @abrehetsamson หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔርን የምታመልክ የእኛ ቀዳማዊ እመቤት ኢትዮጵያ እንዴት ታድላለች ስወድሽ እኮ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kiyyatubeofficial5032
      @kiyyatubeofficial5032 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/channels/IwCS6EYcTl2lAcyLz7Y_iw.html

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh หลายเดือนก่อน +37

    የተወደድሽ እህተችን በኢየሱስ ስም ዘመንሽ ይበራኪ❤❤❤

  • @Getamessay_t_28
    @Getamessay_t_28 หลายเดือนก่อน +50

    ጌታን ማገልገል ምንኛ መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 หลายเดือนก่อน +68

    በምድርም ሰዎችን፤ በሰማይ ደግሞ ሰማያዊውን አምላክ ለማገልገል የቻልሽ ብቸኛ ሴት አንቺ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ🙏

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ይባረክ!!!!🎉❤

    • @sintayehutiku2833
      @sintayehutiku2833 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቅ አስተያየት። ይህን አስተያየት የሰጠህ ቅዱስ መንፈስ ተቆጣጥሮሀል።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 หลายเดือนก่อน +27

    በኢትዮጵ ምድር ከፍተኛውን የመንግስት ሀላፊነት ላይ የሚገኝ ቤተሰብ ለእግዚአብሔር በትጋት መዘመር በራሱ በምድርም ታሪክ ነው።

  • @user-bd1il1bh4n
    @user-bd1il1bh4n หลายเดือนก่อน +14

    አቤት አቤት እንዴት መታደል ነው : ሀገር መሪ ሆኖ በጌታ እግር ስር መውደቅ : ዝቅ ባላችሁ መጠን ደግም እሱ ከፍ ያደርጋችዋል :: ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ::

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i หลายเดือนก่อน +18

    የሚተረፍበት አለም ዉስጥ ተቀምጦ፣ለእግዚአብሔር መዘመር ጥልቅ መንፈሳዊነት ነዉ።ተባረኪ

  • @yeromabreham4375
    @yeromabreham4375 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ያገለገልሽዉ ጌታ እንደ አስቴር የመፍትሄ ሰዉ ያድርግሽ ከነ ቤተሰብሽ ተባረኩልኝ በጌታ ተከልላችሁ ኑሩ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 หลายเดือนก่อน +20

    የሰማይ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ ቤተሰቦችሽና ያንቺ የሆኑት ሁሉ ይባረኩ።ፍቅር ነሽ።❤🌹🌺💐🌻🇪🇹❤

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 หลายเดือนก่อน +40

    በኢትዮጵያ ምድር በስልጣን ከነበሩት ሁሉ እንደ እናንተ ፈጣሪዉን የጠራ፣ ያከበረና ሁሉ ፈጣሪ እንዲያከናውን አሳልፎ በሙሉ ዕምነት የሰጠ አልነበረም። ይህንን ሞገስ ጸጋንና በረከትን ፈጣሪ እንደሰጣችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዉስጥ የተመረጡ እያዪትና እያመሰገኑ ነዉ። የሴጣን አፍ የተገጠመባቸዉ እየተሳደብና በጨለማ ዉስጥ ናቸዉ። የጌታ እየሱስ ብርሃን ያገኛቸው። አሜን!!!

    • @YeabsiraShibeshi
      @YeabsiraShibeshi หลายเดือนก่อน

      ​@haaaaaaaaa80 wy tebarek lil yeneberewn new be ewnet Ethiopia ye dem midir honalech

    • @terefemilka6598
      @terefemilka6598 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሽን ነው አባታቸውን ዲያብሎስን ጥሩ እያገለገሉት ነው ባልና ሚስቱ የህፃን የአዋቂ የብዙ ክቡር ኢትዮጵያውያንን ደም እየገበሩለት!!!

  • @getahuntadesseofficial8136
    @getahuntadesseofficial8136 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ግን እንዴት ያለ መልካም ነው፤ አንቺስ እንዴት ያለሽ ታማኝ ነሽ❤😍
    የረዳሽ፤ የሚረዳሽም የተባረከ ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsemoa4228
    @atsemoa4228 หลายเดือนก่อน +24

    ተባረኪ እህታችን፣ እናታችን፣ ቀዳማዊታችን ዝኑ።

  • @teferifeyisa1022
    @teferifeyisa1022 หลายเดือนก่อน +14

    ብርክ በይ!ጌታ ከአንቺ እና ከዶ/ር ጋር መሆኑን ልንመሰክር በህይወት እየኖርን ነው።ከጌታ ገር ድል አለ።ሁሌ ስለእናንተ እንፀልያለን

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew หลายเดือนก่อน +3

    ምን እንደምል ባላውቅም የረዳሽ እግዛብሄር ይመስገን ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ከእግዛብሄር የተሰጣቹሁን ውድ ስጦታዎቻችን ናቹ ❤❤🎉🎉

  • @JKGedlu
    @JKGedlu หลายเดือนก่อน +21

    ጌታ ኢየሱስ በመጨረሻ ዘመን ቤተመንግሥታችንን ብሎም ኢትዮጵያን የመጎብኘቱ ምልክት ይመስለኛል።

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 หลายเดือนก่อน +1

      እስከዛሬም ሲጎበኘን ነበር አንቺ የምትይው ጌታ ሀሰተኛ ነው።

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 หลายเดือนก่อน

      @@mrchu5492እግዝያብሄር ይማርሽ ምታወሪው ከራስሽ ስላይደለ!!

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms หลายเดือนก่อน +21

    አዎ አልፎል ተባረኪ አንቺ የጌታ ብሩክ ዘርሽ ይባረክ

  • @NigatuDeginat
    @NigatuDeginat หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ኢትዮጲያ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ክበር ይቅር ብለህ ቅጥሩን ያዘለልከን ጌታ!!!
    ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያጸናሽ ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ አለፈ ደግሞ ያልፍል ከኛ ጋር ያለዉ ከሁሉም ከላው ይበልጣል። ተባረኪ ዝንዬ

  • @TsegawuDaniel
    @TsegawuDaniel หลายเดือนก่อน +3

    የማያልፍ የለም ከታገሰን ዘመንሽ ቤተሰብሽ ይባረክ

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 หลายเดือนก่อน +27

    እንደ አንድ ወንጌል አማኝ እህታችን ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ድምፅ እንዲሆኑ ቀዳማዊት እመቤታችንን እንጠብቃለን ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት እኔም ቤተክርስቲያኔ ናት ይመለከተኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ቀዳማዊት እመቤት ፀጋዉ የብዛልሽ!!!
    በእዉነት ያከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ!!!

  • @user-bz7qc1hz8h
    @user-bz7qc1hz8h หลายเดือนก่อน +9

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ዘመንሽ ይባረክ የዘመርሽለት ጌታ ሁሉን መልካም አርጎ ያሳየናል እግዚአብሔር መልካም ነው በእርሱ የታመኑትን አያሳፍርም።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ድንቅን አድርጓል ያደርጋልም ክብር ለርሱ ይሁን።

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z หลายเดือนก่อน +3

    ያከበርሽው ጌታ አክብሮሻል ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gelane1
    @Gelane1 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን🙏
    አሁንም ምስጋናና አምልኮ ከቤትሽ አይታጣ ተባረኩ🙏

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 27 วันที่ผ่านมา +1

    Our first lady zinash realy we proud by you because Our precious Jesus gave us genuine Christians like you .

  • @bilisejesus8722
    @bilisejesus8722 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareki❤; justice 4 kuruftu kalehiwot Church 👂👂👂

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 หลายเดือนก่อน +3

    አዎ ሁሉም ያልፋል ከጌታ ጋ እህቴ። በርቺ።

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። እንወድሻለን። ሁሌም ኢየሱስ ከፍ ይበል። ሁሉም ነገር ከንቱና አላፊ ነው። ኢየሱስ ግን ዘላለማዊ ነው። ስሙ ይባረክ።

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜ አሜን ይነጋል ጌታየሱስ ዘመንሽን ይባረክ የሰማዮንም የምድሩንም በትጋት የምታገለግሉ የተባረካችሁ ናችሁ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ጌታየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ❤❤

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew หลายเดือนก่อน +3

    ምስጋና ዝማሬ ከቤትሽ አይታጣ እንደ አመስገንሽ እንደዘመርሽው ጌታዬ አምላኬ አባቴ እንዳልሽው እያልሽው ዘመንሽ ከርሱጋ ይለፍ ❤❤❤❤❤

  • @MilionDino
    @MilionDino หลายเดือนก่อน +2

    በ2017 ዓ.ም አቃቂ ሙሉ ወንጌል መተሽ እንድታገለግይ ሁኔታዎችን አመቻቻለው ። እግዚአብሔር ብቻ ካንቺ ጋር ይሁን ።

  • @user-nj4bl6ex1x
    @user-nj4bl6ex1x หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ጸጋ ይብዛልሽ ቀዳማዊት❤❤ ዘማሪት እንወድሻለን

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ነው የምወድሽ Mom ዘመንሽ ይባረክ❤
    ከፍታ ላይ እንደ አንቺ ሆኖ ዝቅ ብሎ መዘመር ቀላል አይደለም 🙏🙏🙏

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 หลายเดือนก่อน +11

    ቤተ መንግስት ለንጉሥ ዜማ ወጣ ተመስገን. በታሰርንበት የመቃብር ቦታ ባጣንበት ምድር 😢😢ተመስገን የአባቶቼ አምላክ

    • @ehitetadese8728
      @ehitetadese8728 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ሰምተናል ሰይጣን ይህን ስላየ ህዝብ አሁን አልነቃም የገባሽ ተባረኪ

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት እግዚአብሔር አምላኬን በጣም አመሰግናለው🙏ዋው👏 በእኔ ዘመን እምዬ ሀገሬን💚💛❤ዬ በቅድስና የሚመሩ መሪዎች (ጠ/ር ዶክተር አብይና ውድ ባለቤታቸው ወይዘሮ ዝናሽ)ስለሰጠን😇

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እኛም ይህን አየን በእድሜያችን ለአምላክ ምስጋናን ከገዢዋች ቤት ሲፈስ❤ ጌታ እየሱሴ ክብር ላንተ ይሁን

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኪ፡ዘመንሽ፡ይባረክ፡በሁኔታ፡ለይ፡ሳይሆን፡በጌታሽ፡የተደገፍሽ፡ተባረኪልኝ፡

  • @meaza5096
    @meaza5096 หลายเดือนก่อน +27

    ዝኑ አንቺ የተባረክሽ ነው የክርስቶስ ፍቅር የገባውሸ ነሽ ኢየሱስ አባዝቶ ይባረክሸ 🙏🙏🙏😘😘

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን እሴይ አያልቅባት ምሕራቱ አያልቅባት ✅ማቼ ይሆናል ነጌ እንዴ ትላንት ማይታላፍ የማሳላኝ አላፋ ነጋት ሆነ በኢየሱስ አሜንንን ተባረኪ እናቴ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆችሽ አገልግሎትሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemgebru16
    @zelalemgebru16 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ዛሬም ስልጣን ከኢየሱስ እንደማይበልጥ ፣ የትኛውም ነገር ጌታን ለማምለክ እንደማይገድብ የሚያሳዩን የዘመኑ ዳዊቶችን ስላሳየህን።
    ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን።

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 หลายเดือนก่อน +3

    The Scripture says, "Yet who knows whether you have come to the kingdom for such a time as this?” (Esther 4:14).
    AMEN AND AMEN!
    🙏 🙏 🙏 🙌
    Remain Blessed Abundantly!

  • @user-zc9vw9mk4o
    @user-zc9vw9mk4o หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እግዚአብሔርን ሰለ እርሶ አመሰግናለሁ። ጸጋ:በረከት:ሞገሱ ይብዛለዎት

  • @BetelhemMengestu-td2os
    @BetelhemMengestu-td2os หลายเดือนก่อน +5

    Micah 4 አማ - ሚክያስ
    1: በመጨረሻውም ዘመን የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ጸንቶ ይቆማል፥ ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ አሕዛብም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ።
    2: ከጽዮን ሕግ፥ ከኢየሩሳሌምም የእግዚአብሔር ቃል ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው፦ “ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በፍለጋውም እንሄዳለን፡” ይላሉ።

    • @BetelhemMengestu-td2os
      @BetelhemMengestu-td2os หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kiber hulu le Nazeretu Le Eyesus Yihunilet.

    • @NouhTelecom-bh1qs
      @NouhTelecom-bh1qs หลายเดือนก่อน

      አዎ ግን ይህ ዘመን አሁን ነው አህዛቦች ወንጌል እየተሰበከላቸው ነው በኤልዛቤል እየታረዱ ቃሉን ዝም ብለን አንጠቀስ አይደለም አህዛብ ሊመጡ እነዚ የእርግማን ልጆች ላመንነውም ግራ አጋብተውናል ፀጋው እረድቶን እንጂ የቱ ወንጌል ለአህዛብ ደርሶ ነው ተሳዶ ታርዶ ተፈናቅሎ ወንጌል አለ እንዴ?እንደውም ለወንጌል እንቅፋት ለክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ጠላቶች በአህዛብ ዘመን ያልተፈፀመ የግፍ ጥግ ግብረ ዘዶምን ፈርመው አስገብተው ትውልድ በየቀኑ እያሳረዱ በኤልዛቤል ዝናሽ ዘመን እግዚያብሔር እኮ አይዘበትበትም ነው እያሳረዱ የሚጨርሱት ህዝብ በሰማይ ነው በመጨረሻ ዘመን አልገባኝም ጌታ የምድራችንን ፈውስ ቀን ያቅርበት እናንተ ሃይማኖተኛች እንዴት ትድናላቹ የክርስቶስ መገለጫ ፅድቅ ሰላም ፍቅር ሌላውን መውደድ ነው መቼም የጌታ መንፈስ ነው ሰው እያሳረደ የሚያስገብራቸው ግብረዶሙም እስከ ቤተመቅደስ ጌታ ምህረት ያርግልን

    • @BetelhemMengestu-td2os
      @BetelhemMengestu-td2os หลายเดือนก่อน

      waregna be menfes kidus temera be sega temerteh yemayihon neger atekebatri ene ke menfes kidus yesemawuten kale newu share yaderekut endante be segana dem altemerahum.

  • @fikrumara892
    @fikrumara892 หลายเดือนก่อน +16

    ከሕንፃ በፊት የሰው አይምሮ ላይ ሰርታ ላሳየች ቤተክርስቲያን -ፍትሕ ፍትሕ ለኢ/ቃ/ ሕ/ቤተክርስቲያን-#ፍትህ ፍትህ #ለኩሪፍቱ ቃል-ህይወት ቤተክርስቲያን!!!!!

    • @alazuget
      @alazuget หลายเดือนก่อน +1

      ፀልይ፣ አመስግን

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 หลายเดือนก่อน

      Fetthe fetthe "Debrziet kurftu church !!! i grew up & Baptist Debrziet kurfftu church " i missed all the memories " justice for Debrziet krufftu church " i missed all my church leaders my child hood place " fetthe.le deberezeit kurftu church.

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 28 วันที่ผ่านมา +1

    በዘመኔ እግዚአብሄርን የሚፈራ መሪ እና እግዚአብሄርን በአደባባይ የሚያመልኩ በአገሬ በማየቴ ጌታን አከብራል አመሰግነዋለው። ዘመናቹሁን ጌታ ይባርክ

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ለምድራችን ኢትዮጵያ የሰጠን በረከቶቻችን እግዚአብሔርን የሚያከብሩና የምፈሩ ንጉሥና ንግሥት የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏😍

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 หลายเดือนก่อน +3

    አባባ አያልቅብህም መቼም አይቋረጥ ለእኛ ያለህ ምህረት🙏🙏 የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ ቀዳማዊት እመቤት ለጌታ ኢየሱስ ያለሽ ቦታ በእጥፍ ይብዛልሽ።❤❤👏

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖት ይባረክ ❤❤❤አመሰግናለሁ አምላክ በኢትዮጵያ ከፍ ይበል🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረኪ አምላካቹ ከእናተ እንዳለ አየን እኛም አመሰገንን ይብዛላቹ ጥበቃዉ ይብዛልሽ

  • @danielp813
    @danielp813 หลายเดือนก่อน +5

    ቀዳማዊት ዝናሽዬ እግዚአብሔር በእጥፍ እጥፍ ይባርክሽ ግሩም ድንቅ መዝሙር ነው:: ሁሉም ይታለፋል በእግዚአብሔር ጥበቃ❤❤❤❤❤

  • @tsigedinku2372
    @tsigedinku2372 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ስፍራ, ሁኔታ,ከፍታ, ክብር, ዝና... ሳይለውጥሽ እንደሚገባ በልክ መኖር በመቻልሽ!!! ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር መንፈስ ተከበሽ በበለጠ ማስተዋል, በጥበብ በክብር ,በሞገስ... የምትኖሪበት ፀጋ ይጨመርልሽ!!!!

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n หลายเดือนก่อน +5

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ተባረክ የኔ እናት ፀጋ ብዝዝዝዝዝትትትትት ይበልሽ

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 หลายเดือนก่อน +4

    You and your partner are God given human beings for our beloved Ethiopia, I proud of you and Allah bless you both and our country ❤ .

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ያሳየን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ንግስት አስቴር በንጉሱ ፊት ሞገስ እንዳገኘች አይሁድን ከጣላት እጅ እንዳዳነች ያ ቅባት ባንቺ ላይ በእጥፍ ይጨመርልሽ ይብዛልሽ በብዙ ተባረኪ❤❤❤

  • @PenielGospelMinistry7801
    @PenielGospelMinistry7801 หลายเดือนก่อน +5

    ምንም ይሁን ለጌታ መዘመሪሽ እጅግ መልካም ነው። ለበረከት ሁኚ

  • @user-yb5wz9fb3p
    @user-yb5wz9fb3p หลายเดือนก่อน +3

    Our respected First Lady, Lord God bless you. Glory to Lord God worshiping is continue from Ethiopian Prime Minister Home. Jesus is Lord.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke

  • @khadijahyesuuskooulfaadhuf6497
    @khadijahyesuuskooulfaadhuf6497 หลายเดือนก่อน +2

    Eebbifami eebbifamtuukoo❤❤❤waaqayyoo bara jireenya kee haa eebbisu waaqayyoo mana isaa keessa sihaa turfatu haadhako❤❤

  • @user-nf7dr2fy6e
    @user-nf7dr2fy6e หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ጠላት አይኑ አያየ አለፈፈፈፈፈፈፈ ድንቅ ዝማሬ ነው አንቺንና ቤትሽን በብዘ እጥፍ የምታመልኩት አምላክ ይባርክ ለእኛ ለበረከት የሰጠን ጌታ እየሱስ የተባሰከ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን!ቀዳማዊት እመቤት ዘመንሽን ሁሉ ለጌታሽ ክብር ዘምሪ!ተባረኪ!፣ትዳርሽ፣ልጆችሽ፣አገልገሎትሽ ይባረክ!ለምልሙ!🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመንሺ ጌታ እየሱስ በብዙ ይባረክ።
    1 አቤቱ፥ አንተን ታመንሁ፤ ለዘላለም አልፈር።
    ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @winydemssie
    @winydemssie หลายเดือนก่อน +6

    የተወደድሽ እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ባለቤትሽ ልጆችሽ ያንቺ የሆነው ሁሉ በእየሱስ ደም ሽፋን በሉ የነካችሁት ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @metasbiyaweyesa3787
    @metasbiyaweyesa3787 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አለፈ እየሱስ የነገስታት ንጉስ ተባረኩ

  • @AkTube
    @AkTube หลายเดือนก่อน +5

    Welcome our dear first lady.

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 หลายเดือนก่อน +25

    ተባረኪ ፀጋ ይጨመርልሽ

  • @user-jx4wl7ti2q
    @user-jx4wl7ti2q หลายเดือนก่อน +3

    Amen🙏🙏❤❤❤ ኢየሱስ ያድናል❤

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 หลายเดือนก่อน +9

    ዝናሽ ልብዋን በእግዚአብሔር አበረታች!!!

  • @Helenkassaye1
    @Helenkassaye1 หลายเดือนก่อน +4

    Ye Aberham amlak yebarkesh ❤you are truly amazing woman of God. Zemenesh yebarek.❤

  • @user-mq4dm6yj9c
    @user-mq4dm6yj9c หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው ሁልጊዜ የጸሎቴ አርእስት ናቹ ጌታ ለእናንተ ጠበቃ ያቆመኝ ሴት ነኝ ጨለማው ጌታ በእናንተ ተጠቅሞ ያበራዋል በርቱ

  • @JesuseLord-tf2ut
    @JesuseLord-tf2ut หลายเดือนก่อน +2

    ጠላትሽ የሚመታበት መሳሪያ አምልኮ አምልከሽ ክፉ እንዲያልፍ አረግሽ ጌታ እረዳሽ አይኖችሽን አበራ ስዉ ይባረክ ተባረኪልኝ

    • @emuyebaba2743
      @emuyebaba2743 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ስሙ ይባረክ ይክበርልን

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 หลายเดือนก่อน +3

    BE BLESSED MORE AND MORE IN JESUS CHRIST NAME 🙏

  • @official_teka_demise
    @official_teka_demise หลายเดือนก่อน +4

    Egziyabher Zemenshn abzito yibarksh❤️🙏

  • @sofiasheferaw558
    @sofiasheferaw558 หลายเดือนก่อน +2

    Anechi ye negusu eyesuse leje neshe ❤❤❤ Tebareki❤❤

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 หลายเดือนก่อน +4

    God bless our First Lady with her beautiful gospel songs and the donations she made to build high schools in rural areas! Ethiopia is winning because of her and our beloved PM Abiy!

  • @mesidev2114
    @mesidev2114 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ መልከም ሴት ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 9 วันที่ผ่านมา

    በኢየሱስ የመያልፍ የሌም ሁሉም ያልፋል እንኳን በእርሱ ሁሉን አለፉ ትለትን ያሰለፈው ጌታ ለዛሬም ለነገም ያሰልፋል የኛ በረከት ኢየሱስን ወደ ቤተ መንግሥት ያስገቡ የመጀመሪያ ቀዳማዊት በሰይም አክሊል ተዘጋጅቶታል በርቱ

  • @dawitashagrie8039
    @dawitashagrie8039 หลายเดือนก่อน +2

    Ahunim egziabihir ymesgen anchinina balishn yeseten tebareku

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 หลายเดือนก่อน +2

    geta eyesus zamaneshi babezu yebarakish tabaraki kibre Hulu lageta laeyesus yhune🙏🙏

  • @genetmecha2900
    @genetmecha2900 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚሐብሂርን ሰላንች ሰለሰጠሺ መንፉስ አመሰግናለሁ በርች አምላክ ከእናንተ ጋር ነው

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከነ ቤተሰብሽ መልካም ሰዎች ናችሁ ::

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ እንዲህ ጌታን እያገለገሽ ባለቤትሽን መቃውም ምንኝ አሳዛኝ ነው። እግዚአብሔር የክፉ ሀሳብን የጥላቻ መንፈስ ከሀገራችን ምድር ላይ ያንሳልን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። አሜን አሜን🙏🙌❤❤

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 หลายเดือนก่อน +5

    Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you and your family more!

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ ውድ እህቴ ❤❤❤❤

  • @muludeboch
    @muludeboch หลายเดือนก่อน +4

    elelelellelelelellelelelelelele Glory to the Lored elelellelelelelelelelelelelele Aman God bless you more our lovely the frets Lady Ethiopia Zinash wow we give glory to the Lord!!!!

  • @derejedegu6369
    @derejedegu6369 หลายเดือนก่อน +2

    Woooo greatest lord 🎉🎉🎉 all things are passed passed away for every to come back again 🎉🎉🎉

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አለፈ ተባረኪ ለምልሚ🙏🙏🙏

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ተባረኪዘመንሺ ይለምልም❤