ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Seifu on EBS : ቤተልሄም ጥላሁን | Bethlehem Tilahun Solrebele

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.พ. 2017
  • ‘ሶል ሪበልስ’ Solrebele የተባለው የጫማ አምራች ኩባንያ መስራችና ባለቤት የሆነችው ኢትጵያዊቷ የንግድ ስራ ፈጣሪ ቤተልሄም ጥላሁን July 2014 በፎርብስ መጽሄት የአመቱ 10 አፍሪካውያን ወጣት ሚሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ተካታ ነበር
    እንዲሁም በታዋቂው የአሜሪካ የቢዝነስ መጽሄት “ኳርትዝ” ቤተልሄም ጥላሁን ከአፍሪካ 30 የድንቅ ፈጠራ ባለቤቶች
    2014 የበጎ ሰው ሽልማት በግብርናና ሥራ ፈጠራ ዘርፍ ተሸላሚ ነበረች
    Bethlehem Tilahun Alemu Ethiopian business woman, founder and executive director of soleRebels interview on Seifu Show | ቤተልሄም ጥላሁን
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 172

  • @user-kd6mp8yu2m
    @user-kd6mp8yu2m 7 ปีที่แล้ว +31

    ስወድሽ አይገልፀውም በቃ ሁሌም ሴቶች መስራት መለወጥ እንደሚችሉ የምታሳይ ትልቅ ሴት ነሽ ሀብታም ሲባል ሁሌም ወንዶችን ማሰብ ሰልችቶኝ ነበር የኔ ጀግና ባለው ላይ ይጨምርልሽ

  • @user-jq3eb1dj3k
    @user-jq3eb1dj3k 7 ปีที่แล้ว +8

    ጌታዬ ሆይ እኔም እንደሷ የመፍትሄ ሰው መሆን እሻለው እባክህ እርዳኝ
    ቃልህ ሲናገር ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል።

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 7 ปีที่แล้ว +5

    21 century business minded woman ,innovative nationalist ,customer oriented and environmental friendly .keep it up betty !!!

  • @feruzshifa960
    @feruzshifa960 7 ปีที่แล้ว +3

    Big respect to you

  • @semienmountain3094
    @semienmountain3094 7 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ብርቱ ልዩ ነሽ በእውነት እዳቺ አይነት ጠንካራ ሴት ሳይ ውስጤ ሀሴት ይሰማኛል በርችልን እንወድሻለን

  • @user-cy4nq5iw3p
    @user-cy4nq5iw3p 7 ปีที่แล้ว +16

    እንደው በናታቹ ወደ ኩዌት ላኩልን ስለ ቡና ሲነሳ ከአሰሪዬ ጋ ሁሌ ፀብ ነው ላቅምሳት እና ያገሬን ጣፋጭ ቡና ቡን ላርጋት

  • @user-vb3sl5gu7p
    @user-vb3sl5gu7p 7 ปีที่แล้ว +6

    ከዚህ በላይ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ፈጣሪ

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 ปีที่แล้ว

    Am
    Proud of you, not only your business woman, you are caring and loving person.
    Berchi!!!

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 7 ปีที่แล้ว +2

    This women is amazing and Seifu u r the best

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 7 ปีที่แล้ว +6

    በርችልን ጅግና ነሽ እናመሠግናለን 👍👌👏👏

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 7 ปีที่แล้ว +4

    God bless you more Betty!Good job!!

  • @toybamohemmediloveyouallah1929
    @toybamohemmediloveyouallah1929 7 ปีที่แล้ว +40

    እኔ እምለው ኢት/ ያ ረጅም ልብሥ መልበሥ ቀረ እንደ አርቲሥቶች በተለይ አድሥ አለም ብቻ ጎበዝ ልጅ አድናቂሽ ነኝ

    • @toybamohemmediloveyouallah1929
      @toybamohemmediloveyouallah1929 7 ปีที่แล้ว

      jegnanegh1 ላላ እኔም ሤት ነኝ እንደ

    • @hbnnjxnx2318
      @hbnnjxnx2318 7 ปีที่แล้ว

      jegnanegh1 😆😆😆😆

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 7 ปีที่แล้ว

      masallh abu heyder ز betame marr

    • @wendewende829
      @wendewende829 7 ปีที่แล้ว +2

      masallh abu heyder ز weregna men lebsun asayesh or aseyek were setaweru sew yet dersual weregna

    • @sisay7
      @sisay7 7 ปีที่แล้ว +1

      i guess you from "Rural area" in the urban cities it is common to wear this kind of clothing since civilization

  • @selamawitselamawit2376
    @selamawitselamawit2376 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ሴት በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ከኛ ሠፈር Big Like 😍

  • @user-yq3fk2wm6c
    @user-yq3fk2wm6c 6 ปีที่แล้ว +1

    ስይፊየ አድናቂህ ነኝ ዋውውውውው መሻ አላህ በረች እሲ ለኛም ስራ ፍልግልን

  • @user-tt7my2kc3s
    @user-tt7my2kc3s 7 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥሽ ቤቲ ተባረኪ

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 ปีที่แล้ว

    መመረቅ ከላይ ነዉ አድናቂሽ ነኝ ትልቅ ደረጃ መድረሥ እፈልጋለሁ በትምህርቴ ብዙም አላዋጣኝም መጨረሻላይ አረብ አገር እገኛለሁ ግን ተሥፋ አልቆርጥም የምሠራዉም አይጠራቀምም ብቻ አንድ ቀን በሠይፍ መቅረቤ አይቀርም

  • @allsarasara5275
    @allsarasara5275 7 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ታታሪ ሠው ሠይ ደሥ ይለኛል በርቺ

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነሽ በጣም እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ

  • @zewdneshmesfin1722
    @zewdneshmesfin1722 7 ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን በጣም ደስ ይላል አኮራሽን በእውነት፤

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ቡና ብዙ ትምህርቶች ወስጀ ነበረ ግን የቡና መገኛ ብራዚል ነት ይላሉ ገን Ethiopia ናት የሚል አይጠፋም ገን እኔ የማምነው Ethiopia ነት ገበዝ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 ปีที่แล้ว +7

    ጎብዝ በረቺ ሴት እንዲህ ስትሆን ድስ ይለኛል ሁሌ ወንድ ብቻ

    • @enochkibrom2422
      @enochkibrom2422 7 ปีที่แล้ว

      hanan konjoo እሺ እበረታለሁ

  • @user-dj8dl2pl5l
    @user-dj8dl2pl5l 7 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ልጅ በርቺ

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 7 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል በርቺ ሠይፍሻ አመሠግናለሁ

  • @rahemeramto7614
    @rahemeramto7614 7 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በሪች

  • @tomdumancic7651
    @tomdumancic7651 7 ปีที่แล้ว +1

    I'm proud of you

  • @godisgoodforever910
    @godisgoodforever910 7 ปีที่แล้ว

    anbesa anbesa berchi tebareki

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +1

    Inteligente frau ich bin stolz auf dich 😍😍

  • @user-kq2gf8xb1x
    @user-kq2gf8xb1x 7 ปีที่แล้ว +5

    በእንደዚ አይነት ሴቶች በጣም እቀናለሁ ምክንያቱም ጥረት 'ና ውጤት ስለሚያስደስተኝ !!!!

  • @neimayejimma5402
    @neimayejimma5402 7 ปีที่แล้ว +51

    እኔስ መች ነው ሃፕታም ሆኜ እንዲህ
    ሚዲያ ላይ ምቀርበዉ
    አምላኬ ሆይ ሃፕታም አድርገኝ እና ከማዳም ቤት ገላግለኝ

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 7 ปีที่แล้ว

      Neima Ye Jimma አብሽሪ የኔዉድ ሁላችንም ነን

    • @fikrteadem9951
      @fikrteadem9951 7 ปีที่แล้ว

      haha enam endachiw new mignota lemin bemahiber aniderajim enena anichi

    • @zinetmollazinetmolla591
      @zinetmollazinetmolla591 7 ปีที่แล้ว

      Neima Ye Jimma kkkkkkk ኮመትውሥጤነው ዱአርጊማር ይገላግለንአቦ

    • @neimayejimma5402
      @neimayejimma5402 7 ปีที่แล้ว

      የሃገሬ ልጆች ካልሆነ እንደራጅ ያላቹን ወጣ ወጣ አድርጉ

    • @neimayejimma5402
      @neimayejimma5402 7 ปีที่แล้ว

      Reshad Nesru ኢንሻአላህ

  • @user-gu7jz9rp1l
    @user-gu7jz9rp1l 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያስብሽውን ያሳካልሽ
    እኔ ምለው በአገራችን መስራቱን የሚያሳይ ፅሁፍ ተጠቅመሻል ለምን መስለሽ የቱርክ የቱርክ ብና እያሉ ልቤን አወለቁት ምነው ያገሬን ብና በቀመሳችሁት ስል ነበር ለማንኛውም አፍጥኝው ኤክፒርቱን
    ስይፍሻ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ምርጥ ስው ነህ

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እህት

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 7 ปีที่แล้ว

    Seyfu You are doing an amazing job with these intelligent and beautiful women! Thank you Seyfu!!

  • @user-zd9xq6so3f
    @user-zd9xq6so3f 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል

  • @hayatsaifu517
    @hayatsaifu517 7 ปีที่แล้ว

    gobez yene konjo Allah yagezesh melataw betam enamezgenalen

  • @user-tn5lb7cx9q
    @user-tn5lb7cx9q 7 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ በርች

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ የምትደነቂ ልጅ ነሽ
    በርችልን

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺ ጠንካራ ሴት

  • @lilimagnaadwa6333
    @lilimagnaadwa6333 7 ปีที่แล้ว +1

    ገቦዝ በርቺ የኔ ቆንጆ ♥♥

  • @hawamohamed6185
    @hawamohamed6185 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምርጥ ሴት

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 7 ปีที่แล้ว +1

    Beti,I love Ethiopian coffee and I can't wait to use your coffee hear in American supermarkets!

  • @user-uw8ze7of6g
    @user-uw8ze7of6g 7 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ጎበዝ በጣም ደስ ይላል
    እኔ፡ባለሁበት ሃገር ስሸወድ የ ብራዚል ቡና፡ስጠጣ ከርሜ ስሸወድ
    ለካ እዛው የ ሃገሬም ኣለ የ ብይርጋ. . የ ጅማ ... ብለው ኣስደመሙኝ

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s 7 ปีที่แล้ว +2

    የምትደነቅ ጀግና ሴት

  • @mahadaniel663
    @mahadaniel663 7 ปีที่แล้ว +1

    bewenate betam das yelale good jop god bless u bety

  • @beletusheno8596
    @beletusheno8596 7 ปีที่แล้ว

    Wow srashi ybarek egziyabher yrdashi kegbshi dresi

  • @almaasa7943
    @almaasa7943 7 ปีที่แล้ว +2

    gobez teru seketama nesh....kezhim belayi yichemerlsh

  • @genetgenet6780
    @genetgenet6780 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነውምያምርብ

  • @mekiyabanttemam125
    @mekiyabanttemam125 7 ปีที่แล้ว

    ደሥይላልበርቺ

  • @helensweet8785
    @helensweet8785 7 ปีที่แล้ว +1

    wowwwwww you are hero

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ጉበዝ ነሽ በርቺ

  • @asthey
    @asthey 6 ปีที่แล้ว

    BETELHEM GEGNA ENAT SERA FETARI QONJO ETHIOPIAWIT NESH ABZETU YESTESH!!!!💚💛❤

  • @tizetasamuel8340
    @tizetasamuel8340 7 ปีที่แล้ว +3

    Gobez Barich yeset Jegna Nesh Marr

  • @user-xd1lw8jd3b
    @user-xd1lw8jd3b 7 ปีที่แล้ว

    tabrkilg serah yabrk

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 7 ปีที่แล้ว +2

    ብዙው ሰው የአንድ ሃገር ዋናው የሃብት ምንጭ ከመሬት ተቆፍሮ የሚወጣ ምዓድን ነው ብሎ ማሰቡ የተለመደ ነው። እውነታው ግን የሃገር እና ህዝብ የኢኮኖሚ እድገት የሚመጣው በማህበረሰቡ ውስጥ እንደቤተልሄም ያሉ ስራ ፈጣሪዎች ሲኖሩ ነው። ቤቲ ሃብታችን ናት። ሃገሪቱ እንደሷ ያሉ 1000 ሰዎች በየ30 አመቱ ማፍራት ብትችል እንኳን ድህነት ባጭር ግዜ ውስጥ ይፋታን ነበር ብየ እገምታለሁ። ምን ዋጋ አለው። አይደለም በግሃድ በፊልሞቻችን እንኳ የሃብት ምንጭ ስራ ሳይሆን ውርስ፣ ሙስና፣ ዝርፍያ፣ ስደት እና የመሳሰሉት ናቸው። ስለዚህም ቤቲ ለሃገሪቱ ብርቅየ ሃብት ናት! ሃብታሞቹ ሃገሮች በተለያየ ጥቅማጥቅም አማለው አይወስዷትም ብየም ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 7 ปีที่แล้ว

    Amazing wwwoowww god bless you konjo really I love coffee

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቺ

  • @ghereziherdrar179
    @ghereziherdrar179 7 ปีที่แล้ว +2

    seifu betam betam akbarih ney

  • @maharathegachacuteykiller7785
    @maharathegachacuteykiller7785 6 ปีที่แล้ว

    Gobez berh ehetahn

  • @sirajeBizuneh
    @sirajeBizuneh 4 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ፕሮግራምህ ጥሩ ነው
    ሁሌም አርቲስቶችን ሰልችቶን ነበር እንዲህ አይነት ሰዎች ማቅረብ ይልመድብህ

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ደስ ይላል ግን ምን ያደርጋል ለደሀ ተወዶ ለውጭ ነው ኤክስፓርት ነው መጅመርያ ደሀ በጠገበ

  • @gualmule6906
    @gualmule6906 7 ปีที่แล้ว

    gobeze seet nesh berechi

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 7 ปีที่แล้ว +9

    min alebet hulum sew edachi sira eyefetere kesidet ylik hageru lay binor

  • @abedlladegu1205
    @abedlladegu1205 7 ปีที่แล้ว

    ሰይፍ ምረጥ ሰው ቀጥታ ወደጉዳው ነው የሚገባ መዛዛት ምናምን የለም ይመቺህ

  • @mesarathmessi4124
    @mesarathmessi4124 7 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @mkidebashah7398
    @mkidebashah7398 7 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @gjghwowmyisweetnicpicilove7370
    @gjghwowmyisweetnicpicilove7370 7 ปีที่แล้ว

    wow my isweete ver goud nic

  • @samadibaba9572
    @samadibaba9572 7 ปีที่แล้ว

    Betam gebz berche

  • @biniyamabenu9155
    @biniyamabenu9155 7 ปีที่แล้ว +6

    ቡና ምን ይጠቅማል፡ ወተት አይሻልም ቢገኝማ :ማር ጥሩ ነበር የለም እንጂ ቅቤ ንገረው ለአይብ

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 7 ปีที่แล้ว +3

    ማዳም ማዳም ከምትሉ ከሱዋ ብዙ ነገር ተማሩ ምድረ በጥራቃ

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 ปีที่แล้ว

    Seifu betam gobeze tholk show azegaje neh.

  • @meskihararage7812
    @meskihararage7812 7 ปีที่แล้ว

    wow betam gobez barchi yemitidanaki neshi !!!ergatewa betam marki nw

  • @aliseid5166
    @aliseid5166 7 ปีที่แล้ว

    Allah yigezsh

  • @merontadege2568
    @merontadege2568 7 ปีที่แล้ว

    Gobez yeset messalee nesh😍

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 7 ปีที่แล้ว

    good job Betty

  • @bayushmulugeta5822
    @bayushmulugeta5822 7 ปีที่แล้ว

    waww betame dse yelale asetmarcbe nse

  • @alwuyasenbit5585
    @alwuyasenbit5585 7 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትል እንደዚ አይነት ሴቶች ያስቀኑኛል እኔ እዚ የሰው ሀገር ሊሳብደኝ ነው ሞልቶ ይሞላ ታድለሽ ይጨምርልሽ አቦ

  • @haliye3816
    @haliye3816 6 ปีที่แล้ว

    Ene serto yemilewot sew betam ewodalew mesrat eyechaln lemansera yihe tlk msale new lb yalew lb yibel

  • @umalik0327
    @umalik0327 7 ปีที่แล้ว

    gobez berchln

  • @user-wd7nd1ve1n
    @user-wd7nd1ve1n 7 ปีที่แล้ว

    እውነት ጋይስ እኔ ያለሁት ኮዌየት ነው እና ጎረቤታችን ላሰሪያየ አቅምሶት የሀበሻ ቡና ሰራተኛው አምጥታለት በቃ እንደሀበሻ ቆንጆ ቡና የለም እያለ ሁሌም አስመጭልኝ እያለ ይጨቀጭቀኛል እና ከኛ ቡናእሚደርስ የለም

  • @negestiberhan5435
    @negestiberhan5435 7 ปีที่แล้ว

    እድናቅሽ ነኝ ማርርርር

  • @hiwotassefa8588
    @hiwotassefa8588 7 ปีที่แล้ว

    wow takara sate nashe akbrsalwe

  • @user-yn6kr7mp1s
    @user-yn6kr7mp1s 7 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሰው ሀገር ላይ አንድም ለውጥ ሳላመጣ በየ ፌልሙ እና ድራማው እንዲውም ሴይፉ ሾው ላይ ኮሜንት ላይክ እየሰጠው እንዳለው አለው

    • @tubechannal4426
      @tubechannal4426 6 ปีที่แล้ว

      ኤፍሱን መህመድ አታይን kkkkkkk so funyy common

  • @safinalharthi6197
    @safinalharthi6197 2 ปีที่แล้ว

    🤲👍👏👏

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 7 ปีที่แล้ว

    yena Idina neber

  • @user-og3nm1rl4k
    @user-og3nm1rl4k 6 ปีที่แล้ว

    እናተየ ቀለበት አማረኝ እስኪ ያማረው

  • @hanansweetsweet4990
    @hanansweetsweet4990 7 ปีที่แล้ว

    woooooooow Konig new

  • @user-ug4gs5lt4m
    @user-ug4gs5lt4m 7 ปีที่แล้ว +1

    ሥራሽ አሪፍነው ነገርግን ሁላችሁንም ሣያችሁ የተላጠ ሙዝ መሥላችሁ ከመጣት ሀብታችሁ ገላችሁን ካልሸፈነ ምኑላይነው የናተሀብት

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 7 ปีที่แล้ว +1

    ሣየውሠየው ይሥቀኛል ሠይፈሽ

  • @abrahamsolomun9931
    @abrahamsolomun9931 7 ปีที่แล้ว +1

    ☺☺☺☺👏👏👏👏👏

  • @haniweldesnebte2290
    @haniweldesnebte2290 7 ปีที่แล้ว

    በጣምአድናቂሽነኝበተለይእኛአረብሀገርላለንያንችንያክልካፒታልባይኖርምበትንሹመስራትየምንፍልገውንስራላይመስራትእንደምንችልተምሬአለውእናመሰግናለን

  • @user-bf9kz7ei7q
    @user-bf9kz7ei7q 7 ปีที่แล้ว

    Gubaz berechi

  • @sanayjsana4175
    @sanayjsana4175 7 ปีที่แล้ว +1

    ሠይፍይ እባክህ ቤቲጋ ስራ ፈልግልኝ እባክህን አረብ አገር ሰለችኝ እባክህን የምሬን ነው

  • @user-zh8iz1nu2y
    @user-zh8iz1nu2y 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥሴት

  • @LoveLove-qz9js
    @LoveLove-qz9js 7 ปีที่แล้ว

    ስሞትልክ ሰይፍዬ ስልክን ላክልኝ የማዋይክ ጉዳይ አለኝ

  • @user-gf9vu1ww2d
    @user-gf9vu1ww2d 7 ปีที่แล้ว

    BETAM GOBEZNA YEMTDENEKI SET NESH ETHIOPIAN BEZI DEREJA MASTEWAWEK KELAL AYDELEM BETELEY YEGNA BEHONEW BUNA EGZIABHER YIRDASH YAGER LIJ

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 7 ปีที่แล้ว

    so wshetam omg

  • @aahmedahmer7871
    @aahmedahmer7871 7 ปีที่แล้ว

    ወደኛም ላኩልን

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 7 ปีที่แล้ว

    Please everyone bay Ethiopia coffee only thank you

  • @hanyhh2961
    @hanyhh2961 7 ปีที่แล้ว +1

    መስተንግዶ ብትቀጥሪኝ እመጣ ነበር ልምዱ አለኝ ማዳም ከምጣቃጥለኝ ጉበዝ ነሽ

    • @afeworkdesta757
      @afeworkdesta757 7 ปีที่แล้ว +1

      አርፈሽ ሥራሽን ሥሪ

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 ปีที่แล้ว

    Bety gobeze ethiopiawet sat nesh.