I am 63 still do everything that I used to do more happy and sure knowing who I am where I am going and rich. Lol So I am not getting old I am getting wiser
ሔለንዬ ሁሌም ይህን ፕሮግራምሽን እወደዋለሁኝ፣ የዛሬው topic ግን በጣም ደስ ያለኝ፣ ምንም ገና አጣጥሜው ሳልጨርስ ነው ሰዓቱ ያለቀብኝ፣ አሁን ከነሐሴ '14 ጀምሮ ጡረታ ወጥቻለሁኝ፣ የኔ ስሜት ግን እስካሁን ገና 30ዎቹ ውስጥ እንዳሉት ነው፣ at any time and at any age think that always we are great.
ስው ምን ይልሻል እንባላለን:: እና ከሰው አፍ ወተን ለመኖር እራስችንን እንደብቃለን:: ለምን? ለማን? No one pays my mortgage but myself. I only answer to myself. እኔ አሁን ይ 50 ዓመት ልደቴን ላከብር ነው:: 2 years ago, I started modelling, I have never stopped dancing, I'm training to do some acting! Most of my friends are in their 30's, I choose to be playful and youthful. I dress as I feel and not as dictated by our society!! My sons are super proud of me. Many don't get the chance to live this long. Let's be thankful and celebrate each day by being our full self!! Thank you for this affirming segment!! Thoroughly enjoyed it!!
Once again another wonderful session. Thank you all for sharing your life experiences to motivate and uplift women! Helen, you’re so humble, intelligent and elegant! Kudos!!!
My advice for age critics, focus on ur physiological age rather than ur chronological age. Look at that elegant Madonna is 63 & this our elegant Helen is 50 while most of us look 60 in our 30's . May God bless you Helu & You 3 girls 🥰 keep teaching these societies!
Thank you Heleniya!!! This really came up to be one of my favorite interview of yours!! We women have z tendency to leave for others and forget about ourselves!!!
To live for others is not only ethiopia Women Problem but it is ethiopians Problem in gereral. Becsuse we Ethiopians have an outward-looking way of life and seek outside recognition. Unfortunately hypocrisy is part of Ethiopian culture.
Thank you for this wonderful episode! Self care, self love is very important, only then we would be able to accept our age. Keep the conversation going 🙏
Wow chachi I can't believe she still looks the same. I remember she was teaching aerobics in Addis in Ibex hotel in 1995. She is still doing it and glad to see her again. Thanks Helen you are always amazing 👏 you look much younger than your age. I believe your age is compared to how you feel. If I feel I am 30 then I am 30. I always found your shows very encouraging and educational. Keep up the good work. More blessings 🙌 🙌 🙌
This is my second time watcing t his programSuch lovely ladies.... all of you. Chachi has contributed a lot to street children ( I have been involved with these group of children also). Alemtsehay... gobez as ever...loved the poem... learned a lot from everyone.
Omg thanks so much I am so happy to find this conversation it just in the right time of my life specially the song at the end ❤👏👏👏👏👏👍I am 39 with no children and married I finished my life at 30 😂😂😂
First of all is not late for you. Go back home ask your family members to connect you with someone. Or if you have good life have a baby with handsome guy 😊not kidding that’s what my sister did when she got 42. Am 40 with 3 kids I feel like am 25. Don’t make yourself old I pray you get the right person and bless with healthy kids🙏
Heluye… first of all you look absolutely gorgeous 50 or not ! You are glowing inside out… I want to be you when I grow up!!! Secondly your educational show is so eye opening. You are educating us so much and I thank you! May God give you many more years!
ጠጅና ሴት ጠና ስትል ነው ትል ነበር አያቴ እድሚያችሁ የገፋ ሴቶች እንደውም ተፈላጊነታችሁ የሚጨምረው ጠና ስትሉ አለባበሳችሁን ምግባችሁን አስተካክላችሁ ላይፋችሁን enjoy አድርጉት enjoyment ካንድ ወንድ ሌላ ወንድ መቀያየር ሳይሆን ራስን መውደድ ደስተኛ መሆንነው ምክንያቱም life is short
Somewhat nonsense idea 😂😮😢
ትክክል36 አመቴ ነው ግን ከ24እስከ 27ነው የሚገምቱኝ ዋናው ራስን መጠበቅ 36 ስል ማንም አያምነኝም
አቦ ትክክል ብለሻል👏👏👏
አራሱን የሚወደ፣ በተፈጥሮ፣ ሌላውንም፣ ይወዳል፣። አራሱላይ፣ ኮምሌክስ፣ የለው፣አራሱን፣ የሚወድ፣ የመስላል፣ እንጂ፣ ሎጂኩ፣እራሱን፣ የሚጠላ፣ነው።
ልክ።
ቻቺ ታደሰ ከ25 ዓመት በፊት በኔ ጌትነት (ጌት ቄራ) ሾፌርነት ወደ አንድ የገጠር ቤተክርስቲያን ሄደን ለሞነክሴዎቹ መኖሪያ ቤት በቦለኬት ስትሰራ ምስክር ነበርኩ እና ለመስጠት የታደለች የተባረከች መሆኗን እኔም ምስክሯ ነኝ። ቻቺዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ሄለን ያቀረብሽው ቁም ነገር ያምራል እኔም ሃምሳ ስምንት አልፌያለሁ ሰፈሬ ስመለስ ሁሉም ጋሼ ሲሉኝ ነው የእድሜዬ ትልቅነት የሚሰማኝ እንጂ ለኔ ታውቆኝ አያውቅም። እኔ ከዚህ በኋላ የምሰራው ነው ገና መቆጠር አለበት ብዬ የማስበው። ገና መሆኔን ነው የማውቀው። ሁላችሁም ቁጥር ሳይዛችሁ ወደ ፊት ለምትሰሩትና ለምታበረክቱት ድንቅ ስራ አልሙ ስሩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ። በርቱ ውድድ አድርጌያችኋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank helu 🥰🥰🥰
Dream እንዲኖረኝ አነሳሳሽኝ 38 አመቴ ነው ይገርማል እራሴን እንደ ትልቅ ሴት ነው የማየው
ወደ ዋላ ስመለስ አንዲት ቀን ሳላባክን ነው የኖርኩት ብታምኑም ባታምኑም ከእፃንነቴ ማለትም ከ3 አመቴ ጀምሮ ያሳለፍኩትን የመከራ የደስታ የስኬት...ጊዜዬን በማስታወስ ዛሬም ጊዜን ባለማባከን ላይ የኖርኩ የምድር ላይ ጀግና ሴት ነኝ እንደ ዶ/ር ወ/ሮ ቅድስት ስለእራሴ ልናገር 😁 ለነገም ጀግና እሆናለው ❤🥰
በጣም ጎበዝ በርቺ አሁንም
😍
ጀግኒት በርቺ
በርቺ በዛው ቀጥዪ, በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች ምሳሌ ከሆንሽ እነሱ ደግሞ ለሌሎች ምሳሌ እየሆኑ በዚህ ዘመን ቁጭ ብለው መብላት ለሚፈልጉ የሰው እጅ ለሚያዩ ወጣቶች ማስተማር ቢቻል
ድንቆችና ውቦች በትክክልም በሚመጥናችሁና በማይደፈረው ሀሳብ ዙሪያ ጠቃሚ ሀሳብ ነው የተለዋወጣችሁትና ኑሩልን ቀሪ ዘመናችሁም ይባረክ🙏
Fantastic
(በማይደፈረው ሀሳብ )❤
ሄለን በጣም ቆንጆ ርእስ ንው የመርጥሽው ግን ከቻልሽ ይህንን ርእስ ተከታታይ ብታደርጊው መልካም ምክንያቱም የኛ ማህበረሰብ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ መማር ያስፈልገዋል:: እናመስግናለን
ሄሉ 50 አቦ ለ100ቶሽ ያድርሰን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በሀላችን በጣም ከባድ ነው መሻሻል አለበት አድካሚ ነው በተለይ የሀበሻ ሴት መሆን እጅግ ከባድ ነው
I am 63 still do everything that I used to do more happy and sure knowing who I am where I am going and rich. Lol So I am not getting old I am getting wiser
🧡
Not getting old getting wiser 👌👌👌👌👌
😊
Loved it .
ቻቺ ከሰራቻቸዉ ሥራዎችና ደግነት ዐመተ ምህረቱ ተዝ አይለኝም ሕጻናቶች አይነ ሥ ዉራኖችን ከጎዳና ሰብስባ በጎ ሥራ የሰራችዉ በሕይወቴ ደስ የሚለኝ ነገር አለ እደሜ ከጤና ጋር የስጥሽ ኑሪልን ።
እዉነት ነዉ በጣም አከብራታለሁ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር👌🏾
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ!
የብዙ ሰውን አመለካከት ትቀይራላችሁ ብዬ አስባለሁ በርቱ!!
ሔለንዬ በጣም አምሮብሻል👌🏾
ኢትዮጵያውያን እጅግ በጣም እድሜ መናገር ይፈራሉ! እድሜ ፀጋ ነው እኔ 35 አመቴ ነው 2 ልጆች አሉኝ አንድ የ11 አመት 1 የ3 አመት❤ ግን ስው ሲያየኝ ከትልቋ ልጄ ጋር እህትማማቾች ናቹ ነው እሚሉን! የ18 አመት ልጅ ነው እምትመስይው ይሉኛል! ስዎች እድሜ ፀጋ ነው እኔ ሁሌም እግዚአብሔር አመስግነዎለው🙏🏾🙏🏾🙏🏾ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኢትዮጵያ ሴቶች ትልቁ እና ያልተፈታው ችግር ...አጭር ቀሚሱን አቆዩትና እባካችሁ ጥሩ ሚስት ጥሩ እናት ጥሩ የህይወት ጓደኛ እንዴት መፍጠር ይቻላል የሚለውን የሀገሪቱን ቀውስ ፍቱልን? አሜሪካና አውሮጳ ውስጥ ሴቶች የፍቺ ጥያቄው ጨምሯል ህፃናትን ያለአባት ማሳደግ አዲሱ ፋሽን ሆኗል ። ትዳር ማለት ራስን አሳልፎ መስጠት ራስን ለባልና ለልጆች አሳልፎ መስጠት ማለት ነው !!! የናንተ እድሜ ና ተሞክሮ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ወጣቶች ላይ ማተኮር ያስፈልገዋል። እንዴት ነው ጥሩ ባል ፥ጥሩ ሚስት የሚኮነው የሚለው ርዕስ ላይ እንነጋገር። በጥሩ እናት ያላደጉ ፍቅር የማያውቁ ልጆች ናቸው ዛሬ አገራችንን የሚያምሱት!!
የቻቺ ሎጂክ አልገባኝም ... ' ሴቶች ወደሴትኛ አዳሪነት የሚገቡት 'love' ፈልገው ነው ' really ?? I mean really ? ... Love የሚፈልግ ሴት አንድ ጥሩ ሰው ፈልጎ ተሰብስቦ ይቀመጥና የፍቅር ሁሉ በላይ የሆኑትን ህፃናትን የፈጥራል እንጂ ... ወንፊት እየሆኑ ፍቅር አይፈለገም
*ሄሉ ጀግና👍👌 ነሽ በራስሽ የምትተማመኚ ሺ አመት ያኑርሽ😍😍💓💓💓💓*
ሄሉ ! በጣም ጥሩነው ብዙ ያጎነበሱ እውቀት ያላቸው ሴቶች አሉ እናም በርች በዚህ ሰሀት ብዙ ነገር ይጠበቅብሻል ብዙ የህይወት ልምድ ያላቸው ጠንካራ ሴቶች ጋብዘሸ ማበረታታት አለብሸ በርቺ ትልቅ እራእይ ነው
ቻቺ የነዘላለም ታደሰ የነመግሥቱ ታደሰ እህት በእኛ ትውልድ አብረን የኖርን ያደግን ጥሩ የወጣትነት ዘመን ነበር ቤተሰቦቿን አቃቸዋለሁ አባቷም ላገር ያገለገሉ የትልቅ ሰው ቤት ልጅ ነች እሷም ላገሯ የምትቆረቆረው ያቧቷን ፈለግ ይሆናል በተረፈ የነበረው ጭውውት በጣም ተስማምቶኛል እኔም አስተሳሰቤ ከናተ ውስጥ ነው ከጀርመኒ😍😘👍😀
ይኸንን ፕሮግራም ሳየዉ በጣም ደስ አለኝ አና ለአንድ ዘመዴ ላኩላት፡ ሽበት ወጣብኝ ብላ ተስፋ ቆርጣ አናቷ ላይ የእስቶኪንጓን እያሰረች መዞር ጀምራለቸ። ከናንተ ብትማር ብዬ ልኬላታለሁ።
😂😂😂😂
70 እና 80 ያሉበት ምክንያት እኮ የብርታት እና የጥንካሬ ማለታቸው ነው ከ 80 በላይ ብዙ ነገር ማድረግ ከባድ ነው ለማለት ነው
🤞
እውነት ነው ይህ ቃል አባባልም ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው ስላልገባቸው ነው የማጣጣል አይነት የታየባቸው
ትክክል በነሱ ፍቃድ የኖሩት መስላቸው መስል
All I ask is I look half as good as Helen when I get to 50!!!🤩 What an elegant classy lady 🥺
ሁላቹም በጣም ነው ደስ የምትሉት ዶክተር የተናገረችው በጣም ነው ያሳቀችኝ
ማሻ አላህ የሚገርም ዊይይት እና የሚገርም ኮቪደስ በራስ መተማመን ነው ያላቹ እኔ 28 ነኝ አትንሽ ግዜ በኋላ 30 ልገባነው አበቃልኝ ብዬ እብሰለሰላለው እናት ሳይ ግን ብዙ እደ ሚቀረኝና ብዙ መስራት እደምችል እዳስብ አድርጋቹኛል አላህ እድሜና ጤናን ይሰጠን ዋናው እድሜ ተሰጥቶን በድሜያችን ጥሩ ስራ ስንሰራበት ስንተቀምበት ነው ጣም ሚኖረው አላህ ጥሩ ስራ ከሚሰሩት ጅግኖች ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥰🥰
አይዞሽ እኔም 30ደፈንኩ
ሄለንዬ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በተለይ ለእኛ ዓለም ፀሃይ እንዳለችው ባህላችን ኑሮአችን ዕድገታችን ብዙ ተፅዕኖ አድርጎብናል ግን ብዙ እናቶች እህቶችን
ያስተምራል በርቱ በብዙ መንገድ ሊረዳ ይችላል ፈጣሪ ይርዳን
እድሜ ፈልገሽ የምጨምሪው የምትቀንሽው አይደለም ተፈጥሮ ነው አንድ ሰው ይወለዳል ያድጋል ያረጃል ይሞታል ለምን ከእኛ ሀገር እንደስድብ እንደሚጠቀሙበት ይገርማል ምንአይነት ግንዛቤ ነው አሮጊት ሲሉ ያሳዝናል
ትክክል። በተለይ አንች ቀድመሻቸው በልጅነት ከወለድሽና እኩያ ልጆች ካደረስሽ ታላላቆችሽ ሁሉ እማማ ይሉሻል። ራስን መሸንገል በጣም ያሳዝናል።
@ Helen :- ማህበረሰቡ ሳይሆን ራሳችንን መለወጥ እንችላለን:: አሮጊት ለመሆንም እኮ መኖር አለብኝ:: መኖር ወይ መሞት !! በራሱ ዕድሜ የማያፍር ሰው : ሰው ቢለው አይገደውም:: Pure psychology.
ሄሎ በጣም የማደቅሽ የማከብርሽ ምርጥ ኢቶ ፒያዊ እህቴ ነሽ ግን የዚ ፊዚካልሽ የጌታ ስጦታ እደሆነ አምናለው ግን በዚ አቋም ለመገኘትሽ ምክንያት ትንሽ ለሰው ሼር ብታደርጊው አሪፍ ነዎ
እውነት ነው ባህላችን ትንሽ ሴትን ኮርኳሚ ነው ከዚህ እድሜ ከዛ እድሜ በሀላ ይሄ አይገባሽም እየተባሉ ማደግ ከባድ ነው በአንድ ነገር እስማማለሁ በየትኛውም እድሜ ላይ እንሁን የሚያምርብንን አለባበስ እንምረጥ ፋሽን ስለሆነ ብቻ ባንጠቀም እላለሁ ከዛ ባለፈ ግን እድሜ ከጤና ጋር ሲሆን ውበት ነው , ቁጥርም ነው ራስን መጠበቅ ከፈጣሪ በታች, አመጋገብ, አመለካከት, የስውነት እንቅስቃሴ አስፈላጊዎቹ ናቸው ሄለን ውብ ሴት ቆንጆ ፕሮግራም ነው ❤
Hai Helleniye this is a wonderful program I like it, go ahead and God Bless u too.
ሔለንዬ ሁሌም ይህን ፕሮግራምሽን እወደዋለሁኝ፣ የዛሬው topic ግን በጣም ደስ ያለኝ፣ ምንም ገና አጣጥሜው ሳልጨርስ ነው ሰዓቱ ያለቀብኝ፣ አሁን ከነሐሴ '14 ጀምሮ ጡረታ ወጥቻለሁኝ፣ የኔ ስሜት ግን እስካሁን ገና 30ዎቹ ውስጥ እንዳሉት ነው፣ at any time and at any age think that always we are great.
አንዷ ዶክተር የአመጋገብ ስርአት የምታስተምር ናት ምን አለች መስላችሁ ከሀምሳ አመት ቦሀላ በቃ አረጀሁ አትበሉ ጃፓኖች በሰባ አመታቸው አዲስ ፕሮጀክት ይቀርፃሉ አለች
ለሁላችንም የሚሆን ሾው ነው።። በርቱ ሴቶቻችን።።። የማታ እንጀራ ስጠኝ!!!!
You all are blessed to be healthy and contribute to social development of our country-Ethiopia. Continue to work for Ethiopia. Thank you Helen!
ሄለንዬ እባክሽ እባክሽ ብዙ ያልተነካኩ ሥራዎች አሉ በተለይም በኛ ኮሚኒቴ ብዙ በወንዶች ጉዳዬ ማለትም ጤነኛ ትዳር ምን ምን ይመሥላል ወንድ በመፅሀፍ ቅዱሥ ለቤት ራሥ ነው እንጂ እራሥ ምታት ነው አይልም እባክሽ በዚ ጉዳይ በሂውት ጥሩ የትዳር ተምሣሌ የሆኑትን እያቀረብሽ አሥተምሪን
እራስ ምታትት😂😂😂
እህቴ ሄለን እንኳን ለሃምሳ አመት የልደት ቀን እግዚአብሄር በሰላም አደረሰሽ እድሜን የሚሰጥ የሚያኖር እግዚአብሄር ነው ሰው በተሰጠው የእግዚአብሄር ሰጦታ አለማመሰገን በደል ነው የድሮ ሰው እድሜ አይደብቅም ፈረሀ እግዚአብሄር ሰላላቸው
በታም ቆንጆ ሀሳብ ብስለት ካላቸው ውብ እንስቶች ጋር ብዙ አስተማሪ ና አነቃቂ ሀሳቦች የያዘ❤ነው::ብዙ እውቀትን አስቸብቶኛ አብዝቶ ይባርካችው👏👋👋👏👏👏ጀግኖች ናችው ድምቅ እንዳላችው ኑሩልን😘
All of you ladies beautiful and high standard! i am glad you all Ethiopians!
ትልቅ መማማር ብዙ ሀሳቦች የምንማርበት ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ተምሳሌት የሆናችሁ ስለሆነ ጨምሮ ጨምሮ ዕድሜያችሁን ያርዝምልን
ይሄ ሾው ወንዶችንም ቢያካትት ኖሮ ጥሩ ነበር:: ብዙ ሴቶች መላጣ ቦርጫም ሽማግሌ ምናምን ወንዶችን ከምርጫችሁ እንደምታገሉት ሁሉ እኛ ወንዶችም ምርጫችን እንደናንተው ወጣት ሸንቀጥ ቆንጆ ምርጫችን ነው:: ግን ዋናው በዚህ እድሜ ቢቻል ትዳርን ማጣጣምያ ማጣፈጫ ጊዜ ነው::
በጣም ደሰ የሚል ውይይት nice conversations ! አለምዬ thank you for you're contributed a lot for the community . የማታ እንጀራ ሰጠኝ አሜን !
Wow የሚገርም ፕሮግራም ነበር እየጣፈጠ አለቀ መቀጠል አለበት ሄሉ ሁላችሁም በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይስጥን ይቀጥል ይቀጥል
አይ ሄሉዬ በዕድሜ ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ ልክ ወንጀል እንደሰራሽ ምን ያህል እንደሚሰባብሩሽ
Wiy .....ayzosh ESHI!!!!!!
Lewtun gin jemiriw......be lijichish..... lemisale
@@kardon4996 አመሰግናለሁ
ጎበዝ ይህች ከንቱ አለምን አትውደዱዋት ስለእድሜያችን ሳይሆን መጨነቅ በጤና እግዚአብሔር እስከፈቀደ ተመስገን እያሉ መኖርን ነው በሱ ስራ አንግባ
ሔሉ ቆንጆ ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው ቻቺዬን ማየቴ ደስ ብሎኛል አለምዬንም እንደዛው ዶ/ርን ብቻ ነው የማላውቃት ሁላቹም ቆንጆ ናቹ ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ተመኘሁላቹ። Old is Gold
ሄለንዬ ያንች ፕሮግራም እኮ ሁሉ አስተማሪ ትውልድን የሚቀርፅ ነው ይህንን የምታዩ ሁሉ እስተማሪ ፕሮግራም አቅርቡ በተለይ ሚድያ ነን የምትሉ እስቡበት
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የነሳችሁት ሚገርመው ከቻቺ እዚህ ተወልዳ ያደገችው ልጄ አማርኛ ትበልጣታለች በጣም ፈኒ ነች
Great inspiring program.. Ethiopian women are powerful. God Bless 🇪🇷+🇪🇹
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው፣ በጣም ወድጄዋለሁ፣
ቻቺ ግን እንግሊዝኛ ሽ በጣም ደብሮኝ ነበር
ለሌላ ቀንሽ ታዳሚው ሁሉ አማርኛ ተናጋሪ ሆኖ ጉራማይሌ ንግግር ደስ አይልም
በጣም ታምራላቹ እድሜ ፀጋ ነው
በጣም የሚገርም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሄሉዬ ....በጣም ብዙ ተምሬበታለው ጀግና ሴቶች እወዳችዋለው ግን ሰአቱ አጠረብኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ የከተማ በተለይ ሰለጠንን ተማርን የሚሉ ሀበሻ ሴቶች ብቻ ናቸው እድሜ እማይናገሩት በተለይ እድሜ ላይ በግልፅ ለመናገር ችግር ያለባቸው ከተሜዎች ናቸው።
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የገጠር ሴቶች ችግር የለባቸውም ይናገራሉ በግምትም በትክክልም።
ፈረንጅ አውሮፓ ውስጥ ሴቶች ሲተዋወቁ ከስም ቀጥሎ እድሜ ይናገራሉ ልደት እራሱ ሀላል ነው የፈረንጅ ሲያከብሩ ፅፈው ያሳውቃሉ እሚገርሙ ናቸው እድሜ ቁጥር ነው ብቃት ብቻ ነው በአውሮፓ ሴቶች እሚፈለግባቸው።
ሄለን ግልፅ ነት ማስተማር ላይ ጎበዝ በርቺ።
ፕሮግራሙ የኢትዮጵያ ሴቶችን ለማስተማር ነው በአማርኛ ተናገሩ እኔም አልሰማም አንዳንዱ ነገር ግራ ይገባናል ።
ዶክተር እራሴን መምሰል ያለችው አስተምሮኞል። ለሁላችንም ያስተምራል።
ከ50 አመት በሗላ በማስተዋል ነው የሚኖረው!! 🥰💜
ስው ምን ይልሻል እንባላለን:: እና ከሰው አፍ ወተን ለመኖር እራስችንን እንደብቃለን:: ለምን? ለማን? No one pays my mortgage but myself. I only answer to myself. እኔ አሁን ይ 50 ዓመት ልደቴን ላከብር ነው:: 2 years ago, I started modelling, I have never stopped dancing, I'm training to do some acting! Most of my friends are in their 30's, I choose to be playful and youthful. I dress as I feel and not as dictated by our society!! My sons are super proud of me. Many don't get the chance to live this long. Let's be thankful and celebrate each day by being our full self!! Thank you for this affirming segment!! Thoroughly enjoyed it!!
Amen sister ❤
እኔ ሀያ አራት አመቴ ነው ሄለን ያቺ ታላቅ ነው የመስለው ስውነቴም ወፍራም ነው ስታምሩ ተዋዳጅ ናቹ ደስስስ ስትሉ አለም ፀሀይ በናትሽ ሄሉ ክፍል ሁለት ይቀጥላል 😐😐😐😔
አርጅም አድሜ አና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ጠቃሚ ምክሮችን አስተላልፋችኃል ተባርኩልን ❤️👌
it gives me hope to see such self-confident, strong, beautiful women in our country
thank you for sharing your life experience with us.
ሄለንዬ ስታምሪ ማንም 50 አመት ትሆኛለሽ ብሎ የሚገምት የለም
Once again another wonderful session. Thank you all for sharing your life experiences to motivate and uplift women! Helen, you’re so humble, intelligent and elegant! Kudos!!!
ሄሌንዬ ሁልቀን ምርጥ ነገር ነው የምታቀርቢልን ሁላቹም ጀግናውች ናቹ ከዛሬ ጀምሬ እኔም የማንንም አስተሳሰብ አላራምድም
በጣም ጥሩ ፖሮግራም ነው:: ሁላችሁም ያላችሁት በሚገባ ያስደስታል:: አለምፀሐይ ኑሪልን አንች የኢትዬጵያ ኩራት ነሺ:: ቅድስት በጣም ጎበዝ ነሺ🙏 ኢትዬጲ ምንም ብትለብሺ ታምሪያለሺ ኩራታችን ነሺ🙏
እንደዚች አይነት ውብ የሆነች ድንቅ ጥበበኛ የቶክ ሾ አዘጋጅ በጣም ነው ያስተማርሽኝ ብዙ ነገር ታስተምሪኛለሽ ዋው አለምዬ፣ቻቺ፣ዶክተር ፣ዋው ተናጋሪዎቹ ሁሉ በጣም ደስ ትላላችሁ እንደተባለው የውስጥ ስሜት የልጅ ከሆነ ልጅ ነው እድሜ ሳይሆን የውስጥ ሃሳብ ነው ልጅ የሚያደርገው ዋው ደስ የሚል ዝግጅት ነበር ታድላችሁ ይህን ሃሳብ ያካፈላችሁን ሁሉ💚💛❤🌸🌹💕🌺🙏👆👏
ይህ ፕሮግራም መደጋጋም ኣለበት ሄለን ሾው እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እራሳችንን ቆም ብለን እንድናይ ነው የሚያደርገው፣ በተለያየ በእምነት ቦታ ስለዕድሜ የሚነገረው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ ሲሆን በዚህ በተገደበች ዕድሜያችን መልካም ስራ እንስራባት ለማለት ነው እንጂ አትንቀሳቀሱ ለማለት አይደለም።
እውነት እውነት ነው እድሜ የእግዚያብሔር በረከት ነው አሜንንን
Alemiye, thank you for everything you’ve contributed to our community 💚💛❤
Wow, I would like to thank both the organizer and panelist
ጥሩ ውይይት ነው። የምትወያዩበትን ርፅምዕስ የምትለኩበት መነፅር ከ በ Western መሆኑ አልተመቸኝም። በ Western society ብንኖርም የራሳችን የሆነ ባህል፣ሃይማኖ፣ ትውፊት ወዘተ አለን። እናንም በነጮቹ ባህል የእኛን መለካት ልክ ነው ብዬ አላምንም። ሲቀጥል ስልጣኔ ማለት የራስን ጥሎ የሰው አንጠልጥሎ ከሆነ ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም።
የእኛ የሆነ ብዙ መልካም ነገር አለ። ያንን ደብቀን negative ላይ አተኩረን የነጮቹን ካየን ቆሻሻቸውን መቀበል እንዳይሆን።
wooow እንዴት አይነት የሚገርም ውይይት ነው እናመሰግናለን ሄሉ God bless you ladies love you all of you!!❤😘
አለምዬን ሴት ያረጋት ማነው? በፆታዋ ከሆነ መልካም። አለምዬ ጠንካራ ወንዶች የማንደፍረውን የምትደፍር ከሴቱ ጋር ሴት ቡቡ አልቃሻ ፣ ከልጆች ጋር የምትቦርቅ የምትድህ ፣ ከወጣት ጋር ትላንትን አስባ እየሳቀች ምትመክር የምትጨፍር አባወራ ሁና የምትገስፅ ፣ ከኩዬቿ ጋር የምትፈራ ጓደኝነት ወዳጅነት የምታውቅ ይሏታል። አለምዬ እናት አባት ጓደኛ እህት ወንድም ሁሉንም ናት። ሴት ብቻ ሳትሆን ሁሉንም ናት ቃል ስለሚያጥረኝ
አለምዬ
አለም ናት!!!
My advice for age critics, focus on ur physiological age rather than ur chronological age. Look at that elegant Madonna is 63 & this our elegant Helen is 50 while most of us look 60 in our 30's . May God bless you Helu & You 3 girls 🥰 keep teaching these societies!
Madonna did not age well like Helrn. She had face lift and other work done and ooks bad.
ሄለን በጣም አከበርሁሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ! ! ! በዚህ ዘመን የተቸገርነው እድሜያቸው ደብቀው እራሳቸውን እንደ አስራዎቹ ና ሃያዎቹ ልጅ ነን እያሉ በሚዋሹ ሴቶች ተከበን ባለንበት በዚህ ዘመን አንድ በእውነት እድሜዋንም እራሷንም ሴትነትዋ ያከበረች ሴት አንችን አየሁ ።
Menm eko malte ayedlm yeha kefat yelewm enatu yanyahel edma medbke erjenan kalmekble new
@@hanatigist2293 enato wishet wishet new minm beyiw enezih ayinet setoch edimeyachewn be etif mykenisu setoch tilk chigr alebachw !
የኔ ሃሳብ ራሳችንን መውደድ፣ መንከባከብ፣ ለደረስንበት እድሜ አመስግነን ባሳለፍነው መልካም ነገር መደሰት ከሰራናቸው ስህተት መማር ጥሩ ሆኖ ሳለ እድሜን የተከተለ አለባበስ የትም ሀገር አለ እንዲሁም የእምነት ቦታ ደንቡን ጠብቆ መሄድ ኃላ ቀርነት ሳይሆን አግባብ ነው እላለው ሴቶች ተማሩ፣ ስሩ፣ ራሳችሁን ጠብቁ በየትኛውም እድሜ ላይ ጥሩ ነገር ይገባኛል በሉ ግን አፍራሽ ከሆነ ‘feminism’ ራሳችሁን አርቁ ይሔ የኔ ሓሳብ ነው አለመስማማት መብታችሁ ነው።
👍
ትክክልኛ ሀሳብ ነው
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ አከብራችኋለሁ ። የሰው ፀሎት እራሱ ይገርማል እድሜ ስጠኝ ብሎ እርጅናን ተፀይፎ እንዴት ይሆናል።እናንተ ግን አሁንም ይጨምርላችሁ።
Thank you Heleniya!!! This really came up to be one of my favorite interview of yours!! We women have z tendency to leave for others and forget about ourselves!!!
To live for others is not only ethiopia Women Problem but it is ethiopians Problem in gereral. Becsuse we Ethiopians have an outward-looking way of life and seek outside recognition. Unfortunately hypocrisy is part of Ethiopian culture.
ዋው ጠቃሚ ምክር ጥሩ ዝግጅት እናመሰግናለን ሄለን ሾ ውበትሽ ለብዙ ምሳሌ ነው አለምዬ ለአንቺ ያለኝ ክብርና ፍቅር ከቃል በላይ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ቻቺዬም እንደዛው
የሴቶችን ዕድሜ በተመለከተ በሌሎች አገሮች ያለውን አመለካከት ብዙም አላውቅም በኛ ሀገር ግን በጣም የተዛባ አመለካከት ነው ያለው በተለይም ልጆች ከወለድሽና 45 ን ካለፍሽ ቻች የተጠቀመችውን ቃል ልድገመውና አለቀልሽ ነው ከዚህ በኃላ አንች ልጆችሽን ነው ማየት ትባያለሽ ያ ማለት የአንች ጉዳይ አልቁአል እንደማለት ነው ባጠቃላይ አመለካከቱ ጉልበት የሚያደክምና የሚያሳጣ በመሆኑ ሄለን ያነሳሽው ርዕስ በጣም ትክክለኛ ርዕስ በመሆኑ ልትመሰገኝ ይገባል
The time is too short for such an amazing topic! Please please re do :) This is a course on its own
በጣም ጥሩ ቮ ነወ፣ ግን እንግዶችቭ እንዳንቺና እንደ አንዶ ሴት እድሜቸዉን ቢናገሩ ጥሩ ነበር . አድሜ ቁጥር መሆኑ ይታወቅና ለ ሌሎች ተስፋ ይሆናል ።እኔ 66 አመቴ ነዉ ግ ን ብዙ ሰው ሰለማላገኝ የኔ ቤተሰቦች ብቻ ናቸው በዛ ግዜ ልጅ የወለዱት ማለት ጀምሬለሁ. ። ምክኒያቱም ስው ሰለሚደነግጥ በእድሜዬ ፣ መናገሩ ጥሩ ይመስለኞል. ። በጣም ግበዝ ሴት ሄለንዬ👍🙏🙏🙏
This Is Very Important Topic. Thank You So Much All. Please Part 2!
Thank you for this wonderful episode! Self care, self love is very important, only then we would be able to accept our age. Keep the conversation going 🙏
Exactly!
Love all the guests including the host. They are so down to earth🎉❤
You all are so gorgeous and vibrant mothers and we love you so much.
ሄሉ ተባረኪልን በጣም አነቃቂ ፕሮግራም ነው።ሁላችሁንም ማመስገን እወዳለሁ❤️❤️❤️
Wow chachi I can't believe she still looks the same. I remember she was teaching aerobics in Addis in Ibex hotel in 1995. She is still doing it and glad to see her again. Thanks Helen you are always amazing 👏 you look much younger than your age. I believe your age is compared to how you feel. If I feel I am 30 then I am 30. I always found your shows very encouraging and educational. Keep up the good work. More blessings 🙌 🙌 🙌
ሄሉዬ ጥሩ ስራ ነው ይህ ነገር መስፋት አለበት ብዙ የህይወት ጥንካሬ ልምድ ያላቸው እያመጣሽ ዬጎነበሱትን ቀና ማድርግ አለብሽ አስተማሪሪነው በርቺ ትልቅ እራእይ ነው
This is my second time watcing t his programSuch lovely ladies.... all of you. Chachi has contributed a lot to street children ( I have been involved with these group of children also). Alemtsehay... gobez as ever...loved the poem... learned a lot from everyone.
በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰 ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሁላችን ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
yene keritata solyee😆😃
በኸዲኩበት ሁሉ አየዋለሁ😂
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር ሄለን ቀጥይቡት አጠረች ፕሮግራም የእኔም ችግር ይህ ነው ዛሬ የልቤን የተናገራችሁ ት አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ እንደ ወንጀል እንደሰራሽ ያሳሳቡሻል እኔ ሞራሌ ወድቆ ነበር
ዛሬ ጠገናችሁ በተለይ ውጭን አገር አይተሽ
አገር ቤት በቃሽ ሁሉን አይተሻል አሁን ቤተክርስቲያን ነው ሜሄድ ያለብሽ ሲሉሽ በማያገባቸው በጣም እናደድ ነበር ዛሬ ደስ አለኝ አለምየ ሁላቸውምን አመሰግናለሁ
😁😁😁😁
ቤተክርስቲያን ለመሄድ እኮ እድሜ አይወሰነውም
እንደውም በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አሰብ ነው የሚለው መፀሀፍ ቅዱሰ
ቻቺዬ "መጠጥ ያሉ ሴቶችን አግቡ" ያልሽውን ወድጄዋለው። ነገር ግን መጠጥ ያላቹት ማሚዎች እኛ ስንጠይቃቹ አትፈልጉንም። ለማንኛውም እድሜዋ ከ45 በላይ የሆነች ያላገባች ሴት ካለች አጋቡኝ
Send me your adrees
🤣🤣🤣🤣🤣👍
የ ጠየቅሃቸው 45 መስለውህ ከሆነ ተሸውደሃል 60 እና 70 ቢሆናቸው ነው የ አርባዎቹማ ሃያ ሰላሳ ነን ብለው ስለሚዋሹ ከድሜያቸው ያነሰ የልጆቻቸው እኩያ እያሳደዱ ይኖራሉ ክ ክ ክ ክ ክ
@@yodiyodit720 አንቺ ስንት ነሽ?
@@yodiyodit720 ልክ ብለሻን😊
በጣም ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን።ስለ ነጠላነት እና ልጅ አልባነት መወያየት ጥሩ ይሆናል
በጣም ጠቃሚ የሆነና አስተማሪ ጭውውት ♥♥
ኧረ እኔም በ60 ስለ ስራ ሳወራ እህቴ ዛሬም እንደ 30 ነው እምታስቢው ትለኛለች እኔም መድሐኒአለም ነው የተማርኩት ከውሀው ነው መሰለኝ አለምዬ
ሁላችሁም ታምራላችሁ ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል
ሔለንዬ ተባረኪ
Omg thanks so much I am so happy to find this conversation it just in the right time of my life specially the song at the end ❤👏👏👏👏👏👍I am 39 with no children and married I finished my life at 30 😂😂😂
First of all is not late for you. Go back home ask your family members to connect you with someone. Or if you have good life have a baby with handsome guy 😊not kidding that’s what my sister did when she got 42. Am 40 with 3 kids I feel like am 25. Don’t make yourself old I pray you get the right person and bless with healthy kids🙏
@@Dena.E thanks so much I have been married for 13 years my husband has 2childrens I don’t have one amen to your prayers thanks 🙏
I love your program. Thank you for sharing your life experience. I have learned something from you. God bless you all.
Alemtsehay wodajo she is gold,brave women.
Heluye… first of all you look absolutely gorgeous 50 or not ! You are glowing inside out… I want to be you when I grow up!!! Secondly your educational show is so eye opening. You are educating us so much and I thank you! May God give you many more years!
ጥሩ ርእስ ነዉ ያነሳችሁት አተያያችንን ይፈትሻል እናመሰግናለን።🙏❤️
በግዜያችን ያልተጠቀምነው እኛ እድሜያችንን እንደብቅ እንጂ አናንተ ለምን? ሄለንዬ በጣም አወድሻለሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 በርቺልኝ 🍏🍋🍎
ምንም ነገር እግዚአብሔር ያልፈቀደው ነገር በህይወትሽ አልሆነም እልባከነም ዛሬም ሌላ ቀን ነው ተነሺ ተራመጂ እሩጪ አይዞሽ በርቺ ሁሉ መልካም ይሆናል ይሳካል የሴጣንን ድምፅ አትስሚ አልረፈደም
@@genetbekele515 እሺ የኔ እህት
It's an encouraging program. It would be nice your three guests could tell us their age.
Mn yteqmshal yenesu edmie...yaregtun success aybeqashm...🤔🤔
I really respect you and love Helen ❤️ mashaallah ❤️
Thank you so much HELEN. May God Bless You all With Good Health and Long Life
ሔሉዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ ፕሮግራምሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በተለይ ለኛ ሀገር አስፈላጊ ነው ክፍል ሁለት ቢቀጥል አስተማሪ ነው ያንቺን እድሜ ከሰማሁ በዃላ በጣም ተደንቄያለሁ አንዳንዱ በ30አመቱ እራሱን ይጥላል በራስ መተማመንሽ ጥንካሬሽ ልዩ ነው አሁንም ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሪ መልካም ልደት🎂🎂🎂🍬🍬🍕🍕😳🎂🍖🍕
እውነት ነው እድሜ ልምድ የምንወስድበት ብስለት የምንጨምርበት ግዜ ነው አረቦችጋ ብዙ አይሰራም አርጅተውም ይሽቀረቀራሉ ሰርግ ላይ ይጨፍራሉ ብዙ እጅ አይሰጡም
ትክክል
ማን ከሞትና ከእድሜ ይቀራል።አንዱ በአንዱ እድሜ ይጠቋቆማል።የተፈጥሮው ግዴታ ነው።የእድሜ ትልቅነት 📣📣📣ምን ወንጀል አለው? ሕብረተሰቡ የእድም ትልቅነትን በተለይ ጎልማሣነትን ለምን ያሸማቅቃሉ??? ወጣትነትስ ቢሆን አይምሮው የማይሰራ ከሆነ እና አጠቃቀሙን ካላወቅንበት እድሜው ለብቻውን ምን ይሠራል? ምናልባት የፈጣሪን ትእዛዝ ጠብቆ እራስን ለመተካት እድሜ ወሳኝ ሊሆን ይችላል,ሥለእዚህ የመውለጃ እና የማሣደጊያ ጊዜን እንዳያልፍ ሰዓቱን መጠቀም አሥፈላጊ ነው።ከእዚህ ውጭ ያለውን ግን እድሜ አይገድበውም።ይሄን ልናውቅ ይገባል ። በመሆኑም እድሜ ማንም የማይቀርለት የተፈጥሮ ጸጋ ነው አንጂ ወንጀል አይደለም። ዋናው በተሠጠን ዘመን ምን ቁምነገር ሠራን የሚለውን ጥያቄ የመመለስና ያለመመስ ጉዳይ ነው።በእድሜ መሸማቀቅ ካለብን, በከንቱ አባክነነው መሥራ በማንችልበት ደረጃ ላይ ሥንደርሥ ነው።
የእድሜ ማባከን ካለ እራሱ የእድሜውን ባለቤት ወደጸጸት ውስጥ ይከተዋል።ምክንያቱ በመሐበረሰቡም ሆነ በግል ሂወቱና ቤተሠቡ መካከል ሢመዘን ነጋቲቭ ሥለሚሆን ,በተረፈ በትክክል ከተጠቀምንበት እንዳውም በእድሜያችን መጠን ሠበሰብነው እና ያካበትነው ልምድና እውቀት ይበልጥ ሊያኮራን እና ሊያመጻድቀን ሁሉ ይገባል።
I have to say Helen show is the best everything is very educational thank you
What a beautiful show 😍 thank u it was inspiration for all of us