መምህር ኢዮብ ይመኑ ማቱሳላ / ትሞታለህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ค. 2023
  • በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

ความคิดเห็น • 85

  • @hanamare278
    @hanamare278 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር ይሄን ትምህርት በግብጻዊያን ክርስቲያኖች በተግባር አይቻለሁ እያለቀሱ ይስቃሉ ወደክርስቶስ መሄዱን ከማመናቸው የተነሳ ወደ አባታቸው ሄዱ እንጂ ሞተ የሚለውን እንኳን ብዙም አይጠቀሙትም እኛ ስላልገባን ሃዘን በብዙ መልኩ እናበዛለን ኖረንም ሞተንም የክርስቶስ ነን

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ልቦና ይሰጠን አቤቱ አምላኬ ልጆችህ ለንሳሃ አብቃን 😢

  • @hanag6166
    @hanag6166 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen 🙏🏽

  • @user-ut1tc9vv2n
    @user-ut1tc9vv2n 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fuch9239
    @fuch9239 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +2

    የሚያፅናና ትምህርት ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምኖ ሞት አይፈራም

  • @user-sd6hp5ef2j
    @user-sd6hp5ef2j ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህወት ያሰማልን

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w ปีที่แล้ว +33

    ወገኖቼ የኦርቶዶክሱ ምእመን ምን ላይ እየዋልን ነዉ ጎበዝ 😢አረ ተዉ ሞት አለብን ተምረን እንለዉጥ እንፅናና ይህን ክፉ ዘመን እናምልጠዉ😢 መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት እጅግ የሚያፅናና ትምህርት ነዉ ወንድማችንም ነፍሱን ይማርልን 😢❤❤❤❤

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

    • @TGMTG
      @TGMTG ปีที่แล้ว

      ወደ ውስጤ አይገባም ቃሉ😢😢😢

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 3 หลายเดือนก่อน

      ባዳምጠውም ከቅጭላቴ ይሰልበዋል ምን ላድርግ😢😢

  • @halakedegela1894
    @halakedegela1894 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏iyobe thank you bless you !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🤲🤲

  • @asdesawshambel4597
    @asdesawshambel4597 ปีที่แล้ว +1

    mehmir hoy kalehiwot yasemawo !!!

  • @emahostube
    @emahostube 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መምህራችን

  • @meskeremniguse755
    @meskeremniguse755 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕየዎት ያሰማልን 🙏

  • @SelmaAng
    @SelmaAng ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwet Yasemalin

  • @Ayh-hy2rd
    @Ayh-hy2rd 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምራችን ወንድማችንም ነፍሱን ይማርልን😢

  • @awekemesfin-ww4vz
    @awekemesfin-ww4vz ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwote yasemalen

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 ปีที่แล้ว +3

    ሞትን ፈርቼው አላውቅም በደሌን ስራዬን አምላኬን ትዛዝ አለመፈፀሜ መካዴን ነው እግዚአብሔር ንስሐን መመለስን ይስጠን ሞትማ መንገድ ድልድይ ነው እደቸርነቱ ለእውነተኛ ፀፀት መመለስ ንስሐ ያብቃን

  • @hanag6166
    @hanag6166 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ በእድሜና ፡ በጤና ፡ ይጠብቅል ፡ አሜን ፡

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አፅናኝ ትምህርተ ቃል እሴይ እሴይ እሴይ አሜን ለዚህ ያብቃን ያፅናናን።

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም አፅናኝ ትምህርት ነው❤🙏⛪

  • @user-rp3mi3kh8r
    @user-rp3mi3kh8r ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህሬ እድሜ ጸጋው ያድልልን በእውነቱ የሰማነው በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን ✝️🍃🥀😢

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @anugachayaliew3112
    @anugachayaliew3112 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
    (ሞትን አልፈራም ሀጢያቴን እንጃ😢😢😢😢)

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r ปีที่แล้ว +1

    መመህር እዮብያ እግዚአብሔር እድሜና ጨና ይስጥልኝ ❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +7

    *📚📚📖አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን*📚
    *_📚📚📖ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*📚🕯️✝️
    *_📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን_*🕯️✝️

  • @tube3009
    @tube3009 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ረጅሙን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @dj10y73
    @dj10y73 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዌት ያሠማልን መምህራችን❤️❤️

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏ዘመኖት ይባረክ መምህራችን የሚያሳርፍ ቃል ነው ። ቃለ ህይወትን ያሰማን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pu3bl2pt2m
    @user-pu3bl2pt2m ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 ปีที่แล้ว +1

    Men lebel memher ewnt zem nw. Egzabher ba degagoch abatochachen yanurelen. Enes yatu ga yahun 🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +1

    ዋ ነፍሴ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ሆይ ለንስሀሞት ያብቃን አማማታችን ያሳምርልን ወድማችን ነብስ ይማር

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @henna9179
    @henna9179 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ለወንድማችን ነፍስ ይማር😢

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @nardinegese7081
    @nardinegese7081 ปีที่แล้ว +2

    Kala.eywet.yasmlen😢😢😢😢😢

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 ปีที่แล้ว +1

    መምህራቺን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢 እምነት ጨምርልኝ ይሄ ነገር እንዳምን

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤
    ለወንድማችን ነፍስ ይማር በቅዱሳን እቅፍ ይደምርልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የወንድማችንን ነብስ ይማር

  • @zed8332
    @zed8332 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋ 46:04 ርስልን 🎉🎉🎉🎉

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
    የወንድማችንን ነፍሱን ይማርልን

  • @teshomeworku4470
    @teshomeworku4470 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hewitt yasmaln

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +1

    የወንድማችን ቃለ አብን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጌታ ሆይ በቃልህ አፅናን እኖደቸርነትህ ማረን አሜን

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว +3

    እንደው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @lelse-dy2qj
    @lelse-dy2qj ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-rx4mu4el1s
    @user-rx4mu4el1s ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት የስመዕልና አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @henna9179
    @henna9179 ปีที่แล้ว +1

    Memehr❤❤❤

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram81 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    መምህር በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን🙏🥰

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ 🙏❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 ปีที่แล้ว +1

    Qaleheywet yasemalin memeher Unet unet unet lememot guwagahuny Egzabeher bemengstu yaseben

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 ปีที่แล้ว

    Amen Kale hiote Yasemalan

  • @user-mu9js8zw2d
    @user-mu9js8zw2d ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለህይሆት ያሠማልን መምህራችን በቤቱ ያጽናን እኛንም ወንድማችነንም ነሡ ይማር😢

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 ปีที่แล้ว +1

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 ปีที่แล้ว

    Qalhiwot yasemaln mamiher ❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 ปีที่แล้ว +1

    የወንድማችንን ነብስ ይማርልን ። ለዘመድ ወገኖቹ መፅናናትን ያድልንን እመአምላክ ከጎናችሁ ትቁም ።

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 ปีที่แล้ว

    Qalhewot yasemalen yaglgelot zemnon yebarkeln amen 🙏.

  • @user-mu2jz4bt2r
    @user-mu2jz4bt2r 4 หลายเดือนก่อน

    salam laziy biyt

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen memhr ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ኢየሱስ ክርስቶስ አርአያችን ነው

  • @TsehayFentahun-jj1xo
    @TsehayFentahun-jj1xo 8 หลายเดือนก่อน

    Memhrachen qalehiwot yesetlne regem edmena Tena yesetlne yewendmachen nefse ymarlne

  • @melatalemayew1165
    @melatalemayew1165 ปีที่แล้ว

    Batamm yamewadawe leyu ya Egzabehare setotahen Kalu Atenagahene Egzabehare badema batana yetabekelen 🙏🙏🙏

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว

    ኢካቦድ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว

    Enda lamendenaw awrawen heyaw eyalek yametaraw😡 ya la kidus Egzeabehare becha new yamegabaw

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር