Much respect to our Holy Father Abune Fanuel. I,personally benefited from your sermon back in the 90's. I wanted to thank you for keeping my innocent soul from this lusty world. Your sermon has been guarding me by God's spirit. I learnt two things today from your daily activity video. How to stay healthy practically and how to keep my spiritual life to myself privately. Please pray for me!
እሰይ ቅዱስ ሚካኤልዬ በኢቢስ ማየት እንዴት ደስ እንዳለኝ 😍😍😍የዲሲው ሚካኤል የኔ ሰሚ ታቦት ምስጋና ይድረስህ ሁሌም ክበርልን ሁሌም ደጆችህ ክፍት ይሁንልን
በበረሀ ያሉ አባቶች በረከታችው ይደርብን
የበረሀ አንበጣ ሰው ኮመንት
አሜን መነኩሴ ምግብ እንደፈለገው ከበላ ለስጋዊ ፈተና መጋለጡ አይቀርም
አሜን፫
በበረሃ ና በገዳሙ በማልቀስ ለሀገርና ለህዝቡ የሚፀልዩልን የአባቶቻችን እምባቸው ከሀጥያት ከበደል ይጠበን ::
እውነቱዋን ነው ድንጋይ ተንተርስው ጤዛ ልስው ለኢትዩጵያ የሚያነቡላት አባቶቻችን ክበሩልን ቡርያካቹ ይድረስን
አሜን፫
ቅናት አስመሰለባችሁ
ደስ የሚል ውሎ ብፀህ አባታችን እረጅም እድሜ ⛪️⛪️⛪️❤
አቤቱ ይቅር በለን! 😭😭😭 እንጾማለን፣ እንጸልያለን ብለው ለመነኮሱ አባቶች በቀን ከ3 ጊዜ ያላነሰ ይህን የመሰለ ምግብ የሠጠህ ጌታ ከየቤታቸው ተፈናቅለው በረሃብ ጠኔ የሚሰቃዩ ሕጻናትንም አስብልን። እንዲህ አይነት አባቶችን ከቤተ ክርስቲያን አርቅልን ወይም እውነተኛ አባቶች እንዲኾኑ አድርጋቸው። እንኳን ጳጳስ ማንኛውም መደበኛ መነኩሴ በአደባባይ ለዛውም ይህን የመሰለ ምግብ ሲመገብ ማየት ከቤተ ክርስቲያን ሥርዓት በጣም ተቃራኒ ነው።
የምር አንተ ከቀን 3ቴ ያላነሠ የምትበላ አስመሠለህብ
የሚገርመው እኮ ቤተክርስቲያን ም የሚበሉት ተደብቀው ምእምኑ ፍርፋሪ ዳቦ ሳያገኝ ወደቤቱ ይመለሳል ሆዳሞች አሰዳቢዎች ማንን እንይ
ወንድሞቼ የዋህ ናቹ ልበል ታሪክን መርምሩ ለመፃፍ አትቸኩሉ
አንተ ሴትም ሁን ወንድ ብዙ ነገር ትጋጥጣለህ ነገር ግን በተጨማሪ እኝህ አባት የቤተ ክርስቲያን አባት ናቸው እና አንድ የመንግስት አምባሳደር ሹፊር ጥበቃ ጽዳት ምግብ ሰራተኛ ተመድቦላቸው መሠረት የሆነችው ቤተክርስቲያን አባት በዚህ መልኩ ሲደክሙ በማየቴ አዝኛለሁ ነገር ግን እንዳንተ አስተያየት ደግሞ ተጨማሪ አሳዘነኝ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶዎት ያገልግሉን እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ማን እንደሆኑ እስከ ስመመቸው አላውቀውም አሁን ለመጀመሪያ አየኋቸው
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ጻዲቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ሆይ ስለ ቅድስት አገሮትና ህዝቦት ያሳስቡ
እውነት ለመናገር ፈተና የበዛብን ህዝቦች ነን እባካችሁ ጋዜጠኞች ፈተና አታብዙብን😭😭
አሄዉ ዛሬ የዚህን ካድሬ ነገር ኳመንት ሰጠቴ ሰንቱን አሰብኩ ኢቢኤሰ የሚባልም ሚዲያ የዘራዉን ማጨዱ አይቀሬ ነዉ ግዜ ለኩሉ ❗️❗️❗️
😭😭😭😭😭😭😭 እግዞ መሐረነ ክርስቶስ!!!
Thank you EBS for showing the life of one of the most respectable monks in our Ethiopian Church! There are not too many of them these days
አቤቱ አምላካችን እውነተኛ አባት ስጠን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
አሜን
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አይባልም በጣም አዝዮብታለሆ ይከ ካንድ ጳጳሳት አይጠበቅም አቤቱ ጌታ ሆይ ንፍሴን ውሰዳት በቃኝ ይች አለም😭😭😭😭😭😭💚💚
Ebs እናመሰግናለን🙏አቤት አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏እጅግ የሚደንቅ ነው እናመሰግናለን🙏
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እናመሰግናለን እድሜና ጤናን ይስጠዎት በሁሉም በሚያደርጉት ሁሉ ስውን የሚያስደስትና የሚያኮራ ነውና ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን::
አሜሪካን ከመጡበት ግዜጀምሮ እስከእሁን ምንም ሳይሰለቹ ያለእረፍት ጥረት የስንት ውጣትን ነፍስ አድነዋል ከስንት የተለያየሃይማኖት መልሰው ወጣቱን ስጋዎደሙ ለመቅበልያደረሱአባት ነዎት እኛ የአይን ምስክሮች ነን: ወጣቱ በሚገባው መንገድ በመተንተን አስተምረውናል ቸሩ ፈጣሪ እድሜንና ጤናዎን ይስጥልን ::
የሚደንቅ የሚገርም ውሎ ነው። የእውነትም በጣም የተማርኩበት ውሎ ነው ተባረኩ ebs ዎች አባታችን ከዚህም በላይ ረጅም እድሜን ከፀጋ ጋር ይስጦት 🙏🙏🙏ኑሩልን
እንዴኑ ነው ሚደንቀው፧ የመነኮስ ህይወት ይህ ነው እንዴ፧ እንደው ኣስመሳይነቱ ቢቀር።
Really! Yekolo temariwen yegetere abatochen nuro aytewetal?.
Mendenwe yetemarubete esti legame akaflune ebakwo!
@@zemetayeyegletwe2475 ለምንድነው ግን እኛ ሰዎች ከብዙ መጥፎ ነገር ውስጥ እንኳን ቢሆን ትንሿን መልካም ነገር አይቶ ከማድነቅ ይልቅ ለትችት ለመንቀፍ አፋችን የሚቀድመው ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏
@@God-db9vp ለምን ለመተቸት እንቸኩላለን በሰው ሀገር ሆነው የሀይማኖት አባት ሆነው በዚህ በኩል የቤታቸውን ሀላፊነት ቀጥ አድርገው ይዘው መኖራቸው ስላጠነከረኝ ነው። እኔ ከማንም ጋር አላወዳደርኩም ያየሁትን መልካም ነገር ከመናገር ውጪ። መጥፎ ነገር ማየት መናገር በበዛበት ዘመን መልካም ነገርን ብቻ እንደማየትና እንደመናገር ሰላም የለም🥰🥰👌
ይህንን ማየት ያማል
እባታችን:ሁሌም:
እንፀልያለን: እድሜ:ይስጥልን::
ቡራኳዎ: ይድረሰን::
ቡራኬዎት ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
በጣም ደስ ይላል
እስይ ብፁእነቶ በረከቶ ይደርብን እጅግ
ደስ የሚልና አስተማሪ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድንግልማርያም በምጎናፀፊያዋ ከክፉ ሁሉ ትሽፍንልን ከልጅነት እስካሁን ስንዱ አባት እኔም በርሶ ብዙ ተምራልሁ ብዙም አውቃለሁ የኔአባትበእድሜ በጤና በበቤቱ ያቆይልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አበታችን በረከትሆ የደርብን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን🎉🎉
ማርያምን ኮምንቶች ግን እውነታቹ ነው ግን ድስ ይላል ደስ ይላል ቆን ጆ ነው እምትሉ እስቲ መልሱሉኝ
እኔ ግን በጣም ያዘንኩበት እና የፈራሁት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ
አዲሱ አመት ዘር ቀለም የማይለይበት ያዲርግልን የህፃንነት አስተሳሰብ ያለዉም መይ ይቀይርልን አገራችን ሰላም ይመልስልን
የቤተሰቦቻችን ሰላም አዲርጎ ከሃገር ዉጭ ያለነዉም ለሃገር ያብቃን ወቶ ቀመቅረት ይሰዉረን በረከታችሁ ይደርብን በናተ ነዉ እኛ መኖራችን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል እንደዚህ እየተመገቡ እና
ዘመናዊ ኑሮ እየተኖረ አባት ይባላል ዋልድባና ሌሎች ገዳሞች ደግሞ በቀን ኩርማን እንጀራ ወይም ቆሎ እየተመገቡ በባዶ እግራቸው ለእኛ ሲፀልዩ ይኖራሉ እንግዲህ ልዩነቱን ፍርዱን ለእናንተ ትቸዋለሁ
ምንና ምን አገናኘህው ወገኔ! አባታችን ሊያኮሩህ ነው ሚገባው እንጂ! Be positive God didn't want us to be crumbled!
Tikkikil
ብጹእ አባታችን አቡነ ፋኑአኤል, ቡራኪዎ ይድረሰን , እንወዶታለን.
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንደዚ አይነት መነኩሴ 😢😢😢😢
Much admiration for Our father!! Especially for cooking. በጣም ከፍተኛ አድናቆ።
ህዝብ እየተጨፈጨፈ እንደ ሀይማኖት አባት ፆም ፀሎት በታወጀበት ሰአት እርስዎ ይህን አሳፋሪ ድርጊት ይፈፅማሉ ለምድራዊ ህይወት የምትኖሩ አስመሳይ ፈሪሳዊ ናቹህ
እሰይ ❤የኛ ቀልጣፋ አባታችን በረከቶ ይደርብን❤
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
በእውነት በጣም ነው ያስደመሙኝ አባታችን ደግሞ ፍጥነታቸው
እኔም ምግብ እሰራለሁ ብዬ አወራለሁ
ተባረክ ወንድማችን እንደዚህ የተባረኩ አባቶችን አቅርቡልን ሁሌም የማይጠገብ ውሎ ነበር ዛሬ አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን።
አምላክ ሆይ በምረትህ አስበን ከባድ ነው ይሄን መየት።
ክቡር አባታችን በረከቶህ ይደርብን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን!
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ። ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ። ዘመኑ የሰላም ፣ የፍቅር የመተሳሰብና በጎ ሥራ የምንሰራበት ያድርግልን ።
🌼🌼💚💛❤️🌼🌼
የዚህ በርከት ከሚደርሰኝ ቢቀር ይሻላል 😀
ይሄ የአባት ወጉም አይደል በእውነት አዝነናል የነፍስ ስራ እየሰሩ ቢያሳዩን ለስጋ መጎምጀት ምን ይሉታል
ኔጌቲቭ ሰውና በእራሱ ሰላም የሌለው ሰው መስጠትና መናገር የሚችለው ይሄንን ብቻ ነው ቲሽ
@@ቅዱስእማኑኤል ባለ ጊዜ እናተ ስለተመቻችሁ ሁሉን ተቀበሉ አይከብድም ያለነው የመከራ ዘመን ፆም የታወጀበት እንጂ እንደነዚህ በቆብና ቀሚስ ተደብቆ ለገዳይ አሽቃባጭና አዠርጋጅ ተባባሪ አባት የሚመስልን ምግባሩ ግን ሌላ የመቀበል ግዴታ የለብንም
መዘመን ክፋት የለውም ያሉበት ሀገርም የሰጣቸው እድል ነው
ሠራተኛ የለም.እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ምንም የሚቆረቁር ነገር አላረጉም አባታችን እናመሠግናለን የሣልመኗን ሞያ ተምሬአለሁ
ይፍቱን አባታችን
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት ይባርኩኝ
አባታችን እጅግ በጣም የሚገርም ነው በረከቶት ይድረሰን
ያአላህ በጣም የሚደንቁ ጎበዝ አባት
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
እሰይ የኔ አባት አሜርካን የገባቸው ካህን ቢኖሩ እሳቸው ብቻ ናቸው ብፅዑነተዎ በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አባታችን ድንቀ ነው የሚሳዩን እድሜ ይስጥልን
ብፁህ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን::
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት ያድርግልን።
የዚህ ማፊያ ብራኬዉ ከሚደርሰሸ 😛
ብጹእ አባታችን በረከትዎ ትድረስን እጅግ አስተማሪ ህይወት ነው የቅዱስ ጳውሎስን ህይወት አስታወሱኝ ሁለንተናዊ እውቀትዎ እና ችሎታዎ ደግሞ የሚደነው ነው
ኣይ ህዝበ ክርስትያን እግዚኣብሄር እውነተኛ እረኛ ይስጠን እንጂ እነ ኣቡነ ፋኑኤል ግን ህዝቡ ተርቦ ስለምግብ ይናገራሉ።
This is the best ውሎ program so far I watched it more than 3 times😢 I wish I could have a bite from that food. You are like Seymon I'm so jealous 😢
Ya me too. z best cook ever
ክቡር ለአባታችን በረከቶህ ይደርብን እድሜና ጤና ይሰጥልን !!!
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን❤
የዛሬውማ ይለያል አባታችን ይለያሉ ማርያምን ኢቢኤስ ዛሬ ጥሩ ሰራቹ❤❤❤
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። በጣም እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን❤😊
አባታችን ኑሩልን እድሜና ጢና ይስጥልን በረከቾ ይድረስን ፅለቾ አይለየን ለአገሬችን ስላም ይውረድልን
ተገረምኩ በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ በረከትዎ ይድረሰን
ምን ማለት ነው ግን በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ?
@@meazakidusan547bemenfesawi sira adgew lesiga yegid behonu negeroch beleloch lay mewdek ale. Lelaw demo besiga neger yibereta na menfesawi hiywotu dekama yihonal. Esaachew behuletum tenkara nachew lemalet new
ማለት 😂😂😂 ባንድ በኩል ጄኔራል ባንድ በኩል ሼፍ ብለሽ ኣደል 😂😂😂?
ቃሉ ባትቀልዱ ጥሩ ነዉ
አባታችን ቡራኪዎት ይድርሰን❤
Esachweme bezu lemenore eyseru newe EGZABHER kewesenwe edme mekanseme mechemerem aychaleme.
አባታችን ቡራኪዎት ይድረሰኝ !
የርሶን ላይፍ ስታይል የትኛውም ገድል መፃፍ ላይ አላነበብኩም በእውነቱ በአይነቱም በይዘቱም ለየት ያለ ገድል ነው ያሎት ዋው አፕርሼት አደርጎታለው
አባታችን በእድሜ በጤና ኢጠብቅልን❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏
😂😂😂
Much respect to our Holy Father Abune Fanuel. I,personally benefited from your sermon back in the 90's. I wanted to thank you for keeping my innocent soul from this lusty world. Your sermon has been guarding me by God's spirit. I learnt two things today from your daily activity video. How to stay healthy practically and how to keep my spiritual life to myself privately. Please pray for me!
Betekekel!! Father doesn't want to show off his spiritual side alot
እባክህ ጌታሆ ቶሎ ና🙏😭
Why?
ፊቱ ለመቆም በቂ ሀይል የለንም
ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ጎድበል ሀገርየኛ ቅድስት ቤተክርስቲያንን አበላልእደዚህ አላስተማረችንም ግን መነኩሴ እንዲህ ከሺናችሁ ብሉብላ አላስተማረችንም ለስጋችንን ለማድከምቡዙ እማይጥም ነገርነው ብሉእምትለን ግንይህ እደዚህኑሮ ይከብዳል እደዚህብሎ መነኩሴከበላ😢? ጉድነው ይከብዳል ጉድነው😮
አሜን አሜን አሜን። ቡራኬዎ ይድረሰን።
PLS MORE CONTENT LIKE THIS🙏🏽
ዋዉ አባቶቸ በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤😢😢😢💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍👍👌👌
ኧረ ባክዎት ሥርዓት አያበላሹ ምን ይባላል ጁስ ጠጥቶ ኪዳን ምዕመናን ከእርስዎ ምን ይማሩ የምግብ ሥራ ግድ የለዎትም መጀመርያ ሥርዓተ ቤተ ክርሥቲያን አስተምሩ
የEBS ዋነኛ አላማ የኢትዮጵያን ባህል እና ትውፊት መበረዝ ነው፡፡ የሚያሳዝነው እኚህ ጳጳስ ተባባሪ መሆናቸው ነው፡፡ የዚህ ዝግጅት ዓላማ ትምህርት ለመስጠት ሳይሆን ሃይማኖታችንን ለማራከስ ነው፡፡ ከላይ እንዳልኩት የጳጳሱ ተባባሪ መሆን ነው እጅግ የሚያሳዝነው
አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን በጣም አስተማሪ እና አስደሳች ነው ። አንድ የዲሲ እና አካባቢ ሊቀ ጳጳስ በአንድ አፓርትመንት ከስዎች ጋር እየተጋፋ ሲወጣ እና ሲገባ ማየት ግን ለእኛ አሳፊሪ ነው ሀገረ ስብከታችንን ተጠናክረን መስራት ይገባናል።
እንዲህ እያልን ነው ኣባቶችን ከገዳማዊ ህይወት ወደ ዓለማዊ ህይወት የመለስናቸው፡ ከዚ በላይ ምን ይሁኑ፡ መነኮስ ናቸውኮ እንደዉም ለመነኮስ የማይመጥን ኑሮ ነው እየኖሩ ያሉት።
አቤት እንደዚህ እየተበላ ፕሮቲን እየተመገበ ሰውነት እየተገነባ ወየው ስጋን ንቀው መሰለኝ እንደዚህ እየተበላ ሀጥያት ይሰራሉ ይቅር ይበሎት 😭😭😭
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዲሲ እና አካባቢው ሊቀ ጳጳስ ቡራኪዎ ይድረሰን በ Ebs ፕሮግራም ላይ ስላየንዎት በጣም ደስ ብሎናል ደስ የሚል ውሎ ነበር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
ምንኩስና ማለት ግን ምን ማለት ነው? እምታውቁ አስረዱኝ እስኪ
እረ እኔም ደቆኛል ግን ምንድነው አቤቱ እኔን አላዋቂዋን ማረኝ
😢😢😢😢😢😢 ያዛዝናን
በቸርነቱ ይቅር ይበልን እንጅ
በኛ በትግራይ ልጆች ምናቀዉ ዓለም በቃኝ ብለዉ መግነዝ ተገንዘዉ ተስጋር ተተስክሮ ቆብ ኣድርገዉ የምንኩስና ልብስ ለብሰዉ ወደየ ገዳሙ ይገባሉ የዓለም /የሰዉ ልጅ ሁሉ በኣንድ ዓይናቸዉ ነዉ ሚያዩን
እነዚህ ኮ ካስተዋላችሁ በትግራይ የተከፈተ ጦርነት ሰላም ኣድርጉ ተብለዉ በዓለም ሲያዙ እዚህ ሰዉየ /ኣቶ ካልኣዩ / የያዛቸዉን 12 ጳጳሳት ይዘዉ ዋይታሃዉስ ተገኙ ኣስቡት እንግዲህ ፓተርያርኩ ሲያለቅሱ እነሱ እንዲህ በየኣይነቱ ምግብ ሰርተዉ ሲበሉ ነበር ያሳፍራል 😏😏😏😏 ኣሁንም ያማራ ህዝብ ያለቀ ነዉ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝምም ብሏል ኣስቡት በምን መለክያ ጳጳስ ሊባሉ ቻሉ ????
እረ አባ ሥልጣንዎት አይፈቅድም😮 ሆይ እረጉድ😢
ያባታችም በረከቶዉ ይደርብን 😢😢😢😢
አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት
ግሩም ነው በእውነቱ አባታችን ብዙ ተምረናል።
ግራ ገባን😢😢
This is Amazing ❤😥 አባታችን አስለቀሱኝ😢
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
Duryea papa
በረከቶ ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
I cried. Thanks jesus to see this blessed people.
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን❤❤❤
እንደው ግን ሳንፈልግ ቀና ብለን አባቶችን እንድንናገር እየተገደድን ነው አባቴ እስኪ ልጠይቅዎ አሁን የኢትዩጽያ ህዝብ ከናንተ የሚፈልገው ቅንጡ ኑሮ እንድታሳዩት ነው?ይሄ በጦርነት በረሀብ በመፈናቀል አሳሩን ለሚያይ ህዝብ ይሄን ነው የምታሳዩት አባቴ አመድ ነስንስን ካልጋ ወርደን በፆም በፀሎት በማፅናናት ይህን ህዝብ እንደመታደግ እዛ የህዝብ ደም እየፈስስ እርሶ የጂስና የአሳ አስራር ለዚህ ዳቦ ላረረበት ህዝብ ያሳዩታል ከናንተ ካባቶቹ የሚጠብቀው ባለፈው ጵጉሜ ውስጥ እንደ አባታችን አቡነ ጽአውሎስ በቅድስት ማርያም ተገኝተው በለቅሶ ህዝቡን እንዲፀልይ እርሳቸውም በእግዚዎታ በፃም በፀሎት ሲያደርጉ ከረሙ ይህ ነው የአባት ስራ እንጅ እንደ ሼፍ የምግብ አስራር ከናንተ አይፈልግም ህዝቡ ይልቅስ የቤተ ክርስትያኑን ስርአት አስተምረው ያንን ፕሮግራም ቢያሳልፍ በፀሎት ቢያሳልፍ ይሻል ነበር እግዚአብሄር እነዛን ድንጋይ ተንተርስው ጤዛ ልስው የሚኖሩትን አባቶች በረከታቸው ይደርብን አሜን ስለድፍረቴ ይቅርታ አላስችል ብሎኝ ነው
ቅንጡ አይደለም ይሔ የሚኖሩት አሜሪካ ነው እንደሀገሩ ይኖራሉ
መነኩሴ ስለ ሰአታት ፀሎት ነው የሚያስተምረው ሶስት ሰአት ተኝተው አስር ሰአት ይነሳሉ😢
እንደው ምን አይነት ፍጥረቶች ነን ከመንቀፍ በስተቀር ምስጋና የሌለን የነይሁዳ ዘር ነን
Like bleshal @emebet yasazinal
እኔ ጸረ ኦርቶዶክሱ ኢቢኤስ አጥምዶ መልእክት አስተላለፈባቸው ባይ ነኝ!
እግዜር ይመስገን በጣም ቆንጆ ሥራ ነው!!
በጣም ነው የገረመኝ .....
Unprecedented approach in the history of Ethiopian church pope
እንዴት ውስጤን ደስ እያለኝ እንዳየሁት ግን ቶሎ አለቀብኝ❤❤❤❤
አንድ ሰው እፈልጋለሁ ይሄንን የሚያብራራልኝ እየሱስ ክርስቶስ 3 እንጀራና 5 አሳን አበርክቶ በላ ነው የሚለው ወይስ አበላ?
ቡራኬዎ ይድረሰኝ EBS አመሰግናለሁ ጥሩ ጋዜጠኛ
Tebareku. Can’t wait to see this pappas
እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ - እርፍ ሼፉ ጳጳስ። ጄኖሳይድ ዜና እየሰሙ ለዓለም ሙት ሆነዋል የተባሉት "ጳጳስ" ሲቀማጠሉና ከገዳይ መንግስት ጋር ሲደሳሰቱ ዓይናችን አየ። "ሰው ይማርበታል" አሉ። አሁን ከዚህ ምንድነው የምንማረው? ጵጵስና ለዓለም ሙት መሆን ሳይሆን እራስን ማደለቢያ፣ ማቀማጠያ መሆኑን ነው?
Koy men yaregu nw metelew sertew bebelu???? Engida betekebelu??
America wust bekelalu yemigegn gen tenama megb new sertew yebelut beza lay yetsom gize adelem. Ere enetew
እባባካችሁ !!!እረፉ ጋዜጤኞች
አባትዬ የኔ ጌታ
ወይ ግዜ ጳጳስ ቆሎ እንጂ ሳል መን ???????? ሳልመን ኦሊብ እይል ኦትስ።። 😂😂😂 ለዚህ ነዋ ኢትዩጵያ ሀገሬ ሰላም የሆነችው።
Amerca tadia kolo wed new oats new erkash ende hageru new
Jealous...change your eye glass to see things in the right context and perspective
መነኩሴ አይደሉም አለማወቅ ሀጢያት አይደለም
Hodam ye hone sew new aremene
ኋላ ቀር አስተሳሰብ ዘንድሮም አለቀቀሽም
❤ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና ፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ:: ❤
ሮሜ 8 ፥ 5.
ቤተክርስቲያን ተቀምጦ ላይ በመንጋ ላይ ተሹሞ መከራችን ላይ ይሄን መፈፀም አይከብድም ግን ? በክርስቶስ ደም ላይ የተመሰረተውን መቅደስ መናቅ ትንሽ አልበዛም ?
መምረጥ ነው እኮ ወይ ዴማስን ወይ ጳውሎስን መሆን : ግን እንኳንም በአይናችን አየን አንኳንም ተመለከትን : እግዚአብሔር ለክብሩ የማይመጥኑትን በካባ የተሸፈኑትን ፣ በድፍረት በመቅደስ የሚገቡትን እንዲህ በአደባባይ በምክንያት ያስጣልን : ቤቱን በግዜው ያፀዳል ።
ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። ገላትያ 5፡16
ተቃጠልን እኮ ወገን !
ቅዱስ መጽሐፍ እንዲህ ይላል :-
❤ "መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ዐሳባቸው ምድራዊ ነው።"❤ ፊሊጵ 3:9
እኝህ አባት እግዜር ለአገልግሎት የጠራቸው ውጭሀገር ተሰዶ ሀይማኖት የለሽ ሆኖ አምላኩንና ባህሉን አቶ እረስቶ እንዳይጠፋ እኝህን የመሳሰሉ አባቶችን ሰደደ ግድ ነው አኗኗራቸውም አመጋገብም እንደሀገሩ ድሎትና አኗኗር ነው። እንጂ ይህንን በረሃባ ገጠር ካለው ሀገራችን ከገዳማት ጋራ ልናወዳድር እሚገባ አይመስለኝም። ይህንን ያልኩት የአንድ ሰው አስተያየት ገርሞኝ ነው። ሁሌም ተቃራኒ መሆን ጥሩም አደል።
ድንቅ ከደቻቱ ጳጳስ
በእውነቱ በጣም አሳፋሪ ነው። አንድ አባት እንዴት ክርስቲያናዊ ህይወት እነደሚኖር ያስተምራል እንጂ በጠኋቱ ከጴንጤ ጋር ስሙዚውን ጠጥቶ ወደ ቤት መቀደስ ሲጋባ ማየት ያማል፤ ለዚያውም ጾም ጾሎት በታወጀበት ወቅት። እግዚያብሔር ጅራፉን ያንሳበዎት ከማለት ውጭ ባየሁት ሁሉ በጣም አፈሬበዎታለሁ። የቅዱሳን ስዕል በሚቀመጠበት ቦታ አፍሮ የተነሱትን ፎቶ ሰቅሎ እንደዚህ ፍንዳታ ነበርኩ ብሎ አንድ ሊቃነ ጳጳስ ሲናገር መስማት ይደንቃል። ለነገሩ ሲሾሙም በካድሬነት ተምልመለው እንጅ በመንፈስ ቅዱስ ተመርጠው ስላልሆነ ሁሉን የሚያግበሰበሱ አሳ ነባሪ ቢሆኑ ምን ይገርማል። እርሰዎስ እንደዚያ ይኑሩ፣ ካየነው በላይም ብዙ ጉድ ይኖረበዎታል፣ ግን ምን ለማስተላለፍ ይኸን ፕሮግራም አሰሩት???
አሜን አሜን አሜን