Ethiopian Firfir ቋንጣ ፍርፍር በድርቆሽ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2023
- ቋንጣ ፍርፍር በድርቆሽ ለመስራት
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የቅመም አይነቶች
1. 3 ራስ ቀይ ሽንኩርት
2. 2 ፍሬ አረንጓዴ ቃሪያ
3. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
4. 2 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
5. 1 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቄቤ
6. 1 የቡና ማንኪያ የማቁላያቅመም
7. ግማሽ የቡና ማንኪያ በሶብላ
8. 1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ
9. 1 የቡና ማንኪያ ቀረፋ
10. 1 የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
11. 1 የዶሮ መረቅ
12. 100 ግራም ቋንጣ
13. 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
14. 200 ሚ.ሊ ውሃ
15. እንጀራ - แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต
Wow betam des yemil aserar new adis gebi negn gin subscribe arigalew ahun from Sweden
From Maryland your videos are amazing very informative, short and precise. Great job! Thank you.
እናመሰግናለን
Short, simple yet very informative video👏. Thanks Chef. I always watch you from Addis Ababa, Quasmeda!
እኔ ከሳዑዱይ ነኝ በርታልኝ
እኔ ከሳዑዲ ነኝ በርቱ
Mashallah allah uchemrlh des ylal ene koyew meketAtel kejemerku kemojo ketema
ከዱባይ ❤❤🥰🥰
If u can please show us how to make maklaya kmem
የቅመም አሰራር ስራልን ውንዴሜ
ከጣልያን ❤
እጅክ ይባረክ
ከሱሉልታ የማቁላያ ቅመም ስራልን
ከሳውዲ አረቢያ
Hawassa
🥰🥰🥰ዋው
Ethiop wollaga
yeka ayat condemnyem
ከ ታካማ Seattle
ከቦንጋ
ከሳኡድ አረቢያ
ከሣኡድ
ከቶሮንቶ ካናዳ
ቋጣው ቶሎ ይባስላል ማለት ነው