‼️ቋንጣ በደቂቃ እንዴት መስራት እንችላለን|| ለፍርፍር ለጥብስ በጣም ተመራጭ የሆነ || kwanta Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ย. 2023
  • #ethiopianfood #amazing #special #food

ความคิดเห็น • 43

  • @bettwascorner

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ሰነበታችሁ🥰 እኔ ክብር ይስፋው ደህና ነኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ለቻናሌ ድጋፍ አርጉልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቃ ከዛሬ ጀምሮ ቋንጣ መስቀል ቀረ በይኛ እኔ አያቶቸ ዘልዝለዉ በጨዉ አሸታዉ ይሰቅሉት እና ሲደርቅ ነበር የሚሰራ ያቺ ደሞ ዋዉ በክረምት እራሱ ልዩ አማራጭ ነዉ አሰራርሽ እናመሰግናለን አሪፍ ዘዴ ነዉ ዋዉ

  • @mekditerefe868

    ሙያ ከፍጥነት ጋር👏👍👍

  • @rahelwolde146

    ዩቱብ ቻናል መኖሩ ብዙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችን ስላሳየን እናመሰግናለን ቤቲዬ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ። ጎበዝ በርቺ ጠንክሪ ሀገርቤት ስገባ ይህንን ምግብ ታበይኛለሽ።

  • @tigsttesfaye8013

    ❤❤❤ቤቲየ ሙያ ጀግና ጌታን ካንች ብዙ ተምሬአለሁ ትለያለሽ እጅሽ ይባረክ😇😇

  • @le1785
    @le1785  +1

    ጎበዝ ቤቲዬ እናመሠግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @user-fe6fw2er3q

    በረቺ ባለሙያነሽ ግበዝ👍🌹🌹🌹

  • @tsionpetros4979

    በጣም ቆንጆ አሰራር አሳየሽኝ እናመስግናለን በርቺ!

  • @leteyletey3923

    ሰላም ዋው ጎበዝ በርቺ👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏

  • @kokitem7246

    ቤቲዋ ልዮ ነው😍የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegegnalmaz
    @tegegnalmaz 14 วันที่ผ่านมา

    Waw

  • @Maedotayalkibet-fh1ww

    Wow betiye betam Yamral gobez berchilgn

  • @yodit422

    Betam desss ,lal inamesegnalen inwedshalen

  • @fana1451

    Betye kuanta manteltel kere bekelalu serten enbelalen ejesh yebarek ❤👌👍🙏

  • @shewazerfshewalema2512

    እጅሽ ይባረክ

  • @selamadu

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @asniethiopia9085

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zemzemjemil3072

    ❤❤❤❤❤

  • @seniduteklu4935

    Thanks Betty

  • @senaithailemariam5731

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌👌