“በክርስቶስ ማማለድ ላይ ከፕሮቴስታንት እለያለሁ” መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው :- Stay with Pastor Binyam Shitaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 434

  • @tewodrossemungus3556
    @tewodrossemungus3556 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወደግዕዝ በተጠጋ ቃል ከመቸገር ሮሜ 5 ;10--11 ላይ ከእግ/ር ጋር ስለማስታረቅ የሚገልፀውን ክፍል አንብቡት ይረዳችኋል ።

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀይማኖት ሳይሆን የሚያድነው እውነት የሆነ ክርስቶስን በአግባቡ ስናውቅና ስንከተለው ነው። እኚህን ካህን እውነትን ጌታ ገልጦላቸዋል፡ ዘመናቸው ይባረክ።

  • @tesfayeworku24
    @tesfayeworku24 3 ปีที่แล้ว +27

    እኔ በግሌ እንደ እንድ ክርስቲያን በዕድሜዬ ክርስቶስ ያደረገውን ተዓምርም ይሁን ፀሎት በማንም የኦርቶዶክስ መምህር ለማስመስል እንዳደረገው ያስተማረ እይቼም ሰምቼም አላውቅም ውንጌሉን ይዞ ውሸት መናገር ነውር ነው

    • @hopelove5100
      @hopelove5100 3 ปีที่แล้ว +2

      Keyte anetetewe newe ye Orthodox seme yemeyatefute.

    • @droneber2024
      @droneber2024 3 ปีที่แล้ว +2

      ትምህርቱንስ የሚደበላልቁት ለምን ይሆን ወይስ አልሰማህም--እንበል አስራ ሁለት ብሎ ጸሎት/ማርያም አማልጂን/እንትና መልአክ ድረስልን/ዛሬ እንትና ይነግሣል/ነገ የወሩ ነው--እያለ ሕዝብን ከክርስቶስ የሚለይ ትምህርት ከየት የመጣ ነው ።እረ ብዙ ብዙ ጉድ ያለባት ቤተ ክርስትያን ናት።ተአምራቱም ላይ ብዙ ጨማምራ የምትለው አላት

    • @zblackman2450
      @zblackman2450 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በግሌ እንደ እንድ ክርስቲያን በዕድሜዬ ክርስቶስ ያደረገውን ተዓምርም ይሁን ፀሎት በማንም የኦርቶዶክስ መምህር ለማስመስል እንዳደረገው ያስተማረ እይቼም ሰምቼም አላውቅም ውንጌሉን ይዞ ውሸት መናገር ነውር ነው

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሪ ጌታ ፅጌ በእዉቀት የበሰሉ ናቸው የዘበነ ዶክተር መሆን ግን አይገባኝም የሲጣን ትምሀርት ነው የዘበነ ገድል አያለ ሰውን ገደል ይከታል ጌታ ይገስፅው

  • @desalegnmeron5662
    @desalegnmeron5662 3 ปีที่แล้ว +19

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በዓለም በሙሉ 24ሰዓት የክርስቶስ እየሱስን አምላክ መሆንን በእያንዳንዱ አገልግሎት ስትሰብክ ኖራለች አሁንም እየሰበከች ነው። ወደፊትም እንዲሁ ።።

    • @HaileAtnafu-bu2iz
      @HaileAtnafu-bu2iz 9 หลายเดือนก่อน

      ሰው መሆኑን ትክዳለች

    • @AshenafiBogale-k8s
      @AshenafiBogale-k8s หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉ በእርሱ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ከፍጡራኑ አንሶ የሚታይባት ተዋህዶ ፣ለይስሙላ አዎ ይሰበካል ።አናመቻምችም በጌታ በኢየሱስ ስም!!!!!!

    • @robsentadesse5250
      @robsentadesse5250 27 วันที่ผ่านมา

      አንወሻሽ እኛም የክርስቶስ ጥማት ነው ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ የለየን

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 3 ปีที่แล้ว +33

    ፕሮቴስታንት ይዘህ መተከ ኦርቶዶክስ ነክ ብለክ ኦርቶዶክስን ለማድማት ብለክ የትኛው ኦርቶዶክስ ነው የሚሰማህ። የእባብ መርዝ ይዛቹ ንፁሐንን አታሳስቱ።

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ፈጣሪ ይበርክ ጉድ እኮ ነዉ ርትእት ቤተክርስቲያን በዝመልክ መውራት በጣም ከበድ ነዉ

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ክርስቶስ ምልጃ ኦርቶዶክስ የሰጠችው መልስ አሳማኝ ነው ያኔ ሲሰቀል ያደረገውን ተማፅኖ እና ፀሎት እንደመታሰቢያ ለማንሳት ነው ብላ የሰጠችው መልስ አሳማኝ ነው።

  • @aronmelak4176
    @aronmelak4176 3 ปีที่แล้ว +18

    በጎችን ያሳስት ዘንድ ተኩላው የበጉን ለምድ ይለብሳል እንጂ ማንነት ገፁን ይዞ ከመሃከላቸው አይመጣም።ኦርቶዶክስን አከብራለሁ፣ኦርቴዶክስ ነኝ ሲሉ ያስቱ ዘንድ ይቀላቸዋል። ክርስቶስን ያማልዳል የምትል ኦርቶዶክስ የለችም! ሁሉ በእርሱ የሆነ አምላክ ነው።

    • @didimamo9835
      @didimamo9835 2 ปีที่แล้ว

      Aron Alemawekeh eko new yemeyaskebatereh

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 ปีที่แล้ว

      ክርስቶስ ከራሱ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ያላስታረቀው/ያላማለደው/ገና በኦሪት ዘመን የሚኖር ነው እደ ጁዳይዝም ማለትነው ገናየሚያማልደው ፃድቅ ሲፈልግ ይኖራል ።

    • @akliluzawga4082
      @akliluzawga4082 2 หลายเดือนก่อน

      awo eko hulu behulu malet amalajim astarakim ferajim malet new engidih Bible 81 hone 66 Yamalidal kale tiserizaleh ? tiliku neger teretun enarkew

  • @dawittsega8649
    @dawittsega8649 3 ปีที่แล้ว +15

    ቀጣፊ ኖት እርስዎ ያልተማሩትን ከጉባኤ ሳይውሉ ሳይማሩ ሃይማኖትን ማስተማር አይችሉም

    • @tast684
      @tast684 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰው አይሰደብም ቀጣፍው አንተ ትሆናለህ

  • @Selhulum
    @Selhulum 2 ปีที่แล้ว +3

    "እንሆ፥በቶሎ እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋራአለ።ሐዋ 22:-12 "
    እያንዳንዱ አንድ ግዜ ከዛላላማዊ ሞት ከአዳነን በኋላ አንድ ግዜ ድኛለሁ ብሎ እንደፈለኩ እሆናለሁ ማለት ዋጋ ያስከፈላል የሐንስ እንደ ነገረን ክረስቶስ እንደሥራችሁ ይከፈላችኋል ይፈረድላችኋል ወይም ይፈረድባችኋል ማለት ነው ያብቻ አይደለም ሲሆል እና ገነት ባላስፈለጉም ነበር ለዚህም ነው ክርስቶስ ለፈርድ ሲመጣ ዞር በሉ ብራብ አላበላችሁኝም በታመም አልጠየቃችሁም ብሎ ኑ እናንተ የአባቴ ብሩካን ብራብ አብልታችሁኛል ማቴ 25:-1- ታዲያ ወንጌሉ ይህን ካለ አንድ ግዜ የዳነ ለምን ሥራ ይሥራ ይላል ለምንስ ተጻፈ ?? አንድ ግልጽ ነገር አለ ጽጌ ስጦታው እንዳለው እና ሁሉም ፕሮቴስታንት እንደሚያደረገው ማንም ወንጌልን እንደፈለገ መተርጎም ይችላል ነገር ግን መጽሐፉ የሚለው ግን ሙሴና ነብያት አሉላቸው ነው የሚለው ግን ምን ዋጋ አለው አውቆ የተኛን አይደል ተረቱስ ሰው ልቦናው ታውሮ አይኑ ቢያይ ምን ይረባዋል ቃሉስ ቢሆን እናንተ የገላቲያ ሰዋች ሆይ ክርሥቶስ በፊታችሁ እንደተሰቀለ ሆኖ ተስሏል ይህን እንዳትመለከቱ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው ይላል?? ባለንበት ዘመን ደግሞ ብዙ አዚም አለ
    የገንዘብ አዚም ሐሰት በድፈረት የመናገር አዚም ያልሆኑትን ነኝ ብሎ የማስመሠል አዚም የመታወቅ አዚም የሥልጣን አዚም ሌላውን የመቃወም አዚም በእግዚአብሔር የመዘባበት አዚም የመበልጸግ አዚም የጥንቆላ አዚም ብዙ ሰዋች ድሮ በውጭ የምናያቸው አሁን እኛም አገር በገሀድ የሚደረጉ በቲቪ የሚታዪ ሆነዋል ይህ ሁሉ ግን ከንቱ የከንቱ ነው ወንድሜ/እህቴ እናት አባቶቼ ንቁ ግዜው ደርሷል እንንቃ???????????

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 3 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል ኦርቶዶክስ እዉነቱን እያስተማረች ነው ሰዌችን ጌታ እያስነሳ ነዉ አሜን ሌላ ምንድንበት መንገድ የለም ወንጌልን ኢየሱስ ነዉ

  • @taemezemamedia6490
    @taemezemamedia6490 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሼት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለማስመሰል የሚል አስተምህሮ የላትም ለአርዓያ ለምሳሌ ትላለች እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ አስመሰለ አትልም ይልቁንስ የእኛን ሥጋ ለብሶ በትክክል ሆኖ ብላ ነው የምታስተምረው አጭበርባሪው አታጭበርብር

  • @tsegayeyohannes2961
    @tsegayeyohannes2961 3 ปีที่แล้ว +1

    ከእግዚአብሔር ቃለ አንጻር ኦርቶን መኮነን እችላለሁ ፓ/ር ከቃሉ ውጭ ብዙ አታወራ ማንንም መውቀስ የምንችለው በቃሉ ነው በቃሉ ማንንም መሟገት እንችላለን፡፡

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 3 ปีที่แล้ว +10

    መርጌታ ጰጌ የሚናገሩት እውነታ አለው እውቀትም አላቸው በፊት በፊት በጣም ነበር የምቃወሞዎት አሁን ግን እውነታ እርስዎ ጋር እንዳለ በደንብ አይውቄ ለሁ ብዙም ነገር ተምሪለሁ።እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርህዎት።

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 3 ปีที่แล้ว

      በስሙ የመጣችሁ ሀሳዊ መሲህ ናችሁ

    • @belachewmola4532
      @belachewmola4532 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ሣይሆን ሙልጭ ያለ ውሸት እና ቀደዳ ነው ያሣዝናል

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 2 ปีที่แล้ว

    ይህ በጣም የረቀቁ አባቶች በቅኔ የውግዘት ቃል መናገራቸው ነው::ድሮ በስመ አብ በወል በመንፈስ ቅዱስ ነበር ግን አሁን ይህ ቡራኬ የማያስፈልገው ሠዎች ስብስብ ነን እናም እኛ ለሥላሤዎች ቡራኬ ክብር አይገባንም በሰመ ማርክስም ሌንዝም ባርከነውን ይህን አምላኪነን ማለታቸው ነው ::አስተውሉ

  • @egm3752
    @egm3752 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቢኒያም ስለኦርቶዶክስ ለመጠየቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ያሉን ሰዎች እንጂ የተወገዘን የወጣን ሰው አይደለም መጠየቅ ያለብህ!

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 3 ปีที่แล้ว +2

    Waw ቢኒ በእውነት የጀመርከውን እውነት የማትራት ስራ እግዛብሄር ይርዳህ ያግዝህ አባታችንን በእውነት የማያልቀውን ቃለህይውት ያሰማልን ይሄንን እውነት ምንም ሳያመቻምቹ እስከሞት ድረስ ይሞግቱ ሌሎች ወንድሞችዎን እግዛብሄር ያግዞት ።
    እውነትም መንገድም ክርስቶስ ነውና ትውልድ ሆይ ንቃ አስተውል

  • @droneber2024
    @droneber2024 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንጌል በእርግጥ ቢሰበክ ኖሮ ይብዛም ይነስም ሀገራችን እንደዚህ ባልሆነች ነበር!!!

    • @topefa271
      @topefa271 3 ปีที่แล้ว

      ሞኝ. ወንጌል የሚሰበክበት ደቡብ አፍሪካ ምን ላይ ነው ያለችው ወንጌል የሚሰበክበት ናይጄሪያ አሁን ምን ላይ ነው ያለችው እስቲ ንገረኝ!!

    • @droneber2024
      @droneber2024 3 ปีที่แล้ว

      @@topefa271 ሞኝ አንተ! ወንጌልን ሰምቶ ጌታን ተከትሎ መኖር አለመኖር የሰማ ሁሉ ሰው ድርሻ ነው።ጌታም ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይስበካል ብሏል እንጂ በጨርቅ ተጠቅልሎ ወይም መደርደሪያ ላይ ይቀመጥ አላለም።ማመን አለማመን የእያንዳንዱ ውሳኔ ነው፣በግድም አይሆንም።ምን ለማለት እንደሆነ ግን ግልጽ አይደለም።ይልቅ ክህደት ውስጥ ካለህ ሞክረውና የወደድከውን ወስን።የጌታን ቃል አውቆ እርሱ እንዳዘዘው መኖር መልካም ሕይወት ነው

  • @topefa271
    @topefa271 3 ปีที่แล้ว +7

    ከምህረት አብ እና ዘበነ ይልቅ ሊቀ ጠበብት ዘሪሁን ሙላትን ጋብዙት

  • @senaitassalfew
    @senaitassalfew 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚኦ ተሰሀለነ እግዚኦ መሀረነ እንደናተ አምኖ ከመክዳት ይሰውረኝ 😭😭😭😭

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ እየሱስ የማስመሰል ፀሎትነው የጸለየው ብላም አላስተማረችም አታስመስልም እባኮውትን የሙስሊሞችን ትምህርት ኦርቶዶክስ ላይ አያምጦ እዛው የቀላወጡበት ቤት ያስተምሩ።
    ፓስተር እባክህን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ትምህርትን የሚያንኳስስትን ግለሰቦች ባታቀርብ መልካምነው ።

  • @sibhattube
    @sibhattube 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤዛነት እና አማላጅነት አታምታታ ሰውዬ አስተውሉ

  • @wubshettekola701
    @wubshettekola701 3 ปีที่แล้ว +2

    ዲ/ን መምህር ያረጋል አበጋዝ Ethiopian Ortodox Church Memeher Yaregal #EOTC #ortodoxtewahdo

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 4 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ቢኒያም ተባረክ መሪ ጌታ ፅጌን በማቅረብህ

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 ปีที่แล้ว

    አዲስ እንግዳ ትምህርተ የለም መፅሃፍ ቅዱስ እንደሚል “የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ቢሰብክላችሁ አትመኑ ይላል”ሁሉም ከአእምሮው እያመነጨ የራሱን ሃሳብ ይዘራል

  • @mercy9108
    @mercy9108 3 ปีที่แล้ว +14

    አባታችን የተወገዙት በስህተት ትምህርት ምክንያት ነው ። ስለዚህ በንሰሀ በይቅርታ ተመለሱ ክርስትና ያለ ይቅርታ ፍሬ የለውም። መንደር ለመንደር እይዞሩ እናት ቤተክእስቲንን በማይገባ አይናገሩ። ክርስቲያናዊ ጸባይ አይደለም።ይቅርታ የማያውቅ ደግሞ ይማራል እንጂ አያስተምርም።

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ይለያሉ መሪ ጌታ? ክርስቲና መለኪያው የእግዚአብሔር ቃል እስከሆነ ድረስ በእግዚአብሔር ቃል መተማመን በደንብ ይቻላል።
    ትንቢተ ኢሳይያስ 53
    12፤ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
    ወደ ሮሜ 8
    34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    ለመስማማት ይህ ከበቂም በላይ ነው።

  • @droneber2024
    @droneber2024 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ብንያም-- አንተም አታመቻምች--መጽሐፉ ዝም ካለ ዝም ነው፣ለትምህርታቻን የሚሆነው ሁሉ ተጽፎ ልናል።አንተ ወይም ሌላ ቢሆን እንደ ፈለገው ማርያምን መጥራት ይችላል።ከተጻፈው ማለፍ ግን የማያነቡትንና ማንበብም ችሎታ የሌላቸውን ማሳሳት እንዳይሆን መጠንቀቅ ጥሩ ነው ፣ያስጠይቃልና።

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቢኒያም ለምን እንደሆን አላውቅም በየትኛውም ሚዲያ ላይ ንግግርህን ስሰማ አስቆርቱ ይሁዳ የሚል ነው በውስጤ የሚመጣው እባክህ ወንድሜ ተመለስ ለማንኛውም ተመለስ የሚለውን የፓስተር ተስፋዬ ገቢሶን መዝሙር አዳምጥ ጋብዤሀለሁ።

  • @ethiozagol3108
    @ethiozagol3108 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ለመከራከር ለመወያየት ከፈለጋችሁ እኛ መድረኩን አዘጋጅተን እንጋብዛችሁ እኛም መተን እንከራከር።

  • @forhumanmined
    @forhumanmined 2 ปีที่แล้ว

    ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር ግን አብ እነ ወልድ አሉት 2ኛ የሐ 1፤9-10, ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጰንተው ቢኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ ዩሐ 2፡19

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ቃሉ ነው የምኖረው ስትል ሰማሆ ልበል ቢኒያም ተው እራስህን ደግመህ እይ ደሞ ፍፁም ነኝ በለን እንጂ

  • @biyadigligntilahun6727
    @biyadigligntilahun6727 ปีที่แล้ว

    አቶ ፅጌ ከዶር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር በደረሰባቸው ጨመቃ ምን አሉ መሰላችሁ በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ የሚል ፀሎት የለም ብለው ነበይ ለዝህ እምነት ይቅርታን ሳይናገሩ አሁን እኔ ምኑን ልመኖት ?? እባካችሁ የመምህር ዶክተር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር የነበረውን ተመልከቱ።

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 ปีที่แล้ว +1

    እርሶ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባል አይደሉም ነበሩ እንጂ እርሶ ተሀድሶ ኦርቶዶክስ መሆኖትን ጠንቅቀን እናውቃለን የሚለው መጽሐፍዎትን እናቀዋለን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚሆን አይደለም።

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ጃንደረባ ነገር ሠውዬ የቄስ ልብሱን አውልቆ እዛው አይገባም?

  • @belachewmola4532
    @belachewmola4532 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይማት አይታደሥም ምክንያቱም የጌታ ቃል እውነት ስለሆነ

  • @ናይንጆን
    @ናይንጆን 2 ปีที่แล้ว

    ቢኒያም በጣም ወርደሀል ሌላ ምስክር በሌለበት ብቻውን በገመድ አፉ በቤተ ክርስቲያን ላይ እንዲግማማ ማድረግህ በጣም ወርደሀል፡፡

  • @molawale9872
    @molawale9872 2 ปีที่แล้ว

    የበሉባትን ወጪት ሰባሪ ፊደል ቀርጻ ፊደል አስቆጥራ ቅኔ አስተምራ ሊህ ያበቃችህ ከእየሱስ ክርስቶስ እስከአሁን ወንጌልን መጽሃፍ ቅዱስን እየሰበከች ያቆየች ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ናት የኦርቶዶክስ ሁሉም ስርዓት ከመጽሃፍ ቅዱስ አንድም የውጣ ነገር የለም ነገር ግን መጽሃፍ ቅዱስን ሲነበብ የመፍታትና የመረዳትን ልዩነት የአስተሳሰብ ልዩነት ነው እመን እንጂ አትጠራጠር ይላል መጽሃፍ

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 3 ปีที่แล้ว +5

    እመቤታችን ንፅህ ት እሷ ከልጇ ከወዳጇ ታማልደናለች ከእኛ ከሀጢያተኞቹ ፀሎት በድንግል ማርያ በቅዱሳኑ ፀሎትና ምልጃ ይምረናል ለካህናቱም ስልጣንን ሰሰጥቷል ያሰሩት እነደታሰረ የፈቱትምእንደሚፈታ በሰማይ በምድርም ቃላቸውን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ያከብረረዋል ክብር ምስጋና ለስላሴ ክበር ምስጋና ለድንግል ማርያምና ለልጇ ለምድ ሃኒ አለምይሁን አሜን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +22

    ኦሮቶዶክሳዊያን ተጠንቀቁ የሰሰህተት ትምህርት ነውፐ❗️❗️❗️

  • @Ha17326
    @Ha17326 2 ปีที่แล้ว

    pastor ጽጌ ስጦታው ነው ኦርቶዶክስ ነኝ አላለም መስቀሉስ የት ሄደ ልብሱን ለብሷል

  • @ddmkkbb1232
    @ddmkkbb1232 ปีที่แล้ว

    ቤተክርስቲያን ትተሕ የእግዚአብሔር ቃል አስተምር

  • @ተመስገንዝሰፈኖሃይማኖትዓ
    @ተመስገንዝሰፈኖሃይማኖትዓ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቤር ይገስጽጽ ተሀድሶች

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 2 ปีที่แล้ว +2

    በግድ ኦርቶዶክስ ነኝ ለማለት ነው አቶ ፀጌ መምህር ዘሪሁን እንዴት ነው በመጀመሪያ እናንተ ተስማሙ እንጂ ፕሮቴስታንት 3000ሆናችኋል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @altayeerdachew9828
    @altayeerdachew9828 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ይህ ሁሉ ባንተ ፊት ቀላል ነው እነዚህ ሰዎች ትክክለኛ መንገድ ላይ እንድቆሙ በቸርነትህ ተመልከት
    ምክንያቱም የእግዚአብሔር የነገረ ድህነት ዓላማ ከነ ስር መሠረቱ ስላልገባቸው እንድሁ ስገልፁ እናያለን።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 ปีที่แล้ว

    እረ ይህ ሰዉ እንኳን ተዋህዶ ሀይማኖት ዉስጠጥ ሊኖር ቀርቶ በበሩም አላለፈመም አግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጀጂ ብዙ ነገር እንድጠረጠጥር አድርጎኛል እንደነዚህ የሌለ ያልተፈጠረ የሚያወሩ ሰዎች ምን ያስተምራል ብላችሁ ነዉ የምታቀርቡት

  • @tigestbekele5143
    @tigestbekele5143 3 ปีที่แล้ว +2

    ታድያ ገዳማት ብንሄ በረከት ነው ደግሞ አየተፈወስን ነው ምነው አባባ በየ ገዳም የድብትር ስራ ስለ ተጋለጠ ነው የደበሮት ያው ደብተራ (የቅባት ተከታይ ስለሆኑ ነው እንጅ እውነታው ሴጣንም ያውቃል

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ከፍተኛ ስልጣን ያለው መልአክ በሀይለኛ ድምፅ ሕዝቤ ሆይ የሀጢያቷ ተባባሪ እንዳትሆኑ ከመቅሰፍቷም ተካፋዮች እንዳትሆኑ ከእርሷ ዘንድ ውጡ ሀጢያቷ እስከ ሰማይ ደርሷል የተባለችው ማናት?ራዕይ.18:4
    አምላክን አመልካለሁ የምትል ነገር ግን በስራዋም ሆነ በንግግሯ እንዲሁም በምታስተላልፋቸው ትምህርቶቿ ፍፁም ከፈጣሪ የራቀች ናት 2ጢሞቲዎስ.3:5
    መመለክ ያለበት አንድ አምላክ ብቻ መሆኑን አታስተምርም ዘዳግም.6:13-15 እንዲሁም የእውነተኛውን አምላክ ስም ሰዎች እንዲያውቁት አትፈልግም ዘፀአት.3:15 በ1954 እትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የአባቱን ስም ለሰዎች አሳውቋል ዮሀንስ.17:6,26
    በፖለቲካ ሙሉ በሙሉ ተካፋይ ነች ቀደም ባሉት አመታትም በመስቀል ጦርነት እና ሌሎችም ሀይማኖታዊ ጦርነቶችን ስትደግፍ ኖራለች ዮሀንስ.17:16 እውነተኛ ክርስቲያኖች ግን የአለም ክፍል አይደሉም የሚዋጉትም በመንፈሳዊ አለም ካለው ከሰይጣን ጋር ነው እንጂ ከደም እና ከስጋ ጋር አይደለም ኤፌሶን.6:12-18
    ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክ ነው ብላ ታስተምራለች እርሱ የአምላክ የበኩር ልጅ ነው እንጂ አምላክ አይደለም አምላክ ምንም ነገር ከመፍጠሩ በፊት ኢየሱስ ክርስቶስን በሰማይ መፍጠሩን ማመን አትፈልግም ምሳሌ.8:22-31, ራዕይ.3:14፣ ቆላስያስ.1:15-17 ዘፍጥረት.1:26
    ኢየሱስ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው ብላ ታስተምራለች ማቲዎስ.28:18 ላይ አብ ለወልድ ስልጣን እንደሰጠው ይናገራል እንዲሁም ማሪያም የወለደችው የአምላክን ልጅ እንጂ ራሱን አምላክን አይደለም ሉቃስ.1:31,32 ጴጥሮስ የልኡል አምላክ ልጅ ነህ ብሎታል ማቲዎስ.16:16, ኢየሱስ ከውሃ ተጠምቆ ሲወጣ አባቱ ከሰማይ ሆኖ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት ብሏል ማቲዎስ.3:16,17 የዘላለም ህይወት የምናገኘው ኢየሱስ የአምላክ ልጅ መሆኑን እና ይሆዋ ደግሞ መመለክ የሚገባው እሱ ብቻ መሆኑን ካመንን ብቻ ነው ዮሀንስ.17:3 ሰይጣንም እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላክ ልጅ መሆኑን እንጂ ኢየሱስን አምላክ ነው ብሎ አያምንም ማቲዎስ.4:4-10
    ገና,ትንሳኤ እንቁጣጣሽ,ጥምቀት,ቡሄ,ዘመን መለወጫ እያለች ሰዎችን ስታሳስት ቆይታለች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ ሌሎችም የተወለዱበትን እና የሞቱበትን ቀን እንዲያከብሩ ታበረታታለች የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች ግን እንዲያከብሩ የታዘዙት ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተበትን እለት ብቻ ሲሆን ቀኑ ደግሞ በየአመቱ አርብ ቀን ብቻ አይደለም የሚውለው በእስራኤላውያን አቆጣጠር በመጀመሪያው ወር በ14ው ቀን ነው የሞተው ያ ወር 14ኛው ቀን ሁልጊዜ አርብ ሊሆን አይችልም 1ቆሮንቶስ.11:23-26
    መስቀልን ለአምልኮ ትጠቀማለች ሌሎች ምስሎችንም እንደዛው አምላክ በምስሎች አማካኝነት ወደ እሱ እንድንቀርብ አላዘዘንም ዘዳግም.4:12-19, ዘዳግም.7:25
    ሀሰተኛ ነቢያት እና ሀሰተኛ ክርስቶሶች የሞሉባት ናት 2ቆሮንቶስ.11:12-15,ማቲዎስ.7:21,22
    ክፋት,ዘረኝነት እና
    ፅንፈኝነት፣የሞላባት ናት መፅሀፍ ቅዱስ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል 1ዮሀንስ.3:15 ያየኸውን ወንድምህን ሳትወድ ያላየኸውን አምላክ እወድሃለው ብትል ሀሰተኛ ነህ ይላል 1ዮሀንስ.4:20
    በትንሳኤ ላይ ያላት እምነት ግልፅ ያልሆነ እና የተወሳሰበ ነው ምክንያቱም አሁን ሰዎች እየሞቱ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ ብላ ስለምታስተምር በትንሳኤ ጊዜ ከሰማይ ነው እንደገና ወደ ምድር የሚመጡት?አምላክ አዳም ሀጢያት በሰራ ጊዜ አፈር ነህ እና ወደ አፈርነት ትመለሳለህ ብቻ ነው ያለው ዘፍጥረት.3:19 ዮሀንስ.5:28,29
    ዮሀንስ.11:44 የሞቱ ሰዎች በትንሳኤ ጊዜ ከመቃብር ነው የሚወጡት
    አምላክ ሀጢያተኛ ሰዎችን በዘላለማዊ እሳት ያሰቃያል በሚለው የሀሰት ትምህርቶቿ ሰዎችን በክላለች አምላክ ጨካኝ አይደለም አምላክ ፍቅር ነው ፍቅር የሌለው አምላክን አያውቅም 1ዮሀንስ.4:8 ፈጣሪ ሀጢያት የሰሩ ሰዎችን የሚቀጣው በሞት ነው ሕዝቅኤል.18:4 ሮሜ.6:23
    ምድራዊ ገዢዎች በአምላክ የተሾሙ እንደሆኑ በማስተማሯ ምክንያት ሰዎች በሚደርስባቸው ስቃይ እና መከራ ሁሉ አምላክ ተጠያቂ እንዲሆን አድርጋለች ኢየሱስ ክርስቶስ መንግስቴ ከዚህ አለም አይደለችም ብሏል ዮሀንስ.18:36 አሁን አለምን እየገዛ ያለው ሰይጣን ዲያብሎስ ነው ዮሀንስ.14:30 2ቆሮንቶስ.4:3,4 ስለሆነም ነው መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልየው የአምላክ መንግስት አሁን በምድር ላይ እየገዛ አለመሆኑን መቀበል አትፈልግም አምላክ ሲገዛ የሰው መንግስት በምድር ላይ አይኖርም ዳንኤል.2:44
    ሰዎች ከአምላክ ይልቅ ለመላዕክት እና እሱ ላፀደቃቸው ሰዎች አምልኮት እንዲያቀርቡ እና እንዲያወድሱ ታስተምራለች ኢየሱስ ክርስቶስ የመላዕክት አለቃ ሚካኤል መሆኑን ማመን አትፈልግም ቆላስያስ.2:18 ዳንኤል.12:1 ራዕይ.12:9
    እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ከአባቱ ጋር ሊያስታርቀን በሰው እና በፈጣሪ መካከል ሆኖ የሚያማልደን መሆኑን ማመን አትፈልግም 1ጢሞቲዎስ.2:5 ሮሜ.8:34
    መሪዎቿ ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለአባቱ የሚገባውን ክብር ለራሳቸው ወስደዋል ማቲዎስ.23:5-12
    ምንም የማይሰሙት የሞቱ ሰዎች እንዲመለኩ ታስተምራለች መክብብ.9:5,10
    ታላቂቱ ባቢሎን ማለት እነዚህን እና የመሳሰሉትን የሀሰት ትምህርቶች በምድር ላይ አስፋፍታ ብዙ ሰዎችን ያሳሳተች ከመሆኗም በላይ በንፁሀን ደም የሰከረች እንደሆነች ዮሀንስ ተናግሯር በምድር ላይ በፈፀመችው ግፍ አምላክ ብድራቷት ይከፍላታል ስለዚህ ከእርሷ ዘንድ ውጡ የሚለውን የዮሀንስን ምክር ከሰማን ከሚመጣው የአምላክ ቁጣ መትረፍ እንችላለን እንዲሁም በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ መኖር እንችላለን መዝሙር.(37):9-11,29,ራዕይ ምዕራፍ.18:1-24, 1ተሰሎንቄ.5:3

  • @haregewoinamare229
    @haregewoinamare229 3 ปีที่แล้ว +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አሰምህሮ ትክክልነት በአደባባይ ያመኑበትን ቃለመጠይቅ በማየቴ ተደስቻለሁ። ነገር ግን የሰውን ስህተት የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ማድረግ ወደምንፍቅና ወስድዎታልና እራስዎትን አርሙ። ጠፍተው ለማጥፋት አይትጉ!!!

  • @alemalem8792
    @alemalem8792 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የተመቸኝ የፓስተር ቢኒያም አገላለጽ ብቻ ነው

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ነገር መሠረት ነው!
    የሰው ልጅ አውሮፕላን ቢሰራ እግዚአብሔር የሰራውን አሞራና ወፍ አይቶ ነው !
    ለሰላም እርግብ ቢለቅ ከመጽሀፍቅዱስ ተምሮ ነው !

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 3 ปีที่แล้ว

    Des yemilu iwunetagna meri Geta nachewu, Igziabiher yibarkewut, iwunet arinet tawotalech!!

    • @eteneshayehu7356
      @eteneshayehu7356 2 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይነት ለማወቅ የሀይማኖት ፀሎትንና ቅዳሴን መስማት መፃፍ ቅዱስን ከኦሪት ዘፍጥረት አስከ ራይ ዮሐንስ የሚያስተምር ነው

  • @nuhalitefagid3080
    @nuhalitefagid3080 3 ปีที่แล้ว +16

    መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው እግዚአብሄር ይባርክህ!!! እባክህ አትጥፋብን ፡፡ቶሎቶሎ ወደ ሚዲያው ብቅ በል፡፡

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 2 ปีที่แล้ว

    መሪጌታ ጽጌ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ❣️
    ለቪዲዮው የተሰጠው ርዕስ ግን አልገባኝም ፤ የመሪጌታ ጽጌ የክርስቶስ አማላጅነት ላይ ያለው የእምነት አቋም ከፕሮቴስታንቶች በምን ተለየ?! ፕሮቴስታንት "ክርስቶስ ዛሬ ላይ ከአብ በክብር ያንሳል/በአብ ፊት ዝቅ ብሎ ይለምናል" ብሎ ያምናል ያለው ማን ነው?!

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 3 ปีที่แล้ว

    እኔኮ አለባበሳቸው ኦርቶዶክሳዊ መስለው ምንድነነ የሚናገሩት እያልኩ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው የሚያማልደን ሊቢያ ስት ርቀን የመጣው ከራሱ ጋር ነው ቃል ከድንግል ሰው ሆኖ ተወልዶ ስጋ ባለብስ መለኮታዊም ነው

  • @hailemariamyitbarek3488
    @hailemariamyitbarek3488 3 ปีที่แล้ว +1

    እራሳችሁ እየመለሳችሁት እኮ ነው; ክርስቶስ አንድ ግዜ የማማለድ ስራውን ፈጽሞ ወደ ነበረ ክብሩ ሄዷል። እውነት ነው ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው ይሄም በብሉይ ኪዳን በእንስሳት ደም የማስታረቅ ስራ ይሰራ የነበረው ቀርቶ ያ የክርስቶስ ደም ዛሬም ትኩስ ሆኖ ሃጥያታችን ያጥባል። ያማለት ግን ክርስቶስ ያማልዳል ማለት አይደለም። አባታችን እራስዎትን በጣም ሰቅለውታል እና ትንሽ ወረድ በሉ። እነ መምህር ዘበነ በጣም ይከብድሃል እኔን ጋብዘኝ እና ላስረዳህ

  • @debele6478
    @debele6478 3 ปีที่แล้ว +3

    ያማልዳልና ይማልዳል አንድ ያረገው ማነው አይ ጴንጤ ቤቱን አያጸዳ ኦርቶዶክስን ሊያስተካክል ይሞክራል

    • @dawit8699
      @dawit8699 3 ปีที่แล้ว +1

      ልዩነቱ ቢገለፅልን ? የአማርኛው ትርጉም ከእንግሊዝኛውስለሆነ ለመሆኑ በእንግሊዘኛ ይማልዳልና ያማልዳል ከሌለ ከየት መጣ ?

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ እስቲ ልጠይቅህ እየሱስ እራሱ በዮሀንስ16 ቁ 26 ላይ እራሱ እየሱስ ክርስቶስ እኔ ስለናንተ አብን እምለምን አይምሰላችሁ ይላል ።ይህን ካለ ማንን ለምኖ ነው ሚያማልደን? ለምን ጻውሎስን ከእዩሱስ ታስበልጣላችሁ ? ጻውሎስም ቢሆን ሮሜ ላይ የሚማልደው ሲል እየሱስ ተሰቅሎ ያዳነን እስከ አለም ፍጻሜ እንደሚያማልድ እንጂ አሁንም እዩጽለየ አያማልድም ።
    መጀመሪያ እስቲ እራስክን ጠይቅ
    ይህንን ምርጥ ትምህርት ከነማስረጃው ስማ።th-cam.com/video/Mi5jyroL1Wk/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/kXMtPjYWjO4/w-d-xo.html

    • @birketaye5445
      @birketaye5445 3 ปีที่แล้ว

      "እኔና፡አብ፡አንድ፡ነን" ዮሐንወንጌል 10;30

    • @zinashteklemariam4935
      @zinashteklemariam4935 3 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ እውነት ብለሀል እውነትን እንዳያዩ የከለከላቸው አዚም ስላለ ነው እንጂ በእውነቱ ሚስጥረ ስላሴን የተቀበለ ሰው እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ ይላል?

    • @yoseflaemabo12
      @yoseflaemabo12 3 ปีที่แล้ว +1

      የመጽሐፍ ቅዱስን ሙሉ አውድ አንብበህ ለመረዳት ሞክር ክርክር ህይወት አይሆንም እሄ የሕይወት ጉዳይ ነውና

  • @eriksire5714
    @eriksire5714 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አማላጅነት የተጻፈ ነገር በምጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ቢኖር ስለክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ማርያም ሆነ መላእክት ያ ሥራ አልተሰጣቸውም መናፍቃን ግን በየዘመናቱ አዳዲስ ጽሑፍ ይዞ በመቅረብ የየግል ሃሣብና ምኞታቸውን ያራምዳሉ አንተንም ከዚህ የሚለይህ ነገር ሊኖር አይችልም

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo9603 ปีที่แล้ว

    thank you my fathers, be continue

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 3 ปีที่แล้ว

    Bertu dink tmhrit new. Meri geta Tsige kdus mexhafun belitotal Geta brik yargachu.

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 2 ปีที่แล้ว

    እግዚዮ ህዝቡን አታደናግሩት በቃ ፈጣሪ እንዳረገ ያርገን እናውቃለን እያላችሁ አትበጥብጡን ዳቢሎሶች እኛ የምናመልከውን እናቃለን ተውን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤተክርስቲያን ዛሬም የ እየሱስ ክርስቶስ ደም ትኩስ ነው ብላ ታምናለች ይህን የምትለውእሰከ አለም ፍፆሚ ድረስ ከ አዳም የመጣብንን የነብስ ሞት የሚያድነን የሱ ደም ብላ ነው የምታምነው። መስዋእቱ የዘላለም ሰለሆነ። እንጂ እርሷ በሚሉት መልኩ አይደለም።
    ያ ማለት ክን ክርስቶስን አማላጅ ማድረግ አይደለም።
    የምንለው በክርስቶስ ደም ነው መሰዋእትነት የምንድንበት ነው ብላ የምታምነው ❗️❗️

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃሉ,..ዓለም በልጁ አምኖ እንዲድን እንጅ ፣ በዓለም እንዲፈርድ አላከውም,!ይላል,።
    የመጀመርያው ምፅአቱ ለማዳን ነው,።
    ሁለተኛ ምፅአቱ ደሞ ለፍርድ ነው,።
    ישוע המשיח חיי מלך היהודים 🙏🏼☦️🕎🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @123e53
      @123e53 ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 2 ปีที่แล้ว

    ውነት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም የሃሰት ባዕታውያን በዝተዋል። አንድ ጠብ የሚል ትንቢት የሚናገሩ በዝተዋል።

    • @selamawitdagmawi5694
      @selamawitdagmawi5694 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ/አንተ ማን ሰዉ ተከተይ አለሽ/አለክ። ሰው ይመጣል ይሄዳል። ቤተክርስቲያን በሰው አትለካም። Ethiopian Orthodox tewahido ❤🙏

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ዘመን መጥቷልና ትውልዱም ነቄ ነው ያስተውሉ

  • @samueltsegaye7849
    @samueltsegaye7849 3 ปีที่แล้ว +1

    it is same about mamalde. evangelism also the same idea. i believe just like father said, and the protestant also the same explanation. but some of protestant follower they need teaching.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    መሪ ጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ዘመነዎትን ይባርክልዎ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነው ፀጋ ይብዛለዎት

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 4 หลายเดือนก่อน

    ሥሕተትን መንጣሪ ወንጌልን አብሣሪ

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ፈርስኪ ናችሁ አንድም ቁም ነገር የላችሁም እስኪ መጀመርያ አንተ የምትለውን እወቀው ብዙ ከማውራት

  • @amuefaman4298
    @amuefaman4298 หลายเดือนก่อน

    “Who is he that condemneth? It is Christ that died, yea rather, that is risen again, who is even at the right hand of God, who also maketh intercession for us.”
    - Romans 8፥34

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 ปีที่แล้ว

    ባህታዊያን ስላሉ ሳይሆን በቅዱሳን ሰማህታት በገደላቸው በተፃፈው መሰረት ቃልኪዳን ስለተሰጣቸው በማመን ነው መቀላቀል አያስፈልግም

  • @amharicinspirations9477
    @amharicinspirations9477 3 ปีที่แล้ว

    የክርስቶስ ደም አሁን ማልዳል አይባልም ነገር ግን አንዴ ለዘላለም የፈሰሰውን ደሙን ክርስቲያን በመሆን እና በማመን እንዲሁም ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ስላሴን፡ አብን ብቻ ሳይሆን፡ መማፀንና መለመን ይገባል ስላፈሰሰልን ደም ሲል ክርስቶስ ወደንስሀ ያቀርበናል ንስሀና መመለሳችንም ይቀበለናል ያፀድቀናልም ማለት ነው ።

  • @millyontadese3127
    @millyontadese3127 2 ปีที่แล้ว

    ኖ ስህተት ነው ሰውዬው እያሉ ያሉት ሲጀመር የክርስቶስ ምልጃ ለሰው ልጅ ጥቅሙ ምንድነው ?

  • @gezachewfekadu
    @gezachewfekadu 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርት ጥሩ ተብራርቶዋል። ይህን ትምህርት ከልጅነታችን ጀምሮ ተምረን ፀንተን እየኖርን ነው። ነገር ግን ኢየሱስ አማላጅ ነው የሚለው አገላለፅ የሃሳብ ቁንጽልነት ስላለው አገላለፁን የተዛባ ያደርገዋል። በየትኛውም የመፅሃፍ ቅዱስ ገፅም ሆነ የሃይማኖተ አበው መፃህፍት ኢየሱስን አማላጅ በሚል ቃል አልገለፁትም።

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 ปีที่แล้ว

      Ewnet new gen esu becha sayehone Eyesus kirstos ye Getoche geta yeamalektoche Amlake ye nigusoche Niguse enji amlaj ayedelem

    • @trueHero495
      @trueHero495 3 ปีที่แล้ว +2

      መጽሐፍ ቅዱስማ ኢየሱስ አማላጅ ነው አለህ እኮ የምን ሌላ መጽሐፍ ትላለህ?

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 ปีที่แล้ว

      @@trueHero495 are bakehe lealase yeleheem metsehaf kidusen endefelgachu metregmoem lemadachu selohne ka abatachen ke luther yetemrachute new aleferdebhem

    • @trueHero495
      @trueHero495 3 ปีที่แล้ว +2

      @@misrakmisu2750 አንተ ነህ እንደፈለግህ የተረጎምከው። ከኢየሱስ ውጪ ሌላ አማላጅ የለም። ስለኢየሱስ አማላጅነት ለመቀበል ግን በእርግጥ ስለኢየሱስ ማንነት ማወቅ አስፈላጊ ነው። ስለኢየሱስ መናገር መናፍቅ በሚያስብል ቤተእምነት ውስጥ ሆኖ ስለኢየሱስ ለማወቅ ሊከብዳችሁ ይችላል። ይገባኛል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 ปีที่แล้ว

      @@trueHero495 menafek eko keflo Amgen new seteflegu amlake sateflegu amlage taregtalachu ke orthodox tewehdo weche ye Eyesusen amlakenten yemiyawek yelem memsle ena mehone yeleyayal

  • @netsahonkubeeyesus1667
    @netsahonkubeeyesus1667 3 ปีที่แล้ว +1

    መሪ ጌታ ከስማቸው ብወድም ተያቂው እራሱ ይጠይቃል ይመስላል ሁፈ ፖስተር ነን ሚሉ ሚዲያው በከንቱ ጭከት አጥለቅልቋል

  • @tagelyalew7930
    @tagelyalew7930 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ከሥርዎ ሆኘ መማር እፈልጋለሁ።🤔🤔❤

  • @semug.sillassie9255
    @semug.sillassie9255 ปีที่แล้ว

    መሪጌታ በቃዎት እንደለበሱት ተመለሱ በቃ ከዚህ ቃል በላይ የለም እባክዎን ተመለሱ ቀኑ አይታወቅም እንጂ እኔ እንደሚመለሱ ቆይቷል ከተሰማኝ የምር እወድዎታለሁ፡፡

  • @beshobeshow3596
    @beshobeshow3596 ปีที่แล้ว

    የካቶሊክ ዶግማ ወይም አስተምህሮ ቢገለፅልን?

  • @MekdesMis
    @MekdesMis 10 หลายเดือนก่อน

    ሚስጥረ ስላሴ የተባለው በምታውሩት ምክንያት
    ፈጣሪን እግዚአብሔርን በሰው ልጅ አይምሮ መጠን አይመረመርም ። ሚስጢር...

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 3 ปีที่แล้ว +2

    ጴንጤም ከዚ የተለ አያምንም ይወድቃል ይነሳል አለ ቃሉ የሚለው ዘላለማዊ ምልጃን እንዳቀረበ ነው።

  • @tadeseasefa9636
    @tadeseasefa9636 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንት አይነት ማማለድ አለ?ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ግን ከነሱ እለያለሁ አልቀረብህም

  • @LemraSolomon
    @LemraSolomon หลายเดือนก่อน

    ፍፁም አንድ የማይመሠለው ሁሉን ቻይ የሆነው ሞት ም ህይወትም ቀዳሚ ዘላለማዊ ው .... እርሱ... ሁላችንንም የፈጠረ ...ይም ራን : እውነት ያልነው ውሸት ውሸት ያልነው እዉነት ሊሆን ይችላል ሁሉም በቅን ልቦና ይፀልይ ያንብብ.. ስሜትን ሣይሆን እውቀት ን እና ነፃ መሆንን እና ስቀድም...❤❤❤

  • @tesfuyes
    @tesfuyes 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የዞርበት ፖስተር እመቤት የሚባለው የአምልኮ ወይስ የክብር የሚለውን መለየት ያቃተው ይመስላል ኦርቶ እመቤቴ ማርያም የሚሏት የአምልኮ ሲሆ ቀዳሜዊ እመቤት የተባለሽው ዝናሽ የክብ ር ነው

  • @ናይንጆን
    @ናይንጆን 2 ปีที่แล้ว

    ቢኒያም በጣም ተባኖብሀል እንደዚህ አይነቱን ጀዝባ ኦርቶዶክስን ይዘህ ኦርቶዶክስን ሁለት ቦታ ለመክፈል የምታደርጋት ስራ ነች፡፡ያንተ መንፈስ እና የተዋህዶ መንፈስ ይለያያል ስለዚህ ጥግህን ያዝ የውሀ ላይ ኩበት ነህ፡፡ማነህ አንተ የማንንም ቅራቅቦ ይዘህ የምትግማማው ስረአት ያዝ፡፡ስለ ቃሉ ይቅርታ፡፡ቅራቅቦች

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ኣንተ ሸማገል ሰው ለወጣቶች ወደ ተዋህ ዶ ኑ ኣያለክ ታሰተመር ነበረህ እንጂ በልብስ መሸቀጥ ኣይ ጠበቀበተም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቅድስት ቤቱ ይምራህ😭😭😭😭😭😭😭

    • @emeba951
      @emeba951 ปีที่แล้ว

      እህቴ አስተውይ ለዛም እውነቱ ይብራልሽ !! ኢየሱስ ያድናል !!!

    • @lemlem7065
      @lemlem7065 ปีที่แล้ว

      @@emeba951 ለተዋህዶ ልጆች መዳን ይቂር ኣምላካቺንም ፈራጅቺን ፈጣሪያቺንም ነው ኣንተ ኣስተወይ እንጂ የኔ ኣማላጅ እናቱ ናት ኣማላጀ የሰጠን መዳሃን አለም እንጂ እናንተ ኣስተዉሉ😭

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 4 หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ይባርክዎት

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 2 ปีที่แล้ว

    ወይይታችሁ እጅግ በጣም
    ደረሰ ይላል።

  • @genetwubshet3676
    @genetwubshet3676 2 ปีที่แล้ว +1

    አይናቸውን እንዳታወጣቸው
    በጌታ ስም የሚነግድ እንዳንተ አላየሁም
    አጋጣሚ ብታገኝ ዛሬም ለመስረቅ ነው
    ደሞ ከፄንጤ እለያለሁሁ ትላለህህህ ጭራሽሽ ማንጴንጤ አረገህ ውሀ ውስጥጥ በደንብ አልገባህምምም ጥልቅብለህህ አልተጠመቅህም አባ በረጩህ ፀበልል ነው ያለኸው አነተ የለኮስከውውው እሳትት እስካሁንን አልበረደምም ሰው አስጨረስክክክ
    የአገር ነቀርሳ የወንድማማችች ጠርር
    ለኩሰህ ሌላ የሚያጣላ ይዘህ ትመጣለህ
    ተኩላ ነቱንንን ሁላችሁምምም እወቁ አትስሙትትትትትትትት ሰይጣንን ነውው

  • @tagelyalew7930
    @tagelyalew7930 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ከሥርዎ ሆኘ መማር እፈልጋለሁ።🤔🤔

  • @samerawitmengistu7077
    @samerawitmengistu7077 ปีที่แล้ว

    ዕድሜዎት ይጠር

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 3 ปีที่แล้ว +2

    በነገርችን ላይ እኛ ኦርቶዶክስአውያን ይህንኑ ነው እምናምነው በርግጥ ይህንን ያልገባው አለ እኛግን ተሀድሶም አደለንም ግን ይችኑ ነው እምናምነው

  • @meseretabera2211
    @meseretabera2211 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ታዋቂነት በቃ በውሽት ሆነ እ/ር ይህን ክፉ ዘመን እንዴት እናልፍ ይሆን
    መሪ ጌታ አይደለም መናፍቅም አይደለም እኔ በደንብ ሰለማውቀው ነው አጭበርባሪ ነው ስለቸገረው ገንዘብ ፍለጋ ነው የሚለፈልፈው ግን ሰለ ቅድስት ቤ/ክርስትያን ያወራው ሁሉ ውሸት ነው ፡፡
    ንግግሩ እንኳን የመምህነት መልክ የለው ፖስተር አንተ ከእርሱ ይልቅ ንግርክ ለዛ አለው
    መሪ ጌታ ነኝ ባዩ ግን እግዚአብሄር ምህረት እንዲሰጥክ ፀሎት ብታደርግ ነው የሚሻልክ ከቤተክስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ !

  • @seleshiteklewold1558
    @seleshiteklewold1558 3 ปีที่แล้ว

    ትውልድ ንቁ የሰማቸሁትን ቤተክርስቲያን መልሰ አላት።።

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሰዝነል እንኝ ሰው በፈጣሪ በማር የተለወሰ ማርዝ አትርጩ ቅጣል በጣሽ ስር መሽ የሆኑ ዛሬ በዝ መልኩ መጡ እግዝኦ ማረን

  • @tamiratdana3487
    @tamiratdana3487 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እየሱስ ይባርክህ አባፅጌ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +6

    ኦሮቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ ❗️❗️ የስህተት ትምህርት ነው በካባ ተደብቀው❗️❗️❗️

    • @firstspot1
      @firstspot1 3 ปีที่แล้ว

      ምኑ ጋር ነው ስተቱ?

  • @healthinsurance8053
    @healthinsurance8053 3 ปีที่แล้ว

    መርጌታ ጽጌ ሆይ አልሸሹም ዞር አሉ ነው በሰው ስም ገብቶ መተባበር ተኩላነት ነው፡፡ ትውልድ እናስተውል ይህ ሰው ንግግሩ መልካም የሚመስል ተሐድሶ ነኝ የሚል መታደስ የራስን ህይወት እንጅ ቤተክርስቲያንን ነው እንዴ፡፡ሚገርመው ግን ነጅ እና አራጅ ናቸው፡፡ ተሐድሶ ነጅ ፕሮቴስታንት አራጅ ሆነው ነው፡፡ተልዕኮቸው ተመሳሳ ነው ፡፡
    በውኑ መርጌታ መማራቸው ምንላ ነው፡፡አማላጅ እያሉ አምላክ እንዴት ይሆናል፡፡ ጉባኤ ካልዋሉ ምስጢር ካላደላደሉ እንዴት ነገረ እግዚአብሔርን መረዳት ከባድ ነው፡፡ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስን ከራስ ጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ድረስ ነው ምትሰብከው (ሠላም ለስርትርስከ ፣ለአጽፋረ እግረከ) ብላ ነው ምታመሰግነው፡፡መሪጌታ ከካዱ መመስከር እንዴት ይቻላል፣ውሸቱን እውነት እውነቱን ውሸት ስራ ባያደርጉትማ መካዳቺሁ በምን ይረጋገጥ የተማረ በመሰለ አንደበት በተማረ ግን ባልተረዳ አንደበት ከመ አርዮስ) ሎቱ ስብሐት ልቦና ይስጥዎት መርጌታ

  • @droneber2024
    @droneber2024 3 ปีที่แล้ว

    መሪ ጌታ ጽጌ---እነዚህ ሰዎችና ተከታዮቹ ምእመናን በእርግጥ የተረገሙ ስለሆነ ለመስማት ፈቃደኞች አይደሉም።ሐዋ ጳውሎስ በ፪ኛ ጢሞቴዎስ ምእራፍ ፬ ከ፪-፭ "ቃሉን ስበክ፣በጊዜውም አለጊዜውም ጽና።ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ ዝለፍና ገስጽ ምከርም።ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፣ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለሆነ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ----ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ" ።ችግራቸውና ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የሚያስተምሩት ብዙ የአሮጊቶች ተረት ሞልቶበታል፣እንደገና ሌላ መጽሐፍ ቅዱስ ለማዘጋጀት ሳይዳዳቸው አይቀርም።ያለዚያ እውነቱን ከተናገሩ በደብረ ሊባኖስ በአንተ ላይ ያደረጉብህንና እስከ ዛሬ በሌሎችም ላይ የተደረገው በነርሱም ላይ እንዳይደርስ ይፈራሉ፣የላይኛውን ግን ችላ ብለውት ሕዝብን እንዳሳቱ ይቀጥላሉ

    • @biniyamworku3635
      @biniyamworku3635 3 ปีที่แล้ว +2

      ፕሮተስታንት እውነቱን ያውቃሉ ይሰብካሉ ግን አይኖሩበትም እርስበርሳቸው አይዋደዱም ወይም ደግሞ የአንዱን ስኬት ሌላው ይመቀኘዋል ከዚህም በስተቀር አደረጃጀቱ የጀመረው ከፈረንጆች በመሆኑ ዝማሬው፣ አለባበስ ሥርዓቱና የሴቶች አገልግሎት. . .ወዘተ
      ቃል በቃል የሐዋሪያውን ጳውሎስ ት/ምት
      ይቃረናሉ ስለዚህ ተሃድሶ ኦርቶዶክስ ከፕሮተስታንት ካልተቀላቀለና ሳይንሻፈፍ
      ከሄደ ጤናማ ነው የሚል ሐሳብ አለኝ።
      *መሪጌታን ከልብ አመሰግናለሁ በረከትዎ ይደርብን

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 ปีที่แล้ว

      Mene malet new

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ ቃሉ የገባቸው አባት ናቸው።❤