ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን አደረሳችሁ ሰላም ፍቅር አድነትን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ባሻ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቀንድመን መናገር ያሉብንን ነገሮች ስንደብቅ መጨረሻው ይህ ነው
የድብብቆሻ መጨረሻ ስጋ መጨረስ ነው በስጋት ባሻን አቁለጨለጨችው ትርንጎ😀😀
ሁሉም ተዋናዮቹ በጣም ድንቅ ናቸው በርቱ !
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሐነ መስቀቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏በርቱ እናመሰግናለን 👍👍👍
ያለፈን ታሪክ ሸፋፍኖ ምንም እንዳልተፈጠረ ❤ኖሮ ኖሮ ይሄው አንድ ቀን እንደዚ ግልፅ ይላል አስተማሪ ነዉ 👌ተባረኩ ሁላችሁም 🌹
😊😊
አቤት ትርንጎ አፈረጥሽውሰንዬ አይዞሽ ወደቤትሽ ተመለሽካንቺ በፊት ለሆነ ነገር አትጨነቂ እንዳውም ልጅሽ ወንድም አገኘ ችባጠቃለይ ሁለት ቤት ምርጥ ድራማ ነውበርቱ👌💐🌹💐መልካም በአል
Tank you this right ✅️
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከሲኦል ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም:: የሐዋርያት ሥራ 4 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙም ለሚአምኑት የልጅነትን ስልጣን ሰጣቸዉ! የዮሐንስ ወንጌል 1 12
አውነት ነው መዳን በእየሱስ ከርሰቶሰ ብቻነው ጌታ እየሱሴ ይባርከሸ ወይም ወንድ ከሆንከ ጌታ እየሱሴ ይባርከህ ዘመናቹ ይባረከ ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች 💯🙏🙏
እሱኮ እኔ አድናለው አላለም😜😜😜
@@zaynabzaynab4463 ሕይወት እኔ ነኝ ካለ ሌላ ምንድነው ምትፈልገው አላለም ይላል እንዴ ልብህን አታደንድን ይልቅ ህይወት በሆነው በኢየሱስ እመንና ዳን
በጉጉት ስጠብቃችው ነበር ሸዋና ገቢ ስወዳችውኮ ጥምረታችው ሁሌም ደስ ይላል የባሻ መጨረሻ ናፈቀኝ😀
ዛሪም መጨርሻዉ አልታወቀም
ገና ላይነዉ
@@allhamdulelahe1728 ልጆቹ ሲሰሙ ነው እንግድ መጨረሻው ምን እንደው የምናየው
Tank you me too best ethiopian short drama god bless ethiopian all
ድብቅ ሰው በጣም አደገኛ ነው: ለዛሬ ብስጭት ፈርተው ነገርን መደበቅ ነገ ነገሩ አድገው የሰው ህይወት እንድጠፋ ምክንያት ይሆናል:
እደው ዛሬ በጣምቸኩያለሁ የባሻን መጨረሻለማየት 😂😂😂😂😂ምንይፈጠርይሁን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂
በአረበኝ አይቸዋለው ልጁን ስለምትወደው ምንም አትለውም😄😄😄 ባሻየ
@@Eyou653 😂😂😂😂😂ባረበኛ ወየኔ በሳቅ
@@rahma-pc1fp 😄😄😅
@@Eyou653 ባርበኛ በህልምሽነዉ እደ
ቃል የለኝም ለነዚህ አርቲስቶችእረጅም እድሜ ይስጣችሁ
Tank you so much this is true 👍 God bless Ethiopians all except Jonta 🙏
የባሻ መጨረሻ ምን ይሆን🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
ዋው የዛሬው ስጠብቀው የነበረ ፓርት😊
😂😂😂አይ ባሻ ስወድክ ሸዋዬ አባቴን ነው ምትመስለኝ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ❤🥰🌹🙏🙏
የሰኒን ገላገላችሁን የእነ አቤል ይቀረናል ምርጥ ትወና ነው በጉጉት ነው የምናየው ውድድድድድ
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ እንኳንም ለብርሃን መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ፍፁም ሰላም ለሀገራችን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Aye basha yechegerew zeme Alekew yameral Betam bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍Enkuwan Le demera beale beslam Aderachu
እንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ ለብራሀነ መስቀ መልካም ባዓል
አንደኛ ድራማ ጥሩ ታሪክ 💜
የምወዳቹህ ዉድድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳቹህ ለብርሀነ መስቀል🙏🙏🙏🙏🙏💓💒💒💒💒💒💚💛💞💚💛💖💚💛💞
😂😂😂😂ወይ ባሻ ተያዘ እኮ ሁፈይ ተለጉሞ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችው 👍👍👍
ተው እንጅ እባክ የትኛው ሀድስ ነው ይህን እንድትል የፈቀደልክ እወደድ ብለክ መስመር አትሳት
ሠላም ሸዋ በርታልኝ፣ ምናልባት ከተቻለሕ ግን ሥራዎቼን ብታይልኝ ደሥ ይለኛል፣ መምሕርነት ባለ ጸጋ በኩል ነው ቀጥልበት።
እየተዋወቅን ባንፎጋገር አላለችም😂😁😁
በርቱልን የአርቲስት ሸዋፈራው (የባሻ) ፊልሞች በሙሉ ይመቹኛል
ኧረ ባሻ መጨረሻህ ናፈቀኝ 😂😂😂😂
አይ ባሻ እድሜ ዘመንህን ውሸት ብለህ ደግሞ አንደበትህን ዘጋህ🤣🤣🤣
Wow Thank you veary veary Mach 🙏🏾👍🏾🥰 It was fantastique ! 😃💐
ወይኔ ባሻዬ 😳ወይ መዘጋት 🤣🙄
ዋውውውውው የምጠብቀው ፔርት ነበር ውድድድድድድ ውዶችዬ
እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ።
እፎይ ግልግል😂😂😂
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አሜንአባባ ባሻ ተረፉ
ባ11ደኛው ሰዐት አፈረጠቺው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Hahaha Hahaha I can't wait until the next episode. You guys are hilarious. Thanks for keeping us laugh.
ትርጐ በጣም ደሥ ትላለች
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍
አይ ባሻ ያለፈ ነገር ነው ምንም ችግር የለዉም። ፋቅርና ዱንኳን የትም ይተከላል!😂😂😅😅😅
አይይይ ሁለት ቤት ያለው ጣጣ እንኳን ተወረዳችሁት አንደኛው ትልቁ ሸክም ቀለለ አሁን ደሞ ሁለተኛው ሸክም ሊሊና አቤል ሻሂና ቡና ሊጠጡ ሒደዋል በዛው ፀንሰው እንዳይመጡ ፈራሁ 😅😅😅😅😅
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
አረ ሳንሞት ድራማውን ጨርሱት አረጀን እኮ🥺
ወይ ባሻ ደብቀህ ደብቀህ ማምሻዉ ተዋረድክ😂😂
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 እንኳን ደህና መጣቸሁ ጡሩ ተመህረት አዝል ነገረ ነው ብረቱ ግን ደቂቃወ ን እርዝም አደረጉት በተረፍ በረቱእሰኪ ደቂቃወ የጨመር የመተሉ በቅ በቅ በሉ
Wonderfull art and artists.Love u all.
ማነዉ እደኔ የሚቸኩል 🙈😂😂🥰 እና ዉዶች ቤሩት ያላችሁ ሀዋላ ስንት ገባ?? መልሱልኚ😏😂
ግልግል ባሻ ነጻ ወጣ😄😄😄😄
ምርጥ ሲት ኮም
Wayi basha 🤐🤐😅😅😅😅
ዛሬ ፈረጠ እውነቱ ክክክክክክ እነ አቤል የት ናቹ ኑ ጉዳቹ ስሙ
የወዶች ጉድ 🙄🙄ባሻየ ታወራለህ 😂😂😂😂
በጣም ጐበዝ ናችሁ በርቱ
😂😂😂😂 basha
Ay basha westh eko nh hhhhhhh
አቶባሻ ግን አያልቅሱ ሆድ ባሰኝ ግን በጣም እሚገርም አስተማሪ መልዕክት ነዉ
ክክክክክክክ ባሻ ታውራልህ አለው ክክክክ
Film iyesarw sawu indet Naw mitamamaw ayi basha
ባሻ ተበሉ😂😂😂😂
ምርጦች
አሪፍ ስራ
ሃሃሃሃሃሃሃ😍😍😍ኡኡኡኡኡኡኡኡ
ዋው በርቱልን ውዶቸ
አየ ባሻ ጉድህ ሰናይብ ብን ብላ ጠፋች
አይ ባሻ😀😀😀😀😀
ውይ ወንዳቸ አ ረመኔ ሁሉ
ተውት ጥንድ ሚስቶች ከማን ይቀነሳል ላይ ይናገራል 😆
አይ ባሻ 😂😂😂😀😀😅
😃😃😃 ተውረለህ ባሻ
ክክክ ባሻው ታወራለህ እንዴ አሉን ወዶ ያወራል ዱሮም ጨንቆት እንጂ
Asteyayet:acterochun betemelekete ke shewaferaw na mistu endIhum trngo Wichi andm acter yelem.gterse_bahiriwn altelabesum.weIm kerasachew gara alawahadutm.
በዚሁ እንዳታቆሙት ሳምንት የልጆቹንም የባሻንም መጨረሻ እንድታሳዩን
አለቀኮ የተደበቀው ተጋለጠ
ክክክክ እውነቱን ፍድት
wow nice
😁😁😁😁
😁😁💓👌
የእሮቶዶክስ፡ተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ለብረሃነ፡መስቀሉ፡በሰላም፡አደረሳቹሁ
💚💛❤👌😂
Nafikachihugnal! Bashan mechereshawin mayet
አይ ባሻ እውነቱ እንዲህ ፍርጥ ብሎ ብታርፍ ይሻልሀል ❤
Senatin felgwat ebakachihu
😂😂😂😂😂
😜🤔😃😃😃🙄ባሻ እእእእእእእእ
😂😂😂😂😂😂😍😍😍
I have been watching this episode, I like it so far it also have hidden current political message. May be I am drunk every time I watching …..
ዛሬ ደሞ በተራሽ ልትወድቂ ነው
🤲👌😁😁😁😁😁☝️☝️☝️
ውይ ። ልጆቹ ምን ይሉ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Setua shemagele hona yemeteseraw actingua keshim new
Eakon lemesakel BeAel Aederesachu yetewahado Lijoch
Kkkkkkk
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🙏🙏🙏🙏😄😄😄😄👍👍👍
🤔🤔🤔🥰🥰
Hahaha
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ባሻዬ
እርፍ ልጆች የት ናቹ ኑኑማ ስሙ ሀሀሀሀሀሀ አይ ባሻ ትችላለ
😂😂😂😂💔
Kkkkkkkkkkkkuuuuuuuuu
መጨረሻው እራቀኝ
እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን አደረሳችሁ ሰላም ፍቅር አድነትን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ባሻ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቀንድመን መናገር ያሉብንን ነገሮች ስንደብቅ መጨረሻው ይህ ነው
የድብብቆሻ መጨረሻ ስጋ መጨረስ ነው በስጋት ባሻን አቁለጨለጨችው ትርንጎ😀😀
ሁሉም ተዋናዮቹ በጣም ድንቅ ናቸው በርቱ !
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሐነ መስቀቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በርቱ እናመሰግናለን 👍👍👍
ያለፈን ታሪክ ሸፋፍኖ ምንም እንዳልተፈጠረ ❤ኖሮ ኖሮ ይሄው አንድ ቀን እንደዚ ግልፅ ይላል አስተማሪ ነዉ 👌ተባረኩ ሁላችሁም 🌹
😊😊
አቤት ትርንጎ አፈረጥሽው
ሰንዬ አይዞሽ ወደቤትሽ ተመለሽ
ካንቺ በፊት ለሆነ ነገር
አትጨነቂ እንዳውም ልጅሽ ወንድም አገኘ ች
ባጠቃለይ ሁለት ቤት
ምርጥ ድራማ ነው
በርቱ👌💐🌹💐መልካም በአል
Tank you this right ✅️
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከሲኦል ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም:: የሐዋርያት ሥራ 4 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙም ለሚአምኑት የልጅነትን ስልጣን ሰጣቸዉ! የዮሐንስ ወንጌል 1 12
አውነት ነው መዳን በእየሱስ ከርሰቶሰ ብቻነው ጌታ እየሱሴ ይባርከሸ ወይም ወንድ ከሆንከ ጌታ እየሱሴ ይባርከህ ዘመናቹ ይባረከ ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች 💯🙏🙏
እሱኮ እኔ አድናለው አላለም😜😜😜
@@zaynabzaynab4463 ሕይወት እኔ ነኝ ካለ ሌላ ምንድነው ምትፈልገው አላለም ይላል እንዴ ልብህን አታደንድን ይልቅ ህይወት በሆነው በኢየሱስ እመንና ዳን
በጉጉት ስጠብቃችው ነበር ሸዋና ገቢ ስወዳችውኮ ጥምረታችው ሁሌም ደስ ይላል የባሻ መጨረሻ ናፈቀኝ😀
ዛሪም መጨርሻዉ አልታወቀም
ገና ላይነዉ
@@allhamdulelahe1728 ልጆቹ ሲሰሙ ነው እንግድ መጨረሻው ምን እንደው የምናየው
Tank you me too best ethiopian short drama god bless ethiopian all
ድብቅ ሰው በጣም አደገኛ ነው: ለዛሬ ብስጭት ፈርተው ነገርን መደበቅ ነገ ነገሩ አድገው የሰው ህይወት እንድጠፋ ምክንያት ይሆናል:
እደው ዛሬ በጣምቸኩያለሁ የባሻን መጨረሻለማየት 😂😂😂😂😂ምንይፈጠርይሁን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂
በአረበኝ አይቸዋለው ልጁን ስለምትወደው ምንም አትለውም😄😄😄 ባሻየ
@@Eyou653 😂😂😂😂😂ባረበኛ ወየኔ በሳቅ
@@rahma-pc1fp 😄😄😅
@@Eyou653 ባርበኛ በህልምሽነዉ እደ
ቃል የለኝም ለነዚህ አርቲስቶች
እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
Tank you so much this is true 👍 God bless Ethiopians all except Jonta 🙏
የባሻ መጨረሻ ምን ይሆን🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
ዋው የዛሬው ስጠብቀው የነበረ ፓርት😊
😂😂😂አይ ባሻ ስወድክ ሸዋዬ አባቴን ነው ምትመስለኝ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ❤🥰🌹🙏🙏
የሰኒን ገላገላችሁን የእነ አቤል ይቀረናል ምርጥ ትወና ነው በጉጉት ነው የምናየው ውድድድድድ
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ እንኳንም ለብርሃን መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ፍፁም ሰላም ለሀገራችን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Aye basha yechegerew zeme Alekew yameral Betam bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍Enkuwan Le demera beale beslam Aderachu
እንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ ለብራሀነ መስቀ መልካም ባዓል
አንደኛ ድራማ ጥሩ ታሪክ 💜
የምወዳቹህ ዉድድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳቹህ ለብርሀነ መስቀል🙏🙏🙏🙏🙏💓💒💒💒💒💒💚💛💞💚💛💖💚💛💞
😂😂😂😂ወይ ባሻ ተያዘ እኮ ሁፈይ ተለጉሞ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችው 👍👍👍
ተው እንጅ እባክ የትኛው ሀድስ ነው ይህን እንድትል የፈቀደልክ እወደድ ብለክ መስመር አትሳት
ሠላም ሸዋ በርታልኝ፣ ምናልባት ከተቻለሕ ግን ሥራዎቼን ብታይልኝ ደሥ ይለኛል፣ መምሕርነት ባለ ጸጋ በኩል ነው ቀጥልበት።
እየተዋወቅን ባንፎጋገር አላለችም😂😁😁
በርቱልን የአርቲስት ሸዋፈራው (የባሻ) ፊልሞች በሙሉ ይመቹኛል
ኧረ ባሻ መጨረሻህ ናፈቀኝ 😂😂😂😂
አይ ባሻ እድሜ ዘመንህን ውሸት ብለህ ደግሞ አንደበትህን ዘጋህ🤣🤣🤣
Wow Thank you veary veary Mach 🙏🏾👍🏾🥰 It was fantastique ! 😃💐
ወይኔ ባሻዬ 😳ወይ መዘጋት 🤣🙄
ዋውውውውው የምጠብቀው ፔርት ነበር ውድድድድድድ ውዶችዬ
እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ።
እፎይ ግልግል😂😂😂
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አሜን
አባባ ባሻ ተረፉ
ባ11ደኛው ሰዐት አፈረጠቺው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Hahaha Hahaha I can't wait until the next episode. You guys are hilarious. Thanks for keeping us laugh.
ትርጐ በጣም ደሥ ትላለች
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍
አይ ባሻ ያለፈ ነገር ነው ምንም ችግር የለዉም። ፋቅርና ዱንኳን የትም ይተከላል!😂😂😅😅😅
አይይይ ሁለት ቤት ያለው ጣጣ እንኳን ተወረዳችሁት አንደኛው ትልቁ ሸክም ቀለለ አሁን ደሞ ሁለተኛው ሸክም ሊሊና አቤል ሻሂና ቡና ሊጠጡ ሒደዋል በዛው ፀንሰው እንዳይመጡ ፈራሁ 😅😅😅😅😅
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
አረ ሳንሞት ድራማውን ጨርሱት አረጀን እኮ🥺
ወይ ባሻ ደብቀህ ደብቀህ ማምሻዉ ተዋረድክ😂😂
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 እንኳን ደህና መጣቸሁ ጡሩ ተመህረት አዝል ነገረ ነው ብረቱ ግን ደቂቃወ ን እርዝም አደረጉት በተረፍ በረቱ
እሰኪ ደቂቃወ የጨመር የመተሉ በቅ በቅ በሉ
Wonderfull art and artists.
Love u all.