ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ ከማሕፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ส.ค. 2020
  • የእናት አባታችን ከማሕፀን ሲዋረሰን እና አብሮ ተወልዶ ከእኛው ጋር ሲያድግ በሕይወታችን የሚያደርስብን ፈተና የሚነጥቀን እና የሚዘጋብን ዕድል እንዴት እንደሆነ ተመልክተው ሕይወቶን ይፈትሹበት!

ความคิดเห็น • 502

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +124

    መምህር እንዴት አርጌ እንደማመሰግኖት አላውም ከቃል በላይ ሆነብኝ እንደርሶ ያሉትን እውነተኛ መምሕራንን እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜዉን ጤናውን በረከቱን ያድሎት!

    • @silverblaze2619
      @silverblaze2619 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @hawialamuu6616
      @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว +1

      AmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @user-gb6ne4ev5g
      @user-gb6ne4ev5g 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ብሓቂ ተመስገን ፈጣሪ አምላክ

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n 4 ปีที่แล้ว +82

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ራጉኤል ቅዱሰ ዑራኤል ይጠብቃችሁ።ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ

    • @user-dq4we8tk6p
      @user-dq4we8tk6p 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @hana967
      @hana967 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

    • @tigis2225
      @tigis2225 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @alemdagim699
      @alemdagim699 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ፪

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 4 ปีที่แล้ว +26

    የወለላይቱ ድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን 🤲🤲🤲

  • @user-jv6es3fi7f
    @user-jv6es3fi7f 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜዎትን ያብዛልን!!!

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰኝ አባታችን የወለላይቱ ልጆች ሲሉ እደኒ ውስጡ በደስታ የሚሞላ ያለ እናት ባድግም በሰማይም በምድርም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስላለችኝ እድለኛ ነኝ የእናቴ አፀደ ማርያምን ነፍስ እግዚአብሔር ይማርልኝ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ፀጋ ስላሴ ነኝ

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +25

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅል ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ከእዚህ የረከሰ የወደቀ መንፈስ ሴራ እማምላክ በዘረፍፍ ቀሚሷ ትከልለን አሜን ፫ ✝️🕯

  • @Rrahwa123-hy6qz
    @Rrahwa123-hy6qz 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን!!🙏

  • @user-kg5zy9rb4b
    @user-kg5zy9rb4b 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እኔ አይነጥላ አለብኝ በጣም እየተጫወተብኝ ነው ምእመናን በፆሎት አስብኝ ወለተ እየሱስ እያላቹ😭🙏

  • @tube4569
    @tube4569 4 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቤተሰብ በአይንጥላ የተይዝን ነን ሁላችንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን

  • @saramolla9571
    @saramolla9571 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስን አሜን መ ምህርችን እንኳን ደና መጥ አሜን አሜን አሜን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን(3)

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በዉነት ማስተዋል ይስጠን ባሁን ዘመን በዚህ መፈስ ያልተያ የለም ለዚህ ነዉ ባለም ሰላም የጠፋዉ ስለ መፈስ ሰባኪያንም መማር አለባቸዉ ዝምብሎ መስበክ ሳይሆን በዉነት መፈስ የለም ብለዉ ሚከራከሩ ለስሙ ተማርን ለሚሉት ናቸዉ አቤቶ ልቦና ስጠን እንደ አባ ግርማ እንደ አባ ዩሀንስ እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ነዉ ስለመፈስ እረቂቅነት ያስተማረዉ ፀጋዉን ያብዛላቹ

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 4 ปีที่แล้ว +47

    ቀሲስ ስለ ቅዱስ ቁርባንም ተከታታይ ትምህርት ስጡን!

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +9

      ቆይ በአንድልብ እንዲሆንልን ይሄን የጀመሩትን ይጨርሱልን ለእኛም ጥሩ ነው

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ

    • @mahederegedilat8243
      @mahederegedilat8243 4 ปีที่แล้ว +1

      @@lbiebeegziabhertsena7653 እሺ ! ለማስታወስ ነው እህቴ !

    • @tube4569
      @tube4569 4 ปีที่แล้ว

      @@selamselamtube7005 እሺ ቤተስብ እንሁን

    • @nigistighebrezgabiher5092
      @nigistighebrezgabiher5092 4 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ ጥሩ ጥያቄ ነው እህቴ ማህደረ።

  • @user-ue2rg1wv1b
    @user-ue2rg1wv1b 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር አባቴ በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልኝ የተናገሩት ሁሉ በእኔ እና በብተሰቤ ህይወት ውስጥ ሰከናወን የኖረ እና አሁንም እየሆነ ያለ ነገር ነው እግዚአብሔር አመላክ ከዜህ ቀበር ውስጥ እኔንም ቤተሰቤንም ነፃ ያወጣን ዘንድ ይህን ኮመንቴን የምታነቡ ተዋህዶ ቤተሰቦች ሁሉ እንዲውም አባታችን ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፅሎት አስቦኝ ስል በድንግል ስም እማፅናችዋለሁ 🤲😭

    • @yalemhaile5017
      @yalemhaile5017 4 ปีที่แล้ว

      Ehetye Ayzoachiew Egzaybher mayfetaw yel berchilen

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-br4bn2hx1v
    @user-br4bn2hx1v 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @filmonkahsayc7975
    @filmonkahsayc7975 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hiwet yesmalna

  • @tigis2225
    @tigis2225 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእርሰወ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለአጋእዝተ አለም ስሉስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ይድረሰው መድሀንያለም በቸርነቱ ይገስጽልን ይህን እርኩስ መንፈስ በሱ ተጠምደን ይኸው በሰው ሀገር ወተን አልሆንላችሁ ያለን ስንቶቻችን ነን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አሜን ፫

    • @anamarana5944
      @anamarana5944 4 ปีที่แล้ว

      Amne Amne Amne kale ewite ysmalne

  • @yorsaliemhabte-me9hs
    @yorsaliemhabte-me9hs ปีที่แล้ว

    Amen Qol hiwet yesmaln Abatachn

  • @Abdiiboruu-zx4eq
    @Abdiiboruu-zx4eq 5 หลายเดือนก่อน

    ቃላ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እስከዛሬ ያንቱን ትምህርት ባለመከታተል እና ጊዜዬን በከንቱ ማሣለፊ ይቆጨኛል ያለፈኝን ሁሉ ለማዳመጥ እሞክራለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ደካማዋ

  • @damadama6248
    @damadama6248 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc 2 ปีที่แล้ว

    ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅህ መምህራችን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen..kale .hiwet yasemaln

  • @eeee9808
    @eeee9808 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ሆይ እናመሰግናለን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት እዉነት መምህር ለመናገር ቃላት ያጥረኛል የኔ ህይወት ያሰተማራቹህ መሰለኝ እግዚአብሔር እደእርሶ ያለዉን ያብዛልን መምህርን ስልክ የሚዉቅ ካለ ላኩልኝ በእግዚአብሔር

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር እኔ ምን እንደምል አላውቅም በእረጂም እድሜ ያኑርልን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว

    Egeziyabeher yemsegen Memeherachin kale hiywot Yasemalin amen Egeziyabeher edimena ketena gar yeisetelin amen

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 4 ปีที่แล้ว

    Amen qale hiwoten yasemalen Amen tsegawun yabezalachihu Amen mangset semayatn yawurselen Amen fexari

  • @abyonneeg3580
    @abyonneeg3580 3 ปีที่แล้ว

    መምህረችንቃለይወትያሠማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ከልጂነቴ ጀምሮ አይነጥላ ሲያሰቃየኝ ኖረ አሁን ግን እድሜ ለመምህሮቻችን ብዙ ነገር መማር ችያለሁ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለእሱ በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ለአስተማረን። መሰደዴም ለበጎ ነው ብያለሁ ከስደት ያገኝሁ ምንም አይደለም እምነቴን እንዳውቅ እረድቶኛል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጂ።

    • @user-cy2qe1nh4b
      @user-cy2qe1nh4b 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳኣንቺ ነዉ እዉነት ለኣባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እዉነት ለኛ ስደት ገዳማችን ነዉ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ለሁሉ እዲዳረስ በሪድዮ ጣብያ ቢሆን ለሁም ይደርሳል ወይን በቲሊብዥን ቢተላለፊ ለዘረኝነት የሚጠቀሙት ምን አለ ለናተ ቢሰጡ ምንያህል እንባረክ ነበር የሚያስ ፈልገውን ብንረዳ ሚስኪኑ ህዝብ ቢሰማ

  • @amareeshamareesh7135
    @amareeshamareesh7135 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen welelyetu embetachen kzehe erkus mnfse tetbekn abatachen kalhyot yasmaln bwente ymesetun tmhrte kbzu ngre yadnale amen

  • @user-bp4qq7zk7l
    @user-bp4qq7zk7l 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ የእባቶቻችን አምላክ ይጠብቅወት 🙏🙏🙏

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen Memeher edmena tena yistelen!!!

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen namesegnalen abaye

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉 በእውነት ቃል አጣው 🎉🎉🎉🎉

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 4 ปีที่แล้ว

    amene amene amene memeherahene kalheyewetene yasemalene

  • @badiluabebe9707
    @badiluabebe9707 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN QALHYWT YSMALEN ABTCHB

  • @branisaboca87
    @branisaboca87 11 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤💒💒

  • @mnh8176
    @mnh8176 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እነወት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @binimtekie9587
    @binimtekie9587 4 ปีที่แล้ว

    Kaleywet yasemaln ⛪⛪⛪

  • @user-xv2xg9oi4o
    @user-xv2xg9oi4o 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yerosenaberis2521
    @yerosenaberis2521 4 ปีที่แล้ว

    ቃ ልወት ሠማልን

  • @shawnmikle7038
    @shawnmikle7038 4 ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemalgn amen.

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @grumYeans
    @grumYeans 20 วันที่ผ่านมา

    መልካም፡ትምህርት፡❤

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g 3 ปีที่แล้ว +1

    መምራችን ቃልህወት ያሰማልን በእድመ በፀና እግዝብሐር ይጠብቆት

  • @user-hx7ml4mp7e
    @user-hx7ml4mp7e 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንደርሶ ያሉትን እውነተኛ መምሕራንን እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜዉን ጤናውን በረከቱን ያድሎት! እኛም በቤታችን አጋንንትን ፣ሰይጣንን መወዋጋት እንድንችልና እንድናውቅ ስላደረጉን በፀሎት ያግዙን ወለተ ኪዳን፤

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ፀጋ በረከት ይብዛለወት በፀሎት አስቡኝ ወለተማሪያም

  • @Behaylu_Fikru
    @Behaylu_Fikru 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት ነው ይሄ መልእክት የኔ ነው ምንምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም ልኡል እግዚአብሄር ጰጋውን ያብዛልህ ከዚህ እርኩስ መንፈስ እዴት አርገን መላቀቅ እችላለን እባኮትን መልሱን እጠብቃለው

  • @user-qe3om7mi8e
    @user-qe3om7mi8e 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂውት ያስማልን ኣባታችን 🙏ከዚ ኩፉ መንፈስ እግዚኣብሔር ይጠብቀን😢

  • @user-ol2sl6fp4q
    @user-ol2sl6fp4q 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሄወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛላቹሁ

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዝያብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-vv5er9wh5b
    @user-vv5er9wh5b 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመናገር ቃላት ያጣረኝል እንደው ዝም በዬ ልስማ ትውልድን ለማደን አምላከ ልጆችን ሰዶልናል ተመሰገን ሌለ ምን እላለሁ !

  • @ethiopiaethiopia4404
    @ethiopiaethiopia4404 4 ปีที่แล้ว +19

    እባክዎትን መምህር በቴሌግራም ይልቀቁልን
    ዩቱዩብ መጠቀም የማይችሉ ስላሉ ነው
    ቴሌግራም ላይ ያለውም ወደ ዩቲዩብ ነው የሚሄደው

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እመቤታችን ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን
    እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ

  • @tegestambam863
    @tegestambam863 4 ปีที่แล้ว

    Egzaber edemainay teinay yestot 🙏🙏🌺 telot yadergulg walatay madein nag meskein nageinay egzaber yasebage zeind telot yadergulg 🙏

  • @mebratiyergalm6036
    @mebratiyergalm6036 4 ปีที่แล้ว

    Amen kala hiwet yasemaln memerachn

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ለብዙ ሰው ትምርት ሆኖ ዳውሎድ እያረጉ ለወላጅ እያሰሙ በእውነት ብዙ ሰው እየነቃነው የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት ይጠብቆት በረከቶ ይደርብን አባዬ

  • @user-vi3js8zn4z
    @user-vi3js8zn4z 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣባታችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i 4 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም አናመሰግናለን በእዉነት እድሜ ና ጤና ይሰጥልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏💒🙏🙏
    ክርያላይሶን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏

  • @YidenkuFikadu-xr5zk
    @YidenkuFikadu-xr5zk 9 หลายเดือนก่อน

    Amen yet new yemigenyut bakachihu nigeruny

  • @wojxhsh9133
    @wojxhsh9133 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen

  • @zaidkubrom709
    @zaidkubrom709 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek memhr Henock

  • @imamazing8425
    @imamazing8425 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን አባታችን መካሪያችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጥንት ጠላታችን ድያብሎስ ከእግራችን በታች ይጣልልን በግጉት ነው የምጠብቆት

  • @hhhlloyg7497
    @hhhlloyg7497 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው
    ማስተዋሉን ያድለን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አውቀቱ ጨምሮ ተጨማምረው ይስጥልን አውነት ነው እኔም ከእነዝህ ግማሹ አለብኝ ፈጣሪ ይገጸጸልን አሜን

  • @user-pi8kc1uw6h
    @user-pi8kc1uw6h 2 ปีที่แล้ว

    Mamen amen qale hiwetin ysemalin

  • @seblewongelyekidanemeheret2422
    @seblewongelyekidanemeheret2422 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalen,

  • @rutahermon2258
    @rutahermon2258 4 ปีที่แล้ว

    Amen (3) kealhiwet yesmaln aba

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እጅግ በጣም ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ እኔ እራሴ እንዳይበት አድርጓኛል በርግጥ ያላየው ሰው ምንም አይመሥለውም ላየው ሰው ግን ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነትን እመ ብርሃን እንድትሰጠን እንማፀናት

    • @mitabygatu1447
      @mitabygatu1447 4 ปีที่แล้ว

      🙆🙆🙇🙇🙇🙈🙈😹😿

    • @mitabygatu1447
      @mitabygatu1447 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

  • @user-zr8is1fu2j
    @user-zr8is1fu2j 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በጎጉትነው የማየማዳምጠወት እርጂም እድሜ ይስጥልን
    ተመስገነው እናተንየስጠን አምላክ ለነፍሳችን ደርሳችሁልን

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን ጸጋ በረከት ይብዛለወት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም አድሜኡን የአብዛለወት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️

  • @betialemu8861
    @betialemu8861 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው መህምረ በተስባቻችን ለዳቢስ እየስገድ ውልድውን የገፉ ተቀባይ ሁነናን እግዝብሂረ ይማረን

  • @wegihumilash789
    @wegihumilash789 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yesmealna abatachn

  • @user-pp8jw6oc3j
    @user-pp8jw6oc3j 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ወልደ ማርቆሰ,ወለተ ማርያም ,ቤተ ማርያም ፍቅርተ ዬሀንሰ,ወለተ ገብሬል ,ገብረ እየሡ ሁላችነም አይነ ጥላ አለብን ጸልዩልን???

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @woodyders4504
    @woodyders4504 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Kalhiwet yasemalen abatacen yetnagerut hlu ken yalew new ebakun betolot yasebuge welet senbet

  • @ezana222
    @ezana222 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin Abatachin. Betelat letasernew bereketiwot yidresen steliyulin .

  • @senaitgebremariam4289
    @senaitgebremariam4289 4 ปีที่แล้ว +4

    እርሶ የተናገሩት 3.ጊዜ ጨንግፎብኛል አባቴ እባኮ ፀልዩልኝ የኔው ታሪክ ነው በእውነት አስደንጋጭ ነው

    • @silverblaze2619
      @silverblaze2619 4 ปีที่แล้ว

      EMBRHAN TERDASHALCH AYZOSH EHTE

    • @mulualembelay5209
      @mulualembelay5209 3 ปีที่แล้ว

      ጠንክረሽ ፀልይ እመብረሀን ትርዳሽ !!!

  • @user-un5ke3mf3h
    @user-un5ke3mf3h 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ኣሜን ልክ ነውት ኣባታችን ለካ እንዲህ ነው ሳናውቅ እግዚኣብሔርን ስናማርር የኖረን ይቅር ይበለን መምህራችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ኣሜን

  • @luwamluwam7637
    @luwamluwam7637 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln Eshi mefthiw mndnew

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እባኮትን አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ፍቅረ ማርያም ነኘ አውን በሚያስተምሩን መንፈስ እየተሰቃየው ነው በፀሎት ያስቡኝ

  • @babys7570
    @babys7570 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፍጻሜዎትን ያሳምረው በዚ ክፍ ጊዜ ስለ አጋንንት ጥበብ ማወቅ ጥሩ ነው ለጥንቃቄ አጅግ ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል አግዚአብሔር ይስጥልን!!***

  • @distadistah1991
    @distadistah1991 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልዎት

  • @user-qo9ie9pg3f
    @user-qo9ie9pg3f 3 ปีที่แล้ว

    እረ አባ በፆሎት አስቡን ወለተ ተመድን እና ገብረ ማርያምን

  • @kidusabel3109
    @kidusabel3109 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmalen egzhabher amelke ybarkot 🙏❤ kelbe enamsgnalen betam ytcgrcubet nuger new !!!
    Ebakoten abiaa endat lagotena nesha ena ahune eytcgrcu yalhbeten ceger lengrot mfthawen yngruge ebakotennbb seldengeal Maryam belwe 🤲🤲🤲 selike wyem massinger kalot mefthia felga new
    Egzhabher yestelen 🙏🙏🙏

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 3 ปีที่แล้ว

    መናፍስት ያለበት ሁሉ ስላልተቀደሰ እንደሆነ አድርገህ ከምታቀርብ በክፉ ሰዎች ተመትተው በመናፍስት የሚያዙ ሰዎች እንዳሉም አስተምር ፡፡