ሩካቤ ሥጋን የሚያስወድድና የሚያስጠላ ዓይነ ጥላ! ክፍል ስምንት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ዓይነ ጥላ አንዳንዶችን ሩካቤ ሥጋን ያስወድዳል ሌሎችን ደግሞ በተለይ በቅዱስ ቁርባን የተጋቡትን ሰንበትን ለማሻር ከቅዳሴ እና ከቁርባን ለማራቅ ሩጋቤ ሥጋ ያስወድዳቸዋል .....

ความคิดเห็น • 344

  • @redeactef
    @redeactef 4 ปีที่แล้ว +67

    እኛ በጣም እድለኞች ነን አግዚአብሔር በእኝሕ አባት ላይ አድሮ እያሰተማረን እየመከረን ስላለ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይድረሰው አሜን

    • @agtdgtd8302
      @agtdgtd8302 4 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል እግዚያብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል አሜን

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም 😭😭😭

    • @ethio4421
      @ethio4421 3 ปีที่แล้ว

      Tikikil

    • @kidankidan2739
      @kidankidan2739 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @lemlemamanuel7222
      @lemlemamanuel7222 3 ปีที่แล้ว

      @@agtdgtd8302 መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว +49

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረስሳችሁ ላስቸግራችሁ አንድ ሰከንድ ብቻ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @user-nh4lk7um9r
      @user-nh4lk7um9r 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
      እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን አሜን፫

    • @sarayoutube9968
      @sarayoutube9968 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @yemisrachseyoum9308
      @yemisrachseyoum9308 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-nh4lk7um9r 🥰

    • @user-ji1kh5zo5j
      @user-ji1kh5zo5j 4 ปีที่แล้ว +1

      Aman enkn abro aderesen

    • @salamethio2942
      @salamethio2942 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን

  • @E.t.s.u.b.d.i.n.k.
    @E.t.s.u.b.d.i.n.k. 10 วันที่ผ่านมา

    አባታች እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን በቤቶ ያቆይልን በረከትዎ ይደርብ እመብርሃን እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አባታችን በፀሎቶ ያስብን 🙏

  • @user-pw9bo7fe6u
    @user-pw9bo7fe6u 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፈጣሪ ከሁላችን ጋ ይሁን

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk 4 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን ቃልህወት ያሰማልን በአ ፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ነኝ።
    እኔ ሚገርመኝ ዲስላይክ የምታረጉ ሰውች በጣም ነው የምታሳዝኑት

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f 4 ปีที่แล้ว +7

    ነገ እኮ እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እመቤት ማርያም ከከፍ ይሰውራችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hemalahaila2341
    @hemalahaila2341 4 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል "በህይወታችሁ ስለሚደርስባችሁ ፈታና ና ስለሚበላሽባችሁ ነገር ሁሉ እግዝያብሄር ተጠያቂ ከማድረግ ተላቀቁና በህይወታችሁ ጣልቃ በመግባት የሚወጋችሁንና ከህይወታችሁ ጀርባ በመሆን የሚገረግርባችሁን መናጢውን አይን ጥላ ተመልከቱት ንቁበት ያኔ እግዝያብሄር ለእናንተ ሺ የህይወት መንገዶች አሉት" ነበር ያሉት መምህር በትምህርትዎ መጨረሻ ላይ ይሄ በትክክል ስለ እኔ ነው ያወሩት በእርስዎ ላይ አድሮ የነገረኝ የመከረኝ አምላክ ይመስገን አሁን ጠላቴ ማን እንደሆነ እየገባኝ ነው አምላክ አቅሙን ይስጠኝና እታገለዋለው👐

  • @fafi2887
    @fafi2887 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር ይሄ የሁላችን ችግር ነው

  • @tadessewale3805
    @tadessewale3805 4 ปีที่แล้ว +34

    መምህራችን ምሥጋናችን ከልብ ነው የእርሥወን ትምህርት በመሥማት እራሣችንን በደብ አይተናል ከዚም በላይ ፀጋውን ያብዛልዎት::

  • @user-ot3xu4sj2m
    @user-ot3xu4sj2m 4 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰቶል ለንሰሐ ያብቃን አሜንንን

  • @kokebnegasi8266
    @kokebnegasi8266 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ኣባታችን ቀሲስ ሄኖክ
    እኔ እና የበኩር ልጄ እስቲፋኖስ እንክዋን የዛሬ 15 ዓመት ገደማ ብእንጦጦ ማርያም ቤተክርስትያን እና በፈዋሹ ጸበልዋ ኣካባቢ ገና በትንሽ ዕድሜወት ሲያገለግሉ ነው የምናውቆት የነበረው ። ዛሬ ደግሞ እነሆ ቀሲስ ሄኖክ ተሰይመው ይህንን የመሰለ ቃለ ኣምላክ እና ለሂወታችን ገንቢ የሆነ ትምህርት ሲሰጡን ማየት እጅግ በጣም የሚያስደስት ነው። እግዚኣብሄር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን እግዚኣብሂር እድሜና ጤና ይስጦት ሁሌም በጸሎትዋ ያስቡን። ወለተገብርኤል ነኝ ከናይሮቢ

  • @user-nx5zy5uv8o
    @user-nx5zy5uv8o 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
    በእርሰዎ ትምህርት ሕይወቱን ያልቀየረ መቸም አይቀየርም እውነት ብዙ ነገሮችን ነው ያወቅነው
    ሌላው ዲስ ላይክ የሚያደርጉት ገና ጥቅሙ ትምህርቱ ያልገባቸው ናቸው መነፈሱ ነው የሚገፋፋቸው ሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን አሜን 💒

  • @user-il6jy1fd1v
    @user-il6jy1fd1v 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
    እመቤቴ ትጠብቀን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @titieyayu963
    @titieyayu963 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን መካሪ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፆጋውን ያብዛልን እርሶ የሚያሰምሩት ትምህረት ሁሉ በእኔ ላይ አለ ወጊያውን ከጅመረኩ ድፈን 2 አመት ሞላኝ እባክዎትን ወለተ ስላሴ በለው በፆሎቶዎ አስቡኝ

  • @merakhan9199
    @merakhan9199 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራች እንካን ሰላም መጥሉን አባቴ የእውነት በጣም እናመሰግናለን እስካሁን እየተፈተንኩ ንራለው በዚህ ክፉ የሆነ ዓይነ ጥላ አሁን ግን ኣልፈተንም በፆም በፀሎት ኣሸንፎዋለው ግን አባቴ ስደተኛ ነኝ ከዚህ ክፉ መንፈስ እንዲወጣ በጸሎት ያስቡኝ የክርስተና ስሜ ለተሩፋኤል አባቴ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ጸጋ ያብዛላቸው የሰ ማነው በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እጥር ምጥን ያለ ግን ብዙ ትምህርት ያለው ነው የርሶ ትምህርት እያወረድኩኝ ኢትዮጵያ ላሉት ስሙ እያልኩ እልክላቸዋለሁ ምክንያቱም አጭርም ስለሆነ ለማውረድ አይቸገሩም

    • @sifelghabesha8572
      @sifelghabesha8572 4 ปีที่แล้ว

      በእናትሽ ውድ እህቴ ለእኔም ላኪልኝ ላስቸግርሽ በረከት ታገኛለሽ

    • @sifelghabesha8572
      @sifelghabesha8572 4 ปีที่แล้ว

      97154,3045296

  • @user-wh8kr4ud6f
    @user-wh8kr4ud6f 4 ปีที่แล้ว +16

    ይህ የኔም ህይወትነውማገባትወይም ወንድ ማወራት በጣምነው የሚያሰጠላኝ ወዘት😭😭😭😭

    • @user-zk2sg2sw7e
      @user-zk2sg2sw7e 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ይገብደኛል

    • @aaaass2462
      @aaaass2462 4 ปีที่แล้ว

      ውይ እኔም ነኝ አይ

    • @adisssabbaba5211
      @adisssabbaba5211 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh sgedet ena selot meftehe new

  • @hiwderj4994
    @hiwderj4994 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ግልፅነቶትን ሳላደቅ አላልፍም በጣም የገረመኝ ነገር የኔን በሀሪ በሙሉ ጠቅሰውቶል በጣም ነው ሚሰጠላኝ ፈጣሪ መፍትሂ ይሰጠኝ ሌላ ምን እላለሁ

  • @user-jr8jh4rm6m
    @user-jr8jh4rm6m 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን🕊💒💒💒💒🕊🕊💒💒

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 ปีที่แล้ว

    በኔ ላይ ያለ ችግር ነው ይሄ በፀሎት አስብኝ አባታችን ወለተ ክዳን ብለው እግዛአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በቃሉ እንድንለወጥ በፀሎትም እንድንበረታ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን መምሕራችን ዘመኖ የተባረከ ይሁን🙏

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን

  • @user-zx5hy6uw8j
    @user-zx5hy6uw8j 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እውነት አታስተምርን ሁሉ እኔ ላይ አለ
    አሁን ግን ተመስገን ግን ፆሎት ማድረግ አልቻልኩም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @salamselamyenkanmexachubet9111
    @salamselamyenkanmexachubet9111 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @user-yo4kw9im5b
    @user-yo4kw9im5b 4 ปีที่แล้ว +2

    በስምአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላማቹ ይብዛ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በያላችበት ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜን ዛሬ ኮሜት የመጀመርያየ ነው 👏
    እኔ የአይነጥላ መንፈስ ባለማወቄ ሂወቴ በጫውቶብኛል ደስ ብሎኝ አግብቸ ሪካቤ ስጋ በማስጠላት እና ከባለቤት በማጋጨን ከተጋባን 2 ወር እንኳን አብረን አልቆየንም ኢሂን ነገር አልገባኝም ነበር እና ተለያየን አረብ አገር መጣሁ አሁን ትምህርት በመከታተል የአይገጥላ መንፈስ እንደሆነ ገባኝ አሁን ሌላ ሰው እወደለው ግን ሩካቤ ሰጋ እያስጣላች ለምንድነው የወደድኩት እንዴት አብሬው እኖራለሁ በማለት በጪንቀት ልሞት ነው 😭😭
    መፍትሆው ለጉሱኝ አግብቸ ልጅ መውለድ ፍላጎትም አለኝ ግን ሺግሩ ካልፈታሁት ከንቱ ምኞት ነው 😪😪

    • @tekuameworkb9600
      @tekuameworkb9600 4 ปีที่แล้ว +1

      selot adergi abatoch endisileyulesh negeri ayezosh

    • @user-yo4kw9im5b
      @user-yo4kw9im5b 4 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጨርቆስ እያላቹ 👏

    • @filifili7853
      @filifili7853 2 ปีที่แล้ว

      ስግደት ና ጸሎት, ዳዊት ,ውዳሴ ማርያም, ሰይፈ ስላሴ, ኣርጋኖ, መልክ ማርያም ና ሌሎች መልክ።

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን
    ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kh2ph9og8j
    @user-kh2ph9og8j 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ወራዊይ መታሰቢያ አደርሰን እመብርሃን ከክፍ ሁሉ ትጠብቀን

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ቃል ሕይውት ያስማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር በሞገስ ይጠብቅልን ይህን የረቀቀ የክፉ መናፍስትን ውጊያ ጥቃትና ጉዳት እንዴት መጋደል ማሸነፍ እንዳለብን ፈትፍተው ነው ያስተማሩን አባታችን እናመስግናለን

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @user-yy8vf9fd9r
    @user-yy8vf9fd9r 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን በህይወቴ እያለ ያለውን ነገር ሁሉ ያስተማርከን አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳኝ በእውነት አባታችን ወለተ ኪዳን ነኝ በፀሎተዎ ያስቡኝ ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን። እንኳን ደሕና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚች ሰአት ቀን ለሰጠን ለሰጠችን የትሕትና እናታችን። ቅድስት እመቤቴ ማርያም ምስጋና

  • @neeranmeeran1873
    @neeranmeeran1873 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በዉነት

  • @user-tc8cl3cz4t
    @user-tc8cl3cz4t 4 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ የምናድርግባት መስግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም እናመስግናለና ኣባታችን እድሜና ጤና ኣብዙቶ ይጥልን ፀጋቹን ያብዛልን በእውነት በጣም እየተማርን ኑው ያለነው እመቤታችንን ታግዘ

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b 4 ปีที่แล้ว +9

    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ በስደት ሀገር እየተሰቃየሁ ነው

    • @user-nh4lk7um9r
      @user-nh4lk7um9r 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ

    • @user-qm4vi9ym4b
      @user-qm4vi9ym4b 4 ปีที่แล้ว

      @@user-nh4lk7um9r አሜን አሜን አሜን እረ እንደው ድክምምምምምም ብያለሁ በቤተሰብ ዛር ትዳሬን ፈታው በሩካቤ ምክኒያት በቃ ያስጠላኛል አሁን ደግሞ ትምህርቱን ስማር ይሄ እጮኛ አልወጣልኝ አለ እስኪ ፀልዩልኝ

  • @user-ms4sf4rk1t
    @user-ms4sf4rk1t 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልንመምህር

  • @feventewelde3269
    @feventewelde3269 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yesemalin

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว

    ስላም መምህራችን እድሜ እረጅም ከጤና ጋር ያድሎት ይህንን የአጋንንት ስራ ከላያችን ያርቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታቺን

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ስለቃሉ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስት ሰማይ ያውርድልን አሜን መምህሬ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @meadinabrehaleyneghasi7950
    @meadinabrehaleyneghasi7950 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Qale hiwet yesmalan

  • @kalkidangetu4837
    @kalkidangetu4837 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን የተቫረከ ይሁን በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ ቃል ህይወት ያሰማልን ከናታችን አዛኝቷ ወላዲት አምላክ ከመቬታችን እረዴት ቨረከት ያሳትፈን አሜን አሜንአሜን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያዎርስልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ትምህርቶት እዴት ደስ እደሚለኝ አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @lovegirl1103
    @lovegirl1103 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ፀጋውን በጤና ቅዱሰ ኤማኑኤል አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡልን ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያጸናልን አሜን። አሜን። አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን በሰላም አምጡልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @daniboy9134
    @daniboy9134 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታቸን እሼዬ በፀሎት አሰቡን ቃለሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜ ይሰጣት እግዜያብሄር

  • @fkaduasfha9859
    @fkaduasfha9859 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለኣባተችን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @tarafhtarafh6787
    @tarafhtarafh6787 4 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛለዎት መምህር

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว

    Egeziaybeher yemsegen
    Memeherachin kale hiywot Yasemalin amen Egeziaybeher edimena ketena gar yeistelin amen

  • @nahom577
    @nahom577 4 ปีที่แล้ว

    Amen ⛪🙏🏼🤲

  • @user-pz3br4nf9l
    @user-pz3br4nf9l 4 ปีที่แล้ว

    *አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @askalkahsay2874
    @askalkahsay2874 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር

  • @tegetg3327
    @tegetg3327 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
    ምግብ የሚያስጠላና የሚያስወድድ አይነጥላ ቢያስተምሩን??

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 4 ปีที่แล้ว +1

      አለ food allergies በሚል እንቁላል ፣ወተት ፣ዳቦ እና የተለያዩ ነገር ሲበሉ ሰውነታቸውን ያቆስላል። ሌሎች ያለልክ መብላት፣ አለመብላት፣ አንዳንዶቹ ደግሞ green allergies ይሄ ደግሞ አረነጓዴ ቅጠል አይወዱም አይናቸውን ቀይ አድርጎ ክረምት ጀምሮ አስከ ፀደይ ድረስ ያማቸዋል ሁሉም የሰይጣንን መንፈስ ነው ዞሮ ዞሮ መኖሩንና ሰውየውን መቆጣጠሩን ማሳያ ነዉ።

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን

    • @Hana-cz7kl
      @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว +1

      @@lbiebeegziabhertsena7653 እህቴ ሞግሼ በመምህር ተስፋዬም በዚህም አይሻለሁ ጎበዝ ነሽ እስኪ ቁጥርሽን ስጭኝ በዋትሳፕ ላግኝሽ

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Hana-cz7kl 00966 554480281

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Hana-cz7kl አረ ሰነፍ ነኝ ሐኒ በጸሎትሽ አስቢኝ ወለተ አረጋዊ ብለሽ

  • @user-vi3js8zn4z
    @user-vi3js8zn4z 4 ปีที่แล้ว

    ኣባታች እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bu7fj7lk7t
    @user-bu7fj7lk7t 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ይሰማልን

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ይህ ትምህርት ባጠቃላይ በእኔ ህይወት ላይ ያጠነጠነ ነዉ

  • @senaitdemse72
    @senaitdemse72 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @qwqw7254
    @qwqw7254 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሰልከወን ቢያሳውቁኝ እኔ በዚህነገር በጣም, ጠጠቂነኝ ውጭ ነው ያለሁት ሰልከወን ቢያሳውቁኝ

  • @tegestngsa7208
    @tegestngsa7208 4 ปีที่แล้ว

    Amen3 Kalihewet yesamlin memehri

  • @user-tz5di6xr7r
    @user-tz5di6xr7r 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እናመሰግናለን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛💚💒🙏🙏🙏

  • @gghdhe2678
    @gghdhe2678 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln yetemrnwn belbonachn yasadrln

  • @azizalol8821
    @azizalol8821 4 ปีที่แล้ว +6

    የሁላችንም ቺግር ይህ ነው እግዚአብሔር ብቻ መንገዳችንን ይክፈትልን😭😭😭😭🙇🙇

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን እፀብ ድንቅ ትምህረቶች

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh7575 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @funnytoyshowhaben8221
    @funnytoyshowhaben8221 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bertukanmelse6586
    @bertukanmelse6586 4 ปีที่แล้ว +1

    ወለላይቱ እመቤት ስትል ሲያምርብህ አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @martatizazo1071
    @martatizazo1071 2 ปีที่แล้ว

    በፆሎቶ ያስቡይ አባታችን

  • @sabazinabe1250
    @sabazinabe1250 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፍፁም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን 🙏

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምክ።ይብዛ።መምህር ።👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 4 ปีที่แล้ว

    Amen Abatachin kale hiwot yasemalen tsegawun yabezalot

  • @user-nh4lk7um9r
    @user-nh4lk7um9r 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን በረከተ ስጋ በረከተ ነፍስ ያድልልን አሜን

  • @tigatig457
    @tigatig457 4 ปีที่แล้ว

    amen kalehewet yasemalene abatachen be tslotachhu asbune aba

  • @user-qp6mz6ke9w
    @user-qp6mz6ke9w 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት

  • @f7390
    @f7390 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ሰላሙን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️👏🏻👏🏻👏🏻

  • @user-lh1xm8kv1b
    @user-lh1xm8kv1b 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot tasemaln

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የሰማነውን
    በልባችን ይፃፈልን !!!!

  • @rgbergbe9330
    @rgbergbe9330 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን። በእንቅልፉ ላይ ማንካራፋት ስ በጣም እምረብሽ

  • @nouramulu5555
    @nouramulu5555 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርሰልን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን ትምህቱ እጂግ ድንቅነዉ እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን በርሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ወገኖቸ እንቃ የዳቢሎስ መጫወቻ እንዳንሆን ላልሰሙትም ሸር ሸር ሸር አድርጉ

  • @rahelhabtom1846
    @rahelhabtom1846 4 ปีที่แล้ว

    Abatachn kalehiwet yasemaln buzu yemanewukewun neger eyasawekun new egzabher edmena tena ystlgn 🙏🙏🙏

  • @user-kn2vq7ep7i
    @user-kn2vq7ep7i 2 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ኪዳን በፆሎታችሁ አስቡኝ😢