ልደት የወንድሙን መከፋት ማየት አይፈልግም | ፈለገን አሳቀው | ከባድ መስዋዐትነት ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @AaronKibret
    @AaronKibret 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተዋህዶ ወርቆች ስወዳቹቹቹቹቹቹቹቹቹ❤❤❤❤❤❤

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እወዳችሁ እኮ ውድ ወንድሞቼ
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው🎉❤

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም
    @ሰሉጓልድንግልማርያም วันที่ผ่านมา +5

    ልደት ግን ዋው ❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl วันที่ผ่านมา +4

    እንቁወቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 วันที่ผ่านมา +3

    ልደት ተንከራት በማርያም አሳቡ ተሳካ ፈለገ ሳቅ😂😂😂❤❤❤

  • @nathalieekmekjian7375
    @nathalieekmekjian7375 วันที่ผ่านมา +6

    ወድሞቼ ኡፍ እሔጫወታቹ ስወድላቹ እናተን ሳይ ስራዬን ሁሉእረሳዋለው እግዛብሔር ቢፈቅድ አድቀን ቤታቹ ብመጣ ወድሞቼ

  • @GenetMekonen-i8z
    @GenetMekonen-i8z วันที่ผ่านมา +1

    የውነት ወንድሞች አይለያቹ❤❤❤

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላማችሁ ብዛት ይበል

  • @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
    @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ วันที่ผ่านมา +1

    እባክህን ልደት ደግመህ ፈለገን ነጠላዉን ደግመህ ቅጣልን በጣም ስላሳቀኝ ነዉ

  • @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
    @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ በጣም ደስ ይላሉ ሁለቱም የዉነት ስመጣ አገኛቸዋለሁ ሁለቱን አብረዉ

  • @Fikiru-y3i
    @Fikiru-y3i วันที่ผ่านมา

    Lidetyee🎉🎉❤❤❤yene wondm sewdak gettan wedahalew be kiristos fikir

  • @mimiabera9758
    @mimiabera9758 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam des yemetlu gwadghnamoche nachu

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ፈለገ ግን ዝምታዉ ሲያስፈራ ዉይይይ😅

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክፍቅራችሁን አዬቀንስባችሁ❤🙏

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ วันที่ผ่านมา +1

    አቡነ ይስሐቅ ወላይታ ላይ እርሶዎ ያደጉቡትን ገዳም አውቃለው ሰፈረ ነው አንድ ግዜ እንደሁ ሳላውቅ ስመጠ አጅበ ነበር በ11 አሜተ ግን አላውቃቸውም ግን ሰዎች ስላጀቡ እነም አጀብኩ ቡራከ አግንችያለው

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
    @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልድት ግን እወነት ብጣሚ ደጊ ሰብ ነው😂እመቤቴ💖

  • @RahelRahel-b5w
    @RahelRahel-b5w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr วันที่ผ่านมา

    እየደጋገማቹ አንዳንዱን አትፖስቱ

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm วันที่ผ่านมา

    እፎይ ይሄ ጋንጩር ደግሞ እንጠብቀው ትላላችሁ እንዴ ለምን እንድንጠላችሁ ትሆናላችሁ አሁን ይሄ ልሃጫም ኦርቶዶክስን ይወክላል?

    • @TilahunTaye-f7o
      @TilahunTaye-f7o วันที่ผ่านมา +1

      በመረጃ ነው የሚወያይ ለምን በመረጃ አትሞግቱትም
      ከስድብ ውጭ ምንም ስለማታውቁ ነው እንጂ

    • @Sewalahidm
      @Sewalahidm วันที่ผ่านมา

      @TilahunTaye-f7o ኦርቶዶክስን ይወክላል? አወ አይ በለኝ

    • @TilahunTaye-f7o
      @TilahunTaye-f7o วันที่ผ่านมา

      @@Sewalahidm ማንም ቤተክርስቲያንን ሊወክል አይችልም

  • @solomezelekeayele4495
    @solomezelekeayele4495 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤