ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት መታደል እርጅናቸው ሲያምር አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ❤❤
እንዴት ታረገን አምላኬ ኡፍ አሁንስ በፀሎት እንዳንማፀን አቅም አጣን እባክህ እንደቸርነትህ አድነን😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ❤
አሜንአሜንአሜን
ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለሀገሬ አብቃኝ የኔ አባት አንተ እርዳኝ😢 እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሠኔ ሀገሬ ነኝ።ሰኔ ሚካኤልን ሀገሬ ላይ አከብራለው።ያድርስሽ በሉኝማ በመብርሀን።ሁላችንም ቋጠሮአችንን ይፍታልን።የጎደለውን ይሙላልን።
Amen le hulum quatero sematu kedus Geiorges endefetalen be selot asebun Ehete Sellase belachu
እግዚአብሔር ያድርስሽ
አሜን፫ እግዚአብሔርሐሳብሽንይሙላልሽ
amen yedgl lij yadrsish
ለሚጠየቁት ሁሉ እንዴት እደሚያብራሩ እድሜወትን ያርዝምልን
እንደው የኔ ውድ አባት አፈር ልብላለዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እግዚአብሔር በዚ ዘመን ፈቃዱን የገለጸበት መልእክትና ከዘመኑም ጥፋት በሥጋም በነፍስም መትረፍያ ቃልኪዳን እንጂ ሃይማኖት አይደለም። ይሄ ለሚያምን ሰው የእግዚአብሔርን ቸርነት ማድነቂያ እንጂ መሰናከያ መሆን አልነበረበትም። እውነቱን በምን ልወቅ፣ በጥርጥርም ያለ በምን ልጽና ለሚል ሰው-፩. በእምነት እግዚአብሔርን በመጠየቅ- ይሄ እግዚአብሔርን አባቱ ላደረገ፣ በንስሐ፣ በአቅሙ እንደፈቃዱ እየኖረ ላለ ሰው እርሱን መጠየቅ ድፍረትና ግብዝነት ሳይሆን የልጅነት ሥልጣኑ ነው። መጽሐፍ እንደሚል እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ እንጂ የሩቅ ስላልሆነ በንስሐ፣ በጾም፣ በጸሎትና በዕንባ ለሚጠይቀው በሕልምም በራእይም በሕይወትም በሰውም ልቡናንም በመምራትና በማብራት እንዲሁም እንደየጸጋው ለጠየቀው ሰው እርሱ ባወቀ በተለያየ መንገድ መልስን ሊሰጥ የታመነ አምላክ ነው።፪. መልእክቱን ከቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና አንፃር በመመርመር- ሁሉንም መልእክቶች ሆነ አባቶች ያስተላለፉትን ትምህርቶች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማና ቀኖና መነጽርነት ብንመረምረው ከአዕማደ ምሥጢር፣ ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን፣ ከነገረ ማርያም፣ ከነገረ ቅዱሳን፣ ከአበው ትውፊትና ወግ ያፈነገጠው የቱ ላይ ነው? ስለቃልኪዳኑ ሰንደቅ ዓላማና የተከበሩ ቃላት ብናነሳ ከመጽሐፍ ቅዱስ የነ ሊቀ ነቢያት ሙሴና እስራኤላውያን፣ ከቅዱሳን ታሪክ ደግሞ የነ ቅዱስ አንባ አብራም ግብጻዊ ምሥክር አለን። ስለውግዘትም ብናነሳ ከመጽሐፍ ቅዱስ የነ ነቢዩ ኤልያስ ከቅዱሳንም የነ ቅዱስ በጸሎተ ሚካኤል ምሥክር አለን። ስለጽዋም ከመጽሐፍ ቅዱስ፣ ከታሪክ፣ ከአበው ትውፊት ብዙ ምሥክር አለን። በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ መሪነት ብንመረምረው ስለእውነተኝነቱ እንጂ የምንነቅፍበትን ነገር አናገኝም።፫. የሕሊናና የዘመኑ ምሥክርነት- ራሱን ለማያታልልና እምነት ላለው ሰው በሐገራችንም ሆነ በዓለም እየሆነ ያለው በእግዚአብሔር ቁጣ እንደሆነ ይረዳል። መልእክታቱም ገና ከዓመታት በፊት ስለመጻኢ ሁኔታ በርግጥ መናገራቸው ከእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ስለመሆናቸው ማስረጃ ነው። “ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤”- 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥20-21 እንደሚል መጽሐፍ ማነው ተናጋሪው በሚል የተላለፈውን መልእክት ሐሳብ ችላ ማለትና መናቅ ከጥፋት ይጥላል። ድምጹን ብቻ የሰሙት እነ አብርሃም እነ ኖኅ አንተ ማነህ ብለው እግዚአብሔር በክፉ ቢመራመሩት ዛሬ የእምነት አባቶቻችን አይሆኑም ነበር። የነነዌ ሰዎችም ከዛ በፊት ስለማያውቁት ስለነቢዩ ዮናስ ማንነት ቢመራመሩና ቢንቁ ንስሐም ባይገቡ በተቀጡ ነበር። ጃንደረባው ቅዱስ ባኮስ በፊት አይቶት ስለማያውቀው ስለቅዱስ ፊልጶስ ማንነት ቢመራመርና ቢንቅ ባልተጠመቀ ለኢትዮጵያም ምክንያት ባልሆነ ነበር። አሁንም እነማን ናቸው ሳይሆን መልእክቱ ምን ይላል ብለን በቅንነት እውነትን በመፈለግና በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ መሪነት እንፈትሸው። እኛም የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን፣ በተስፋችነ በቃልኪዳናችን እንጽና። ጌታችን እንዳለው “ኢየሱስ ግን፦ ማንም ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለው።” - ሉቃስ 9፥62 ወደ ኋላ እንዳንመለከት ዕንቁአችን እንዳንጥል እንጽና እንበርታ !ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!19/05/2017 ዓ.ም
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
ማርያምን በሰቀቀን ሞትን። ክፉ ቀን ሳይመጣ አገራችን በገባን
እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን በጸሎታችሁ አስቡን በስደት ያሉትን ልጆቻችሁን😢😢
እሰይ የኔ አባት በእውነት በትክክል ገልፀውታል እድሜና ጤና ይስጦት እኛ ልጆቻቹ በፀሎቶ ያስቡን አባታችን
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንዲህ አይነት አባት በዚህ ዘመን ይገርማል!!!
ወድማችን አላዬ በጣም ነው እምናመሰግነው እኝህን የመሰሉ አባት ስለምታቀርብልን ምንም አይጠገብም አደበታቸው እግዚያብሄር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ጅዳ እምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በጣም ለታመመ ሰው ካለ የበርሚል ቁዱስ ጊወርጊስ ጠበል እሰጣችሆለሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
በስመ አብ እናቴ ኪዳነ ምሕረት እረጅም እድሜ ጤና ስጭልን ለአባታችን እንቅልፊን ቀጥቼ ነው የዳመጥኳቸው
አላየ ለኔም ስልካቸውን ጠይቀህ አስቀምጥልን እባክህ 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ፀሎቱት አይለየን የአባታችን እንባ
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አላየ ወንደማችን እግዚአብሔር ይበርክህ ድንግል ትጠብቅህ አሜን 3🙏🙏🙏❤️💛💚
ወለተ ማርያም ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏እልልልልል ትምህርታቸው ተግሳፅ ስላለው ደስ ይላል መረን የለቀቀ ትውልድ ልባችንን ያራራልን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖወን ያርዝምልን
በእግዚአብሔር ልብ በላቹአል ስውነታችውን እሳት ነው የሚመስለው መንፈስ ቅዱስ ያደርባቸው አባት ናቸው ልብ ያለ ልብ ይብል ማርያምን ምላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ሁሉ ነገራቸው ለዛ አለው እድሜና ጤናን ይስጣቸው
አባታችን:በዕድሜ:በፀጋ:የጠብቅልን።
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከቶት ይደረን ማር የሆኑ አባት እንደዚህ ያሉ አባት ያብዛልን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከመጣዉ መቅሰፍት እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበልን አማኑኤል ከነ እናቱ ይክበር ይመስገን አሜን 3 🙏🙏🙏❤️💛💚
አባታችን እንደእርስዎ ያለውን ትክክለኛ አባት አስተማሪ ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ኣባ እውነት ትምርታቸው እንደ ማር ይጠፈጣል ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤
ነጭ እዉነት ነዉ የሚናገሩት።ግን የሚሰማ የለም። ስናሳዝን😢
የእኔ ውድ አባቴ ስወዶት! ጠጋውኝ ይጨምርሎት አባቴ አሜን!!
የኔ እንቁ አባት ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንቸሩ መድሃኒያለም እድሜ ጤና ያድልልንበረከቶት ይድረሰን🥰🥰🥰🥰
እኔ ቀሲስ ዓምዴ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ህጻናት እያለን ሀብተ ፈውስ የተሰጣቸው ድንቅ አባት እንደነበሩ አውቃለሁ።ምስክርነትበአንድ ወቅት ዓዲግራት የአሕዛብ ቤት (ሙስሊም) ቤት ለብዙ ዘመናት በአልጋ ቁራኛ የነበሩ እናት ጸሎተ ሃይማኖት ጸልየው የሆነ ጸበል ቀብተው ከተኙበት እንደተነሱ የዐይን ምስክር ነኝ። ካህናት ግን አይወዷቸዉም ነበር🤔!
እኝህ ኣባት እውነተኛ ኣባት ስለሆኑ ነዋ ብራሀን ከጭለማ ምን ህብረት ኣለውና ስንት የቄስ ሴጣኖች በቤተክርስትያን የተሰገሰጉ ስንት ኣሉ እኔ የኣክሱም ልጅ ነኝ እናቴ ኣጎቷ በመሬት ምክንያት ኣሳበዳት ቄስ ነው ለሴጣንም ያገለግላል ለንሳህ ሞት ያብቃን
አባቴ ይፍቱኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቀጣፊው ዲያቆን እናበአምሳሉ ካሃን የሚነግዱ ተኩላዎች ንፁሃን አባቶችን ይገፏቸዋል ፡ዘመኑ ነው ይመረጣሉ ፤የሚጣለው ይጣላል።
እባክህ ስልካቸውን ስጠኝ በስደት ነኝ እና ንስሀ ቢሰጡኝ ብየ ነበር በጣም አሞኛል ፀበልም ቢልኩልኝ እባክህ ተባበረኝ በቅዱስ ሚካኤል ልለምንህ አላየ ስጠን ብንለውም እቢ አለ እባክህ አንተ በእግዚሐአቤር ታገኘዋለህ በጣም ስለአመመኝ ነው 😢
አኪም መዳኒት ሊአድኝ አልቻለም እባክህ ስልካቸውን ስጠኝ ፀበሉ ቢልኩልኝ እድናለሁ 😢
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትዝ ይለኛል በ2009 ዘጎማርያም ቤተክርስቲያን ሲመረቅ ያስተማሩት አብሶ የዘመሩት ያሬዳዊ ዜማ መቼም አይረሳም የኢትዮጵያ የመከራ ዘመን እንደሚጀምር በሽታ እንደሚመጣ ወደፊት የሚሆነወን ሁሉ በደንብ አስረግጠው ነግረውናል ደሞ የተናገሩት ሁሉ ሆንል አሁንም መጪውን ዘመን እንድናልፍ የናንተ ፀሎት ያስፈልገናል እግዚአብሔር ህዝባችንን እና ሃገራችንን ይጠብቅልን አሜን።
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.!! አላዩ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤አባቴ እድሜ ይስጦት❤
አባቴ በረከትወ ይደርብኝ ይድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት
አንደበታቸው እማይጠገብ ድንቅ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አባታችን ጊዜው አስፈሪ ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን 😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ለሀገራችን ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
አባታችን በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት እኛንም በአለም ዳርቻ ተሰደን ያለነውን ልጆቾን በከበረ ፀሎቶ ያስቡን 😢
የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝመው እንደ እርስዎ ያለውን ያብዛልን
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🤲🤲🤲👏👏👏
ኦ ኣምለኬ ለንስሃ ኣብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ኣማልጅን ለንስሃ ሞት ኣብቃን 😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
የኔ ዉድ አባት እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሐኒአለም ያድልልን❤
ቃለህወት ያሰማልን አባ ያገልግሎውት ዘመንወን ያርዘምልን
እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን በረከተወት ይደርብን
እስኪ አላዬ በርሚል ጊዮርጊስ ውሰዳቸው ደስ የሚሉ አባት
ጽጌ ማርያምቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤናይስጥልን በጸሎት አስቡኝ
አላዬ ወንድማችን እኝህን አባት ስላመጣህልን በጣም እናመሰግናለን ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ይኢወት ያሰማልን ዘማሪ መላክትን ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
አባቴእረጅም እድሜና ጤና ይስጦወት በእውነት እኔ ሱስ ያዘኝ የእርስወ ትምህርት በረከተዎ ይድረሰን አባቴ
የእኔ አባት ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እንዴት እንደምወዶት ስሰማዎት ብውል አይሰለቸኝም
በረከቶት ይደርብን አባታችን 🙏🥹🥹
አባታችን እንዲህ ቁርጣችንን ንገሩን ..ልብ ያለው ልብ ይበል ..እንደው እምነቱን የት ነው የምናገኘው አባታችን ?
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ብዙ ነገር ተምረናል ቤተ ክርስቲያን በፈቃዳችን የምዘልባት ሳትሆን ቃሉን ብቻ ሰምተን የምንተገብርባት መሆኑን አውቄ አለሁ ብዙ ነገር ተምረናል በጣም ደስ እሚሉ እማይጠገቡ አባት ናቸው ደጋግመህ ብታቀርብልን ውይይ በስም አብ አለቀ አላቀ እየተሳቀቅሁ ነው እሚያልቅ እተርቪያቸው በጣም አጥሮብኛል
ከሚተርፉት ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእግዚአብሔር ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው
አላዬ በማርያም ፀበል ላክልኝ በመድሀኒያለም በእናትህ
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
ወይ የኔ አባት እንዴት ደሰ ይላሉ በማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አላያ አንድ ጥያቄ ጠይቆልኝ ለአባታችን ይቺ እህት ማርያም የምትባል ሴትዮ ትይ ቢሉልን ህዝብ እያታለልች ነዉ😢😢😢😢
አባታችን እድሜ ጤና ይሥጥልን ሁሌም እንዲያሥተምሩን ይኑርልን
ሐጢያታችን ነው ይህን ሁሉ የሚያደርገን ይማረን
አባታችን ይባርኩን በረከትዎ ይድረሰን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን ፫
እረጅም እድሜ ይስጥወት ፅሎተዎ አይለየን አሜን
እድሜና ጤና ይስጥዎት ለአገራችን ፀልዩልን አባታችን ሰላም እንደዲሰጠን
በእውነት እድሜ ይስጥልኝ,ትክክል ነዎት.....::
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ዬሠማን
አባታችን በጸሎተወ ያስቡን ሀገራችንንሰላም ያርግልን
ይማረን በእዉነት ማስተዋሉን ያድለን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ኣባት በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤
የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ሰወዳቸዉ እንቅልፌም ብመጣ ቁጭ ብየ ነዉ እማያቸዉ በረከታቸዉ ይደረሰኝ
አቤቱ እኛንም ልቦናችን መልሰዉ ለንሳ አብቃን እጠበን ከሚድኑት አድርገን አቤቱ ጌታ ሆይ አደራሃን😢እንሂ አባት ስወዳቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሀገር አብቃኝ 🤲🤲🤲
ኣባታችን እድሜንጤና ይስጣቾው በፆሎቶት ያሱቡን
አቤት አምላኬ ሆይ እንዴት ታደርገን ይሆን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ በቃ በለን እንዳንተ ቼርነት ማረን አግራችን ጠብቅልን ከሚወራው ሁሉ አንተ ጠብቀን ቅደስ ገብርኤል አብሳሪው አንተ ቅደምልን በቃ በለን አሜን አሜን ወጎኖቼ ጧት ማታ እንፀልይ በፀሎት እንበርታ
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይዎት ያስማልን ለኛ ለኃሐጢአተኞች ያቆይልን::
ይህ አባት ንጹህ ልብ ያላቸው አባት ናቸው፡፡ አብዛሀኛዎቹ የሚያነሷቸው ህሳቦች በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልዕክታትና መግለጫዎች የተነገሩትን አይነት ነው፡፡ አንተ ተሳስተህ የጠየካቸው የተሳሳተ ጥያቄ ስለኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ያልሆነ ነገር እንዲናገሩ አደረካቸው፡፡ ለዩትዩብህ ማሞቂያ ብቻ አትጠቀምባቸው፡፡ ሀሳባቸው ከመለዕክቱ ጋር ተቀራራቢ ሆኖ ሳለ ስለ ማህበሩ በቂ መረጃ ስለሌላቸው ብቻ አንተ ተሳስትህ ያሳሳትካቸውን አስብበት፡፡ አንተም እራስህ አዳምጠህ ተች፡፡
😂😂😂😂😂 እነማናቸዉ ደሞ እኔህ የአለም ብረሃን እረ እግዚኦ ብረሃናችን ክርስቶስ ብቻ ነዉ
ለዚህ አይደል እንዴ ትንሣኤዋ ከሚበሰርበት አገር ላይ ይህ ሁሉ ህዝብ የሚያልቀው 😭😭😭💚💛❤️ የኢትዮጵያ ትውልድ እውነትን መቀበል አይፈልግም ህዝቡ እንዲተርፍ አባታችን ብዙ ደክመዋል ጥረዋል እኛ ግን እንደተኛን ነን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
@@EleniDama-b6y ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መግለጫ ና መመስገኛ ምድርኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ ትሆናለች ጠላት ዲያብሎስ ተቃጠል አይሳካልህም ደጉ ንጉስ ይመጣል ።በአለም ላይ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመለካል እመቤታችን ትነግሳለች, ተመስገን ለደጉ ዘመን አድርሰን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኽ ስለናተ ስለደጋጎች አባቶቻችን እናቶቻችን ገዳሚዊያን ስውራን ይማረን
ፀጋውን ያብዛሎት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታየ ሆይ ማረኝ አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲(ፍቅርተ ስላሴ)
እኝህን አባት ወደድኩአቸው። በጸሎትዎ ኢትዮጵያን እና ህዝቡአን አስቡ።
እባክህ አላየ ወንድማችን ስልካችው ስጠን በስደት ላለን ንስሐ እንገባ ዘንድ 🎉😢
እውነአተ ነው
እውነት ነው እኝህ እወነትኛ አባት በምን እናገኛችው 😢😢😢
Ewunet new
Ewunet newu
እውነት ነው እኔ ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ የአባቶች ሰልክ እምታወቁ ካላችሁ ላኪልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ abatachin egzabher rejim edmie na tiena ystlin
አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ አምላክ ሆይ እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ይደረግልን በአባቶቻችን ጸሎት እርዳን ማረን ይቅር በለን
በፀሎት ያሥቡን እምነቱ ከት እናግኝ አላዬ
አላየ የማይታመን ነገር ሲሰማ እም ይላል በድንጋጤየ
በስመ አብ ደስ ሲሉ ደስተኛ አባት።
አቤቱ ማረንንንንን😢😢😢
አባታችን የሚናገሩት ትንቢት ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ የዓለምብርሃን መልክት ተቀንጭቦ የተወሰደ ይመስላል ከቀን ጠቀሳው ውጭ አባታችን ስለሚሙጣው ነገር የተረዱ ናቸው ነገር ግን ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልክት ከውጭም ከውስጥም አጠቃላይ የጨለማው ማህበረሰብ አምርሮ ስለሚጠላውና ለማጥፋት ሁሉን አቀፍ ዘመቻ ስለከፈተበት በፍርሃት እውነቱን ከመናገር የተቆጠቡ ይመስላል አንጂ አውነትነቱ እንኳንስ ብዙ አባቶችን አግኝቸ ጠይቃያለሁ ለሚሉ ለእርስዎ ለማንም ግለጽ እየሆነ መጥቷል።
አባታችን ፀጋልበሱ
አባታችን ቃለህያወት ያሰማልን አድሜ ከጤና ያስጥልን👏❤❤ በጣም ደስየሚሉ ንግግራቸው ሁለዬም ቢመጡ አልኩኚ
እግዚያቤርአምላክእንዲህያሉትንአባትያብዛልን
አሜንአሜንአላየወንድሜ
የኔ አባት ከእደኔ አይነቱ አድሜ ቀንሶ ይሰጦውትት አህት ውድሞቸ ለንሰሀ ሞት ያአብቃን ወድሜ አለየ የአባታቺንእን ቁጥር ብሰጠን በሰው ሀገረ ያለነውን ሰማአቱ ቅዱሰ ገውሪጊሰ ይረዳንንን
የአባታችን ሃገር ዋጅራት!!
አቤት መታደል እርጅናቸው ሲያምር አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ❤❤
እንዴት ታረገን አምላኬ ኡፍ አሁንስ በፀሎት እንዳንማፀን አቅም አጣን እባክህ እንደቸርነትህ አድነን😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ❤
አሜንአሜንአሜን
ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለሀገሬ አብቃኝ የኔ አባት አንተ እርዳኝ😢 እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሠኔ ሀገሬ ነኝ።ሰኔ ሚካኤልን ሀገሬ ላይ አከብራለው።ያድርስሽ በሉኝማ በመብርሀን።ሁላችንም ቋጠሮአችንን ይፍታልን።የጎደለውን ይሙላልን።
Amen le hulum quatero sematu kedus Geiorges endefetalen be selot asebun Ehete Sellase belachu
እግዚአብሔር ያድርስሽ
አሜን፫ እግዚአብሔርሐሳብሽንይሙላልሽ
amen yedgl lij yadrsish
ለሚጠየቁት ሁሉ እንዴት እደሚያብራሩ እድሜወትን ያርዝምልን
እንደው የኔ ውድ አባት አፈር ልብላለዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እግዚአብሔር በዚ ዘመን ፈቃዱን የገለጸበት መልእክትና ከዘመኑም ጥፋት በሥጋም በነፍስም መትረፍያ ቃልኪዳን እንጂ ሃይማኖት አይደለም። ይሄ ለሚያምን ሰው የእግዚአብሔርን ቸርነት ማድነቂያ እንጂ መሰናከያ መሆን አልነበረበትም። እውነቱን በምን ልወቅ፣ በጥርጥርም ያለ በምን ልጽና ለሚል ሰው-
፩. በእምነት እግዚአብሔርን በመጠየቅ- ይሄ እግዚአብሔርን አባቱ ላደረገ፣ በንስሐ፣ በአቅሙ እንደፈቃዱ እየኖረ ላለ ሰው እርሱን መጠየቅ ድፍረትና ግብዝነት ሳይሆን የልጅነት ሥልጣኑ ነው። መጽሐፍ እንደሚል እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ እንጂ የሩቅ ስላልሆነ በንስሐ፣ በጾም፣ በጸሎትና በዕንባ ለሚጠይቀው በሕልምም በራእይም በሕይወትም በሰውም ልቡናንም በመምራትና በማብራት እንዲሁም እንደየጸጋው ለጠየቀው ሰው እርሱ ባወቀ በተለያየ መንገድ መልስን ሊሰጥ የታመነ አምላክ ነው።
፪. መልእክቱን ከቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና አንፃር በመመርመር- ሁሉንም መልእክቶች ሆነ አባቶች ያስተላለፉትን ትምህርቶች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማና ቀኖና መነጽርነት ብንመረምረው ከአዕማደ ምሥጢር፣ ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን፣ ከነገረ ማርያም፣ ከነገረ ቅዱሳን፣ ከአበው ትውፊትና ወግ ያፈነገጠው የቱ ላይ ነው? ስለቃልኪዳኑ ሰንደቅ ዓላማና የተከበሩ ቃላት ብናነሳ ከመጽሐፍ ቅዱስ የነ ሊቀ ነቢያት ሙሴና እስራኤላውያን፣ ከቅዱሳን ታሪክ ደግሞ የነ ቅዱስ አንባ አብራም ግብጻዊ ምሥክር አለን። ስለውግዘትም ብናነሳ ከመጽሐፍ ቅዱስ የነ ነቢዩ ኤልያስ ከቅዱሳንም የነ ቅዱስ በጸሎተ ሚካኤል ምሥክር አለን። ስለጽዋም ከመጽሐፍ ቅዱስ፣ ከታሪክ፣ ከአበው ትውፊት ብዙ ምሥክር አለን። በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ መሪነት ብንመረምረው ስለእውነተኝነቱ እንጂ የምንነቅፍበትን ነገር አናገኝም።
፫. የሕሊናና የዘመኑ ምሥክርነት- ራሱን ለማያታልልና እምነት ላለው ሰው በሐገራችንም ሆነ በዓለም እየሆነ ያለው በእግዚአብሔር ቁጣ እንደሆነ ይረዳል። መልእክታቱም ገና ከዓመታት በፊት ስለመጻኢ ሁኔታ በርግጥ መናገራቸው ከእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ስለመሆናቸው ማስረጃ ነው። “ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤”- 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥20-21 እንደሚል መጽሐፍ ማነው ተናጋሪው በሚል የተላለፈውን መልእክት ሐሳብ ችላ ማለትና መናቅ ከጥፋት ይጥላል። ድምጹን ብቻ የሰሙት እነ አብርሃም እነ ኖኅ አንተ ማነህ ብለው እግዚአብሔር በክፉ ቢመራመሩት ዛሬ የእምነት አባቶቻችን አይሆኑም ነበር። የነነዌ ሰዎችም ከዛ በፊት ስለማያውቁት ስለነቢዩ ዮናስ ማንነት ቢመራመሩና ቢንቁ ንስሐም ባይገቡ በተቀጡ ነበር። ጃንደረባው ቅዱስ ባኮስ በፊት አይቶት ስለማያውቀው ስለቅዱስ ፊልጶስ ማንነት ቢመራመርና ቢንቅ ባልተጠመቀ ለኢትዮጵያም ምክንያት ባልሆነ ነበር። አሁንም እነማን ናቸው ሳይሆን መልእክቱ ምን ይላል ብለን በቅንነት እውነትን በመፈለግና በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ መሪነት እንፈትሸው። እኛም የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን፣ በተስፋችነ በቃልኪዳናችን እንጽና። ጌታችን እንዳለው “ኢየሱስ ግን፦ ማንም ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለው።” - ሉቃስ 9፥62
ወደ ኋላ እንዳንመለከት ዕንቁአችን እንዳንጥል እንጽና እንበርታ !
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!
19/05/2017 ዓ.ም
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
ማርያምን በሰቀቀን ሞትን። ክፉ ቀን ሳይመጣ አገራችን በገባን
እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን በጸሎታችሁ አስቡን በስደት ያሉትን ልጆቻችሁን😢😢
እሰይ የኔ አባት በእውነት በትክክል ገልፀውታል እድሜና ጤና ይስጦት እኛ ልጆቻቹ በፀሎቶ ያስቡን አባታችን
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንዲህ አይነት አባት በዚህ ዘመን ይገርማል!!!
ወድማችን አላዬ በጣም ነው እምናመሰግነው እኝህን የመሰሉ አባት ስለምታቀርብልን ምንም አይጠገብም አደበታቸው እግዚያብሄር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ጅዳ እምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በጣም ለታመመ ሰው ካለ የበርሚል ቁዱስ ጊወርጊስ ጠበል እሰጣችሆለሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
በስመ አብ እናቴ ኪዳነ ምሕረት እረጅም እድሜ ጤና ስጭልን ለአባታችን እንቅልፊን ቀጥቼ ነው የዳመጥኳቸው
አላየ ለኔም ስልካቸውን ጠይቀህ አስቀምጥልን እባክህ 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ፀሎቱት አይለየን የአባታችን እንባ
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አላየ ወንደማችን እግዚአብሔር ይበርክህ ድንግል ትጠብቅህ አሜን 3🙏🙏🙏❤️💛💚
ወለተ ማርያም ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏እልልልልል ትምህርታቸው ተግሳፅ ስላለው ደስ ይላል መረን የለቀቀ ትውልድ ልባችንን ያራራልን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖወን ያርዝምልን
በእግዚአብሔር ልብ በላቹአል ስውነታችውን እሳት ነው የሚመስለው መንፈስ ቅዱስ ያደርባቸው አባት ናቸው ልብ ያለ ልብ ይብል ማርያምን ምላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ሁሉ ነገራቸው ለዛ አለው እድሜና ጤናን ይስጣቸው
አባታችን:በዕድሜ:በፀጋ:የጠብቅልን።
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከቶት ይደረን ማር የሆኑ አባት እንደዚህ ያሉ አባት ያብዛልን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከመጣዉ መቅሰፍት እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበልን አማኑኤል ከነ እናቱ ይክበር ይመስገን አሜን 3 🙏🙏🙏❤️💛💚
አባታችን እንደእርስዎ ያለውን ትክክለኛ አባት አስተማሪ ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ኣባ እውነት ትምርታቸው እንደ ማር ይጠፈጣል ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤
ነጭ እዉነት ነዉ የሚናገሩት።ግን የሚሰማ የለም። ስናሳዝን😢
የእኔ ውድ አባቴ ስወዶት! ጠጋውኝ ይጨምርሎት አባቴ አሜን!!
የኔ እንቁ አባት ቃለህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ቸሩ መድሃኒያለም እድሜ ጤና ያድልልን
በረከቶት ይድረሰን🥰🥰🥰🥰
እኔ ቀሲስ ዓምዴ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ህጻናት እያለን ሀብተ ፈውስ የተሰጣቸው ድንቅ አባት እንደነበሩ አውቃለሁ።
ምስክርነት
በአንድ ወቅት ዓዲግራት የአሕዛብ ቤት (ሙስሊም) ቤት ለብዙ ዘመናት በአልጋ ቁራኛ የነበሩ እናት ጸሎተ ሃይማኖት ጸልየው የሆነ ጸበል ቀብተው ከተኙበት እንደተነሱ የዐይን ምስክር ነኝ። ካህናት ግን አይወዷቸዉም ነበር🤔!
እኝህ ኣባት እውነተኛ ኣባት ስለሆኑ ነዋ ብራሀን ከጭለማ ምን ህብረት ኣለውና ስንት የቄስ ሴጣኖች በቤተክርስትያን የተሰገሰጉ ስንት ኣሉ እኔ የኣክሱም ልጅ ነኝ እናቴ ኣጎቷ በመሬት ምክንያት ኣሳበዳት ቄስ ነው ለሴጣንም ያገለግላል ለንሳህ ሞት ያብቃን
አባቴ ይፍቱኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቀጣፊው ዲያቆን እናበአምሳሉ ካሃን የሚነግዱ ተኩላዎች ንፁሃን አባቶችን ይገፏቸዋል ፡ዘመኑ ነው ይመረጣሉ ፤የሚጣለው ይጣላል።
እባክህ ስልካቸውን ስጠኝ በስደት ነኝ እና ንስሀ ቢሰጡኝ ብየ ነበር በጣም አሞኛል ፀበልም ቢልኩልኝ እባክህ ተባበረኝ በቅዱስ ሚካኤል ልለምንህ አላየ ስጠን ብንለውም እቢ አለ እባክህ አንተ በእግዚሐአቤር ታገኘዋለህ በጣም ስለአመመኝ ነው 😢
አኪም መዳኒት ሊአድኝ አልቻለም እባክህ ስልካቸውን ስጠኝ ፀበሉ ቢልኩልኝ እድናለሁ 😢
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትዝ ይለኛል በ2009 ዘጎማርያም ቤተክርስቲያን ሲመረቅ ያስተማሩት አብሶ የዘመሩት ያሬዳዊ ዜማ መቼም አይረሳም የኢትዮጵያ የመከራ ዘመን እንደሚጀምር በሽታ እንደሚመጣ ወደፊት የሚሆነወን ሁሉ በደንብ አስረግጠው ነግረውናል ደሞ የተናገሩት ሁሉ ሆንል አሁንም መጪውን ዘመን እንድናልፍ የናንተ ፀሎት ያስፈልገናል እግዚአብሔር ህዝባችንን እና ሃገራችንን ይጠብቅልን አሜን።
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.!! አላዩ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤አባቴ እድሜ ይስጦት❤
አባቴ በረከትወ ይደርብኝ ይድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት
አንደበታቸው እማይጠገብ ድንቅ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አባታችን ጊዜው አስፈሪ ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን 😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ለሀገራችን ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
አባታችን በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት እኛንም በአለም ዳርቻ ተሰደን ያለነውን ልጆቾን በከበረ ፀሎቶ ያስቡን 😢
የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝመው እንደ እርስዎ ያለውን ያብዛልን
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🤲🤲🤲👏👏👏
ኦ ኣምለኬ ለንስሃ ኣብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ኣማልጅን ለንስሃ ሞት ኣብቃን 😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
የኔ ዉድ አባት እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሐኒአለም ያድልልን❤
ቃለህወት ያሰማልን አባ ያገልግሎውት ዘመንወን ያርዘምልን
እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን በረከተወት ይደርብን
እስኪ አላዬ በርሚል ጊዮርጊስ ውሰዳቸው ደስ የሚሉ አባት
ጽጌ ማርያም
ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን እድሜናጤናይስጥልን በጸሎት አስቡኝ
አላዬ ወንድማችን እኝህን አባት ስላመጣህልን በጣም እናመሰግናለን ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ይኢወት ያሰማልን ዘማሪ መላክትን ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
አባቴእረጅም እድሜና ጤና ይስጦወት በእውነት እኔ ሱስ ያዘኝ የእርስወ ትምህርት በረከተዎ ይድረሰን አባቴ
የእኔ አባት ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እንዴት እንደምወዶት ስሰማዎት ብውል አይሰለቸኝም
በረከቶት ይደርብን አባታችን 🙏🥹🥹
አባታችን እንዲህ ቁርጣችንን ንገሩን ..ልብ ያለው ልብ ይበል ..እንደው እምነቱን የት ነው የምናገኘው አባታችን ?
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ብዙ ነገር ተምረናል ቤተ ክርስቲያን በፈቃዳችን የምዘልባት ሳትሆን ቃሉን ብቻ ሰምተን የምንተገብርባት መሆኑን አውቄ አለሁ ብዙ ነገር ተምረናል በጣም ደስ እሚሉ እማይጠገቡ አባት ናቸው ደጋግመህ ብታቀርብልን ውይይ በስም አብ አለቀ አላቀ እየተሳቀቅሁ ነው እሚያልቅ እተርቪያቸው በጣም አጥሮብኛል
ከሚተርፉት ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእግዚአብሔር ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው
አላዬ በማርያም ፀበል ላክልኝ በመድሀኒያለም በእናትህ
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
ወይ የኔ አባት እንዴት ደሰ ይላሉ በማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አላያ አንድ ጥያቄ ጠይቆልኝ ለአባታችን ይቺ እህት ማርያም የምትባል ሴትዮ ትይ ቢሉልን ህዝብ እያታለልች ነዉ😢😢😢😢
አባታችን እድሜ ጤና ይሥጥልን ሁሌም እንዲያሥተምሩን ይኑርልን
ሐጢያታችን ነው ይህን ሁሉ የሚያደርገን ይማረን
አባታችን ይባርኩን በረከትዎ ይድረሰን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን ፫
እረጅም እድሜ ይስጥወት ፅሎተዎ አይለየን አሜን
እድሜና ጤና ይስጥዎት ለአገራችን ፀልዩልን አባታችን ሰላም እንደዲሰጠን
በእውነት እድሜ ይስጥልኝ,ትክክል ነዎት.....::
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ዬሠማን
አባታችን በጸሎተወ ያስቡን ሀገራችንንሰላም ያርግልን
ይማረን በእዉነት ማስተዋሉን ያድለን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ኣባት በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤
የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ሰወዳቸዉ እንቅልፌም ብመጣ ቁጭ ብየ ነዉ እማያቸዉ በረከታቸዉ ይደረሰኝ
አቤቱ እኛንም ልቦናችን መልሰዉ ለንሳ አብቃን እጠበን ከሚድኑት አድርገን አቤቱ ጌታ ሆይ አደራሃን😢
እንሂ አባት ስወዳቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሀገር አብቃኝ 🤲🤲🤲
ኣባታችን እድሜንጤና ይስጣቾው በፆሎቶት ያሱቡን
አቤት አምላኬ ሆይ እንዴት ታደርገን ይሆን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ በቃ በለን እንዳንተ ቼርነት ማረን አግራችን ጠብቅልን ከሚወራው ሁሉ አንተ ጠብቀን ቅደስ ገብርኤል አብሳሪው አንተ ቅደምልን በቃ በለን አሜን አሜን ወጎኖቼ ጧት ማታ እንፀልይ በፀሎት እንበርታ
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይዎት ያስማልን ለኛ ለኃሐጢአተኞች ያቆይልን::
ይህ አባት ንጹህ ልብ ያላቸው አባት ናቸው፡፡ አብዛሀኛዎቹ የሚያነሷቸው ህሳቦች በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልዕክታትና መግለጫዎች የተነገሩትን አይነት ነው፡፡ አንተ ተሳስተህ የጠየካቸው የተሳሳተ ጥያቄ ስለኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ያልሆነ ነገር እንዲናገሩ አደረካቸው፡፡ ለዩትዩብህ ማሞቂያ ብቻ አትጠቀምባቸው፡፡ ሀሳባቸው ከመለዕክቱ ጋር ተቀራራቢ ሆኖ ሳለ ስለ ማህበሩ በቂ መረጃ ስለሌላቸው ብቻ አንተ ተሳስትህ ያሳሳትካቸውን አስብበት፡፡ አንተም እራስህ አዳምጠህ ተች፡፡
😂😂😂😂😂 እነማናቸዉ ደሞ እኔህ የአለም ብረሃን እረ እግዚኦ ብረሃናችን ክርስቶስ ብቻ ነዉ
ለዚህ አይደል እንዴ ትንሣኤዋ ከሚበሰርበት አገር ላይ ይህ ሁሉ ህዝብ የሚያልቀው 😭😭😭
💚💛❤️ የኢትዮጵያ ትውልድ እውነትን መቀበል አይፈልግም ህዝቡ እንዲተርፍ አባታችን ብዙ ደክመዋል ጥረዋል እኛ ግን እንደተኛን ነን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
@@EleniDama-b6y ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መግለጫ ና መመስገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን
ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ
ትሆናለች ጠላት ዲያብሎስ ተቃጠል አይሳካልህም ደጉ ንጉስ ይመጣል ።በአለም ላይ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመለካል እመቤታችን ትነግሳለች, ተመስገን ለደጉ ዘመን አድርሰን አሜን❤❤❤