more ethiopian perish after derg.. how many people died in the war b/n weyane and shabia( aka ethio-eritrean war)?, more than a million people... how many people died in a war b/n tplf and federal forces?, more than a million people. how many people died and displaced after abyi ahmed came to power? more than a million people...the derg era was by far a better era compared to the regimes that came after it..
This book was revealing in some sense. However, the Author should have pressed mengistu more. It could have been written in a better way. Plus, the book is too short.
@santemedical6802 26 seconds ago more ethiopian perish after derg.. how many people died in the war b/n weyane and shabia( aka ethio-eritrean war)?, more than a million people... how many people died in a war b/n tplf and federal forces?, more than a million people. how many people died and displaced after abyi ahmed came to power? more than a million people...the derg era was by far a better era compared to the regimes that came after it..
Our history is full of tragedy and sorrow for good or bad and Mengistu was not an exception . It is expected the writer to be biased as he considers the colonel a fatherly figure.
ጥሩ ታሪክ ቀመስ ውይይት ነው። ሆኖም መጨረሻ አካባቢ የባልቴት ወሬ አይነት ሆኖብኛል።
የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ይታገሱ ውነትህን ብለሀል:: ትክክል ነህ
እሰቲ ወደ ኃላ 200 ዓመት አፄ ተዎድሮስ ስራ በተዋህዶ ቅብአት ባለው ልዩነት ስንት ምእመናንና ቀሳውስት ተረሸኑ ...ሌላው ይቅር..አፄ ዮሐንስስ ሙስሊን ክርስቲያን ስንት ህዝብ በጅምላ አስፈጁ አፄ ምንለክስ የኢትዮጵን አንድ ለማድረግ ስንት ህዝብ አለቀ አፄ ኃይለስላሴስ አንዴት ወደ ስለጠን መጡ ከኢያሱ ግድያ ጀምሮ ... የደርግ ቀይሽብር የኢህፓ ነጭሽብር የወያኔ የጅምላ ጭፍጨፋ የዛሬው የኦሮሞ መራሹ የዘር ጭፍጨፋ የኦነግ የዘር ግድያ የኛ ታሪክ የግድያ ታሪክ ነው...መቼ ይሆን ካለፈው የምንማረው ሀገር በዘርና በቋንቋ ተሸንሽና ሀሉም በዘር ተደራጅቶ ለግድያ በተዘጋጀበት ጊዜ መንግስቱ ኃ/ማሪያምን ውቀስ እርባና የለውም ዛሬ ምን እናድርግ ሀገርና ወገንን ለመታደግ?
Thank you so much edalgeta
በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏እንዳለ
ደርግ አገር ሳይሆን ስልጣን ወዳድ ነበረ
ይታገሱ ከመንግስቱ ጋር ዝምድና ይኖረዋል
መንጌ እስከነ ጥፋቶችህ ለኛ ጀግናችን ነህ! ❤
bertuuu
❤
በደርግ ግዜ የጠፋውን የኢትዬጽያውያን ህይወት አንርሳ እባካችሁ!!!!
አይምሮ ከሌለህ በቀር ለምን ? እንዴት ? ይረሳል
more ethiopian perish after derg.. how many people died in the war b/n weyane and shabia( aka ethio-eritrean war)?, more than a million people... how many people died in a war b/n tplf and federal forces?, more than a million people. how many people died and displaced after abyi ahmed came to power? more than a million people...the derg era was by far a better era compared to the regimes that came after it..
@santemedical6802 * forget a million even killing one person is a very crime for the government !
** Mengestu wes a BUTCHER **
የዚህ ደራሲ ተብዬ ኣካሄድ በጣም የሚገርም ነው በማደጎ ቤት በሕፃናት አምባ ስላደገ በመንግስቱ ሃይለማርያም ቸርነት ይህን አጋጣሚ ያገኘ መስሎት ይሆን ። ** የቄስ ልጅ እየሱስ አጎቱ ይመስለዎል አሉ **😂 መንግስቱ ሃይለማርያምን ምንም ማንቆለጵላጠስ አያስፈልግም የተረገመ ባሪያ መደራደር ፣ ከሰው መግባባት ፣ ስህትን ማመን ፣ ይቅርታ ማድረግን የማያውቅ አካይስት በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ነፍሰ ገዳይ የነበረን ስው ምንም ብታወራ ማንነቱን አትቀይረውም መንግስቱ ማለት ሰው የሚመስል ጅብ ነው። ✅ ✅
የኔ ደራሲ ይህንንም ጨምረህ ፃፍ * የሓረር ጅብ ለምን ስው እንደማይበላ ታውቃለህ ?
** ጅቡ ሰው መብላት ያቆመው መንግስቱ ሃይለማርያም ሰው ሲበላ አይቶ ዘግንኖት ነው **
😂😂😂😂🎉
YOU have an IQ of a single digit..
የተረገመ ባሪያ ማለት ምን ማለት ነው? ሀገሪቷ ላይ በጊዜው ለደረሰው ችግር መንግስቱ ብቻውን የሚወስደው ሀላፊነት አይኖርም።
@amanuelbekele5857 ,በዘመነ ደርግ ማንኛውንም ውሳኔ የሚወሰነው በመንግስቱ ሃይለማርያም እውቅና ነው ያለሱ ፈቃድ አንድም ነገር አይደረግም ነበር ** ፈላጭ ቆራጭ ዲክታቶር ነበር **
በትክክል ተናግረሀል ህወሀት መራሹን ኢህአዲግን ባልደግፍም ደርግ ባለስልጣኖችን ገደለ አይገልፀውም ጨፈጨፈ ኢህአዲግ ግን አሰራቸው መንግስቱ የሚባል የሠው ቅራሬ ምቀኛ ውሸታም ፈሪ ነበረ
ይታገሱ በደርግ ፍርፋሪ ለዚህ በቃህና ጨፍጫፊውን መንግስቱ ታሞጋግሳለህ
ሀገሪቱን ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር እያለ ለ17 ዓመት ለጦርነት የዳረገ ፣ የኢትዮጵያን ገበሬ የመሬት ባለቤት ያደረገ አብዮት የመራ ፣ ቀይ ሽብርን አውጆ በመቶ ሺዎችን እንደ ቅጠል ያረገፈ ፣ ያገሩን መወረር አይቶ ግንባር ድረስ ሄዶ የተፋለመ ፣ በወቅቱ የነበሩ ጉምቱ ምሁራንን ግንባራቸውን ብሎ የጨረሰ ፣ መሀይምነትን ለመፋለም ተግቶ የሰራ ባለ ብዙ መልክ ጓድ መንግስቱ አሁንም ለሞት አንድ ሐሙስ ቀርቶት ይዋሻል ያሳዝናል 😢
❤❤❤❤❤❤
ስጠብቀው ነበር
This book was revealing in some sense. However, the Author should have pressed mengistu more. It could have been written in a better way. Plus, the book is too short.
የሎይሎች ማስድጊያ ተቅውቅሞችን ብዙ ሲዘለፍ አስተዋልኩ please ልታርም ይግባል ጊዜው ሰልፈቀደልህ ባገኝህው አጋጣሚ መናገር ተገቢ አይደለም
የመግቢያው ሙዚቃ ለስለስ ቢል
Endalegeta endet yetebarek neh
መንግስቱ ትንኝ አልገደልኩም ያለ እኩይ ቾንቾሮኒ
@santemedical6802
26 seconds ago
more ethiopian perish after derg.. how many people died in the war b/n weyane and shabia( aka ethio-eritrean war)?, more than a million people... how many people died in a war b/n tplf and federal forces?, more than a million people. how many people died and displaced after abyi ahmed came to power? more than a million people...the derg era was by far a better era compared to the regimes that came after it..
Our history is full of tragedy and sorrow for good or bad and Mengistu was not an exception . It is expected the writer to be biased as he considers the colonel a fatherly figure.
አወን የጀግና አምባ ልጅ ነህ !! አትፍራ
ere hager yiyaz ewunet antsiarawi hone yihe hager gin wedet eyehede new...
እኔ የህፃናት አምባ ታዳጊዎች ጓደኞች አሉኝ ኢትዮጵያዊነትን ተምሬያለሁ መንጌን አመሰግነዋለሁ❤
Wow! That butcher got such a passionate 'evangelist'!
'... ለበላበት ይጮሃል'
መንግስቱ ኃ / ማሪያም ሺ ቢያጠፋ ሀገር አላስገነጠለም ባሕር አላሳጣንም ። ባንዳም አይደለም !!!!
@@Dereje-c7t ** ይህን ያህል እውር መሆን እንዴት ቻልክ ** አገር አላስገነጠለም 😂 ሃይለስላሴ ይሁን ደርግ በግድ ኤርትራን የኢትዮጵያ አካል ከማድረግ ይልቅ የኤርትራ ህዝብ እንደማንኛውም ቅኝ ግዛት ውስጥ ለነበሩ አፍሪካ ሃገሮች የተሰጠውን የነፃነት መብቱን እንዲያገኝ ካልሆነም በሪፈረንደም ድምጹን እንዲያሰማ ቢፈቀድለት ኖሮ ኤርትራ በ1960 በንጉሱ ዘመን ወይም በ1972 በደርግ ዘመን በሰላም ኤርትራውያን ምርጫቸውን በወሰኑ ነበር ይህ ሁሉ ጥፋት ሳይደርስ 😂
** ባሕር ኖሮህ አያውቅም ኤርትራን በመውረር ለ34 አመት በነፃ ተጠቅመሃል የዚህም እዳ ከፊይ ትሆናለህ * የኤረትራ ህዝብ ነፃነቱን ካወጀ በሗላ የምን ባህር ጥያቄ ነው
*, ወያኔ ከዚህ ተምረው ነው የኤረትራ ህዝብ የራሱን ዕድል እንዲወሰን የፈቀዱት ✅
** ወሳኙ ደሞ የኤርትራ ህዝብ ነው ። ", አንብብ ፣ አይንህን ክፈት ፣ ደደብ አትሁን 🇪🇷 ♥️🇪🇹
የመንግስቱ አምባገነናዊ አካሄዴ ነው ለዚህ ሁሉ ያበቃን
@@Dereje-c7t የሃይለሰላሴም ይሁን የመንግስቱ ድንቁርና የኤርትራን ጉዳይ ከህዝቡ ደብቀው በውሸት ፕሮፓጋንዳ '' ኤርትራ አትገነጠልም ፣ የኣረብ ደላላዎች ፣ ኤርትራ ከተገነጠለች ኢትዮጵያ አንገቷ ተቆረጠ ማለት ነው እያሉ በጦርነት ከሚሊዮን በላይ ህዝብ ማግደዎል ሓቁ ግን ኤርትራ እንደማንኛውም የአፍሪካ ሃገር ቅኝ ግዛት ውስጥ የነበረችና እንሌሎች አፍሪካውያን ቅኝ ግዛት ሲያበቃ ነፃነት ይገባት ነበር ። ይሄ ነው ሃቁ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊያውቀው የሚገባው ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል አልነበረችም ፣ አንገትም ይሁን እግርም ሆና ከኢትዮጵያ ጋ እንድትጣበቅ የፈቀደ አንድም ኤርትራዊ የለም።
** ወያኔና ኢህኣዴግ ያደረጉትም ትክክለኛ ውሳኔ የኤረትራ ህዝብ በሪፈረንደም ድምጹን አሰምቶ የወደፊት ዕጣውን እንዲወስን ፈቅደውለታል UN -OAU ታዛቢ በሆኑበት የኤረትራ ህዝብ 99.8% ነፃነቴን እፈልጋለሁ ብሎ ድምጽ ሰቶ አገሩን ኤርትራ በነፃነት አግኝቷል ።
መንግስቱም ሆነ ንጉሱ ይህን ማድረግ እየቻሉ ባለማድረጋቸው የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ጦርነት ብቻ እንዲሆን አድርገዎል !
** በጣም የሚገርመው ደሞ ከሰላሳ አመት በሗላ እንደዚህ አይነት የድንቁርና ኮመንት ስታደርጉ ምን ያህል ለመማር ፣ ለማወቅ ፍላጎት የሌላችሁ አህዮች መሆናችሁን ያሳየኛል ።
🇪🇷♥️🇪🇹
እኔ ምን አይነት ድንቁርና ፣ እንዳለብን ፣ ይገርመኛል ፣ ይሄ ሰውዬ ፣ አስራሰባት አመት ሙሉ ፣ የኢትዮጵያን ህዝብና ፣ኢኮኖሚ ፣ ገሎ የሄደን ሰው ፣ እንደ ጥሩ መሪ ፣ ስታቆለጳጵሱት ፣ ይገርመኛል ፣ አንተ ደራሲ ንኝ ፣ ያልከው ሰውዬ በኢትዮጵያ ፣ ህዝብ ገንዘብ ፣ ነው ያደከው እንጂ ፣ መንግስቱ ፣ ሀ/ማርያም ከኪሱ ፣ አውጥቶ ፣ አይደለም ፣ እና ፣ ብታፍር ፣ ይሻልሀል ፣ ሽንጥህን ፣ ገትረህ ፣ ትከራከራለህ ፣ አይን አውጣ ነገር ነህ ፣
መንግስቱ ሀይለማርያም እኮ ወታደር ነው ሚስጥሩን ይዞ ይሞታል እንጂ አይናገርም ፍርዱን ለፈጣሪ መተው ነው: ሳይመለስ የቀረና አሳዛኙ ታሪክ የበአሉ ግርማ አሟሟት ነው የሌላውንማ በአደባባይ ማእረጉን ገፈን ምኑን በሳንጃ ወግተን እያለ ሲናገር ነበር ሁሌም የኢትዮጵያ መሪዎች ነገር አወዛጋቢ ነው
አንተ ለኔ የመንግስቱ blind obedience ነሕ አይፈረድብህምምምምምምም። ስራህን ነው የሰራህውውውው። ይህው ነው
መፅሐፉን አላነበብኩትም እስካሁን በዚህ ፕሮግራም ግን እንደተረዳሁት ደራሲው ለኮነሬሉ መከላከያ የቆመላቸው ነው የሚመስለው። የ ኮለኔል አጥናፉ ሞት የነ ኀይሌ ፊዳ እና ወዘተ ሞት በእጃቸው ያለ ሰው ናቸው ስንት ለሀገር ይጠቅሙ የነበሩ ሰዎች። በወንበራቸው የመጣ ለሚሰላቸው ሰው ለመግደል ቁጭ ብለው ሚያድሩ ጨካኝ ሰውናቸው።
በዚህ ውይይት ያየሁት ይታገሱ ለመንግስቱ ሀይለማርያም ያለው ተቆርቋሪነት ነው።
ኢትዮጵያውያን የገደላት መንግስቱ ነው ሳይመረጥ ነው ደርግ ውስጥ የገባው እስኪ ኣሳዩን መቼ ተውክሎ ተላከ እንድ ጀነራል ይህን በጥባጭ ላስወግደው ብሎ ጉድ አረገን
😂😂😂😂 አብዮት መጣ አለቀ! ታሪክ ሁሉንም ፈጠረ! ጀግናው መንጌም ከሀገሩ ተሰናበተ ሻዕቢያና ወያኔ ደግሞ ሀገር አፍርሰው የየራሳቸውን ሀገር ፈጠሩ! ታዲያ አታፍርም መለስ ሀገር አፍርሶ ለወንበዴው ሀገር ሲመሰርትለት አንተ ግን መንጌን ሀገር ገደለ ትላለህ!😂😂😂 ወራዳ
the author is more biased towards for mengistu
መንግስትን ለተቃወመ ይቅርታ አያሰጥም አልክ። አንተ እራሱ መጌ ነህ።
What about the crime he committed
እውነት መንግስቱ ከወያኔና ኦነግ የባሳ ወንጀል ሰርቷል እንዴ? አሁን ቤታችሁ በላያችሁ ፈረሶ በማንነታችሁ በእምነታችሁ እየገደላችሁ እሱ ላይ ማለቃቀስ ምን ማለት ነው? ደደቦች
Thank you so much edalgeta