Thank you Ms. Heywot Tefera and the host, great discussion. By the way the young should be able to say ‘I know where I come from I know where I am going’ that way they know to feel comfortable where they are daily. God bless.
When you want to write about the wise, beautiful and intelligent queen Mintwab, you should have asked historians. You can also reference books written by explorers like James Brus and others who spent their time with Empress Mintwab in Gonder palace.
የሚገርም ችሎታ!!!! እናመሰግናለን🙏
ህይዎት በእርግጠኝነት ለመናገር ፈላስፋና አንትሮፖፖሎጂ አጣምራ የያዘች ምሁር ነች። እጅግ አመሰግናለሁ።
Thank you Ms. Heywot Tefera and the host, great discussion. By the way the young should be able to say ‘I know where I come from I know where I am going’ that way they know to feel comfortable where they are daily. God bless.
እንዳለ (ዶ/ር)የምታቀርባቸው እንግዶች መድረክህን የሚሞሉ፣ምዕሉዓን ናቸው።በርታ!!!
ከልጆቼ ጋር እውነትኛ ታሪክ አድርገን ነው ያነበብነው፡፡ ታሪካዊ ልቦለድ ቢልም፡፡ ሁሉም ስራዎ ግሩም ነው፡፡
Good job thank you so much
እናመሰግናለን እንዳለጌታ ከበደ!በቀጣይ የኢትዮጵያ ስነፅሁፍ የህይወትዘመን ተሽላሚ እና በሶስት ቋንቋ የሚፅፉትን ደራሲ እና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሀነማርያምን እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለሁ!
ታሪክን ያህል ልብ ወለድ ሲሆን ትውልድን ያጃጅላል።
🤗💚😊እናመሰግናለን !
ተጋሩ ከምዝይናቶም ታርክ ገይሮም ክሳብ ዝርዲእዎ ተፃህፉ እዩ፡
ታሪክና ልብ ወለድ እየቀላቀላችሁ ታሪክ አበላሹ!
እንዳለጌታ እባክህን የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን ደራሲን አገር ዉስጥ ካሉ ጋብዝልን
አሁን የቴሌቪዥኔን አቧራ ጠርጌ ምርጥ ምርጥ የቴሌቬዥን ፕሮግራሞችን መመልከት ጀመርሁ። እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
ታሪክም ልበወለድም እንደየፈርጃቸው ይነበባሉ በጊዜ ህደት ያልታየውን ያመለጠውን ግለሰብ ታሪኮችን ፀሐፊው በመናባዊ ዕይታ አሻግሮ በማየት በብዕሩ አምልቶ በመሳል ለትውልዱ የማቅረብ ጥበብ ይመስለኛል
When you want to write about the wise, beautiful and intelligent queen Mintwab, you should have asked historians. You can also reference books written by explorers like James Brus and others who spent their time with Empress Mintwab in Gonder palace.
ሕይወት ተፈራ ምንትዋብንም ቅምም አድርጋ ነው የፃፈችው
የራስህን ዘመን ለመኖር የራስህን ነፃነት ማወጅ አለብህ ግን ይቻላል ? ነፃነታችን ተሰፍሮ የሚሰጥን በገዢዎቻችን ነው የገዢዎቻችን ነፃነትም ተሰፍሮ የሚሰጠው ከነጮቹ ቤተመንግስት ነው ምነዋ ቢሉ ብኩሩነታቸውን ሽጠውታልና
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መፅሀፉን አንብቤዋለው በጣም ደስ ይላል ግን ታሪክና ልብወለድን መቀላቀል ጥሩ ነው ?ታሪክን አያዛባም?እኔ ታሪክ እራሱን ችሎ ልብወለድም እራሱን ችሎ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል የታሪክ መቀላቀል መደበላለቅ እንዳያመጣ።ልብ ወለዱን እንደታሪክ ታሪኩን እንደልብ ወለድ ይዞ የተዛባ ታሪክ እንዳይመጣ ከማሰብ ነው ።እንዳለ ጌታ በዚ ዙሪያ ያለህን እውቀት ብታካፍለኝ ትክክል ላልሆን እችላለው ግን እንዲ አይነት ስጋት ስላሳደረብኝ ነው ባንተና በደራሲያን እይታ እንዴት ነው የምታዩት ብታስረዳኝ
የኔ ውዲና ምርጣ ደረሲ
❤❤❤
በደንብ እንኳን ማስረዳት አትችሉም በገዛ አማርኛ ቋንቋችሁ በደንብ ተናገሩ
አማርኛዋ አውነት ውርደት ነው ! ይችም ደራሲ ነው የምትባል ???
እቴጌ ምንትዋብ ከአርባ አመታት በላይ የገዙ በጎንደር ቤተመንግሥት ያነፀች ብቸኛዋ ንግስት ናቸው ።
እቴጌ ምንትዋብ የማይቀርልን ነገር ቢሆንም ለዚህ የዘር ጥላቻ እና ጦርነት በይፋ መጀመር ምክንያት የሆኑ አላማቸው ለጥሩ ቢሆንም ለዘመነ መሣፍንት ጅማሬ ምክንያት የሆኑ ሲሆን በዚህም የተነሣ ያንን ሁሉ ክብር ያንን ሁሉ ሃብት ሞገስ ጥለውት መንኩሰው ደቅ እስጢፋኖስ መንነዉ ሞቱ።
ታሪኩ ብዙ ነዉ
I don't know her story other than the name, please where can I get her story from?
መረነረ ሆነዉ ይሆን እመቤቷ. የእንግሊዘኛ ቋንቋ የማያዘወትሩት አዳመጮቹ እኮ አማረኛ ቋንቋ የሚችሉ መሰለኝ
እርስዎ የሚለዉን ክብር አንጠቀምበት እባካችሁ
ለምሳሌ ኤሳው በፍጥረቱ በኩር ነበር። ሆኖም አላሳካም። ያዕቆብ 😮ግን ተፍጨርጫሪና ትጉሕ በመኾኑ ወራሽና ስኩዕ ኾነ። ሰው አጥብቆ አስቦ፡ የተጋለትን ዓላማ እንዲያሳካ አምላክ ፈቃዱ ነው።
ኣምሃርኛ ኣብዝሃለፈ ምእትይ ዓመት ማዓብይሎም ክፍላስፉ ብንገስታትን ምርህትን ተጋሩ፡ መንትዋብ ካብ ኣውራጃ ውልቃይት ትግራይ እያ፡ ሃበሬታት እንተዝይርክብክይ ናብ ትግራይ ክይደክይ መፃሃፋት ግእዝ ብዛዓባኣ ክይሃልዎ ኣይተርፍን፡ ብታርክ ትግራይ ክፍላስፉ፡
የለጠፍከዉ ስእል የአስቴርን ነዉ ምንትዋብ ስዕል የላቸውም ።
እቴጌ ምንትዋብ የራሷ ምሥል አላት።
በፕሮግራሙ ላይም ምሥሏን አይቼዋለሁ። የቪዲዮው ሽፋን ላይ የሚታየው ምስል ቪዲዮውን ለዩትዩብ ኤዲት ያደረገው ግለሰብ ባለማወቅ የሰራው ስህተት ሳይሆን አይቀርም።
ናቶም ገይሮም ይፅህፊዎ፡ ውናማት ውርርትይ ታርክ፡ ቖንቓ ኣምሃርኛ ኣብ ዝሃለፈ ምእትይ ዓመት ማዓብይሉ እዩ ብናይ ተጋሩ ናይ ኣሻሃት ዓመት ታሪክ፡ ኣብ ምእትይ ዓመት ዝተውስነ ታርክ እውን ስሪሆም እዮም፡ ንቱይ ናይ ምእትይ ዓመት ታርኩም ዝይትፅህፉ፡ ኣብ ታርክ ጥራይ ዲዩ ተጋሩ ኢትዮፕያዊያን ዝኾኑ፡
Why is she a white woman i thought she was ethiopian??
በዘመኑ ክልስ ነበሩ።
@@greenpulseeducation5002ወንድሜ የታሪክ ማስረጃዎች በባለሞያ ተመርምረው ለሕዝብ ይቀርባሉ እንጂ እንደልባችን ፈቃድ ግምት አይቀመጥም። ነውርም ስህተትም ነው።
AWONE LEBE WELEDE HULU EWENETEGNA NEWE BAYEBALEME LE EWNETEGNA TARIK LIYANESASA YECELALE YE ETEGE TARIK MISETERAWEW BIHONEM FESEMO MISETER AYEDELEMENA HULUME MISETERU YEMIGEGNEBETE MENCE YENORALENA:MESEHAFUNE BALE MANEBEBE ASETEYAYETE YELEGNEME ::HONOME HULUME BE EWNETEGNA TARIK LAYE TENEREKUZO YALEWEN KE BETESEB KE ZEMEDE KE GOREBETE YESEMAWENE TARIKUN BIYAWERAWE BISEFEWE BIYASEFEWE LE TEWELEDU TARIKUNEME TENKEKO LE MAYAWEKEWE HEBERETESEBE TEKEMETA YENOREWAL
Metsafunnn kemetsafeshe befit Tara gedam gonder ( enferanz akababi) haydeshe bihon ye mentewabin ena ye enatuwan anesase Tarik tegeni neber
ብባዓልክይ ምንገዲይ ምፍልስፋስ፡ ክብሪይ ክህልውክይ ይካኣል ግን ትግራውይትይ ኮምሙካና ክኣ ኣስተውስ፡ ናይ ተጋሩ ታርክ ክም ናይ ኢትዮፕያ ታርክ ኣምስልኩም ምፅሃፍ ክተርፍ ኣለዎ፡ ኣብይ ተውልዱ ካብይ ኣውራጃ ናይ ግዲን እዩ፡ ናይ ፃሃፍትይ ዝከታተል የለን ትክክል ዲዩ ኣይኾነን፡
she does not know how to speak well amharic or what ???? አንደው አኮ የሚገርም አኔ ደራሲ ያልሆንኩት የተሻለ አማርኛ አወራለው! ሌላው ደሞ ንግስት ለማአረጉ ሲባል አንቱ ነው የሚባለው ይህንን አስቲ ተማሪ አንዴት ሰው ግ ን አንዲህ ከአውቀት ነጻ የሆነው ???