Once again, listening to Professor Shibiru's interview is captivating. His blend of wisdom and humor never fails to fascinate me. For folks who don't him in person, he (and his family) are the most humble people.
@@ራስዳርጌ Probably, you may not know talent is mainly referring natural skill. Coming to Professor Shibru''s interview, i was impressed not because of his deep knowlege in science that he aquired it through education and training. But, i was impressed in his writting and artistic skill that he inherited from his father and forefathers. That is what we call it talent. So, please try to educate yourself rather than hair-splitting words naively.
I don’t know the professor, I have only heard of him. His story is stirring for me. Haile Fida was my teacher in 3rd and 4th grade. He ended up a political pariah but was one of the most brilliant teachers I have ever had. The professor paid him the correct compliment. What a great story teller. Cheers!
Oromo WHO want to BE Hero they want false Naration to make Belay Zeleke Lakew AS He IS Oromo. They want Lakew to make" Kiltu" 😂, Oromo 🌳RIP, they hated and kill Amhara , but they want Amhara's patriotisem, cultures , History ,....etc
For some people higher education is a formality which needs to be completed but for the majority specifically during the Derg time was a huge opportunity which was restricted to a few and was a hard to get for many young people.
@@anteneh41 No it wasn’t, education was used as a political weapon.To start with Derg killed almost all educated generation,and there were more military camps than universities and out of 30000 ESLCE exam takers ,only 1500-2000 are allowed to go to college.Now education is available at every region and province.
Hello Happy and lucky Afro-German couple. I have enjoyed your journey so far and thank you. That said, since every honeymoon has a limited time, I wish to propose that your channel must start diversified contents together with highlights of your personal journey. Good luck! 👍
Shitawoch nachu sigemer egna yeminisemaw tikikil new . Enante shifta yemitihonu yemiatekachu sewim ale malet new. Leza new hulie sitogedadeluna sitikawemu zemenachu hulu sitigedadelu yemitinorut.
አማራ ምን እንደሆነ ነዉ የነገሩህ! አማራ elites were እንከፍ who didn't know or willingly ignore what has been going around them! This keads Amharas to suffer and pain the present! አማራ elites wete ወረኛሞች፣ ለዚህ ዘመን እልቂት በተለይ ለአማራዉ እልቂት ዋነኛ ናቸዉ! ኘሮፌሰር አስራት were tge real educated if Amharas! What you talked now is and was ቄስ!
Amhara lives rent free in the heads of so many 😂😂 Tradional schoolings was related to church, there was no KG in the country sides . Most started their education thru Kes Temhert. But we had so many intellectuals who ran the show, buddy. Nobody need validation from complex ሳ ም ሎል. Just my family tree is enough to break it down for you, but you don't worth it. Keep crying about 'Amharas ' 😂 Focus on you! Good things don't need advertising You are more like a Toyota and they're more like a Mercedes. You don't see a Mercedes ad trying to conviece anyone.... Get a life!
FOLKS like you with ጭንቅሌ በሽታare responsible for poor Amhara lives!! Therapy is expensive, your untreated በ ሽ ታ resulted in 50 years😅 of choas, bloodshed, poverty, war, migrations of the youth...... What have you done lately?? 😏
Dude, before modern scholls were built, education started from church schools ሀ ሁ የቄስ ት /ቤ ት especially in rural areas. Just as European intellectuals sailed from LATIN lecture schoolings etc
Ye Meles zenawi astemari ina yegil amekari.....erso be netsanet..be mulu ye hilina netsanet eyenoru new? Yigermal..esir betu moltuwal malet new..degmo be kurat yinageralu..maferiya shimagiley..Eney yr Meles amakari bihon noro endih be fetata alinagerim neber.. Minalbat metshaf tsifey ke motku behuwala enditatem tenazizhey neber yemalfew... Le edmeo ina le agelgiloto tilik kibir alegn gin gin....asibubet..
Meles was an exceptional African leader, and the whole world was a witness to his greatness. Whether you like it or not, the world has already recognized and accepted his extraordinary achievements.
The professor boast as if he a mentor one of Ethiopian honorable leaders in history shame one you professor review your educational principle and the history of Ethiopian and world great leaders
Boasting Ethiopian style because he mentor one of the worst enemy of Ethiopian state melese is the author of ethic hate animosity and conflict which engulfed and rage in Ethiopia
in what way do you think Ethiopia will lose? Military ? Economy ? Agricultural ? Its all done without your TPLF. The fact that u expect all Ethiopians to like u when u exclusively supported" Tigray" ppl libration . It stops there. It doesn't concern the rest of Ethiopia. We just don't care. We want our own as u die for ur own. We have equal right to make our own race superior than the other.

Dr.Endalegeta beyond your deep sources your maturity always amuzed me alooootttttttttt,Respect!!
This is very an amazing story telling. He is sharp as a whip for his age. Thanks
አወያዩ እነዳለጌታ በጣም የተረጋጋና ተዘጋጅቶ አንብቦ የሚመጣ ጎበዝ ሰው ነው
ጽንፈኛ
ጠያቂ እንዳለጌታ በጣም ባለሞያ ስርዓት ያለው ጣልቃ የሚገባ በተገቢ ጊዜ ዋው።። ድንቅ ፕሮግራም
Once again, listening to Professor Shibiru's interview is captivating. His blend of wisdom and humor never fails to fascinate me. For folks who don't him in person, he (and his family) are the most humble people.
በላይ ዘለቀ.... በጣም ጀግና ለእውነት የተሰዋ! ከውይይቱ ደግሞ ምንግዜም ሊያድነንም ሊያጠፋን የሚችለው ዉስጡ ያለነው ማህበረሰብ ነው! ምንግዜም ከውስጥ ተጋላጭነት መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
በረደኝ
አቶ እንዳለ ጌታ ከበደ ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጀትህ አመሰግናለሁ ለጆሮ የሚጥም ፍፁም የማይስለች ፕሮግራም ነበር:: ያንተን ፕሮግራም ወደኆላ ተመልሼ ከመጀመሪያው ለማየት አስቤአለሁ:: እቤታቸው አርፈው የተቀመጡ ብዙ ትምህርት የምናገኝባቸው ብዙ ሰዎች አሉን:: እስኪከእጃችን ሳያመልጡ ወደ አደባባይ አውጣቸው:: ፕሮፌሰር ሽብሩም ሊመስገኑ ይገባል::
ይቅርታ አቶ ሳይሆን ደ/ር ነው
@@alemayehu3262 እሽ አመስግናለሁ ::
Doctor Endalegeta
በደሀ አገር እምስ አደለም ያውም አሰቀረጳጵ የደረችሁ ጦፊ በሙቅ አሰቀየረ
እንዴት ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው።
የሚገርም ነው ትምህርት ብዙ ተማርንበት።🙏🙏🙏
እንዳለጌታ በጣም የሚወደድ እየተዳጠ ያለፈውን የትናንት ሕዝባዊ እውነታዎችን ጎርጉረህ እያወጣህ ትናትናችንን ከዛሬው ጋር አዛምደህ ሕይወት የሚጣፍጥ ወጥ እየሠራህ በቀላል መክሊት የማይገኝ ምግብ ታቀርብልናለህ፡፡አንዳንዴ የጎደሉትን ወይም ማባያና መጣፈጫ ለመጨመር ስትገባም ታረካኛለህ እግአብሔር ይባርክን፡፡እባክህ አትጥፋብን፡፡
I am reading this book right now and I love it ❤
It is always fascinating to listen Professor Shibru's interview. He is charismatic, articulative and highly talented.
Talented በ intelligent ይቀየር 🤣
@@ራስዳርጌ
Probably, you may not know talent is mainly referring natural skill. Coming to Professor Shibru''s interview, i was impressed not because of his deep knowlege in science that he aquired it through education and training. But, i was impressed in his writting and artistic skill that he inherited from his father and forefathers. That is what we call it talent. So, please try to educate yourself rather than hair-splitting words naively.
I don’t know the professor, I have only heard of him. His story is stirring for me. Haile Fida was my teacher in 3rd and 4th grade. He ended up a political pariah but was one of the most brilliant teachers I have ever had. The professor paid him the correct compliment. What a great story teller. Cheers!
እኔ ኢሕአፓ ደጋፊና የወጣቶች ሴል መሪ ነበር በ1967/68/69 ታድያ በዚሕ ጊዜ አለቀዬ መኢሶንን ፊዲስት ነበር ብለን የምንጠራው
ዶክተር ኃይሌ ፊዳ በኢሕአፓ የተነገረን የ10 ሰው ጭንቅላት አለው ተብሎ ነው የተነገረኝ በጣም አስተዋይ አዋቂ ጎበዝ ያውም ከጠላቱ ወገን ነው።
ዛሬ ፕሮፌሰር ሰለሱ ሲያስረዱ ከ48/49 አመት በኋላ እውነተኛ ጉብዝናው ኢሕአፓ የመሰከረለት ትልቅ ሰው እንደነበር ተረዳሁ።
ፕሮፌሰርን በጣም አመሰግናለሁ አንተም ማድነቅሕ ልክ ነሕ።
እንዲሕ ጎበዝ ሆኖ ከወታደራዊ ጁንታ ጋር እለውጣለሁ ብሎ ደርግ ጽ ቤት መቀላቀሉና እሳቸው እንዳሉትም ገበሬዎች ያድኑኛል ብሎ መጓዙ አሳዛኝ ነው
ትልቅ ሳይንቲስት አጣን። አይፈረድበትም ከሰው ስሕተት አይጠፋምና
ብርሐነመሥቀል ረዳም አጣን
ዛሬ እንደእሳቸው ብዙ ቅመም ታሪክ በነገሩን ባሳዩን ነበር።
All of them-including Eprp,Mesion and the derg Junta were killers.student followed marxism like dogma and destroyed our country .
እንዳለጌታ በጣም እናመሠግናለን
ፕሮፌሰር ሽብሩ Living Legend ናቸው እርሳቸው ሲናገሩ በቃ ማዳመጥ ነው ……….ብዙ እንዲነግሩን ብዙ እንድናውቅ ረጅም ዕድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር አመኝልዎታለሁ …….እንዶ ለአንተንም መታተር የከበረ ምስጋናዬን ተቀበል …….
በጣም የሚገርሙ አስተማሪ ናቸው 🙏🙏
Dr.Endalegeta beyond your deep sources your maturity always amazed me.
Great interview!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ አባቴ የአድዋ ተወላጅ ነው እናቴ ደግሞ የጎጃም ተወላጅ ነች ከመለስ ዜናዊ ቤተሰብ ጋር በጣም የቀረበ ዝምድና አለን የመለስ አባት አያ ዜናዊ እናቴን በጣም ነበር የሚወዳት እህቴ እኔ እኮ ጎጃሜ ነይ ይል ነበር እናቴም የቅርብ ዘመዷ እንደሆነ ትናገራለች ዳንግላ ነው ትውልዷ አህንም አዲስ አበባ ትኖራለች 84 አመቷ ነው አያ ዝናዊ ከማርፉ በፊት እቤት ድረስ መጥቶ አይቷታል እኛ ጎጄዎች ነበር የሚለው ስለሰማው ደስ ብሎኛል
😂😂😂😂
I don't know ከምርህ እንደሆነ ግን please ከቻልክ ዜናዊ አስረስ በኋላ ያለውን ቀጣይ የመለስን ቅድመ አያት ስም ብትነገግረኝ ካወከው please 🙏
እንዴ ምርጥ ወግ ነው ያሰማህን እውነት ነው ሰው አይጥፋ ታሪክን የሚያውቅ።
ለፕሮፌሰር ረጅም ዕድሜን ከጤና፣ ከሕዝብ ፍቅርና❤ ከፈጣሪ ፀጋ ጋር እመኝሎታለሁ። እንዳለ፦ እርሳቸውን አንተ ባታመጣ ኖሮ ... ብዬ ራሴን እጠይቅና... ላንተም የፈጣሪ በረከት አይጉድልብህ ከማለት ውጭ ሌላ ገላጭ ቃል አጣሁ። በጣም ተመስጬ ስከታተል እንደ ማር ወለላ እየጣፈጠ አለቀብኝ። ዳንኤል ሺበሺ-ሻሎም!
ራስ ደጀን ነው የሚባለው።ራሰ ደጀን የአክሱም ተወላጅ ሁነው የራስ መአርግ ይዘው ቦሀይት፣ፀለምቲና አካባቢው ሲያስተዳዽሩ የነበሩ ናቸው።
ይህ የሽፍትነት መንፈስ ከቅኝ ግዛት ነፃ እንድንሆን ያደረገ ሲሆን፤ የፀና መንግስትም እንዳይኖረን ጉልህ አስተዋፅኦ አለው።
እውነት ነው‼️🙏🙏🙏
Oromo WHO want to BE Hero they want false Naration to make Belay Zeleke Lakew AS He IS Oromo. They want Lakew to make" Kiltu" 😂, Oromo 🌳RIP, they hated and kill Amhara , but they want Amhara's patriotisem, cultures , History ,....etc
❤❤❤
This man is correct.
Thete is also no river called Omo river
it is called "Uma River"
በላይ ዘለቀ ካሜራ ደም ይመጣል ብሎ ያምን ነበረ? ይገርማል
እኔ በ1959 አም 3ኛ ክፍል ነበርኩ
ት ቤታችን ፎቶ ።ነሱ አለን ለእናቴ ነገርኳት የልጄ ደም ተመጠጠ ብላ እያየችኝ አለቀሰች
ያኔ ፎቶ ሲያነሱ እናቶች ደም ይመጣል ተብሎ ይታመን ነበር
እንኳን በ5ቱ አመት የአርበኝነት ዘመን ቀርቶ በቅርብ በ1959ነው የምልሕ
እቴጌ መነን ጊዮርጊስን የአመቱ በዓል ላይ ቤተክርስትያኑን ሲሳለሙ በበቅሎ ተጉዘው ቡዳ እንዳይበላቸው ፊታቸው ሙሉ ተሸፍኖ እንደአሁን የኔ ሙስሊሞች ዓይናቸው ብቻ እያየው ተሳልመው ቤተመንግስታው ይገቡ እንደነበረ ጀርመናዊ በ1920ዎቹ አካባቢ ቀርጾ አየሁ
ያየሁትም ጋዜጠኛ ዓለማየሁ በ992/93 አካባቢ በኢቲቪ እሁድ እሁድ ፊለፊ በሚለው ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ነው።
ካሜራ ሲገባ ተጠርጥሮ ስለነበር አርበኛው ቢጠረጥር አይግረምሕ። እቴጌ ጊዮርጊስ ቤ ክ ውስጥ ያውም የንጉሥ ሚስት ቡዳ ።
አመሰግናለሁ
ምን ይገርማል። አሁንስ ይጠፋል ብለው ነው?
ሽፍታ ስለሆኑ ፍቷቸውን ተከትሎ ጥላት እንድያገኛችው ለማደረግ የተጠእሙበት ዜዴ ነው
Interesting❤❤❤
amazing
እድሜና ጤና ይስጥልን
መለስ ጎጃሜ ነው:: ለካ ጥንቅቅ ያለ አማርኛ የሚያወራው በዛ ነው:: እኔ ይገርመኝ ነበር አማርኛው እኮ:: the misery has been resolved 😅
የሚገርም ነው።
እንዳለጌታ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላን ስላቀረብካቸው ከ ልብ እናመሰግንሃለን::
ወይ ጉድ እነ ጌትነት እንየዉ ከነ ጎፈሬያቸዉ በምናባችን የቀረፁብንን ስእል???😪
For some people higher education is a formality which needs to be completed but for the majority specifically during the Derg time was a huge opportunity which was restricted to a few and was a hard to get for many young people.
Yes it was very hard to pass ESLCE
@@anteneh41 No it wasn’t, education was used as a political weapon.To start with Derg killed almost all educated generation,and there were more military camps than universities and out of 30000 ESLCE exam takers ,only 1500-2000 are allowed to go to college.Now education is available at every region and province.
The first to hear that farmers are opportunities, but the educators are the main ones disturbing the state.
መለስ ዜናዊ ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው ።
እኔም ሐሰን ጣሂር ጂቢቾ የእሳቸው ደቀመዝሙር ነበርኩ ።
በ2003 እሳቸውን አውቃለሁ ።የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች የ1ኛ ዙር አሠልጣኝ ነበርኩ ።አንድ ጥያቄ ጠይቄያቸው ነበረ ።በ1999 2ኛ ዙርም የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ሠልጠኝ ነበርኩ ።የቡድኔ መሪ የነበሩት ጓድ ግርማ ብሩ ነበሩ ።እኔ A+ አግኝቼ ተመረኩ ።እሳቸውም አዳማ መጥተው መረቁን !
ፕሮፌሰር እየተነገሩ ያሉት ታሪክ እውነት ነው ።
ስለራስህ ልታወራ ነው አስተያዬት የሰጠኸው:- ማፈር አለብህ!
ከመለስ ምንም አላተረፍንም ! ጥፋት ከፋፋይነት ሃገር ግንጠላና የዘር ነቀርሳ በሽታ ነው የተረፈን::
እጥር ያርግህ ጣይር ዛሬ ሰው የሚያልቀው ደቀመዝሙር ሆነህ ባገለከልከው ሰው ነው::
@@EskinderGebreyohannesthank you.
መለስ የልማት አርበኛ እንጂ አንተ እንደምትለው አይነት አይደለም በመለስ ግዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ አማራ ኦሮሞ ሳይባባል ሁሉም አብረው ይሰሩ ነበረ ኢትዮጵያ ደግሞ ያኔ በለውጥ ግዜ ነበረች ኢትዮጵያ በኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ከፍ ያለችበት በመለስ ግዜ ነበረ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካዎች ኢንደስትሪዎች እና ትልልቅ ግድቦች ከአራት በላይ ግድቦች ትልቁ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ ያደረገው እንዲሁም ትልቁ የጁበቱ የባቡር መስመር የሰራው መለስ ነው እንዲሁም በግብርና ላይ ትልቅ ስራ የሰራ ኣርሶአደሮች ሳይቀሩ ሚልየነር የሆንበት ግዜ በመለስ ነው ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ነበር በመለስ ግዜ አሁን ግን መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን አብዪ ነው ቦንቡ ህዝብ ላይ በመወርወር እርስ በእርሳችን እንድንጫረስ ያደረገን አብዪ ነው በትግራይ በአማራ ያሉ መሰረተ ልማቶች አወደማቸው በአዲስአበባ ሰው እየፈናቀለ ሙዝየም እየሰራ ሰው ሲሞት ግድ የለውም ችግኝ ዘንባባ የሆነ ነገር ሲሆን በሰው ሲወድቅ ግን ወደ እስርቤት እና የገንዘብ ቅጣት እያደረገ ሰው እያሳቀየ ያለ አብዪ ነው ከሰው ይልቅ ለዘንባባ የሚጨነቅ መሪ ነው ያለው መለስ ከሞተ ብኃላ በሃይለማርያም ደሳለኝ ግዜ እንካን ሰላም ነበርን
@@EskinderGebreyohannesመለስ የልማት አርበኛ እንጂ አንተ እንደምትለው አይነት አይደለም በመለስ ግዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ አማራ ኦሮሞ ሳይባባል ሁሉም አብረው ይሰሩ ነበረ ኢትዮጵያ ደግሞ ያኔ በለውጥ ግዜ ነበረች ኢትዮጵያ በኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ከፍ ያለችበት በመለስ ግዜ ነበረ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካዎች ኢንደስትሪዎች እና ትልልቅ ግድቦች ከአራት በላይ ግድቦች ትልቁ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ ያደረገው እንዲሁም ትልቁ የጁበቱ የባቡር መስመር የሰራው መለስ ነው እንዲሁም በግብርና ላይ ትልቅ ስራ የሰራ ኣርሶአደሮች ሳይቀሩ ሚልየነር የሆንበት ግዜ በመለስ ነው ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ነበር በመለስ ግዜ አሁን ግን መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን አብዪ ነው ቦንቡ ህዝብ ላይ በመወርወር እርስ በእርሳችን እንድንጫረስ ያደረገን አብዪ ነው በትግራይ በአማራ ያሉ መሰረተ ልማቶች አወደማቸው በአዲስአበባ ሰው እየፈናቀለ ሙዝየም እየሰራ ሰው ሲሞት ግድ የለውም ችግኝ ዘንባባ የሆነ ነገር ሲሆን በሰው ሲወድቅ ግን ወደ እስርቤት እና የገንዘብ ቅጣት እያደረገ ሰው እያሳቀየ ያለ አብዪ ነው ከሰው ይልቅ ለዘንባባ የሚጨነቅ መሪ ነው ያለው መለስ ከሞተ ብኃላ በሃይለማርያም ደሳለኝ ግዜ እንካን ሰላም ነበርን
DR. Shibru ስለ መተከል ዘመቻ ብትጠይቃቸውና የጎንደር ቲቲአይ ተማሪዎች ሲያልቁ በመኪና አደጋ የት ነበሩ እርሶ ስልጣንዎ ምን ነበረ? ጠይቅልን ባለ ሔሊኮፕተሩ
ዶ/ር ሽብሩ ተማሪዎች ሲታመሙ ለህክምና የሚመላለሱበት ሄሊኮፕተር አላቸው የሚል በወቅቱ ያልነበረ የተሳሳተ መግለጫ ሰትተውብን ነበር።
እኛም ' ዶ/ር ሽብሩ ሄሊኮፕተሩ' የሚል መሪር ቀልድ ቀለድንባቸው።
ስለዚህ ጉዳይ መጠየቅ አለባቸው
@@kassaaddisu2964በመተከሉ ጉምላክ ዘመቻ ዶክተር ሽብሩ
በውሸት ኤሊኮብተር በረሩ የተባላቸው ቀጣፊ ነበሩ
'ከአብዮታዊ መሪያችን ጋር ወደፊት!" የሚል አጎብዳጅ ነበር።
ክተፎ ቤት እተረዱ አህያው ዳቦ የትግሬ ኖ ዘር ማደቂ ኖኖኖ ሞሬ ወደጆ ሞከረ ኮሚታተር አሰቀረጳጵ ጉራማይሌ ኖ በሬ ወለደ
አውነቱ ነበር ህክምና በኣምርኛ ነበር የምትሠጡት!? ።ትእቢተኛ ነበረ ብሎው መፈየድ አስፈላጊ ነበርን!?
ታሪክዎን ከዚሕ በፊት በተጠየቁት ኢንተርቪው ተከታትዬዎት ነበር
ዛሬ እንዳለጌታ ሲጠይቅዎ የበለጠ አስተማሩን
መሣጭ
ማራኪ
ሣቢ ነው
እንኳን ኖሩልን።
አጠገብዎ ብኖር የምጠይቅዎ ከ አአ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቁርሳቸው ለወሎ ድርቅ ከመተዋቸው በፊት
አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ዋይ ዋይ ሲሉ የረሐብን ጉንፋን ሲስሉ ብሎ መዝፈኑ አላነሳሳቸውም ወይ? የሚል ነው
ሁለተኛው ጥያቄዬ ለገሠ ዜናዊ ያነሳው ፎቶ ሟቹን አስገድለውት ነው?
አመሰግናለሁ
ሰርቅ ዳንኤልን ጋብዝልን ... ከሞተም ንገረን(የቃየል መስዋዕት )
ማን እደሆነ ባውቀውም የምመኘው በተለይ ደሞ በቃየል መስዋት መጽሀፉ የኤሀዲግ ፖለቲካን የተረከበት ያጋለጠበት ቀደምት የደህንነት መጽሀፍ። በተለይ በዚህ ወቅት ሊቃኝ ይገባው የነበረ መጽሀፍ
PROF, you fulfill your childhood dream if you worked with him Mel..!
አማራ የመለስ ዜናዊ ስም ማጥፋት ባህላቸው ነው ነፈለገ ሙሁር ቢሆኑ፣ጳጳሳት ቢሆኑ አማራ የመለስ ዜናዊ ስም ባገኘው አጋጣሚ ያጠፋል።
Ante yeErgum Zer Melese Zenawi Eko Amharan Siasared Noro Amhara BE Ketaynet Enditared , Endifenakel Amechacheto Yehede Amhara gena eske 1000 tewuled Bemetefo Tariku Amhara yastawusewal.
Paralama Lay Sayker Amhara GuraFarada Tegedele Tefenakele Tebelo Sitesek Gura Farada Misirak Gojjam Eskimesel ye Gojjam Sew nachew Zaf Eyekotetu nw Belo BE Amhara Nefes , Ye Amharan Nefes Mot Ke Zafe 🌴🌴🌴 Yasanese nw.
ምን ታሪክ አለው ጎጠኛ! ሌባ ! ጉረኛ!
ርጉም ነው::
ጅል አይሙት እንዲያጫውት ይባላል አንተ ባትኖር ኖሮ ደደብ የሚለውን ቃል ይከብደኝ ነበር እንኩዋን ተወለድክልን ደደብ !😂
ምን ብለው ስሙን አጠፉ? 🤔 ማሰቢያህ የጠፋብህ ሰውዬ! መለስ ዜናዊ አስረስ ተሰማ ነው ስሙ:: ድሮም በአባቱ የጎጃም የዘር ሐረግ እንደነበረው ይወራ ነበር::ከዚያ ውጪ ጎበዝ ተማሪ እንደነበር ነው የተናገሩት! ብሔረተኛ ሁሉ ከአንድ ብሔር የሚፈጠር ከመሰለህ ፖለቲካ አልገባህም ማለት ነው! አብዛኛው ጽንፈኛ ብሔረተኛ ከሁለት ወይም ከዚያ በላይ ብሔር የተወለደ ነው! ጃዋር እና ሺመልስ አብዲሳ ተጠቃሽ ናቸው! ጭራሽ የትግራይ ዘር የሌለበት ሴኩቱሬ ደግሞ አኩርፎ መቀሌ ገብቶ ነው ከነአባይ ፀሐይ ጋር የተገደለው!
@@binyamabraham2769kkkkkkkkkkk ere besak 😂😂😂😂
እንዳለ ለቪድዮው የሰጣቹህት ርዐስ የሚያምታታ ነው! እሳቸው ያሉት በሚማረው ትምህርት ላይ ምን መፃፍ አንዳለበት ምን ማስተካከል እንዳለበት የሚመክሩት እንደሆነ ነው። በሀገር ጉዳይ መካሪ እንደነበሩ አስመሰልከው። የማስተርስ ተማሪ ስትሆን አንድ ዶ/ር አማካሪ ይኖራል
ሽብሩ ባዮሎጂስት ነው። መለስ ዜናዊ የህክምና ተማሪ ነው።መለስን ባዮሎጂ አስተምሮት ይሆናል። አማካሪያው የሚሆንበት ዕሳቤ አልገባኝም።
What he said is "when melese was a pre-med, I was his advisor"
አንተ ነበርክ አማካሪዉ
melse zenawi merte balewlta new lethiopia
ምኑ ነው ውለታ ያባቱን ዘር በጠላትነት አስፈርጆ ኢትዬጵያን በጎሳ ከፋፍሎ ይሀው ደሀው ይጫረሳል ማፈሪያ ነህ ድሮም አለም የምትወደው በርባንን ነው ::
👎👎👎👎👎👎👎
ኢኢትዮጵያን በዘር ከፈፍሎ ዛሬ ላለንበት እልቂት ያበቃን ጸረ ፍቅር ጸረ አማራ ወንበዴ ሃገራችንን ላንድ ሎክ አርጎ ለጂቡቲ ሲያስገብረን የከረመ ወንጀለኛ አርባጉጉ ወልቃይት ላይ ጄኖሳይድ አማራው ላይ የፈጸመ የሰይጣን የቡክር ል ነፍሱ በግሃነብ እየተቃጠለች ነው!!! ሚስቱን የምንይዛት ቀን ይመጣል !!
@@binyamabraham2769መለስ የልማት አርበኛ እንጂ አንተ እንደምትለው አይነት አይደለም በመለስ ግዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ አማራ ኦሮሞ ሳይባባል ሁሉም አብረው ይሰሩ ነበረ ኢትዮጵያ ደግሞ ያኔ በለውጥ ግዜ ነበረች ኢትዮጵያ በኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ከፍ ያለችበት በመለስ ግዜ ነበረ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካዎች ኢንደስትሪዎች እና ትልልቅ ግድቦች ከአራት በላይ ግድቦች ትልቁ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ ያደረገው እንዲሁም ትልቁ የጁበቱ የባቡር መስመር የሰራው መለስ ነው እንዲሁም በግብርና ላይ ትልቅ ስራ የሰራ ኣርሶአደሮች ሳይቀሩ ሚልየነር የሆንበት ግዜ በመለስ ነው ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ነበር በመለስ ግዜ አሁን ግን መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን አብዪ ነው ቦንቡ ህዝብ ላይ በመወርወር እርስ በእርሳችን እንድንጫረስ ያደረገን አብዪ ነው በትግራይ በአማራ ያሉ መሰረተ ልማቶች አወደማቸው በአዲስአበባ ሰው እየፈናቀለ ሙዝየም እየሰራ ሰው ሲሞት ግድ የለውም ችግኝ ዘንባባ የሆነ ነገር ሲሆን በሰው ሲወድቅ ግን ወደ እስርቤት እና የገንዘብ ቅጣት እያደረገ ሰው እያሳቀየ ያለ አብዪ ነው ከሰው ይልቅ ለዘንባባ የሚጨነቅ መሪ ነው ያለው መለስ ከሞተ ብኃላ በሃይለማርያም ደሳለኝ ግዜ እንካን ሰላም ነበርን
መለስ የልማት አርበኛ እንጂ አንተ እንደምትለው አይነት አይደለም በመለስ ግዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ አማራ ኦሮሞ ሳይባባል ሁሉም አብረው ይሰሩ ነበረ ኢትዮጵያ ደግሞ ያኔ በለውጥ ግዜ ነበረች ኢትዮጵያ በኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ከፍ ያለችበት በመለስ ግዜ ነበረ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካዎች ኢንደስትሪዎች እና ትልልቅ ግድቦች ከአራት በላይ ግድቦች ትልቁ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ ያደረገው እንዲሁም ትልቁ የጁበቱ የባቡር መስመር የሰራው መለስ ነው እንዲሁም በግብርና ላይ ትልቅ ስራ የሰራ ኣርሶአደሮች ሳይቀሩ ሚልየነር የሆንበት ግዜ በመለስ ነው ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ነበር በመለስ ግዜ አሁን ግን መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን አብዪ ነው ቦንቡ ህዝብ ላይ በመወርወር እርስ በእርሳችን እንድንጫረስ ያደረገን አብዪ ነው በትግራይ በአማራ ያሉ መሰረተ ልማቶች አወደማቸው በአዲስአበባ ሰው እየፈናቀለ ሙዝየም እየሰራ ሰው ሲሞት ግድ የለውም ችግኝ ዘንባባ የሆነ ነገር ሲሆን በሰው ሲወድቅ ግን ወደ እስርቤት እና የገንዘብ ቅጣት እያደረገ ሰው እያሳቀየ ያለ አብዪ ነው ከሰው ይልቅ ለዘንባባ የሚጨነቅ መሪ ነው ያለው መለስ ከሞተ ብኃላ በሃይለማርያም ደሳለኝ ግዜ እንካን ሰላም ነበርን
ከTPLF ነባር ታጋዮች አንዱ ፀጋዬ ጣምያለው ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ በሚለው መፅሓፉ መለስ ዜናዊ ፕሮፌሰር ሽብሩ በእድገት በሕብረት ወቅት ትግራይ በመጡበት ጊዜ ከሩቅ አይቷቸው እንዳያዩት ተደብቆ እንዳሳለፋቸው ጠቅሶታል
አለቅላቂው እንዳለጌታ ከበደ አለቃህ መሀይሙ አብይ አህመድም "አሸባሪ ነበርን" ብሏል ናቸውም።🤔
ክፉ የሀገር ጠላት ነህ አይዞህ በእድሜ ብትቆይም የሀገሬን የህዝቤን ስቃይ ከማንም በላይ የነበረች በዚህ ቁሻሻ መለስ አማካሪም መምህርም ሆነህ ደህና ተማሪ የነበረውን ለዚህ አደረስከው ተሰቃይተህ መሞት አለብህ
koshasha ibet kante belay kifu ale meles zenawi alem yemesekerelet meri nw world class mind tebiloal ehew abiyu kitihin gelbo iyenefah new dedeb
ምስኝ ለመመነህ ሲስጥህ አመሰግናሎ ጠይቃት ማሊሊ ሚኒሊክ ጀግና ብረድነው ቀዝቃዛ ሙያ ካሳ አሳይህ ነበር ስፊ ነው ግቢው በጣም ያስጠላኛል ለጥበቃ አይመችም ጥበቃው የጎደር ሰው
"የሙጀሌዋን"ነገር የጠየቀ የለም??😂
Shifita shifitan wal de , Meles!
በላይ ዘለቀ ከአባቱ ያመጣው ጀግንነት ባይኗር ኖሮ ጎጃም ተሻግሮ የናንተ የጦር መሪ ባልሆነ ነበር ።ጀግንነትን አስተማራችሁ እንጅ ከናንተ ወስዶ አይደለም ።የአህያው ምሳሌ ለራስህ አድርገው ሸማግሌው ።ያደግክበት ማህበረሰብ ያስተሳሰብ ችግር እንዳለበት ግልጽ ነው ።
ደደብ ባላገር ጎጠኛ!
በላይ ኢትዮጵያዊ ነው በቃ!
ምን አይነት ነፈዝ ነህ ሰው አካባቢውን ነው የሚመስለው ሲጀመር የአርበኞች ልጆች አርበኛ እንደአባቶቻቸው አልሆኑም በቃ ትውልድ ይቀየራል በአስተሳሰብ ደረጃ እኔ አያቴ በጣልያን ግዜ ከተዋጉት አንዱ ነው አባቴ ግን ጥይት የሚባል አይወድም ነበር እኔ ደግሞ የዘመኑ ትውልድ ስለሆንኩ በተወለድኩበት አካባቢ አዲስ አበባ የሙድ ሰው ሆንኩ በቃ:: በላይ ዘለቀም ኑሮውም ታሪኩም ህልፈቱም የሚጠናቀቀው እዛው ጏጃም ነው ይዞም የተዋጋው ያካባቢውን ሰው ነው በቃ ምን ትበጠረቃለህ እራሳችን ታሪክ መስራት ስላቃተን ሌሎች በሰሩት ታሪክ ላይ እንራኮታለን ጥያቄው እኔ ምን ሰራው ነው ማለት ያለብን ባልሰራነው ታሪክ የባለታሪከኛ ጀግኖችን ቀምተን እንወጣጠራለን:: ባብዘኛ የሀገራችን ታሪክ ላይ ስናየው ጀግኖች ጥቂት ሲሆኑ በአብዛኛው ማህል ሰፋሪ ነው ከዛ ድል ሲመጣ ባለዋለበት እኛ እያለ ይጭበረብራል::
የበላይ ዘለቀ አባት እኮ ጎጃሜ ነው እናቱ from wollo amlly😂😂😂😂😂
ይገርማል!
ሴራው ይተውና😊
ኣቶ መለስ ዜናዊ A ለምዶ ነው ዩንቨርስቲ የገባው ሲሉ ብዙ ሃሳቦች መጡልኝና እንዴት ሃሳቡ ቢቀይር ነው ሜድስን ስኩል ትቶ ወደ በረሃ የሄደው??ድንቅ የሆነ ኣእምሮ እያለው ትግል ኣስቀድሞ ወደ በርሃ መሄዱ ቆጭቶት ነበር ይሆን ወይ??
በረሃ የሔደው አሜሪካኖች ትግሬን ወደ ስልጣን የማምጣት ፕሮጀክት ስለተነገራቸው ነበር
አዋቂ ነን ፕሮፌሰር ነን የምትሉ የተማራችው ሰውች ናችው ታሪክን አጣማችው ያልሆነ መፅሀፍ እየፃፍችው ዛሬ እርስ በእርስ የምንገዳደለው እናተ በፃፍችሁት የውሸት ትርክት ነው ፍቅርን አስተምራችው ብታልፍ ኖሮ ዛሬ ተዋደን እና ተከባብረን ነበር የምንኖረው
የቡርቃ ዝምታና .........ሌሎች መፅሀፍትን የፃፈዉ ተስፋዬ ገ/አብ የፃፈዉ መፅሀፍ ነዉ ትክክል ለአንተ ? ታይትሉ ችግር ለምን ሆነብህ ?ብዙ በትምህርቱ ያልገፉም የፃፉት ሁሉ ትክክል ነዉ ማለትም አስቸጋሪ መሆኑን አንርሳ ?
ያን ዘመን ነው የእሰፓ አባሎች ነው አሁን እያስቸገሩን ያሉት መለስ የሚጠሉት እኮ ሌላ አይደለም ምክንያታቸው አንድ ብቻ ነው እሱም የድሮ ታሪክን ስለገላለጠው ነው ግን ዋጡት አሁንም ይቀጥላል ትማራለህ።
ስለ ለገሰ በተናገሩት፡ ልክ እንዳሉት፡ በጭንቅላ፡ ማን እንደኔ ባይ እንደነበር ከኣዋቂዎቹ ብዙ እሚያወሩት እውነታ ነበር። በማትሪክ ፈተና ግን ሰባት subjects ተፈትኖ 7A ኣገኘ ተብሎ ነበር የሚወራው። እንዲያውም ከኢትዮጵያ ኣንደኛ ወጣ የተባለ ሌላ 8A ያመጣ ልጅ ስለ ነበረ፡ ለገሰ ዜናዊ 8 subject ኣለመውሰዱ ይቆጨው እንደነበር ይወራ ነበር።
አለማፈርህ አፍሪካ ፍዳዋን የምታየዉ እናተ ዉጪ ተምረናል ያላችሁ እብዶች ናችሁ ጭራሽ ሽፍታ መሆን ነበር ምኞቴ አላለም በሽፍታ ሀገር ሲያስመራ አማካሪ ሆኖ እግዚኦ
ገተት መጀመሪያ አድምጠህ ተረዳ
እግዚኦ እንድዚህ ደነዝና አሮሞቻ ሰው ይዘን አገራችን እንዴት ሰላም ይመጣል
የአማራ ሊህቃን በዚህ እይታችሁ የምትፈጠረው ሀገር ምንእንደምትሆን እንጃ ቢያንስ መለስ ዓለም የመሰከረለት ስብእና እንዴት ይታያችሁ የዚህ አመለካከታችሁ ውጤት በተግባር በሙሴ ስም በሚመፃደቁ መሪዎች ተዳረጋችሁ።😊
"ከበላይ ዘለቀ ከተሰቀለዉ
ሽፈራዉ ይሻላል ሶማ የቀረዉ
Hello Happy and lucky Afro-German couple. I have enjoyed your journey so far and thank you. That said, since every honeymoon has a limited time, I wish to propose that your channel must start diversified contents together with highlights of your personal journey. Good luck! 👍
ራሰ ደጀን ሳይሆን ራስ ደግና ነው የምባሎው እባካቹ አሁንም ይታረም
ቧ..........የለው መዝገቡ
Manim shifta yemitagegnu betam yigermal.
በላይ ዘለቀ ፀጉር አልነበረውም? ይገርማል ከየት አመጡት ያን ሁሉ ጎፈሬ ትያትረኞች:: ይህ ትልቅ የድል ዜና ነው ለራሰ በራዎች::
Kkkkkkkk ere besak 😂😂😂
Yezih aynet sekaram awre yastemarew tamakerew sew professor negn sil hageritu min yakil ye moral wudket wust endehonech yasayal. Mesmat yidebral
Getachew Tedla ?
With name "ሽብሩ " I don't blame him for wanting to be "ሽፍታ"
Yigermal sitigedadelu new edmie likachu betam yigermal tarikachu gidiya megdel shifta kemagn siastela tarikachu haymanotim yalachu ayimeslegnim. Leza new hulie sitigedadelu yemitinorut.
ስሞን እኮ የወደፊቱን አይተው ነው ያወጡት
Shitawoch nachu sigemer egna yeminisemaw tikikil new . Enante shifta yemitihonu yemiatekachu sewim ale malet new.
Leza new hulie sitogedadeluna sitikawemu zemenachu hulu sitigedadelu yemitinorut.
የወያኔን የመገዳደል ታሪክ ቂቤ መቀባባት አደረግከው! አዛውንቶች ሳይቀር እየረሸነ እንደመጣ ልጆቻቸው እየወጡ ይናገራሉ!
Tadiya erso nota chinkilatun yepewezut
ፕረፌሰር,ሆነው,መፀሐፍ,ለመፀፍ,ፍላጉት,የለኛም,አሉ,አሁን,ይህ,መፀሐፍ,እርሱ,ናት,የፀፍት,እጠራጠራለሁ,
ለእንዳለ ጌታ ትልቅ ክብር አለኝ ለፕሮፌሰሩም እንዲሁ መለስን ማስተማራቸው ግን ጥሩ ጠላት ለኢትዮጵያ አፈሩላት እንጂ በስነምግባር የታነፀ መሪ አንፀው እንደሰጡ ሊናገሩ አይገባም ።
አገርህ እስከዘላለም የማታገኘው መሪ።
ድልብ መሃይም
ኢትዮጵያ ከአንተ በላይ ምርጥ ጠላት የላትም።መለስ ከእነሙሉ ችግሩ ይሻላል።
Melas was the brilliant leader Ethiopia ever had . Ethiopia will hardly regain a leader like him .
ይሂ ሰው ባንዳ ነው:::
Kemitew yametuachew mist neberech. Betam yigermal sietim tikemalachu yigermal.
Egna endezih limd yelenim.
Ph D ድንቁርና ነው:: በቤተክርስቲያን ምን ትምህርት አለህ:::
ስለዚህ የአማራ ደም አለብህ?!
ይድፋህ!
አንት ጎጠኛ!
እናንተን የፈጠረች ማህፀን የተረገመች ናት::
@@EskinderGebreyohannes መለስ የሚባል ዳቢሎስ ምድር ትግራይ የተረገመች ናት ርሀብተኞች💀💀
የአማሐራ ደም አለብህ ?🤣 ሙሉ በሙሉ አማሐራ ናቸዉ ! ግን አማሐራ ጠላቱን የማሰለጥነዉ እራሱነዉ " የአማሐራ ጠላቱ ሆዳም & ሙሁሪነኝ ባዮ እንደሆነ ይሄ አንድ ማሳያነዉ !
መለስ ዜናዊን እርሶ ካስተማሩት ከአርስቱ በኋላ ማየት አልፈልግም
መለስን በማሰተማራቸው ክብር ነው የተሰማቸው። መለስ ታላቅ መሪ ነበር
ንጣፍ ድንጋይ እግዚአብሔር የለመንከው አልነሳህም ይሀው እንግዲህ የትምክህትህና የልመናህ ውጤት አቢይ ተሰጥቶሃል ኮምኩሞው
@@Sam-ws3cyAbiy is jegnna " Meles zenawi Deffet yeble zeryyoich
ፖሮፌስር አሁንም ሽፍታኖት
እርሶ በተመራመሩት
አቅጣጫ
አንተ በጥላቻ የታወርክ ሰው ስለሆንክ ይመስለኛል መለሰ ዜናዊ የምትጠላው እንጂ በቅንነት ከተመለከትከው ግን ተደብቆ በየያዳንዱ ኢትዮጵያዊ በውስጡየሚያብሰልስለው የነበረውን ሃሣብ ገሃድ በማውጣት ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰብ አገር መሆንዋን በማጋላጡና ለዚህ ሁሉም ብሔር ብሔሰብ እኩል የምታስተናድ አገር እንጂ እየተባለ እንደኖረው የአንድ : የሁለት ብሎም የሦስት ብሔር አገር አለመሆንዋና ይልቅ ከ70 በላይ ብሔር ብሔር ሰብ መሆንዋና ይህም እንደ ህብረ ቀለማት ጌጣችን መሆኑ ገሃድ በማውጣት ለኢትዮጵያ ህዝብ በማስተዋወቁ ደስ የማይላቸው ሰዎች አንዱ ልትሆን ትችላለህ:: ሆኖም የኢትዮጵይ ምንነት የሚያውቁና የተረዱ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰብ መሆንዋን በመረዳት የነዚህ ብሔሮች አገር መሆንዋንም ይሰብኩና ይታገሉ እንደነበረ ታሪክ ይመሰክራል:: ስለዚህ መለሰ ዜናዊ ከማንኛውም የኢትዮጵያ መሪ ለኢትዮጵያ እድገት የሚያደርገውን ጥረት የበለጠ እንጂ የሚያንስ አይሆንም:: ታዲያ ለምን ተጠለዋለህ? ከማንኛውም እውቀት ችሎታና የመምራት ብቃት የነበረው ሰው መሆኑ ማንም ይመሰክራል:: አዎ ሰው ነውና ስህተት ሰርተዋል ትክክል:: ትልቁ ነገር ደግሞ እውነቱ እንነጋገር ከተባለ የመለስ ዜናዊ ማንነትም የመጠላት አንዱ ምክንያት እንደሆነ ነው :: ለዚህ ማስረጃነት ብዙ ቢሆንም ለዘመናት ድብቅ ተይዞ ውስጥ ለውስጥ የነበረውን ጥላቻ ገሃድ ወጥቶ በዘመናችን የትግራይ ህዝቡን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የተደረገው ሙከራ አንዱ ምሳሌ ነው:: ይህ ጥላቻ በጥቂቱ ሙሁርና በጭፍን ጥላቻን የሚያስተናግዱ ስዎች ብቻ መሆኑ በጀ እንጂ እልቂቱ አስከፊ ነበረ:: ይህም በኢትዮጵያ ታሪክ አንዱ ጥቁሩ ታሪካችን መሆኑ ያሳዝናል:: ይህን በጥላቻ የሰከሩ ሰዎች የፈጠሩትን ችግር እንዲረሳ ጥረት የህሉም ኢትዮጵያውያን ጥረት ይጠይቃል::
ዶ/ር አሸብር ና ጉድህን ስማ😅
ከመለሰ ዘራዊ ጋር አብሮ የሰራ ከሱ አእምሮ በታች ያለው ሰው ነው
You guys this shows you have never been in the university he was advisor to Melese Zenawi while he was a student.
መለስ የልማት አርበኛ እንጂ አንተ እንደምትለው አይነት አይደለም በመለስ ግዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ አማራ ኦሮሞ ሳይባባል ሁሉም አብረው ይሰሩ ነበረ ኢትዮጵያ ደግሞ ያኔ በለውጥ ግዜ ነበረች ኢትዮጵያ በኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ከፍ ያለችበት በመለስ ግዜ ነበረ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካዎች ኢንደስትሪዎች እና ትልልቅ ግድቦች ከአራት በላይ ግድቦች ትልቁ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ ያደረገው እንዲሁም ትልቁ የጁበቱ የባቡር መስመር የሰራው መለስ ነው እንዲሁም በግብርና ላይ ትልቅ ስራ የሰራ ኣርሶአደሮች ሳይቀሩ ሚልየነር የሆንበት ግዜ በመለስ ነው ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ነበር በመለስ ግዜ አሁን ግን መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን አብዪ ነው ቦንቡ ህዝብ ላይ በመወርወር እርስ በእርሳችን እንድንጫረስ ያደረገን አብዪ ነው በትግራይ በአማራ ያሉ መሰረተ ልማቶች አወደማቸው በአዲስአበባ ሰው እየፈናቀለ ሙዝየም እየሰራ ሰው ሲሞት ግድ የለውም ችግኝ ዘንባባ የሆነ ነገር ሲሆን በሰው ሲወድቅ ግን ወደ እስርቤት እና የገንዘብ ቅጣት እያደረገ ሰው እያሳቀየ ያለ አብዪ ነው ከሰው ይልቅ ለዘንባባ የሚጨነቅ መሪ ነው ያለው መለስ ከሞተ ብኃላ በሃይለማርያም ደሳለኝ ግዜ እንካን ሰላም ነበርን
Sint dekika lay nw sile meles
አይ ሀጎስ !አማርኛ B ስለሰጡት አኩሩፏል ነው ያሉት። ሌላ ነገር የለውም😂😂😂😂😂 ሌላው ደሞ ወንድ ቅም አያቱ ጎጄ ናቸው ነው ያሉት። (አጎቱ ነው ሰርግ ለይ የነገሩኝ ያሉት)
እነ ሽብሩና አሸብር ትውልዶች የሽብር ሀገር ፈጠሩብን። ስም በተግባር... ሰው በቁሙ የሚቃጠልበት ተዘቅዝቆ የሚሰቀልበት የሽብር ትውልዶች።
እኝህ ምሁር ሊቅ ሊባሉ አይችሉም ምክንያቱም ንግግራቸው ትምክህት ይጫነዋል ሊቅ ማለት በጣም ትሁት ነው
የት ላይ ትምክህት ሰማህ?
ልቅ ነገር ነሽ
አማራ ምን እንደሆነ ነዉ የነገሩህ! አማራ elites were እንከፍ who didn't know or willingly ignore what has been going around them! This keads Amharas to suffer and pain the present!
አማራ elites wete ወረኛሞች፣ ለዚህ ዘመን እልቂት በተለይ ለአማራዉ እልቂት ዋነኛ ናቸዉ!
ኘሮፌሰር አስራት were tge real educated if Amharas! What you talked now is and was ቄስ!
Amhara lives rent free in the heads of so many 😂😂 Tradional schoolings was related to church, there was no KG in the country sides . Most started their education thru Kes Temhert. But we had so many intellectuals who ran the show, buddy. Nobody need validation from complex ሳ ም ሎል. Just my family tree is enough to break it down for you, but you don't worth it. Keep crying about 'Amharas ' 😂 Focus on you! Good things don't need advertising You are more like a Toyota and they're more like a Mercedes. You don't see a Mercedes ad trying to conviece anyone.... Get a life!
FOLKS like you with ጭንቅሌ በሽታare responsible for poor Amhara lives!! Therapy is expensive, your untreated በ ሽ ታ resulted in 50 years😅 of choas, bloodshed, poverty, war, migrations of the youth...... What have you done lately?? 😏
😂😂 Amhara lives rent free in the minds of sooooo many who couldn't make one step progress in half a century
Dude, before modern scholls were built, education started from church schools ሀ ሁ የቄስ ት /ቤ ት especially in rural areas. Just as European intellectuals sailed from LATIN lecture schoolings etc
Who are you?? 😂😂 complex ሳም?? I could let you know about how educated my own families were for generations, but u don't worth it
ያሳዝናል ያስተማሩትም ያማከሩትም ሐገር አፍራሽ ከፋፋይ በመሆኑ ያው ይባል የለ ያስተማሩትን ተግብሮታል ጀግና
Denez
የአማራን ፍጅት አስፈፃሚው መለስን ያማከራ ወሸላ ሙሁር መለስን አማካሪ ነበርኩኝ ይለናል እዳለ ጌታ የሚባል የ27 አመት አማራን ሲያስፈጅ የነበረ ወንበዴ አቅርቦት ምን ይጠበቃል
If you have been in the you university you know what advisor mean.
ኣንተ ከእውቀት ነፃ መለስ መለስ ስትል ኣብይ መጣብህ ደንቆሮ
Ye Meles zenawi astemari ina yegil amekari.....erso be netsanet..be mulu ye hilina netsanet eyenoru new?
Yigermal..esir betu moltuwal malet new..degmo be kurat yinageralu..maferiya shimagiley..Eney yr Meles amakari bihon noro endih be fetata alinagerim neber..
Minalbat metshaf tsifey ke motku behuwala enditatem tenazizhey neber yemalfew...
Le edmeo ina le agelgiloto tilik kibir alegn gin gin....asibubet..
በጣም ከማከብራቸው ኢትዮጵያዊ አንዱ ናቸው። ዛሬ ግን ስማቸውን ከመለስ ዜናዊ ጋር ማያያዛቸው ልክ አይደለም። በ ኢትዮጵያ ታሪክ መጥፎ ስም ካላቸው ሰዎች ቅድሚያውን የሚይዝ ሰው ነው።
የትኛው ታሪክ ነው መኝታና ሽንት ቤት እንድታቅ ያደረገህ መሪ ነው እየመረረህ ዋጠው ሌላውሌላው ይቀር ለነገሩ ጥሩ መሪ ሰጠህ
ምቀኛ ይኸው አዳሜ መከራህን እየሰፈርክ ነወ። መለስ ጌታህ ነው ቅዘናም ሁላ ፈሪ
That’s your point of view. That’s not a measure of what is right and wrong.
Meles was an exceptional African leader, and the whole world was a witness to his greatness. Whether you like it or not, the world has already recognized and accepted his extraordinary achievements.
Meles leabateh teyekew leabateh kemekera yawetaw nw
The professor boast as if he a mentor one of Ethiopian honorable leaders in history shame one you professor review your educational principle and the history of Ethiopian and world great leaders
እና መለስ ዜናዊ ኣማራ ነው ነገርየው? ውሰዱት እንግዲህ ።
መለስ አማራ ሆነ ትግሬ ጥቅምህ ከጎደለህ ተንጫጫ አለበለዚያ ለውጥ የለውም
ይህን ዳቢሎስማ ማን ይወስደዋል ለናንተ በስጦታ ሰተናችሁዋል ዜናዊ አስረስ ከጏጃም መሄዱን ምን ይደንቃል ገብሩ አስራትስ ያው አይደል እሱ ደግሞ ከደነቀህ አድዋ የሚባለው የጋኔል ስብስብ እኮ ከሸዋ የሄደ እንደሆነ አታውቅም እንዴ ? የአክሱምን ብጨምር ታብዳለህ አሳ ጎርጉዋሪ ዘንዶ ያወጣል ይባላል በትግራይ ነፍጠኞች ነበሩ እኮ ዛሬ ትግሬነን ብለው ዘራቸው የሚመዘዝበትን ማህበረሰብ ጠላት አድርገው ዘመቱበት አድዋዎች የትላንት የሸዋ መሳፍንቶች ባላባቶች የነበሩ እንደነበር አባትህ መለስ ሳይነግርህ ሞተ ?
Boasting Ethiopian style because he mentor one of the worst enemy of Ethiopian state melese is the author of ethic hate animosity and conflict which engulfed and rage in Ethiopia
He was advisor to a man who is sworn enemy to The Amhara people. His integrity is questionable indeed.
How empty minded person you are men
ስምንት A አልነበረውም:: የትጋነነ ነው:: መረጃውን ከ ESLCE ቢሮ ማግኘት ይቻላል::
ይህ ሓቀኛ ሰውየው ኦሮሞ መሆን ኣለበት እንጅ ኣማራ ከመሰረቱ ኡነት ኣይናገርም ባለጌ ዘር ነው
የወንበዴውን መሪ አስተምሬዋለው አማክሬዋለው ሲሉ በጣም ነው የወረዱት በእጅጉ በጣም ያሳዝናል ይህ ሞራል አልባነት ነው
መለስ ወንበዴ ነው ካልክ አቢይስ ምን ትለው ይሆን? ለማነኛውም 27 አመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አላቹ የዛሬስ ምን ትለው ይሆን?
ምንም ውስጥ የሌለ ሰው ነው !! ታዋቂ ሰዎችን አውቃለሁ በማለት ትልቅ መሆን ይፈልጋል !! ሴት ጠባሽ ነበር !
He has no shame when he introduces him self evile meles advisir
Exactly.
ዝምበል ውሻ
Why is ethiopia loser with out Tigray .
No " we don't loose nothing " pls stay Meklle.