ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የሚገባ ለማመን የሚከብደው ታሪክ | ኤሪክ | እውነተኛ ታሪክ | ሙሉ ክፍል | yesewalem | Ethiopian true story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2024
  • #ethiopia #yesewalem #audiobook
    EricbyDorisLund(TesfayeBirhanu)
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 77

  • @user-pz6cz5fl2b
    @user-pz6cz5fl2b 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጨንቀኝ የህይወት ታሪኮችን እሰማለሁ እንደኔ የጨነቃችሁ ኑ እንስማ እግዚአብሔር አምላክ ጭንቀታችንን ያስወግድልን

  • @addissora4128
    @addissora4128 2 ปีที่แล้ว +6

    He is the hero and strong 😭😭😭

  • @user-hl9nz5cx1i
    @user-hl9nz5cx1i 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @martamengstu2022
    @martamengstu2022 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁለት ቀን ፈጀብኝ ስሰማ ጎበዝ ነህ .ይህን ድምፅ የማቀዉ መሰለኝ ትረካ ነገር ላይ🤔
    ደስ የሚል ታሪክ 😌 አይ እናት🥺አይ ህይወት 🥹

  • @Tube-sn4rt
    @Tube-sn4rt ปีที่แล้ว +2

    ያሳዝናል የሰው ልጅመጨርሻ አላህመጨርሻችንንያሳምርልን ለሁላችንም

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስህን በገነት ያኑርው

  • @loveisgood
    @loveisgood 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይይ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በእውነት😭 ብዙ ተምሬበታለሁ 🥰❤️
    ወድሜ በርታ አተን ማድመጥ ሱስ ሆብኛል❤️❤️❤️

  • @AbuDhabi-v5w
    @AbuDhabi-v5w 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል የ እውነት ነው ያለቀስኩት

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስህን በገነት ያኑረዉ ኤሪክ 😭😭😭በጣም አሳዛኝ ታሪክ በሳምንት ጨረስኩ ልብ ይሰብራል ።እናመሰግናለን ስለ አከፈልከን

  • @aminauae1063
    @aminauae1063 ปีที่แล้ว

    በጣም አሣዛኝታሪክነው አላህመጨረሻችን ያሳምርልን በርታ ወንድሜ❤🙏

  • @marrygher6964
    @marrygher6964 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😭😭😭

  • @rahmangashwau8074
    @rahmangashwau8074 หลายเดือนก่อน

    ውይጣምያሳዝነልኤሪክ😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yasezenal

  • @marialove1078
    @marialove1078 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የሚነካ የህይወት ታሪክ ነው !! የእውነት እናትየዋ ጠኧካራ ሴት ነች በጣም ብዙ ነገር አስታምሩናል ይህ ታሪክ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ስም እዴት እዳዘንኩ ምን ያለው እርኩስ መንፈስ ነው ይሄ በሽታ ይሄን ሁሉ ጥንካሬ ለሞት ነው እዴት ስፍስፍ እዳልኩ የኔ ውድ እውነት ጥንካሬን ነው ያወርሰኝ እናቱ ውይ በጌታ ብቻ እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክ በጣም ነው ምናመሰግነው ❤❤❤

  • @user-vz9rc5wu4v
    @user-vz9rc5wu4v ปีที่แล้ว

    የእናት ጥንካሬ በጣም ነው ያስደሰተኝ በእውነት ጀግና ነች ሁለም እናቶች እንደዛ የሆነ

  • @helenbmeskel5993
    @helenbmeskel5993 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ከልቤ አዝኛለሁ በእንባ ጨረስኩት ይገርማል እናትነት ይከብዳል 😭😭😭

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 ปีที่แล้ว

    እፍ በጣም ያሳዝና ኤሪክ ነፍስህን ይማረው አይ ሰው

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju 10 หลายเดือนก่อน

    I just Finish bkela so sad tragedy and this one seems tragedy too so I will pass for today I cannot handle more tragedy 😢

  • @tgstsisaye8070
    @tgstsisaye8070 ปีที่แล้ว

    መፅናኛየ ነው ይንተ ትረካ

  • @user-yd7ih3lj9m
    @user-yd7ih3lj9m 2 ปีที่แล้ว +4

    አዉነት በጣም ያሳዝናል ሕይወት እንዲ ነች

  • @kidukidu6003
    @kidukidu6003 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ በጭቅ የጨረስኩት የራሴ ቤተሰብ ያእል ነው የተሰማኝ 😭😭

  • @feveneshetu1479
    @feveneshetu1479 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamsgenalen

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 ปีที่แล้ว

    ጀምሬዋለሁ ስጨርስ እኮምታለሁ
    ግን ወንድሜ ፍቃዱ ተገኝ ባልሳሳት በክፈት ዶትኮም ቻናል እማቅህ መሰለኝ አቀራረብህን ድምፅህን በጣም ነው እምወድልህ በጣም ተመስጬ ነው እምሰማህ በድጋሚ በዚህ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አክባሪህ ነኝ በርታልን ❤👏

  • @hagigache5389
    @hagigache5389 หลายเดือนก่อน

    Be አምበረሃን በጣም ነው yazenkut mariyamen gen ተልቅ temert አለዉ በዙ melketoch alubet Entenat ተልቅ mister new😢😢😢

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 10 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር ግን አርዝማችሁታል😢😢😢በሶስቀን ጨርስኩት😢😢

    • @zemzemseid534
      @zemzemseid534 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ገና መጀመር ነው 6ቀን እዳይፈጅብኚጅ

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ የሂወት ታሪክ ነው በእንባ ነው የጨረስኩት በዛ ላይ አጠራረክህ በጣም ገራሚ ነው እምሰማ ሳይሆን እማይ ያህል የተሰምቶኝ ነው ተመስጬ የጨረስኩት ወንድሜ ፍቄ በጣም እናማሳግናለን በርታልን አከብርሃለሁ❤👏
    ሂወት እንደዚህ ነች 😭

    • @hanaberke5597
      @hanaberke5597 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አሳዛኝ ታሪክ

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i หลายเดือนก่อน

    መልካም እረፍት💔💔💔💔

  • @user-km3eq9rb9b
    @user-km3eq9rb9b 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል በጣም ድምፅህም ደስይላል

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም አንባቢ ነህ የምትደነቅ መፅሀፉን ነፍስ ዘራህበት🙏🏾😐

  • @amlesetabrha5733
    @amlesetabrha5733 ปีที่แล้ว +1

    ኣብሬው ታመምኩ መጨረስ ኣልችም 😢

  • @Titi-oe7wy
    @Titi-oe7wy 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም የማሳዛን ታሪክ ነው

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነዉ

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አሳዛኝና ልብ የሚነካ ነው ግን ከ አምሳ አመት በሃላ ለማይን የመጨረሻው የሞትን ዜና የሚያረዳ አሰቃቂ በመሆኑ አናዶኛል ምክንያቱም በየደቂቃው ለኤሪክ ድልን ነበር የምጠብቀው ጀግና ተዋጊ ስለነበር ግን መጨረሻው ልብ ስባሪ ሆነ እሱ ግን ለዘላለም በእግዚአብሔር ቀኝ ይኖራል

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍ.....እናቴ የሞተች እለት እንኳን እንደዚህ አላለቀስኩም ቅስም የሚሰብር ሀዘን ነው ኤሪክ ነፍስህ በገነት ትረፍ ታሪኩን ስላካፈልከን ፀሀፊያችን ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድረስህ ።

  • @ghnn692
    @ghnn692 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @zulfakemaln6191
    @zulfakemaln6191 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 8 หลายเดือนก่อน

    እፍ 😢😢😢😢😢

  • @marialove1078
    @marialove1078 ปีที่แล้ว

    Rip ኤሪክ 😢😢😢

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር በተመስ ነው ያዳመጥኩት በጣም ያሳዝናል ህይወት እንደዚ ነች

  • @butterfly-85
    @butterfly-85 11 หลายเดือนก่อน

    የህወት ትግል😢ኤሪክ💔🥺

  • @saraabera8496
    @saraabera8496 ปีที่แล้ว

    Uuuuffff new ehen yahil atasrezimew

  • @AmenMaki
    @AmenMaki 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @user-sh3np1qs2x
    @user-sh3np1qs2x ปีที่แล้ว +1

    ኤሪክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችም መፀናናትን ያድላቸዉ ልብ ሰባሪ ነዉ የቱንም ያክል ጠካራ ብትሆን ከመት አታመልጥም የናቱ ጥንካሬ ትረካዉ ትረካ ብቻ ሳይሆን በፊልም የማየዉ ያክል እየተሰማኚ ነዉ የጨረስኩት ግን ልቤን አቆሰለኚ 🙏 ነፍስክ በሰላም ትረፍ ኤሪክ

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሰህን በገነት ታኑርው ሲያሣዝን

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ በጭቀትነዉ የጨረስኩት እደቤተሰቤነዉ ሀዘን የተስማኝ

  • @bayushnk6344
    @bayushnk6344 2 ปีที่แล้ว

    Betam asazagn tarik new bewnet

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 11 หลายเดือนก่อน

    ያሣዝናል ሥሜቴን በቃል መግለፅ አልቻልኩም

  • @AbuDhabi-v5w
    @AbuDhabi-v5w 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ በጣም ትልቅ አሳዛኝ ታሪክ ነው90% አዳምጭዋለሁ መጨረስ አልቻልኩም

  • @user-vz9rc5wu4v
    @user-vz9rc5wu4v ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-vz9rc5wu4v
    @user-vz9rc5wu4v ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ በ3ቀን ጨረስኩት በጣም ነው የመሰዘነው እግዚአብሔር ለቤተ ሰብ መፀነነት የሰጣቸው 😢😢😢😢

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว

    Welcome feqe betam nw mamasgnh tebarklng🥰🙏merx tarik astemari ena asdnaqi mthaf nw 👌👌👌bezu ngr temerbtalew

  • @susunenfiker5193
    @susunenfiker5193 2 ปีที่แล้ว

    Selam lezi beti blaki gbcalhu😍😍

  • @zinatzinat2166
    @zinatzinat2166 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ጀመርኩት አደምጨ እኮምታለሁኝ

  • @romantsehayou1795
    @romantsehayou1795 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል ሂወት እስቸጋሪ ነው። ይድናል ብዬ ተስፋ አርጌ ነበር።

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 2 ปีที่แล้ว

    ኡዑዑፍፍፍፍ በጣም አሳዛኝ እና አስደናቂ ታሪክ ነው 😭😭😭😭

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 ปีที่แล้ว

    6 ሰዓቱን ጨረስኩ. አቤት የሰው ፈተናው እኔም በጣም ድክም ብሎኛል ከችግር ከፈተና አረፍ የሚባለው መቸነው

  • @tube2984
    @tube2984 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ በጣም ረዘመ ምነው_😁😂👍

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ አስር ሰአት ነው የማየው ወይስ አይኔ ነው?

  • @egayohasaf2517
    @egayohasaf2517 7 หลายเดือนก่อน

    መኮመት ይከብዳል

  • @user-hw8mb9fk6r
    @user-hw8mb9fk6r 2 ปีที่แล้ว +1

    🥺🥺🥺🥺የኔ ምስኪን እደት ያሳዝናል በአላህ

  • @user-vx9cn4tt1k
    @user-vx9cn4tt1k ปีที่แล้ว +1

    ነብስህ ባፀደገነት ትረፍ ኤሪክ 😭😭😭😭

  • @eyerusbiharu3837
    @eyerusbiharu3837 2 ปีที่แล้ว

    በሰቀቀን ጨረስኩት

  • @weynishetdesalegn348
    @weynishetdesalegn348 2 ปีที่แล้ว

    Mi dispiace tanto per la tua mamma

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 ปีที่แล้ว

    በሥትቀኔእደጨረሥኩትውነትእረጅምሞት

  • @fetiyayeeslamlijh7505
    @fetiyayeeslamlijh7505 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው 💔💔💔
    የሄን መጨረሻ አልጠበኩም 😭😭😭

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 ปีที่แล้ว +2

    ፉኤእስቲልሸቅልበትየመዳምንሳህንእርዝመቱግንመጥኒ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 ปีที่แล้ว

    weyne tlk hazen wst new yeketeteg uuuuuff enatnet mekera egziyo ketamemew lja belay eko mtamemew enat eko nat bekuma yemtmotew beewnet be 3 kene chereskut akateg dbrt wst gebaw mot kfu

  • @AbuDhabi-v5w
    @AbuDhabi-v5w 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል የ እውነት ነው ያለቀስኩት

  • @user-ly5ci8yd9u
    @user-ly5ci8yd9u 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @AbuDhabi-v5w
    @AbuDhabi-v5w 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል የ እውነት ነው ያለቀስኩት