ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዲስ ቪዲዮ ይኼው፡ th-cam.com/video/_9sTCUrw0Lg/w-d-xo.htmlsi=PE7TS0felfx0aoUk
ሀይለ ገብርኤል ደብተራ ውን እግዚአብሄር ይገጸጸው ግን እንደዚ አይነቶችን ደብተራ በምታቀርብበት ጊዜ ደብተራው መንፈሱን ለመዋረስ ለምሳሌ ፔሬዲ ፔሬዲ እያለ በሚጠራበት ጊዜ ለእኛ ለምእመኑ ከደብተራው ሚወዝጣው ድምጽ ባታሰማን ጥሩ ነው አንደኛ ከሱ የሚውጣው ድምጽ ከጆራችን ቶሎ አይጠፋም ሁለተኛ አንዳንድ ሰዎች ምንም የማያውቁት ልጆች ፓወር ነው በማለት ላመዋረስ ይቸኩላሉ እና ደብተራው የሚጠራውን ነገር አታሳሰማን ቁረጠው ። እመሰግናለሁ
በቲክቶክ አይተነዋልኮ ይሄን ፔሬዳም ደፍተራ
በጣም ትክክል በእውነት❤😂❤
አይቆረጥም ለህዝብ የሰይጣን ስራ ይገለጣል
ቸሩ መድሀኒ አለም ሰዉረን
ርኩስ መንፈስ እግዚኣብሄር ይገስጸው!!!
ጥበብ ይላል እንዴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
እግዞ,ማረነ,ክረሰቶሰ
እግዚኦ 😢መምህር ተስፋዬ ጋ የቀረበ ልጅ አሰብኩት
አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ
በዘብሩ ዳኛ በራም ልዑል በቅዱስ ገብርኤል ስም እግዚአብሔር ይገጸፀው በስማም
Blessed you memhir Girma son .
በርታ ወዳጄ !
እግዚአብሔር የገጽፀው ይሄ ምን ጥበብ ነው ጠባብነት ነው እጂ 😡
እግዚአብሄር ይገጸው
😢😢😢😢አዝግኦ
ከሚበላው በላይ ሚገርም ጥበብኖውኢያለ ሚያደንቅ ሞኖሩ ያሳዝናል😭😭😭
ጎበዞች ናቸው የምር ጥበበኛ
ሀሀሀሀሀሀ የሰይጣን ስራ
Egthanher yegesthe .bedemete yemetegaba menfese . As nte yetewardkie nkie.egthabhere talkie newe ❤❤❤ telate hoye serahe hulue yeferse newe.yasemesaye erkuse menfesene abine tkile hayemanpte yenkakelacchue amen Hayele lemedahentalme newe carme zewetere 🙏🙏🙏
egizo egizo egizo mahrin kersitos abite geta huyo marin
ኧአረ ወንድሜ በቤተክርስትያን ተከልለው , አንዴ በመተት ,አንዴ በድግምት ሰውን አሰቃዩት እኮ :: ሰው እኮ ትክክለኛውን ካህን , ከመተተኛው ካህና መለየት ተቸግሯል😢.
😢😢😢
ችሎታ ከሆነ ድግምቱ ለምን አስፈለገ? አትሸወዱ አፋቸው ውስጥ ሰይጣን ቁጭ ብሎ ነው የሚሰራው።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😭😭😭💔💔
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭
ፈዉስ ይስጥህ ለንሰሀ ህይወት ያብቃዉ በእንተ ስሟ ለማርያም ብሎ መከራውን አይቶ ተምሮ ጥበብን ለምን ከክፉ መፈለጉ ያሳዝናል ።ያልገባኝ እግዚአብሔር ንፁ ጥበብ በቅዱስ ስሙ የከበረን ጥበብ አይሰጥም ወይ???ደም አፍስሱልኝ ከሚል ጨካኝ በደሙ የገዛን በአራያዉ የፈጠረን ቸር አምላክ ምን አጉድሎ ነው ግን
😢😢😢😢🤔🤔🤔
በእማ ኣመላአኬ ሰም😢
iddoo in jiruu barabadaa itti maloo kanaa keessa baasa bayyee namaa gaddisisaa😢😢
እኔ የምለዉ ጥምጣሙን ቢያወልቁት ምናለ ደግሞ የጠያቂዉ ደንቆሮነት እሽ ቆረጠመዉ በላዉ እንበል የትኛዉ ጥበብ ነዉ ያስገረመዉ ? ምን ጥቅም አይቶ ነዉ?😅😅😅
ጉዳችሑ ይዘከዘካል ገና ምን ነው አቃጠለሽ በጠቅላላ ካባ የደረበ እና ሻሽ የጠመጠመ ወንበዴ ነው የተጠራቀመው አገሪቱዋ ሠላም ያጣችው በእነዚሕ ጠንቋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።