ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለሁ እወዳቹሀለው
ሲያንስህ ነው ሄኖክ ምሳሌ ነህ ለሁሉም❤❤
ሂን ምሪጥ ወንሞች አሉ በጣም ደስትለላቸወ ❤❤❤❤
አተም ሸጋ ወድም ነህ አላህ ይጠብቃችሁ
ይገባቹሀል. ደርባባሚስት. ሄኖክ ጥሩ አባት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይገበከል❤❤🎉🎉
ይህን ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ የሚወድ👍❤❤🎉🎉
ከማሥመሠል የፃዳ የእነት የሚኖር ሕይወት እዚሕ ቤት የአላሕ እሱ ይጠብቃቺሑ
በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ ከቁጥር አያጉላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ውድጎደኛሞች❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛❤
💚💛❤
በጣም መመስገን ያለብህ ሰው ነህ ሄኖክ..!!!ያንተን አርዐያ ይዘው ስላደጉ ነው እንደዚ ጨዋና አስተዋይ የሆኑት🙏🙏♥️
ደሚርኝማ ዉዷ
እውነት ለመናገር ምንም ነገር የያንሷል አባት ነው እንጂ ወንድም አደለም በተለይ ለረዱ ያለው ክብር በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሁሎችም ለወድሞቹ ሚስቶች ክብረ አለው ማሬ ❤❤❤
እውነት ነው አባትም ጭምረ ነው ማሻአላህ
@@Mesart-mr9sr አዎ እኔ ለሁላቸውም የለውም አላልኩም ግን ከረዱ ጋር ያለው ነገር ስለሚገርመኝ ነው ❤️❤️❤️ ይገባል ሲያንሰው ነው
❤❤❤❤❤
ሄኖክ ይገባሀል አንተ የወንድም ጥግ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ እሰከነ መላውቤተሰብህ የሁላችሁም አድናቂ ነን🙏🏽🙏🏽💚
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ሄኖክ ከወንድም በላይ ነው። ሄኖክ የታላቅ ወንድሞች ምሳሌ አስተዋይ እንዳንተ አይነት ታላላቅ ወንድሞች ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
ይሄን ቤተሠብ በጣም ነው የምወደው ለቅድስት ቤተክርስትያናችን ጥሩ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ፈሪሀ እግዚአብሄር መከባበር መተሳሰብ መዋደድ ፍቅርና ጨዋታ ሁሉን በልኩ ያስማማችሁ ናችሁ ይህ ሁሉ የወላጆቻችሁና የታላቁ ወንድማችሁ ውጤት ነው በብዙ ተባረኩ ከዚህም በላይ ዘራችሁ ይብዛ በደስታ ኑሩ❤🙏
ይህ ቤተሰብ ያሁነት ከአባታቸወ ከእነታቸወ ጀምሮ በጣም ፍቅር ነቸወ ያሁነት እግዚአብሔር ፍቅርቹወን ይብዛለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝና አስተዋይ ወንድሞች ስላሉህ ልትኮራ ይገባካል ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል
ማነዉ ልከ እንድኔ የእነዚህ ቤተሰቦች የሚወዳቸዉ መከባበር መዋደድ መተሳሰብ የሚታይበት ቤተሰብ ነዉ አቦ ፍቅሩን መተሳሰቡን መከባበሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣችሁ ❤❤❤🎉🎉
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ❤
የወንድምነትን ትርጉም በናንተ ነው ያየሁት በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቺሁ 🎉
የዚ ቤት ፍቅር ለኛም የድለን ጉሉ አሚን 🤲🥺🥰
አሚን
አሜንንንንንን እውነት ነው ካሜን ይቀራል
አሜን 😊😊😊
❤❤❤❤
በህይወቴ እንደ ሄኒ አይነት መልካም አክባሪ ትሁት የተረጋጋ በቃ ሰው ሁኖ ተፈጥሮ እንደሰው የሚኖር ሙሉ ስው ነው እኔ ሰለሄኒ ቃል የለኝም ከቃል በላይ ነው እና ለሄኒ ይገባዋል ፈጣሪ ልጆችህንም ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ባጠቃላይ የፍቅር ተምሳሌት የሆኑ ቤተሰቦች ናቸው መከባበራቸው መደማመጣቸው ፍቅራቸው ሁሉ ነገራቹ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከነmother እና father ጋ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ሁላቹም ፈጣሪ ሁሌም የምትፈልጉትን ነገር ይስጣቹ እንዴት ደስ እንዳለ ሪል ፍቅር ያየሁት እዚ ቤት ነው youtube ላይ ሄኒንድም ብቻ አደለም የኔ መልካም አክባሪ ሁሌም ደስተኛ ሁን አንተ የምድር ገነት ነህ ሄኒ ባለቤቱ በዚህ አጋጣሚ በጣም እድለኛ ነሽ ማማዬ ሄኒን የመሰለ ባል ስላለሽ እመቤቴ ዘመናቹን ሙሉ ደስተኛ ያርጋቹ ተባረኩ በልጆጃቹ ተደሰቱ ማማዬም እሄን መልካም ልጅ ዘመኑን ሙሉ ደስተኛ አርጊው በተቻለሽ መጠን የሱን ፍሬ ማግኚት መባረክ ነው እውነት ልጆቻቹን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ትልቅ ደረጃ ያድርሰላቹ ሄኒዬ ሁሌም ሳቅ ሁሌም ተደሰት የፍቅር ማድዕድ የጨዋነት ገደቡ ነህ የኔ መልካም እንወድሀለን አንተን የሚጠላ በምድር ላይ ካለ ሄኒዬ ሴጣን ነው የምር ሴጣን ነው እጅ የሰው ልጅ ሁኖ ሄኒን የሚጠላ የለም የኔ መልካም ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤ውድድድድድ ነው ማረግ
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከዉ. እርስ በእር በጣም መከባበር,መዋደድ እጅግ ለብዙ ሰዉ አርአያ ናችሁ. ዘር ማንዘራችሁ ይባረክ.
ውዴ ደምሪኝ❤
ይህን ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ የሚወድ እድመ እን ጤና ይሰጠች🙏😘
ሰላምዬ ደምሪኝ❤
ሄኖክ መልካም ወንድም ነህ መልካም አባት ነህ ሰው አክባሪ ነህ ደስ ይበል ህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማማዬ በቅንነት ደምሪኝ
,4ታችሁም እህቶች የዚህ ቤተሰብ አአካል በመሆናችሁ እግዘብሔርን አመስግኑ ፍቅር በጠፋበት በመጨረሻ ዘመን ይህን በማየቴ ደስ ብሎኛል
ዘመናቹ ይባረክ ፋቅራቹን እግዛቤር ይጨምርላቹ ታላቅ ወድምእናዳባት ነዉ ዘመናቹ ይባረክ
ማማዬ ደምሪኝ
ይገባዋል ሄኖክ ትልቅ ሰው ነክ ከአንተ ነው ብዙ ትምርት የሚወስዱት ወንድሞችክ የተባረኩ ናቸው አቤላ የሳቄ ምንጭ ጠፍተክ ነበር አትጥፍ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ልዩዎች እውነት ምርጥ ወንድማማቾች እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራቹ ሄኖክ ይገባሃል እግዚአብሔር ልጆቻችሁ በጤና ያሳድግላችሁ 🙏❤️
ሲፉዬ ደምሪኝ ❤
ጌታዬዋ እደነዚህ ወድማማቾች እሚፋቀሩ ልጆች ስጠኝ🙏
ዋው አንድነት ፍቅር መቻቻል በጣም ደስ የሚል ህይወት ዕድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድላቹ ሁላቹም ሄኒ ይገባሃል
ምርጥ ቤተሰብ ደሰ ሰትሉ ሄኖክ ለወድሞችህ አሪያ የኖከው አተ ነህ መመሰገን አለብህ እንተን እያዩ ነው ትሁት ጎበዝ የሰራ ሰው የሆኑት ተባረክ ሄኖክ አድሰ አቤል እዮባ ሁላችሁም ክበሩልኝ ለወንድማችሁ ትልቅ መከታ ናችሁ በወጣ ይተካ ❤❤❤
በጣም ነው ያለቀስኩት ለሄኒ ሲያንሰው ነው ❤❤❤❤ ሴት ልጅ በረከት ናት በብዙ እየተባረካችሁ ነው እድግ ትበልላችሁ
ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ቅን ደምሪኝ
ወንድማማችነት እንደ እናንተ ከሆነ እውነት ሺ ይወለድ ምን አይነት ቤተሰብ ቢወልዳችሁ ነው እውነት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወንድም እንዲ አርያ ሲሆን ደስ ይላል ያንተ ጥሩነት ነው ለዚህ ያበቃቸው ታላቅ ጥሩ መንገድ ካሳየ መልካም ድልድይ ነው።
በጣምእኮነው የምታስቀኑት ማሪያምን❤😥ታድላችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ ያስቀናልበጣም እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ቤተሰቦቻችሁን አክባሪ የሆናችሁ ልጆች አስተዳደጋችሁ ነው ይሔየሚያሳየው የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤❤
ስወዳቹ ቃል የለኝም !! ዘመናቹ ይባረክ!!❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ቤተሰብ የሚያስደስተኝ እና የሚያዝናናኝ የለም ያለሁት በስደት ነው ትንሽም እርፍት ስትኖርኝ እነሱን ነው የማየው እና በጣም ነው ደስ የሚሉኝ በተለይ እዮባ እኔም ለክ እንደሱ በጥባጭ ወንድም አለኝ እና በጣም ነው ደስ የሚሉት ፈጣሪ አይለያችሁ የዛሬው ደግሞ ይለያል ወንድምን እንደዚህ ማስደሰት ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በወጣዉ ይተካ እዲሜና ጤና ፍቅሩንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አቦ ሁሌ ደስታ ይሁን ቤታችሁ ከብዙ በላይ ትምህርት አለዉ ጀግኖቸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏
ልጆቻችን በመተሳሰባችሁ መከባበራችሁ .... ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ...👌🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የሚወደድ እድሜ፤ ጤና፤ ይስጣችሁ ተባረኩ ፍቅራችሁን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ፡፡💗💗💗💗
ወንድም ወንድሙን በሚጠፋፋበት ጊዜ እንደናንተ አይነት ልጆች የሰጣቸው ወላጆች የመረቃቸው ሰወች እንዳሉ ነው እማምነው
ቅመምዬ ደምሪኝ
ሄኖክ ምርጥ ወንድም ነው ይገባዋል ፍቅር አርጎ ያሣደጋችሁ አርአያ የሆነ አዛኝ እስፍስፍ ነው አይለያችሁ እህታችሁንም ብታስገቧት አሪፍ ነበረ
ትላንት ሳትቸርሱት አናዳችሁን ነበር እንኳን ደና መጣችሁ ለማንኛውም ምሳ እየበላሁ ነው የማያችሁ ወላሂ ለእናንተ ያለኝ ፍቅር ይለያል ምርጥ ፋሚሊ ❤❤❤❤
ለዚህ ቤተሰብ መሰረቱ እቴቴ እና አብየ ናቸው በቅድሚያ እነሱ ሊመሰገኑ ይገባል በተረፈ ሄኖክ መልካም ሰው ስርአት ያለው ነው በተረፈ ሄኖክ ለወንድሞቹ ቀርቶ ለእነ ረዱ ለቃል ... ያለው አክብሮት ትልቅ ነው ስለዚህ የሰጠህውን ነው የተቀበልከው እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ::❤❤❤❤❤❤❤❤
ገኒዬ ደምሪኝ❤
እዮባ ግን በጣም አስተዋይነህ ፈጣሪ አይለያችሁ
ወንድሞቸ ተባረክ ሄኖክ ወንድም ብቻ ሳይሆን አባትም ጭምር ነዉ ሄኖክ የታላቅ ወንድሞች ምሳሌ አስተዋይ ነዉ እንዳንተ ኣይነት ታላላቅ ወንድሞች ያብዛልን🙏💚❤ ሄንክ ማለት ለወንድሞችና የወንድሞች ሚስቶች ጭምሪ ያለዉ አክብሮ ደሰ ይላን ሁላችሁም ምሪጥ ቤተሰብ ናችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ 🙏💚❤❤❤
ድንቅ ፋሚሊ ::እውነተኛ እንጂ ድራማቲክያልሆኑ ቤተስቦች ::ዘመናችሁ ይባረክ ::ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ ::💪👍👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እግዚአብሔር ለሁሉም እንደዚህ በኔቤት ከባድ ጥላቻ አለ የናንተን ልብ ይስጥልኝ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ፀሎት ከራስሽ ጀምረሽ ይቅባይ ሁኝ እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ
አሜን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሰላም ያውርድ ላችሁ ውዴ ደምሪኝ
እግዚአብሔር በወጣ ይተካ። እንዴት ደስ ይላልሰው ትልቅ ስጦታ መስጠት አይጠበቅምበትም ዋናው አንድ ሰው በ አቅሙ መተሳሰቡ ነው። ❤❤❤❤
የኔ ውድ ደምሪኝ
ሲታምሩ ፍቅር ላይ ፍቅር ይጨመርላችኋል እንኳን ደስ አላችሁ ሄኖክ 🙏❤❤
የመጀመሪያ ነኝ የምር በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠቦችናችሁ ከቤተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እናመሰግናለን በርቱልን
እደት እደምወዳቸው እኒህን በተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘርማዘራችሁ ይባረክ
😍😍ማርያምን እናተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ደስስስስ የምትሉ ቤተሰቦች አይለያቹህ እግዚአብሔር ከምሃላቹህ አይውጣ እምለው አጣሁ ሌላ🙏🙏🙏
መዳንያለም የድግል ልጅ የድሜዘመናቹ ይባረክ እድሜናጤና ፍቅር አድነት ሰላም አይለያቹ ከነቤተሰቦቻቹ ተባረኩ እናመሰክናለን
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ።
ውዴ ደምሪኝ ❤
የምር በጣም ደስተዳላችሁ ምን አለ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
ወላህ አይቀርው አደበታችሁን እውነተኛ ቤተስብ ማየት ክፍለጋችሁ እዝህ ፍሚሌዎች ተቀላቀሉ ወይኔ ደስ ስሉኮ ግን መተሳሰብን መዎደደን አብሶ ትልቅ ወድማቸው ሄኖክ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሔ ፍቅር ለመላው ህዝባቺን ቤት በር እዲያኳኳ ፈጣሪን እጠይቃለሁ !!!ይሔ የወላጆቻቺሁም ግዙፉ እና ትልቁ እድል ነው !!!መታደል መመረጥም ነው !!!!ተባረኩ !!!!
እዚ ቤት ያለ ፍቅር መከባበር ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካቹ መታደል ነው❤
እዲህ ነፍ ፍቅር ታላቅ ወድምን ማክበር ደስ ይላል ለሁላችንም አራአያ ናችሁ በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው ለኛም ተመልካቾች ❤❤❤❤❤ ይገባዋል ለሔኖክ ታላቅ ወድም ጋሻ መከታ ነውውው👍👍👍👍
በልጆቻችኩ ይካሳቹ ታላቅ ወንድም መካሻ Beautiful Family 💚💛❤️🙏 እናተን የወለዱ ቤተሰብ ይባረኩ አይ አስተዳደግ
አቤት መታደል ንፁህ ቤተሰብ ሁሌ ደስታ ፍቅር እውነት ያለሁ ከሁሉ ይትበሮች ቀጥሉበት❤❤❤ ሄኒየ ይገባሀል❤❤
ማሻ አላህ ምርጥ ወድሞች 🎉🎉🎉🎉ይገባዋል እዴውም ሲያሰው ነው ትልቅ ወድም ያባት መከታ ኑርላቸው ከድራማ ከውሸት ከማስመሰል የፀዳ ቤተሰብ ለትውልዱ ምርጥ አስተማሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። እመብርሃን ሁሌም ከጎናቸው ትሁን !!
ተባረኩ እንዴት እንደምወዳችሁ እናንተን የወለድ እናትና አባታት ዘመናቸው የተባረከ ይሁን እግዚያብሄር አምላክ በበለጠ ፍቅር በትልቅ ስኬት እንድናያችሁ ይርዳን ተባረኩ እኔ ቃል አጣሁላችሁ ❤
የኔ ቅመም ደምሪኝ
ይሄ ሁሉ ስርአታቹ የናትና ያባታቹ ውጤት ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጣቹ
የሰው ልክ ናችሁ እናተ❤❤❤❤❤❤
ማማዬ ደምሪኝ❤
እናተን የወለደች እናት መኀፀነ ለምለም ትሁን ዘራችሁ የተባረከ ይሁን በጣም ታሰቀናላችሁ በፍቅር ኑሩ አቤልዬ አዲሴ ሄኒ እዬቤ ተባረኩ ❤❤❤❤
ሄኒ ብያንስህ ነው ይገባሀል ለቤት መሰረት እንደሚያስፈልገው ሁሉ አንተም ለወንድሞችህ አርአያ ነህና ይገባሃል ❤ፂየ የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤አቤል፣ሐዲስ፣እዬብ እንዳከበራቹት በልጆቻቹ ክበሩ ❤🎉
ታላቅ አባትም ታላቅ ወንድምም ያለው ሰው በእዚህ ምድር ላይ እድለኛ ነው ወንድሜ የኔ አለም እወድሐለወ ❤❤❤❤ የኔ ሔኖክ በተሰቧች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሳላስበው እንቧዮ ነው የፈሰሰው ወንድም ወንድም ነው❤❤❤
እዉነት ለመናገር በጣም እና በጣም ቅናት አድሮብኛል 😢❤
አይዞን ገለቴ
የኔ ቅናታም ደምሪኝ ❤
ልጆቹ ይወድልቃሉ ብየ ልቤ ቀጥ አለ እውይ ታምራላችሁ❤❤❤ማሻ አላህ ሂኔ የዋህ ምርጥ ልጅ ነው እውነት አይለያችሁ
ሄኖክ ላንተ ያንስብካል ምክንያቱም ወንድሞች ከእግሕሐብሄር በታች ያንተ ውጤት ናቸው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
የነዚህ ቤተሰቦች ፍቅር እንዴት እንደሚያስቀናኝ ወላጆቻቸው እንዴት የታደሉ ናቸው አይለያቹህ አስለቀሳቹሁኝ ረጅም እድሜ ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤
እውይ ስታስቀኑ አስለቀሳችሁኝ😢😢መታደል እኮነው ወድማማች ሲዋደድ ❤ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ😍😍😍😍😍😍
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እዮብ ልጅን ፍቅር እንዴት እደምትሰጠዉ ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
ፍቅር ባለበት ታላቅ ወንድም የአባት ምትክ ማለት ነው ጥሩ አርአያ ስለሆንክ ሁሉም እንዴት እንደሚያከብሩህ ይታያል ጎበዝ
ዋናው የቤተሠባችሁ አሥተዳደግነው በምን አይነት ፍቅርነው ያሣደጓችሁ በእውነት ትለያላችሁ ብዙነገርነው ከናተ የተማርኩት መከባበርን ፍቅርን ቅንነትን መሥጠትን ብቻብዙነገርን አሥተምራችሁኛል እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወርቅ የሆነ ቤተስብ እነ ማዘር ግን ምናለ በዛ እድርገው በወለዶችሁ ኖሮ❤❤❤❤I love you guys 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገባችሁዋል ሄኒ ፂ you guys make me cry 😢
እህቴ ደምሪኝ ❤
ይገባሀል ወንድማችን አስተዋይ መካሪ ሰው ነህ እኔም ከዚህ ቤተሰብ ፍቅርን ተምሬአለው
*_በጣም ደስ የምትሉ family😍_**_ኣቤላ የሳቅ ምንጭ😂✌️_*
ትልቅ ወንድም ኩራት ነው አንተ ደግሞ ይገባሀን ❤ በርቱ የወንድምነት ጥግ ነህ ❤
በልጆቻችኩ ይካሳቹ ታላቅ ወንድም መካሻ Beautiful Family 💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ
ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እደነአተ አይነት ቤተሰብን ያብዛልን
ለነዚ ቤተሰብ ቃላት አጠረኝ፣እድሜጤና ፣ይስጣቹ፣ሌላ ምን እላለው እድሜ ልክ በፍቅረ ኑሩ❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምረኝ ❤
ይገባሀል ምርጥ መንድም መካሪ ነህ እኮ እንኳን ለነሱ ለኛም ትለያለህ ሄኒየ ፂየም ምርሴት ነች ስወዳችሁ ከልቤነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይለያችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ከድራማ ነጻ የሆናችሁን ትክክለኛ ማንነታችሁ ነው የምታሳዩን በፍቅር ያኖራችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ከእናትና አባታችሁ ጭምር ❤❤❤❤
ዋው መሻአላህ በጣምደስይላል ፍቅርየሆነ ቤተሰብመሻአላህ👍👍👍👍👍👍👌👌👌
ሺዘመን ኑሩ ክፉ አይንካቺሁ ቤተስባቺሁ በሙሉ የሚወደድ ቤተስብ ነው ያላቺሁ እንኳን እናንተ እኛ ከልብ ነው የምን ወዳቺሁ በዚህ እስበሱ በተባላበት ዘመን የድሮው የቤተስብ መዋደድ ዛሬም እናንተጋር ስለምናየው በጣም ደስ ይላል የእናንተን ቤተስብ በኮሜንት ለመግለፅ ቃላት ያንሳል ሄኖክ ያንስብሀል እንጅ አይበዛብህም
ከማሰመሰል ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ በፍቅር ያኑራችሁ🥰
ሱሱዬ ደምሪኝ❤
@Tube-fi9qq 🥰🥰🥰🥰
በጣምደስየምትሉቤተሰብእግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ ስጦታ ተስጣጡ ሙሀባን ይጨምራል ብለዋል የሀባበላህ መሀመድ ስለላህ አለይውስለም ስለላህ ❤❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ
S.a.w
ሁሌ በእናተ ቤተሰብ ፈጣሪን የማመሰግነዉ ወላጆቻቸዉ ምንኛ የታደሉ ናቸዉ በዉነት ጨዋ የጨዋ ልጆች ልጆቹ ናቹ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፍቅር ያቆቹ❤❤❤❤❤
ሄኖክ ይገባሀል በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ፍቅር በፍቅር ላይ ይጨምርላችሁ
እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ፍቅራቹ በጥንቱ ኢትዮጵያዊነት ቢመሰል ያኮራል እድሜና ጤና ያድላቹከነመላው ቤተሰብ ውድድ
መታደል ነው መከባበረችሁ ፍቅር አችሁ መተሳሰባችሁ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ ❤❤❤ በወጣ ይተካ
_ወይኔ ልጅት ልጁን አውጥቶ ቁጭ ሲያደርገው ማርያምን ደንግጨ እጄን ከስልኬ ጀርባ አዞርኩት🤣 ልደግፍ አቤት ይኸ ቤተሰብ ምን አይነት መመረቅ ነው ግን በአርሴምዬ🥰 እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዲህ አይነት ቤተሰብ ይስጠን🙏 የምንወልዳቸው ልጆቻችን የልጅ ልጆች ምድር ላይ ያለ ሰው ሁሉ በዚህ አይነት ፍቅር ይባረክ🙏🥰🥰🥰 ሄኒ አንተ ምርጥ ወንድም የእውነት ይገባሃል❤ እንወዳችኋለን🥰_
ይገበሀል ወድም መልካም ሥው ትለያለህ ፍቅር መዋደድ መከባበር ሥነ ሥርአት ሁሉን አድሎ ነው የሠጣችሁ❤❤❤
ሄኒየ ታናናሾችህ የአንተ ዉጤቶች ናቼዉ በጤና፣በፍቅር ረጅም እድሜ እንመኛለን።
በጣም ምርጥዬ ቤተሠቦች እውነት ለሌሎች ምሣሌ የምትሆኑ ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ገብርኤል አባቴ በዎጣ ይሙላላቹ በእውነት
ፈጣረ አይለያችሁ እናተ የቤተሰብ አራአያ ናችሁ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤እግዝአብሔር ይበርካቹ እንደዝአይናት ፍቅር ያብዛልን በጣም ነው የምወደቸሁ እግዝአብሔር ዘመናቹን አብዝቶ አብዝቶ ይበርካቹ ተበረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄኖክ የትልቅ ወድም ተምሳሌት አረአያ ነህ ሲያስብህ ነው እውነት ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባረክህ
ትልቅ ፍቅር አይቻለው በተለይ አቤ ባገኝው አጋጣሚ በእንባ ስለሚገልፀው 😂😂😂መልካም ወንድምነት💪💪💪💪💪❤❤❤
በእውነት እንኳን እናተ እኔም በጣም ደስታ ተሰማኝ❤የመዋደዳችሁ የፍቅራችሁ በረከት በየቤታችን ይግባ በእውነት አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤
ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለሁ እወዳቹሀለው
ሲያንስህ ነው ሄኖክ ምሳሌ ነህ ለሁሉም❤❤
ሂን ምሪጥ ወንሞች አሉ በጣም ደስትለላቸወ ❤❤❤❤
አተም ሸጋ ወድም ነህ አላህ ይጠብቃችሁ
ይገባቹሀል. ደርባባሚስት. ሄኖክ ጥሩ አባት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይገበከል❤❤🎉🎉
ይህን ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ የሚወድ👍❤❤🎉🎉
ከማሥመሠል የፃዳ የእነት የሚኖር ሕይወት እዚሕ ቤት የአላሕ እሱ ይጠብቃቺሑ
በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ ከቁጥር አያጉላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ውድጎደኛሞች❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛❤
💚💛❤
በጣም መመስገን ያለብህ ሰው ነህ ሄኖክ..!!!ያንተን አርዐያ ይዘው ስላደጉ ነው እንደዚ ጨዋና አስተዋይ የሆኑት🙏🙏♥️
ደሚርኝማ ዉዷ
እውነት ለመናገር ምንም ነገር የያንሷል አባት ነው እንጂ ወንድም አደለም በተለይ ለረዱ ያለው ክብር በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሁሎችም ለወድሞቹ ሚስቶች ክብረ አለው ማሬ ❤❤❤
እውነት ነው አባትም ጭምረ ነው ማሻአላህ
@@Mesart-mr9sr አዎ እኔ ለሁላቸውም የለውም አላልኩም ግን ከረዱ ጋር ያለው ነገር ስለሚገርመኝ ነው ❤️❤️❤️ ይገባል ሲያንሰው ነው
❤❤❤❤❤
ሄኖክ ይገባሀል አንተ የወንድም ጥግ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ እሰከነ መላውቤተሰብህ የሁላችሁም አድናቂ ነን🙏🏽🙏🏽💚
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ሄኖክ ከወንድም በላይ ነው። ሄኖክ የታላቅ ወንድሞች ምሳሌ አስተዋይ እንዳንተ አይነት ታላላቅ ወንድሞች ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
ይሄን ቤተሠብ በጣም ነው የምወደው ለቅድስት ቤተክርስትያናችን ጥሩ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ፈሪሀ እግዚአብሄር መከባበር መተሳሰብ መዋደድ ፍቅርና ጨዋታ ሁሉን በልኩ ያስማማችሁ ናችሁ ይህ ሁሉ የወላጆቻችሁና የታላቁ ወንድማችሁ ውጤት ነው በብዙ ተባረኩ ከዚህም በላይ ዘራችሁ ይብዛ በደስታ ኑሩ❤🙏
ይህ ቤተሰብ ያሁነት ከአባታቸወ ከእነታቸወ ጀምሮ በጣም ፍቅር ነቸወ ያሁነት እግዚአብሔር ፍቅርቹወን ይብዛለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝና አስተዋይ ወንድሞች ስላሉህ ልትኮራ ይገባካል ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል
ማነዉ ልከ እንድኔ የእነዚህ ቤተሰቦች የሚወዳቸዉ መከባበር መዋደድ መተሳሰብ የሚታይበት ቤተሰብ ነዉ አቦ ፍቅሩን መተሳሰቡን መከባበሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣችሁ ❤❤❤🎉🎉
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ❤
የወንድምነትን ትርጉም በናንተ ነው ያየሁት በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቺሁ 🎉
የዚ ቤት ፍቅር ለኛም የድለን ጉሉ አሚን 🤲🥺🥰
አሚን
አሜንንንንንን እውነት ነው ካሜን ይቀራል
አሜን 😊😊😊
አሚን
❤❤❤❤
በህይወቴ እንደ ሄኒ አይነት መልካም አክባሪ ትሁት የተረጋጋ በቃ ሰው ሁኖ ተፈጥሮ እንደሰው የሚኖር ሙሉ ስው ነው እኔ ሰለሄኒ ቃል የለኝም ከቃል በላይ ነው እና ለሄኒ ይገባዋል ፈጣሪ ልጆችህንም ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ባጠቃላይ የፍቅር ተምሳሌት የሆኑ ቤተሰቦች ናቸው መከባበራቸው መደማመጣቸው ፍቅራቸው ሁሉ ነገራቹ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከነmother እና father ጋ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ሁላቹም ፈጣሪ ሁሌም የምትፈልጉትን ነገር ይስጣቹ እንዴት ደስ እንዳለ ሪል ፍቅር ያየሁት እዚ ቤት ነው youtube ላይ ሄኒንድም ብቻ አደለም የኔ መልካም አክባሪ ሁሌም ደስተኛ ሁን አንተ የምድር ገነት ነህ ሄኒ ባለቤቱ በዚህ አጋጣሚ በጣም እድለኛ ነሽ ማማዬ ሄኒን የመሰለ ባል ስላለሽ እመቤቴ ዘመናቹን ሙሉ ደስተኛ ያርጋቹ ተባረኩ በልጆጃቹ ተደሰቱ ማማዬም እሄን መልካም ልጅ ዘመኑን ሙሉ ደስተኛ አርጊው በተቻለሽ መጠን የሱን ፍሬ ማግኚት መባረክ ነው እውነት ልጆቻቹን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ትልቅ ደረጃ ያድርሰላቹ ሄኒዬ ሁሌም ሳቅ ሁሌም ተደሰት የፍቅር ማድዕድ የጨዋነት ገደቡ ነህ የኔ መልካም እንወድሀለን አንተን የሚጠላ በምድር ላይ ካለ ሄኒዬ ሴጣን ነው የምር ሴጣን ነው እጅ የሰው ልጅ ሁኖ ሄኒን የሚጠላ የለም የኔ መልካም ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤ውድድድድድ ነው ማረግ
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከዉ. እርስ በእር በጣም መከባበር,መዋደድ እጅግ ለብዙ ሰዉ አርአያ ናችሁ. ዘር ማንዘራችሁ ይባረክ.
ውዴ ደምሪኝ❤
ይህን ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ የሚወድ እድመ እን ጤና ይሰጠች🙏😘
ሰላምዬ ደምሪኝ❤
ሄኖክ መልካም ወንድም ነህ መልካም አባት ነህ ሰው አክባሪ ነህ ደስ ይበል ህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማማዬ በቅንነት ደምሪኝ
,4ታችሁም እህቶች የዚህ ቤተሰብ አአካል በመሆናችሁ እግዘብሔርን አመስግኑ ፍቅር በጠፋበት በመጨረሻ ዘመን ይህን በማየቴ ደስ ብሎኛል
ዘመናቹ ይባረክ ፋቅራቹን እግዛቤር ይጨምርላቹ ታላቅ ወድምእናዳባት ነዉ ዘመናቹ ይባረክ
ማማዬ ደምሪኝ
ይገባዋል ሄኖክ ትልቅ ሰው ነክ ከአንተ ነው ብዙ ትምርት የሚወስዱት ወንድሞችክ የተባረኩ ናቸው አቤላ የሳቄ ምንጭ ጠፍተክ ነበር አትጥፍ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ልዩዎች እውነት ምርጥ ወንድማማቾች እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራቹ ሄኖክ ይገባሃል እግዚአብሔር ልጆቻችሁ በጤና ያሳድግላችሁ 🙏❤️
ሲፉዬ ደምሪኝ ❤
ጌታዬዋ እደነዚህ ወድማማቾች እሚፋቀሩ ልጆች ስጠኝ🙏
ዋው አንድነት ፍቅር መቻቻል በጣም ደስ የሚል ህይወት ዕድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድላቹ ሁላቹም ሄኒ ይገባሃል
ምርጥ ቤተሰብ ደሰ ሰትሉ ሄኖክ ለወድሞችህ አሪያ የኖከው አተ ነህ መመሰገን አለብህ እንተን እያዩ ነው ትሁት ጎበዝ የሰራ ሰው የሆኑት ተባረክ ሄኖክ አድሰ አቤል እዮባ ሁላችሁም ክበሩልኝ ለወንድማችሁ ትልቅ መከታ ናችሁ በወጣ ይተካ ❤❤❤
በጣም ነው ያለቀስኩት ለሄኒ ሲያንሰው ነው ❤❤❤❤ ሴት ልጅ በረከት ናት በብዙ እየተባረካችሁ ነው እድግ ትበልላችሁ
ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ቅን ደምሪኝ
ወንድማማችነት እንደ እናንተ ከሆነ እውነት ሺ ይወለድ ምን አይነት ቤተሰብ ቢወልዳችሁ ነው እውነት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወንድም እንዲ አርያ ሲሆን ደስ ይላል ያንተ ጥሩነት ነው ለዚህ ያበቃቸው ታላቅ ጥሩ መንገድ ካሳየ መልካም ድልድይ ነው።
በጣምእኮነው የምታስቀኑት ማሪያምን❤😥ታድላችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ ያስቀናልበጣም እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ቤተሰቦቻችሁን አክባሪ የሆናችሁ ልጆች አስተዳደጋችሁ ነው ይሔየሚያሳየው የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤❤
ስወዳቹ ቃል የለኝም !! ዘመናቹ ይባረክ!!❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ቤተሰብ የሚያስደስተኝ እና የሚያዝናናኝ የለም ያለሁት በስደት ነው ትንሽም እርፍት ስትኖርኝ እነሱን ነው የማየው እና በጣም ነው ደስ የሚሉኝ በተለይ እዮባ እኔም ለክ እንደሱ በጥባጭ ወንድም አለኝ እና በጣም ነው ደስ የሚሉት ፈጣሪ አይለያችሁ የዛሬው ደግሞ ይለያል ወንድምን እንደዚህ ማስደሰት ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በወጣዉ ይተካ እዲሜና ጤና ፍቅሩንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አቦ ሁሌ ደስታ ይሁን ቤታችሁ ከብዙ በላይ ትምህርት አለዉ ጀግኖቸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏
ልጆቻችን በመተሳሰባችሁ መከባበራችሁ .... ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ...👌🙏🙏🙏
የኔ ቅን ደምሪኝ
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የሚወደድ እድሜ፤ ጤና፤ ይስጣችሁ ተባረኩ ፍቅራችሁን
አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ፡፡
💗💗💗💗
ወንድም ወንድሙን በሚጠፋፋበት ጊዜ እንደናንተ አይነት ልጆች የሰጣቸው ወላጆች የመረቃቸው ሰወች እንዳሉ ነው እማምነው
ቅመምዬ ደምሪኝ
ሄኖክ ምርጥ ወንድም ነው ይገባዋል ፍቅር አርጎ ያሣደጋችሁ አርአያ የሆነ አዛኝ እስፍስፍ ነው አይለያችሁ እህታችሁንም ብታስገቧት አሪፍ ነበረ
ትላንት ሳትቸርሱት አናዳችሁን ነበር እንኳን ደና መጣችሁ ለማንኛውም ምሳ እየበላሁ ነው የማያችሁ ወላሂ ለእናንተ ያለኝ ፍቅር ይለያል ምርጥ ፋሚሊ ❤❤❤❤
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ለዚህ ቤተሰብ መሰረቱ እቴቴ እና አብየ ናቸው በቅድሚያ እነሱ ሊመሰገኑ ይገባል በተረፈ ሄኖክ መልካም ሰው ስርአት ያለው ነው በተረፈ ሄኖክ ለወንድሞቹ ቀርቶ ለእነ ረዱ ለቃል ... ያለው አክብሮት ትልቅ ነው ስለዚህ የሰጠህውን ነው የተቀበልከው እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ::❤❤❤❤❤❤❤❤
ገኒዬ ደምሪኝ❤
እዮባ ግን በጣም አስተዋይነህ ፈጣሪ አይለያችሁ
ማማዬ ደምሪኝ
ወንድሞቸ ተባረክ ሄኖክ ወንድም ብቻ ሳይሆን አባትም ጭምር ነዉ ሄኖክ የታላቅ ወንድሞች ምሳሌ አስተዋይ ነዉ እንዳንተ ኣይነት ታላላቅ ወንድሞች ያብዛልን🙏💚❤
ሄንክ ማለት ለወንድሞችና የወንድሞች ሚስቶች ጭምሪ ያለዉ አክብሮ ደሰ ይላን ሁላችሁም ምሪጥ ቤተሰብ ናችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ 🙏💚❤❤❤
ድንቅ ፋሚሊ ::
እውነተኛ እንጂ ድራማቲክ
ያልሆኑ ቤተስቦች ::
ዘመናችሁ ይባረክ ::
ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ ::
💪👍👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እግዚአብሔር ለሁሉም እንደዚህ በኔቤት ከባድ ጥላቻ አለ የናንተን ልብ ይስጥልኝ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ፀሎት ከራስሽ ጀምረሽ ይቅባይ ሁኝ እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ
አሜን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሰላም ያውርድ ላችሁ ውዴ ደምሪኝ
እግዚአብሔር በወጣ ይተካ። እንዴት ደስ ይላል
ሰው ትልቅ ስጦታ መስጠት አይጠበቅምበትም ዋናው አንድ ሰው በ አቅሙ መተሳሰቡ ነው። ❤❤❤❤
የኔ ውድ ደምሪኝ
ሲታምሩ ፍቅር ላይ ፍቅር ይጨመርላችኋል እንኳን ደስ አላችሁ ሄኖክ 🙏❤❤
የመጀመሪያ ነኝ የምር በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠቦችናችሁ ከቤተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እናመሰግናለን በርቱልን
እደት እደምወዳቸው እኒህን በተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘርማዘራችሁ ይባረክ
😍😍ማርያምን እናተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ደስስስስ የምትሉ ቤተሰቦች አይለያቹህ እግዚአብሔር ከምሃላቹህ አይውጣ እምለው አጣሁ ሌላ🙏🙏🙏
ማማዬ ደምሪኝ
መዳንያለም የድግል ልጅ የድሜዘመናቹ ይባረክ እድሜናጤና ፍቅር አድነት ሰላም አይለያቹ ከነቤተሰቦቻቹ ተባረኩ እናመሰክናለን
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ።
ውዴ ደምሪኝ ❤
የምር በጣም ደስተዳላችሁ ምን አለ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
ወላህ አይቀርው አደበታችሁን እውነተኛ ቤተስብ ማየት ክፍለጋችሁ እዝህ ፍሚሌዎች ተቀላቀሉ ወይኔ ደስ ስሉኮ ግን መተሳሰብን መዎደደን አብሶ ትልቅ ወድማቸው ሄኖክ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሔ ፍቅር ለመላው ህዝባቺን ቤት በር እዲያኳኳ ፈጣሪን እጠይቃለሁ !!!
ይሔ የወላጆቻቺሁም ግዙፉ እና ትልቁ እድል ነው !!!
መታደል መመረጥም ነው !!!!
ተባረኩ !!!!
እዚ ቤት ያለ ፍቅር መከባበር ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካቹ መታደል ነው❤
እዲህ ነፍ ፍቅር ታላቅ ወድምን ማክበር ደስ ይላል ለሁላችንም አራአያ ናችሁ በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው ለኛም ተመልካቾች ❤❤❤❤❤ ይገባዋል ለሔኖክ ታላቅ ወድም ጋሻ መከታ ነውውው👍👍👍👍
በልጆቻችኩ ይካሳቹ ታላቅ ወንድም መካሻ Beautiful Family 💚💛❤️🙏 እናተን የወለዱ ቤተሰብ ይባረኩ አይ አስተዳደግ
❤❤❤❤❤
ማማዬ ደምሪኝ
አቤት መታደል ንፁህ ቤተሰብ ሁሌ ደስታ ፍቅር እውነት ያለሁ ከሁሉ ይትበሮች ቀጥሉበት❤❤❤ ሄኒየ ይገባሀል❤❤
ማሻ አላህ ምርጥ ወድሞች 🎉🎉🎉🎉ይገባዋል እዴውም ሲያሰው ነው ትልቅ ወድም ያባት መከታ ኑርላቸው ከድራማ ከውሸት ከማስመሰል የፀዳ ቤተሰብ ለትውልዱ ምርጥ አስተማሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። እመብርሃን ሁሌም ከጎናቸው ትሁን !!
ተባረኩ እንዴት እንደምወዳችሁ እናንተን የወለድ እናትና አባታት ዘመናቸው የተባረከ ይሁን እግዚያብሄር አምላክ በበለጠ ፍቅር በትልቅ ስኬት እንድናያችሁ ይርዳን ተባረኩ እኔ ቃል አጣሁላችሁ ❤
የኔ ቅመም ደምሪኝ
ይሄ ሁሉ ስርአታቹ የናትና ያባታቹ ውጤት ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጣቹ
የሰው ልክ ናችሁ እናተ❤❤❤❤❤❤
ማማዬ ደምሪኝ❤
እናተን የወለደች እናት መኀፀነ ለምለም ትሁን ዘራችሁ የተባረከ ይሁን በጣም ታሰቀናላችሁ በፍቅር ኑሩ አቤልዬ አዲሴ ሄኒ እዬቤ ተባረኩ ❤❤❤❤
ሄኒ ብያንስህ ነው ይገባሀል ለቤት መሰረት እንደሚያስፈልገው ሁሉ አንተም ለወንድሞችህ አርአያ ነህና ይገባሃል ❤ፂየ የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤አቤል፣ሐዲስ፣እዬብ እንዳከበራቹት በልጆቻቹ ክበሩ ❤🎉
የኔ ቅመም ደምሪኝ
ታላቅ አባትም ታላቅ ወንድምም ያለው ሰው በእዚህ ምድር ላይ እድለኛ ነው ወንድሜ የኔ አለም እወድሐለወ ❤❤❤❤ የኔ ሔኖክ በተሰቧች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሳላስበው እንቧዮ ነው የፈሰሰው ወንድም ወንድም ነው❤❤❤
እዉነት ለመናገር በጣም እና በጣም ቅናት አድሮብኛል 😢❤
አይዞን ገለቴ
የኔ ቅናታም ደምሪኝ ❤
ልጆቹ ይወድልቃሉ ብየ ልቤ ቀጥ አለ እውይ ታምራላችሁ❤❤❤ማሻ አላህ ሂኔ የዋህ ምርጥ ልጅ ነው እውነት አይለያችሁ
ሄኖክ ላንተ ያንስብካል ምክንያቱም ወንድሞች ከእግሕሐብሄር በታች ያንተ ውጤት ናቸው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
የነዚህ ቤተሰቦች ፍቅር እንዴት እንደሚያስቀናኝ ወላጆቻቸው እንዴት የታደሉ ናቸው አይለያቹህ አስለቀሳቹሁኝ ረጅም እድሜ ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤
እውይ ስታስቀኑ አስለቀሳችሁኝ😢😢መታደል እኮነው ወድማማች ሲዋደድ ❤ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ😍😍😍😍😍😍
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እዮብ ልጅን ፍቅር እንዴት እደምትሰጠዉ ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
ፍቅር ባለበት ታላቅ ወንድም የአባት ምትክ ማለት ነው ጥሩ አርአያ ስለሆንክ ሁሉም እንዴት እንደሚያከብሩህ ይታያል ጎበዝ
ዋናው የቤተሠባችሁ አሥተዳደግነው በምን አይነት ፍቅርነው ያሣደጓችሁ በእውነት ትለያላችሁ ብዙነገርነው ከናተ የተማርኩት መከባበርን ፍቅርን ቅንነትን መሥጠትን ብቻብዙነገርን አሥተምራችሁኛል እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወርቅ የሆነ ቤተስብ እነ ማዘር ግን ምናለ በዛ እድርገው በወለዶችሁ ኖሮ❤❤❤❤I love you guys 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገባችሁዋል ሄኒ ፂ you guys make me cry 😢
እህቴ ደምሪኝ ❤
ይገባሀል ወንድማችን አስተዋይ መካሪ ሰው ነህ እኔም ከዚህ ቤተሰብ ፍቅርን ተምሬአለው
*_በጣም ደስ የምትሉ family😍_*
*_ኣቤላ የሳቅ ምንጭ😂✌️_*
ትልቅ ወንድም
ኩራት ነው አንተ ደግሞ ይገባሀን ❤ በርቱ የወንድምነት ጥግ ነህ ❤