ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰገጤዎች ሰምታችኃል 👍
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በፍቅር ነው የምወደው ፖስተርዬ እድሜ ይስጥክ የድንግል ልጅ
🎉
@@samrawitdemisse1129 1¹11¹¹¹¹¹¹¹¹¹¹¹¹1q w w w
@Yeshi Abay qqq w qwerty w ww
@Yeshi Abay Aaron w w Aaron w à
Enem Siwedew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹
ፓስተር ቸርነት ልክ ነህ!!!ብልፁግና!ለኢትዮጵያ ተውሳክ ነው። ተባረክ!ዘመንህ ይባረክ።
ፓስተተር ቸሬ ፓርቲ አልጠራም ጨዋ ነው ስሙን አታጥፋ
@@አምላኬመታመኛዬ esu oromon new yesedebew
ፓስተር ቸርነት ያንተን አክብረህ የለሌላውንም አክብረህ የምታስተምር እና ጥሩ ስብእናን ለመፍጠር የምትሰራ በመሆንህ እጅግ አከብርሃለሁ። በዚህ ቪዲዮ ያስተላለፍከው መልእክትም እጅግ መልካም ነው። ሀይማኖት እና ቀለም ሳይለየን በጋራ ለሀገራችን ድምጽ የምንሆንበት ጊዜ ላይ እንደዚህ አይነት ተግሳጾች ያስፈልጋሉ እናም እናመሰግናለን። "ሥላሴ" የሚለውን ቃል በተመለከት አንዲት ማስተካከያ ለማስቀመጥ ያክል ቃሉ የግእዝ ሲሆን በቁሙ ሦስትነትን ያመልክታል። ብዙዎቻችንም "ሥላሴዎች" እንላለን ይሄ ግን ያው ትክክል አይደለም። ልክ እጽዋት የሚለው ቃል በራሱ የበዛ ስለሆነ እጽዋቶች እንደማይባለው ሁሉ ሥላሴ የሚለው ቃልም ሦስት ማለት ስለሆነ "ዎች" ጨምረን አናበዛውም። በልምድ ቋንቁው ላይ ያሉ ስህተት ስለሆኑ ቢታረሙ ከሚል መልካም ሀሳብ ነው።ቅድስት ሥላሴ ሀገራችንን ይባርኩልን፣ ይጠብቁልንም።🙏
ትክክልና ሐቅ ነው' ዘመንዎት ይባረክ።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እውነት በጣም ደስ የሚለኝ ትልቅ ሰው ፖስተር ቸሬ እድሜ ጤና ይስጥህ የፍቅር ሰው
ፓስተር ቸሬ እኮ ለኛ መከታችን ነው ።አክባሪያችን ተሟጋችችን እድሜ ከጤናጋ ከፀጋጋር ያድለው🙏🙏🙏
ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው እድሜ ይስጥልኝ።
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ💚💛❤
እውነት መንምና ስለጠፋች ነው ይኔ ሁሉ መከራ ማብቂያው የጠፋው እግዚአብሔር አምላክ ይርዶን አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾
አሜን እግዚአብሔር ለሀገራች ይነሳ እርሱ ብቻ ነው የሚያድነን
እያዝናኑ ማስተማር ትችልበታለህ፡፡ እያዋዙ ቁምነገር ማስተላለፍ እንዳንተ የሚችልበት የለም፡፡ የእውነት ከማስበው በላይ ሆነህ ነው ያገኘሁክ፡፡ ከልቤ ነው ያደነኩህ፡፡ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ፓሥተር ቸሬ አንተኮ ትለያለሕ ማርያምን እኔ የተናገርኩ ያክል ቀለለኝየልቤን አወራሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተን እንዲህ ቦታ ሳይህ የመጀመሪያዬ ነው እግዚአብሔር ጤናክህን ይስጥክ ደስ ነው ያለኝ
አሜን ! ስላሴዎች የመጣባቸው ! እንደባቢሎናዊያን ይደበላልቃቸዉ
የምር በጣም ምርጥ ሰው ነህ እውነቱን ፍርጥርጥ ስለምታረገው ተመችተኸኛል ለባለግዜዎቹ በደንብ ንገራቸው
ይሄን ሰው የምወደው በምክንያት ነው! ፈጣሪ ይጠብቅህ ቸርዬ።
እ/ር በቤቱ ያጽናህ ወንጌል ትክክለኛ የወንጌል አርበኛ ማለት አንቱ ነህ እኔ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ትምህርት ትክክለኛ ስለሆነ ሁሌም እከታተልሀለሁ የምኖረው ዉጭ ነው ግን ያንተ ስብከት ስሰማ ጉልበት ይሆነኛል እ/ር ይባርክህ የውሸት አስተማራ አይደለህምና መንገድህ የቀና ይሁን።
እንዳንተ አይነት እውነት ተናጋሪዎችን ያብዛልን። ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በተለይ በሀይማኖት የተሸፈናችሁ ይህ ጊዜ ያልፍና ታሪክም ህሊናም ይፈርዳል
ተባረክ ፓስተራችን!!!ደገጤዎች ናቸው
You are simply an amazing person. I fell you are tooo honest! አስመሳይነትን ከሚጸየፉ ሰወች ጥቂት ሰወች ዉስጥ አንተን አይቻለሁና ተስፋ አልቆርትም!
ቅመም የሆንክ ሠው ሁሉም ቦታ ብታስተምር ጣፍጭ ነህ ዘመንህ ይባረክ አሉ እንጂ ተዋህዶን ካልነቀፉ ያስተማሩ የማይመስላቸው የሠገጤ መንጋ
ወንድማችን አንተ የእውነተኛው የእየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ወታደር ነህ ለእውነት የቆምክ ዘመንህን ይባርከው!!!
ይቅርታ ጴንጤ ነክ ወይም ነሽ???
እናመሰግናለን ፓ/ቸሬ እግዚአብሔር ቋቋቸውን ይደበላልቅባቸውእነዚህ ፋራዎች ሰገጤዎች😂
አሜን አሜን አሜን
እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወደው
Hakon new yeminagerew lesew Haymanot kibir alew
ምክንያቱም አማራ እስላም ስለሆንክ ወይም ጨዋ እስላም ስለሆንክ ነው። ሰው መድህን ነው የሚጠበቅብን። ሰው መሆን። ሰው ውነት ይወዳል ሌባ ግን ውሸት።
ትክክል ቸሬ ምነዉ አገራችን በህፃንና በደደቦች ትመራለች
ስለባቢሎናውያን ያብራራኸው በጣም ድንቅ መልክት አለው ለገባውና ላስተዋለሰው ፓስተር ተባረክ
ጎበዝ እዉነቱን ተናግሮ ፍርጥ አርጎ ለእዉነት መኖር ነዉ እዉነት ደግሞ እግዚያብሄር ነዉ እንዴት እንዳሳቅኸኝ የመጨረሻ ፋራዎች ማስመሰል የለለብህ አቦ ተመቸኸኝ የስላሴዎችን ስም ስለጠራህ ደስ ይላል ይጠብቁህ !!
Thank you pastor you tell me truth.
እውነትም ሰገጤዎች።
እግዚአብሔር ይርዳን
You are a blessed man with knowlege and courage.Long live your your words!!!
ፓስተር ቸርዪ እንዳንተ አይነት ሰው ለኢትዮጲያ ያስፈልጋታል ፈጣሪ ዘርህ ያብዛልን ይለምልም ይባረክ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤እልልልል👌🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማከብርክ ወንድሜ ጤና ና እድሜ ይስጥክ የድንግል ልጅ
I am orthodox Christian but love it God Bless you!!!!!!!!!!!! from Chicago
ፓስተር ቸሬ ! በምዬ ኢትዮጵያ ላይ ግልጽ እና እውነተኛ መምህር ነው ። በእግዚአብሔር መንፈስ ነውርን በድፍረት የደፈረ የሀገሬ ምርጥ ሰው
ፓስተር ቸሬ እንግዲህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እውነትን የተናገረ ወንጀለኛ ነውና ብዙዎች ፋራዎች በስድብ የBA degree ያላቸው ይወርድብሀልና የማይተኛው የማያቀላፋው አምላክህ ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን💚💛❤️
ተባረክ ፓስተር ቸረ !
I am Orthodox, but I have a lot of respect for you Brother Chera tedarehen lejochehen abezto yebarkeleh, yena geta tena ke edema gar yesteh
ፋራ ብቻ ሰገጤ ብቻ እናመሰግናለን፡፡ ጌታ ንገር ብሎህ ነው፡፡
በሀይማኖቱ በፖለቲካው እረ በስንቱ ግራ አጋቡን እኮ
ይሄ ሰባኪ የሚናገረው ትክክል ነው ከገጠር መጥተው አዲስ አበባ የኛ ናት ባንዴራችን በየት/ት ቤቱ ካልተሰቀለ እያሉ ህዝብን እየረበሹ ላሉ ባለጊዜ ነን ባዮች ትልቅ መልእክት ነው።ሚገርመው የከተማው ነዋሪ እና ተወላጅ እኮ የኔ ብቻ ናት አላለም።ከአፍሪካ መዲናነት ከኢትዯጵያ ዋና ከተማነት አውርደው የአንድ ክልል ዋና ከተማ ብቻ ናት እያሉ ነው ሰገጤ ሁላ ተመለሱ ወደ መጣችሁበት።
ትክክል። ችግሩ ግን በነሱ ቤት "የመጨረሻ አዋቂዎች" የሆኑ ስለሚመስላቸው ነው። መልሱ ግን ግልጥ ግልጥልጥ ነው። እኒህን ... የሚገስጻቸው አምላካችን ነው። እንደ ፈርዖንም አልመለስ ካሉ ልባቸው ከደነደነም ያው እስከመጨረሻው። ግን ልብ ይስጥልን ወደ ቀልባቸው ይመልስልን።
ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ያክብርህ ፓስተር ቻሬ ሁሉም እንደንተ በፍቅር አንድነት ብኖረው መቃቃር መሃላችን አይኖርም ነበር
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አይናቸውን ያብራላቸው
በሐገራችን ጉዳይ ጤና አጥተናል:: የሚጠዘጥዝ ሰላም የሚነሳ ቁስል::በነጋ በመሸ ቁጥር ሐዘን ሐዘን ሐዘን::የተደበቀም አይደለም በስራቸው ማንነታቸውን እያየን ነው:: ሰው ሞኝ ነው እራሱን ለመደበቅ መጣሩ ና በሚሰራው ስራ እራሱን መግለጡ:: የአንድን ሰው ማንነት ለማወቅ የሚያደርገውን ድርጊት በደንብ ማየት ነው::ለዚ ነው ተግባር ከቃል በላይ ይናገራል የሚባለው::ጊዜውን የማይመጥኑ ፋራ! ሺ ጊዜ ቢጣዱ የማይበስሉ ጥሬዎች!
አሁንም ስላሴዎች ይነሱ በምድራችን ላይ በሚሆነዉ ሁሉ
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከስገጤዎች አይን ያውጣህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በአሁን ስአት የምታስፈልገን ጥሩ መምህራችን ነህ ቃለህይወት ያስማልን ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
ፓስተር ቸርነት እድሜ ከጤና ይስጥልን፣
ሰገጤማ አስቸገረን አይገልፀውም
ወዳጄ አገላለፅህ ቃላት ያጣህው ነገር በእውነት እኔም ውስጥ አለ ቃላት አጣሁ ክብሩ የሰው ልጆ ከእንሰሳ አይገልጸውም ቃላት የለኝም መቼ ነው ከእነዚህ የደናቁርት ስብስብ ስላሴ የሚገላግሉን ድንቁርናቸው ከሚባለው በላይ ያማል እርሱ ፍርዱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እዉነት ስለምታወራ እከተልሀለሁ
ጌታ ይ ባ ር ክ ህ
አይሰሙም እንጂ ብዙ ተነግሯቸዋል ያዉ ፋራ አይሰማም አይደል
❤️❤️❤️❤️❤️ እግዝአብር አብዝቶ ይባርክህ ክርሰቲያነን ባዮቺ አገርእየፈረሰቺ አፍችው ሉጋም እድገባባችው ፈረሶች ድምፃችው ባጠፉበት ስአት እደምልክት አተበመገኘትህ ደሰይላል።
ዘሬ ስሜ ለሚሉ ሰዎች....ጥሩ መልዕክት ነው ተማሩበት!!!
ፓስተር ቸሬ የእውነት ክብር ይገባሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜህ ይርዘም
እውነትም ፋራ ገገማዎች
እውነት ነው ፓስተር ቸሬ ፍቅር የሆነ ደስ የሚል ሰው ነው ተባረክልን 🙏💕🙏
ምን ላድርግ የኔ ትውልድ ጀግና!!!
ይሄ ሰዉዬ እንደዉ አንጀት አርስ እኮ ነዉ ያንተንአይነት ያብዛልን🙏
ፓስተር ቸሬ ያለ ሃይማኖት ልዩነት ሁላችንንም የምታግባባ ድንቅ ሰው ነህ! እኔም እላለሁ የበሻሻ ሰገጤዎች ሁላችሁም ተመለሱ! የንቀዠቀዣችሁ ሰዎች እረፉ! አበቤ!
ዋው በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው ሀገራችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ እነዚህን ከእንስሳት የማይሻሉ ሠገጤዎችን እንደ ባቢሎን ቋንቋቸውን ይቀያይልን።
ልክ ነው ስንዴው ከህንክርዳድ የሚለይበት ጊዜ ነው ክርስቶስን ልጥቅማቸው እንጂ ሊያከብሩ የማይፋልጉ እውነትን የሚሸቅጡ በሰው ለመወደድ ጌታን የሚክዱ አሰትን በመናገር ቃል የሚያጣሙ የመድረክ ወዳጅ የእውነት ጠላት እንደነቸሬ አይነቶችን ጌታ ያርቅልን
ተመቸህኝ
ፓስተር ስለ እውነት በመቆምህ በእውነት እ.ር አብዝቶ ይባርክህ !!! ለካስ ጼንጤ እውነተኛ አይደለም ብዬ ነበር !! እንኮአን አንተን እኮ ሰማን !
በጊዜ ሂደት እያከበርኩህ ነው ቸሬ። እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል እውነት መናገረን እግዚአብሔር ያብዛልን
እውነት ነው እግዚአብሔር ኃያል ነው!
Ay patore chere endet ladergih nurlign farawoch temelesu segete temelesu😘😘😘
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን ፖስተር በጣም ነው እምዎደው መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ
አሜን ቅድስት ሥላሴ ይነሱባቸው
ክብርህን ካልጠበክ አጉል ስትጠብ እንዲህ ትውልድ ሁሉ ሰገጤ ይልሀል! እውነትም ሰገጤ እድሜ ልክ ማይሰለጥኑ ሰዎች አሉ! አዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ አይደለም የማንም ክልል ባንዲራ ከእናት ኢትዮጵያ በቀር ሲሰቀል ማየት አንፈልግም፣ አዲስ አበባ እኮ የዘር ሽታ እና ቅርሻት ሲሰለቸን ሄደን እፎይ ምንልባት ምንተነፍስባት የሁላችን ከተማ ናት፣ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ የአዲስ አበባ ልጅ ብቻ አይደለም መላው ኢትዪጵያውያን ነን መነሳት ያለብን ለነዚክ ሰገጤዋች አለበለዚያ በሀገራችን አትተንፍሱ ሊሉን ነው !
you are right !!!!!!!!!appiresit you!!!!!!Thanks my broher!!!
ቸሬዬ ተባረክ
እውነት ነው ። ፋራ ሰገጤ ከክፍለሐገር የመጡ ።
የእውነት ተውሳኮች አቦ ተባረክ
ካካካካ ፓስተር ቸሬ በጣም ጥሩ እጥር ምጥን ያለች ንግግር ሰሚ ካለእኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ጥሩ መካሪን ማበረታታት ግድ ነው እንደናንተ ያለ አስተዋይ አይጥፋ እንኳ ሌላ ሊያገኝ የያዘውን ያጣል ፋራ ኬክ አይብላ ከበላም ይነቀው ተመችቶኛል አላስበላቸው ብሎ እያነቃቸው ነው
Absolutely right !
እባክህ እንደክረሰስትያን አውራ ፋራ ሰገጤ እነእንትና ሰፈረ ነው አይመጥንህም
የውነት ሰገጤ ድንቅ አገላለፅ ነውፓስተሩዬ ይመችህ አይገባቸው በጥብጣችሁ ጋቱአው የናንተን እምነት አያጠልሹ ምድረ ንፍሮ
ይመችህ brother
የሰዉ ልጅ ሀይማኖቱም ዘሩም ሳይሆን አስተሳሰቡ ነው የሚወደደው እና ከእንደናንተ እና መሰሎች ጋር በልዩነት ውስጥ በፍቅር ይኖራል አትጎረብጥም የመጨረሻ ፋራዎች ጋር ግን እንዴት እንኑር? ግራ ገባን እኮ
ፖስቸር ቸሬ አውነት በጣም ነው የማከብሮህ አንዳንተ እውነት ተናጋሪ ያብዛልን እግዚያብሄር ተቢተኞችና ክፉዎችን በቃችሁ ይበልልን
ብዙ መናፍቆች አይወዱትም ምክንያቱም እውነት ስለሚያወራ 😂💪🏿
አንቺ ደብተራ የጠንቆይ ልጅ
Menafqan malet ke Eyesus wechi bezu yeminagerulachew yalachew malet new..
@@Yilmahailu23 abone tekelehayimanot Libona yistot
@@Yilmahailu23 ወንድም ስምህና መልስህ ይጣረሳሉ ሀሀሀሀሀ እንደ ክርስቲያን መሳደብ የለብህም .....
I love you paster chere
❤ድንቅ ትምህርት ነው
ከከከከከ ቀላል ፍራ
እናመሰግናለን። አሁን አስተዋይ ዝም ይበል።
ኦርቶዶክስ ከመሆኔ ጋር ስለማይገናኝ ፓስተር ቸሬ ይመቸኛል ይመች ፓስተር ቸሬ
Wow U are amazing bro
ፓሰተር ዘመንህ ይባረክ እዉነት ተናገርክ
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክ እውነት ነው የተናገርከው
Well expressed! ሰገጤ ፈራዎች!
ዋው እንደዚህ ግልጹን ሚናገር ሰው ደሰ ይላል
ተባረክ፣እውነት፣ብለሀል
I truly like this man 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾
BIG Respect!
እግዛቢሔር ይባርክህ
Siwedikiki pastorye❤
Ooooooo Pastorye, you're so amazing 👏
Ene ye nitshit tewahdo lij negn pastor Qal Hiywat Yasmaln hule ewnet menager besew enkuan bayihon be Egziabher fit yaskebral
የአራዳ ልጅ ለሕሊናው እና ለእግዚአብሔር መኖር እንዲህ ነው ቀን የሚጠብቅ ስንት አንጀቱ እየተቃጠለ እያነባ የሚኖር ከለ ፈጣሪ እርሱ ይፍረድ እንጂ ከአጋንንት ብሰዋል ሰው ይስጠን እግዚአብሔር
ምን እንደሚሻል አግዚአብሔር ያውቃል, ፋራ ሰው ዝቅተኚነት ስለሚሰማው ጨካኝ ነው.....
ሰገጤዎች ሰምታችኃል 👍
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በፍቅር ነው የምወደው ፖስተርዬ እድሜ ይስጥክ የድንግል ልጅ
🎉
@@samrawitdemisse1129 1¹11¹¹¹¹¹¹¹¹¹¹¹¹1q w w w
@Yeshi Abay qqq w qwerty w ww
@Yeshi Abay Aaron w w Aaron w à
Enem Siwedew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹
ፓስተር ቸርነት ልክ ነህ!!!ብልፁግና!ለኢትዮጵያ ተውሳክ ነው። ተባረክ!ዘመንህ ይባረክ።
ፓስተተር ቸሬ ፓርቲ አልጠራም ጨዋ ነው
ስሙን አታጥፋ
@@አምላኬመታመኛዬ esu oromon new yesedebew
ፓስተር ቸርነት ያንተን አክብረህ የለሌላውንም አክብረህ የምታስተምር እና ጥሩ ስብእናን ለመፍጠር የምትሰራ በመሆንህ እጅግ አከብርሃለሁ። በዚህ ቪዲዮ ያስተላለፍከው መልእክትም እጅግ መልካም ነው። ሀይማኖት እና ቀለም ሳይለየን በጋራ ለሀገራችን ድምጽ የምንሆንበት ጊዜ ላይ እንደዚህ አይነት ተግሳጾች ያስፈልጋሉ እናም እናመሰግናለን።
"ሥላሴ" የሚለውን ቃል በተመለከት አንዲት ማስተካከያ ለማስቀመጥ ያክል ቃሉ የግእዝ ሲሆን በቁሙ ሦስትነትን ያመልክታል። ብዙዎቻችንም "ሥላሴዎች" እንላለን ይሄ ግን ያው ትክክል አይደለም። ልክ እጽዋት የሚለው ቃል በራሱ የበዛ ስለሆነ እጽዋቶች እንደማይባለው ሁሉ ሥላሴ የሚለው ቃልም ሦስት ማለት ስለሆነ "ዎች" ጨምረን አናበዛውም። በልምድ ቋንቁው ላይ ያሉ ስህተት ስለሆኑ ቢታረሙ ከሚል መልካም ሀሳብ ነው።
ቅድስት ሥላሴ ሀገራችንን ይባርኩልን፣ ይጠብቁልንም።🙏
ትክክልና ሐቅ ነው' ዘመንዎት ይባረክ።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እውነት በጣም ደስ የሚለኝ ትልቅ ሰው ፖስተር ቸሬ እድሜ ጤና ይስጥህ የፍቅር ሰው
ፓስተር ቸሬ እኮ ለኛ መከታችን ነው ።አክባሪያችን ተሟጋችችን እድሜ ከጤናጋ ከፀጋጋር ያድለው🙏🙏🙏
ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው እድሜ ይስጥልኝ።
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ💚💛❤
እውነት መንምና ስለጠፋች ነው ይኔ ሁሉ መከራ ማብቂያው የጠፋው እግዚአብሔር አምላክ ይርዶን አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾
አሜን እግዚአብሔር ለሀገራች ይነሳ እርሱ ብቻ ነው የሚያድነን
እያዝናኑ ማስተማር ትችልበታለህ፡፡ እያዋዙ ቁምነገር ማስተላለፍ እንዳንተ የሚችልበት የለም፡፡ የእውነት ከማስበው በላይ ሆነህ ነው ያገኘሁክ፡፡ ከልቤ ነው ያደነኩህ፡፡ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ፓሥተር ቸሬ አንተኮ ትለያለሕ ማርያምን እኔ የተናገርኩ ያክል ቀለለኝየልቤን አወራሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተን እንዲህ ቦታ ሳይህ የመጀመሪያዬ ነው እግዚአብሔር ጤናክህን ይስጥክ ደስ ነው ያለኝ
አሜን ! ስላሴዎች የመጣባቸው ! እንደባቢሎናዊያን ይደበላልቃቸዉ
የምር በጣም ምርጥ ሰው ነህ እውነቱን ፍርጥርጥ ስለምታረገው ተመችተኸኛል ለባለግዜዎቹ በደንብ ንገራቸው
ይሄን ሰው የምወደው በምክንያት ነው! ፈጣሪ ይጠብቅህ ቸርዬ።
እ/ር በቤቱ ያጽናህ ወንጌል ትክክለኛ የወንጌል አርበኛ ማለት አንቱ ነህ እኔ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ትምህርት ትክክለኛ ስለሆነ ሁሌም እከታተልሀለሁ የምኖረው ዉጭ ነው ግን ያንተ ስብከት ስሰማ ጉልበት ይሆነኛል እ/ር ይባርክህ የውሸት አስተማራ አይደለህምና መንገድህ የቀና ይሁን።
እንዳንተ አይነት እውነት ተናጋሪዎችን ያብዛልን። ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በተለይ በሀይማኖት የተሸፈናችሁ ይህ ጊዜ ያልፍና ታሪክም ህሊናም ይፈርዳል
ተባረክ ፓስተራችን!!!ደገጤዎች ናቸው
You are simply an amazing person. I fell you are tooo honest! አስመሳይነትን ከሚጸየፉ ሰወች ጥቂት ሰወች ዉስጥ አንተን አይቻለሁና ተስፋ አልቆርትም!
ቅመም የሆንክ ሠው ሁሉም ቦታ ብታስተምር ጣፍጭ ነህ ዘመንህ ይባረክ አሉ እንጂ ተዋህዶን ካልነቀፉ ያስተማሩ የማይመስላቸው የሠገጤ መንጋ
ወንድማችን አንተ የእውነተኛው የእየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ወታደር ነህ ለእውነት የቆምክ ዘመንህን ይባርከው!!!
ይቅርታ ጴንጤ ነክ ወይም ነሽ???
እናመሰግናለን ፓ/ቸሬ
እግዚአብሔር ቋቋቸውን ይደበላልቅባቸው
እነዚህ ፋራዎች ሰገጤዎች😂
አሜን አሜን አሜን
እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወደው
Hakon new yeminagerew lesew Haymanot kibir alew
ምክንያቱም አማራ እስላም ስለሆንክ ወይም ጨዋ እስላም ስለሆንክ ነው። ሰው መድህን ነው የሚጠበቅብን። ሰው መሆን። ሰው ውነት ይወዳል ሌባ ግን ውሸት።
ትክክል ቸሬ ምነዉ አገራችን በህፃንና በደደቦች ትመራለች
ስለባቢሎናውያን ያብራራኸው በጣም ድንቅ መልክት አለው ለገባውና ላስተዋለሰው ፓስተር ተባረክ
ጎበዝ እዉነቱን ተናግሮ ፍርጥ አርጎ ለእዉነት መኖር ነዉ እዉነት ደግሞ እግዚያብሄር ነዉ እንዴት እንዳሳቅኸኝ የመጨረሻ ፋራዎች ማስመሰል የለለብህ አቦ ተመቸኸኝ የስላሴዎችን ስም ስለጠራህ ደስ ይላል ይጠብቁህ !!
Thank you pastor you tell me truth.
እውነትም ሰገጤዎች።
እግዚአብሔር ይርዳን
You are a blessed man with knowlege and courage.Long live your your words!!!
ፓስተር ቸርዪ እንዳንተ አይነት ሰው ለኢትዮጲያ ያስፈልጋታል ፈጣሪ ዘርህ ያብዛልን ይለምልም ይባረክ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤እልልል
ል👌🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማከብርክ ወንድሜ ጤና ና እድሜ ይስጥክ የድንግል ልጅ
I am orthodox Christian but love it God Bless you!!!!!!!!!!!! from Chicago
ፓስተር ቸሬ ! በምዬ ኢትዮጵያ ላይ ግልጽ እና እውነተኛ መምህር ነው ። በእግዚአብሔር መንፈስ ነውርን በድፍረት የደፈረ የሀገሬ ምርጥ ሰው
ፓስተር ቸሬ እንግዲህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እውነትን የተናገረ ወንጀለኛ ነውና ብዙዎች ፋራዎች በስድብ የBA degree ያላቸው ይወርድብሀልና የማይተኛው የማያቀላፋው አምላክህ ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን💚💛❤️
ተባረክ ፓስተር ቸረ !
I am Orthodox, but I have a lot of respect for you Brother Chera tedarehen lejochehen abezto yebarkeleh, yena geta tena ke edema gar yesteh
ፋራ ብቻ ሰገጤ ብቻ እናመሰግናለን፡፡ ጌታ ንገር ብሎህ ነው፡፡
በሀይማኖቱ በፖለቲካው እረ በስንቱ ግራ አጋቡን እኮ
ይሄ ሰባኪ የሚናገረው ትክክል ነው ከገጠር መጥተው አዲስ አበባ የኛ ናት ባንዴራችን በየት/ት ቤቱ ካልተሰቀለ እያሉ ህዝብን እየረበሹ ላሉ ባለጊዜ ነን ባዮች ትልቅ መልእክት ነው።ሚገርመው የከተማው ነዋሪ እና ተወላጅ እኮ የኔ ብቻ ናት አላለም።ከአፍሪካ መዲናነት ከኢትዯጵያ ዋና ከተማነት አውርደው የአንድ ክልል ዋና ከተማ ብቻ ናት እያሉ ነው ሰገጤ ሁላ ተመለሱ ወደ መጣችሁበት።
ትክክል። ችግሩ ግን በነሱ ቤት "የመጨረሻ አዋቂዎች" የሆኑ ስለሚመስላቸው ነው። መልሱ ግን ግልጥ ግልጥልጥ ነው። እኒህን ... የሚገስጻቸው አምላካችን ነው። እንደ ፈርዖንም አልመለስ ካሉ ልባቸው ከደነደነም ያው እስከመጨረሻው። ግን ልብ ይስጥልን ወደ ቀልባቸው ይመልስልን።
ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ያክብርህ ፓስተር ቻሬ ሁሉም እንደንተ በፍቅር አንድነት ብኖረው መቃቃር መሃላችን አይኖርም ነበር
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አይናቸውን ያብራላቸው
በሐገራችን ጉዳይ ጤና አጥተናል:: የሚጠዘጥዝ ሰላም የሚነሳ ቁስል::በነጋ በመሸ ቁጥር ሐዘን ሐዘን ሐዘን::የተደበቀም አይደለም በስራቸው ማንነታቸውን እያየን ነው:: ሰው ሞኝ ነው እራሱን ለመደበቅ መጣሩ ና በሚሰራው ስራ እራሱን መግለጡ:: የአንድን ሰው ማንነት ለማወቅ የሚያደርገውን ድርጊት በደንብ ማየት ነው::ለዚ ነው ተግባር ከቃል በላይ ይናገራል የሚባለው::ጊዜውን የማይመጥኑ ፋራ! ሺ ጊዜ ቢጣዱ የማይበስሉ ጥሬዎች!
አሁንም ስላሴዎች ይነሱ በምድራችን ላይ በሚሆነዉ ሁሉ
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከስገጤዎች አይን ያውጣህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በአሁን ስአት የምታስፈልገን ጥሩ መምህራችን ነህ ቃለህይወት ያስማልን ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
ፓስተር ቸርነት እድሜ ከጤና ይስጥልን፣
ሰገጤማ አስቸገረን አይገልፀውም
ወዳጄ አገላለፅህ ቃላት ያጣህው ነገር በእውነት እኔም ውስጥ አለ ቃላት አጣሁ ክብሩ የሰው ልጆ ከእንሰሳ አይገልጸውም ቃላት የለኝም መቼ ነው ከእነዚህ የደናቁርት ስብስብ ስላሴ የሚገላግሉን ድንቁርናቸው ከሚባለው በላይ ያማል እርሱ ፍርዱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እዉነት ስለምታወራ እከተልሀለሁ
ጌታ ይ ባ ር ክ ህ
አይሰሙም እንጂ ብዙ ተነግሯቸዋል ያዉ ፋራ አይሰማም አይደል
❤️❤️❤️❤️❤️ እግዝአብር አብዝቶ ይባርክህ ክርሰቲያነን ባዮቺ አገርእየፈረሰቺ አፍችው ሉጋም እድገባባችው ፈረሶች ድምፃችው ባጠፉበት ስአት እደምልክት አተበመገኘትህ ደሰይላል።
ዘሬ ስሜ ለሚሉ ሰዎች....ጥሩ መልዕክት ነው ተማሩበት!!!
ፓስተር ቸሬ የእውነት ክብር ይገባሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜህ ይርዘም
እውነትም ፋራ ገገማዎች
እውነት ነው ፓስተር ቸሬ ፍቅር የሆነ ደስ የሚል ሰው ነው ተባረክልን 🙏💕🙏
ምን ላድርግ የኔ ትውልድ ጀግና!!!
ይሄ ሰዉዬ እንደዉ አንጀት አርስ እኮ ነዉ ያንተንአይነት ያብዛልን🙏
ፓስተር ቸሬ ያለ ሃይማኖት ልዩነት ሁላችንንም የምታግባባ ድንቅ ሰው ነህ! እኔም እላለሁ የበሻሻ ሰገጤዎች ሁላችሁም ተመለሱ! የንቀዠቀዣችሁ ሰዎች እረፉ! አበቤ!
ዋው በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው ሀገራችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ እነዚህን ከእንስሳት የማይሻሉ ሠገጤዎችን እንደ ባቢሎን ቋንቋቸውን ይቀያይልን።
ልክ ነው ስንዴው ከህንክርዳድ የሚለይበት ጊዜ ነው ክርስቶስን ልጥቅማቸው እንጂ ሊያከብሩ የማይፋልጉ እውነትን የሚሸቅጡ በሰው ለመወደድ ጌታን የሚክዱ አሰትን በመናገር ቃል የሚያጣሙ የመድረክ ወዳጅ የእውነት ጠላት እንደነቸሬ አይነቶችን ጌታ ያርቅልን
ተመቸህኝ
ፓስተር ስለ እውነት በመቆምህ በእውነት እ.ር አብዝቶ ይባርክህ !!! ለካስ ጼንጤ እውነተኛ አይደለም ብዬ ነበር !! እንኮአን አንተን እኮ ሰማን !
በጊዜ ሂደት እያከበርኩህ ነው ቸሬ። እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል እውነት መናገረን እግዚአብሔር ያብዛልን
እውነት ነው እግዚአብሔር ኃያል ነው!
Ay patore chere endet ladergih nurlign farawoch temelesu segete temelesu😘😘😘
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን ፖስተር በጣም ነው እምዎደው መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ
አሜን ቅድስት ሥላሴ ይነሱባቸው
ክብርህን ካልጠበክ አጉል ስትጠብ እንዲህ ትውልድ ሁሉ ሰገጤ ይልሀል! እውነትም ሰገጤ እድሜ ልክ ማይሰለጥኑ ሰዎች አሉ!
አዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ አይደለም የማንም ክልል ባንዲራ ከእናት ኢትዮጵያ በቀር ሲሰቀል ማየት አንፈልግም፣ አዲስ አበባ እኮ የዘር ሽታ እና ቅርሻት ሲሰለቸን ሄደን እፎይ ምንልባት ምንተነፍስባት የሁላችን ከተማ ናት፣ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ የአዲስ አበባ ልጅ ብቻ አይደለም መላው ኢትዪጵያውያን ነን መነሳት ያለብን ለነዚክ ሰገጤዋች አለበለዚያ በሀገራችን አትተንፍሱ ሊሉን ነው !
you are right !!!!!!!!!appiresit you!!!!!!Thanks my broher!!!
ቸሬዬ ተባረክ
እውነት ነው ። ፋራ ሰገጤ ከክፍለሐገር የመጡ ።
የእውነት ተውሳኮች አቦ ተባረክ
ካካካካ ፓስተር ቸሬ በጣም ጥሩ እጥር ምጥን ያለች ንግግር ሰሚ ካለእኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ጥሩ መካሪን ማበረታታት ግድ ነው እንደናንተ ያለ አስተዋይ አይጥፋ እንኳ ሌላ ሊያገኝ የያዘውን ያጣል ፋራ ኬክ አይብላ ከበላም ይነቀው ተመችቶኛል አላስበላቸው ብሎ እያነቃቸው ነው
Absolutely right !
እባክህ እንደክረሰስትያን አውራ
ፋራ ሰገጤ እነእንትና ሰፈረ ነው አይመጥንህም
የውነት ሰገጤ ድንቅ አገላለፅ ነውፓስተሩዬ ይመችህ አይገባቸው በጥብጣችሁ ጋቱአው የናንተን እምነት አያጠልሹ ምድረ ንፍሮ
ይመችህ brother
የሰዉ ልጅ ሀይማኖቱም ዘሩም ሳይሆን አስተሳሰቡ ነው የሚወደደው እና ከእንደናንተ እና መሰሎች ጋር በልዩነት ውስጥ በፍቅር ይኖራል አትጎረብጥም የመጨረሻ ፋራዎች ጋር ግን እንዴት እንኑር? ግራ ገባን እኮ
ፖስቸር ቸሬ አውነት በጣም ነው የማከብሮህ አንዳንተ እውነት ተናጋሪ ያብዛልን እግዚያብሄር ተቢተኞችና ክፉዎችን በቃችሁ ይበልልን
ብዙ መናፍቆች አይወዱትም ምክንያቱም እውነት ስለሚያወራ 😂💪🏿
አንቺ ደብተራ የጠንቆይ ልጅ
Menafqan malet ke Eyesus wechi bezu yeminagerulachew yalachew malet new..
@@Yilmahailu23 abone tekelehayimanot Libona yistot
@@Yilmahailu23 ወንድም ስምህና መልስህ ይጣረሳሉ ሀሀሀሀሀ እንደ ክርስቲያን መሳደብ የለብህም .....
I love you paster chere
❤ድንቅ ትምህርት ነው
ከከከከከ ቀላል ፍራ
እናመሰግናለን። አሁን አስተዋይ ዝም ይበል።
ኦርቶዶክስ ከመሆኔ ጋር ስለማይገናኝ ፓስተር ቸሬ ይመቸኛል ይመች ፓስተር ቸሬ
Wow U are amazing bro
ፓሰተር ዘመንህ ይባረክ እዉነት ተናገርክ
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክ እውነት ነው የተናገርከው
Well expressed! ሰገጤ ፈራዎች!
ዋው እንደዚህ ግልጹን ሚናገር ሰው ደሰ ይላል
ተባረክ፣እውነት፣ብለሀል
I truly like this man 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾
BIG Respect!
እግዛቢሔር ይባርክህ
Siwedikiki pastorye❤
Ooooooo Pastorye, you're so amazing 👏
Ene ye nitshit tewahdo lij negn pastor Qal Hiywat Yasmaln hule ewnet menager besew enkuan bayihon be Egziabher fit yaskebral
የአራዳ ልጅ ለሕሊናው እና ለእግዚአብሔር መኖር እንዲህ ነው ቀን የሚጠብቅ ስንት አንጀቱ እየተቃጠለ እያነባ የሚኖር ከለ ፈጣሪ እርሱ ይፍረድ እንጂ ከአጋንንት ብሰዋል
ሰው ይስጠን እግዚአብሔር