ንጹህ የሆነ ከቁርባኑ ይቀበል ምን ማለት ነው? ክፍል 3 KESIS ASHENAFI

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @nkhu27
    @nkhu27 6 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን
    ደስ የሚልና ልቦና የሚሰጥ ትምህርት ነው ተመስገን ፈጣሪ ይሄን ጸጋ ይሄን ክብር ለሰጠን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 6 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቀስስ ቃለ ህወትን ያሰማል አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን♥♥♥እግዚአብሄርን የሚያስደስት ልቦናን ይስጠኝ ንጹሕን ልብ እንድያድለን .....እመብርሃን♥♥♥ታብራልን♦♦♦.....

  • @እንደልብህፍቃድልኑር
    @እንደልብህፍቃድልኑር 6 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ጊዜ ውስጤ ይሞገትብኝ ነበር። ወዳጄ እኔን አይኔን ከፍተህልኛል ወደ አባቴ እቅፍ መግባት አልፈራም ተናግረህ እስክትጨርስ ድረስ አምላኬ እንዴት እንደጎደለኝ ነው የተረዳሁት።ተባረክ ያገልግሎት ዘመንህ ይርዘም።

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 6 ปีที่แล้ว

    Ame n. Demeh.senekan.ekedesalehu.amen.amen.amen.kale hiwot.yasemalen.memeher

  • @mariammariam9890
    @mariammariam9890 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማል መምህር

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    ዋው የማላውቀውን ገነር አሥተማርከኝ ቀሢሥ ሥለ ቅዱሥ ቁርባን አመሠግናለሁ

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @ሀናማርያምልጅሀናማርያምል
    @ሀናማርያምልጅሀናማርያምል 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin Geta Hoy lezi kibir abikan. Amazing explanation to understand what it means really

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 ♥️
    Kalehewot yasemalen geta

  • @እህተጊዮርጊስ-ጸ3ሰ
    @እህተጊዮርጊስ-ጸ3ሰ 5 ปีที่แล้ว

    Qalehiyiwet yasemalin tsegaw hulu yibizalik idik ayinet abat yabizalin amen

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
    @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 ปีที่แล้ว +10

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ያከልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ፍሪ ለማፍራት እድንችል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስትና ፅድቁን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በተማርነው 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን ማስተዋሉን ያድለን

  • @medanbelelabemanmyelm1236
    @medanbelelabemanmyelm1236 6 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ያሠማልን

  • @noprob9486
    @noprob9486 5 ปีที่แล้ว

    Kale.hiyewoti.yasemalin. yageliglot,zemenihin. Yibareki.

  • @MEME-bj3ud
    @MEME-bj3ud 5 ปีที่แล้ว

    aman aman aman zemara miact yasmalen wud ytwahdo lij yaglegelot zmnehn ybarcelen amannnnn

  • @afomiaawudewe218
    @afomiaawudewe218 4 ปีที่แล้ว

    Kesise kalehiwot yasemalen edeme zemenote yebarek esekezar yehine eweket alakem nber teregume gebagni lebem bedeseta temola gata yebarekehe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nuraalammii5696
    @nuraalammii5696 5 ปีที่แล้ว

    Kalehwot yasemalin yetemarinewn belibachn yasedrlin abatachin idmena tena yestlen

  • @merimeri5254
    @merimeri5254 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ይሰማልን

  • @amenkalheyewtyasemalnyeta1480
    @amenkalheyewtyasemalnyeta1480 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛ ለስደተኞች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

    • @naomidemeke6532
      @naomidemeke6532 5 ปีที่แล้ว

      Memerachn yeglgelot zemenen yebarke ewent temerte mare new

  • @abebateshome810
    @abebateshome810 5 ปีที่แล้ว

    ቂስስ እግዛአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ የተዛባብኝ ነገር ነው ያወቁት፡፡ የበለጠ በዕእምሮዬ የሚመላለስ ነገር አለ እየወቀሰኝ ያለ በየት በኩል ላግኞት

  • @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ
    @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቀሲስ አሸናፊ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኛም የተማርነውን በተግባር ይቀይርልን

  • @mastewalbirhane2881
    @mastewalbirhane2881 5 ปีที่แล้ว

    ቃሎት ያሰማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว +2

    አለመማራችን: በቡዙ: ተጎድተናል :
    አሁን: ግን: እግዝአብሄር: ይመስገን:
    በደንብ: ነው: ያስተማሩን: መምህር: ቃለሂወት: ያሰማልን:

  • @maithaalzaabi4541
    @maithaalzaabi4541 5 ปีที่แล้ว

    Bewnet kale hiweten yasemalen be Edna besega yetebekelen

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ሀፂተኛነኝ እግዚአብሔር መሀሪ አምላክነው ይምረኛል አሁን ያለሁት ስደት ነው እህቶቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት እዲያበቃኝ

  • @helenhelu3614
    @helenhelu3614 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሹዬ መልካም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hannatadesse6274
    @hannatadesse6274 6 ปีที่แล้ว

    Memehre kle hywete yaesmalen .Bewente bezu Ewekten agetenale.yesmanewn belbonahen yasaderelen

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @hiruthailemariam5636
    @hiruthailemariam5636 4 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @mikialebberhe6252
    @mikialebberhe6252 4 ปีที่แล้ว

    Kalehwet yasemalen

  • @muluneshekubay3961
    @muluneshekubay3961 6 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @khjbjm3937
    @khjbjm3937 5 ปีที่แล้ว

    ቃሌሆትን ያሰማልን ለስጋ ወደሙ ያብቃን

  • @welelatesfa5497
    @welelatesfa5497 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትያሰማልን

  • @maramara1153
    @maramara1153 6 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn 💘

  • @godadawebet7872
    @godadawebet7872 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke 👏👏💚💛❤

  • @zenazena9634
    @zenazena9634 6 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልናል አሜን አሜን አሜን

    • @gfgfr8015
      @gfgfr8015 6 ปีที่แล้ว

      AMEEN AMEEN AMEEN

  • @Ethio143
    @Ethio143 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asnakcehceh1896
    @asnakcehceh1896 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማስልኝበድሚፀጋንያብዛልኝለአባታችን

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 6 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @ክብርለግሸኖማሪያምመ-ሰ2ገ
    @ክብርለግሸኖማሪያምመ-ሰ2ገ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ለዚ ያብቃን በምህረቱ

  • @ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ
    @ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Kalehiwt yasemalehn

  • @helenhelu3614
    @helenhelu3614 6 ปีที่แล้ว

    ይቺ ትምህርት ልቡ ላበጠበት ጎረምሳው ለትዝታው ሳሙኤል ይሁንልኝ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 6 ปีที่แล้ว

      Helen Helu yehe erasu hamete newu seleraseshe eweki min agebashe sele tizetawu?

  • @እግዚእብሔርተሰፍዬነው
    @እግዚእብሔርተሰፍዬነው 6 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ልክ

    • @hanaabraha6268
      @hanaabraha6268 6 ปีที่แล้ว

      መምህር አዳንድ ትያቄ በውስጥ ላናግሮት ነበር እዴት ለግኞት

  • @graysam2680
    @graysam2680 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen abatachin kalehiwet yasemaln

  • @bezabetra9464
    @bezabetra9464 6 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትያሠማልንአቦታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ 6 ปีที่แล้ว

    መምህራን በእውነት በጣም ልብ ሚያረካ ትምህርት ነው እውቀን ከልባችን ካስቀምጥነው የህይወት ምግብ ነው ያስተማርከን ጸጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያኑርል 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @freofreoo2815
    @freofreoo2815 6 ปีที่แล้ว

    amen qallehiwet yasemalin yageligilot zemenotin ybarikillin.

  • @n2rjodagmawit23swill9
    @n2rjodagmawit23swill9 6 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasemalen Amen Amen Amen ♧◇◇♧♧♧♧♧

  • @sinaana5660
    @sinaana5660 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሠማልን
    እግዚአብሔር ይመሥገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @samule654
    @samule654 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Amen1656
    @Amen1656 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @slamas.a5618
    @slamas.a5618 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qale hiwet yasemln tsgawun yabzalh btsgawun ydegfen

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln yagelglot zemenwon yibark mengste semayatn yawrsln yesemanewn belbonachin yanurln Egzyabher selam ena tena abzto yistln 💚💛❤️

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 6 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalin mamerachen

  • @Hana-ef7ix
    @Hana-ef7ix 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @hanlmkonn2693
      @hanlmkonn2693 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayenwoayenwoayenwoaynwo8869
    @ayenwoayenwoayenwoaynwo8869 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @feffhdhaid3343
    @feffhdhaid3343 6 ปีที่แล้ว

    ቃህ ይወአትን ያሰማሌን

  • @טקלהאמנצחאי
    @טקלהאמנצחאי 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalahiwati yasamalin

  • @FathimaFathima-ui8nr
    @FathimaFathima-ui8nr 6 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንደማችን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 6 ปีที่แล้ว

    Amen (3) Kale hiwet yasemaln Memhirachin !!!

  • @kassimkassim1738
    @kassimkassim1738 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalihiwoti yasemalen 💗

  • @helenhelu3614
    @helenhelu3614 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክልኝ እንወድሃለን

    • @tsasq7716
      @tsasq7716 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክሕ አባታችን
      እግዚአብሔር ጤናና እድሜይስጥልን
      እኛም በስደት ያለነው ሥጋ ደሙን ለመቁርባን
      ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
    @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 6 ปีที่แล้ว

    Amen abatachin kesis ashenafi qalhiot yasemalin enameseginalen

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971
    @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971 6 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen tabarku abatachen qonjoo temertino thank Yun Lee ulumu Nagar geta xabiqanye

    • @bisunezhbisunezh9284
      @bisunezhbisunezh9284 6 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃህይወትን ያሰማል

  • @merydebernardi7730
    @merydebernardi7730 6 ปีที่แล้ว

    Kaleheyewete yasemalen egizaber yesetelen

  • @workneshalemayehu5175
    @workneshalemayehu5175 6 ปีที่แล้ว

    Fetari yimesgen endnawuk sladereken tebarek

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 6 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemaln.

  • @helu8952
    @helu8952 6 ปีที่แล้ว

    ashu gita abzetu yebarekek

  • @meseretehetu785
    @meseretehetu785 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiwot yasemaln a batachin gin ene tiyake alegn ene minorew areb Hager new gin ene minoribet sewochu katolik nachew enam sihedu yizogn yihedalu enam kidus kuriban tekebeyi yilegnal........andegna enesu aytsomum migib belito hedo sigara kachesu bohal mesitka eyebelu kafachew awutoto bijachew gizew kidus kuriban yikebelalu enam a batachin ehen negere legnin betam yikebidal ehenin hulu eyayen mekebel.........a batachin bizu ortodox lijochi Zim bilen eniwused yiluna yiwozdalu abatach biyaseredugn desi yilegnal.

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 ปีที่แล้ว

    Wendmachnn kesis ashenafin bewnetu tru timhrt new yastemarkegn lekdus kurbanu ebdinbeka egziabher yrdan

  • @feta9460
    @feta9460 6 ปีที่แล้ว

    እዛብሄር ያኑርልኝ

  • @lilidegife6703
    @lilidegife6703 6 ปีที่แล้ว

    abatachin beewunet qalehiwotin yasemalin yeageligilot edimewon yarizimilin betam wekitawina asifelagi timihirit new

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for everything 🙏🙏🙏

  • @kokotelay8316
    @kokotelay8316 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @firehiwatroag8651
    @firehiwatroag8651 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ♥♥♥kela ewaten yasmaln edema ka tana gare estlen abatachen enamsegenaln♥

  • @caaltuu9146
    @caaltuu9146 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen.
    qali hiyoti yesemalin

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቀሲስ አሽናፊ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛም የተማርነውን በተግባር ቀይረን ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ጌታ ይርዳን አሜን አሜን አሜን።

  • @ዝምአይነቅዝም
    @ዝምአይነቅዝም 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🌹

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 ปีที่แล้ว

      ABA eisthe Adngle maryme lige eishush ketitushe bilu ystmarhune

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 6 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @alamituua.s.d9101
    @alamituua.s.d9101 6 ปีที่แล้ว

    Kale yoti yesemalin

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውውዴዴ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውውዴዴ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ይወት ያሰማልን
    👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tiglovebaye2017
      @tiglovebaye2017 4 ปีที่แล้ว

      Kalehiwot yasemaln kesis tyake neberegn slkn bagegnew btredagn

  • @mariyemtawido.walasamayyii8839
    @mariyemtawido.walasamayyii8839 6 ปีที่แล้ว

    Egzaber yebarakii ye abatachin haymanoti

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 6 ปีที่แล้ว

    amen

  • @helenhelu3614
    @helenhelu3614 6 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወንድማችን

  • @heraniyoutube5146
    @heraniyoutube5146 6 ปีที่แล้ว

    Ewnete new selasetemaereken selemekereken enamesegenalen

  • @leblebanon169
    @leblebanon169 6 ปีที่แล้ว

    Egzabaryemesgenamenamen🙏🙏🙏

  • @azsasss2117
    @azsasss2117 6 ปีที่แล้ว

    AmenAmen⛪

  • @tiqasmohd1402
    @tiqasmohd1402 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን እግዛብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት ንስኀ ገብቶ በገዳም ሆኖ መፆምና ፀበል መጠመቅ ይቻላል ወይ

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 4 ปีที่แล้ว

    Lijoch honeh sinkorib atagniku yilub neber ahunis magnaek yitebekibinal yaw yale mikinyat enadalteyekugn yigebawotal
    Ebakiwon yasremirun.

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 6 ปีที่แล้ว

    I still have a question pls, if a husband and a wife has a different religion can the one who is orthodox take kidus kurban alone or should they wait until they be the same? Pls I need an answer

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner 6 ปีที่แล้ว

      AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም tnx I ll cal

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 6 ปีที่แล้ว

    I have one question plz ???

  • @helenhelu3614
    @helenhelu3614 6 ปีที่แล้ว

    በጣም በተለይ አሹ በጣም የገረመኝ ወደ አርባ ምንጭ ምንድነው እንደዚህ ልቅ የሆነው ሠው ከሃይማኖቲ የሚወጣው ነው ቤተክርስቲያችን መምህሮቻችን እጥረት አለ? በጣም ውስጤ ይነዳል ያ ሁሉ ህዝብ ሲጠፋ

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 ปีที่แล้ว +2

      ሄለን ልክነሽ አርባ ምንጭ ብቻሳይሆን ወደ ሆሳና መስመር እራሱ ህዝቡ እየተወሰደ ነው ባድ ቤተክርስቲያን ቢበዛ 20ምእመን ያለበት አጋጥሞኛል አስተማሪ የላቸውም ችግር አለ ቢታሰብበት መልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳን

    • @fairyeshetu8661
      @fairyeshetu8661 6 ปีที่แล้ว +1

      አቅማችን መንበርከክ ነው

  • @gootoo454
    @gootoo454 6 ปีที่แล้ว

    AemnnAemnn

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ያያሳጣን ፈጣሪ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን በህሊናችን ይኑርልን ፈጣሪ ወቶከመቅረት ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን ለንስሀ ያብቃን

  • @zeroxoxo1281
    @zeroxoxo1281 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen