@@EleniKassa-yh5kxበጣም ነው የምትገርሚው። ሽርሙጥና ባፈልጉ ምን ሰው ቤት ኣስገባቸው። what about the 25 years girl was fighting & was in bed for a week? Do you think her daughter is better than her? ኣንጭም ደህና ኣትመስይም
She seems that she is not normal,might be she loved him a lot ,she shouldn't speak it like this there are many around her who can hear it band find solutions ,no need of coming to media . I dont expect.all these things happened it may be her divorce.
የኔ እህት ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን አሁን አንቺ ሴት ልጅሽን ብቻ ነው እያየሽ ያለሽው ነገር ግን ወንዱ ልጅሽ ምን ሆኖ ነው የፈዘዘብሽ እሱንስ ደፍሮብሽ ከሆነ አስመርምረሽዋል ? ወይስ ፈዘዘ ብለሽ ዝም አልሽው ይመርመር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ።
አረ እኔም እያሰብኩ ነዉ ጌታሆይ ማረን
ወንድ ልጅሽም የፈዘዘው ተደፍሮ ነው እሱንም መርምሪው
30:23 ኣብ 👍
ወንድ ልጅሽም አስመርምሪው ?????
ትክክል
አንቺ ባልሽን ላለማጣት ብለሽ ለእጀራ ፍለጋ እቤትሽ የመጡትን ሕፃናትን ሕይወት ሲያበላሽ ዝም ብለሽ አሁን በልጅሽ ሲደርስ ተናገርሽ እነዛ ሕፃናት አምላክ የሌላቸው ይመስልሻል
ትክክል
Exactly
በትክክል ይች ወንድ ብርቁ ናት
ትክክል ነው
የዛሬ ሴቶች ወንድ ብርቁ የውሸት ትዳር አምላኪዎች ናቸው።
እሔን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር በጣም ነው የተናደድኩት ባሏ ለሰራው ወንጀል በሞላ ዋና ተባባሪ ስለሆነች ልጆቹዋን ለቤተሰብም ይሁን ለማሳደጊያ ድርጅቶች አስረክባ ከሱ ጋር ወደ እስር ቤት ነው መግባት ያለባት !!
ባልሽ የልጅሽ አባት የቤትሽን አገልጋይ ሲደፍር እና በስገራ ሲያጨማልቃት ዝም ያልሽ ቀን ነው የተበላሽው ጌታ ይርዳሽ
ደምሩኝ ውዶች
ደምሪኝ ውዴ
Ewenet new
ነዪ እንደማመር@@ethiomimitube7507
Yenane hsabe new yetenagereshiwi😢
በጣም የሚገርምና የሚዘገንን ፊልም የሚመስል ታሪክ ይገርማል ፍትህ ለተደፈረችው ህፃን የህግ አካላት እባካችሁ ከገንዘብ ይልቅ ሰውን አስቀድሙ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተደፈረችው ህፃን 😭😭😭😭😭😭
Letedeferut yebet seratechochim chimir ( tegedeu ltedeferut)
እኔ የምለው ይቅርታ አርጉልኝ አንቺጋር ጥፍት አለ እህቴ ሰውየው ሰው አይደለም ሰይጣን ነው ይህን ቀጥቅጦ ማኮላሸት ነው ማርም ሲበዛ ይመራል ይቅርታ እሰከመቼ ለድንጋይ ምንድነው ሰዉየው እግዝዬ
😢ፉፉፉፉፉ እዉነት ነዉ
ምን አይነት እናት ነሽ
Endezi ayinet gidyelsh enat nat lalijochu adga lay mititio
ወዳ አይደለም ሴትዮዋ እስከ ቤተሰቦቿ አስደግሞባታል😢😢😢😢 የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
ገምቻለው 10 ግዜ ሲወሰልት አይታ ዝም አስደግሞባት ይሆናል
በትክክል ስራው ይፍረስ
awo beteley talak wendimwa yihe hulu ehitu lay sidereg zm maletu, teyizo mehon alebet
enem edesu new masbew sihr mayadergew yelem
awo enjima
ያቺ የአስራአምስት አመቷን ሰራተኛ ያበላሻት ቀን ነበር አንቺ መፋታት እና ማሳሰር የነበረብሽ የዛች ግፍ በልጅሽ ደረሰ በጣም ዘግናኝ ታሪክ😢
ትክክል
ሴትዬዋ ግን እውነት ጤነኛ ነች ወይኔ
Yes, you are right
እዉነት ነዉ
ትክክል አያደርገውም ነው ያለችው
እኔ በጣም እየግርመኝ እየተናደድኩኝ የስማሁት ታሪክ ነው
እኔራሱ
እኔ እራሱ ከጅምር እስከ መጨረሻ ንድድ 😢😢 እያልኩ ወላሂ ይህን ሁሉ የቤት አጋዦቿን ሲጫወትባቸው ዝም ብላ አሁን በልጇ ደረሰ የመደፈርን ፒን አውቀዋለሁ የማይደርቅ ጠባሳ ነው ።አላህ ይይብሽ የቤት አጋዦችን ህይወት ሲያጨልም ዝም ብለሽ አሁን ፍትህ ትያለሽ አረመኔ ነሽ😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂
እኔም ቸልተኝነት ዋጋ ያስከትላል
Enem betam
አቺ እራሱ ለህግ መቅረብ አለብሽ የወጀለኛ ተባባሪ ነሽ ባለጌ የስንት ሰው እንባ አለብሽ ፈጣሪ እኮ ፈራጅ ነው ያኔ ሰራተኛ ሲደፍር ለምን አልፀፀተሽም ለምን ለህግ አሳልፈሽ አልሰጠሽም ባቺ መደበቅ የስንት ሰት ህይወት አበላሸሽ
በትክክል 😮😮
Esuwan neber lehig mekireb
TKUKUL..YNYBTYWAN.SARTGA.TATE.BULLA..LALJU.CYHON..AFN.KFTCHU...HULNM.ENDRSCHUN.BNAY.TRUNAWE
ሴትዬ በጣም ታሳዝናለች ደጋግማ ኢያየች አልገምትም አልጠረጥርም ትላለች ጤናዋ ለራስዋ ታጠራጥራለች ኡፍፍፍፍ
መጀመሪያ አላምነውም ስትል ነበር አሁን ደግሞ አልጠረጠርኩም እናቲቱ ጤናዋ ልክ አደለም
አትፍረዱ እባካቹ አትፍረዱባት በፈጣሪ
ምን ታሣዝናለች እቺ ትዳር ብርቁ
I think she's sick
Self esteem ሟ ተወስዶባታል። ግን አያድርስ በእውነት በጣም ያሳዝናል
ለልጅሽ ጥቃት ተጠያቂ አንቺ ነሽ ብዬ ነው የምደመድመው። በእውነት በጣም ነው ታሪክሽ የአናደደኝ። እየሰማሁሽ ውስጤ ቅጥል እያለ ነው የሰማሁት 😢
Enmie
እኔማ ባገኛት በንግሻ ነው የምነክሳት እንዴት እንዳቃጠለችኝ
እኔም በጥፊ ነበር ማቃጥላት@@zdfamilytube267
I don't think she's normal
ወንዱ ልጅሽንም አስመርምሪው
ለልጅሽ ብቻ ሳይሆን ለሰራተኞችሽም ፍትህ ጠይቂ በጣም ደነዝ ሴት ነሽ ለልጅሽ ሲሆን ተንገበገብሽ ሰራተኞችሽም እናት አላቸው ፍትህ ለቤት ውስጥ አጋዦች
Serategochuwa larasachew yawkalu wodew ena fekdew new bayhon nuro zm aylum enante bitunu zm tlalchu rasachinn ayten infred lijuwa 6 ametuwa new beza lay masredat atchlm zm blachu atfredu
ሳህ
Aye she is so horrible! She did this to her own daughter!
ይሄ ሰው ከሴትም አልፎ እፃናትን ከዛ ልጁን ወንዶቹንም ደፍሮ እንደሆነ በምን እናውቃለን? ፎቶውን አደባባይ መለቀቅ አለበት ለሌላውም መቀጣጫ መሆን አለበት።።።።
እስለመጨርሻው አዳውምጡ ልጁን ደፍሯን አለችኮ 😢
ሰራተኛ ሲደፍር ነበር ለህግ አሳልፋ መስጠት ነበረባት ሸፋፍና አሁን ማውራት ምን ዋጋ አለው
@@naneamen4825በጣም
ሌላ ኣፍሪቃ አገር ቢሆን ይህ ህጻን ደፋሪ ከነ መኪናው በህዝብ ፍርድ አስፋልት ላይ ይቃጠል ነበር:ኢትዮጵያ ህግ አልባ 😊
ይህእንሰሳነውእንጂሰውአይደለም።የአንቺትግሰትምንየሜሉትነው
ይሄንን መግደል ነው ብዙ አሉ ኢትዮጵያ ውስጥ
God know how many kids life he distroyed. She is absolutly selfish
በጣም ይገርማል :ስንት ታሪክ ይሰማል :: ጥፋቱ ሁሉ የአንቺ ነው ከአስር ጊዜ በላይ ከሰራተኞችሽ ጋር ሲርመጠመጥ ዝም ብለሽ::
በጣም ድንዝዝ ያልሽ ሴት ነሽ ለዝህ ሁሉ ተትያቂ አንቺም ነሽ
እውነት ነው😮
You’re absolutely 💯 correct
በትክክል ባይኖ እያየች ማለፎ ነው ችግሩ
@@feru22 የ ብዙ ሙስሊም ሴቶች ሂወት ነው:ሃይማኖትዋ ለራስዋ እንድትቆም ኣይፈቅድላትም
እግዚኦ😢😢😢 ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢 የሴትዮዋ ጤንነት ያሳስባል😢😢😢 አለም ሰገዱ ይሄን ስትሰማ እንቅልፍ ይይዝህ ይሆን😢
ያቺም የ 15 አመትዋ ሰራተኛም ኮ ብትደርሺላት ብትከሺላት ኑሮ ልጅሽ ላይ አይደርስም ነበር እግዛብሄር ይፈርዳል
እግዚአብሔር ይፈርዳል❤❤ የዚች ደግሞ ሳይውል ሳያድር አሳያት በልጇ ባይደርስ የብዙወችን ህይወት ሲያበላሽ ይሄን አስቀያሚ ድርጊቱን ደብቃ አብራው ትኖር ነበር
Ere ewenet hayelga dedeb sew nat eswa beha kersew lemdebek algemetm telaleh
እሷ ወዳ ነው?
እዉነት ነዉ
ሴትዋ እራሷ ደነዝ ነገር ናት😡
ያኔ ሰራተኛሽን ደፍሮ ስትጠየቂ አያደርገውም ያልሽ ቀን ነው እግዚአብሄር የተመለከተሽ አንቺ ልጅሽን እንዳስደፈርሻት ነው የምቆጥረው
ተደግሞባትነውየሚሆነው
ወዳአይሆንም
@@Lebabachannel እኔንጃ በስመአብ ከባድ ነው
አባትሽ ምን አሉ አሁን እራሳቸው ላይ ሲደርስ ያቺ ምስኪን ሰራተኛሽን አሰቃይቶ ሲደፍራት እንደቀላል ስታልፉት በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ባጠቃላይ ቤተሰቦችሽ
ገንዘቡ በልጦባቸዉ ዝም ብለዉ አሁን ራሳቸዉ መጣ
Well said
ገና የደሀ አምላክ ይፈርል
ፍትህ ለህፃን መሪም በወላጅ አባቱአ ጥቃት ለደረሰባት 😢 ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ ነው የሚፈርደው ፍትህ የለም እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ 😢
አግዚሐቤረ አይሳሳትም በምን ይቅጣቸው !!! ፈትህ ለሷ ልጀ ሳይሆን ለድሀዎቹ የሷ ባል መጫወቻ ለሆኖት በተለይ ለዛች ለ 16 አመቷ ህፃን የሷሰ አምላክ የት ሄዶ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Meriam..bicha aydelechim fiteh miyasfelgat...Hulum yebet agelgayoch nachew😢
በጣም ያሳዝናል የሰዉ የው ፎቶ መውጣት አለበት ምስኪን የድሐ ልጆችን ያልፈልኛል ብለዉ ለጀራ ፈለጋ የመጡ ምስኪን እሕቶቻችንን እየደፈረ ከሰነ ልቦናዉ እስከ አልተፈለገ እርግዝና የዳረጋቸዉ እሕቶቻችን ለነሱስ ፍትሕ ማን ይጠይቅላቸዉ ፍትሕ ለሚሰኪን እሕቶቻቸን?
አንቺ በጣም የምታናድጂ ሴት ነሽ ከመጀመሪያው ጀምሮ ጥፋቱ ያለው አንቺ ጋር ነው። ለማንኛውም ግን ህፃንዋ ታሣዝናለች
ደምሪኝ🙏❤
bexam yesu cheger le liju terefa ufff
አለምሰገድ"መድሀኒት ወስደሽ ታቂያለሽ"" ያልካት ጤንነቷ አሳስቦህ ነዉ መቼም
ትክክል
ጤነኛ አይደለችም ቅጥል ነዉ ያደረገችኝ
በትክክል ጤነኛማ አይደለችም ከረር በያለሁ አምሮዋ ልክ አይደለም ያሳዘኑኝ ዱዳ ልጆች ናቸዉ ፈጣሪ ፈርዱን ይሰጠ ትዉልድ የሜያጠፉ ሰወችን እግዚአብሔር ያጠፋልን
በጣም ነው የምታናድው እውነቱን ነው
ይቺ ሴትማ አእምሮዋ ችግር አለበት
በመሠረቱ ሰውየው መንፈሳዊ ችግር ነው ያለበት በላዩ ያለ የዝሙት የአጋንንት መንፈስ ነው ያለበት ሴትየዋም ወዳ አይደለም የመንፈስ ተፅእኖ አለባት ያደረገባት ነገር አለ ያሳዝናል ጌታ ኢየሱስ ይድረስላቸው😢😢😢😢
እውነት ነው ላምልኮ እየሰጣቸው ይሆናል ለሀብቱ መሰብሰቢያ ወንዱስ እንዴት ሆነ አንቺንማ አፍዞሻል የምትችይ ከሆነ ፀበል ተጠመቂ አይዞሽ
አለም ስገድ በስመአም ጽናቱን ይስጥክ በጣም ውስጤ ተረበሽ በዚህ ታሪክ 😢😢😢😢
በስላሴ አሌክስ እንዴት አስቻለክ አረ
qoy ene melew mejemerya ewunet new yihe tarik
በጣም ክፉ ሴት ነሽ ሰራተኞችሽን ሲደፍር በርታ ብለሽ በልጅሽ ሲደርስ አንገበገበሽ እነሱም እናት አላቸው 😢
dedeb abizagnaw yebet gered feligew new miyaregut tedefra mitiweta yebet serategna yelechim ...shelle nesh meselegn
Absolutely
@@EleniKassa-yh5kxበጣም ነው የምትገርሚው። ሽርሙጥና ባፈልጉ ምን ሰው ቤት ኣስገባቸው። what about the 25 years girl was fighting & was in bed for a week? Do you think her daughter is better than her? ኣንጭም ደህና ኣትመስይም
@@EleniKassa-yh5kxገደል ግቢ ቆሻሻ ባለጌ ይሄዉ መጨረሻዉ ልጇን ደፈረላት ኣንችም ሴትዮዋም የሰዉ ቆሻሻ ናችሁ🤑🤑ወንድ ኣምላኪወች👎👎👎
የማትረባ
በዚህ ታሪክ በጣም ከማዘኔ የተነሳ አልቅሻለው። ለሜሪያም ሁልጊዜ እፀልይላታለው። እናቷን በአካል አግንቼ ባፅናናት ደስ ይለኛል። የመፅናናት እና የርህራሄ አምላክ የሆነው ጌታችን እየሱስ በነገር ሁሉ ያፅናናሽ።
የ እኔ እናት የውስጥዋ ስብራትና ጉዳት ፊቱኣ ላይ በደንብ ያስታውቃል እግዚአብሔር ስብራትሽን ይጠግንልሽ።
You are positive thinker sleteredashat bezi lik may Allah protect your family she is not normal
Sewu bsew lmefred ychkulal berasu bidersh yawkew neber almalkeso erasu megodatoan yasayal
ደምሪኝ እህትዋ@@zeyba2557
@@zeyba2557 አሜን! ይህን ሁሉ አሳልፋ ኖርማል ብትሆን ነበር የሚገርመው ፈጣሪ ያጠንክራት ሲሰሙት እንኳን ይሸክካል ።
ለመስማት የሚዘገንን፣ የሚያሳፍር ታሪክ ነው። ለኔ ነውሩ እንጂ ትምህርትነቱ ምንም አልታየኝም። አለም ሰገድም ግድ ሆኖበት እንደሚሰማው ያስታውቃል ። ይህችን ሴት ሚድያ ላይ ሳይሆን ቴራፒ ነው የሚያስፈልጋት እንዴት መብቷን ማስከበር እንደምትችል በጣም ራሷ ላይ መስራት አለባት። ምክንያቱም 4 ልጆችዋን በዚህ ልፍስፍስ ባለ ፕርሰናልቲ ማሳደግ ይከብዳል። ባልዋም መቀጣት አለበት ህፃን ልጆች በተደጋጋሚ የደፈረውን! የሷም ቤተሰቦች ሁላችሁም ሆድ አደሮች በተደጋጋሚ እያያችሁ ትዳር እንዳይፈርስ ብላችሁ ዝም ያላችሁ አሳፋሪዎች ናችሁ! ያኔ ነበር መጠርጠር የነበረብሽ በልጅሽ እንደሚመጣ። ህፃንዋ ታሳዝናለች። እግዚአብሄር ይርዳት ።
በጣም ጥሩ እይታ ነው ያለህ |ለሽ ❤❤❤ ጭራሽ የሱን ብቃት እያስተዋወቀች ነው የሚመስለው የውስጧ ጉዳት ምናልባት ሌሎች አማራጮች እንዳታይ እንዳታስብ አድርጓት ይሆን ?
ቀላል በራስ ሲሆን አደባባይ ይዛ ወጣች ወርቅ ሰረቀች ያለቻት ስትደፈር እያየች አያረግም ያለች ቀን ነው በልጅዋ የፈረደችው
She seems that she is not normal,might be she loved him a lot ,she shouldn't speak it like this there are many around her who can hear it band find solutions ,no need of coming to media .
I dont expect.all these things happened it may be her divorce.
በጣም ያሳዝናል ያቺ ህፃን ልጅ 15 ዓመት ልጅ ስትደፈር እና ሲደፍራት እንደዛ ሲያቆሽሻት ቀጥታ ይዘሽ ለፖሊስ መስጠት ነበረብሽ
Allah firid alew lezanew ahun esa sikay lay nech. Betesebocham fitih ayawikum yemeserut sura Allahin ayawikutim. Yikiritana fitih yetemitatabachew. Wenjelegna meketat alebet. Bemekenaneb ena muslim ☪️ negn malet ye Allahin tizazoch magudel kebad new beteley wenjelun debiko 15 amet tinish lij defiro gud aregat.
ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ሌላው ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ የመጣ ሃብት መጨረሻው ይሄ ነው የግፍ ንብረት 😮
በጣም እኔ የተረዳውት ይሄን ነው
ዋው ጥሩ አመለካከት
@@zewditu1735 አዎ ቡልቡላ ቤት እየየራን ነው ሃዋዋም ቤት አለን አልችኮ ከየት መጣ በዚህ ፍጥነት ? ኮንትሮባንድ ይሰራልም ብላለች
እውነት ነው
እኔ ግን ወላሂ ከእሷ የበለጠ ያሳዘኑኝ የቤት አገልጋዬቹ ናቸው ግን ሴትዬዋ በጣም ነው ያናደደችኝ አንድ ግዜ ሁለት ግዜ ይታለፋል ይሄን ያክል መታገስ ይገርማል እነዛ በአንቺ ባል የተደፈሩ ሲቀጥልም ሊወልዱም ይችላሉ እነሱን ማን ፍትህ ይስጣቸው
ትክክል እህት😢😢😢😢😢
Erasachew yan siyadergachew lmn zm alu aykesum bahun gize klalnew masrejaw bjachew new
Ayedelem erasu eyameta eko new ...yemitasazinew ye 15 ametuwa nat betam ...gin sew lay atiferedu yehich set abused tedergalech himem alat
ተባረኪ እኔስ ብትዬ ያዘኩት እሷ ቤት የገቡት ሰራተኞች ይሄን ግዜ የነሱን ሲቃይ ማን አየላቸው 😢
በትክክል እኔም በእሳ ነው የምፍርደው
እግዚአብሔር ያፅናሽ በደረሰብሽ ነገር እኔ በቅርብ አንቺንም እሱንም በሀሰት የከሰስሻትን ሰራተኛሽን አቃታለው እህቴ ያንቺ ስህተት የጀመረው በጣም በተከታታይ ሲሳሳት ይቅርታ ያበዛሽ ጊዜ ነው እውነት ለመናገር ያቺ በሀሰት ወርቅ ሰረቀች ብለሽ የከሰስሻት ሰራተኛ በዋሷ ምክንያት ፖሊስ ጣብያ ቀረበች ለመርማሪዎቹ በሀሰት እንደተከሰሰች በተደጋጋሚ አስገድዶ እንደሚደፋራት እንደሚያስፈራራት የሚደፋራትም በተገቢው ቦታ እንዳልሆነ እንቺም እንደምታቂ ግን አውቀሽ እንዳላወቀ ሆነሽ እንደምታልፊ አሁንም ከሱ ጋር ስትጣሉ እሷን ማባረር እና ማሳሰር ስለፈለግሽ ሰረቀችኝ ብለሽ ከንደከሰስሻት ማህፀኗን እና ቂጧን እንደሚያማት ለዛም ክትትል አድርጋ የህክምና ማስረጂያ ሁላ ይዛ ስታስረዳቸው ለፖሊሶቹ ፖሊሶቹም ተረድተዋት እንደውም ክሰሽ ምስካሪ ካለሽ ስትባል እሷ ለሀቅዋ ብላ ትመሰክራለች ብላ ሲደውሉልሽ የኔ ባል እንዲ አያረግም ብለሽ ካድሽ እሷ ግን አንቺን የሴት ልጆች እናት ናት ነገ በኔ ይደርሳል ብላ አስባ ነበር የልጅትዋ እንባ ደም ነበር እምባ ሳይሆን የወረደው ድህነትዋ ፋትህ አሳጣት እምባዋን ወደ ሰማይ እረጨች ፍርዱን ለፈራጁ ለእውነተኛው ዳኛ ለመድሀንያለም ሰጠች ይህው ፈረደ ይህ በጣም በቅርብ የማቀው ባንቺ ያዘንኩበት ታሪክ ነው ።ሲቀጥ ከኢንተርቪው የሰማውት ታሪክ አለ የ14/15 አመት ልጅ እግር አመጣሽ አባትሽ አንቺ ቤተሰብ እንዳይሰማ ጭቅጭቃችሁን በረንዳ ላይ ሆነሽ የምትጨቃጨቂ መሰላቸው እና ማታ ሳይወጡ ሳያዩ ዝም አሉ ጠዋት አንቺ መስለሻቸው ጠየቁሽ አንቺ አይደለሽም በረንዳው ቧንቧው ሁሉ ሰገራ ነው ልጅትዋ አሟት የዛንቀን ተኝታለች እንዴት ምንሆነሽ ነው ብለሽ አጠይቂያትም ከዛም ህመሙ ፀንቶባት ለሳምንት አልጋ ላይ ነበረች እርግጠኛ ነኝ አለም ሰገድ ድጋሚ እላይ አግኝቶ የደፈራት አስፈራርቿት አስገድዷት ነው እሷ ግን ገንዘብ ሰቷት ነው አለች ውሸቷን ድሮም ደሀ ስሙ ውሸታም እና ሌባ ነው በጣም ያሳዝናል ያቺም ለጋ ልጅ ተቀጠፈች ማለት ነው 😢😢😢😢😢😢በጣም ያዘንኩት ያንቺ ትዳር እንዳይፈርስ ተብሎ የብዙ እህቶች ድምፅ ታፍኖ ቀርቷል አሁንም ሚዲያ ላይ የወጣሽው ለልጅሽ ስትይ ነው የልጅሽ ኬዙ ዝም ሲባል ከዚ በፊት በመድፈር ወንጀል የተከሰሰበትን ፍይል እንዲከፈት ፈለግሽ የዛኔ ግን አይኔን ግምባር ያርገው ብለሽ ነበር 😢😢😢😢😢😢 እጅግ በጣም ያሳዝናል አለም ሰገድ ብታይ ባሏ ከዋላ ነው የሚፈልገው እሷን ስለሚያማት አልፈልግም ስትለው አንቺ እሺ ካላልሺኝ ከሰራተኛ ጋር አረጋለው ለምን እንዲ አረክ ብለሺ አትጠይቂኝ ነው የሚላት እሷም እሺ ካሉክ ሂድ ብላው ነው ከአልጋው የሚነሳው እነሱ ሰራተኛ ስለሆኑ ይደፈራሉ በይቅርታ አለፋኩ ለሊት ተኝቼ እኔ ስወጣ ተደብቆ ምናምን የምትለው ውሸት ነው ብቻ ብዙ እናቃለም ባልሽ ብቻ ሳይሆን አንቺም ለፍርድ ብትቀርቢ ደስታውን አልችልም ብዙ እያወቅሽ ወንጀልን ስትደብቂ ኖረሻል አለም ሰገድ በውስጥ አናግረኝ በወርቅ የከሰሰቻትን ሰራተኛ አገናኝካለው እውነት እጅግ የሚያም ግፍ እና መከራ ነው ያሳለፈችው እንደው ሚዲያክ ላይ ሁሉ ብትቀርብ ለብዙ ሰው በተለይ ለአሰሪ ሴቶች መማርያ ይሆናል ሚስቶች አውቀው እንዳላወቀ ካልሆኑ በስተቀር እያንዳንዱን የባላቸውን እንቅስቃሴ ያቃሉ ።
አሁን ደሞ ወደ ምክር ስገባ እባክሽ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ግቢ እና መስተፋቅር ብለሽ ፅፈስ በመስተፋቅር መተት ዙርያ ያስተማረውን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጪ አቃለው እምነትሽ እንደማይፈቅድ ግን ይሄ ስብከት ሳይሆን ትምህርት ነው አዳምጪም ያልኩበት ምክንያት እንዲያፈቅርሽ ካንቺ ሌላ እንዳይሄድ ያደረግሽበት መስተፋቅር ካለ ካረግሽበት እሱን ሴሰኛ እና ዝሙተኛ እርጉታል አንቺላይም ደሞ እሱ እንደፈለገ ሊያረግሽ መስተፋቅር ያሰራብሽ ይመስለኛል ለዛ ነው አደንዞ የስንቱ እንባ እና በደል ሳይሰማሽ መኪናን ያህል ነገር ገጭቶሽ በላይሽ ላይ እየሄደ እኔ በይቅርታ አምናለው እናቴ ጡቷን አውጥታ ለመነችኝ በሚል ተልካሻ ምክንያት እያሳለፋሽ ከሱ ጋር የምትኖሪው እንዳታስተውይ አይምሮሽን ልብሽን እርኩስ መንፈስ በመስተፋቅር የደፈነው ይመስለኛል እና አዳምጪ ትምህርቱ የናንተን ህይወት ይዳስሳል ወደ መፋትሔውም ያስገባል አለም ሰገድ አደራ በውስጥ አናግረኝ አመሰግናለው ካጠፉው ይቅርታ🙏
የፈጣሪ ያለህ,,ሠዉየዉ ወንድምንም ይደፍራል ማለት እኮ ነዉ ወንድ ልጇንደፍሮት ይሆን እዴ😭😭😭😭😭😭ፈዘዘ ደነዘዘ የምትለዉ አቤት,የተደፈሩ ሠራተኛዎች ግፍ ልጇ ስለተደፈረች ነዉ የወጣችዉእጂ ደፋሪ እደሆነ ታዉቃለች ማለት ነዉ
endehum setawera tandaedalech
enat ebaksh be fetarish elemnshalehu ..ahun yalshiwn neger hulu maninetshin debkesh hedesh asawki please ..ye 15 ametu lijm fith tagign..ye enat yhinin adrgi .hulunm neger ye setyowanm chmr .amesegnalehu
ትልቅ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አሁን ተመለሰልኝ,
በቤቱ ቢያረግ እንኩአን ቤት ውስጥ ተደብቆ ልባልግ ይችላል, ልጅ ሚስት የሚስት አባት ባሉበት በተደጋጋሚ ኮሪደር ላይ በረንዳላይ ስባልግ አየሁት ስትል ግራ ገብቶኝ ነበር.
Awo lehig tkreb
የመጀመርያ ባይንሽ እንዳየሽዉ ነበር መፍታት የነበረብሽ አንችም ዝም ስትይዉ ልክ የሆነ መስሎት ይሆናል አንችግን ጤንነትሽ ያሳስበኛል ከአንድ ጤነኛ ሰዉ እንደዚህ ያለ ነገር አይጠበቅም
ውይ የኔ እመቤት ስታሳዝን። በአፍዝ አደንግዝ በምናምኑ ይዞአት ነው እንጂ ይሄ በጤና አይደለም እኮ። ፈጣሪ የስራውን ይስጠው።
ደምሩኝ🙏
እኔም እደዛ ነው ግምቴ እንጂ በጤና እንድህ አቶንም ።
@@salamerke5811እሽ እንዛመድ እመልሳለሁ
ewunet new
የእውነት አዎን በጣም በጣም ቃል የማይገልጣችው አባቶች አሉ የኔ አባት የአለም ምርጡ አባት ነው በባዶ እግሩ እየሄድ ነው ያስድግኝ የኔ ልዬ አባት ኑረልኝ እንደዚህም የአለ አባትም አለና
የአንቺም ጥፋት አለበት ስራተኛ ሲደፍር ተው ማለት ነበረብሽ ፍትህ ለሁሉም ሰራተኞቹም ሰው ናቸው
አንቺ ቤት ውሰጥ አገልጋይሸ ህይወት ሲያበላሸ ለምን አሰለፈሸ አልሰጠሸው አንቺ ራሱ ራሰ ወዳድ ነሸ ፎቶውን አለምዬ እንዲለቀቅ አድርግ ትውልዱን ሳይጨርሰ
ሰዉየዉ አሁንም ምስኪን ሴቶችን እየደፈረ ነው።ፎቶው ተለቆ ሴቶች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማድረግ ያስፈልጋል።
ለምን ዝም አለች የቤት ሰራተኛ ሲደፍ ለምትሉ ሴቶች እነሱኮ ፈልገው ተደዋውለው ነው በዛ ላይ ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ሚስት አደርጋችዃለው ብሏቸው ሊሆን ይችላል ብዙም ግዜ የቤት ሰራተኞች ቦታ ሲሰጣቸው ምን እንደሚያደርጉ የሚጠፋው ኢትዮጵያ ዊ ያለ አይመስለኝም ። ትንሽ የማዝነው ለ 15/ 16 አመት ለምትሆነዋ ልጅ አስገድዶ ደፍሯል ብዬ አስባለሁ !!
ምን ህግ አለ እንኳን ለደረሱ የቤት አጋዧች ቀርቶ ለዚች ህፃን ልጂ እንኳ ፋትህ የለም 😭😭😭😭
ትክክለኛ ኮሜንት
N@@aviya5907nebershi bebotaw htsanwal lji deferwat tama samt tegnachi stl slsemashim amelun kawokechi biyas hkmna wosdat edeset kerba lebchawa btaworats hulum serategnochi bergtegninet wodew ayideferum
አንቺ የራስሽ ጥፍት ነው ገና ብዙ ነው የምታለቅሽው ታያለሽ የሰራሽው ግፍ አይለቅሽም የሴት ልጅን ክብር አሳጥተሽ አንቺ ከነ ልጆችሽ በሰላም አትኖሪም
Anchi esua yedresebat sidersebesh taweriyalrsh gefegna
@@ninzzlion2974 እሷ ናት ግፍ የሰራችው ባሏ የሰው ህይወት አበላሽቶ ፍትህ እንዳታገኝ ለፓሊስ አልደፈራትም ብላ የዋሸችላት ለዛም ነው ይህ ሁሉ የደረሰባት ግን የሚያሳዝነው በልጆች መድረሱ ነው እንተርቪውን በደንብ ስሚው
ይህን ታሪክ ስለሰማሁ እራሱ ተቃጠልኩ። ጌታ ሆይ ይህን ዝም አትበል 😢
እህቴ ጥፋተኛዋ አንቺ ነሽ !! 15 አመት የማይሞላት አገልጋይሸ ሰትደፈር ነበር ለህግ ማሳወቅ የነበረብሽ። እቤትሽ የገቡት ሁሉ ከተደፈሩ ምን ትጠብቂያለሸ? ቀድመሽ ነበረ መጠንቀቅ ። የህግ አካላት ለገንዘብ ብላችሁ ፍትህ አታጉሉ ! እግዚአብሄር ይፈርድባችኅል።
Sew yezerawn new miyachidew! Leliloch fiteh slalasetesh anchi fiteh magegnet yekebedesh!
አሜን በደዚ አይነት የመጣ ገንዘብ እሳት ይሁንባቹ መጥፊያቹ ይሁን የምር
Aq😮
አሁን አንቺ ልጅሽ ላይ ሲሆን ፍትህ ብለሽ መጣሽ ያቺ 15 አመት ታዳጊን ብታተርፊ ዛሬ ይሄንን ሁሉ አይፈጠርም በጣም ሰልፊሽ ነሽ ልቦና ይስጠን..
ምን ማለት ነው የምታወራው ስለእጻን ልጇ ነው አስታየት መስጠት ካላወቀ ሰው ዝም ማለት አይሻልም ወይ አዋቂና ልጅ ምን አገናኘው
ያአላህ💔💔💔💔እንደፈራሁት ይሄ ሁሉ ያንቺ ዝምታ እና ቸልተኝነት ነው ልጅሽ አስደፈርሻት😭😭😭ለመስማት እራሱ ይዘገንናል😢😢😢😢
Ere aybalm gudatoan chgeroan man Ayelet ere tewu
ደምሩኝ🙏❤
እረ ፡ ባክሽ ፡ በጣም ፡ የደነዘዘች ፡ ናት
ይህ ሁላ ጥፋት ያቺ የናቷ ነው ያቺን ህይወት አበላሽተሽ የልጅሽንም አበላሸሽ
Aybalm andandem maseb yasflgal mn aynet chana west endalch ymtawkew esu nch
ፈራጆች ተረጋጉ መርጦ አልቃሾች😅
ትክክል ማንኛውምሰው የዘራውን ያጭዳል የሰውልጅ ሲደፈሩ ዝም ስትል አላህደሞ በራሷ አሳያት ህመሙን መቅመሱ ጥሩነው
Don't be judgmental!!
Seteiewa woda aidelem tasazinalechi Betesebichwam yigermalu
ይቅርታ እኔ ሙሉውን ሰማሁት
ልጅሽ በደረሰባት ነገር በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ፍትህ ያምጣላት ነግር ግን ነገ በእኔ የሚባለውን ነገር በትክክል ምሳሌ ነሽ እቤትሽ እነዚህ ሁሉ ሴቶች ሲደፈሩ ተስማምተው ነው ብለሽ መወስለቱ እንጂ የእነሱ ህይወት ምንም አላስጨነቀሽም ለአንድም ሰራተኛሽ ተገደሽ ነው ብለሽ ሳትጠይቂ ታባርሪያለሽ
ካወራሽው ሁሉ አባትሽ ስትደፈር አይተው ሲነግሩሽ ሰገራ እስከሚያመልጣት አበለሻሽቶ ሲለቃት አይተሽ ታመምኩ ብላ ሳምንት ስትተኛ ዝም ብለሽ ዛሬ የልጅሽ ነገር ግብግብ አደረገሽ ያቺም ልጅ ችግር እንጂ ያስወጣት እንዳንቺ ልጅ የምትጨነቅላት እናት አለቻት ትላንት ነግ በእኔ ብትይ ዛሬ ልጅሽ ባልተበላሸች ልጅሽን ፈጣሪ ምህረቱን ይስጣት ፍትህም ታግኝ ግን አንቺ ከእሱ ያላነሰ ወንጀሎችን ሰርተሻል ፈጣሪ ይርዳሽ
ፍትእ ለዝች ሴት ፍት ለፃናት ፍት ይገባታል
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር በጣም ዘግናኝ ነዉ እዴት አባት በልጁ ላይ ይሄ ጤነኛ ሰዉ አይደለም ሲቀጥል ብዙ ሲያጠፋ በዝምታ አለፍሽዉ እና ምንም እደማታመጭ ተረዳ የጁን ማግኘት አለበት አላህ ይጠብቀን😊
Menu new meyagogoew yeha be allh menus asetemarek mube wendem
ቸልተኝነት የሚያመጣው ጦስ ቀላል አይደለም ይኸው ውጤቱ
@@6s8f7dትምህርቱማ የቸልተኝነት ጎጂነት በእውነት ላይ እጅ ከፍንጅ ያዝኩት እያለች መልሳ ከሱ ጋራ ከተጋደመች እሳን ትቶ ከሰራተኛ ጋራ ሲርመጠመጥ ሰውነቷን መቆጣጠር እስኪያቅታት ሳምንት ብቻዋን የበደል በደል ሲደርስባት ፀጥ ማለት የብልግና ደረጃው ከፍ ብሎ በራሷ ልጅ መጣ ወንዶቹስ ምን አድርጎቸው እንደሆነ ማን ያቃል አሳብድሻለሁ ያለው በዚህ መንገድ እንደሆነስ እንኳን እሷን እኔን ዘገነነኝ እናትየዋ እራስዋ ጤና አትመስለኝም የካቲት 12 እስፒች ተራፒ ሂጂ ማለት አእምሮዋ ታሟል ማለት አይደለም ቃላትን እንዴት ማውጣት እንዳለባቸው በጨዋታ መልክ እንዲረድ ነው ለባልዋ ካሳየችው የበዛ ትግስት ለተደፈረች ልጆ አጣች የታወቀ ነው በ7 አመትዋ ይጠፋል ስትል ስሰማ በውነት አዘንኩኝ አባት ያደረሰባት አንሶ አንቺም እንዳትረዳ ወሰንሽ ያሳዝናል አንቺ ቤት ተቀጥረው የነበሩትን ሴቶች ሰብስበሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ማስረጃ አድርገሽ ይህ ሰው ልጆቹጋ እንዳይደርስ ማድረግ ነው ያለብሽ ። 😢😢😢 እህቴ " አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ " 🤭😞😪
ህፃናት ወንዶች እና ሴቶች የሚደፈሩት በእንደነዚህ አይነት ማሰብ በማይችሉ ሰወች ነዉ 😢😢
ተጀምሮ እስኪጨረስ አዳምጫለው ውስጤን ያቃጠለኝ ታሪክ ቢኖር ይህ ነው።
የሴትዮዋ ድድብና ነው የሚያቃጥለው😢😢
Me 2 🥹
አላህ ይጠይቅሻል ገና የልጅሽ ሲሆን እስከ ክስ ሄድሽ የቤት ሰራተኞችሽን ሲደፍር ግን ለፖሊስ አያደርገውም አልኩኝ ብለሽ ስትከራከሪለት ነበር ምንም አታሳዝኚም፡፡ ታናድጃለሽ እንጂ የተዘበራረቀ ወሬ ነው የምታወሪው
በትክክል
በጣም ነው ምታናደደው
እውነት ነው ወላህ
በጣም ወላሂ. ህፃኖ ታዛዝናለች እናቲቱ በክት አባት ተብየ. የሰይጣን ቁራጭ. እንሰሳ.
ሌላ አገር ቢሆን ይህ ታሪክ ምን ያህል ከባድ ውዝግብና እና ለረጅም ጊዜ የማይበርድ በመላው አገሪቱ ባሉ ሚዲያ ሁሉ ታላቅ ውግዘት ኡኡታና በፖሊስና በፖለቲከኞችም የሚነሳው የህገ ጉዳይ ዘርዝሮ ለማስረዳት ጊዜውም ትግስቱም የለኝም:: አዚህ ታሪክ ውስጥ ብዙ ወንጀል ተሰርቷል:: እኔ እንክዋ አጅግ በትንሹ ቆጥሬ ከሰባት በላይ ወንጀል መዘርዘር እችላልሁ::
ሌላው ደግሞ የገረመኝ የአዘጋጁ አላዋቂነት ነዉ:: አንዴት ነዉ አንደዚህ አይነት አላዋቂና አሳፋሪ ሰው አንደዚህ አይነት ቦታ አዘጋጅ የሆነው? በተለይ የገረመኝ በህፃን ልጅ ላይ ሬፕ መሰራቱን ስትነግረው እሱ በጣም ያስጨነቀው የሌሎች ጥሩ አባቶች ስም መጥፋት ነዉ:: ድንቁርናው ነዉ አንጂ ሌሎች አባቶችን ያስጨነቀን ለአካለ መጠን ያልደረሰች ልጇ ባባቷ ተደፍራባት አናት አንዴት ፍትህ አጥታ አዚህ ሚዲያ አስክትመጣ ድረስ ፍትህ ተነፈገች የሚለው ነዉ:: ሌላም መጥቀስ ይቻላል:: ለዛሬው ግን በዚሁ ይብቃኝ::
የአንቺን መደንዘዝ ልጆችሽን ዋጋ አስከፈለሽ በጣም አስጠላሽኝ አናደድሽኝም ምንድነው ምታወሪው እንዴ ጤነኛ ነሽ ባልሽን እኮ ልኩን እያወቅሽ እንዴት ልጅሽን እሱ ጋ ትፈቅጃለሽ ሁሌ መሠለኝ መሠለኝ ምን ማለት ነው ተጠያቂዋ እራስሽ ነሽ በየቀኑ ማመን አልችልም ትያለሽ እንዴ ከማዘኔ ብዛት አንቺ ነሽ ያስጠላሽኝ ሁሌ አልገመትኩም ትያለሽ መጨረሻሽን መስማት ስላስጠላኝ አልጨርሰውም በጣም ልታሳዝኚ አይደለም ታቃጥያለሽ ምን ደግ ነኝ ለማለት ነው ወይስ ነገር መሸሽ ከጉዳት በኋላ እገለዋለሁ ምትዪው እታረቃለሁ ብትዪ ያምርብሻል አሁንም ሌላ ወንጀል ይሰራብሻል ነፈዝ ልጆችሽ ያሳዝናሉ ከባለጌና ከፈዛዛ ተወለዱ አዝኛለሁ በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለኔም የተሰማኝ ይሄ ነው። እሷም ቤተሰቦቿም ደነዞች ቆሻሾች ናቸው። ደሞ ተምሬአለው ትላለች ሙትቻ 😢😢😢😢
ግን እኮ ቀደም ሲል ስትናገር ፍርድ ቤቱ አባታቸው ነው ስጪው ተብያለሁ ብላለች ስለዚህ የሴትየዋ ጥፋት እዚህ ላይ ሳይሆን የ15 አመት ሰራተኛን ሲደፍር ለፖሊስ አለማመልከትዋ ነው
Megeremew yelebal new yetenegeresheleg selameyaaa❤❤❤❤
በመዳኒት አፍዝዛት ነዉ😢😢
የማትረባ ፍዬል ዘጠኝ ትወልዳለች ልጆቿም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች አሉ 😢😢😢 አፈር ብይ ልጅሽን በእንዝህላልነት አስደፈርሻ የባልሽን ባህሪ እያወቅሽ ፍትህ ክፍል 2 ላይ የ15 አመት የቤት ሰራተኛ ህፃን ውጭ ብርድ ላይ ሰገራዋን መቆጣጠር እስኪአቅታት ለተደፈረችው ታዳጊ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል ይህ ታሪክ በጣም ያማል
Ayyy echi set normal atmslenim. Dedeb rass nat
ትክክል
አፈር ብይ አትበይ በእስዋ የደረሰ በማንም ላይ አይዲረስ በልጁ ላይ ይኸንን ነገር ያረጋል ብላ እንደት ትገምት
Anchi balge le afsh serat adrgi mesmat kalchalsh teyw denkoro frdbat fkdolt bgd yewsedw
በዚች ሴት አትፍረዱ ልክ አይደለችም ጤናዋ ያሳስባል ያልደረሰበት ሰው መቼም አይገባውም ሴሰኛ ባል ያለው ሰው ጤናዋን አሳብድሻለው ብሎ እንደሚዝትባት ይሄው የሆነ ነገር አድርጎ አደንዝዟታል 😢😢😢😢😢
በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ዛሬ ልጅሽ ስትነካ ወደዚህ መጣሽ የዛች የሚስኪን ሰራተኛ እባ ጣላሽ ግን በጣም የገረመኝ ነገር ሰራተኛዋን እዴት እዳደረጋት ባይንሽ አይተሽ አብረሽ መቀጠልሽ አብረሽ ስተኚኳን አለመቅፈፉ እኔ ላንቺ ዘገነነኝ
አህቴ የሚገርም ነገር ነው ሰራተኞች የሚደፍር ሰውዬ እንዴት ልጅሽን አምነሽ ሰጠሽው አንቺ ራስሽ ጥፋተኛ ነሽ ይሄ ሰው ዕድሜ ልክ መታሰር አለበት ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደምሩኝ🙏
እግዝዬ እናቴ የእንቁላሉ ግዜ በቀጣሸኝ ያው መጨርሻ ልጅን እግዝዬ በጣም ያማል ይሄ ሰውዬ መያዝ አለበት ሰው ጨርሳል ኧር አለም ሰገድ ይዘገንናል ለመሰማትም 😢😢😢😢
Anhy rashe wengelya nahs@@TigistTeklehaymanotGebreselass
Atrabm
Anhy gen .men aynt sat nae gen .!!!!!!!
ባልሽ አለም ሁሉ ይወቀው ፎቶው በሚዲያ ይለቀቅ እደ ባልሽ ብዙ አሉ በአይምሮ ሳይሆን በብራቸው ሚያስቡ አላህ ያጋልጣቸው እደዚህም ሰዉዬ በየ ቤቱ
እናቴ ምነው በእንቁላሉ ግዜ በቀጣሽኝ የተባለው ተረት ያኔ በሰራተኛሽ ባደረገው ቢቀጣ ለልጅሽም ባልተረፈ
ብቻ ያሳዝናናል ይህም አባት ይባላል ትልም ይወልዳል እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው
ሰራተኛም የሰው ልጅ ኮ ናት ህፃናት ሰራተኞቿን ሲደፍር እያየች ዝም ብላ ልጇ ላይ ሲደርስ ህግም ሚዲያም ህክምናም ደረሽ እነዛ እንጀራ ፈላጊ ህፃናት እንዴት ሆነው ይሆን ተደፍረዋል እራሷም በአይኗ አይታለች ያልወለደ አንጀት ባላየ አልፋ የህፃናት አምላክ ይፍረድበት አንቺ ግን......
Ere enante sewoch maseb tesnochal mnw lmefred chkolachu esum eko hiwotun adega lay tla new eko serategochu erasachew aykesum wey masreja bejachew eko new
አረ ማርያምን
ትክክል! እሷም የወንጀል ተባባሪ ናት። እነዛ ምስኪን የቤት ሰራተኞች የሄኔ ወልደው ከልጅ ጋር እየተሰቃዩነው።
@@abuhaile6517 እኮ ያቺስ ከአቅሟ በላይ ሆኖባት በሰገራ የተጨማለቀች ህፃን የት ደርሳ ይሆን ??? እሷም እሱም በህግ ተጠያቂ ናቸው
የዝሙት መንፈስ እኮ በይቅርታ አይለቅም በእግዚአብሔር ሀይል እንጂ
ሙሰሊሞች እኩ በይቅርታና በፅሎት በዱአ አያቁም ግደለው ፍለጠው ነው ውላችንን እናጠፉለን ግደግሞ የዜ ሰውዬ ባሰ ይንን ሰውዬ ይዙ ኤዱ ወደገዳም 3ሰባት ፅበል ያሰፉልገዋል ይኤ ትልቁ ትልቁ አጋንትነው እግዚአብሔር ይማራው😢😢😢😢😢
@@ፍቅርጌታቸውአትቀባጥሪ
ባንች ቤት ማሸማቀቅሽነው@@ፍቅርጌታቸው
አፍሽን ባከፍችሽ ቆሻሻ ሙስሊሞች ብለሽ ማውራት ዚና የሚሰራ በኛ ይቀጣል ግን ህጉ አይፈቅድም ኢትዮጵያ @@ፍቅርጌታቸው
@@ፍቅርጌታቸውበድአ እኛ ካለመንን እናንተ ናችሁ ድአ እምታደርጉልን በይቅርታማ አምና ስንት ግዜ ይቅር አለችው አደቁሩ አንዳንድ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች
እግዚኣብሄር ኣምላክ ናይ ደስታ ፍትሒ መዓልቲ የምጻልኪ እዚሰብ እዚ መድሃኒት ተጠቂሙ ኣደንዚዙ የዕኒድኩም እዩ ንመላእ ቤተሰብኪ የዕንዚዝኩም እዩ ቀጥታ ናብ ናይ ሃይማኖት ኣቦታትኪ ኬድኪ ሂወትኪ ሂወት ደቅኽን ኣድሕኒ ኣጆኺ ፈተና እዩ እንታይ ክብሃል ፈተናና የቅሊለልና ናይ ዝሙት ሕማቅ መንፈስ ዝሓዞ ሰብ እዩ በቃ ፈጣሪ ይምሓሮ ነዓኺ ከኣ ሓራ የውጽኺ ርሓቂ ካብኡ በቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢ኣጆኺ
ዝም አልኩኝ ፍርድ የእግዚአብሄር ነው አንቺ ደንዝዘሻል በእውነት ጤናሽ ታውኳል የምድሩን ፍርድ ለዳኞች ትቼዋለው የሰማይ ፍርድ አይዛባም ደጋፊም የለውም የሰማይ የምድር ፈጣሪ እግዚ አብሄር ይፍረድልሽ ይዳኝሽ የኔ እህት ሌላ ምን ይባላል አይሰው የሰው አስተሳሰብ ግራ ስለገባኝ ነው ፍርድ የእግዚአብሄር ነው
ጋዜጠኛው አሳዘነኝ አይ ትግስትህ አትውጠው አተፋው ሆነብህ ይህን ታሪክ ስሰማው ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ሴቲቱ ህክምና የሚያስፈልጉት ይመስለኛል አንተም የሰነ ልቦና ሀኪም እንደምታገናኛት እርግጠኛ ነኝ
Weregna
እኔም ሰምቻታለሁ::
እንኳን እሱ ሰራዉ የሆነ እኛስ እየሰማን አይደል ይብላን ለኛ ይብላን ይሄን እየሰማን የታመምነዉ
😢😢😢
Semiche teqatelku sidib newi yarkat@@woinshetchanyalaw3085
እህቴ አንቺ ያየሽው የሴቷን ልጅሽን ነው በፈጠረሽ አምላክ ወንዱንም ልጅሽን አስመርምሪው ሊነግርሽ ፈልጎ የፈራው ነገር ሊኖር ይችላል እየኖርሽ የነበረው ከሰው ጋር ሳይሆን ከአውሬ ጋር ነው ዘመዶችሽም በዚህ ጊዜ ከጎንሽ ይቁሙ ፈጣሪ ይርዳሽ
ደንዝዛለች እንኳኖ ልታስመረምረው
ይቺ ሴት ለራሷ ያላት ክብር እና በራስ የመተማመኗ ከሚጠበቀው በላይ ዝቅ ያለ ነው ።
በቁስሏ ላይ እንጨት ባንሰድ ምናለ
በጣም ቀሽም ናት እንዝላል
@user-mu2ni4ek2xኧረ ባክሽ
ቀሽም አሮጊት ነሽ ክብር ትያለሽ ከልጅ በላይ ምን አለ ያንቺ ልጅ ላይ ይድረስ ባለጌ ቆስላ እየደማች እየመገለች ያለች የ7ዓመቶ ህፃን ለያዘች እና ክብር ትዝ እንዲላት ትፈልጊያለሽ ለዛውም ሴት ሆነሽ
በቁሟ ሞታለቺ እንጂ
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያለሽ እያዩ እዳላዩ ለሆዳቸው ብለው አንቺም የአይምሮ ውስንነት አለብሽ መማር እንዲህ ከሆነ ቢቀርስ
በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው መጀመሪያ ያቺ ምስኪን ደሀ የ15 አመት ልጅ የቤት እረዳት ያልሻት ስትደፈር አንቺ እንኳን ባትችይ ሴቶችና ህጻናት commission ብትወስጃት ኖሮ በልጅሽ ላይ እንዲህ አይነት ጥቃት ባልደረሰ ነበር!!!!! አሌክስ እባክህ ያችን ለቤት እረዳት ብላ የቀጠረቻትን ልጅ እንድትረዳ አድርግ🙏. ምን የተረገመ ግዜ ላይ እንደደረስን!! እባክህ አምላክ ሆይ ደግ ዘመን አምጣልን😂
የዚች እህታችን መከራ በጣም ከባድ ነው። ያማል በጣም የሚያሳዝነው የቤት ረዳቶቿን ህይወት ሲያበላሽ ችግሯን በማለባበሷ /በመሸፈኗ/ ጥፋቱ በልጇ ላይም ተደገመ። ስለዚህ ይህ ሰው መጠየቅ ካለበት በሌሎቹም የቤት ረዳቶች በማሰባሰብ በአንድ ላይ ሊጠየቅ ይገባዋል። አንቺ ግን አሁንም የተሰማሽ የልጅሽ ጉዳይ እንጂ የነዛ የድሆች እንባ አልታየሽም ወደ ቀልብሽ ተመለሽና ለነሱም ፍትሕ ጠይቂ። ራስሽን ብቻ አትውደጅ ፍርዱም ጠንከር ይልበታል። ጋዜጠኛ አለምሰገድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህንን ሁሉ የሰው ታሪክ እየሰማህ ያለመሰልቸትህ ጥንካሬህን ያሳያልና በርታ። አድናቂህ ነኝ።
ተስማምተው ሚገቡት አለች እኮ
እንደውም ሌሎች የተደፈሩት ሁሉ ይመጣሉ እኔንም ደፍሮኛል እያሉ። ስለዚህ ይሄ ሰውዬ መልኩ ሁሉ መታየት አለበት። ሌሎች የተበደሉ ስለሚኖሩ። መንፈስ ነው ያደረበት።
ለሌላም ሰው እዲጠነቀቁ ፎቶ መለቀቅ አለበት እሱ የደረሰበት ሕፃናት እዳይደርሱ ነው ማድረግ ሴትም ወንድም ይኤ ቆሻሻ ከሰው መገለል አለበት
በዚህ ሚዲያ አስቀያሚና ደስ የማይል ቃለመጠይቅ ያዬሁበት ኬዝ ነው። ጉዳዩን አቅራቢያዋ የምትናገረው ብዙ inconsistency ያለበት፣ ሴትዮዋ የምታቀርበው የተምታታ ሃሳብ ያቀረበችበት ነው። ወንጀል የሚመስል ነገርም አለበት።
ደስ አይልም!!
ተባባሪ ነሺ ለባልሺ ሰራተኞችን ሲደፍር ያውም ለአቅመ አዳም ያልደረሰች ሲጫወትባት መከላከልሺ ፈጣሪ ይጠይቅሻል ብሽቅ የሆነች
@@yemane3262 በጣም ወላሂ የህፃናቶችን ሂወት ሳያሳስባት በራሷ ሲደርስ ወጣች ሁሉም የዘራው ያጭዳል
የኔ እህት የ15 አመቷ ህፃንስ እናት አላት እኮ:: 2 ሳምን ታማ ስትተኛየባልሽን ባህሪ እያወቅሽ ዝም አልሻት😭 አንቺም ተጠያቂ ነሽ:: ዛሬ በልጅሽ ሲደርስ ወንጀል መሆኑ ታየሽ
😢😢😢😢😢
Ewunet new
እውነት ነው እሷ እሯሷ ጥፋተኛ ነች
እውነት ነው ወንድሜ ይሄ አባት አይደለም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው ስንት ምርጥ አባት አለ እኮ
ሲጀመር የቤት ስራተኛሽ ላይ ሲያርግ ለምን ዝም አልሽ? አየሽ ፈጣሪ ይመልሳል እራስ ወዳድ ነሽ በእውነት😢😢😢
እየታመምኩ ነው ከመጀመሪያው ጅምሮ ያዳመጥኩት ነገር ግን ያንቺ እና የቤ ተሰቦቺሽ ያልሆነ ሽምግልና የመሰለ ቸልተኛ ነገር የስንቱን ሂዎት ያበላሽ ዎንጀለኛ ደብካችሁ አቆይታችሁ መከራው ልጅሽ ላይ ደረሰ ይህም ዎልጀል አንችም አባትሽ እናትሽ ሁላቺሁ ም ዎንጀለ ኛ ናችሁ
ሁሉም ቤተሰብ ወንድ አምላኪ ገንዘብ ወዳድ ወንጀለኛ ናቸው። አሁንም እናቷ እንደለመደችው ጡቷን አውጥታ ብትለምናት ትታረቀዋለች።
ደምሩኝ🙏
Ygmahe gal !!!
መምህር ተስፍዬ ጋር መፍትሄው አለ
ይሄ ይዝሙት መንፈስ ነው
እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ
ይቺ ሴትዬ ግን በሰውነት እንጂ አይምሮዋ ህፆን ነች የአይምሮ እድገት ውስንነት አለባት
She is confused, and confusing us
አትፍረድ ይላል ቃሉ
ምን ማለት ነው ስላልሽፋፈነች ነው አትፍረድ
@@ilmadadi2943 ምን ማለት መሰለህ የቤት ሰራተኛ ሲደፍር እያየች በእድሜ ትንሽ የሆነች ሰራተኛ ደፍሮ አር በአር ሲያረጋት እያየች ዝም ብላ ልጆ ስትሆን ኡኡ ማለት ተገቢ አይደለም ልጆን ያስበላቻት ይህቺ መፍዙዝ የሆነች ወላጅ ነች ሆዳም ናት ሆዶን ስለሞላላት የምትኖር ይቅርታ ጠየቀኝ እና ታረቅን ትላለች ከዛ አብራው ትጋደማለች ከዛ መልሶ የቤት አጋዠዋን ሲደፍር ታያለች እሺ ይቺ የአይምሮ ችግር የባትም ትላህ እነዛ የተደፈሩት እኮ እናት አባት አላቸው እንዴት አትቆረቆርም እናቴ ለምናኝ ምናምን ሸፈንኩለት በቃ አሁንስ ለምን አደባባይ ወጣች እንዲህ ያለ ለጆሮ የማይጥም ወሬ ልጆ ታሳዝነኛለች አባት አረመኔ እናት ሀዳም ሆዶን ስትሞላ የሴት ልጆን ህይወት አበላሸች ይሄው ነው የእኔ አመለካከት
አይባልሞ
የሰራተኞችሽ ግፍ በልጅሽ ደረስ ወይኔ ምን ሆነሽ ነው የኔ እናት እድዝህ የተጋረደብሽ ልጅሽንም አስበላሻት ወይ አምላኬ ምን አይነት ግዜ ነው ያለንበት
ሰው ግን በራሱ ሲደርስ ብቻ ነው የሚሰማው የነዛ ምስኪኖችስ የሚናገርላቸዉ የለም እሱ ይጠብቀን ከእንደዚ አይነት ሰዎች
ፍትህ ለህፃኗ የቤት ሰራተኛ!!!!!!!!!!!!እሷም ትታሰርልን!!!!!!!!!!!!!!ይቺ ደንቆሮ ለንብረት ብላ
በትክክል መታሰር ወይም አማኑኤል አስገባት
ይሄ የይቅርታ ልብ ሳይሆን የሆነ ነገር አርጎብሽ ነው ይሄ የህይወት ጉዳይ ነው
እባቷ እና እናቷስ ተደርጎባቸው ነው? እንደዚህ አይነት ቤተሠብ አሉ የሌላ ሠው ቁስል የማይሰማቸው ለልጅ ልጅ ይቀመጥ ይህ ግፋቹ
ሲጀመር አንቺ ጤነኛ አትመስይኝም ምክንያቱም አንቺ ከተማ እየኖርሽ ስንት ቢዝነስ እየሰራሽ መሰልጠን ያልቻልሽ እንዴት በሸሪያ እግ ታገቢያለሽ ስንቶች ህእቶቻችን ሸሪያው በግፍ በባዶ እጅ እያስፈታ ኖሮ እያወክሽ ገባሽ ሸሪያው የሚጠላ እምነታቸው የማጠላ እየመሰላቸው ብዙ ሴቶች ያለ እድሜ ጋብቻ እየተሰቃዩ ይኖራሉ ። ሲቀጥል አንቺም ባገባሽው ሽማግሌ ሀላ በ4 ወሩ ስራውን አሳይቶሽ አላ አጋልጦ ሰጦልሽ ጉዱን ያረገዝሽውን አስወርደሽ መለያየት ነበረብሽ ያኔ ነው ታርቀሽ አብረሽ ሞኖር የጀመርሽ ግዜ ነው በቁምሽ የሞትሽ በራስሽ ላይ የፈረድሽ አውን ፍረዱልኝ ብትይ ማን ይፈርድልሻል እንደጀመርሽ እራስሽ አውንም ፍርዱን ስጭ በቃ ብር አለሽ አይደል አስገድይው
Anchi denez masewered wenjel new anchin below mekari serateshen yazi haymanotn atenki
Endew yesua edel yideresh be lijochesh sayehone be rasesh yezane mn endemtawrri enayeshalen.
ምን ብወደው ምን የልጆቸ አባት ቢሆን ባይኔ እያየሁ ከሱጋ አልኖርም ግንጤነኛ አትመሥለኝም
ደምሩኝ🙏❤
እኔ ይሄንን ኘሮግራም በፍቅር ነዉ የምወደዉ በጣም አስተማር ታርኮችን ስለምያቀርብ የዝህ ግን ተለየብኝ ሰይጣናዊ ማንነት ያለዉ የጭካኔ ጥግ ያለዉ ሰዉ ነዉ አእምሮዉን ሙሉ በሙሉ በሰይጣን ቁጥጥር ስር ያለሰዉ እንደሆነ ነዉ የሚሰማኝ አንችን ግን ብርታቱን ይስጥሽ
የሰው አውሬ ነው እግዚኦኦኦኦኦ ነው መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ!!!።
ዛሬ በሰማሁት የአንቺ ጥፋት አለበት ምክንያቱም እንደዚህ እያለችሽ ችላ ብለሽ ፩ወር ሙሉ መቀመትሽ ሌላው በጣም ቸልተኛ ሴት ነሽ ልጆችሽን ከዚህ በላይ ጠብቂ ከፈጣሪ በታች ...
አረ ኡኡኡኡ እኔ የዚህ ሚድያ ተከታታይ ነኝ ከቀረቡት ፕሮግራሞች ሁላ እንደ ዛሬ አይነት እጅግ ዘግናኝ እና ከእንደዚህ አይነት ውሻ ሰው ጋር እኖራለው ብላ ከእራሷ አልፋ በቸልተኝነት ልጇን ለቀን አውሬ ያስበላች እናት ዛሬ ተመለከትኩ ያማል😢😢😢 ታሪክሽን በንዴት እና በግርምት ጀምሬ ጨረስኩ ፣እኔ በአንቺ ልጅ እድሜ ሴት ልጅ አለችኝ እና የልጅሽ ህመም ኡኡኡኡ አመመኝ እኔን ልጄ 😢😢😢😢😢ልንገርሽ ነብሰጡር ሆነሽ በላይሽ ላይ ሊገድልሽ በመኪና የወጣብሽ ቀን በቃ ልትይ ይገባ ነበር ፣ያቺ ምስኪን ህፃን የቤትሽን አገልጋይ ሲያበላሽ በቃ ልትይ ይገባ ነበር
Seteyew rasewa chegere alebate
Batkkl
እኔ ለአለም ሰገድ አድናቂክ ነኝ ልደትዬን የሰውን ሁሉ ማዳመጥ ከባድ ነው ..... አምላክ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥክ..
ጆሮ ከመስማት አይን ከማየት አይሞላም እግዚአብሔር ሆይ አስበን 😢😢😢😢😢😢
እኔ እሄንን ታሪክ እየተቃጠልኩ ነው የሰ ማሁት እኔኮ ንግግሯ እንዴት እንደሚያስጠላኝ እረ እፈሪ ይቅርታ ሲሉኝ ትላለች እየተፀዳዳባት ማፈሪያ
Tekikil
😔አረ ተይ 😭😭እኔም ተቃጠልኩ ፈረንጀ ልጅችንም ይውስዱባት ነበር እስም እስር ቤት የ ዘላለም 🤮🤮ግን አፍሪካ ለ እጽን ለ ሴቶች ፈት የለም
መቅዲየ ደምሪኝ🙏❤
በጣም ድንዝዝ ያልሽ ሴት ነሽ ለዚህ ሁሉ አንቺም ፍርድቤቱምቱ ተጠያቂ ናቹ ፍርድቤቱም በተደጋጋሚ ከሰራተኛሽ ዙሙት እንደሚፈጸም ነገረሽ ያለመወሰኑ
እረ በስመአብ እንዴት ዘግናኝ ታሪክ ነው የዛሬው አለምዬ😢😢😢 ሴትዮዋ ግን የህክምና ክትትል ያሥፈልጋታል አባትዬው ግን ፈጣሪ የሥራውን ይሥጥው ኡፍፍፍፍ
ደምሩኝ❤🙏
እሄ ባልሽማ የሆነ የጠቆይ መፈሰ አለበት እሄ ሁሉ ሚረገው ግብር ገብርልኝ እያለው ይሆናል መፈሰ ፈጣሪሆ😢😢
በትክክልል
👍
እኔም ጠርጥሬአለሁ እንደዚህ እንደ ውሻ ይሚያደርገው የሆነ ነገር ግን ይስፈራል 😮😮😮
ልክ ብለሻል የሀ ሀይለኛ የዝሙት መንፈስ አለበት ከዛ ደሞ ጠንቆይ ሴዛቸዉ ነዉ ትእዛዙን ለመፈፀም ልጁን መድፈር የደረሰዉ እንደዉ ፈጣሪ ከዚህ ክፉ መንፈስ ይዉጣህ😢😢😢
Yhonal
ዛሬስ የአለም ፍፃሜ ሁኖ ይች ምድር ባለፈች ሰው መሆን እኮ አስጠላ
የዚች ሴትዮ ግዴለሽነት ለስንቱ የቤት ሰራተኛ መደፈር ም/ት ለልጆችዋ መከራን አመጣ ያሳዝናል! ካንቺ ምን ልንማር ነው ግን? ይህንን ችግር እያየች ዝም ብሎ መውለድ ፣ልጇቿን መላክ፣ በራሷ ለመወሰን መቸገር ይመስለኛል ደጋግማ ያየችው ነገር የአይምሮ እክል እንዲገጥማት ሆኗል ህክምና ነው የሚያስፈልጋት
She is stupid she just talking about her baby
Yebet serategnochwa eko they need money if they don't want thir is justice
ቲጂየ ደምሪኝ 🙏
@@zeyba2557 ሁሉም ገንዘብ ፈላጊ ላይሆኑ ይችላሉ ተገደው ፈርተውም የሚደፈሩ ይኖሩሉ ሁሉም በፍላጎት ነው ለማለት አያስደፍርም b/c በጣም ትንንሽ ልጆች ከገጠር የመጣች እያለች ነበር ባለፈው እነሱ አሁን ምን ያቃሉ?
በጣም ይዘገንናል የምታወራው ማመን ያቅታል የእሳ ጥፍት አለበት እንበዚ ወጥ የርገጠ ነገር ይሄ ከውሻ የወርደ ሰው ነው
እግዚዮ ፈጣሪ ይድረስልሽ እህቴ ዘመኔን ፈራውት የልጆች እናት ነኝ ያስደነግጣል ፍትህ ለህፃናት እውነት ያማል 😢😢
ምን ብዬ እንደምጽፍ እራሱ አላውቅም እግዚአብሔር ልቦና ላንቺም ለኛም ይስጠን
አች ግን ሚድያ ለምን መጣሺ ምንም አያስተምርም ህክምና ነው የሚያስፍልግሺ በጣም ጀግና እና የሚፍራሺ እጅ የምትፍሪው መሆን የለብሺም ሰው አፉን እድመጥልሺ ነው የምትወጅው ውነት አለህ አለምየ ለምን መጣሺ ያስብላል
እንደዚች ሴትዮ ያናደደኝ ባለ ታሪክ የለም ያንቺ እራስ ወዳድነት ያንቺ ቸልተኝነት ከሰራተኞች አልፎ ልጅሽንም በኔ እይታ የሁለታቹሁም ወንጀል እኩል ነዉ 😢
እዬሀ ሚዲያ ፍትህ የፍትህ ያለህ እግዚአብሔርን ማውራት አልፈልግም ህግ የለም እዮሀ ሴትየዋ ልክ ናት እርዳዳዳዳዳዳት።
በቤት ሰራተኛ ግፍ ዝምታና በሽምግልና ይቅርታ በመታለፉ የገዛ ልጅሽን አስበላሻት
eko xfatu esa ga newe
አንደበታችሁን ሰብስቡ
@@egejack3068ትክክል ናት ሌሎቹስ እሺ ግን 15 አመት ልጅ ካቅሟ ነላይ ሆኖ ሰገራዋ አምልጣት ብላለች ከዚያም ታማ 1 ወር ሙሉ ተኚታ ነበር አለች ያን ግዜ ምንም አላለሽ ወደባሏ ሆነች አየሽ ዛሬ በልጇ ሲደርስ ፍትህ አጣች
በምስኪን ሰራተኞች ዝም ያለች በገዛ ልጅዋ ደረሰባት።
እሳም መፈረድ ኣለባት። ሴት ሆና ልጆች ሲደፈሩ ዝም ብላለች። ፍርድ ለድሃ ሰራተኞች
ሲጀመር አንቺ እራሱ ጤነኛ አትመስይኝም ሰዉዬዉ በመተት አፍዝዞሽ ይመስለኛል. ይቅርታ በትዳር ዉስጥ አስፈላጊ ነገር ነዉ ግን ያንቺ ይቅር ባይነት በጣም በዛ ልብሽን ስላወቀ ነዉ ምንም አታመጣም ብሎ የሚጫወትብሽ የእዉነት በጣም አዝናለሁ ለልጅሽም ጥቃት ላደረሰባቸዉ ሴቶችም እግዚአብሄር ያበርታቸዉ ለሱም የፈጠረዉ ጌታ ይፍረድበት አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ!!!!!