የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ በበርካታ የኢኮኖሚ መስኮች እየታየ ነው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024
  • #pmoethiopia

ความคิดเห็น • 97

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 วันที่ผ่านมา +44

    ጠላቶቹ ርእስ ሳይቀይሩ ኢትዮጵያን የቀየረ ጀግና ስኬትህ ከሰማይ ነው

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 วันที่ผ่านมา +26

    ይህስ የእግዚአብሔር እጅ ነው

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 3 วันที่ผ่านมา +22

    በርግጥ የኢትዬጵያ ህዝብ መንቃት አለበት !!!

  • @denbech4624
    @denbech4624 3 วันที่ผ่านมา +16

    መሪዬ/ታናሽ ወንድሜ በርታልን:: እወድሃለሁ❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 วันที่ผ่านมา +19

    ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ መሪ ❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 วันที่ผ่านมา +12

    ማሻ አላህ ሀገሬ ። ማሻ አላህ አብቹ ። አብቹ እናመሰግናለን አላህ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥህ ይስጠን አሚን ። ኢንሻ አላህ ገና ብዙ ኒይማ እናያለን ። ኢንሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ከሙሉ ኢማን ይሰጠንና ብዙ ያሳየናል አላህ ላ ኸውላ ወላ ቁወተ አላ ቢላህ ። ኢንሻ አላህ ወላሂ ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ይሰጠናል ላ ኸውላ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ ላዐዚም ላ ኸውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ።

  • @demforjesus422
    @demforjesus422 3 วันที่ผ่านมา +10

    እንክዋን ደስ አለን በርታ መሪያችን

  • @alibaraadi
    @alibaraadi 3 วันที่ผ่านมา +17

    Long live our PM!!!

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 วันที่ผ่านมา +16

    አይዞህ መሪዬ ድንጋይ የሚወረወረው ፍሬ ያለው ዛፍ ላይ ነው ተዋቸው ያደናቅፉ

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 3 วันที่ผ่านมา +7

    I can't stop seeing and re-seeing this piece again and again! Getting so emotional! This is simply unprecedented! Do not lose your motivation and vigor due to naysayers, our dearest PM! Do more for peace and security as you started in the north and now in Oromia! Let the almighty Lord Give you health and more wisdom to lead this complex but wonderful country.

  • @frewhailu7450
    @frewhailu7450 2 วันที่ผ่านมา +8

    My PM, thank you so much. We will follow your dream until the sun rises.

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 วันที่ผ่านมา +7

    ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አላህ ይድረሰው ከኢትዮጵያ ጋር ነው እሱ።
    ምስጋና ክብር ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች ምርጥ ትውልድ🙏🇪🇹❤️👌👍

  • @TsehayeHmichael
    @TsehayeHmichael 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይሔ አገራችን ከሆነ በጣም የስደምማል በርቱ ሰላሙንም አጠንክሩልን እባካቹ በርቱ እኛም እጸልያለን እግዚአብሔርም ይረዳናል።

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 วันที่ผ่านมา +16

    ኢትዮጵያችንን ለማሳደግ፣በቅን ልቦና ራሳቸውን ጠቅመው አገርና ወገንን የሚጠቅሙ ባለሀብቶችን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @markoshaile2246
    @markoshaile2246 3 วันที่ผ่านมา +9

    እውነት ነው የሥመሠግናል።ለአንዳንድ የግብርና ምርቶችም ነፃነት ይሰጣል፤እነሱን ለሀገር ውሰጥ ፍጆታ ይውላሉ።

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር እንደተናገረ እንዲሁ ይሆናል

  • @WondesenMakonen
    @WondesenMakonen 3 วันที่ผ่านมา +8

    Glory be to God! Keep up the good job. A round of applause to the company owner🎉🎉🎉

  • @amo2093
    @amo2093 3 วันที่ผ่านมา +11

    Amazing good job Abiy !

  • @MihretabeMelese
    @MihretabeMelese 3 วันที่ผ่านมา +10

    The legend prime minister 🎉

  • @ghfh-lm5tj
    @ghfh-lm5tj 3 วันที่ผ่านมา +10

    ክቡር አወል አርባ እንዳሉት በከንቱ ያሳለፍነዉን ጊዜ በማሰብ በቁጭት እንተጋለን ፣ ካንጀት ካለቀሱ እንባ _____ ማሳያ አፋር ሱማሌ ፣ ኦሮምያ _ _ _ ፣ ጊዜዉ ጨዉ ለራስህ ስትል ___ ነዉና ፣ ፈጣሪ ሃገራችንና ህዝባችንን ይባርክ ፣ ሰላሙን ያብዛልን ። አሜን ።

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 2 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ መሪ ጀግና ነው! ❤❤❤❤

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 2 วันที่ผ่านมา +2

    Bravo Abichu and the team members participated in the development. Allah professionals should get experience from this and be ready for the change.

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ስለነበር የሚሰራው ሁሉ ይከናወንለት ነበር ዶክተር አብይ በእርግጥ እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ነው

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 วันที่ผ่านมา +16

    ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሠማ የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 3 วันที่ผ่านมา +6

    ስለ ሁሉ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!፣ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሪያችን ዶክተር አቢይ አንተን የሀገሬ መሪ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!፣ስለ መልካም ስራህ እግዚአብሔርን አለማመስገን፣አንተንና ከአንተ ጋር በቅንነት የሚተጉትን አለመባረክ በደል ነው ፣እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!፣ማስተዋልን ይስጠን!፣አሁንም በጥበብ ፣በማስተዋል ተባረክ!(ተባረኩ!)፣የክፉዎች፣የምቀኞች፣የሟርተኞች፣የጠንቋዮች ሥራና ሴራ በጌታ በኢየሱስ ስም ይፍረስ!፣እሰከ ዛሬ ከክፉ ሁሉ የጠበቀህ፣የታደገህ ቸሩ እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ!ይጠብቃችሁ!🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fuad_oMan
    @Fuad_oMan 3 วันที่ผ่านมา +6

    Amezing 🤯

  • @ED-vm5oy
    @ED-vm5oy 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጥጥ ላይ እንደዚ በዘመናዊ መልክ ቢሰራ ለኢንዱስትሪ ፖርኮች ትልቅ ግብዕት ነው

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 3 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks to our corridor development projects so many jobs are created and peoples are aware of the benefits.

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ እየተወለደች ነው
    ከአላህ ጋር አላህ ሣር ቅጠሉ
    ይዘ ዝልህ❤❤❤❤

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 2 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አንተ ትለያልክ ስል በምክንያት ነው❤❤❤❤❤

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe8019 3 วันที่ผ่านมา +3

    You are right PM. The farm looks speak a lot. This kind of farm needs big displine thet is Farm Machinery (Engineering) and Agronomy both department need high discpline and key skills. The machinery nothing to do alone same also for the Agronomy. Needs zero politics!!!

  • @zellekahaile4720
    @zellekahaile4720 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሥራ ሥራ ሁላችንም ብንሠራ ኢትዮጵያኮ በጣም ግሩም ድንቅ ለም አገር ናት❤🎉 ዶ/ር አብይን እንደ ጥሩ ምሳሌና መልካም መሪ በፍቅርና በሥራ እንከተላቸው።

  • @wondwossentegegne3846
    @wondwossentegegne3846 3 วันที่ผ่านมา +3

    Masha Allah!!

  • @further8735
    @further8735 2 วันที่ผ่านมา

    ጠላቶ ርእስ ሳይቀይሩ ኢትዮጵያን የቀየረ ጀግና ስኬትህ ከሰማይ ነው

  • @TeferiFekade-c8w
    @TeferiFekade-c8w 3 วันที่ผ่านมา +4

    ውንትም የኢትይኦጵያ ኢኮኖሚ ማንሰራራት ማሳያ

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 2 วันที่ผ่านมา

    የነካኸው ሁሉ ይባረከ አብቹዬ

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 วันที่ผ่านมา

    wow its amazing and unbelievable ! God bless Ethiopia

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቡና ምን ያደርጋል አሁን የሚሉ አይጠፉም :: አመል ነውና :: ሰዎቹ ግን ስራቸውን ጥንቅቅ አድርገው እየሰሩ ነው ::

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 2 วันที่ผ่านมา +1

      የሚሰማቸው የለም!

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 2 วันที่ผ่านมา

    May God Bless Ethiopian's; Amen!!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹

  • @disaacMBAD624
    @disaacMBAD624 2 วันที่ผ่านมา +1

    I wish the individual was introduced in person. His name wasn’t mentioned, nor his image presented. Such an achievement deserves a clear public recognition.

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 3 วันที่ผ่านมา +9

    Bertulen! God bless you❤

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 2 วันที่ผ่านมา

    Great achievement. Congratulations 🎉

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 วันที่ผ่านมา +2

    #አብቹዬ 1ኛ ነህ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @bizuayehuzegeye803
    @bizuayehuzegeye803 2 วันที่ผ่านมา

    Thank your dedication.

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 3 วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 วันที่ผ่านมา

    አስደናቂ ነው
    ማሽኑ ቡናውን ሲበስል አካሉ ሳይናጋ ቅጠሉ ሳያራግፍ ለቅሞ ማጠራቀምያ ውስጥ ከቶ ወደ ማጠብያ መውሰዱ ድንቅ ቴክኖሎጂ ነው
    እኔ ብርቱካን የሚለቅም አይቻለሁ
    ቡና ቀይ ጀንፈል ፍሬ ለይቶ መልቀሙ የሰው አእምሮ ውጤት ነው
    ክቡር ጠ/ሚኒስትራችን ጎብኝተው የተገረሙበት ነው
    ባለሐብቱ ትልቅ አርአያነት ያለው ተምሳሌት የሆነ በሳይንስ የሚያምን ማሽኑን ያመጣ ነው
    በርታ
    ጠንከር
    በጣም እናመሰግናለን

  • @woldebekalo6044
    @woldebekalo6044 3 วันที่ผ่านมา +4

    bicahin honeke.... endante yemisebuten afera. !!! leba beza!!!

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 วันที่ผ่านมา

    Our visionary leader LONG LIVE ABIY AHMED!!!

  • @bruk_1250
    @bruk_1250 2 วันที่ผ่านมา +2

    Abbichu jabaadhu jabaa keenna!
    Hattuun hin quuftu hattuu ifaajee keetiin taphattu Oromiyaa, godinaa, fi aanaarraa buqqisi!

  • @reshadbargicho9351
    @reshadbargicho9351 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወው በርታቱን ይስጥህ አብቹ እንዲሁም ከጎንህ ለቆሙ ሁሉ

  • @Muazjihad-j9u
    @Muazjihad-j9u 2 วันที่ผ่านมา

    سبحان الله ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SanyiiApp
    @SanyiiApp 2 วันที่ผ่านมา

    Abichuu nagaenyaa dhebone maloo abichuu kenyaa nuu ilaalii mee🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 2 วันที่ผ่านมา +2

    Ethiopia never had a leader like his Excellency PM Dr. Abiy Ahmed. Whether you like it or not, his vision will make Ethiopia one of the prosperous nations in the world and history will remember you the same way Singapore, Malaysia, Indonesia, Rwanda, China, and South Korea leaders. Ethiopia has everything even more than the rest of the world, but Ethiopians have been mentally imprisoned by mental poverty and Western aid propaganda for centuries.

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉 የኢኮኖሚው ዋንጫ ቡና ቡና... ❤❤❤

  • @TadeleA
    @TadeleA 2 วันที่ผ่านมา

    በርቱልን

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amazing progress 👏

  • @MensurBeyan-q8h
    @MensurBeyan-q8h 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abuchu long live

  • @bisrattsegayeify
    @bisrattsegayeify 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገና ገና ምን ተነካና።
    በድንቅ ሁኔታ ይቀጥላል🎉🎉🎉🎉

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጠላቶችህ ርእስ ሳይቀይሩ

  • @tesfayeSileshi-o4y
    @tesfayeSileshi-o4y วันที่ผ่านมา

    Good job🙏🙏🙏

  • @ibsaa9035
    @ibsaa9035 2 วันที่ผ่านมา +1

    ABICHUU JIRADHUU JABADHUU HATUTUU JITRAA MALEEE AKKA ATIII YADUTII OSOO WANII DALAGAMAA.JIRUU DALAGAMEEE SILAA BAKAA ATIII YADEEE HINI GENAA KESATUU BALEE LAFAA GUDATUU JIRAA BISHANII JELISII BAYETUUU DALAGAMAA JIRAA KESATUU DALOO MANAA IRATII GARUUU HATUNII WANII BAYATEFII DUMATAA HINII JIRUUU WAGAA 6 CALAA JIRAA RAGAA YO BARIBACHISEE SURAA ERIGUUU NIDANADAYAA MARATUUU HATUUU RABIII OROMOYARAA YABALESUUU❤❤❤

  • @AnewarSabir
    @AnewarSabir 2 วันที่ผ่านมา +1

    አብቹ እንወድሃለን

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Long Live

  • @MensurBeyan-q8h
    @MensurBeyan-q8h 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ager tikeyiraleh inshalah

  • @yohanshailu1157
    @yohanshailu1157 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ Yes

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 2 วันที่ผ่านมา +4

    ገና ተዓምር ትሠራለህ

  • @goldenartrealestateplc5329
    @goldenartrealestateplc5329 2 วันที่ผ่านมา

    👍🙏

  • @JamaalXajimaxamed
    @JamaalXajimaxamed 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 2 วันที่ผ่านมา

    እጅን በአፍ የሚያስጭን ግሩም ተግባር ! ❤ 1:17 1:18

  • @abiyalemu9261
    @abiyalemu9261 2 วันที่ผ่านมา

    Great job

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 2 วันที่ผ่านมา

    ያገሬ ህዝብ አንተ እየራበህ አይንህ እያየ ወደ ውጭ ይላካል መጀመሪያ እኔን አጥግበኝ በለው

  • @Romana7777
    @Romana7777 2 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሪያችን ለኢትዮጵያ መልካም ነገር በማሰብ እና በመስራት እንቅልፍህን እየሰዋህ የምትለፋ ስለሆንክ በግሌ አመሰግናለሁ። ለንጉሱ ሰለሞን የተሰጠው የልብ ስፋት ለአንተም ይሰጥህ።

  • @ethiomix6070
    @ethiomix6070 2 วันที่ผ่านมา

    I’m on my way ❤️

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ አብቹዬ እግረ እርጥቡ እናት ልጅ ወለደች አንተን የመሰለ! በቃ ኢትዮጵያ ወደ ተባለላት ከፍታ አየወጣች ነው።

  • @GuinBjol
    @GuinBjol 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye sawoze afikalaye yalo chigere vizite adiriga fitaw qidima

  • @gashuermias
    @gashuermias วันที่ผ่านมา

    But we are dying with hunger

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 วันที่ผ่านมา

    ባህር ወደቡ የት ገባ?ኢሬቻ እናከብራለን ብላችሁ ነበር።

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel 2 วันที่ผ่านมา

    ምን አለ ባለሙያው እንዲናገር ቢፈቅድለት፡፡ ሁሉን አወቅሽ ጥራዝ ነጠቅ ባትሆን!

  • @ABUJAY-kd8qb
    @ABUJAY-kd8qb 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት ቀርፃ ወፎችም አልቀሩ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 วันที่ผ่านมา

    የዛሬን አያርገዉ እንጂ ሻቢያም ቡና ላኪ ሀገር ተርታ ነበር ምንጩ ደረቀ እንጂ እረ ዶር አብይ ሼባዉን ያለፈ ታሪክ እያስታወስከዉ በብስጭት ጨርቁን አታስጥለዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤የኔ❤ንጉስ❤❤የኔ❤እንቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤አብይዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 วันที่ผ่านมา

    አብይ የሶሪያ መሪ እጣ ፈታ ባይደርስህ ምን አለች በል አት የደም ነጋድ😢😢😢😢

  • @now153
    @now153 2 วันที่ผ่านมา

    maqaa labsi adabbi galiitin finfinne kessatti ogeeyyin gali dorsisan qarshi hanga kuma shantama gali dhunfaa tti daldaaltoota irraa saamaa jiru,faayidaan isaa maali booda hoo...warri haraa humana xiqqaa qabnu hin dande

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 วันที่ผ่านมา

    አብቹ አብያችን በአንተ ቆራጥና ብልህ አመራር የማናየው ታምር የለምና እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ ልማት በማየታችን እጅግ በጣም ተደስተናል አመራርህ ያስፈልገናል የምንለው በምክንያት ነው ።

  • @AidomB
    @AidomB 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ እግዚር ከጓንነዉ ገርታልን ሁሉምበአንተ ሆነ

  • @andumenged
    @andumenged 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ኮሜዲያን በህዝብ እንደዚህ እንደቀለድክ አትቀራት አንድ ቀን እንደ አሳድ ትፈጥጣለህ

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትንሽ የሆነ ነገር ታሳይና አገር ይያዝልን ትላለህ እንጭጭ የሆነ ሰውዬ
    ሁሉ ነገርህ ሿሿ ነው
    ነዳጅ አገኘን አልክ ምኑም የለም
    አባይ ግድብ በ3 ዓመት አልክ ሽታውም የለም
    እንኳን ደስ አላችሁ ወደብ አገኘን አልክ ኢትዮጵያ ላይ የወገብ ቅማል ሆናችሁ እንጂ ምንም የለም
    ስንዴ እየላክን አላችሁ እኛም የምንበላውን አጣን ውሸት
    እረ ስንቱን እንዘርዝር መፅሀፍ ቅዱስ የውሸት አባት የሚለው አንዱ አንተ ነው መሰለኝ
    በእናትህ ዞር በል ወደዚያ ምን ይመስላል ንግግርህ እራሱ ቋቅ ይላል

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 3 วันที่ผ่านมา +1

    እባኮትን መጀመሪያ ሰላም ላይ ይስሩ በሰላም ወጥተን በ፧ሰላም እንግባ ። የሺፍታ መጫወቻ አደረጉን😂😂😂

    • @Alex-eq3sb
      @Alex-eq3sb 2 วันที่ผ่านมา +1

      እድ አንተ ጎጠኛ እሱ ሰላም እየሰበከ እናንተ ጦርነት እየሰበካችሁ አማራን አዋረዳችሁ

    • @Muazjihad-j9u
      @Muazjihad-j9u 2 วันที่ผ่านมา

      ؤ😂😂😂😂😂kefti

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm วันที่ผ่านมา

      ማታ ስትዘርፍ ስትገድል ስትዘርፍ ስትደፍር አድረህ; ሲነጋ ስላም የለም ትላለህ! ሱልጣን ያወረስህ ስጦታ ተንኮልና ምቀኝነት!