Ethiopia - ሙስጠፌ በሀርጌሳ! | የአንካራው ስምምነት ተጣሰ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 วันที่ผ่านมา +20

    ደግ ደጉን አውሩ ሁሉም ሀገር የራሱን ጥቅም ነው የሚሰራው ሀገር መምራት እንደውሬ አይደለም አመራሩን ለመሪዎቹ ተዉላቸው የምንችለውንእና ያወቅነውን ብቻ እናውራ

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b วันที่ผ่านมา +5

      ይሄ ሸቃላ ምን አውርቼ ልብላ ባይ ነው ሒ ዶንኬር😂

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሜ በጦርነት መሃል የድሃ ልጅ ነው ሚያልቀው፣ ሰላም አቻ ማይገኝለት ድል ነው !!

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት የተቆራረጠ መረጃ ነዉ ቀጥታ ለምን አታወራም።

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ዘጋከኝ

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወርኛ ምን ላሉ እኔ ሚገርመኝ እናት የሀገር ወዳጅ ወይስ ጠላት ሙስጠፌ የሱማልያ መግስት ኢትዮጵያ ከዳችኝ እዳይል የመግስትን አቁአም ለማስርዳት ይሆናል የናተ ማጋነን ምንድነው

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q วันที่ผ่านมา +3

    ኢጂብት ለምን ታረቁ ብላ እርይይይ ብላለች
    ለምን አታቀርበውም መስር ምን እዳሉ በአማርኛ አስተርጉመህ

  • @mulugetakelecha3662
    @mulugetakelecha3662 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሙስጠፌ የተናገረው ካለ የርሱን ድምፅእንስማ ያንተ የርሱ ንግግር ሳታሳይ ተረተረትና ትርክትህን አቁም

  • @munixhusan
    @munixhusan 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንድነው አዘጋገብህ ኬንያዊ ነው የምትመስለው ዘገባን ከ ሰሞንኛው ተማር

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንስ ዜና ዘጋኝ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading วันที่ผ่านมา +2

    feta family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @targettube4968
    @targettube4968 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱማሌ ክልል ወደብ ለማግኘት ወደታላቁ ሱማሌ መቀላቀል ይሻላቸዋል።

  • @NaemaKamal-s6d
    @NaemaKamal-s6d วันที่ผ่านมา +3

    ፈታ የሚባል ሚድያ ግን ፀረ ኢትዮጵያ ነው ቡዙ ግዜ ተዘብንህ😔😔

  • @LalGo-z7o
    @LalGo-z7o 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሺ ምን ይጠበስ

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 วันที่ผ่านมา +2

    ሟርተኛ በዛ።

  • @abdi6588
    @abdi6588 วันที่ผ่านมา

    ሶማሊያ ከአንቀፅ 39 አመለጠች።

  • @samidane
    @samidane 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚያሳዝነው ነገር ዘጋቢዮች እና ተንታኝ ነን የምትሉ ሰዎች በግምት መናገር ከምቀኝነት እና ከጥላቻ የሚመነጭ ወሬ መሆኑን አለማወቃቹ እና ፖለቲካን አለመረዳታቹ ያሳፍራል። ተረጋጉ በቅራቅንቦ ወሬ የሚገኝ ትርፍ ለጊዜው እንጂ ለዘላቂ ህይወት አይሆንም። ታፍሩበታላቹ የፈታ ዘጋቢዎች የአይምሮ ውስንነት ስለሚታያቹ ፈታ የሚባል ምግብ አለ ተመገቡ የአይምሮ መቀንጨርን ትከላከሉበታላቹ።

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia 🇪🇹 = Yugoslavia.

    • @seait840
      @seait840 วันที่ผ่านมา

      መጀመርያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚቀላውጡትን ኤርትራውያን ስደተኞችህን ሰብስብ የጣልያን ግዝቶኛ ባርያ 😂😂

    • @RobelAbebe-q2o
      @RobelAbebe-q2o วันที่ผ่านมา

      In your dream like your President losers

    • @LalGo-z7o
      @LalGo-z7o 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይባልም

  • @Apostolic_answers876
    @Apostolic_answers876 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታሟርት

  • @tgeb6431
    @tgeb6431 วันที่ผ่านมา

    የአንካራው ስምምነት ተጣሰ? That's Abiy Ahmed all over! Betrayal, backstabbing, Coniving, cheating. Well done Somalia!

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw วันที่ผ่านมา

    አይ አብይ የሚሰራው ስራ በስሜትጅ በስሌት እማይሰራ ሰውነው

  • @saved1580
    @saved1580 วันที่ผ่านมา

    ማቴዎስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢየሱስም አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ማዘዝ በፈጸመ ጊዜ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ አለፈ።
    ² ዮሐንስም በወህኒ ሳለ የክርስቶስን ሥራ ሰምቶ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከና፦
    ³ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው።
    ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤
    ⁵ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ
    ⁶ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው።
    ⁷ እነዚያም ሲሄዱ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ?
    ⁸ ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ቀጭን ልብስ የለበሰ ሰውን? እነሆ፥ ቀጭን ልብስ የለበሱ በነገሥታት ቤት አሉ።
    ⁹ ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
    ¹⁰ እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነውና።
    ¹¹ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።
    ¹² ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል።
    ¹³ ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤
    ¹⁴ ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው።
    ¹⁵ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @ali-im28ty1f
    @ali-im28ty1f 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ሚዳ ፀረ ኢትዮያ ነው በጣም ያሳፍራል

  • @amejafar996
    @amejafar996 วันที่ผ่านมา +1

    " enante yihen kalachihu , ensu min yibelu ? think ' + ' & then , ur sub-conscious mind perform accordingly; sorry & Thx !

  • @MudiSherefa
    @MudiSherefa วันที่ผ่านมา

    No vocie

  • @MKrasta
    @MKrasta 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why do you keep saying MOU is done? Do you have any evidence? Stop spreading lies.

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 วันที่ผ่านมา +1

    Which Ethiopia 🇪🇹 are you talking about???? Big time loosers.

    • @RobelAbebe-q2o
      @RobelAbebe-q2o วันที่ผ่านมา

      ሻቢያ በቅርብ ታሪክ ይሆናል

    • @JossyA-x2b
      @JossyA-x2b วันที่ผ่านมา

      Which Ethiopia? Ethiopia is gone kkkkkk