I appreciate the project initiator. My comment for the evaluator is that such a project needs standard evaluation instead of subjective assessment. At least you could have used a rubric assessment. Your assessment as a team has a big variation (70% - 98%). On top of this, evaluators' relevant background matters.
Dont share your talent with anyone who can’t help u… the guy has a potential and he knows what he is saying , all he needs is support. Don’t give him a negative idea, give him suggestions
Wow .that is amazing program. I'm happy you start that program like other countries Round the world. I believe there is so many genus people in ethiopia. Go a head❤
It is fascinating, but these judges were not fair. They gave him unfair value in comparison with other competitors, I saw it on television. It is better if judges decide fairly when they give points/ marks to encourage innovations.
ምን አይነት ዳኝች ናቸው ፣ሀዬድሮጅንን በኤሌክትሮሊሰስስ ማምረት Is very complex and expensive process. He even don't understand the business. It requires 100Billion birr investment!
What are you saying We are going to sell H2 bicycle in addis that means you can extract H2 in your home with simple machine it is already used in china
@@kalewoldyilma2227 H2 production is possible but economically, it is not feasible yet. Think in economical ways? It has to be less costly than the existing technologies.
ቆይ እኔን የሚገርመኝ ይሔንን ፕሮግራም አዘጋጆች የሕግ ክፍልና ለአቅራቢዎቹ የሕግ ከለላ አለ ወይ?ጭንቅላት ነቅንቆ ከመድረክ መውረድ ነው ወይስ የፈጠራ ባለቤት የሆኑትን የሐገር ሐብት ናቸው ብላቹ ከመድረክ ጀርባ ጥበቃና እገዛ ታደርጋላችው ወይ
ወሳኝ ነጥብ። ፓተንት ራይታቸው መጠበቅ አለበት!
አስፈላጊ ጥያቄ
እጅግ በጣም
ትክክለኛ ጥያቄ ነው 👍👍👍
የኔም ጥያቄ ይህ ነዉ
በርታልን ወንድማችን የሚያስፈራሩህ ፈርተው የተቀመጡበት ቦታ ተቀምጠው የሰው እጅ የሚጠብቁ ናቸው
Wow!! May God bless Ethiopia with lots of knowledge and wisdom. I am very impressed ❤
እንዲህ ያለ ትውልድን ነው የምንፈልገው የነበረው ለሀገራችን
ጎበዝ በርታ የሃገራችን የወደፊት የኢትዮዽያ ተስፋዎች 🎉
😬😬😬 ሊበላ ። መጀመሪያ ከመጣው ጦርነት ረሀብ ችግር በሽታ ትረፍ
በኢትዮጽያ ሚዲያ የምንጊዜም ምርጥ ፕሮግራም
ትለያላቹ
የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ አንተና እንደ አንተ ያሉ ወጣቶች ያገር ተስፋ ናችሁ ጠያቂዎች ያንተን እሩብ ምንም የፈጠራ ስራ ማቅረብ አይችሉም ከማበረታታት ይልቅ መቃወም ነው ሚቀናቸው
የዳኞች ፍላጎት እንዳይመረት ይመስላል ።ሁሉም ያስፈራራሉ
ጡዘት
አይደለም የማስረዳትና ሃሳቡን ተጨባጭ የማድረግ ሃላፊነት ያለበት ባለራዕዩ ነው ፤ ይልቁንም መናገር የሌለበትን አንዳንድ ሃሳቦችን ፥የራሱ የሆኑ ግኝቶችን እንዲናገር ባይገደድ ወይም ይህ የኔ ሚስጥር ነው ማለት ቢችል መልካም ነው እላለሁ።
ነው አንጂ
ሲጀመር መስራት አንዳንችል እና ማስናከል ነው የያዙት ድንች በጣም ነው ፈጣሪው ሚያሳዝነው ይቅናህ ወንድም
የእኛ አገር ዳኞች ምቀኞች ናቸው
በሃሳብህ አልስማማም ፤ በኔ እይታ ሰዎች በአእምሮአቸው ያለውን እውቀት ወደተግባር ከማዋላቸው በፊት ሊያጋጥማቸው የሚችሉትን ፈተናዎች እያቀረቡ ባለራዕዮች የተሻለ እና የጠራ ወደስራ ሊቀየር የሚችል ሀሳብ እንዲያቀርቡ የሚያግዙ ናቸው እላለሁ።
በርተልን ወድመችን አተን አይነት የቢዘልን
በርታልን እንዳንተ አይነት ልጆቾ ኢትጵያ ብዙ ትፈልጋለች
Very nice keep up your great job! Amazing inevation!!!
Abrish! Keep strong…..!!!
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ።።። በርቱ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ሰዎች አሉን ጌታ ይባርካችሁ
እንደ አብርሃም እሸቴ አይነት ወጣቶች
እንድ በርታቱ ማድረግና ሀገርን ከደህነት ማንሳት ነው ። ለላው ወንበር ላይ ተቀምተህ አብርሃምን የምትጠይቂ ጠያቂዎች እስክ የሆነ ነገር ሠርታች / ፈጥራችሁ አሳዪን።
ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
I appreciate the project initiator. My comment for the evaluator is that such a project needs standard evaluation instead of subjective assessment. At least you could have used a rubric assessment. Your assessment as a team has a big variation (70% - 98%). On top of this, evaluators' relevant background matters.
Good idea men.....
Mashàllah good start to develop our country please help his idea to implement it.
God keep you safe
አግዟቸው በጣም ጥሩ ፕሮጀክት ነው።
I visited Toshiba compact hydrogen green source it’s the best definitely 💯 worth investing.
በርታልን ወንድማችን በርታልን!
አረ ወንድሜ ወንድሜ የመዳበሪያጉዳይ ትኩረት ይሰጥበት
ሃገራችን ተስፋ አላት
Man, you have great potential and press ahead 👏!
ስለዚህ ነገር process ዳኞች እውቀት እንዴት ሊኖራቸው ቻለ
?
የኔም ጥያቄ ነው
Smart minded man
ኢትዬጵያ ተስፋ አላት ስል በምክንያት ነው በርታ
አቢይ እንዳይነካህ ተጠንቀቅ
ጀግናወችናችሁ
አገሬማ ሰው አላት
የሚያኗኑራት ሰው እንጂ የሚያሳድዳት
ሲያሻው የሚያሳድዳት
ማነው ጠቢብ ያደረጋቸው ነገ አየር ላይ እበራለው የሚል አይጠፋም
Masha allah Yeabayn ymayalkwonm kyrln bel
እትዮያዊያን በሙሉ ለዝህ ለተክኖሎክጅ ዘመን የምያስፍልን ስለሆኑ ከቻልን እንደግፍው ካልቻልን ቤፅሎት እንደግፍው
Dont share your talent with anyone who can’t help u… the guy has a potential and he knows what he is saying , all he needs is support. Don’t give him a negative idea, give him suggestions
Wow .that is amazing program.
I'm happy you start that program like other countries
Round the world.
I believe there is so many genus people in ethiopia.
Go a head❤
Bjay is the only reasonable guy I see here
መልካም ወዳጄ በርታ
ever nice programe
This project idea is very interesting and a huge project, However you Have to do Cost-effective specially Budget and Financial Projections aspects
This is explosive!
It is not expensive to do what he is saying. It is not a new idea. Norway is doing it.
እኛ ታዳግ ነን ልጁ ያመርት
እሰይ እስኪ ሞተር ደግሞ ስራልን
ባለመዳበሪያው በርታልን
የእውቀት ማነስ ያለባቸው ለዘፋኝ ይሸልማሉ እናንተግን ባላቹ እውቀት ትውልድ እያመረታቹ ነው እናመሠግናለን
Nice judges
Wow 😮😮😮
ደኞች ልጁ ይበረታታ ለሱ ካለው እውቀት የናንተን እውቀት ጨምሩና ብቁ አድርጉት አንተ በርታ አንበሳ
Hawlet waw
Jegina
የድፍድፍ ነዳጅ አላት የምትባል አገር እሱን ሳትጠቀም ውሃ ወደ ነዳጅ እቀይራለው 😅😅😅አረ ተውን
ብቻህን ዝም ብለህ ሠርተህ ገንዘብ ካገኘህ ጉልበትና አቅም ፈጥረህ ኑሮህን አዳብር ያለበለዚያ ነቅለው ይጥሉሃል ትንሽ ብላና ትነግራቸዋለህ
ከሀውለት ውጪ ሁሉም ዳኞች ብቁ ናቸው ❤
ቶሎ ብለህ ወደ ተግባር ግባ ካልሆነ ፓተንቱ ፈረንጆቹ ይወስዱብሀል ለምሳሌ በባትሪ የሚሰራ መኪና ድሬዳዋ ላይ አንድ ወጣት ሰርቶ አሳይቶ ነበር ከዚያ በኃላ ልጁን አጥፍተው መኪናው የበለፀጉ አገራት ሰርተው እየሸጡልን ነው ከሁሉ በላይ እራስህን ጠብቅ
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ዎይቼ ጉድ 😅😅 ከነ ቦስተን ዩንበርሲቲ አምልጦ የሾለከን ቴክኖሎጂ ከድሬደዋ ልጅ ሰርቀው ቻይኖች በ BYD በለጠጉበት አሜሪካኖቹ በ Tesla ፈብርከው ኤለን መስክን አናጠጡበት ኣ 😂😂😂 የት ሄጄ ልፈንዳ አሉ እትዬ ጠንፌ ገለቱ 😄😄😄 የዋህነትህ አንዠት ይበላል
እኛጋም በsolar የሚሰራ ምጣድ ተሰርቶ ነበር 😂😂
😂😂😂😂 የሀገራችን ሰዎች ጉድ ተቆጥሮ አያልቅም@@efremsa
እውነት ከሆነ ባታወሩ ቆንጆ ነበር ።
I have been working in hydrogen plant which is used to produces the H2 form HC steam reforming
ውሀን ወደ ቀይርልና ቀዳዳው 😂😂😂
hasabu betam arif nw gn MVP and business model bnay melkam nw for next
❤❤❤❤❤❤
ይሰራል ብሎ ነው የመጣው የዳኞቹ ቅስም መስበር ምን የሚሉት ነው
The judges በምን መስፈርት ነው ወንበሩ ላይ የተቀመጡት?🤔
ይህ ወጣት ጥበቃ ይደረግለት ! 🙄
Careful, keep yourself if you have proof, creative ideas
የኢትዮጵያውያን ፈጠራ ይፈጥራሉ ግን ወዲያው ይጠፋሉ ። ምክንያቱም መንግስት ለዜጎቹ ከለላና ብርታት አይሰጥም ።
ውይ ቀደምከኝ
ዳኞች በቲዮሪ ልጁን አንገላታችሁት አቤት የሰው ሀሳብ አትበታትት
98 የሰጠኸው እድሜህን እንደሰጠኸው ቁጥር ያብዛው
Habesh ekko endih aynet were new yemiyamnew 😂😂😂 Bertu🎉🎉🎉
አስቲ ያንተን እንስማ
በዚህ በፊተ በአሜሪካ በውሃ የሚስራ መኪና ስርቶ ያሳየ ሰው በወር ውስጥ አክፈተውታል። መንግስት ከለላ ቢያደርግልህ ጥሩ ነበር
ምኖቹ ደነዝ ናችሁ? ውሃን እንዴት ወደነዳጅ መቀየር ይቻላል?? ሲጀመር ሰውየው እንደዚህ ኣላለም።
Wohanes wode win makayer yemachali program yelachum endee kirstos ..any way I appropriate abirham 💪
It is fascinating, but these judges were not fair. They gave him unfair value in comparison with other competitors, I saw it on television. It is better if judges decide fairly when they give points/ marks to encourage innovations.
የሙከራ ምርምር እንደ ግኝት አድርጋችዉ አታቅርቡ።
እባካችሁ በአማሪኛ አውሩ
ቴክኒካል ቃላት በቴክኒካል ወይም ሳይንቲፊክ ቋንቋ መጠቀም የግድ ይላል። አሞንያ በአማርኛ ምንድርነው? ሐይድሮጅን ምንድርነው? ነገሩ እንደዚያ ነው።
ልጁ አበረታቱት እንጂ አትቃወሙ መርዳት ማገዝን ልመዱ መተቸት ማደናቀፍ አይሁን አንተ ግን ቢጥሉህ እንኳን በግልህም ቢሆ ሠርተህ አሣያቸው።
ትክክል እኮ ናቸው ። መጠየቅ ፣ ሀሳቡም መመዘን አለበት
አንበሳ
ሙዋች ከመሞቱ በፊት 😢
ውሀ ነዳጅከትለወጠ ውሀም ነዳጅም ስለሚወደድ አታድርገው
የተለያየ የሙያ ዘርፍ ቢኖራችሁም እርስ በራሣችሁ መማማር ያለባችሁ ይመስለኛል; እንዲህ ያለ ሀብት አይገፋም!
Why publisized him ?if any body supported the idea ,do behind the mirror .take care bro! b/c we heared alot of jams about creators befor
Wodimachin barritta genni dagnoch ?????? ?
Negative suggetion is not help your progress
No,it makes strong depend ur personality
😂RIP!
There is no balanced ,the scre is 70,80,98&98
ተመሳሳይ ነገርን የሞከሩ ሁሉ የውሃ ሽታ ሆነው ቀርተዋል፡፡ ጎበዝ ጥንቃቄ ማድረግ ነው
😂የአቢይ አህመድ የዋሸበት ድፍድፍ ስል ድስት አመት ሙሉ ሥራ ሳይጀም ይህ ስጥ ብልግና (ጽ) ደጋፊ ለአጀንዳ ነው ከች ያለው😅
😁😁😁😁😁😁😁
Nurilgn
ምን አይነት ዳኝች ናቸው ፣ሀዬድሮጅንን በኤሌክትሮሊሰስስ ማምረት Is very complex and expensive process. He even don't understand the business. It requires 100Billion birr investment!
What are you saying
We are going to sell H2 bicycle in addis that means you can extract H2 in your home with simple machine it is already used in china
@@kalewoldyilma2227 H2 production is possible but economically, it is not feasible yet. Think in economical ways? It has to be less costly than the existing technologies.
አለም የምትሄድበትን system አለማወቅ ያስበላሃል።እኔ አንተን ብሆን መረጃውን ለአለም ህዝብ ለቅቄው አለምን ከነዳጅ ፖለቲካ ስቃይ አስመልጣለው።እበላለው ስትል አለም ትበላካለች
Instead of this show you better build Research and development center
You are far away from Liquid NH3. Elektrilysis of Water is a high school experiment
Really?ok we will wait and see don’t destroy machines and motors be carful you need more test and test and test
ጨው በብዛት ያለበት ውሃ ልጠቁምህ እችላለሁ እሩቅ ሳትሄድ
ቀይ ባህር ነው
የመናፍስት አሰራር የተወጋ ይሁን 🤔
are adamchewu lejun
Ere gobez endet nw bak
No practice only speach
ሟች ነህ ወንድማለም ። አርፈህ ተቀመጥ ጎንደር ላይ ከአፈር ነዳጅ የሰራ ልጅ የት እንዳለ አይታወቅም
የሞት መንፈስ እሳቤ የተመታ ይሁን
ሙን አይነት Certified ዴዴብ ኖት አቶ እንቶኔ 😂😂 !
@@efremsa እያወሩ ያሉት ስለራስወ መሆን አለበት
አይ ሀበሻ ምን አለ ምቀኝነት ትተክ ብታበረታታው
ትክክል ፈጠራ ፈጠርኩኝ ተብሎ ሚዲያ አይወጣም የጠፉታል በቅርብ
70 80 yemtsetut min serachu inante keshim..........setyewa be almeselegn witet improve yourself