ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስኪማ ነው እንደኔ ስደት የመረረው። ላይክ
ሀዪ ነኝ ተስፍ ያደከመኝ እልልልል ልልልልልልልልልል
በርካሁን አብብሪክስ ይቅርታ አማርኝ ስለማላቅ ነዉ
ኢ ቃ ማ የ ሌ ለ ው, በ ነ ጣ መ ሄ ድ, ይ ቻ ላ ል ወ ይ
Kemererk ber kufut now Agersh gib
አይ እህቴ ሞልቶ ላይሞላ ኑሮ እድሜ መጨረስ ሆነ የኛ ነገር
እኳን ደስ አላችሁ ሳኡድዎች ዋናዉ ነገር ሰላም ነዉ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ባላችሁበት ቦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት አውነት በጣም በጣም ደስ ይላን ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን ፈጣሪ ምን ይሳነዋን ብሬክስየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴኔ ስዴት ምርርርርርር ያለው ላይክ ግጩኝ
እኔምመሮኛልምንይዠበማለትቀኑአለቀ
👍👍👍👍ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እናመሰግናለን ወንድም። ስለደሞዝ ጭማራእስኪ ንገረን አይጨምርም?
እኳን ደስ አላችሁ ሳዉዶች ሰላማችሁ ይብዛ ለሰዉ ዋናዉ ነገር ሰላም ነዉ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልል
አገር ምን እንሳርለን
እረ ለኤርትራዊያን ስ?????
@@yeshitadese1935 ለሁሉም ሰላማቸዉ ይብዛ ላተም
እልልልልልልልልልል አሜን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁልም ነገር ስለሰጠህን መልካም ዜና እናመሰግናልን
*እኔ እደሻማ ቀልጠው ለሌሎች ብርሃን ለሆኑት የአረብ ሀገር ልጆች ክብር አለኝ ክብር ለሰጣቹ ክብር ስጡ ኑ ወደ ኢቅራ ሚዲያ የኔን ፕሮፋይል መንካት ብቻ ጀዛከላህ* 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጥቻለው እህት ወንድሞች ሰላም
እኔም መጥቻለሁ እህት
እኔም መጣሁልሺ
እኔም
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት እኔም መጥቻለሁ
በእውነት ውወንድሜችን እንኳን ደሰ አለሁ እንየም በጣም ደስ በለኝል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ደስ ይላል
ሳኡዲዎች እንኳን ደስ አላችሁ ዱባይም ያሉ ኢምባሲ ቢያስቡበት ጥሩ ነበር ለጉዋደኛየ ትኬት ለመቁረጥ ሄደን 1700 ድርሀም አሉን ኡፍፍፍ ማዳም ቤት ተስርቶ ይሄን ያክል ለትኬት እስኪ ዱባዮች በላይክ ብቅ በሉ
ወላሂ በይ ኧረ አደለም
እኔ ልገባ ነው እሰቲ ምከሩኝ
ኣኧር እኔም ስሞኑን እባሲ ልሄድ ነበር ትኬት በጣም ውድነው?? አይይይ
Ene guadegnaye lthedi felga 2000 diraham teblalechi
እስኪ ፓስፕርት የጠፋበት እንዴት መግባት ነው የሚቻለው ውዶቸ ንገረኙ
እሰይ አልሀምዱሊላ እናመሰግናለን ወድማችን
*እኔም ደሰ ብሎኛል ባሌ ትናትና ኢቃማ ተሰራለት በትንሺ ብር👍👍👍👍*
Mashia allah eskia shuke bayege eheta
Endat mew yatseralat ehit
Masha. Allah enkuwhan des aleshi
ነጃት ወለየዋ በእደት አይነት መንገድ ሚስጥሩን ሹክ በይን
እዴት ነው ያሠራሽው ንገሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን፡ቅዱስ ገብሪኤል ፡ለኣነንያ ፡ለኣዛርያ፡ለምሳኤል፡ስደተኞች ፡ለደረሰላቸዉ ፡ለኛ ስደቶኞች ፡ደረሰናል
ዋውውውውውው እግዚአብሔር ይመስግን ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በጣም ነው እምወክ እውነት ምርጥ ወንድሜ ነው ወልደክ ሳም እቦ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ክብሮይስፋ ለመዳኒያለም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
ቢረክሰ ወልታክን እግዚአብሔር ይከፈልልህ ወልደክ ሳም❤❤❤
ብሬክሥ መልካም ሠው ሠላምህ ይብዞ
እናመሰግናለን ብሬክስ ወድሜ ደስእሚልዜና
ይቃማ ሲሰጥ ነው ያልክ መስሎኝ ነበር ግን ደስ ይላል ማሻ አላህ ነው
እኔም እዳቺ ሊል ነው ብየ
@@ekramibrahim2793 እውነት አሁን ኢቃማ ያስፈልገናል
ተባረክ ብሬክስየ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ አንተ ጥሩ ሰዉ
እግዝሃቤር ይማስጋን ለኛም ጸልዩልን ኩዬት። ለለነው እግዝሃቤር እንደስባን
ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን በኮየትም በመጣልን
አለህ ኸይሩን የውርድልን ወንድሜ ሁሌም ደስታሀን የሰመን ሹክራን
ኢቃማ ሊስጥ ነው ልትል ነው ብየ ልቤ ትር ትር አለ እስኪ ኢቃማ የተበላሽብን ብዞወች አለን እሱ ቢስተካከል ሀሪፍ ነበር
እኔም😃
እግዚአብሔር ይመስገን፡ደሰ፡ሲል👍👍👍👍👍እናመሠግናለንወንድሜበራታ
ምን ዋጋ አለው ሀገር ቢገቡስ ምን ይሰራል ያው ኑሮ በአደባባይ ሆንዋል
ትክክል
ትክክክል
እኮ ምን ያረጋል ከዚህ ብንመለስ አረቦችም ስደተኞች አስመርርዋቸው ነው እድኖጣላቸው መገዳችንን ያስተካከሉት እነሱምኮ የአበሻን ህዝብ ላይናቸው ጠልተውናል እኛስ እዴት እደምንሆን የኛ የስደተኞች ሂዎት በጣም ያሳዝናል ምን አለበት ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሁኔታወች ተስተካክሎልን ብንመለስ😭
ታዳ እስክመቼ እህት አላህ አለን ወላሂ ስደት ሲበዛ በጣም ያቅለሸልሻል አላህኸይረ ነገር ይፍጥረልን
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስይላል እኔሳዉድ አይደለሁም ግንበጣም ጠድስ ነዉያለኘ እዉት ስትስቃይ እሰማነበር ብሪክስ ወድማችን እናመሰግናለን
ሀገር ለመግባት ምኑነው ደስ እሚያስብለው ሀገር መግባት ቲሽእኛ እምንፈልገው በበሀር የመጣነው ሰወች ህጋዊ የምንሆንበትን መንገድ ነው አለቀ ሌላ አንፈልግም።
የኛ አበሻ የሚያከፋው ያስደስተዋል ከቱብቻ
Minw zeginet keyirahl inde???
ብርየ እግዚአብሔር ይባርክህ መስየን ድንግል ማርያም ስላም ትገላግላት መልካም ስው ቸር ነገር ያስማህ እምንፈልገውን ስላስማህን
ማሻአሏህ. በጣም. ደስ ይላል እውነት ቢሆን
ጥሩ ቤት ከሁነ አትጥፊ ባዬ ነኝ
😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💗💗💗💗💝💝💝💝💝💝💝💜💜💜💛💛💛💚💚👍👈
በጣም ጡር ♥️♥️♥️👍👍👍
💘💘💘 ብሬዩ የምትወዱ ላይክ ግጭኝ ዉዴች👍👍👍👍
ያምር ዳስ ያሚል ዜነነው ብሬክስ ብዙ ያታቻጋሩ ይኖራሉ እንዳ አይነቱ ያብዛልን እኔ ጋነነኝ
እናመሰግናለን ወድም እኔም ሁለት ግዜመልሰውኛል ያአላህ መገዳችንን ይክፈትልን
ሰጥብቀው የነበረው ብሬክሰዬ አመሠግን አለሁ በውነት ጨቆኘ ነበረ የወነት ከሆነ ፈጣሪ ይመሰገን
በእዉነት ደስ ይላል እኔ ክስ አለብሽ ተብየ ባለፈዉ የዉጡ ጊዜ ይሄ ነገር በመምጣቱ ጥሩ ነዉ
ብሬዩ መልካም ሰዉ እኔ ሳዉዲ ልመጣነበር ይቻላል እሰኪ ንገርን ??
ይቻላል
@@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ ብሀር አይደልም ማለቴ ብጥልብ?
@@yawa6778 ክፍት ነዉ ይቻላል ውድ
@@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ መች ተከፈተ ባለፈዉ ብለዉ የሄደ የለም
@@alinalin1736 አረ ሂደዋል ሳውድ ብቻ ነዉ ክፍት ህጋውይ
Thank you❤❤❤❤❤❤ habib
ኢቃማ የተበለገበት እዴስተካከል እዴነሳለት በላጉ አድስ ነገር የለም ወይ?? ሊላው ማሻ አላህ ድስይላል
ደስ ይላል ለስደተኛች ሁሉ እደዚህ የምያስደስት በየቦታዉ ለሉት ሁሉ ያስተካክልን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ደስ ይላል ውንድሜ
መሻአላህ ተባረካላ ደሥእሚልመረ ጃነው ቡሬ እናመሠግናለን
ሳኡዳረቢያነኚ ጠለብነኚ ስወቸበጣም ያስቃዮኛል በራሴደመወዝ ትኬቆረጨ ልመለስነው ስወቹበጣመጥፎናቸው መክተቤንም አላቀው ማውራትም አልቻልኩ እስኪ መላበሉኚ ብረምደሞየለኚም መላካላቺሁ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንይሳነዋል ለመድሀኒአለም አሁን እርሱ ያውቃል
በእውነት በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ብቻ 100%እውነት መሆኑን በምን እርግጠኛ እንሆናለን የምር የእውነት ያርግልን
📵በስደት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን📵እንኳን ደስ አላችሁ ችግራችሁ ተፈታ አስደናቂ መረጃ ተመልከቱ👇👇th-cam.com/video/OY8ETFPE_Is/w-d-xo.html
አድርጌሻለሁ እምወድሽ
ብሪየ ምርጥ ሰው ይመች እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወንድም ምርጥ ሰው
በሂወቲ እደዛሪ ደስ ብሎኝ አያውቅም አላህ ይባርክህ. ሰሞኑን. ጉዛ ወደናትሀገሪ
ብሬክሥ እሥክመቼ ነው ነግረን
ሀይ
እኔም እሄዳለሁ ሰሞኑን የት ነው ያለሽው
ሰላም ግቢ ማሚ
እረእኔምነበርኮ
ወድሜ ህይር ያሰማህ አቦ ዛሬ እቅልፍ ወስዶኝ ያድራል ይሳካልህ ባባየ
Waaw betam dess yilal "ዉድ እና የተከበራችህ የbrex habeshawi ተከታታዮች እስት አንድ ግዜ በቅንነት ሱብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው"
ክክክክክክክ ሁለት ግዜ አይሻልሽም
@@fatumeseld2921 ሀሀሀሀሀሀ ውነትሽን ውድ
ብሬክሶ አተ ምርጥ ሰው የተበለገበትስ የመሰራት አክባር ካለ ጠይቅልን ምቺት ይበልህ
ጥሩነው ለኩይትስ
Lebanese ylem
በትክክል መፉላይ እውነትነው አሁን ሀሪፍመርጃ መጣልን ብሬክሰ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን በርታ
ብሪ ጅዳስ
እንኩን።ደሰላቹ።በጣም።ደሲ።ቢሎናል❤❤❤❤❤❤❤
ብሪክስለምታቀርበዉሁሉእናመሠግናለንመሢየንሠላምበልልኝሳዉዲያላችሁእህትናወንድሞቸእንካንደስአላችሁየርያድእንባሲምእናመሰግናለንእኔቤሩትነኝእኔግንአልሀምድሊላምንምችግርየለብኝምበቤሩትምላሉትእንባሲምእንደሪያድቢሠራጥሩነበርሣንትየተቸገሩእህቶችአሉ
ኧረ ኽይርያሰማህ የኔወንድም እባሲወች እንደዚህ ስታደርጉ በጣም ደስይላል ወላሂ በጣም ጨቆኝ ነበር ከሁለት ወርቡሀላ እሄዳለሁ አላህኽይር ያሰማህ ኩትራት የሰራሁባቸው በጣም ክፉነበሩ
እስኪ እንደኔ ደስያለው ስፈልገው የነበረው
ማሻአላ ብሬ ከይር ያሰማሕ መሢ ወልዳ
የኔ ወድም እኔምን እደምልህ አላውቅም በቻ የምምረቅህ ልጅይውጣለህ ያረቢ ያአላህቀጥትኛውንመግድይምራህ እናትአባትህንእደሜ ይጭምርልህወድምብሪክሰየ
ብሬክስ ኢጋማ ማውጣት ተጀመረ ዴ?
ሰላም በጣም ደስ ብሎኛል ብሬክስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መሲየ አልወለደችም እዴ
አላሀምዱሊላህ ወላሂ በቪስት ቪዛ ነበር የመጣሁት ኢቃማ አላሰሩልኝምና በጣም ነበር የምጨነቀው
በጣም ደሰ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ጥሩ መረጃ ነው ከኢትዮ ወደ ሳኡዲ የሚመጣበት መንገድ ካለ ንገሩኝ እህቴ ካልመጠው እያለችኝ ነው
በዛየራ ውሰጃት
@@فاطمهعالي-ل4ج ዝያራ ጠለብ ማለት ነው ???
እደትነዉ ወደ እስኪ አስረጅኝ በመቸወራት ነዉ የሚጀመረዉ
ኮተራት ተከፋቶዎል ሳውዲ
@@فاطمهعالي-ل4ج ማሺአላህበጠምደሰየላል
ይመችህ ብሬክስዬ በእውነት እኔ ሁልግዜ እደት እደምሄድ እያሰብኩ ነበር ብቻ በጣም ነው የማመሰግነው ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ልን ብርክስዬ
Tankye😅braXy
ፖስፖርት ጥቅሙ ምንዴነው ፖሌስ እንደይዘን ይከላከል ወይስ አይረዳም ንገሩኝ ኮሜቶች ደሞ እወዳቸዋለሁ ከ❤😘😘
ከክክክ ኢቃማ ነዉ ከሹርጣ የሚያዲንሽ
@@ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ አሳኩሽ አይደል 😍😍
ኣይዞሽ እኔ እያለሁ ኣትያዥም
@@elamyscd6475 😘😘😍
ምናለ መኖሪያ ፍቃድ ቢሰጡን እና ቤተሰቦቼን አይቼ በመጣሁ ይሄ ቀን ነው የናፈቀኝ
ከኮንትራት ጠፍተን ክስ የለለብን ግን ጠፍተን የምንሰራ አያካትትም እደ
Yakattal bedenib degmesh smiw
የኔም ጥያቄ ነው
እናመሰግናለን ወድም
አይይይ እኔ ደግሞ መኖራ ፍቃድ ነጻ ሊሰጥ ነው ብየ ልቤ ትርትር ነበር ያለው
ክክክክክክክክ እኔም
ልክእደኔእፎይ
እኔም መስሎኝ ነበር
አለሀምዲልላህ በጠም ዳስ ያምል ነገር ነዉ እኔ ከሲረ ቦታ ሰኞ ቀን ልዎጠ ነዉ እንሻ አላህ አላህ በሰለም ለሀገር ያብቀኝ ዉድ እህት ወንድሞቼ እነታንም አለህ በሰለም ለሀገር ያብቃችሁ
ምንድነው ልስማው
እግዚአብሔር እኛን እንዳበሰርከን አንተንም እግዚአብሔር ያብስርህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ እድሜና ጤና ይስጠህ❤❤❤❤❤❤
እናቴን አሞብኝነበር ሀገሬ እገባለሁ ደስይላል
ፈጣሪ ይማርልሸ😍
እግዚአብሔር ይማርልሽ
አላህ ያሺርልሺ የናትን እመም እኔም ቀምሸዋለሁ
አላህ ያሺርልሺ ሀቢበቲ
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት
እሰይ በቃ ማውጣት አለብኝ ማለት ነው ኢንሸአላህ ደስ ሲል
እረ ቤሩትም እንደዚህ ያድረግልን በዶራል እየተባለ መገባት እየፍለግን ዶራል ጠፍ ዶራል የለም ብሪክስ እረ እኛንም አስብን
እንደ ዛሬው ተደስቼ አላቅም የደስታ እንባ አለቀስኩኝ የእውነት ፍራቻዬ ከውስጤ ወጣ ወደ ሀገሬ ለመግባት በጣም እጨነቅ እና አሥብ ነበር እናም ዛሬ ኢንባሲያችን ስለተረዳን ስለደረሠልን ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምርል ብሬ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም እንወድካለን እናከብረካለን መታገስ ዋጋ አለው የታገሠ ለካ ዋጋውን ያገኛል 😍😍😍😍😍😍😍😍
ኢቃማ እንዴት እንደሚሰራ የምታውቁ ንገሩኝ የፈለገ ብር ቢሆን እገፍላለሁኝ
እኔም ፓሥፖርቴ እጄ ላይ ነበር ግን ኢቃማ ማውጣት ይቻላል አይቻልም የሚያውቅ ሠው መጠየቅ እፈልግ ነበር
Yechalale
@@etfowersetew961 ከአሁን ቀደም አረቦቹ ጠለብ አመጣሺ ጋር ተደውሎ መጠየቅ አለበት ኢቃማ ለማውጣት አሉኝ ሥለዚህ ጉዳይ የምታውቂ ከሆነ በውሥጥ ላናግርሺ ይመችሻል
@@etfowersetew961 እንዴት እንደሚቻል እሽ ንገሪኝ ማር
@@ሰናይትሀጲያተኛዋየሚካኤል አይ ብር ባታወጪ ይሻልሻል 8000 SR ከዛ በላይ ግን ታወጫለሽ ግን ከፊልሽ ሊክድሽም ይችላል ስለዚ ስሪና ወደ ሀገር ለመሄድ ትኬት ቆርጠሽ መሄድ ነው
እኔ አድስነው የጠፍሁት ከኮትራትቤት እየሰራሁ ነው ነገርግን. አሁን የገባሁባቸው ሱወቹ ብርከልክ ለውኛል እህትወድሞቸ በዱአችሁ አትርሱኝ የምር ሶስት ወር ሆኖኛል ዛሬነገ እያሉኝ በዱአችሁ አትርሱ ማሻአላህ ብያለሁ ብሬክስ አላህይጨምርልህ ቀጥልበት
Abeshiri
ወንድም እናመስግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ካየኽዉ መልስልኝ በማርያምጠፍተን የምንስራ ልጆች መሄድ ስንፈልግ ኢንባሲ ሂደን ነዉ ወይስ ምንድነውስንሂድ እንደት እንደምንሂድ አብራራልን?????ኢንባሲ ሂደንህ ትኬት ቆርጠን ነዉ ውይንስ እንደት ነዉ መልስልኝአንድ Video ስርትህኡንባ
ኡንባ የሚለዉ በስህተት ነዉ
አወ ኢንባሲ መሄድ አለባችሁ
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ኢቃማ ቀኑ ያለፈበት በከፊል ምክኒያት ማሰራት ይቻላልወይ ካየኸውመልስል
ማሻአላህ ቢሪ እናመሰግናለን
አው
ሰላም ነህ ብርክስ ደስ የሚል ዜናነው አገራችንን ሰላም ያርግልን አገራችንን ጅዳያርግልን ያረብ
እስኪ መጨረሻውን ያሳምር እውነት ያርግላችሁ ወገኖች
እንካን ደስ ኣለህ ውድምይ በጣም ደስ ይላል ደስ የምን ዜና ነው
አሁን እዚህ እምትሳደቡ ምን ቤት ናችሁ ካፊር ምናምን እምትሉአንዳንድ ሙስሊሞች ትክክል እምታስቡ አትመስሉኝም ወደህክምና ብትሄዱ ጥሩ ይመስለኛል ሳይባባስባችሁ
Mani nkase. Sayetaruse abte atebaye
ክክክክክክክክ
ደሞ አሁን ምን ይሁን ብለው ነው የሚሳደቡት አጅብ ሱስ ነውዴ ስድብ
እናሰላም የነሳንማነውና አላህ ሂዳይሰጣችሁ ከሪሰቴኞች መጥፎአሰተሳሰብያላቸው
አረ አልተሳደቡም ኤጭ ነገር መፈለግ ምንድነው ሙስሊም ሙስሊም አትበሉ አስረዬ እንዴ አንድ ግዜ ከተሳደቡ መጭመቅ ምንድነው ቱ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንለበጎነበር ያዘገዬኝ የኔ ጌታ አምስት ቀን ተመላልሸ ሾርጣወች አልይዝ ሲሉኝ ነበር ወደ ስራ የተመለስኩት
ደስ ይላል እኔም ሰሞኑን ልጠፍ አስቤያለሁ እስኪ ምክር ጣል ጣል አርጉልኝ ብሬ ምን ትለኛለህ ጠለብ ሰለቸኝ ደመወዙ በጣም ትንሽ ነው
ይቅርብሺየማማ
ይቅርብሽ ስራ ጠፍቷል ወላሂ
እኔም እንዳለው መሮኛል ሰዎች ግን ባጣም ጥሩ ናቸው ደመዎዝ እንዳልሽው ነው እኔንም ምከሩኝ
ይቅርብሽ ሁቢ አሁን ሥራ የለም ምን አልባች ሠው ካለሽ ሥራ አጊተውልሽ ከሆነ ዉጭ ግን በጣም ያሥጠላል እኔ ወር ኢጃዛ ቆይቼ ነው አሁን ሥራ ገባ
እህቴ ይቅርብሽ ስራ የለም ወተሽ ያጠራቀምሻትን ታጠፊያለሽ አጉር
በጣም. ደስ. ይላል. ለመሂድ. ያብቃን. እጅ
ብሬክስን የምትወዱ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ውነት ይሁን
ብሬክሥ ይቃማ ተፈቅዷልዴ ወድሜ ፓሥፖርቱ አለኝ ነበር እዚሁ ሥኡዲውሥጥ ሆኖ ለማውጣት እሥኪ ሹክ በለኝ ወድም ሥለመረጃህ በጣም እየጠቀመን ነው እናመሠግናለን የይቃማውን ነገር አደራ አሣውቀኝ ወድሜ
ለፍስጋ ከ 3ዉር ብሀላ እህዳለሁ
ሰምተናል ባክህ
እኔም ያነዬ እሄዳለሁ ብያለሁ ዬት ነው ያለሽው አብርን እገባለን ሳውዲ ከሆንሽ ማር
ምን ፈቀድሽኝ
ምንም አልገባኝ እህት እንዴት ነው የምንሄደው እኔም ልሄድ እስቤ ነበር እስር ቤቱን ፈርቼ ቊጭ ብያለሁ. ትኬት ገዝተን ነው ወይስ እስኪ አስረጅኝ
ብርክ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለን ግን የጠፍነውንም ያካትታል ክስ ቢኖርብንስ መጥፎ መቸው አይጠፋም በነሱም መጥፎነት ነው የምንጠፋው
ሰኡድአረቢያን አላህ ሰላሟን ያብዛልን በጣም እየተባበረን ነው አልሀምዱሊላህ ፣
ሳውዶች ባሌና ላኩልኝ ተው ሷብ ታገኛላችሁ
አሽእንልክልሻል።ክክ
እሺ እንልክልሻለሁ
ወዴት እንላክልሽ ወይ ጉድ
ክክክክክክክክ አድራሻውን ሹክ በይን እህት ወዴት እንደምንልክ ሀዋላ አደረግሽው ክክክክክክ ምችት ይበልሽ አሳቅሽኝ
በጣምደስይላልብሬ
ዋውውውው ደስስስስ ይላል ብረክየ ወልደህ ሳም ያገሬ ልጅጅጅጅ
👍👍👍👍👍
ብሬክስ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን እሩሱሙሱ አልቀረሞይ
መሽአላህዴስይላልእኔግንሳኡውአይዴለሁምሳኡድየምሰሩህገወድእህትወድሞቸእኳንዴስአላችሁዴስታችሁዴስታየነው
አቦ ይመችህ ተመስጌን ጌታየ ሳውዲ ላይ ብሬክስን ስለሰጠህን
ያረብ ለከል ሀምድ አተ ምን ይሣንሀል አላህ እሥከመጨረሻ ያርገው እናመሠግናለን ወድም ገና ዛሬ ሠብሥክራይብ ላረግህ ነው
ልጅ ተይዞ መሄድ ይቻላል ኡጋማ ኑሮት ግን የተበላሸበት ልጅ ይዞ መሄድ የሚቻል ከሆነ አጣራልኝ እስኪ
ማሻአላህ
ኢቃማ ማስተካከል አያቻልም እደ?
ይቻላል ብሏል ነብዩ ሲራክ
ልጀን ውሰጅልኝ ልከጅደሁ
አባት ልጁን ይዞ መግባት ይችላል ወይ የምታውቁ በአላህ ንገሩኝ ?
ብሬዬ እውነት ነው ተመስገን አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ አልልልልልልልል ቅዱሳን ሚካኤል ገብርኤል ጊውርገስ አባት
Tish
Le abbatee silee enorallew 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አልሀምዱሊላህ ልዩ ወንድማችን ሁለየም ጥሩ ያሰማህ
እንኳን ደስ አላችሁ ሳውዲ ያላችሁ እህቶቺ ወንድሞቺ እስቲ ለእያ ለኮዊት ላለን ፀሎት አርጉልን
የጊዜ ገደብ አለው
ሣዉዲያላችሁ እኮን ደሥ ያላችሁ ለናተ የደረሠዉ እድል ለሌላዉም ፈጠቅ ባለ
ዋዉዉዉ
ው
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የዛሬ 2ወር እጄን እሰጣለሁ ብዬ ነበረ ደስ የሚል ዜና ነው ብራክስዬ አመሰግናለሁኝ
እስኪማ ነው እንደኔ ስደት የመረረው። ላይክ
ሀዪ ነኝ ተስፍ ያደከመኝ እልልልል ልልልልልልልልልል
በርካሁን አብብሪክስ ይቅርታ አማርኝ ስለማላቅ ነዉ
ኢ ቃ ማ የ ሌ ለ ው, በ ነ ጣ መ ሄ ድ, ይ ቻ ላ ል ወ ይ
Kemererk ber kufut now Agersh gib
አይ እህቴ ሞልቶ ላይሞላ ኑሮ እድሜ መጨረስ ሆነ የኛ ነገር
እኳን ደስ አላችሁ ሳኡድዎች ዋናዉ ነገር ሰላም ነዉ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ባላችሁበት ቦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት አውነት በጣም በጣም ደስ ይላን ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን ፈጣሪ ምን ይሳነዋን ብሬክስየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴኔ ስዴት ምርርርርርር ያለው ላይክ ግጩኝ
እኔምመሮኛልምንይዠበማለትቀኑአለቀ
👍👍👍👍ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እናመሰግናለን ወንድም። ስለደሞዝ ጭማራእስኪ ንገረን አይጨምርም?
እኳን ደስ አላችሁ ሳዉዶች ሰላማችሁ ይብዛ ለሰዉ ዋናዉ ነገር ሰላም ነዉ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልል
አገር ምን እንሳርለን
እረ ለኤርትራዊያን ስ?????
@@yeshitadese1935 ለሁሉም ሰላማቸዉ ይብዛ ላተም
እልልልልልልልልልል አሜን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁልም ነገር ስለሰጠህን መልካም ዜና እናመሰግናልን
*እኔ እደሻማ ቀልጠው ለሌሎች ብርሃን ለሆኑት የአረብ ሀገር ልጆች ክብር አለኝ ክብር ለሰጣቹ ክብር ስጡ ኑ ወደ ኢቅራ ሚዲያ የኔን ፕሮፋይል መንካት ብቻ ጀዛከላህ* 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጥቻለው እህት ወንድሞች ሰላም
እኔም መጥቻለሁ እህት
እኔም መጣሁልሺ
እኔም
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት እኔም መጥቻለሁ
በእውነት ውወንድሜችን እንኳን ደሰ አለሁ እንየም በጣም ደስ በለኝል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ደስ ይላል
ሳኡዲዎች እንኳን ደስ አላችሁ ዱባይም ያሉ ኢምባሲ ቢያስቡበት ጥሩ ነበር ለጉዋደኛየ ትኬት ለመቁረጥ ሄደን 1700 ድርሀም አሉን ኡፍፍፍ ማዳም ቤት ተስርቶ ይሄን ያክል ለትኬት እስኪ ዱባዮች በላይክ ብቅ በሉ
ወላሂ በይ ኧረ አደለም
እኔ ልገባ ነው እሰቲ ምከሩኝ
ኣኧር እኔም ስሞኑን እባሲ ልሄድ ነበር ትኬት በጣም ውድነው?? አይይይ
Ene guadegnaye lthedi felga 2000 diraham teblalechi
እስኪ ፓስፕርት የጠፋበት እንዴት መግባት ነው የሚቻለው ውዶቸ ንገረኙ
እሰይ አልሀምዱሊላ እናመሰግናለን ወድማችን
*እኔም ደሰ ብሎኛል ባሌ ትናትና ኢቃማ ተሰራለት በትንሺ ብር👍👍👍👍*
Mashia allah eskia shuke bayege eheta
Endat mew yatseralat ehit
Masha. Allah enkuwhan des aleshi
ነጃት ወለየዋ በእደት አይነት መንገድ ሚስጥሩን ሹክ በይን
እዴት ነው ያሠራሽው ንገሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን፡ቅዱስ ገብሪኤል ፡ለኣነንያ ፡ለኣዛርያ፡ለምሳኤል፡ስደተኞች ፡ለደረሰላቸዉ ፡ለኛ ስደቶኞች ፡ደረሰናል
ዋውውውውውው እግዚአብሔር ይመስግን ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በጣም ነው እምወክ እውነት ምርጥ ወንድሜ ነው ወልደክ ሳም እቦ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ክብሮይስፋ ለመዳኒያለም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
ቢረክሰ ወልታክን እግዚአብሔር ይከፈልልህ ወልደክ ሳም❤❤❤
ብሬክሥ መልካም ሠው ሠላምህ ይብዞ
እናመሰግናለን ብሬክስ ወድሜ ደስእሚልዜና
ይቃማ ሲሰጥ ነው ያልክ መስሎኝ ነበር
ግን ደስ ይላል ማሻ አላህ ነው
እኔም እዳቺ ሊል ነው ብየ
@@ekramibrahim2793 እውነት አሁን ኢቃማ ያስፈልገናል
ተባረክ ብሬክስየ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ አንተ ጥሩ ሰዉ
እግዝሃቤር ይማስጋን ለኛም ጸልዩልን ኩዬት። ለለነው እግዝሃቤር እንደስባን
ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን በኮየትም በመጣልን
አለህ ኸይሩን የውርድልን ወንድሜ ሁሌም ደስታሀን የሰመን ሹክራን
ኢቃማ ሊስጥ ነው ልትል ነው ብየ ልቤ ትር ትር አለ እስኪ ኢቃማ የተበላሽብን ብዞወች አለን እሱ ቢስተካከል ሀሪፍ ነበር
እኔም😃
እግዚአብሔር ይመስገን፡ደሰ፡ሲል👍👍👍👍👍እናመሠግናለንወንድሜበራታ
ምን ዋጋ አለው ሀገር ቢገቡስ ምን ይሰራል ያው ኑሮ በአደባባይ ሆንዋል
ትክክል
ትክክክል
እኮ ምን ያረጋል ከዚህ ብንመለስ አረቦችም ስደተኞች አስመርርዋቸው ነው እድኖጣላቸው መገዳችንን ያስተካከሉት እነሱምኮ የአበሻን ህዝብ ላይናቸው ጠልተውናል እኛስ እዴት እደምንሆን የኛ የስደተኞች ሂዎት በጣም ያሳዝናል ምን አለበት ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሁኔታወች ተስተካክሎልን ብንመለስ😭
ታዳ እስክመቼ እህት አላህ አለን ወላሂ ስደት ሲበዛ በጣም ያቅለሸልሻል አላህኸይረ ነገር ይፍጥረልን
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስይላል እኔሳዉድ አይደለሁም ግንበጣም ጠድስ ነዉያለኘ እዉት ስትስቃይ እሰማነበር ብሪክስ ወድማችን እናመሰግናለን
ሀገር ለመግባት ምኑነው ደስ እሚያስብለው ሀገር መግባት ቲሽ
እኛ እምንፈልገው በበሀር የመጣነው ሰወች ህጋዊ የምንሆንበትን መንገድ ነው አለቀ ሌላ አንፈልግም።
ትክክል
የኛ አበሻ የሚያከፋው ያስደስተዋል ከቱብቻ
Minw zeginet keyirahl inde???
ብርየ እግዚአብሔር ይባርክህ መስየን ድንግል ማርያም ስላም ትገላግላት
መልካም ስው ቸር ነገር ያስማህ እምንፈልገውን ስላስማህን
ማሻአሏህ. በጣም. ደስ ይላል እውነት ቢሆን
ጥሩ ቤት ከሁነ አትጥፊ ባዬ ነኝ
😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💗💗💗💗💝💝💝💝💝💝💝💜💜💜💛💛💛💚💚👍👈
በጣም ጡር ♥️♥️♥️👍👍👍
💘💘💘 ብሬዩ የምትወዱ ላይክ ግጭኝ ዉዴች👍👍👍👍
ያምር ዳስ ያሚል ዜነነው ብሬክስ ብዙ ያታቻጋሩ ይኖራሉ እንዳ አይነቱ ያብዛልን እኔ ጋነነኝ
እናመሰግናለን ወድም እኔም ሁለት ግዜመልሰውኛል ያአላህ መገዳችንን ይክፈትልን
ሰጥብቀው የነበረው ብሬክሰዬ አመሠግን አለሁ በውነት ጨቆኘ ነበረ የወነት ከሆነ ፈጣሪ ይመሰገን
በእዉነት ደስ ይላል እኔ ክስ አለብሽ ተብየ ባለፈዉ የዉጡ ጊዜ ይሄ ነገር በመምጣቱ ጥሩ ነዉ
ብሬዩ መልካም ሰዉ እኔ ሳዉዲ ልመጣነበር ይቻላል እሰኪ ንገርን ??
ይቻላል
@@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ ብሀር አይደልም ማለቴ ብጥልብ?
@@yawa6778 ክፍት ነዉ ይቻላል ውድ
@@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ መች ተከፈተ ባለፈዉ ብለዉ የሄደ የለም
@@alinalin1736 አረ ሂደዋል ሳውድ ብቻ ነዉ ክፍት ህጋውይ
Thank you❤❤❤❤❤❤ habib
ኢቃማ የተበለገበት እዴስተካከል እዴነሳለት በላጉ አድስ ነገር የለም ወይ?? ሊላው ማሻ አላህ ድስይላል
ደስ ይላል ለስደተኛች ሁሉ እደዚህ የምያስደስት በየቦታዉ ለሉት ሁሉ ያስተካክልን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ደስ ይላል ውንድሜ
መሻአላህ ተባረካላ ደሥእሚልመረ ጃነው ቡሬ እናመሠግናለን
ሳኡዳረቢያነኚ ጠለብነኚ ስወቸበጣም ያስቃዮኛል በራሴደመወዝ ትኬቆረጨ ልመለስነው ስወቹበጣመጥፎናቸው መክተቤንም አላቀው ማውራትም አልቻልኩ እስኪ መላበሉኚ ብረምደሞየለኚም መላካላቺሁ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንይሳነዋል ለመድሀኒአለም አሁን እርሱ ያውቃል
በእውነት በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ብቻ 100%እውነት መሆኑን በምን እርግጠኛ እንሆናለን የምር የእውነት ያርግልን
📵በስደት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን📵
እንኳን ደስ አላችሁ ችግራችሁ ተፈታ
አስደናቂ መረጃ ተመልከቱ👇👇
th-cam.com/video/OY8ETFPE_Is/w-d-xo.html
አድርጌሻለሁ እምወድሽ
ብሪየ ምርጥ ሰው ይመች እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወንድም ምርጥ ሰው
በሂወቲ እደዛሪ ደስ ብሎኝ አያውቅም አላህ ይባርክህ. ሰሞኑን. ጉዛ ወደናትሀገሪ
ብሬክሥ እሥክመቼ ነው ነግረን
ሀይ
እኔም እሄዳለሁ ሰሞኑን የት ነው ያለሽው
ሰላም ግቢ ማሚ
እረእኔምነበርኮ
ወድሜ ህይር ያሰማህ አቦ ዛሬ እቅልፍ ወስዶኝ ያድራል ይሳካልህ ባባየ
Waaw betam dess yilal "ዉድ እና የተከበራችህ የbrex habeshawi ተከታታዮች እስት አንድ ግዜ በቅንነት ሱብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው"
ክክክክክክክ ሁለት ግዜ አይሻልሽም
@@fatumeseld2921 ሀሀሀሀሀሀ ውነትሽን ውድ
ብሬክሶ አተ ምርጥ ሰው የተበለገበትስ የመሰራት አክባር ካለ ጠይቅልን ምቺት ይበልህ
ጥሩነው
ለኩይትስ
Lebanese ylem
በትክክል መፉላይ እውነትነው አሁን ሀሪፍመርጃ መጣልን ብሬክሰ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን በርታ
ብሪ ጅዳስ
እንኩን።ደሰላቹ።በጣም።ደሲ።ቢሎናል❤❤❤❤❤❤❤
ብሪክስለምታቀርበዉሁሉእናመሠግናለን
መሢየንሠላምበልልኝ
ሳዉዲያላችሁእህትናወንድሞቸእንካንደስአላችሁ
የርያድእንባሲምእናመሰግናለን
እኔቤሩትነኝእኔግንአልሀምድሊላምንምችግርየለብኝም
በቤሩትምላሉትእንባሲምእንደሪያድቢሠራጥሩነበርሣንትየተቸገሩእህቶችአሉ
ኧረ ኽይርያሰማህ የኔወንድም እባሲወች እንደዚህ ስታደርጉ በጣም ደስይላል ወላሂ በጣም ጨቆኝ ነበር ከሁለት ወርቡሀላ እሄዳለሁ አላህኽይር ያሰማህ ኩትራት የሰራሁባቸው በጣም ክፉነበሩ
እስኪ እንደኔ ደስያለው ስፈልገው የነበረው
ማሻአላ ብሬ ከይር ያሰማሕ መሢ ወልዳ
የኔ ወድም እኔምን እደምልህ አላውቅም በቻ የምምረቅህ ልጅይውጣለህ ያረቢ ያአላህቀጥትኛውንመግድይምራህ እናትአባትህንእደሜ ይጭምርልህወድምብሪክሰየ
ብሬክስ ኢጋማ ማውጣት ተጀመረ ዴ?
ሰላም በጣም ደስ ብሎኛል ብሬክስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መሲየ አልወለደችም እዴ
አላሀምዱሊላህ ወላሂ በቪስት ቪዛ ነበር የመጣሁት ኢቃማ አላሰሩልኝምና በጣም ነበር የምጨነቀው
በጣም ደሰ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ጥሩ መረጃ ነው ከኢትዮ ወደ ሳኡዲ የሚመጣበት መንገድ ካለ ንገሩኝ እህቴ ካልመጠው እያለችኝ ነው
በዛየራ ውሰጃት
@@فاطمهعالي-ل4ج
ዝያራ ጠለብ ማለት ነው ???
እደትነዉ ወደ እስኪ አስረጅኝ በመቸወራት ነዉ የሚጀመረዉ
ኮተራት ተከፋቶዎል ሳውዲ
@@فاطمهعالي-ل4ج ማሺአላህበጠምደሰየላል
ይመችህ ብሬክስዬ በእውነት እኔ ሁልግዜ እደት እደምሄድ እያሰብኩ ነበር ብቻ በጣም ነው የማመሰግነው ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ልን ብርክስዬ
Tankye😅braXy
ፖስፖርት ጥቅሙ ምንዴነው ፖሌስ እንደይዘን ይከላከል ወይስ አይረዳም ንገሩኝ ኮሜቶች
ደሞ እወዳቸዋለሁ ከ❤😘😘
ከክክክ ኢቃማ ነዉ ከሹርጣ የሚያዲንሽ
@@ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ አሳኩሽ አይደል 😍😍
ኣይዞሽ እኔ እያለሁ ኣትያዥም
@@elamyscd6475 😘😘😍
ምናለ መኖሪያ ፍቃድ ቢሰጡን እና ቤተሰቦቼን አይቼ በመጣሁ ይሄ ቀን ነው የናፈቀኝ
ከኮንትራት ጠፍተን ክስ የለለብን ግን ጠፍተን የምንሰራ አያካትትም እደ
Yakattal bedenib degmesh smiw
የኔም ጥያቄ ነው
እናመሰግናለን ወድም
አይይይ እኔ ደግሞ መኖራ ፍቃድ ነጻ ሊሰጥ ነው ብየ ልቤ ትርትር ነበር ያለው
እኔም
ክክክክክክክክ እኔም
ልክእደኔእፎይ
እኔም
እኔም መስሎኝ ነበር
አለሀምዲልላህ በጠም ዳስ ያምል ነገር ነዉ እኔ ከሲረ ቦታ ሰኞ ቀን ልዎጠ ነዉ እንሻ አላህ አላህ በሰለም ለሀገር ያብቀኝ ዉድ እህት ወንድሞቼ እነታንም አለህ በሰለም ለሀገር ያብቃችሁ
ምንድነው ልስማው
እግዚአብሔር እኛን እንዳበሰርከን አንተንም እግዚአብሔር ያብስርህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ እድሜና ጤና ይስጠህ❤❤❤❤❤❤
እናቴን አሞብኝነበር ሀገሬ እገባለሁ ደስይላል
ፈጣሪ ይማርልሸ😍
እግዚአብሔር ይማርልሽ
አላህ ያሺርልሺ የናትን እመም እኔም ቀምሸዋለሁ
አላህ ያሺርልሺ ሀቢበቲ
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት
እሰይ በቃ ማውጣት አለብኝ ማለት ነው ኢንሸአላህ ደስ ሲል
እረ ቤሩትም እንደዚህ ያድረግልን በዶራል እየተባለ መገባት እየፍለግን ዶራል ጠፍ ዶራል የለም ብሪክስ እረ እኛንም አስብን
እንደ ዛሬው ተደስቼ አላቅም የደስታ እንባ አለቀስኩኝ የእውነት ፍራቻዬ ከውስጤ ወጣ ወደ ሀገሬ ለመግባት በጣም እጨነቅ እና አሥብ ነበር እናም ዛሬ ኢንባሲያችን ስለተረዳን ስለደረሠልን ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምርል ብሬ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም እንወድካለን እናከብረካለን መታገስ ዋጋ አለው የታገሠ ለካ ዋጋውን ያገኛል 😍😍😍😍😍😍😍😍
ኢቃማ እንዴት እንደሚሰራ የምታውቁ ንገሩኝ የፈለገ ብር ቢሆን እገፍላለሁኝ
እኔም ፓሥፖርቴ እጄ ላይ ነበር ግን ኢቃማ ማውጣት ይቻላል አይቻልም የሚያውቅ ሠው መጠየቅ እፈልግ ነበር
Yechalale
@@etfowersetew961 ከአሁን ቀደም አረቦቹ ጠለብ አመጣሺ ጋር ተደውሎ መጠየቅ አለበት ኢቃማ ለማውጣት አሉኝ ሥለዚህ ጉዳይ የምታውቂ ከሆነ በውሥጥ ላናግርሺ ይመችሻል
@@etfowersetew961 እንዴት እንደሚቻል እሽ ንገሪኝ ማር
@@ሰናይትሀጲያተኛዋየሚካኤል አይ ብር ባታወጪ ይሻልሻል 8000 SR ከዛ በላይ ግን ታወጫለሽ ግን ከፊልሽ ሊክድሽም ይችላል ስለዚ ስሪና ወደ ሀገር ለመሄድ ትኬት ቆርጠሽ መሄድ ነው
እኔ አድስነው የጠፍሁት ከኮትራትቤት እየሰራሁ ነው ነገርግን. አሁን የገባሁባቸው ሱወቹ ብርከልክ ለውኛል እህትወድሞቸ በዱአችሁ አትርሱኝ የምር ሶስት ወር ሆኖኛል ዛሬነገ እያሉኝ በዱአችሁ አትርሱ ማሻአላህ ብያለሁ ብሬክስ አላህይጨምርልህ ቀጥልበት
Abeshiri
ወንድም እናመስግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ካየኽዉ መልስልኝ በማርያም
ጠፍተን የምንስራ ልጆች መሄድ ስንፈልግ ኢንባሲ ሂደን ነዉ ወይስ ምንድነው
ስንሂድ እንደት እንደምንሂድ አብራራልን?????
ኢንባሲ ሂደንህ ትኬት ቆርጠን ነዉ ውይንስ እንደት ነዉ መልስልኝ
አንድ Video ስርትህ
ኡንባ
ኡንባ የሚለዉ በስህተት ነዉ
አወ ኢንባሲ መሄድ አለባችሁ
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ኢቃማ ቀኑ ያለፈበት በከፊል ምክኒያት ማሰራት ይቻላልወይ ካየኸውመልስል
ማሻአላህ ቢሪ እናመሰግናለን
አው
ሰላም ነህ ብርክስ ደስ የሚል ዜናነው አገራችንን ሰላም ያርግልን አገራችንን ጅዳያርግልን ያረብ
እስኪ መጨረሻውን ያሳምር እውነት ያርግላችሁ ወገኖች
እንካን ደስ ኣለህ ውድምይ በጣም ደስ ይላል ደስ የምን ዜና ነው
አሁን እዚህ እምትሳደቡ ምን ቤት ናችሁ
ካፊር ምናምን እምትሉ
አንዳንድ ሙስሊሞች ትክክል እምታስቡ አትመስሉኝም ወደህክምና ብትሄዱ ጥሩ ይመስለኛል ሳይባባስባችሁ
Mani nkase. Sayetaruse abte atebaye
ክክክክክክክክ
ደሞ አሁን ምን ይሁን ብለው ነው የሚሳደቡት አጅብ ሱስ ነውዴ ስድብ
እናሰላም የነሳንማነውና አላህ ሂዳይሰጣችሁ ከሪሰቴኞች መጥፎአሰተሳሰብያላቸው
አረ አልተሳደቡም ኤጭ ነገር መፈለግ ምንድነው ሙስሊም ሙስሊም አትበሉ አስረዬ እንዴ አንድ ግዜ ከተሳደቡ መጭመቅ ምንድነው ቱ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ለበጎነበር ያዘገዬኝ የኔ ጌታ አምስት ቀን ተመላልሸ ሾርጣወች አልይዝ ሲሉኝ ነበር ወደ ስራ የተመለስኩት
ደስ ይላል
እኔም ሰሞኑን ልጠፍ አስቤያለሁ እስኪ ምክር ጣል ጣል አርጉልኝ ብሬ ምን ትለኛለህ ጠለብ ሰለቸኝ ደመወዙ በጣም ትንሽ ነው