ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሙና ሰላምሽ ይብዛ በስደት አለም ላይ ብዙ ገጠመኞች ይኖራሉ በየቤቱ አስቂኝም አስተማሪም ብርታርም ጥንካሬም አለው የማይለመደም የለም ይለመደል ዋናው እችላለሁ ማለት ነው ሁሉም ይቻላል ሁሉም ይታለፋል ጥሩ አድርገሽ ነው የሰራሽው ወረቃ ኡነብ ከመኮረኒ ጋር ዋውው❤❤እኔ ሙሉ ስራ ነው የምሰራው በተለይ ምግብ መስራት ውስጤ ነው ትክክል ነሽ የምግብ ስራ ቲብ እኮ ጥሩ ነው 😅😅
የዛሬዉ ምክርሽ ለኔ ነዉ መግብ ድብን አርጊ እችላለሁኝ ግን ዴመዉዝ ያን ያክል አይክፍሉኝም ከአስር ቀን በሀላ እቀይራለሁኝ አስጨምሬ እገባለሁኝ እንሽአሏህ
አረ የኔም የተለየነው እህቶቸ ምግብ እኔነኝ የምሰራው ትላለች ግን ጨውም አታቀርብ ሁሉንም ካዘጋጀሁት ቡሀላ መታ ጨመርመር አርጋ ትሄዳለች ሙሉ ስራው እኔው ላይነው እምተኛው ስድስት ስአትነው ከዛ የምነሳው 12 ነው ባልቴት አለች ቤቱም ፎቅነው እደው ፅዳቱ ብቻ በቂየነበር ተሰቃየሁ መስታወቱንም በውሀ ብቻ የማፀዳው ጉም ይመስላል አረ ምን ተሻለኝ ስወችየ
ይሄ ነገር በየቤቱ ነው እዴ ያለው ውህ ሞትን እኮ ለነገሩ መግስታችን ነው የገደለን ምክንያቱም እደበግ እያጋጋን ይ ልከናል ዞወር አንድ ም የሚያን የለ ውሁ ለማን እን ጩህ የፈጣሪ ያለህ እደ ቴሌብዠን እሪሞት ሲያዙሩን እኔ አቅ ም ብቻ ገና 9 በ 4 ወሬ ኧጅ ሰጠሁ ለስራው የፈጣሪ ያለ ህ ስሙ ፅዳት ግን ዉስጡ ሌላ
@Yalem-k6l እደኔነሽ እህቴ አረኔ አበሳ ገባሁ መቸ ነው የኢትዮ ህዝብ ስደት የሚያቆመው ገና ለሚመጡት ሀሳቡ ገደለኝ
አይዞሽ ሁላችንም ነን
አይ እህት የሁሉም ደምዝ እኩልነው እኔ ሁሉንም እችልነበር የሚከፈለኝ 1000ነው ጨሚሪኝም ብላት እቢአለችኝ ሲራው በጣም ብዙነው
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤❤❤
እሽ,መልሺ😮
እናመሰግናለን እህታችን
ሠላም
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ❤❤❤❤ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን
ደግምስ ምግብ መስራትሁሉም ይችላል ምኑነው የሚከብደው ቀላልነው
Masha allah
ሠላም. ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ
አብሽሪ
እሺ እንኳንም ነገርሽኝ ደግ
እረዳቦየማሻአላ
ማሻአላህ ብያለሁ ሆቢ ጀዛኪላህ ለምክርሽ ውደ
ወያኪ የኔ ውድ እህት🌹
Mዬ ሰሞኑን ጠፍቻለሁ እምለቂውንም ተከታትየ አላቅም ተመልሰሽ ተሰደድሽ አይደል አብሽሪ ልጀ ታሞብኛን በዱአሽ አትርሽኝ ኡኽቲ😢
@@LubabaLubaba-c7n ምነው እህቴ አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግልሽ
ሲጀምር የአረቦች ምግብ መች ይከብዳል😂😂
ወላሂ አወ አይከብድም በቅመም ለውሶ ማውጣት በይው ስራ ብዛትና አለመብዛት ብቻነውጂ ለማንም አይከብድም😊😊😊😊
@@Tughf-j4o በጣም እኮነው የምታስቁኝ የኔ ቅመሞች የናተን ኮሜንት ሳይ የድካሜ መርሻነው እውነትነው አያስቸግርም የኔ ግን ሽኩርቱን ጥጀው እሪሞት ከጎንዋ አታነሳም ማርያምን ነይ ስጭኝ ትለኛለች ሶስት ሁነው ተቀምጠው አድኛቸውም አያቀብሉልኝ ብቻ ፈጣሪ ያበረታናልጅ ከባድነው
እኔ በጠንየ አልብሽኝ ነዉ ምትለኝ ግን አየነደኝ ዪገረሙኘል ለመዪረበ ስረ እየጮሁ ጩሀተቸዉ ብቸነዉ የሚየቅለሸልሸኝ😂😂@@BirtukanGetachew-e4d
Yenewa ama mgb andsera atfelgm and ken tama ankulal serahulat keza man abash sri alesh bla chohoch
ኧረወየትነዉየአለሽዉ
ካላሰሩንስ እኔመስራትእሰራለሁ ግንአታሰራኝም እሚያቅተኝአይመስለኝም እሚሰራምየለምጅ ስሪብትለኝእንዴትደስባለኝ ድፈረትካለምግም መስራት አያስቸግርም እኔለመልመድእፈልግነበር ለራሴሰርቸስበላም ትቆጣለይ
👍👍
ዳቦየ😍😍😍
ተመለሽእንደ
ለሁለት አመቶ ካመጡ ኮትራት አይጨምሩም እደዉም ላድ ስራ ይመጣሉ ከዛ ግን የማያሰሩት ስራ የለም አይ እህቴ ካርድ እንኳን አይገዙም
ጠይቂያቻው ሊጨምሩልሽ ይችላሉ ምግብ መስራት ልመጅ ከሱ ባይጨምሩሽ ኩንትራት ስትጨርሽ ቤት ቀይረሽ በተሻለ ክፍያ ትሰሪ አለሽ
ትክክል
@meውሽት ብሮ ትምይስክፍልው ውጭ 25እይጨምሩምymunatube
ምኑ ነዉ ወሸት በርግጥ ሁሉም ማዳም አድ አደለም
ሰላም
❤❤❤❤❤❤❤
አረ ውዴ አረቦች ዴሞዝ አይጨምሩም እኔ ፆዳት በሁለትሽሪያልነው የገባሁት ፎቅናምዲርነው ምግብ እሰራለሁ አሁን በቃሚነት እኔም አስባትጨምራለች ብየ ዝምአልኳት እሷም አትጨምርም
ማድቤት እየመሽብኝ እየነጋብኝ 1000😅 ምትከፍለኝ ሆሆሆሆ አረ ቆይ እሠራላታለሁ ተመክሬ ነው ባልል😂
አሰላሐሙሀለይኩም ሙና እንደት ነሽ ዊደ❤❤❤❤❤
ምን ዋጋአለዉ አበረረችኝ ስትይአልነበረደ?ለኢጃዛ ህደሽ አሳፈረችኝብለሽለምድነዉ ያስደነገጥሽን
እኔምለው ሀገር አልገባችም እንዴ😊
ወላሂ አሁን ላይ ሚድያ ክመብዛቱ የተነሳ ዉሸት ሆኖል ወሬዉ ሁሉ አስቸጋሪ ነዉ
@@እሙኡመር-ፈ4ቐ አዎ እኔ እራሱ ግራ እየገባኝ ነው እውነቱም ውሸቱም ድብልቅልቅ ብሏል
ምግብ ጽዳትም ነው ምሳራው ምካፈለው 900diram nw
የት ሃግር😢
❤❤❤❤❤
እኔ 1100ነዉ ካመት ቡሀላ 50ብር ጨመረችኝ😂አሁን ኩንትራት ልጨርስ ነዉ 100እጨምርሻለሁ አለችኝ 1250 ስራ ብዛት የለብኝም ግን አንሹራስ አላሰራችልኝም ምን ትመክሩኛላችሁ 😢😢😢
ኢንሹራስ ምንድን ነዉ
መጣሽ እንዴ
Mekereshe yemachall
ማሻ አላህ
ውዴ ጥያቄ አለኝ
እሽ ጠይቂ
ማሻ አላህ ለቤትሽ አድስነኝ ግን በተከታታይ እከታተልሻለሁእሲ አንድ ነገር ንገሪን እኔ የምሰራዉ ሁሉንም ነዉ ከመጣሁ አራት አመቴ ደመወዝ 1300ነዉ ቤቱ ትልቅ ነዉ ሰወቹም ቤተሰብናቸዉ አሁን ደመወዝ ጨምሩልኝ ስላቸዉ አንጨምርም አሉን ምን ትይኛለሽ
@@ZhraZhra-wh5bz ብቻሸን ነዉ እምትሰሪዉ?
በየ ሁለት አመቱ ቢያንስ ሁለት መቶ ድርሀም ማስጨመር አለብሽ ቀስ አርገሽ አስረጃቸው ደከመኝ ስራ ብዙ ነው ትንሽ ጨምሩልኝ በያቸው ከማሳደስሽ በፊት ነው መባባል ያለብሽ ይሄን ያክል ከጨመራችሁኝ አሳድሱልኝ ካልሆነ ሀገሬ እሄዳለሁ ብለሽ አስፈራሪያቸው
@@meymunatube መይሙን እኔም 8 ጨረስኩ ሴትየዮ ትሄጃለሸ ወይ ስትለኝ አሳድሳለሁ ግን ሄጀ እመለሳለሁ ብያታለሁ ደመወዝ እድጨምሩልኝ እፈልጋለሁ
@jameilayimer7106 ከማሳደስሽ በፊት ደመወዝ ከጨመርሽኝ እመለሳለሁ ካልሆነ ግን አልመለስም በያት ከተመለሽ በኃላ ጨምሪኝ ብትያት ላትጨምር ትችላለች ከመሄድሽ በፊት ከሆነ ግን እንድትመለሽላት ስለምትፈልግ ትጨምርሻለች ወላሂ 8 አመትሽ ከሆነ ከ2000 በታች እንዳትሰሪ እኔ 8 አመት ሲሆነኝ በ2200 ድርሀም ነበር የሰረውት ሁለት አመቴን ጨርሸ 1500 ካልሆነ እንዳታሳድሱልኝ ስላቸው እሽ ብለው ጨመሩኝ ከዚያ በየ አመቱም በየ ሁለት አመቱም አስጨምራለሁ አትፍሩ ተናገሩ ተከራከሩ😓
@@meymunatube እሸ
ደምሪኝ
ኢትዮያ አይደለሺም እዴ የት ነሺ
ተመልሳለች
@jameilayimer7106 እዛዉ ቤት ነዉ ሌላ ቤት
@HgGgg-c7n እዛዉ
ተመልሻለሁ እህቴ
ጀሙየ እንዴት ነሽ ጠፍተሻል አይቸሽ አላቅም በኮሜት ከማውቃቸው እህቶቸ አንዷ አንች ነሽ🌹😍
Esuras.maliet.men.malit.nw.ekama.nw😂😂
Dubay.ny.kemixaw.2wora.nw
❤❤❤
❤❤❤❤
ሰላም ሙና ሰላምሽ ይብዛ
በስደት አለም ላይ ብዙ ገጠመኞች ይኖራሉ በየቤቱ አስቂኝም አስተማሪም ብርታርም ጥንካሬም አለው የማይለመደም የለም ይለመደል ዋናው እችላለሁ ማለት ነው ሁሉም ይቻላል ሁሉም ይታለፋል ጥሩ አድርገሽ ነው የሰራሽው ወረቃ ኡነብ ከመኮረኒ ጋር ዋውው❤❤
እኔ ሙሉ ስራ ነው የምሰራው በተለይ ምግብ መስራት ውስጤ ነው ትክክል ነሽ የምግብ ስራ ቲብ እኮ ጥሩ ነው 😅😅
የዛሬዉ ምክርሽ ለኔ ነዉ መግብ ድብን አርጊ እችላለሁኝ ግን ዴመዉዝ ያን ያክል አይክፍሉኝም ከአስር ቀን በሀላ እቀይራለሁኝ አስጨምሬ እገባለሁኝ እንሽአሏህ
አረ የኔም የተለየነው እህቶቸ ምግብ እኔነኝ የምሰራው ትላለች ግን ጨውም አታቀርብ ሁሉንም ካዘጋጀሁት ቡሀላ መታ ጨመርመር አርጋ ትሄዳለች ሙሉ ስራው እኔው ላይነው እምተኛው ስድስት ስአትነው ከዛ የምነሳው 12 ነው ባልቴት አለች ቤቱም ፎቅነው እደው ፅዳቱ ብቻ በቂየነበር ተሰቃየሁ መስታወቱንም በውሀ ብቻ የማፀዳው ጉም ይመስላል አረ ምን ተሻለኝ ስወችየ
ይሄ ነገር በየቤቱ ነው እዴ ያለው ውህ ሞትን እኮ ለነገሩ መግስታችን ነው የገደለን ምክንያቱም እደበግ እያጋጋን ይ ልከናል ዞወር አንድ ም የሚያን የለ ውሁ ለማን እን ጩህ የፈጣሪ ያለህ እደ ቴሌብዠን እሪሞት ሲያዙሩን እኔ አቅ ም ብቻ ገና 9 በ 4 ወሬ ኧጅ ሰጠሁ ለስራው የፈጣሪ ያለ ህ ስሙ ፅዳት ግን ዉስጡ ሌላ
@Yalem-k6l እደኔነሽ እህቴ አረኔ አበሳ ገባሁ መቸ ነው የኢትዮ ህዝብ ስደት የሚያቆመው ገና ለሚመጡት ሀሳቡ ገደለኝ
አይዞሽ ሁላችንም ነን
አይ እህት የሁሉም ደምዝ እኩልነው እኔ ሁሉንም እችልነበር የሚከፈለኝ 1000ነው ጨሚሪኝም ብላት እቢአለችኝ ሲራው በጣም ብዙነው
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤❤❤
እሽ,መልሺ😮
እናመሰግናለን እህታችን
ሠላም
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ❤❤❤❤ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን
ደግምስ ምግብ መስራትሁሉም ይችላል ምኑነው የሚከብደው ቀላልነው
Masha allah
ሠላም. ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ
አብሽሪ
እሺ እንኳንም ነገርሽኝ ደግ
እረዳቦየማሻአላ
ማሻአላህ ብያለሁ ሆቢ ጀዛኪላህ ለምክርሽ ውደ
ወያኪ የኔ ውድ እህት🌹
Mዬ ሰሞኑን ጠፍቻለሁ እምለቂውንም ተከታትየ አላቅም ተመልሰሽ ተሰደድሽ አይደል አብሽሪ ልጀ ታሞብኛን በዱአሽ አትርሽኝ ኡኽቲ😢
@@LubabaLubaba-c7n ምነው እህቴ አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግልሽ
ሲጀምር የአረቦች ምግብ መች ይከብዳል😂😂
ወላሂ አወ አይከብድም በቅመም ለውሶ ማውጣት በይው ስራ ብዛትና አለመብዛት ብቻነውጂ ለማንም አይከብድም😊😊😊😊
@@Tughf-j4o በጣም እኮነው የምታስቁኝ የኔ ቅመሞች የናተን ኮሜንት ሳይ የድካሜ መርሻነው እውነትነው አያስቸግርም የኔ ግን ሽኩርቱን ጥጀው እሪሞት ከጎንዋ አታነሳም ማርያምን ነይ ስጭኝ ትለኛለች ሶስት ሁነው ተቀምጠው አድኛቸውም አያቀብሉልኝ ብቻ ፈጣሪ ያበረታናልጅ ከባድነው
እኔ በጠንየ አልብሽኝ ነዉ ምትለኝ ግን አየነደኝ ዪገረሙኘል ለመዪረበ ስረ እየጮሁ ጩሀተቸዉ ብቸነዉ የሚየቅለሸልሸኝ😂😂@@BirtukanGetachew-e4d
Yenewa ama mgb andsera atfelgm and ken tama ankulal serahulat keza man abash sri alesh bla chohoch
ኧረወየትነዉየአለሽዉ
ካላሰሩንስ እኔመስራትእሰራለሁ ግንአታሰራኝም እሚያቅተኝአይመስለኝም እሚሰራምየለምጅ ስሪብትለኝእንዴትደስባለኝ ድፈረትካለምግም መስራት አያስቸግርም እኔለመልመድእፈልግነበር ለራሴሰርቸስበላም ትቆጣለይ
👍👍
ዳቦየ😍😍😍
ተመለሽእንደ
ለሁለት አመቶ ካመጡ ኮትራት አይጨምሩም እደዉም ላድ ስራ ይመጣሉ ከዛ ግን የማያሰሩት ስራ የለም አይ እህቴ ካርድ እንኳን አይገዙም
ጠይቂያቻው ሊጨምሩልሽ ይችላሉ
ምግብ መስራት ልመጅ ከሱ ባይጨምሩሽ ኩንትራት ስትጨርሽ ቤት ቀይረሽ በተሻለ ክፍያ ትሰሪ አለሽ
ትክክል
@meውሽት ብሮ ትምይስክፍልው ውጭ 25እይጨምሩምymunatube
ምኑ ነዉ ወሸት በርግጥ ሁሉም ማዳም አድ አደለም
ሰላም
❤❤❤❤❤❤❤
አረ ውዴ አረቦች ዴሞዝ አይጨምሩም እኔ ፆዳት በሁለትሽሪያልነው የገባሁት ፎቅናምዲርነው ምግብ እሰራለሁ አሁን በቃሚነት እኔም አስባትጨምራለች ብየ ዝምአልኳት እሷም አትጨምርም
ማድቤት እየመሽብኝ እየነጋብኝ 1000😅 ምትከፍለኝ ሆሆሆሆ አረ ቆይ እሠራላታለሁ ተመክሬ ነው ባልል😂
አሰላሐሙሀለይኩም ሙና እንደት ነሽ ዊደ❤❤❤❤❤
ምን ዋጋአለዉ አበረረችኝ ስትይአልነበረደ?ለኢጃዛ ህደሽ አሳፈረችኝብለሽለምድነዉ ያስደነገጥሽን
እኔምለው ሀገር አልገባችም እንዴ😊
ወላሂ አሁን ላይ ሚድያ ክመብዛቱ የተነሳ ዉሸት ሆኖል ወሬዉ ሁሉ አስቸጋሪ ነዉ
@@እሙኡመር-ፈ4ቐ አዎ እኔ እራሱ ግራ እየገባኝ ነው እውነቱም ውሸቱም ድብልቅልቅ ብሏል
ምግብ ጽዳትም ነው ምሳራው ምካፈለው 900diram nw
የት ሃግር😢
❤❤❤❤❤
እኔ 1100ነዉ ካመት ቡሀላ 50ብር ጨመረችኝ😂አሁን ኩንትራት ልጨርስ ነዉ 100እጨምርሻለሁ አለችኝ 1250 ስራ ብዛት የለብኝም ግን አንሹራስ አላሰራችልኝም ምን ትመክሩኛላችሁ 😢😢😢
ኢንሹራስ ምንድን ነዉ
መጣሽ እንዴ
Mekereshe yemachall
ማሻ አላህ
ውዴ ጥያቄ አለኝ
እሽ ጠይቂ
ማሻ አላህ ለቤትሽ አድስነኝ ግን በተከታታይ እከታተልሻለሁ
እሲ አንድ ነገር ንገሪን እኔ የምሰራዉ ሁሉንም ነዉ ከመጣሁ አራት አመቴ ደመወዝ 1300ነዉ ቤቱ ትልቅ ነዉ ሰወቹም ቤተሰብናቸዉ አሁን ደመወዝ ጨምሩልኝ ስላቸዉ አንጨምርም አሉን ምን ትይኛለሽ
@@ZhraZhra-wh5bz ብቻሸን ነዉ እምትሰሪዉ?
በየ ሁለት አመቱ ቢያንስ ሁለት መቶ ድርሀም ማስጨመር አለብሽ
ቀስ አርገሽ አስረጃቸው ደከመኝ ስራ ብዙ ነው ትንሽ ጨምሩልኝ በያቸው ከማሳደስሽ በፊት ነው መባባል ያለብሽ ይሄን ያክል ከጨመራችሁኝ አሳድሱልኝ ካልሆነ ሀገሬ እሄዳለሁ ብለሽ አስፈራሪያቸው