አመ ፬ ለህዳር ማህሌተ ጽጌ አቋቋም በሊቀ ጠበብት ሰላሙ (የተክሌ አቋቋም ፣ የዝማሬ መዋሥዕት ፣ የቅዳሴ መምህር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @hanabodde9371
    @hanabodde9371 2 ปีที่แล้ว +5

    ንግሥተ ሰማያት ወምድር ማርያም ድንግል
    ተፈጸመ ተፈጸመ ማህሌተ ጽጌ

  • @ግራምጣመልካምእይታ
    @ግራምጣመልካምእይታ 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔታ የቅዱስ ያሬድ አምላክ እግዚአብሔር የድክምዎትን ዋጋ በሰማይ በምድር ይክፈልዎት ለኛ ተማሪዎችዎ ቀድመዎ ስለሚለቆቸው ለማጥናት ስለሚመች ለሚጠቀምበት በጣም ጥሩ እድል ነው። የኔታ ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ

  • @እንዘ
    @እንዘ 2 ปีที่แล้ว +5

    Kale hiywetn ያሳማልን ዬንትዬ

  • @doctoryared8953
    @doctoryared8953 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ለመልካም ጥያቄዎችዎት ሁሉ ፈጣን መልስ ይስጥዎት የኔታ!!!በጣም ነው የማመሰግነው

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam3702 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ድካሞትን የቅዱሳን ድካም ያርግሎት እመብርሐን ርህርህተ ህሊና ወላዲተ አምላኽ ለአባ ፅጌ ድንግል እንደባረከች ለእርሶም ትባርኮት ሞገሱን ጥበቡን አሁንም አሁንም ጨምራ ትስጦት አሜን አሜን አሜን🙏❤✝

    • @selamusiyoum
      @selamusiyoum  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ለሁላችንም ትስጠን በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው

    • @sarateklemariam3702
      @sarateklemariam3702 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamusiyoum አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚያብሔር ይመስገን እርሶን ስለስጠን ጊዞትን ሰውተው እንድሂ የተሰጦትን ፀጋ ስለምታካፍሉን እኛ እንጂ እግዚያብሔር ያክብርልኝ አሜን አሜን አሜን በርቱልን 🙏❤✝

  • @ዓለማተዓለምሥላሴ
    @ዓለማተዓለምሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንግል ማርያም መልካሙን ሁሉ ታድርግልዎት

  • @fissehaabate4714
    @fissehaabate4714 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎዳና ምን ማለት ነው? 'ድርብ' እንደማለት ነው ወይስ ይለያል? ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @selamusiyoum
      @selamusiyoum  2 ปีที่แล้ว

      አዎ "ጎዳና" ቃሉ እንደሚያመለክተው "መንገድ" ማለት ሲሆን አንድ ቦታ ለመሄድ መዳረሻው አንድ ሆኖ ሳለ መንገዱ ግን አራት አምስት ሊሆን ይችላል ስለዚህ ጎዳና ማለት በዚህም በዚያም ያስኬዳል ማለት ነው ጥፋት አይደለም ለማለት ነው።

    • @gebretsadikcheru5764
      @gebretsadikcheru5764 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔትዬ እመሰግናለን ጌዜካለዎት ወደፌት ዝማሪዉንም የለት የለቱን ቢያሰሙን

  • @abeltedla676
    @abeltedla676 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ በታች ቤት ነው ?