- 327
- 169 543
ሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም(#Setawit)
United States
เข้าร่วมเมื่อ 17 พ.ย. 2021
ዓቢይ ዜማ ተሰምዓ በሰማይ ዘመላእክት ግናይ እንዳለ መንፈሳዊ አባታችን የዜማው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ
እኛም በዚህ ቻናል በእግዚአብሔር ፈቃድ ከቅዱስ ያሬድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን እና እውቀትን ከመንፈሳዊነት አጣምረው የያዙ ሊቃውንት መምህራኖቻችን ያስተማሩንን ዜማዎች በመጽሐፍ ቅዱስ እውቀቶች(በመንፈሳዊ ግጥምች)አጅበን እናቀርብላችኋለን እና መንፈሳዊነትን በተላበሰ አጽንኦት ትከታተሉን ዘንድ እንወዳለን!!!!
ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር
በሊቀ ጠበብት ሰላም ስዩም የተክሌ አቋቋም መምህር ስልክ ለምትሉኝ ይኸው ብያለሁ
Abiy Zema was heard, as the angels in heaven say, our spiritual father, the master of the song, Saint Jared
Through this channel, by the will of God, we will present to you the songs that were brought down from Saint Jared when he was humiliated and taught by our expert teachers who combined knowledge with spirituality, accompanied by the knowledge of the Bible (spiritual poems) and we would like you to follow us with an emphasis on spirituality!!!!
With spiritual greetings
Greetings from experts, plant establishment teacher. 0947426439/0938328306

วีดีโอ
የታህሣሥ በዓታ ለማርያም #መልክዕ እና #ዚቅ #አቋቋም ከነ ጸናጽሉ #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
มุมมอง 1.9K2 ปีที่แล้ว
የታህሣሥ በዓታ ለማርያም #መልክዕ እና #ዚቅ #አቋቋም ከነ ጸናጽሉ #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
#የመልክዕ_ፈጠራ ክፍል ሦስት በሊቀ Yemelki Fetera part 3 #ጠበብት #ሰላሙ_ስዩም #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
Yemelki Fetera part 3
ትምህርተ ኅቡዓት ዜማ#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #ethiopian #orthodox #tewahedo
มุมมอง 1K2 ปีที่แล้ว
ትምህርተ ኅቡዓት ዜማ#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #ethiopian #orthodox #tewahedo
የመልክዕ ፈጠራ ክፍል ሁለት ብዙ ክፍል ስለሚኖረው ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተከታተሉ ይጠቅማችኋል
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
የመልክዕ ፈጠራ ክፍል ሁለት ብዙ ክፍል ስለሚኖረው ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተከታተሉ ይጠቅማችኋል
ድንቅ ዜማሜ ና ወረብ በደብረ ሊባኖስ ሊቃውንት እስቲ #ተመልከቱት! ቦታ ካለ ደግሞ ብታስ/ብትቀጥሯቸው ተጠቃሚ ናችሁ ግጥም ከፈለጋችሁ ዲስክሪብሽን ተመልከቱ
มุมมอง 2.9K2 ปีที่แล้ว
አባ ተክለ ሃይማኖት ሐዲስ ሐዋርያ ሰላም እና ፍቅር ለምን ለኢትዮጵያ መላ ዘመንህን የደከምክላት ምድር የአውሬ ምድር ሆናለች ጠፍቶባት የሰው ዘርጸ ተቀድቶ ተቀድቶ ጎደል የማይለው የአቋቋሙ ባህር በትረ ማርያም ነው እኛም ከዚህ ባህር በእፍኛችን ወስደን ሀይቅ ልንሆን ነው አዲስ አምባ ገብተን ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አባ ተክለ ሃይማኖት በትረ ማርያምን ጠብቅልን ከሞት በአቋቋም ምርቃት እንዲህ የደመቅን ነው የጸሎቱ ውጤት ሥሙር ሆኖልን ነው ታታሪው ገበሬ ይህ በትረ ማርያም ያፈላው ጀመረ የተክሌን አቋቋም አፍልቶትም አልቀር ለዓለም አዳርሶታል ችግኙ የሌለበት አሁን ዬት ይገኛል የአሁኑስ ሥሙር ነው ምርቃት ያለበት ከአዲስ አበባ ውጪ ...
አመ ፳ወ፬ ለህዳር ካህናተ ሰማይ የደብረ ሊባኖስ ገዳም የቦታ ወረብ የዝማሜዎችን ሊንክ ኮሜንት መስጫ ላይ አስምጥላችኋለሁ
มุมมอง 2072 ปีที่แล้ว
አመ ፳ወ፬ ለህዳር ካህናተ ሰማይ የደብረ ሊባኖስ ገዳም የቦታ ወረብ የዝማሜዎችን ሊንክ ኮሜንት መስጫ ላይ አስምጥላችኋለሁ
መዝሙር ሎቱ ስብሐት በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም Song of thanks to him by expert Selamu Siyoum
มุมมอง 5772 ปีที่แล้ว
Song of thanks to him by expert Selamu Siyoum
የህዳር ጽዮን ማርያም ወረብ ከነጸናጽሉ ከመኃትው ጀምሮ ያሉትን ሊንክ ኮሜንት መስጫ አስቀምጥላችኋል
มุมมอง 2.5K2 ปีที่แล้ว
የህዳር ጽዮን ማርያም ወረብ ከነጸናጽሉ ከመኃትው ጀምሮ ያሉትን ሊንክ ኮሜንት መስጫ አስቀምጥላችኋል
የህዳር ጽዮን ማርያም የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም #በላይ_ቤት እና #በታች_ቤት ክፍል ሁለት (የመጨረሻ ክፍል)
มุมมอง 2.6K2 ปีที่แล้ว
የህዳር ጽዮን ማርያም የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም #በላይ_ቤት እና #በታች_ቤት ክፍል ሁለት (የመጨረሻ ክፍል)
የህዳር ጽዮን ማርያም የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም #በላይ ና #በታች ቤት ክፍል፩ for Hadar Zion Maryam of Melka and Zik Aquaguam
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
አመ ፳ወ፩ ለህዳር ጽዮን ማርያም የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም ክፍል አንድ for Hadar Zion Maryam of Melka and Zik Aquaguam
አመ ፳ወ፩ ለህዳር ጽዮን ማርያም ምልጣን ከመኃትው እስከ አቡን ያለውን ለማግኘት ሊንክ ዲስክሪብሽን/የኮሜንት መስጫ ላይ ላይ አስቀምጥላችኋለሁ
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
th-cam.com/video/fA6XoKFkZQc/w-d-xo.html th-cam.com/video/2SYp9C1hWU4/w-d-xo.html
በደብረ ጽባሕ ሲ.ኤም.ሲ ቅዱስ ሚካኤል የነበረን አገልግሎት The spiritual service we had at Debre Tsbah CMC St Michael
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
በደብረ ጽባሕ ሲ.ኤም.ሲ ቅዱስ ሚካኤል የነበረን አገልግሎት The spiritual service we had at Debre Tsbah CMC St Michael
መልክዓ መልክዕ እንዴት ይፈጠራል በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም How to create a picture of Saints by experts Salamu Siyoum
มุมมอง 3.6K2 ปีที่แล้ว
መልክዓ መልክዕ እንዴት ይፈጠራል በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም How to create a picture of Saints by experts Salamu Siyoum
አመ ፲ወ፪ ለህዳር ቅዱስ ሚካኤል የነግህ እና የቅዳሴ ምስባክ November 12 St. Michael's Morning and Mass
มุมมอง 1782 ปีที่แล้ว
አመ ፲ወ፪ ለህዳር ቅዱስ ሚካኤል የነግህ እና የቅዳሴ ምስባክ November 12 St. Michael's Morning and Mass
የህዳር 12 ቅዱስ ሚካኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም November 12th St. Michael Woreb by the expert Salamu Siyoum
มุมมอง 4.1K2 ปีที่แล้ว
የህዳር 12 ቅዱስ ሚካኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም November 12th St. Michael Woreb by the expert Salamu Siyoum
መዝሙር ኢተዘኪሮ በሊቀ ጠበብት ሰላሙ(የአቋቋም ፣ የዝማሬ መዋሥዕት እና የቅዳሴ መምህር ) Hymn Itezekiro by expert Salamu
มุมมอง 7392 ปีที่แล้ว
መዝሙር ኢተዘኪሮ በሊቀ ጠበብት ሰላሙ(የአቋቋም ፣ የዝማሬ መዋሥዕት እና የቅዳሴ መምህር ) Hymn Itezekiro by expert Salamu
አመ ፲ወ፪ ለህዳር ቅዱስ ሚካኤል ከዋዜማ እስከ አቡን ዜማ እና ዝማሜ Nov 12 St. Michael from the eve to Abu Zema & Zimame
มุมมอง 6052 ปีที่แล้ว
አመ ፲ወ፪ ለህዳር ቅዱስ ሚካኤል ከዋዜማ እስከ አቡን ዜማ እና ዝማሜ Nov 12 St. Michael from the eve to Abu Zema & Zimame
አመ ፲ወ፪ ለህዳር ሚካኤል የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም #በላይ እና በታች ቤት St Michael the upper and the lower house aquaquam
มุมมอง 2.2K2 ปีที่แล้ว
አመ ፲ወ፪ ለህዳር ሚካኤል የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም #በላይ እና በታች ቤት St Michael the upper and the lower house aquaquam
አመ ፯ ለህዳር ጊዮርጊስ ዋዜማ Wazema for Saint Giorgis in November 16
มุมมอง 3222 ปีที่แล้ว
አመ ፯ ለህዳር ጊዮርጊስ ዋዜማ Wazema for Saint Giorgis in November 16
አመ ፮ ለህዳር ቍስቋም ምስባክ ፣ Misbak For Qusquam in November six
มุมมอง 2372 ปีที่แล้ว
አመ ፮ ለህዳር ቍስቋም ምስባክ ፣ Misbak For Qusquam in November six
11:42 ዝማሜ
የታህሳስ ገብርኤልን ያሰሙን መምህር
ደስ ሲል
ደብረ አባይ መማር እፈልጋለው
አይ ወዝ ሕሙማንን ይፈውሳል ። እንዲህ ነው እንጂ ። የኔታ በርቱቱቱ እንዲያቆሙ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፤ የኔታ እናመሰግናለን ።
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
23:07
7:45
መልክዕ ፈጠራው ይ ቀጥሉልን
ቃለሕይዎት ያሰማዎት
ቃለሕይወት ያሰማልን
36:15
34:57
19:52
18:53
19:30
16:51
yeneta kbri ystln betam asfelagi nowe qetelachu
5:38
3:48
1:50
2:45
preesh
ደስ የሚል ዜማ ነው እመኣምላክን ይቀጥሉበት እንዲሁም ዜማው ከጽሕፈቱ ጋራ ቢያደርጉም ጥሩ ነበር
kalehiwot yasmalin
1:30
የቀረውስ ግን የኔታ እንጠብቃለን😊
❤❤❤❤
7:47
9:22
ይበል
አባታችን 16 ምልጣነኑና እስመለአለሙን ይበሉልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ወረቡንም ይበሉልን ❤🙏🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሠማልን 🌹
0:20 1:04
kalehiwet yasemaln
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
4 ተነሽ/ 5 ሰያፍ + ተነሽ/ተጣይ 3/3 -> ቤዛ ሠረገላ + ጥቀ አዳም ለምሳሌ፦ ተፈሥሒ ድንግል፣ ከመ ሰዶም እምኮነ 5 ተጣይ/4 ወዳቂ -> ቤዛ ሠረግላ + ማጠፍ ለምሳሌ፦ ከመ ታቦት ሥርጉት፣ ከመ ፍሕሶ ቀይህ፣ ከመ ታቦት ጽርሕ፣ ውስተ ኵሉ ምድር 6 ተጣይ/ 5 ተነሽ
ትርጉም
3 ተጣይ + አራት anything -> ዛቲ ሠረገላ ለምሳሌ፦ ሰላም ለገቦከ/ሰላም ለቃልኪ 3 ተጣይ + አምስት anything -> ተፈጸመ ለምሳሌ፦ ሰላም ለልሳንከ/ሰላም ለጕርዔኪ 3 ተጣይ + ስድስት anything -> ውርወራ ለምሳሌ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ/ሰላም ለአዕይንትኪ 3 ተጣይ + ሰባት anything -> እምኔክሙ ሠረገላ + ቤዛ ሠረገላ + ማጠፍ ለምሳሌ፡ ሰላም ለኵልያቲክሙ/ሰላም ለማየ ዮርዳኖስ አንድ anything + ሦስት anything -> ማጠፍ ለምሳሌ፦ ኦ ክርስቶስ/ኦ እምነ ወዳቂ 2/ተጣይ 3 + ተነሽ/ተጣይ 2-3 -> ማጠፍ ለምሳሌ፦ ሰላም ዕብል፣ ሰላም ለከ፣ ዝንቱ መስቀል፣ ሰላም ለክሙ 3 ወዳቂ/4 ተጣይ + 3/3 -> ወጽጌ ዘወጽአ ለምሳሌ፦ ክልኤቱ አዕሩግ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ 3 ተነሽ + ተነሽ/ተጣይ 3/3 -> ንዜኑ ንዜኑ ለምሳሌ፦ አብርሂ አብርሂ፣ አብርሂ ድንግል 5 ሰያፍ + ተነሽ/ተጣይ 2/2 -> ወጽጌ ዘወጽአ ለምሳሌ፦ ዘካርያስ ርእየ፣ ዘካርያስ ወልድ፣ ዘካርያስ ሰብእ 4 ተነሽ + ተነሽ/ተጣይ 3/3 -> ቤዛ ሠረገላ ለምሳሌ፦ ተፈሥሒ ድንግል 1 anything (ወዳቂ by default) + 4 anything -> ዛቲ ሠረገላ ለምሳሌ፦ ኦ ማርያም
የኔታ የሐምሌ ስላሴ ምልጣንና ንሽውን ይልቀቁልን
ግሩም ዜማ አጣጣል ከማራኪ ድምጽ አጣጣል ጋር፡ ድንቅ ዝግጅት ነው፡ በርቱልን፡ እግዚአብሔር ያበርታልን። ምልክቶቹንም እንዲሁ ቢያስተምሩን ቆንጆ ነው።
የኔታ ንሽዉንም ይላኩልን
የኔታ ንሽዉንም ይላኩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
የ መስከረም 2 ምልጣን ይለቀቅልን ከነ ዝማሜው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ይሄንን ያማረ ያሬዳዊ ጣዕመ ዝማሬ በፀሐይና በንፋስ ላይ ሆነው ሲያሰሙን ለጤንነትዎ መልካም አይደለምና ለዚሁ ዓላማ ባሉበት ወይም በሚያገለግሉበት ደብር ለቀረፃ የሚያገለግል ቤት ተዘጋጅቶ በዚያ ውስጥ ሆነው ቢያሰሙን መልካም ነው እላለሁ በመከራ እና በስቃይ ተምረው የወሰኑትን ቃለ እግዚአብሔር ለማስተማርም መጉላላት የለብዎትም እላለሁ ይቅርታ እዚህ ቦታ ለምን እንደመረጡ ባላውቅም ለኔ ስለተሰማኝ ነው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
በእውነት መምህር አምላከ አበው ወሊቃውንት ይጠብቅልን። ዜማውን ከነድርቡ ዝማሜውን ከነቤቱ መኃትውን ከነአቡኑ እያሰሙን ስለሆነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በተለይ ከነ ዜማው መሆኑ ዝማሜውን ለመቀጸል ልዩ ጥቅም ነውና ይበርቱ አሰበ መምህራንን ያድልልን