ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ አንደኛነኝ. እንኳንደህናመጣህ መምህራችን ሽአመትኑርልን እስኪ የምትወዱት በላይክ ግለጹት❤
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው 😍😍😍
qeQ
Yes I do
ወይ ጉድ ሰንበት ተማሪዎች አልክ ብስራት ገብርኤል የሰንበት ተማሪ ነበርኩ አሁን በውጪ ነው የምኖረው እና የሰንበት ትምህርት ቤት አስተማሪያችን የነበረው ከፈለክ ስሙንም እነግርሃለው እንዳለ በዚው በድግምትና በምርት ስንት ሴቶችንአበላሽቶና በመተት አሳስሮ ይገኛል ከኔ ጭምር ማለት ነው እንዲው በስደት አለም መከራዬን ስበላ ከርሜ አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጣቸው በሳቸው ትምህርት ነቅቼበት ባይሸኝም በሰላም አለው እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ
መምህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ያንተ ውጤት ነው ልጁን ለዚህ ክብር ያበቃው ጌታ ሆይ እባክህ በስምህ የሚነግዱትን ጠንቋይ አስጠንቋይ መተተኛን ከምድር ላይ ጥርግርግ አድርገህ አጥፋልን እባክህ ጌታዬ ሆይ ቤትህን መነገጃ ቤት አያድርጉት ጌታ ሆይ እባክህ ቤትህን አፅዳው
ውድ የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማርያም ልጆች ለመምህር እንጸልይለት እነዚህ ን ገጠመኞች ትምህርቶች ሲያቀርብ ልን እኛ እንድንነቃ መ ምህር ለእኛ ሲል ከደብተራ ከጠንቋይ እና ከበቀል መንፈስ ጋር ተጋፍጦ ነው እባካችሁ ይህንን ገጠመኝ እና ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ መምህር ለፍቶ ደክሞ ዋጋ ከፍሎበት ስለሆነ የሚያቀርበው በጸሎታችን እናስበው!!!!! ፍሬአማ እንሁን !!! መምህር ሆይ እኔ ባለሁበት አከባቢ ትምህርትህ ገጠመኝህ ከአ እምሮ በላይ ፍሬ እያፈራ ነውና ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
እውነት ነው
በርከትህ ይደርብን ወድማችን እህተ ገወርጊ በፀለት አስቡኝ
እግዚአብሔር የወንድማችንን በረከት ያሳድርብን መምህር በጣም እናመሰግንሀለን
ወንድሜ ተስፋ ስላሴ ምንእንደምልህ አላውቅም ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅህ እረኛ እንደሌለው መንጋ ስንባዝን አይቶ አንተንና አባታችንን መምህር ግርማን በዘመናችን ያስነሳልን ቸር አምላክ ስሙ ይመስገን ብዙ ብዙ ተምረናል የዚህ ባለታሪክ ወንድሜ እባክህ በፀሎትህ ወለተ እየሱስን አስባት እየተንገዳገደች ነውና ።
መምህር ወደ ዋላ ተመልሼ ሁሉንም ትምህርት ደግሜ ደጋግሜ ነው እየሰማዉ ያለዉት
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የሚገርም ነው ለሱ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትርዳን በፀሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋውን ላተም ያብዛልህ አሜን።
እንኮን ደህና መጣህ ወድማችን
መ/ር የምታቀረባቸው ገጠመኞች ብዙዎችን እየለወጡ ነው፡፡ ተወዳጂነታቸውም በጣም ጨምሯል፡፡ ብዙ በቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሚስጥራዊና ሰይጣናዊ አሰራሮች በመልአክ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋ እና በርከት ለምእመኑ ግልጽ ሆነዋል፡፡ አንተ ደግሞ እወቀታችንን በህይወት ለመኖር እንድንሞክር እየርዳኸን ትገኛለህ፡፡ አሁን ችግሩ የአንተን አገልግሎት የበለጠ ለማስፋት፤ እንዳንተ ዓይነት መምህራን የማሰልጠንና የማለማመድ ስራም ቢሰራ ጥሩ ነው፡፡ እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቅህ፡፡ በፀሎትህ አስበን - ገብረ ኢየሱስ፤ ወለተ አረጋዊ፤ ገብረ ስላሴ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን። መምህር አመሰግናለሁ እኔ ብዙ ነገር እራሴን እንደፈትሽ አድርጎኛል እስካሁን የሰማሁት በተለይ ቤተሰቦቼን ጋር ያለውን እንደ መስተዋት እንድመለከት ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር እረቶኝ እኔም ቤተሰቦቼ ላይ ያለውን መንፈስ እንዲወገድልኝ ከእኔ የበረታችሁ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን
Ye egziabhir chernet endet Yidenkal !
Wolete kidan be tselot asebegn !! kale hiwot Yasemalen !
ወለተ ስላሴ ብለህ ንገረኝ በጾሎቱ ያስበኝ ምምህረ አንተም አስበኝ አደራ በጣም ይገርማል እሄ ደሞ
በጣም ደስ ይላል መጨረሻው በእውነት እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ፍቅሩ ድንቅ ነው ሁሌ እጁን ዘረግቶ የኛን መመለስ ጠፍተን እንድንቀረ የማይፈልግ ድንቅ አምላካችን እግዚአብሔር ይክብረ ይመስገን አሜን፫እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን ከልጁዋ ታማልደን እናትነቷ አይለየን አሜን ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ሃገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
በጣም የሚገርም ነው በእውነት በቤተ ክርስቲያን በር ላይ የቤተክርስቲያን መፅሀፍ እያስመሰሉ ለሚሸጡ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ስንቱን ሰው አታለዋል ገዥዎቹም ባለማወቅ አቤቱ አምላኬ እንደዚህ አይነቶቹን ገስፅልን ስንቶቻችን ነን ባለ ማወቅ ይሄን መፅሀፍ እየገዛን የመንፈስ አሰራር የምንዋረስ ደስ የሚለው ነገር መመለሱና ለቅድስና ህይወት መብቃቱ ነው ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እኛንም ስደተኞችን በፀሎትህ አስበን መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ይሄው ገጠመኝ 80 ደረስን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ባርተ ትምህርት ስንት ሰው ነው የተለወጠው ቤት ይቁጠረው እንዲሁም እኛ ስደተኞች አገራችን እያለን የማናውቀውን የመናፍስት አሰራር ስደት ላይ ሆነን ብዙ ነገር አውቀናል *መምህሬ የነፍሳችን አባት ነህ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ አሜን*
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልንእንዴት ደስ ይላል የስው መጨረሻው ሲያምር ነው መልካም ደስ ይላል ሁላችንም መጨረሻችንን ያስማርልን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየንየሚገርመኝ የቤተክርስቲያኒቱ ሲኖዶስ ለምን ዝም ይላሉ እግዚኦ አቤቱ ቤትህን አፅዳ የማንም መሳቂያ ሆን
አባታችን መምህር ግርማ መተተኛ አይደሉም እግዚአብሔር ፀጋ ሰጥቷቸዋል ስማቸውን ለሚያጠፉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ይቅርም ይበላቸውመተት መታቾች ገሀነብ እሳት ይጠብቃቸዋል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ድንቅ ታአምርን ነው
እግዚአብሔርይመስገን። ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ አስቡኝ
አቤቱ #ከድፍረት ሀጥያት ሰውረን አሜን 🙏
*በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ*
እንዴት ደስ ይላል ድንግል ማርያም የምትገልጽላቸው የምታናግራቸው ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል ። እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ። ለሁላችንም ድንግል ማርያም ትጎብኘን ።
ብዙዎች እንዲማሩበት እናድርግ የብዙዋችን ህይወት መቀየር ይቻላል ገጠመኙ የሁላችንም ህይወት ውስጥ ያለ ነው አል ተናገር ነውም እንጂ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው !
ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በምእናብ እየመጣ ያስፈራራኛል ባይምሮዬ እባብ ወደኔ ሲመጣ ይታየኛል ስሞኑን በፀሎት ሰአት እየረበሸኝ ነውውዳሴ ማርያም መፀለይ ሳቋርጥ በውስጤ ያዘነችብኝ እየመሰለኝ አይምሮዬ ይወቅሰኛል ከዛ ተነስቼ ስፀልይ ዝም ይላል አይምሮዬ ብዙ ተምሬአለሁ ወደተግባር ስገባም ብዙ ነገር አለ ግን ፈተናው.....የተዋህዶ ልጆች በርቱ ይሔን ገጠመኝ እየሰሙ አለመለወጥ አይቻልም እኛ ስንለወጥ በዙሪያች ያሉትን እንለውጣለን እንበርታ
በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን የዲያብሎስን።ተንኮል የምናውቅበት አይነ ልባናችንን አብርቶልን የዲያብሌስን ኃይል የምናሸንፍበትን ፀጋውን እንዱያድለን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ አሜን.
ቀናሁ በጣም ጌታ ሆይ ምን አለበት ሁላችን አንደዚሁ በቅደስና ተቀይረን ሰይጣንን ብናሳፍረው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን መምህር ላንተም ከነ ቤተሰቦችሕ ፈጣሪ የጠብቅልን ኣሜን.
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ተስፈሽ ብዙ ሀሳቦች ን ገጠመኝህ ነካክታል ኑርልን።
መምህሬ እኔ የምሠጠው ምሥክርነት አለኝ በዘመኔ ከባድ የሆነ ሀጥያት አሸንፎኝ ነበረ የእግዜአብሄርን ቃል ሥሠማ ይፀፅተኛል ግን መመለሥ አቅቶኝ ነበረ ለመጀመረያ ጌዜ ያንተን ትምህርት ሣዳምጥ በእንባ ነበረ ያደመጥኩህ ከዛች ቀን ጀምሬ ሀጥያቱን አሸንፊው መፀለይ መሥገድ ጀመርኩ ብዙ ነገሮቸ ተቀየሩ እግዜአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ልቦናየን መለሠኝ እና መምህር ብዙ ሥብከት አዳምጨ መቀየር አቅቶኝ ነበር አሁን ከተኛሁበት ነው ያነቃህኝ እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ የህይወት ዘመንህ ን ይባርክልህ ከእኔ እድሜ ላንተ ይጨምርልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ወንድማችን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ላንተ የደረሰችልህ እማምላክ ለኛ ንም ትድረስልን
ማረን ክርስቶስ የእኛን በደል ሳትቆጥር ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እውነት በጣም ነው ደስ የምለው ወድሜ ለአተ የደረሰች እናታችን ለእኛም በየአገሩ ለተበተነው ልጆቻ ሰብስባ ወደብታ ታግባን ትቀበለን እውነት በየቀኑ የምሰማው ከአይምሮ በላይ ነው ተኮል ለምሰሩትም ለብቸውን ትመልስ ቃልእወት ያሰማልን የመግስቱ ወራሽ ያርግልን መምራችን ወድማችን ከኛ ከደካሞቹ የበረታቹ በፀሎታቹው አስቡን እግዝአብሔር ከውላችን ይውን በሰራነው ውሉ ይቅር ይበለን አሜን 💚💛❤️
ሰላም መምህር ዛሬ ቀንሙሉ ስጠብቅህ ነበር ዛሬ እንደለመድነው አስተማሪ ታሪክ የማታቀርብልን መስሎኝ ልቤን በጣም ቅር ብሎት ነበር ምክንያቱን ምን ያህል እንደተለወጥኩበ እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነው የምናውቀው መምህር አንዳንዴ የሰውን ታሪክ አይደለም የማዳምጠው የራሴን የቤተሰቤን በኛ ህይወት ላይ ያለፈውን ግን ያላስተዋልነውን ያልተገነዘብነውን ታሪክ ሁሉ ነው ስለዚህ ለዚያ ነው ይህንን አስተማሪ ገጠመኞቸን ሳልሰማ ስቀር ልቤን ቅር የሚለው በ እያንዳንዱ ገጠመኛ እማርበታለሁ መምህር አንተንም በጣም እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማናል በርታልን ቤተክርስቲያናችንን መድሀኒታችን ከእንደነዚህ አይነት እርኩስ ሀሳብ ካላቸው ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍😍
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ በማርያም 😓😓😓😓🤲🙏
መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
I am crying ! ye emebetachen fiker yadelegn !
_እሚገርም ትምህርት ነው በእውነት ለእሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን_
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም ተባረክ አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን። መላ የተዋህዶ አማኞች የሆነውንም ፈጣሪ በቤቱ ያጽናን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል እኛም እራሳችንን ፈትሸን የምንለወጥበት ያድርገን መምህር ተባረክልን
ወለተ ኢየሱስ ወለተ ጊዮርጊስ ብለህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር ሰላምህ ይብዛ
በእዉነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የደብተራ ሴራ እዲስፋፋ ምክንያት የሚሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያደላችሁ ልብ ይስጣችሁ ወንደማችን በረከትህ ይደረሰን በፀሎትህ አስበን በርታ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርለእሱ የደረሰለት የድንግል ማሪያም ልጅ ለእኛም ይድረስልንአፀደ ማሪያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ
ወንድማችን ልሁል እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለፅልክ የምሰማቸው ገጠመኞች በጣም የሚገርሙ ናቸው ::በፀሎቱ እንዲያስብንም ለውንድማችን በማሳሰብክም በጣም ነው ይማመስግነው ውስጤ እያሰበው ነበር::አሜን አሜን አሜም🕯ፍቅርተ ሥላሴ እባላለው በፀሎትክ አስበኝ::
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር አንተ በጣም እድለኛ ነህ እግዚያብሔር በወንድማችን ላይ አድሮ ሰለተፈወሰክ ደሰ ብሎኛአል አንተን የሰማ እግዚያብሔር እኛንም ይሰማን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አይዛህ በርታልን ገና ብዙ ፍሬ ታፈራለህ የተዋህዶ ልጇች እባካችሁ የአውደነገሰት መጸሀፍ በየቤተክርሰቲያን በሩ ላይ የሚሸጠውን አትግዙ ለሚሸጡትም ልቦና ይሰጣቸው መምህር ወንድማችን በጸሎቱ እንዲያሰበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ ሰጥልች አንተም በጸሎትህ አሰበኝ ከነቤተሰቤ ችግር ውሰጥ ነኝ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ወለተ ሰንበትን ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ ጸልዬልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት በጸሎት አስቡኝ ስሜን ስጡልኝ በጸሎት እንዲያስቡኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ ስደተኛዋ የቤተክርስቲያን እጣን ሽታ የናፈቀኝ
አይዞሽ እህቴ
የመዳናለም ይቅር ባይነት ማህሪነቱ እዴው ድንቅ ይለኛል ምን ያክል እድለኞች ነን እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ለዚህ ክብር ማብቃት እፁብ ድቅ ነው ባተላይ እግዚያብሔር ስራውን እየሰራ ነው ምን ያክል ደስ እደሚለኝ ገጠመኝህን ስሰማው ደስስስ ብሎኝ ሁላ ነው ምውለው ለኛም ድግል ትድረስልን ልቦና ትስጠን ለልጇ ስጋና ደም የተዘጋጀን ታድርገን አሜን
ተሴፋ ሥላሴ ዲቅ ነዉ የእግዚያብሄረ ቸረነት እመቤቴ ሰዉ አረጊኝና ሰዉ ይግረመዉ ወለተ መዲህን አስብኝ በፀሎት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው መምህር በርታልን ብዙ ነገር ተሚርያለሁ ብዙ ተለውጫለሁ
አሜን በረከቱ ይደርብን በእውነት መምህር ይኤ ሁሉ ታሪክ መስማት እና ማየት በጣም ይከብዳል እኔ አንተን የመምከር እውቀትም አቅምም የለኝም ግን እንዳይተናኮሉክ ራስህን ጠብቅ አውቃለው መዳንያለም ሁሌም ካንተጋር ነው ጥንቃቄ አሪግ በጣም አስተማሪና እራሴን እንድመረምር ነው ያረከኝ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለሁሉም ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማቸንን በረከቱ ይደርብን ወለተ ኪዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደሰ ይላል ቃለህይወትያሰማልን መምህረ እናመሰግናለን።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ዋው ልጅ ግን እድለኛ ነው የእመብርሃን ፍቅርዋ ጣእምዋ ይብዛልህ መምህራችን
በእውነት መምህሬ እድሜህን ዘመንህን ሁሉ ቸሩ መድሃኒያለም ይባርክልህ ይቀድስልህ።ለብዙ ዘመናት ስሰቃይ የነበረውን ሁሉ ባንተ ገጠመኞች ሁሉ ተምሬበታለው አውቄበታለው። ወደ እምነቴ ወደ ቤተክርስቲያን እንድመለስ ስለደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው።መምህሬ በፀሎትህ አስበኝ ።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህን እመብርሃን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፅልን 🙏🙏🙏
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት ደብተስራዎች ልቦና ይስጣችሁ ወንድማችን ወለተ ማርያምን ከነቤተሰቡዋ በፀሎትህ አስባት ተባረክ መምህራችን እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ
እኔ መስገድ መፀለይ ትቻለው ሱባዬ ስይዝ በጣም የሚያሥጨንቅ ህልም ነው የማየው መበርታት አልቻልኩም እስቲ ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን🙏🙏🙏💚💛💓😍
እዉነት መምህራችን ሰቶች ስንባል ችግራችን ብዙ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንዴት መታደል ነው ድንግል ማርያም መዉደድ፣ማፍቀር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
ወለተ ሚካኤል ብለህ አስበኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
በጣም የሚገርም ገጠመኝነዉ መ ምኽራችን ❤️አተንም እግዚአብሔር ጥላ ከለ ላ ይሁንክ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን ወንድማችን ከዛ ችግር ውስጥ ወቶ እንኳን ለዚ ክብር አበቃው በረከት ይደርብን ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነለት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የቤተክርስቲያን መዥገር የሆኑ ደብተራዎችን ደሞ እግዚአብሔር ያጥፋቸው
የህይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ ስላሤ የወንድማችን በረከትህ ይደርብን መታደል ነው የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር እንዴት መልካም ነው ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እሚገርም ነው በእውነት እኔ ብዙ ነገር እንዳውቅ እረዲቶኛል ገጠመኝ ሁሉም እኔም በፆለት አስበን ወንዲማችን ሁላችንንም የመምህርን ትምህርት የምንከታታለውን
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን መምህ እናመሠግናለን የሠማነዉን እኛም እንድንለወጥበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!
ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏 ሰለማይናገረው ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን
እንኳን ደና መጣህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ ለተ ማርያም ብላችሁ በፆሎት አስቡልኝ እህቴን አሞብኝ ወድማችን በፆለትህ አስበን በረከትህ ይደርብን አሜን
እንዴት መታደል ነው ያስቀናል እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመርጥ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ብርታቱን ያድለን መምህርም ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም ለናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳ ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንበፀሎታችሁ አስቡኝህይወቴ ሁሉ ተዘበራረቀብኝ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር ይህ በቤተክርሰታን ሰር የሚሸጥ የልተገቡ መፅሐፎች ቤተክርሰታን ልትከለክል ይገባል ያሰተማርከው ትምህርት በትክክል የሚደረጉ ናቸው ባለማወቅ ብዙ ክርስታን ወገኖቻችን እየተጎድና ቤተክርሰታንም እየተሰደበች ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን አሰተማሪ። ትምህርት ነው
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይባርክልንእኔ ከትምህርት የተነሳ በጣም ጥሩ ለውጥ አለኝእግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ትምህርቶችን በምከታተልበት ግዜ ስልኬ እየተበላሸ አስቸገረኝእህት ወንድሞች ስግዴት እና የዘወትር ፆለት ለኔ ስለጠቀመኝ ሞክሩት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ደስ ይላል የኛንም ልቦና ይመልስልን በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል
አቤቱ ጌታሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ወደ ቤቴ መለሰህ ክብር ለጌታችን ለመድኅኒታችን ይሁንቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በታም አስተማሪ ነው
ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤😍
በጣም ደስ ይላል መምህር እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ሌላ ቃለት የለኝም።ለእርሶ እድሜና ጤና ይሥጦት።ዘሮት ይባረክ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለውት
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል ወለት ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎት አሰቡኝ
ግዚዉ ሲደርስ ሁሉ ይሆናል ይህን በጀሮየ መስማቴ ግርምትና ደስታ ፈጥሮብኛል ምንም ማለቅ ደቆሮና ምስኪን ነኝ ግን መምህር ያሉትን ነገር በተለይ መስቀል ይዘዉ ካሃን ሁነዉ የክርስቶስጥበብ እንደሆነና ክርስቶስ እንዳስተማረን ሰዉን በእፅ እንፈዉሳለን እያሉ ካዛም አልፈዉ መጥፎ አሰሳርን በክርስቶስ ስም እያደረጉ ሰዉን ሚሳስቱና በአምላካችን ስም ሚቀልዱት በኢትዮጵያ ምድር ጠንቆይ ና ደብተረ እኖዲጠፋ የልቤ ምኛት ነዉ በእድሜየ የምጠላቸዉ ምድራችን በረከት የነሷት የሰዉ በሽታ ነቀርሳዎች ናቸዉ በፍፁም ወጣቶች ይህን ነገር ልናልፈዉ አይገባም ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወ ያሰማልን
*መምህር በእዉነቱ ለወድማችን የገረመች የበላይሠቦ እመቤት ለኛም ትቅረበን በጣም ነዉ የተማርንበት መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ በርታልን ከክፉ ሁሉ እመቤቴክነልጆ ትጠብቅህ መምህር በጸሎት አሥበዉ ይህ ወድማችን ( ጌታቸዉ ገብረሚካኤል የሚባል ወድማችን በዛር የሚሠቃይ ነዉ በጸሎት አሥቡት*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚገርም ነህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መማህር
በጣም እናመስግነለን መምህረ ቃለ ህይውት ያስማልን
ዛሬ አንደኛነኝ. እንኳንደህናመጣህ መምህራችን ሽአመትኑርልን እስኪ የምትወዱት በላይክ ግለጹት❤
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው 😍😍😍
qeQ
Yes I do
ወይ ጉድ ሰንበት ተማሪዎች አልክ ብስራት ገብርኤል የሰንበት ተማሪ ነበርኩ አሁን በውጪ ነው የምኖረው እና የሰንበት ትምህርት ቤት አስተማሪያችን የነበረው ከፈለክ ስሙንም እነግርሃለው እንዳለ በዚው በድግምትና በምርት ስንት ሴቶችንአበላሽቶና በመተት አሳስሮ ይገኛል ከኔ ጭምር ማለት ነው እንዲው በስደት አለም መከራዬን ስበላ ከርሜ አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጣቸው በሳቸው ትምህርት ነቅቼበት ባይሸኝም በሰላም አለው እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ
መምህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ያንተ ውጤት ነው ልጁን ለዚህ ክብር ያበቃው ጌታ ሆይ እባክህ በስምህ የሚነግዱትን ጠንቋይ አስጠንቋይ መተተኛን ከምድር ላይ ጥርግርግ አድርገህ አጥፋልን እባክህ ጌታዬ ሆይ ቤትህን መነገጃ ቤት አያድርጉት ጌታ ሆይ እባክህ ቤትህን አፅዳው
ውድ የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማርያም ልጆች ለመምህር እንጸልይለት እነዚህ ን ገጠመኞች ትምህርቶች ሲያቀርብ ልን እኛ እንድንነቃ መ ምህር ለእኛ ሲል ከደብተራ ከጠንቋይ እና ከበቀል መንፈስ ጋር ተጋፍጦ ነው እባካችሁ ይህንን ገጠመኝ እና ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ መምህር ለፍቶ ደክሞ ዋጋ ከፍሎበት ስለሆነ የሚያቀርበው በጸሎታችን እናስበው!!!!! ፍሬአማ እንሁን !!!
መምህር ሆይ እኔ ባለሁበት አከባቢ ትምህርትህ ገጠመኝህ ከአ እምሮ በላይ ፍሬ እያፈራ ነውና ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
እውነት ነው
በርከትህ ይደርብን ወድማችን እህተ ገወርጊ በፀለት አስቡኝ
እግዚአብሔር የወንድማችንን በረከት ያሳድርብን መምህር በጣም እናመሰግንሀለን
ወንድሜ ተስፋ ስላሴ ምንእንደምልህ አላውቅም ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅህ እረኛ እንደሌለው መንጋ ስንባዝን አይቶ አንተንና አባታችንን መምህር ግርማን በዘመናችን ያስነሳልን ቸር አምላክ ስሙ ይመስገን ብዙ ብዙ ተምረናል የዚህ ባለታሪክ ወንድሜ እባክህ በፀሎትህ ወለተ እየሱስን አስባት እየተንገዳገደች ነውና ።
መምህር ወደ ዋላ ተመልሼ ሁሉንም ትምህርት ደግሜ ደጋግሜ ነው እየሰማዉ ያለዉት
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የሚገርም ነው ለሱ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትርዳን በፀሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋውን ላተም ያብዛልህ አሜን።
እንኮን ደህና መጣህ ወድማችን
መ/ር የምታቀረባቸው ገጠመኞች ብዙዎችን እየለወጡ ነው፡፡ ተወዳጂነታቸውም በጣም ጨምሯል፡፡ ብዙ በቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሚስጥራዊና ሰይጣናዊ አሰራሮች በመልአክ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋ እና በርከት ለምእመኑ ግልጽ ሆነዋል፡፡ አንተ ደግሞ እወቀታችንን በህይወት ለመኖር እንድንሞክር እየርዳኸን ትገኛለህ፡፡ አሁን ችግሩ የአንተን አገልግሎት የበለጠ ለማስፋት፤ እንዳንተ ዓይነት መምህራን የማሰልጠንና የማለማመድ ስራም ቢሰራ ጥሩ ነው፡፡ እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቅህ፡፡ በፀሎትህ አስበን - ገብረ ኢየሱስ፤ ወለተ አረጋዊ፤ ገብረ ስላሴ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን። መምህር አመሰግናለሁ እኔ ብዙ ነገር እራሴን እንደፈትሽ አድርጎኛል እስካሁን የሰማሁት በተለይ ቤተሰቦቼን ጋር ያለውን እንደ መስተዋት እንድመለከት ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር እረቶኝ እኔም ቤተሰቦቼ ላይ ያለውን መንፈስ እንዲወገድልኝ ከእኔ የበረታችሁ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን
Ye egziabhir chernet endet Yidenkal !
Wolete kidan be tselot asebegn !! kale hiwot Yasemalen !
ወለተ ስላሴ ብለህ ንገረኝ በጾሎቱ ያስበኝ ምምህረ አንተም አስበኝ አደራ በጣም ይገርማል እሄ ደሞ
በጣም ደስ ይላል መጨረሻው በእውነት እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ፍቅሩ ድንቅ ነው ሁሌ እጁን ዘረግቶ የኛን መመለስ ጠፍተን እንድንቀረ የማይፈልግ ድንቅ አምላካችን እግዚአብሔር ይክብረ ይመስገን አሜን፫
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን ከልጁዋ ታማልደን እናትነቷ አይለየን አሜን ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ሃገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
በጣም የሚገርም ነው በእውነት በቤተ ክርስቲያን በር ላይ የቤተክርስቲያን መፅሀፍ እያስመሰሉ ለሚሸጡ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ስንቱን ሰው አታለዋል ገዥዎቹም ባለማወቅ አቤቱ አምላኬ እንደዚህ አይነቶቹን ገስፅልን ስንቶቻችን ነን ባለ ማወቅ ይሄን መፅሀፍ እየገዛን የመንፈስ አሰራር የምንዋረስ
ደስ የሚለው ነገር መመለሱና ለቅድስና ህይወት መብቃቱ ነው ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እኛንም ስደተኞችን በፀሎትህ አስበን
መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ይሄው ገጠመኝ 80 ደረስን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ባርተ ትምህርት ስንት ሰው ነው የተለወጠው ቤት ይቁጠረው እንዲሁም እኛ ስደተኞች አገራችን እያለን የማናውቀውን የመናፍስት አሰራር ስደት ላይ ሆነን ብዙ ነገር አውቀናል *መምህሬ የነፍሳችን አባት ነህ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ አሜን*
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልን
እንዴት ደስ ይላል የስው መጨረሻው ሲያምር ነው መልካም ደስ ይላል ሁላችንም መጨረሻችንን ያስማርልን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን
የሚገርመኝ የቤተክርስቲያኒቱ ሲኖዶስ ለምን ዝም ይላሉ እግዚኦ አቤቱ ቤትህን አፅዳ የማንም መሳቂያ ሆን
አባታችን መምህር ግርማ መተተኛ አይደሉም እግዚአብሔር ፀጋ ሰጥቷቸዋል ስማቸውን ለሚያጠፉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ይቅርም ይበላቸው
መተት መታቾች ገሀነብ እሳት ይጠብቃቸዋል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ድንቅ ታአምርን ነው
እግዚአብሔርይመስገን። ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ አስቡኝ
አቤቱ #ከድፍረት ሀጥያት ሰውረን አሜን 🙏
*በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ*
እንዴት ደስ ይላል
ድንግል ማርያም የምትገልጽላቸው የምታናግራቸው ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል ። እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ። ለሁላችንም ድንግል ማርያም ትጎብኘን ።
ብዙዎች እንዲማሩበት እናድርግ የብዙዋችን ህይወት መቀየር ይቻላል ገጠመኙ የሁላችንም ህይወት ውስጥ ያለ ነው አል ተናገር ነውም እንጂ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው !
ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
በምእናብ እየመጣ ያስፈራራኛል ባይምሮዬ እባብ ወደኔ ሲመጣ ይታየኛል ስሞኑን በፀሎት ሰአት እየረበሸኝ ነው
ውዳሴ ማርያም መፀለይ ሳቋርጥ በውስጤ ያዘነችብኝ እየመሰለኝ አይምሮዬ ይወቅሰኛል ከዛ ተነስቼ ስፀልይ ዝም ይላል አይምሮዬ ብዙ ተምሬአለሁ ወደተግባር ስገባም ብዙ ነገር አለ ግን ፈተናው.....
የተዋህዶ ልጆች በርቱ ይሔን ገጠመኝ እየሰሙ አለመለወጥ አይቻልም እኛ ስንለወጥ በዙሪያች ያሉትን እንለውጣለን እንበርታ
በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን የዲያብሎስን።ተንኮል የምናውቅበት አይነ ልባናችንን አብርቶልን የዲያብሌስን ኃይል የምናሸንፍበትን ፀጋውን እንዱያድለን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ አሜን.
ቀናሁ በጣም ጌታ ሆይ ምን አለበት ሁላችን አንደዚሁ በቅደስና ተቀይረን ሰይጣንን ብናሳፍረው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን መምህር ላንተም ከነ ቤተሰቦችሕ ፈጣሪ የጠብቅልን ኣሜን.
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን
አባታችን ተስፈሽ ብዙ ሀሳቦች ን ገጠመኝህ ነካክታል ኑርልን።
መምህሬ እኔ የምሠጠው ምሥክርነት አለኝ በዘመኔ ከባድ የሆነ ሀጥያት አሸንፎኝ ነበረ የእግዜአብሄርን ቃል ሥሠማ ይፀፅተኛል ግን መመለሥ አቅቶኝ ነበረ ለመጀመረያ ጌዜ ያንተን ትምህርት ሣዳምጥ በእንባ ነበረ ያደመጥኩህ ከዛች ቀን ጀምሬ ሀጥያቱን አሸንፊው መፀለይ መሥገድ ጀመርኩ ብዙ ነገሮቸ ተቀየሩ እግዜአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ልቦናየን መለሠኝ እና መምህር ብዙ ሥብከት አዳምጨ መቀየር አቅቶኝ ነበር አሁን ከተኛሁበት ነው ያነቃህኝ እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ የህይወት ዘመንህ ን ይባርክልህ ከእኔ እድሜ ላንተ ይጨምርልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ወንድማችን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ላንተ የደረሰችልህ እማምላክ ለኛ ንም ትድረስልን
ማረን ክርስቶስ የእኛን በደል ሳትቆጥር ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እውነት በጣም ነው ደስ የምለው ወድሜ ለአተ የደረሰች እናታችን ለእኛም በየአገሩ ለተበተነው ልጆቻ ሰብስባ ወደብታ ታግባን ትቀበለን እውነት በየቀኑ የምሰማው ከአይምሮ በላይ ነው ተኮል ለምሰሩትም ለብቸውን ትመልስ ቃልእወት ያሰማልን የመግስቱ ወራሽ ያርግልን መምራችን ወድማችን ከኛ ከደካሞቹ የበረታቹ በፀሎታቹው አስቡን እግዝአብሔር ከውላችን ይውን በሰራነው ውሉ ይቅር ይበለን አሜን 💚💛❤️
ሰላም መምህር ዛሬ ቀንሙሉ ስጠብቅህ ነበር ዛሬ እንደለመድነው አስተማሪ ታሪክ የማታቀርብልን መስሎኝ ልቤን በጣም ቅር ብሎት ነበር ምክንያቱን ምን ያህል እንደተለወጥኩበ እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነው የምናውቀው መምህር አንዳንዴ የሰውን ታሪክ አይደለም የማዳምጠው የራሴን የቤተሰቤን በኛ ህይወት ላይ ያለፈውን ግን ያላስተዋልነውን ያልተገነዘብነውን ታሪክ ሁሉ ነው ስለዚህ ለዚያ ነው ይህንን አስተማሪ ገጠመኞቸን ሳልሰማ ስቀር ልቤን ቅር የሚለው በ እያንዳንዱ ገጠመኛ እማርበታለሁ መምህር አንተንም በጣም እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማናል በርታልን ቤተክርስቲያናችንን መድሀኒታችን ከእንደነዚህ አይነት እርኩስ ሀሳብ ካላቸው ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍😍
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ በማርያም 😓😓😓😓🤲🙏
መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
I am crying ! ye emebetachen fiker yadelegn !
_እሚገርም ትምህርት ነው በእውነት ለእሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን_
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም ተባረክ አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን። መላ የተዋህዶ አማኞች የሆነውንም ፈጣሪ በቤቱ ያጽናን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል እኛም እራሳችንን ፈትሸን የምንለወጥበት ያድርገን መምህር ተባረክልን
ወለተ ኢየሱስ ወለተ ጊዮርጊስ ብለህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር ሰላምህ ይብዛ
በእዉነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የደብተራ ሴራ እዲስፋፋ ምክንያት የሚሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያደላችሁ ልብ ይስጣችሁ ወንደማችን በረከትህ ይደረሰን በፀሎትህ አስበን በርታ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ለእሱ የደረሰለት የድንግል ማሪያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን
አፀደ ማሪያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ
ወንድማችን ልሁል እግዚአብሔር
ሚስጥሩን ይግለፅልክ የምሰማቸው ገጠመኞች በጣም የሚገርሙ ናቸው ::
በፀሎቱ እንዲያስብንም ለውንድማችን በማሳሰብክም በጣም ነው ይማመስግነው ውስጤ እያሰበው ነበር::
አሜን አሜን አሜም🕯
ፍቅርተ ሥላሴ እባላለው በፀሎትክ አስበኝ::
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር አንተ በጣም እድለኛ ነህ እግዚያብሔር በወንድማችን ላይ አድሮ ሰለተፈወሰክ ደሰ ብሎኛአል አንተን የሰማ እግዚያብሔር እኛንም ይሰማን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አይዛህ በርታልን ገና ብዙ ፍሬ ታፈራለህ የተዋህዶ ልጇች እባካችሁ የአውደነገሰት መጸሀፍ በየቤተክርሰቲያን በሩ ላይ የሚሸጠውን አትግዙ ለሚሸጡትም ልቦና ይሰጣቸው መምህር ወንድማችን በጸሎቱ እንዲያሰበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ ሰጥልች አንተም በጸሎትህ አሰበኝ ከነቤተሰቤ ችግር ውሰጥ ነኝ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ወለተ ሰንበትን ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ ጸልዬልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት
በጸሎት አስቡኝ ስሜን ስጡልኝ በጸሎት እንዲያስቡኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ ስደተኛዋ የቤተክርስቲያን እጣን ሽታ የናፈቀኝ
አይዞሽ እህቴ
የመዳናለም ይቅር ባይነት ማህሪነቱ እዴው ድንቅ ይለኛል ምን ያክል እድለኞች ነን እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ለዚህ ክብር ማብቃት እፁብ ድቅ ነው ባተላይ እግዚያብሔር ስራውን እየሰራ ነው ምን ያክል ደስ እደሚለኝ ገጠመኝህን ስሰማው ደስስስ ብሎኝ ሁላ ነው ምውለው ለኛም ድግል ትድረስልን ልቦና ትስጠን ለልጇ ስጋና ደም የተዘጋጀን ታድርገን አሜን
ተሴፋ ሥላሴ ዲቅ ነዉ የእግዚያብሄረ ቸረነት እመቤቴ ሰዉ አረጊኝና ሰዉ ይግረመዉ ወለተ መዲህን አስብኝ በፀሎት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው
መምህር በርታልን ብዙ ነገር ተሚርያለሁ ብዙ ተለውጫለሁ
አሜን በረከቱ ይደርብን በእውነት መምህር ይኤ ሁሉ ታሪክ መስማት እና ማየት በጣም ይከብዳል እኔ አንተን የመምከር እውቀትም አቅምም የለኝም ግን እንዳይተናኮሉክ ራስህን ጠብቅ አውቃለው መዳንያለም ሁሌም ካንተጋር ነው ጥንቃቄ አሪግ በጣም አስተማሪና እራሴን እንድመረምር ነው ያረከኝ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለሁሉም ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማቸንን በረከቱ ይደርብን ወለተ ኪዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደሰ ይላል ቃለህይወትያሰማልን መምህረ እናመሰግናለን።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ዋው ልጅ ግን እድለኛ ነው የእመብርሃን ፍቅርዋ ጣእምዋ ይብዛልህ መምህራችን
በእውነት መምህሬ እድሜህን ዘመንህን ሁሉ ቸሩ መድሃኒያለም ይባርክልህ ይቀድስልህ።ለብዙ ዘመናት ስሰቃይ የነበረውን ሁሉ ባንተ ገጠመኞች ሁሉ ተምሬበታለው አውቄበታለው። ወደ እምነቴ ወደ ቤተክርስቲያን እንድመለስ ስለደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው።መምህሬ በፀሎትህ አስበኝ ።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህን እመብርሃን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፅልን 🙏🙏🙏
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት ደብተስራዎች ልቦና ይስጣችሁ ወንድማችን ወለተ ማርያምን ከነቤተሰቡዋ በፀሎትህ አስባት ተባረክ መምህራችን እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ
እኔ መስገድ መፀለይ ትቻለው ሱባዬ ስይዝ በጣም የሚያሥጨንቅ ህልም ነው የማየው መበርታት አልቻልኩም እስቲ ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን🙏🙏🙏💚💛💓😍
እዉነት መምህራችን ሰቶች ስንባል ችግራችን ብዙ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንዴት መታደል ነው ድንግል ማርያም መዉደድ፣ማፍቀር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
ወለተ ሚካኤል ብለህ አስበኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
በጣም የሚገርም ገጠመኝነዉ መ ምኽራችን ❤️አተንም እግዚአብሔር ጥላ ከለ ላ ይሁንክ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን ወንድማችን ከዛ ችግር ውስጥ ወቶ እንኳን ለዚ ክብር አበቃው በረከት ይደርብን ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነለት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የቤተክርስቲያን መዥገር የሆኑ ደብተራዎችን ደሞ እግዚአብሔር ያጥፋቸው
የህይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ ስላሤ የወንድማችን በረከትህ ይደርብን መታደል ነው የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር እንዴት መልካም ነው ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እሚገርም ነው በእውነት እኔ ብዙ ነገር እንዳውቅ እረዲቶኛል ገጠመኝ ሁሉም እኔም በፆለት አስበን ወንዲማችን ሁላችንንም የመምህርን ትምህርት የምንከታታለውን
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን መምህ እናመሠግናለን የሠማነዉን እኛም እንድንለወጥበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!
ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏 ሰለማይናገረው ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን
እንኳን ደና መጣህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ ለተ ማርያም ብላችሁ በፆሎት አስቡልኝ እህቴን አሞብኝ ወድማችን በፆለትህ አስበን በረከትህ ይደርብን አሜን
እንዴት መታደል ነው ያስቀናል እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመርጥ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ብርታቱን ያድለን መምህርም ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም ለናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳ ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በፀሎታችሁ አስቡኝ
ህይወቴ ሁሉ ተዘበራረቀብኝ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር ይህ በቤተክርሰታን ሰር የሚሸጥ የልተገቡ መፅሐፎች ቤተክርሰታን ልትከለክል ይገባል ያሰተማርከው ትምህርት በትክክል የሚደረጉ ናቸው ባለማወቅ ብዙ ክርስታን ወገኖቻችን እየተጎድና ቤተክርሰታንም እየተሰደበች ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን አሰተማሪ። ትምህርት ነው
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን
እኔ ከትምህርት የተነሳ በጣም ጥሩ ለውጥ አለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ትምህርቶችን በምከታተልበት ግዜ ስልኬ እየተበላሸ አስቸገረኝ
እህት ወንድሞች ስግዴት እና የዘወትር ፆለት ለኔ ስለጠቀመኝ ሞክሩት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ደስ ይላል የኛንም ልቦና ይመልስልን በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል
አቤቱ ጌታሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ወደ ቤቴ መለሰህ ክብር ለጌታችን ለመድኅኒታችን ይሁን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በታም አስተማሪ ነው
ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤😍