ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህነገንም አልሰጋም እያለክቢሆንም ባይሆንም ወጥኔ(2) ተስፋ አልቆርጥብህም መድኔ(2) መከራ ቢቆም ከፊቴ እለት ከእለት ቢሆን ድክመቴለሚያልፍ ቢያለፋን እንጂባርኮቴ አይጎልም ከእጄ አለቅም አለቅምሰላሜ ካንተ አይጎልም አላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህነገንም አልሰጋም እያለህቢሆንም ባይሆንም ወጥኔተስፋ አልቆርጥብምህ መድኔ ፈተና ሰይፉን ቢያነሳጠላት በቁጣ ቢያገሳ ጨለማ ቢደቀን ፊቴአንተ አተወኝም አባቴ አለቅም አለቅም ሰላሜ ካንተ አይጎልም አላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም እያለህቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ(2)ተስፋ አልቆርጥም መድኔ(2) ስደት ብወጣ ለእንጀራ በጣር ብጎርሰው በመከራ ባንተ እንደሚያልፍ አውቃለሁየሆነው ሁሉ ለበጎ ነው አለቅም አለቅም ሰላሜ ካንተ አይጎልም አላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህነገንም አልሰጋም እያለህቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ(2)ተስፋ አልቆርጥም መድኔ(2) ከጄ ቢበተን የያዝኩትጀርባ ቢሰጠኝ ያመንኩትባንተ ማለፌን አምናለሁጭንቀቴን ፊትህጥያለሁ አለቅም አለቅም ሰላሜ ካንተ አይጎልምአላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህነገንም አልሰጋም እያለህቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ (2)ተስፋ አልቆርጥም መድኔ(2)
ገኒሻዬ የኔ ቅመም ግጥምና ዜማ ለመያዝ ማን ብሎሽ ጎበዝ የኔ ውድ አብራችሁ ለመስራት ያብቃችሁ ገኒዬ ለህታችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን🙏❤️
አሜን እህቴ@@Zemaritselamawitነይሶልያና
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalehiwot yasemalen
ዳግም ምርጥነሽ ብለንሻል አንቺ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድምቀት ዘመንሽ ይባረክ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ✝️⛪️🙏🙏🙏
በህይወቴ ተስፋ ከቆረጥሁ አመታት አለፉ ይሄንን መዝሙር ስሰማ ተፅናናሁ በፀሎት አስቡኝ ፈጣሪየ ይቅርታ እንዲያደርግልኝ አንቺንም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
እውይይ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ አለ አይዞሽ በርቺ
ቆንጅየዋ ዘማሪት ነይ ሶልያና እንወድሻለን ላንቺ ቃል የለኝም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
Amen 🙏 ❤
ትናት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም መድኔ ቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ ተስፋ አልቆርጥም መድኔ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥♥
ትንሿ ምህርትነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልሽ ❤❤❤
amennnnnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
😪😪😪😪😪💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
ግሩም የሚያበረታ ዝማሬ ነው ሰሊ ድምፀ መረዋዋ በርቺልን!
Amen 🙏 cheriye
ዝማሪ መላዕክት ያሠማልን እህቴ ❤❤❤ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህነገንም አልሰጋም እያለህቢሆንን ባይሆንም ውጥኔተስፋ አልቆርጥብህም መድህኔ❤❤❤ በእውነት "መድሀኔአለም" ፳፯ ለእኔ ያደረገልኝን እንዲህ በቃል አይገለፅም ተመስገን ብቻ ነው❤❤❤❤
የኔ ቆጆ የኔ እቁ ተባረኪ ውዴ የምር እናቴ ሞታብኝ በጣም ከፍቶኝ ነው የሚያፅናና መዝሙር እየፈልኩ ያንችን መዝሙር አገኝሁት ብቻ አላቅም አመሠግናለሁ ለኔ ነው የዘመርሽው በስደት ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ ሰላምዬ😭😭😭😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ በርቺልኝ
@Zemaritselamawitነይሶልያና 🙏🙏😞😞
ሁሌም እንዳስደመምሽን ነው በእውነት ግሩም ፀጋ ነው ያለሽ😢
ሰምቸ አልጠግበዉ አልኩ በንባ ታጠብኩ❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መዝሙር እህቴ ክበሪልኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አቤቱ ስቱን አለፍኩ ቤት🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤
አሜን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ትናት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም መድኔ ቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ ተስፋ አልቆርጥም መድኔ ::
ዋው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ደስ ብሎኛል የኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤❤
ነይ ሶልያና ሁሌም እንዳስደመምሽን ነው እንወድሻለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏እልልልል እልልልልል እልልልልል ሁሉንም ለሚያሳልፍልን አምላክ ክብር ምስጋና ለእናት እና ለልጇ 🙏🙏🙏❤❤❤
ትላንት ያሳለፍከኝ አባቴ ሆይ አሁንም አንተ ታውቃለህ።አሁንም ተመስገንልኝ አሜን!!!።
እውነት ነው ከስንት ወድቀት ያዳነኝ ነገንም አያለሁ አለ የኔ ጌታ የሰላሜ ምንጭ የመኖሬ ሚስጥር ተስፋዬዬ እርሱ ነው ዛሬ በሃዘን ብሆንም ነገዬ ደስታ ነው በድንግል ልጅ እርዳታ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Amen zemare melakitn yasemaln.....❤❤❤❤
ዝማሬ መላይክት ያሠማሌን❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣኽት የስማዓልና ክብርቲ ሓብትና ጓል ተዋህዶ❤❤❤ኤ ር ትራ ❤❤❤
የኔ ቆንጆ የወደፊቷ ትልቅ ዘማሪ በጣም ወድሻለው
ክብር ያድልልኝ❤
እኔማ ሰምቼ አልጠግብሽ አልኩ እዬደጋገምኩት ነው የኔ እህት ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ ማላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጸናሽ ውድ እህታችን በርቺ 🙏🙏🙏
*የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ የተረጋጋ መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ*
ዘማሪት ምርጥነሽ ጋር ድምፅሽ ይመሳሰላል ልበል
ለእኔ ነው የዘመርሽልኝ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ዳግማዊት ዘማሪት ምርትነሽ ድምፅሽ የሷን ነው ሚመስለው❤❤❤
ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤❤ አንድ ቀን ደሞ በፀረ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ⛪⛪⛪አወደ ምረት ላይ በዝማሬ አግልግሎት ብናይሽ ደስ ይለናል🙏🙏🙏❤የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አገልግሎትሽን ይባርክልሽ🙏🙏❤
ሌላ ምን እላለ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤ቸሩ እኮ እኛን በሁሉም አቅጣጫ ማሰረዳት የማይሰለች አምላክአለን ታድለን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማነዉ አንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ
እኔ
የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን🙏⛪️❤
ዝማሬ መላክት ያስማልን እህታቸን ❤️🙏
የኔውድ ለኔ ነውዝማሪው 😢😢😢😢 ፀጋውን ያብዛልሽ የኔውድ
ምን ቃል አለ ሰሉ በረች የኔ እህቴ💞💞🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሠማለን❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም እያለህ
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን❤❤❤ሌሎች ጥኡም ዝማሬዎችንም እንጠብቃለን ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን❤ለቤቱ አድስነኝ
😢😢😢😢😢😢ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም እያለህ ተመስገን ጌታዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን❤❤❤❤❤
ከልብ መዝሙር👏👏🙌🙌
❤
Dimtseshi ke zemarit mertinsh gar yemsasalal ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በርቺልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ አሜን(3)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ
የሚገርም ዝማሬ ነው በርቺልን❤
❤🙏
እንቁዬ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ያን የልጅነት አምላክ ሁሌም ይደግፍሽ ዜማ የሚሰሩልሽን ሰዎች አደንቃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ከልጅነትሽ ጀምሮ አውቅሻለሁ የመጣሽባቸው ጎዳናዎ ያስደንቁኛል ሁሌም በርችልን
Zemare melaikt yasmalsh betam desi yemil melit Yale zemare new tsegawu yabizalish❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን ሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ የአግልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏🙏🙏🎉❤
Amen ❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤
ዝምሬ መላእትን ያሰማልን ; ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ የኔ ፍቅር 🥰🥰🥰☦️☦️☦️🙏🙏🙏
Amen jerrye 🥰🙏
ስወዳት የምር❤
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ በእውነት ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን ዝማሬሽን ሠምቼ ነፍሴ ደስ አላት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ 🙌🙌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤🎉🎉🎉
በማሰፍልገኝ ሰአት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጥዑም መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህቴ!!😊🙏
Zemare meleaketn yasemalen berchilgn yena konjo
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን የምስጋና ቃል፣ ዝማሬ እድሰማ የፈቀደልኝ❤❤❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን
Amen 🙏❤️
ምን ብየ ኮሜት እንደማደርግ ቃል አጠረኝ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
በጣም ቆንጆ ስራ ሰሊዬ እህቴ ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ 🥰
egziabher be betu yatsnash
🙏🙏🙏አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቺልን እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ዝማሬ
Egzabher tsegawun yabizalisjh🎉🎉🎉
Amen 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰሊየ እህቴ የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Dream come true ,yene wude endet dess endalegn kale yelgm
🥰🙏
ደስ የሚል ዝማሬ🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😍😍😍😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው በጌታ ❤❤❤❤❤❤
ቃሎት ያስማልን እህቴ አምለክ ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቀሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤waaa inkuwan des alesh tsegawu yabizalish
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
ዕልልልልልልልል አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን የሰማልን እህታችን በርቺ
ዝማሪ መላእት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርቺልን
❤❤❤ድንቅመዝሙር ዝማሬመላእክትንያሠማልን
ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤
ድንቅ የግዚአብሔር ፀጋተሰቶሸል ዝማር መልክት ያሰማልን እስከመጨረሸዉ በቤቱ ያፅናሽ
እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው እህታችን ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልሽ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤😢zemari melkit yasema ehitachin berchi egzbiher gulbet yihunlsh ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምፀሸ በጣም ያምራል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ❤
Tesfa alikortibihm medine ❤❤❤
❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶልሽ ብዙ ነገር አሳልፎ እዚህ አድርሶሻል...እግዚአብሔር ሞገስም ሆኖሻል... ገና ብዙ ከአይምሮ በላይ የሆነም ነገር ያደርግልሻል...አንቺ ግን እርሱን ብቻ በህይወትሽ አስቀድሚው...እንድዝማሬሽ እንዳትለቂው...
yene wd zemar melkt yasmalen bakuye❤❤❤❤
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ
ነገንም አልሰጋም እያለክ
ቢሆንም ባይሆንም ወጥኔ(2)
ተስፋ አልቆርጥብህም መድኔ(2)
መከራ ቢቆም ከፊቴ
እለት ከእለት ቢሆን ድክመቴ
ለሚያልፍ ቢያለፋን እንጂ
ባርኮቴ አይጎልም ከእጄ
አለቅም አለቅም
ሰላሜ ካንተ አይጎልም
አላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ
ነገንም አልሰጋም እያለህ
ቢሆንም ባይሆንም ወጥኔ
ተስፋ አልቆርጥብምህ መድኔ
ፈተና ሰይፉን ቢያነሳ
ጠላት በቁጣ ቢያገሳ
ጨለማ ቢደቀን ፊቴ
አንተ አተወኝም አባቴ
አለቅም አለቅም ሰላሜ ካንተ አይጎልም
አላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ
ነገንም አልሰጋም እያለህ
ቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ(2)
ተስፋ አልቆርጥም መድኔ(2)
ስደት ብወጣ ለእንጀራ
በጣር ብጎርሰው በመከራ
ባንተ እንደሚያልፍ አውቃለሁ
የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው
አለቅም አለቅም ሰላሜ ካንተ አይጎልም
አላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ
ነገንም አልሰጋም እያለህ
ቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ(2)
ተስፋ አልቆርጥም መድኔ(2)
ከጄ ቢበተን የያዝኩት
ጀርባ ቢሰጠኝ ያመንኩት
ባንተ ማለፌን አምናለሁ
ጭንቀቴን ፊትህ
ጥያለሁ
አለቅም አለቅም ሰላሜ ካንተ አይጎልም
አላማ በሁኔታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ
ነገንም አልሰጋም እያለህ
ቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ (2)
ተስፋ አልቆርጥም መድኔ(2)
ገኒሻዬ የኔ ቅመም ግጥምና ዜማ ለመያዝ ማን ብሎሽ ጎበዝ የኔ ውድ አብራችሁ ለመስራት ያብቃችሁ ገኒዬ ለህታችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን🙏❤️
አሜን እህቴ@@Zemaritselamawitነይሶልያና
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalehiwot yasemalen
ዳግም ምርጥነሽ ብለንሻል አንቺ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድምቀት ዘመንሽ ይባረክ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ✝️⛪️🙏🙏🙏
በህይወቴ ተስፋ ከቆረጥሁ አመታት አለፉ ይሄንን መዝሙር ስሰማ ተፅናናሁ በፀሎት አስቡኝ ፈጣሪየ ይቅርታ እንዲያደርግልኝ አንቺንም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
እውይይ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ አለ አይዞሽ በርቺ
ቆንጅየዋ ዘማሪት ነይ ሶልያና እንወድሻለን ላንቺ ቃል የለኝም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
Amen 🙏 ❤
ትናት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም መድኔ ቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ ተስፋ አልቆርጥም መድኔ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥♥
ትንሿ ምህርትነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልሽ ❤❤❤
amennnnnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
😪😪😪😪😪💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
ግሩም የሚያበረታ ዝማሬ ነው ሰሊ ድምፀ መረዋዋ በርቺልን!
Amen 🙏 cheriye
ዝማሪ መላዕክት ያሠማልን እህቴ ❤❤❤
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ
ነገንም አልሰጋም እያለህ
ቢሆንን ባይሆንም ውጥኔ
ተስፋ አልቆርጥብህም መድህኔ❤❤❤
በእውነት "መድሀኔአለም" ፳፯ ለእኔ ያደረገልኝን እንዲህ በቃል አይገለፅም ተመስገን ብቻ ነው❤❤❤❤
Amen 🙏 ❤
የኔ ቆጆ የኔ እቁ ተባረኪ ውዴ የምር እናቴ ሞታብኝ በጣም ከፍቶኝ ነው የሚያፅናና መዝሙር እየፈልኩ ያንችን መዝሙር አገኝሁት ብቻ አላቅም አመሠግናለሁ ለኔ ነው የዘመርሽው በስደት ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ ሰላምዬ😭😭😭😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ በርቺልኝ
@Zemaritselamawitነይሶልያና 🙏🙏😞😞
ሁሌም እንዳስደመምሽን ነው በእውነት ግሩም ፀጋ ነው ያለሽ😢
ሰምቸ አልጠግበዉ አልኩ በንባ ታጠብኩ❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መዝሙር እህቴ ክበሪልኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አቤቱ ስቱን አለፍኩ ቤት
🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤
አሜን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ትናት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም መድኔ ቢሆንም ባይሆንም ውጥኔ ተስፋ አልቆርጥም መድኔ ::
ዋው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ደስ ብሎኛል የኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤❤
ነይ ሶልያና ሁሌም እንዳስደመምሽን ነው እንወድሻለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
Amen 🙏 ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏እልልልል እልልልልል እልልልልል ሁሉንም ለሚያሳልፍልን አምላክ ክብር ምስጋና ለእናት እና ለልጇ 🙏🙏🙏❤❤❤
ትላንት ያሳለፍከኝ አባቴ ሆይ አሁንም አንተ ታውቃለህ።አሁንም ተመስገንልኝ አሜን!!!።
እውነት ነው ከስንት ወድቀት ያዳነኝ ነገንም አያለሁ አለ የኔ ጌታ የሰላሜ ምንጭ የመኖሬ ሚስጥር ተስፋዬዬ እርሱ ነው ዛሬ በሃዘን ብሆንም ነገዬ ደስታ ነው በድንግል ልጅ እርዳታ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Amen zemare melakitn yasemaln.....❤❤❤❤
ዝማሬ መላይክት ያሠማሌን❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣኽት የስማዓልና ክብርቲ ሓብትና ጓል ተዋህዶ❤❤❤ኤ ር ትራ ❤❤❤
የኔ ቆንጆ የወደፊቷ ትልቅ ዘማሪ በጣም ወድሻለው
ክብር ያድልልኝ❤
እኔማ ሰምቼ አልጠግብሽ አልኩ እዬደጋገምኩት ነው የኔ እህት ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ ማላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጸናሽ ውድ እህታችን በርቺ 🙏🙏🙏
*የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ የተረጋጋ መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ*
ዘማሪት ምርጥነሽ ጋር ድምፅሽ ይመሳሰላል ልበል
ለእኔ ነው የዘመርሽልኝ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ዳግማዊት ዘማሪት ምርትነሽ ድምፅሽ የሷን ነው ሚመስለው❤❤❤
ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤❤ አንድ ቀን ደሞ በፀረ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ⛪⛪⛪አወደ ምረት ላይ በዝማሬ አግልግሎት ብናይሽ ደስ ይለናል🙏🙏🙏❤የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አገልግሎትሽን ይባርክልሽ🙏🙏❤
ሌላ ምን እላለ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤ቸሩ እኮ እኛን በሁሉም አቅጣጫ ማሰረዳት የማይሰለች አምላክአለን ታድለን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማነዉ አንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ
እኔ
የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን🙏⛪️❤
ዝማሬ መላክት ያስማልን እህታቸን ❤️🙏
የኔውድ ለኔ ነውዝማሪው 😢😢😢😢 ፀጋውን ያብዛልሽ የኔውድ
ምን ቃል አለ ሰሉ በረች የኔ እህቴ💞💞🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሠማለን❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም እያለህ
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን❤❤❤ሌሎች ጥኡም ዝማሬዎችንም እንጠብቃለን ❤❤❤
Amen 🙏 ❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🙏🙏🙏❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን❤
ለቤቱ አድስነኝ
😢😢😢😢😢😢ትላንት ያሳለፍከኝ አንተ ነህ ነገንም አልሰጋም እያለህ ተመስገን ጌታዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን❤❤❤❤❤
ከልብ መዝሙር👏👏🙌🙌
❤
Dimtseshi ke zemarit mertinsh gar yemsasalal ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በርቺልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ አሜን(3)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ
የሚገርም ዝማሬ ነው በርቺልን❤
❤🙏
እንቁዬ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ያን የልጅነት አምላክ ሁሌም ይደግፍሽ ዜማ የሚሰሩልሽን ሰዎች አደንቃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ከልጅነትሽ ጀምሮ አውቅሻለሁ የመጣሽባቸው ጎዳናዎ ያስደንቁኛል ሁሌም በርችልን
Zemare melaikt yasmalsh betam desi yemil melit Yale zemare new tsegawu yabizalish❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን ሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ የአግልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏🙏🙏🎉❤
Amen ❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤
ዝምሬ መላእትን ያሰማልን ; ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ የኔ ፍቅር 🥰🥰🥰☦️☦️☦️🙏🙏🙏
Amen jerrye 🥰🙏
ስወዳት የምር❤
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ በእውነት ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን ዝማሬሽን ሠምቼ ነፍሴ ደስ አላት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ 🙌🙌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤🎉🎉🎉
በማሰፍልገኝ ሰአት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጥዑም መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህቴ!!😊🙏
Zemare meleaketn yasemalen berchilgn yena konjo
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን የምስጋና ቃል፣ ዝማሬ እድሰማ የፈቀደልኝ❤❤❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን
Amen 🙏❤️
ምን ብየ ኮሜት እንደማደርግ ቃል አጠረኝ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
በጣም ቆንጆ ስራ ሰሊዬ እህቴ ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ 🥰
egziabher be betu yatsnash
🙏🙏🙏አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቺልን እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ዝማሬ
Egzabher tsegawun yabizalisjh🎉🎉🎉
Amen 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰሊየ እህቴ የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Dream come true ,yene wude endet dess endalegn kale yelgm
🥰🙏
ደስ የሚል ዝማሬ🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😍😍😍😍
Amen ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቆንጅየዋ ዘማሪት ነይ ሶልያና እንወድሻለን ላንቺ ቃል የለኝም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
Amen ❤
እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው በጌታ ❤❤❤❤❤❤
ቃሎት ያስማልን እህቴ አምለክ ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቀሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤waaa inkuwan des alesh tsegawu yabizalish
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
ዕልልልልልልልል አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን የሰማልን እህታችን በርቺ