🛑2ኛው_ማዕዶት🛑 ክፍል 1 ዉፍረት ለመቀነስ አይደልም ምክንያቱ ...የፆማቸው ምክንያ ክርስቶስን ለመፈለግ ነው..ዲ/ን_ሔኖክ_ሐይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 248

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏😞💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @RomanGenet
    @RomanGenet ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ድንቅ ትምህር ጣፋጭ ስብኬት ተሠምቶ የማይጠገብ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ተባረክልኝ ውድ መምህራችን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genet-po4od
    @genet-po4od ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አቤቱ ቸር እግዚአብሔር ሆይ የሰማንዉን ቅዱስ የሆነ የወንገልህን ቅዱስ ቃል እደምህርት እደችርነትህ እንፈፅመው ዘንድ እርዳን ስንትዬ ደጋግሜ እደሰማሁት እማይተገብ ትምህርት ለመምህራችን እድሜ ና ጤናዉን አብዝቶ ያድልልን 🤲

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወትያሰማን ለመምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን የልጇ ጥበቃ የናቱ ምልጃ አይለየን አሜን!

  • @emano5974
    @emano5974 ปีที่แล้ว +36

    አቤት የእግዚአብሔር ስጦታው መምህሬ እንደው ሳልጠግበው አፌን እንደከፈትኩ አለቀ. ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን እመብዙሃን ጥላከለላትሁንልን ።የትያርት ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን በእውነት የምታቀርቡት ነገርሁሉ ወጣቱን የሚቀይር ነውና በርቱልን እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን ያድልልን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ቀሪ እድሜህን ይባርክልህ🙏

  • @abebayehutamrat5173
    @abebayehutamrat5173 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wmdweb4679
    @wmdweb4679 ปีที่แล้ว +29

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን.....በጣም የሚበረታታ ጉባዬ ነበር ET ART በርቱልን

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ ปีที่แล้ว +45

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    • @ZeneDedefa
      @ZeneDedefa 7 หลายเดือนก่อน



      ጰ ፀፀ ፐ
      ፐጸጰጸጠገጠጸ

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና እድሜ ይጠብቅልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን እርሱም እድሜና ጤናህን ይስጥህ የተባርኩ ልጃች እምቤት ትስጥህ

  • @frehiwotnegash7541
    @frehiwotnegash7541 ปีที่แล้ว +17

    ቃለሕይወት ያሠማልኝ መምህር ሄኖክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ግሩም የሆነ ትምህርት ከሚገርም ፕሮግራም ጋር በጣም የተሣካ ነፍሳችን የተደሰተችበት ነበር ኢቲ አርት ሚዲያን ከልብ አመሠግናለው

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይምስገን❤💯💯🙏🙏🙏

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 ปีที่แล้ว +17

    መምህርችን ቃል ህይውትን ያሰማልን ረጂም እድሜ ያድልልን አሜን

  • @fekaduworku3351
    @fekaduworku3351 ปีที่แล้ว +10

    ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🙏

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ።

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሄኖክ ቃለህወት ያሰማልን አሜን የነብያት ረድኤት በረከታቸው የደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ጥሩ ትምህርት ነዉ
    በርቱ ⛪⛪⛪⛪⛪☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 ปีที่แล้ว

    እህት ወድሞቸ እድሁም እናት አባቶቺ እኳን አደረሳቺሁ በፆለታቺሁ አስቡኝ እህታቺሁ ሁለተ ጊወርጊስ ብላቺሁ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያሰማልን መምህር

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን እረችም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ነቢያትን የሐዋርያትን የፃድቃንን የመላእክትን በረከት ረድኤት ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @selamselam6149
    @selamselam6149 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @tekedutekedu5361
    @tekedutekedu5361 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አቤት አገላለፆ

  • @ribkazeneberibkazenebe5078
    @ribkazeneberibkazenebe5078 ปีที่แล้ว +6

    በዉነት ግሩም ትምሕርት ነዉ ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋዉ ያብዛልክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ርስት የሖነችዉን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን የዉርስልን አሜን
    ዝግጅቱን ላዘጋጃችሁትም እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈለዉ በርቱልን በጣም ጥኡ ነዉ ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @semusemu4231
    @semusemu4231 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ስብከት ነው እናመሰግናለን ኢቲ አርት

  • @Mesiasfaw-tx7nv
    @Mesiasfaw-tx7nv 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን አሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @drphone9773
    @drphone9773 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mekdesjebessa2454
    @mekdesjebessa2454 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።
    እኔ ጤነኛ የምሆነው ፆም ሲሆን ነው ።
    ተመስገን አሜን።

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥክ በጣም እምንሳሳለን መምህር

  • @yohanatesfay1277
    @yohanatesfay1277 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ነዉ የምንወዶት ..ሁላችንም የ ሀጢአት ሱስ በተለያየ መልኩ እንዳለብን ተረድተናል አግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ ปีที่แล้ว

    ቃለይወትን ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን

  • @ኪያስሜነህ
    @ኪያስሜነህ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር!!።

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @kal9048
    @kal9048 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን 😘😘ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልን 😘😘

  • @zelataye639
    @zelataye639 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ኦርቶዶክስ ውብ ናት አምላክ ወይ ይቺን ውብ የሆነች እምነት በኖህ መረከብ እንድንኖር የመረጥከን ተመስገን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +5

    አሜንአሜንአሜን፣ስለቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤትእግዚአብሔር፣ስሙየተመሰገነይሁን፣ቃለህይወትያሰማልን፣መምህራችን፣።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስስስ ሲል እመብርሃን ከዚ ባላይ እብዝን ገና እንበዛለን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว +2

    ET ART MEDIA በጣም ደሰ የሚል ሥራ ነው የምትሠሩት ተባረኩ

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +4

    አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን👏👏👏

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +19

    የሚገርም አስተምሮ ነው እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ግራ የገባኝ ሀጢያተኛ ነኝ 😥😥😥

  • @haymanothabeta7673
    @haymanothabeta7673 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሠማልን💒💒መምህራችን

  • @adiyaddistaye4433
    @adiyaddistaye4433 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምመህራችን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว

    ስለፂድቅ የሚፆሙ ብፁዋናቸው መምህራችንእረጂምእድሜከጤናጋርይስጥልንፀጋሁንያብዛልን

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ነገር ያገኘሁበት ትምህርት ነው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ርእሱን ግን አስተካክሉት::

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Heedas-s8o
    @Heedas-s8o ปีที่แล้ว

    ቃለ ይህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @tigisttsegaye8444
    @tigisttsegaye8444 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ሂይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sesseae7128
    @sesseae7128 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @algurfah238
    @algurfah238 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማነ አባታችን በፀጋው ያቆይልን መምህሬ 🤲🥰🥰🤲

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ደስ ብሎኛል በቤቱ ላየሆት እኔ ቅር ይለኝ የነበረው ትምህርትም ሆነ ዝማሬ ሲጀምሩ ምስጋና ለእመቤቴ ይነፍጎት ነበር

  • @tadessearagaw7144
    @tadessearagaw7144 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @WediYayo
    @WediYayo 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሕወት ያሰማልን መአምሕር

  • @HaymiHabtamu
    @HaymiHabtamu 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏 ረቡኒ

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 ปีที่แล้ว

    Mamhrachen Kala hiwet Yasmaln Amen 🙏❤️

  • @yaredkinfe42
    @yaredkinfe42 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን በሰማኖው በለባችን ይፃፈልን

  • @eishi503
    @eishi503 ปีที่แล้ว

    እፉእፉእፉ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋው በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድር 🙏🙏🙏E T ሚዲያዎች እናተም ፈጣሪ እንደዚህ አይነት የበረከት ስራ ለመስራ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የሰራቹትን ይባረክላችሁ💞💚✝️💛✝️❤️✝⛪⛪⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @Uae-o1h
    @Uae-o1h ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @gultlemamm6303
    @gultlemamm6303 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወት ያሠማልን

  • @በእምነትወለተትንሣኤ
    @በእምነትወለተትንሣኤ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋውን ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይወሰድ

  • @tarikwanegash9435
    @tarikwanegash9435 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!! ኢቲ አርቶች ያበርታችሁ!!!

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሔር ያገልገሎት ዘመኖን አብዝቶ ይባርክሉ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ሰሚጆር አስተዋይ ልብ ይስጠን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን:
    መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ: እግዚአብሔር
    ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባርከ ይሁን 🙏

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርከቸው

  • @ተዋህዶ27
    @ተዋህዶ27 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆየን

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ይህውትን ያስማልን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ በምን ቃላት አደምገልተው ታላወቅም ቃለሕይወት ይሰማልን መምህራችብ

  • @mekdeshailu7504
    @mekdeshailu7504 ปีที่แล้ว

    እንደአንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ በእውነት ከጥፋቴ ሁሉ ይመልሰኛል ትምህርትህ አስተምሮህ ድንቅ ነው እናመሰግናለን አቅራቢዎቹ ተባረኩ

  • @tiktoktalk6706
    @tiktoktalk6706 ปีที่แล้ว

    ቃለእወት ያሰማልን

  • @AzebMekonen-pp5jo
    @AzebMekonen-pp5jo 7 หลายเดือนก่อน

    Kalhywate yasmlen edama yesetlen

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 ปีที่แล้ว

    Kalihiwotin yasemalin Memihirachin Mengeste Semayatin Yaweresilin !Medhanialem Kirstos Ethiopian kinelijocha yetebekelin yebarklin !

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ปีที่แล้ว

    ቃለይወትያሰማልን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 ปีที่แล้ว

    መምህራንችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም በቃሉ የምንኖር ያድርገን 🙏🙏🙏🙏

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን