"እኔ ነኝ ዛሬ ይሁዳ" ......... ገጣሚ ዘውድአክሊል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ራሱን እንዲመረምር ይኸ ትልቅ ሚስጢር የያዘ ግጥም ነው፡ አማርኛ ትልቅ ጥልቅ ውብ ቋንቋ፡ በግጥም በቅኔ በተረትና ምሳሌ በስዋሰው የተጌጠ፡ ቋንቋ፡ ዕድለኞች ነን ተመስገን !!!

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው ማዳንህን የካድኩኝ እኔም ይሁዳ ነኝ ለንሰሀ የሰጠኸኝን ጊዜ የናኩኝ😢😢😢😢😢ጌታ ማረኝ🙏

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሕይውት ይስምልን ✝️✝️✝️

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ለንሰሐ ሞት አብቃን😢😢😢

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o ปีที่แล้ว +9

    ማስተዋልን አድለን በስደት ያለነውን እመ አምላክ ጠብቂን ለንሰሀ ሞት አብቂን እናቴ😢

    • @SsS-nb9wj
      @SsS-nb9wj ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @mtcell1450
      @mtcell1450 7 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🤲🤲❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ በምህረትህ አስበኝ አምላኬ ሆይ 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ምስትውልን የድልን 🤲🤲

  • @basemhrete
    @basemhrete 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰልን

  • @ቤትዩቲብ
    @ቤትዩቲብ ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት አስደናቅ ነዉ አጥአቴን እድያስብ አደርከኝ 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gedionketsela4589
    @gedionketsela4589 ปีที่แล้ว +1

    አምላከ ጴጥሮስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @NatiPicture
    @NatiPicture 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 ปีที่แล้ว +1

    ቀለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ፡ልቦና፡ይስጠን፡ቃለሂይወትን፡ያሰማልን፡ወንድማቺን

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
    @ወለተኪሮስየድንግልማርያም ปีที่แล้ว +3

    እኔም ይሁዳ ነው ስሜ😭😭😭😭😭ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው በአምሳሉ የፈጠረውን ፍጡሩን ስናደማ ስናቆስል ስንገድል ስንሸጥ ስንለውጥ ኧረ እንደውም ስንበላ በሰው ልጆች ደም ስንታጠብ የምንውል እውነት ነው ዛሪ ሁላችንም ነን ይሁዳ ዛሪም ጌታችን ዳግም ቢወርድ የምንሰቀል።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    እውናት ናው ቃለሂወት ይሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል
    @የድንግልባረያለምለምመቻል 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ ወንድማችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ማረን ይቅርበለን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጥበቡን ያብዛልህ

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዛብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይህን ጥበብ የሰጠህ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @mahideralene1579
    @mahideralene1579 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እኔ ነኝ ይሁዳ 😢 አቤቱ በቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!!

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ።አቤቱ አምላካችን ምህረትህ ፈጥኖ ይደረግልን

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ነኝ ይሁዳ 😭😭😭ቃለህይወት የሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን...🙏🙏🙏

  • @መስጋናወለተስላሴ
    @መስጋናወለተስላሴ ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว

    ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በቸርነቱ ይጎብኘን 😢😢

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ በቸርነትህ ማረኝ

  • @tibebuwakgari877
    @tibebuwakgari877 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት የሰማልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @ማርያ
    @ማርያ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልት

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 2 หลายเดือนก่อน

    እኔነኝ ይሁዳ😢ለንሥሀ ሞት አብቃን 😭😭😭😭 ቃለህይወት ያሠማልን

  • @saudalajmi9541
    @saudalajmi9541 8 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ግጥም

  • @ertselam
    @ertselam ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል❤

  • @SsS-nb9wj
    @SsS-nb9wj ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢ቃለህይወት ያሰማልን😢😢

  • @stc6291
    @stc6291 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርይስጥልንቃለሂወትንያሰማልንወድማችበጣምልብየሚነካግጥምነዉእናመሰገናለን❤❤❤

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 5 หลายเดือนก่อน

    በቃልህ ላይ የቀለዱኩኝ እኔ ነኝ ሚስማሩ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ አምላኬ እግዝዎ ስለኔ ሃጥያት

  • @TemuTemu-b1l
    @TemuTemu-b1l 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማን

  • @kebronashagre133
    @kebronashagre133 ปีที่แล้ว

    Kalehewte yasemalen

  • @Debre-k6e
    @Debre-k6e 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም ይሁዳ ነኝ😭😭😭እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወድማችን❤❤❤❤

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅረታ ይህ ቦታ የት ነዉ ሀገሬ ሰገባ መሄድ እፍልጋለሁ❤❤❤❤❤

  • @yemaryoseph3914
    @yemaryoseph3914 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
    @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እኔንም መልሰኝ 😢😢😢

  • @berekettadele-n6s
    @berekettadele-n6s 9 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin wondimachin

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በቸርነትህ ጠብቀን፡፡

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢በእውነት ቃለይሆትያሰማልንወንድማችን❤❤❤❤❤ሙስሊምነበርየሚመስለኝ ይህልጂ😮😮😮😮በትክቶክህሳየሁ😮😮😮😮ለካ ክርስትያን ነው❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ሁን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 ปีที่แล้ว

    Wow!You're awesomely creative and innovative ✨️ Thanks a million for sharing the extraordinary teaching !We 're all appreciated 🙏 💓

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh ปีที่แล้ว

    God bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጌታ ሰቃይህ😢

  • @MalbeKira
    @MalbeKira 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢አው እኔ ነኝ ይሁዳ😢😢😢😢😢😢

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว

    አዎ አምላኬ እኔ ነኝ ይሁዳ 😭😭😭አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 🤲🤲🤲

  • @userGebrielNw19
    @userGebrielNw19 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ነኝ አላዶር
    ሮዳስ
    ሳዶር
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 5 หลายเดือนก่อน

    Enda chrnethe enje enfa bebdlachin ayhine,.....

  • @selamawitkebedeselamawit7877
    @selamawitkebedeselamawit7877 ปีที่แล้ว

    Ewent new ene negn yhuda getaye 😭😭😭

  • @Research-with-Tesfaye
    @Research-with-Tesfaye ปีที่แล้ว

    Please share if he has any other similar works please please please

  • @Debre-k6e
    @Debre-k6e 6 หลายเดือนก่อน

    🙏 ❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም ይሁዳ ነኝ 😭😭💒💒💒

  • @saudalajmi9541
    @saudalajmi9541 8 หลายเดือนก่อน

    አይይ

  • @kasu3477
    @kasu3477 9 หลายเดือนก่อน

    ገና እርሱን አይቼ ያለቀስኩት አዎ እኔነኝ ይሁዳ አቤቱ አምላኬ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @Mule21-16
    @Mule21-16 8 หลายเดือนก่อน

    Enem yihuda neng

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️😍🙏😢

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SandayoSanday
    @SandayoSanday หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ElsabetGeto
    @ElsabetGeto ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌷

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @genetassefa5646
    @genetassefa5646 ปีที่แล้ว

    Ewent ene negnyhuda getaye😂😂😂

  • @medilema9481
    @medilema9481 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @FATAMAAhmed-l8s
    @FATAMAAhmed-l8s ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BarkatBarhnu
    @BarkatBarhnu 8 หลายเดือนก่อน

    አው እኔም ይሁዳነኝ ይቅር በለኝ

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 ปีที่แล้ว +2

    ጽሁፉ ለመድረክ የሚመጥን አለመሆኑን አስቀድመው ካወቁ ፤ የቤተክርስቲያንን ስርአት መድፈር መዳፈር ጥሩ አይመስለኝም 😢

    • @guhatsewenmaryam1273
      @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +1

      ምን እያለህነው?ከዚህ በላይ ቃላትና ሃረግ የረቀቀ ግጥም ከየት ሊመጣልህነው?ግን ደቆሮ ደፋርነው?

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ ปีที่แล้ว

      @@guhatsewenmaryam1273ያዳመጠው አይመስለኝም ግጥሙን???

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว

      በደመ ነፍስ የምንፈርደው ነገር ዋጋ አስከፈለን ከዚ ሰልፍ ካልሆንክ አይገባህም ።።።

    • @tesfayea5408
      @tesfayea5408 ปีที่แล้ว

      @@guhatsewenmaryam1273 እረ ተው አዋቂዎች ሁኑ ፤ ደርሳችሁ አፀያፊ ነገር መናገር #አዋቂነት ወይስ የቤተክርስቲያን ልጅነት ፣ ይገርማል ፤ እንደዚህ በማድረግ ሰው መሳብ አይቻልም በፍቅር እንጂ 💕

  • @GggHhh-oe8iz
    @GggHhh-oe8iz 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ❤️👏👏👏👏💕🙏💕

  • @BetegbarYaregal-o8y
    @BetegbarYaregal-o8y หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂