ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት መምህር የእመቤታችን ድቅ ስራ በጣጣጣጣም ነው የሚገርመው እግዛብሔር መጨረሻቸውን ስላሳመረላቸው ክብር ለድግል ማርያም ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚባለው ልክ ነው መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልህ ምንም ቃል የለኝም ክፉ አይንካህ ያንተን ያህል በእድሜ የሚበልጡህ እንኳ እንዲህ ስለመንፈስ ውጊያ አይደለም ሊያስተምሩን እየተቃወሙ ነው ልቦና ይስጠን እንጅእግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ስራው ግሩም ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበጣም ደስ ይላል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው የድንግል ማርያም ታምር ግሩም ነው በጾሎት የማይፈታ የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን አሜን፫ ምናለበት ይህ ሁሉ ገጠመኝ ወደ መንፈሳዊ ፊልም ቢቀየር ስንቱ ይቀይራል ግን ሴትየይቱ ግን ልቦና ይስጣት በበሽታ ተይዛ ክፉ ማስቧ ወይ ጡጧን ያስቆረጣትም የራሷ መንፈስ ይሆናል ክፉ ናት ልቦና ይስጣት ሁሉም በእርሱ ሆነ መጨረሻው ደስ ይላል ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን እልልልልልልልልልላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
BETAM TEKEKL YE ABATACHIN MENKRAN MEMHR GRMA WENDMU YE ABADON METSHAFACHEWN FELGALEW BYE SEWOCHN ASLKE TEKLE HAYMANOTE BER SUKE ALE TEBLEN LNGEZA FELGEN NEW BLEW SINAGERU AGATAMI HONO HIDU MDRE TENKAY EGNA YTENKAY METSHAF ANSHETM BLOW 2. SETOCH NEBER YELAKUWACHEW ENDIGEZULGN SETOCHU KE KESOCHU TETALTEW TESEDADBEW TEMELESU ELSHALEW EHTE MEMHR GRMA TENKAY AYDELUM ENATE LEBOCH MDRE TEBTAB DEFTERAWOCH ENATE NACHU YESEW SHKMOCH BLEW TEMELESU WEDE BETACHEW
Amen Amen Amen
አሜን
ስሟን ጠርቶ ማን አፈረ የአምላክ እናት 😭😭😭እኔጃ ምን ብዬ ላውራ ስለ እናቴ ድንግል ማርያም ስሟን እንኩአን አልጠግበውም እንባዬን አልቆመም አለ: መምህር ተአምሯ ሁሉም ድንቅ ነው ተባረክ እድሜ ይስጥህ !በርታልን
አሜን አሜን አሜን የመአጫረሸው በእውነት ተርኬን የነገርካኝ መምህር በጸሎት አስቡኝ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ይህን አይነት ታሪክ ያሰማን መጀመሪያው ከባድ ቢሆንም መጨረሻው እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ይላል የማያሣፍር አምላክ አለን መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ እኔ ቃላት የለኝም ወንድሜ ተባረክ።
ስለ ሁልም እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህውይት ያስማልን መምህራችን
እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ይላል በጣም ነው ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
መምህር ምን አይነት ፀጋ ነው የድግል ማርያም ልጅ የስጠህ እንካን ደስ አለህ ጉልበትህ ይባረክ ምንም ስቃይ ቢበዛ ደግሞ ፀጋውን እጥፍ አድርጎ ከፈላቸው ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ።
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እኛም ሰምተን በቃሉ እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው ክብር ይገባሻል ድንግል ማርያም ያመላኬ እናት እመብርሀን አንቺ ጠርቶ ያፈረ የለም 👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው አግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው አንኳን ደሰ አላችሁ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አረጅም አድሜ ጤና ይሰጥህ አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስደተኞችን ለሃገራች መሬት ያብቃን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
በጌታ ፍፃሜዉ እንዴት ደስ ይላል ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእመቤታችን ተዓምር ብዙ ነዉ እዉነት በደስታ እምባ ታጠብኩኝ
መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድክበት ሁሉ በአማላጅነቷ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ደስሚለው ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እመ ብርሃን ወለላይቱ አዛኝቱ ማህደረ መለኮት ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም የጌታዬ እናት ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሻል አሜን ሀጢአትና በደሌን ሳይፀየፍ ይሄን ከአምሮ በላይ የሆነ ድንቅ ስራህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ አምላኬ ተመስገን እግዚአብሔር። በሰዎች ላይ አድሮ ማዳኑን ድንግል ማርያም በእዉነት ስሟን ሲጠሩት መልስ የምትሰጥ እናት መሆኗን ሊያስተምረኝ ነው መሰደዴ ለበጎ ነው ተመስገን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን
አቤት የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ስራ እፅብ ድንቅ ነው😭😭😭 ይሄን ላሰማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
በስላሴስም በጣም ነው የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እጽብ ድንቅ ነው ውለታው እግዚአብሔር ለእኛ ያረገውእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት የዛሬው ልዩ ነው የጻድቃኔዋ ማርያምቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ይህን ታሪክ እንድንሰማያ የፈቀደ አምላክ ይመስገን
ወይኔ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ማዳን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳን ጌታ ረዳቸው🙌🙌🙌🙌
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመቤታችን ስላደተገችው ድንቅ ስራ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባሽ እመቤቴ ፍርቅርሽን በልቦና ፅላት ላይ ፃፊልኝ ነእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ደስ ነው ያለኝ እህታንችን ወንድማችን እንኳን እመቤቴና ሰማዕቱ ቅዱስ እስጦፋኖስ እረዳቹ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ምፕምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘምፕንህን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን
Amenamenamen
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ያሰብከው ሁሉ በእመቤታችን ሰም ይሳካልክ
የእናታችን ተአምር በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እልልልእልልልእእልልልልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስራው ጉሩም ነው እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እልልልልል እልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይህን እድሰማ ለረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
እል እልእልእልእልእልእልእል መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ስራዉ ድቅነዉ
Tanx
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንደበት የለኝም ከማመስገን ውጭ እግዚአብሔር ይባርክህአሜን አሜን
ወይ የእማምላክ ስራ ለማመን የሚገብድ ነገርስሟ ይመስገን የአምላካችን እናት እመብርሃን
በጣም ድንቅ ነው እመቤቴ ማርያም ለኔም ለምናምንሽ ሁሉ ድረሽልን መምህር ተስፋዬ ተባረክ ወንድም 🤲እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እድለኛ ነች እህታችን መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ በተሰቦችህእህታችን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እያልሽየፃርቃኔ ማርያም ለደጇ እንድታበቃኝ
እልልልልልልል ክብር ለድግል ልጅ በእዉነት በጣም ድንቅ ታአምር ነው አቤት ግን በየሰፈሩ በጣም ብዙ መተተኞች አሉ በእሱ ቸርነት ነው የሚኖረው ተመስገን
መምህር ስደቴን ደጋግሜ አመሰገንኩት ባልሰደድ ይሄን ት/ት የት አገኘው ነበር።አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ዘርህ ሁሉ ይባረክ።እኔ በጣምምምም ብዙ መንፈሳዊ ት/ቶችን እከታተላለሁ እንድንስርግድም ያስተምሩናል ግን ለግዜው ስግደት ብጀምርም ወዲያው አቋርጠዋለሁ ያንተን ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ግን እንኳን ላቋርጥ ነግቶ እስክሰግድ ሁሉ የጓጓበት ግዜ አለ በህይወቴ በቤተደቦቸ ብዙ ችግር እንዳለ እየተረዳሁ ነው እባክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማሪያም ብለህ እበረታ ዘንድ።ሲቀጥል ገጠመኞችን በመፅሀፍ መልኩ እንዲቀርብ ማሰብህ በጣምምምም ቆንጆ ነው ብዙ ሰው ይድንበታል በርታልን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወላዲተ አምላክ በምትሄድበት ሁሉ ጥላዋን ጥላ ክንፏን ዘርግታ ትጠብቅህ
በጣም እጅ ስደት መምህሬ
ሀያል ጌታ ስራው ድንቅ ነው እንዴት እንዳለቀስኩ የሚገርም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ድንቅ ስራውን ያሰማኝ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ካንተ ጋር ይሁን ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁህ ስለ ቅን ሰዎች መስማት ራሱ እንዴት ደስ ይላል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር ባንተ ላይ እግዚአብሔር አድሮ እኛንም እንደዚህ አይነት የክፉ የመናፍስትን ስራ እንድናውቅ እና እንድንማር ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
ቃለሕወት ያሰማል ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን የድግል ማርያም ልጅ ስለሁሉም ነገር የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አየ መታድል እመቤቴ ማርያም የምትገለጥላቸው ሰወች እድለኛ ናቸው ቀናሁ እኔስ ኧረ አስቡን በፆለት ወለተ ማርያም በስደት አገር ከዱባይ
እመቤታችን ክብር ምስጋና ለእሷ ይሁን ሰመአቱ ቅዱስ እቲፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን
የእግዚአብሔር ስራ እጂግ ድንቅ ነው! መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው የምንለወጥ ያድርገን!እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእናቴ መፅናኛዬ ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል🙏አምላክ ሆይ ሳይገባኝ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ🙏መምህር እግዚአብሔር ይፍቀድ ይታተም!!!
እንኩዋን ደስያለሽ እህታችን ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ላንተም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታ አንዳንዴ መሆን ያለበትን ቃላቶች እንድትጠቀም ፀልይ ለሰዎች ወይም ለክርስቲያኖች የሚሆን ቃል የማይጎረብጥ ቃል እንድጠቀም አምላኬ እርዳኝ በል ፈጣሪ ይርዳክ በሁሉም ደስተኛ ነኝ የወንድምነት ምክሬ ነው ለብዙዎቻችን የህይወት መለወጥ ምክንያት እንድትሆን ፈጣሪ አዘጋጅቶሀል ይሄን አምናለሁ ምስጋና ለስላሴ
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው እኔም አባ ሲባርኩኝ አይቻለው በመስቀላቸው በህልሜ መምህሬ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ የማያልቅበት አምላክ
ተስፍሽየ ጸጋዉን ያብዛልህ ተባረክ 🙇🙇
ወይ የእግዚአብሔር ስራ እመብርሀን እናቴ እመቤቴ ምን ይሳናታል በነፍስም በስጋም ተፈዋል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል እልልልልልልልልልል
የታላቁ አባታችንየእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን♥🙏 እንዴት ደስ ይላል እናታችን ማርያም ምስጋና ላቺ ይሁን♥🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሚደንቅ ታሪክ ነው በእውነት እመቤቴ ምን ይሳናታል ስራዋ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ድቅ አምላክነህ ተመስገን የኔንም ቤተ ሰቦች ልቦና ስጥልኝ ለንሰሀ አብቃልኝ አሜን መምህር እድሜክን እደ ማቱሳላ ያርዝምልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስጋን እልልልልልልእልልልልልልልልልል እልልልልልልልክብር ለእግዚአብሔር ለእናቱ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የአብራሃም የሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው የመቤታችን ስራ እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው እኔ ቃላት የለኝም
እልል እልል እልል እጡብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የድንግል ማርያም ስራ ተመስገን ይህን መስማት መመረጥ ነው መታደል ነው መፈወስ ነው ሁሉም ገጠመኞች በመፅሐፍ ይታተም ለአንባቢያን ይድረስ ወንድማችን ምስጋናየ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።
በእውነት እድሜና ጤና ያድልልን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልንአሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንእኔ መሽም ማርያምን የምታስተምረውን ትምርህት ሁሉ እያዳመጥኩ ሀሳቤ ሲበተንብኝእደገና ተመልሼ ነው እማዳምጠው ።
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህርበእውነት።በጣምእስተማረገጠ
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን አቤት ንፅህይት ንፁሀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስራሽ ብዙ ነው በእውነት ፊልም እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሁት ወይ ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው ፡፡እልልልልልል
ኦርቶዶክስ ነን ባዮች አይደሉም እንዴ ይህን ጉድ የሰሩት።መመፃደቅ አስፈላጊ አይደለም።
@@solomonkefyalew9682 ነን የሚሉ በውስጣቸው ግን ተኩላዎች የሆኑትን ቤት ይቁጠራቸው ወዳጄ !!!
መምህርየ ማርያምን ድንቅ ስራ ገጠመኝ ነውኮ በስመአብ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
ፍጻሜው በጣም ደስ ይላል ላች የደረሰችልሽ ድግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን 💓💓💓እግዚአብሔር ይመሰገን 💓💓💓እግዚአብሔር ይመሰገን 💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልከብር ምስጋና ይሁን ለእመቤታችን ለቅድስትድንግል ማርያም " እህታችን እንኳን ደስ አለሸ "መምህራችን በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሚገርም በጣም ይጥማን በእውነት ለሳ የዱረሰች ሳአሊነነ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልን
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን:: ምስጋና ለድንግል ማርያም ክብር ለቅዱስ ስማዕቱ እስጢፋኖስ መምህር ተስፋዬ ገጠመኞችህ ብዙ ትምህርት (እውቀት) አግኝተንበታል:: ለብዙዎች ሕይወት መስተካከል ምክንያት ሆነሀል እግዚአብሔር ይባርክ ልጆችን ለቁም ነገር ያብቃልህ::
በጣም ነው የመቤታችን ድቅ ስራ የምገረመው ደስ ስል እውነት አስለቀስኝ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል መምሕረ ትምረት በጣም ቀይሮኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አግዚአብሔር 🙏🙏🙏ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መታደል ነው 💒💒💒💒💒💒ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑረ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
ይህን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲
መምህራችን ተስፈ ስላሴ በጡዕሙ አንደበትህ ያስተማርከን ትምህርት ቃለ ህወት ያሰማልን ምንው እንየም የቃና ዘገልላ ሰርግ ዋሃው ወደ ወይን የለወጠች ድንግል ማርያም የእንየም ህወትየ ለውጣ ታርክየን ባዓለም በተነገረልኝ ።መምህር እንየም ትዳር የናፈቀኝ ነኝእና ። በፀሎት አስበኝ ወለተ የዋሃንስ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከሀገሬ ከወጣሁ 10አመት ሆኖኛል ምንም ለውጥ የለኝም ሀገሬ አስጠላኝ እግዚአብሔር ከረዳኝ በሚቀጥለው ዓመት ሀገሬ እገባለሁ ብያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ለውጥ የሌለው መንከራተት😭😭😭
ስለውሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምገርመውም በጣምም ነው ደስ የምለው የእናታችን ስራ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ተመስገን ተመስገን ተመስገን። የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህራችን ተባረክ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ውስጥን የሚያሳርፍ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ግሩም ድንቅ ነው እውነት የእመቤታችን ሰራ ግሩም ነው አሰለቀሱኝ😥😥😥😥 መምህር በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን እናመሰግናለን💖💖💖👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ግሩም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ትዳራቸው የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ይውለዱ ይክበዱ አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው በእውነት፡፡ የኔ እናት ስራዋ ድንቅ ነው ክብር ለመድኃኔ አለም ይሁን !!
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልንልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር እውነት አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የመቤታቺን ስራ ታምር ነው
እግዚአበሔር የተመሰገነ ይሁን። እመ ብርሀን እንወድሻለን። በጣም ደስ ይላል። ተመስገን።
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ታእምር በምስማቴ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏🙏 ምምህር እውነት ነው ብዬ ታድለው ብዬ እስከምደነቅ ድረስ እንተ ልእኝ እንድንሰማውና እንድንማርበት ይህንን ታአምር እናትና ልጅ በዙሪያህ ሁሉ ይጠብቁህ እድሜና ጤና ሰጥተው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏
እልልልልልልልልልልልለበእውነት ወድማችን ፀጋዉን ብዝዝት ይበልልህእሳም እንካን ደሰ ያላት እግዚአብሔር ሀያል ነው
መምህር ተስፋየ ይህ ገጠመኝ ቃላት አጣሁለት አሁን አሁንማ ገጠመኞችን በምሰማበት ግዜ ብቻየን ሖኘ ነው ምክንያቱም እባየ አልቆም ይለኛል ገጠመኞቹ ሁሉ ህይወቴን እዳይ እራሴን እድመረምር አርጎኛል እኔ ገና መኖርአጀመርኩም የቤተሰቦቼ የቤት ጣጣ አስሮኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ ያድንሽ በሉኝ ለንሰሀ ለስጋ ደሙ እድበቃ ፀልዩልኝ እባካችሁ
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሲያስ ነው መምህራችን በስላሴ ስም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን*
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
ተነግሮ ስለማያልቅው ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን (3)መምህር የእኛ መሰላል በጣም ነው ምንወድህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይውደድህ !!!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በሰማነው ቃለ በልባችን ያሳድርብን ሰምተን ለመለወጣ አምላክ ቅዱስ ይርዳን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድግል ልጅ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አተንም እርጅም እድሜ ይስጥልን መምህር መፈሳዊ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ በጣም ጣም ፍላጎት አለይ መምህር እደሚሳካልም ተስፉ እደርጋለሁ በፆለታችሁ አስቡይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እውነት ልብን የሚነካ ደስ የሚል በጣም
ቃለህይውት ይሰማልን መምህር ፈፃሚያችንን እግዛብሔር ያሳምርልነ ይህንን የመሰለ የአግዛብሔር መገለጥ የእመቤቴ መገለጥ ለመሰማት የፈቀደልኝ እግዛብሔር ይመሰገን ርጀም እደሜ ይሰጥህ መምህር ሺ አመት ኑርልን ከክፍ ይጠብቅህ አሜነ🙏
በ እውነት እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም የ ፃድቃነዋ ማርያም ስሙዋ የተመሰገነ ይሁን ለኔም ድንቅ ሥራ ነው ሰረራቺልኝ እህቴን ከ ኦብራስዮን ያዳነቺልን እናቴ ናት ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምራችን ድንቅ ትምርት ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ጀግና ነህ
ቃልህይዉት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምህረት ነወ በጸሎት አሱቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ
አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ መዝ.50(51):10 በጣም ያሳዝናል በቅናት መንፈስ በመነሳሳት የሰውን ህይወት እንደዚህ ማበላሸት ፣ ማንከራተት ፣ እራስን ማሳጣት በጣም ያሳዝናል መምህር ያቀረብክልን ታሪክ በጣም የሚገርም ሁሌም የ እግዚአብሔር ቸርነት የማይበት በ ቅን ልብ በመጾም በመጸለይ በመስገድ የጠፋውን መመለስ የተሰወረውንም መግለጥ እንደሚቻል ተምሬበታለሁ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ገጠመኞችን ስለምታቀርብልን በምህር እናመሰግናለን ሙሽሮቹ ህይወታችሁ በብዙ መከራ ውስጥ አልፋችሁ ለ ቅዱስ ቁርባኑ ስለበቃችሁ ከልብ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አላችሁ
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጄ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን ፫
አልልልልልልልልልልልልልልልልልየእመቤታችን ቸርነት አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁነ የሰማእቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ እረድኤት በረከቱ አይለየን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን 💠💠💠💠💠💒💒💒💒💒💒ጸጋውን ያብዛልህ
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ዋው በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይምስግን
መምህሬ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ሁሉም መምህር እንዳንተ ቢሆኑ ምናል
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ወላዲት አምላክ ትክበር ትመሥገን አሜን 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን እሄ ለመስት ያበቃሃይኝ ጌታይ አመሰግናለሁ
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ለና በጣም አሰተማሪ ነው ምታሰተምርን ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል የመአምላክ ስራ እጹብ ነው እኛንም በአማላጅነቷ አትለየን
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን።መምህርበጣምይስይላልልልልልእሜንንን።ልልልልልል።አመሰግናለሁ እሜን
በመምህር ላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጢና ይሰጥልን
አሜን !መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ !
ኣሜን እ/ር ይስገን መጨረሻውስያምር እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏
እልልልልልልልል በጣም ያስለቅሳል ወይኔ ህይወት እንዲህ ነች ወላዲተ አምላክ ትለመነን ስማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ለኛም ይድረስልን እጅግ እሚገርም ትምህርት ነው መምህርቃለ ህይወትን ያሠማልን ይህን ክፍ መንፈስ ያርቅልን
ለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምን ብየ እንደምናገር አላውቅም ብቻ ይህንን ያሰማኝ የድንግል ማርያምን ልጅ አመሰግናለሁ የነዚህን ልጆች ሂወት ያስተካከለ እግዚአብሔር የኔንም ወንድም ሂይወት ያስተካክልልኝ
እ.ር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
በእመብርሀን ይገርማል መምህር በብዙ እያስተማርከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ለክፉዎችም ልብ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእመቤቴ ስራ ይገርማል በእግዚአብሔር ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም
የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት ጸጋውን ያብዛለወት መምህር አሜን አሜን አሜን
መምህር ቢታተምም በፊልም ቢሰራም ደስ ይለናል ብናግዝህም ደስ ይለናል ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
ዘርክ ይባረክ ውድ መምህራችን አሜን
በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ይግባው ለድግል ማርያም ልጅ ለመደሀኒያለም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እደኔ ትምህርቱን እምታዳምጡ መምህራችንን በፀሎታችን ልናስበዉ ይገባል የህታችን በረከት በሁላችንም ይደርብን አሜን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ ኘስቡኝ ወለተ እየሱስ
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ እልልልል እልልል ል እልልልልልልልል እመአምላክ ቤዛብዙሀን ድንግልማርያም ክብር ምሥጋና ላንች ይገባሻል ከብርምሥጋና ለድንግል ማሪያምልጅ እልልልልልልልልልልልልልል አሜን ፫
እውነት መምህር የእመቤታችን ድቅ ስራ በጣጣጣጣም ነው የሚገርመው እግዛብሔር መጨረሻቸውን ስላሳመረላቸው ክብር ለድግል ማርያም ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚባለው ልክ ነው መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልህ ምንም ቃል የለኝም ክፉ አይንካህ ያንተን ያህል በእድሜ የሚበልጡህ እንኳ እንዲህ ስለመንፈስ ውጊያ አይደለም ሊያስተምሩን እየተቃወሙ ነው ልቦና ይስጠን እንጅ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ስራው ግሩም ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በጣም ደስ ይላል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው የድንግል ማርያም ታምር ግሩም ነው በጾሎት የማይፈታ የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን አሜን፫ ምናለበት ይህ ሁሉ ገጠመኝ ወደ መንፈሳዊ ፊልም ቢቀየር ስንቱ ይቀይራል
ግን ሴትየይቱ ግን ልቦና ይስጣት በበሽታ ተይዛ ክፉ ማስቧ ወይ ጡጧን ያስቆረጣትም የራሷ መንፈስ ይሆናል ክፉ ናት ልቦና ይስጣት ሁሉም በእርሱ ሆነ መጨረሻው ደስ ይላል ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን እልልልልልልልልል
ላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
BETAM TEKEKL YE ABATACHIN MENKRAN MEMHR GRMA WENDMU YE ABADON METSHAFACHEWN FELGALEW BYE SEWOCHN ASLKE TEKLE HAYMANOTE BER SUKE ALE TEBLEN LNGEZA FELGEN NEW BLEW SINAGERU AGATAMI HONO HIDU MDRE TENKAY EGNA YTENKAY METSHAF ANSHETM BLOW 2. SETOCH NEBER YELAKUWACHEW ENDIGEZULGN SETOCHU KE KESOCHU TETALTEW TESEDADBEW TEMELESU ELSHALEW EHTE MEMHR GRMA TENKAY AYDELUM ENATE LEBOCH MDRE TEBTAB DEFTERAWOCH ENATE NACHU YESEW SHKMOCH BLEW TEMELESU WEDE BETACHEW
Amen Amen Amen
አሜን
ስሟን ጠርቶ ማን አፈረ የአምላክ እናት 😭😭😭እኔጃ ምን ብዬ ላውራ ስለ እናቴ ድንግል ማርያም ስሟን እንኩአን አልጠግበውም እንባዬን አልቆመም አለ: መምህር ተአምሯ ሁሉም ድንቅ ነው ተባረክ እድሜ ይስጥህ !በርታልን
አሜን አሜን አሜን የመአጫረሸው በእውነት ተርኬን የነገርካኝ መምህር በጸሎት አስቡኝ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ይህን አይነት ታሪክ ያሰማን መጀመሪያው ከባድ ቢሆንም መጨረሻው እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ይላል የማያሣፍር አምላክ አለን መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ እኔ ቃላት የለኝም ወንድሜ ተባረክ።
ስለ ሁልም እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህውይት ያስማልን መምህራችን
እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ይላል በጣም ነው ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
መምህር ምን አይነት ፀጋ ነው የድግል ማርያም ልጅ የስጠህ እንካን ደስ አለህ ጉልበትህ ይባረክ
ምንም ስቃይ ቢበዛ ደግሞ ፀጋውን እጥፍ አድርጎ ከፈላቸው ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ።
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እኛም ሰምተን በቃሉ እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው ክብር ይገባሻል ድንግል ማርያም ያመላኬ እናት እመብርሀን አንቺ ጠርቶ ያፈረ የለም 👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው አግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው አንኳን ደሰ አላችሁ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አረጅም አድሜ ጤና ይሰጥህ አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስደተኞችን ለሃገራች መሬት ያብቃን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
በጌታ ፍፃሜዉ እንዴት ደስ ይላል ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእመቤታችን ተዓምር ብዙ ነዉ እዉነት በደስታ እምባ ታጠብኩኝ
መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድክበት ሁሉ በአማላጅነቷ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ደስሚለው ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ
እመ ብርሃን ወለላይቱ አዛኝቱ ማህደረ መለኮት ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም የጌታዬ እናት ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሻል አሜን
ሀጢአትና በደሌን ሳይፀየፍ ይሄን ከአምሮ በላይ የሆነ ድንቅ ስራህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ አምላኬ ተመስገን እግዚአብሔር። በሰዎች ላይ አድሮ ማዳኑን ድንግል ማርያም በእዉነት ስሟን ሲጠሩት መልስ የምትሰጥ እናት መሆኗን ሊያስተምረኝ ነው መሰደዴ ለበጎ ነው ተመስገን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን
አቤት የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ስራ እፅብ ድንቅ ነው😭😭😭 ይሄን ላሰማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
በስላሴስም በጣም ነው የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እጽብ ድንቅ ነው ውለታው እግዚአብሔር ለእኛ ያረገው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በእውነት የዛሬው ልዩ ነው የጻድቃኔዋ ማርያም
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ይህን ታሪክ እንድንሰማያ የፈቀደ አምላክ ይመስገን
ወይኔ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ማዳን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳን ጌታ ረዳቸው🙌🙌🙌🙌
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመቤታችን ስላደተገችው ድንቅ ስራ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባሽ እመቤቴ ፍርቅርሽን በልቦና ፅላት ላይ ፃፊልኝ ነእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ደስ ነው ያለኝ እህታንችን ወንድማችን እንኳን እመቤቴና ሰማዕቱ ቅዱስ እስጦፋኖስ እረዳቹ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ምፕምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘምፕንህን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን
Amenamenamen
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ያሰብከው ሁሉ በእመቤታችን ሰም ይሳካልክ
የእናታችን ተአምር በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እልልልእልልልእእልልልልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስራው ጉሩም ነው እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እልልልልል እልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይህን እድሰማ ለረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
እል እልእልእልእልእልእልእል መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ስራዉ ድቅነዉ
Tanx
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንደበት የለኝም ከማመስገን ውጭ እግዚአብሔር ይባርክህአሜን አሜን
ወይ የእማምላክ ስራ ለማመን የሚገብድ ነገር
ስሟ ይመስገን የአምላካችን እናት እመብርሃን
በጣም ድንቅ ነው እመቤቴ ማርያም ለኔም ለምናምንሽ ሁሉ ድረሽልን መምህር ተስፋዬ ተባረክ ወንድም 🤲እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እድለኛ ነች እህታችን መታደል ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ በተሰቦችህ
እህታችን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እያልሽ
የፃርቃኔ ማርያም ለደጇ እንድታበቃኝ
እልልልልልልል ክብር ለድግል ልጅ በእዉነት በጣም ድንቅ ታአምር ነው አቤት ግን በየሰፈሩ በጣም ብዙ መተተኞች አሉ በእሱ ቸርነት ነው የሚኖረው ተመስገን
መምህር ስደቴን ደጋግሜ አመሰገንኩት ባልሰደድ ይሄን ት/ት የት አገኘው ነበር።አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ዘርህ ሁሉ ይባረክ።እኔ በጣምምምም ብዙ መንፈሳዊ ት/ቶችን እከታተላለሁ እንድንስርግድም ያስተምሩናል ግን ለግዜው ስግደት ብጀምርም ወዲያው አቋርጠዋለሁ ያንተን ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ግን እንኳን ላቋርጥ ነግቶ እስክሰግድ ሁሉ የጓጓበት ግዜ አለ በህይወቴ በቤተደቦቸ ብዙ ችግር እንዳለ እየተረዳሁ ነው እባክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማሪያም ብለህ እበረታ ዘንድ።ሲቀጥል ገጠመኞችን በመፅሀፍ መልኩ እንዲቀርብ ማሰብህ በጣምምምም ቆንጆ ነው ብዙ ሰው ይድንበታል በርታልን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወላዲተ አምላክ በምትሄድበት ሁሉ ጥላዋን ጥላ ክንፏን ዘርግታ ትጠብቅህ
በጣም እጅ ስደት መምህሬ
ሀያል ጌታ ስራው ድንቅ ነው እንዴት እንዳለቀስኩ የሚገርም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ድንቅ ስራውን ያሰማኝ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ካንተ ጋር ይሁን ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁህ ስለ ቅን ሰዎች መስማት ራሱ እንዴት ደስ ይላል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር ባንተ ላይ እግዚአብሔር አድሮ እኛንም እንደዚህ አይነት የክፉ የመናፍስትን ስራ እንድናውቅ እና እንድንማር ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
ቃለሕወት ያሰማል ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን የድግል ማርያም ልጅ ስለሁሉም ነገር የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አየ መታድል እመቤቴ ማርያም የምትገለጥላቸው ሰወች እድለኛ ናቸው ቀናሁ እኔስ ኧረ አስቡን በፆለት ወለተ ማርያም በስደት አገር ከዱባይ
እመቤታችን ክብር ምስጋና ለእሷ ይሁን ሰመአቱ ቅዱስ እቲፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን
የእግዚአብሔር ስራ እጂግ ድንቅ ነው! መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው የምንለወጥ ያድርገን!እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እናቴ መፅናኛዬ ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል🙏አምላክ ሆይ ሳይገባኝ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ🙏መምህር እግዚአብሔር ይፍቀድ ይታተም!!!
እንኩዋን ደስያለሽ እህታችን ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ላንተም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታ አንዳንዴ መሆን ያለበትን ቃላቶች እንድትጠቀም ፀልይ ለሰዎች ወይም ለክርስቲያኖች የሚሆን ቃል የማይጎረብጥ ቃል እንድጠቀም አምላኬ እርዳኝ በል ፈጣሪ ይርዳክ በሁሉም ደስተኛ ነኝ የወንድምነት ምክሬ ነው ለብዙዎቻችን የህይወት መለወጥ ምክንያት እንድትሆን ፈጣሪ አዘጋጅቶሀል ይሄን አምናለሁ ምስጋና ለስላሴ
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው እኔም አባ ሲባርኩኝ አይቻለው በመስቀላቸው በህልሜ መምህሬ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ የማያልቅበት አምላክ
ተስፍሽየ ጸጋዉን ያብዛልህ ተባረክ 🙇🙇
ወይ የእግዚአብሔር ስራ እመብርሀን እናቴ እመቤቴ ምን ይሳናታል በነፍስም በስጋም ተፈዋል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል እልልልልልልልልልል
የታላቁ አባታችንየእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን♥🙏 እንዴት ደስ ይላል እናታችን ማርያም ምስጋና ላቺ ይሁን♥🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሚደንቅ ታሪክ ነው በእውነት እመቤቴ ምን ይሳናታል ስራዋ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ድቅ አምላክነህ ተመስገን የኔንም ቤተ ሰቦች ልቦና ስጥልኝ ለንሰሀ አብቃልኝ አሜን መምህር እድሜክን እደ ማቱሳላ ያርዝምልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስጋን እልልልልልል
እልልልልልልልልልል እልልልልልልል
ክብር ለእግዚአብሔር ለእናቱ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የአብራሃም የሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው የመቤታችን ስራ እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው እኔ ቃላት የለኝም
እልል እልል እልል እጡብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የድንግል ማርያም ስራ ተመስገን ይህን መስማት መመረጥ ነው መታደል ነው መፈወስ ነው ሁሉም ገጠመኞች በመፅሐፍ ይታተም ለአንባቢያን ይድረስ ወንድማችን ምስጋናየ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።
በእውነት እድሜና ጤና ያድልልን
ለመምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
እኔ መሽም ማርያምን የምታስተምረውን ትምርህት ሁሉ እያዳመጥኩ ሀሳቤ ሲበተንብኝ
እደገና ተመልሼ ነው እማዳምጠው ።
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህርበእውነት።በጣምእስተማረገጠ
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን አቤት ንፅህይት ንፁሀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስራሽ ብዙ ነው በእውነት ፊልም እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሁት ወይ ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው ፡፡እልልልልልል
ኦርቶዶክስ ነን ባዮች አይደሉም እንዴ ይህን ጉድ የሰሩት።መመፃደቅ አስፈላጊ አይደለም።
@@solomonkefyalew9682 ነን የሚሉ በውስጣቸው ግን ተኩላዎች የሆኑትን ቤት ይቁጠራቸው ወዳጄ !!!
መምህርየ ማርያምን ድንቅ ስራ ገጠመኝ ነውኮ በስመአብ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
ፍጻሜው በጣም ደስ ይላል ላች የደረሰችልሽ ድግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን 💓💓💓
እግዚአብሔር ይመሰገን 💓💓💓
እግዚአብሔር ይመሰገን 💐💐💐እልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ከብር ምስጋና ይሁን ለእመቤታችን ለቅድስት
ድንግል ማርያም " እህታችን እንኳን ደስ አለሸ "
መምህራችን በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሚገርም በጣም ይጥማን በእውነት ለሳ የዱረሰች ሳአሊነነ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልን
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን:: ምስጋና ለድንግል ማርያም ክብር ለቅዱስ ስማዕቱ እስጢፋኖስ መምህር ተስፋዬ ገጠመኞችህ ብዙ ትምህርት (እውቀት) አግኝተንበታል:: ለብዙዎች ሕይወት መስተካከል ምክንያት ሆነሀል እግዚአብሔር ይባርክ ልጆችን ለቁም ነገር ያብቃልህ::
በጣም ነው የመቤታችን ድቅ ስራ የምገረመው ደስ ስል እውነት አስለቀስኝ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል መምሕረ ትምረት በጣም ቀይሮኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አግዚአብሔር 🙏🙏🙏ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መታደል ነው 💒💒💒💒💒💒ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑረ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
ይህን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲
መምህራችን ተስፈ ስላሴ በጡዕሙ አንደበትህ
ያስተማርከን ትምህርት ቃለ ህወት ያሰማልን
ምንው እንየም የቃና ዘገልላ ሰርግ ዋሃው
ወደ ወይን የለወጠች ድንግል ማርያም
የእንየም ህወትየ ለውጣ ታርክየን ባዓለም በተነገረልኝ ።መምህር እንየም ትዳር የናፈቀኝ ነኝ
እና ። በፀሎት አስበኝ ወለተ የዋሃንስ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከሀገሬ ከወጣሁ 10አመት ሆኖኛል ምንም ለውጥ የለኝም ሀገሬ አስጠላኝ እግዚአብሔር ከረዳኝ በሚቀጥለው ዓመት ሀገሬ እገባለሁ ብያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ለውጥ የሌለው መንከራተት😭😭😭
ስለውሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምገርመውም በጣምም ነው ደስ የምለው የእናታችን ስራ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ተመስገን ተመስገን ተመስገን። የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህራችን ተባረክ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ውስጥን የሚያሳርፍ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ግሩም ድንቅ ነው እውነት የእመቤታችን ሰራ ግሩም ነው አሰለቀሱኝ😥😥😥😥 መምህር በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን እናመሰግናለን💖💖💖👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ግሩም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ትዳራቸው የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ይውለዱ ይክበዱ አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው በእውነት፡፡ የኔ እናት ስራዋ ድንቅ ነው ክብር ለመድኃኔ አለም ይሁን !!
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር እውነት አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የመቤታቺን ስራ ታምር ነው
እግዚአበሔር የተመሰገነ ይሁን። እመ ብርሀን እንወድሻለን። በጣም ደስ ይላል። ተመስገን።
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ታእምር በምስማቴ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏🙏 ምምህር እውነት ነው ብዬ ታድለው ብዬ እስከምደነቅ ድረስ እንተ ልእኝ እንድንሰማውና እንድንማርበት ይህንን ታአምር እናትና ልጅ በዙሪያህ ሁሉ ይጠብቁህ እድሜና ጤና ሰጥተው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏
እልልልልልልልልልልልለ
በእውነት ወድማችን ፀጋዉን ብዝዝት ይበልልህ
እሳም እንካን ደሰ ያላት እግዚአብሔር ሀያል ነው
መምህር ተስፋየ ይህ ገጠመኝ ቃላት አጣሁለት አሁን አሁንማ ገጠመኞችን በምሰማበት ግዜ ብቻየን ሖኘ ነው ምክንያቱም እባየ አልቆም ይለኛል ገጠመኞቹ ሁሉ ህይወቴን እዳይ እራሴን እድመረምር አርጎኛል እኔ ገና መኖርአጀመርኩም የቤተሰቦቼ የቤት ጣጣ አስሮኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ ያድንሽ በሉኝ ለንሰሀ ለስጋ ደሙ እድበቃ ፀልዩልኝ እባካችሁ
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሲያስ ነው መምህራችን በስላሴ ስም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን*
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
ተነግሮ ስለማያልቅው ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን (3)
መምህር የእኛ መሰላል በጣም ነው ምንወድህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይውደድህ !!!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በሰማነው ቃለ በልባችን ያሳድርብን ሰምተን ለመለወጣ አምላክ ቅዱስ ይርዳን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድግል ልጅ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አተንም እርጅም እድሜ ይስጥልን መምህር መፈሳዊ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ በጣም ጣም ፍላጎት አለይ መምህር እደሚሳካልም ተስፉ እደርጋለሁ በፆለታችሁ አስቡይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እውነት ልብን የሚነካ ደስ የሚል በጣም
ቃለህይውት ይሰማልን መምህር ፈፃሚያችንን እግዛብሔር ያሳምርልነ ይህንን የመሰለ የአግዛብሔር መገለጥ የእመቤቴ መገለጥ ለመሰማት የፈቀደልኝ እግዛብሔር ይመሰገን ርጀም እደሜ ይሰጥህ መምህር ሺ አመት ኑርልን ከክፍ ይጠብቅህ አሜነ🙏
በ እውነት እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም የ ፃድቃነዋ ማርያም ስሙዋ የተመሰገነ ይሁን ለኔም ድንቅ ሥራ ነው ሰረራቺልኝ እህቴን ከ ኦብራስዮን ያዳነቺልን እናቴ ናት ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምራችን ድንቅ ትምርት ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ጀግና ነህ
ቃልህይዉት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምህረት ነወ በጸሎት አሱቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ
አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ መዝ.50(51):10 በጣም ያሳዝናል በቅናት መንፈስ በመነሳሳት የሰውን ህይወት እንደዚህ ማበላሸት ፣ ማንከራተት ፣ እራስን ማሳጣት በጣም ያሳዝናል መምህር ያቀረብክልን ታሪክ በጣም የሚገርም ሁሌም የ እግዚአብሔር ቸርነት የማይበት በ ቅን ልብ በመጾም በመጸለይ በመስገድ የጠፋውን መመለስ የተሰወረውንም መግለጥ እንደሚቻል ተምሬበታለሁ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ገጠመኞችን ስለምታቀርብልን በምህር እናመሰግናለን ሙሽሮቹ ህይወታችሁ በብዙ መከራ ውስጥ አልፋችሁ ለ ቅዱስ ቁርባኑ ስለበቃችሁ ከልብ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አላችሁ
እልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጄ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን ፫
አልልልልልልልልልልልልልልልልል
የእመቤታችን ቸርነት አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁነ የሰማእቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ እረድኤት በረከቱ አይለየን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን 💠💠💠💠💠💒💒💒💒💒💒ጸጋውን ያብዛልህ
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ዋው በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይምስግን
መምህሬ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ሁሉም መምህር እንዳንተ ቢሆኑ ምናል
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ወላዲት አምላክ ትክበር ትመሥገን አሜን 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን
እሄ ለመስት ያበቃሃይኝ ጌታይ አመሰግናለሁ
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ለና በጣም አሰተማሪ ነው ምታሰተምርን ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል የመአምላክ ስራ እጹብ ነው እኛንም በአማላጅነቷ አትለየን
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን።መምህርበጣምይስይላልልልልልእሜንንን።ልልልልልል።አመሰግናለሁ እሜን
በመምህር ላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጢና ይሰጥልን
አሜን !
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ !
ኣሜን እ/ር ይስገን መጨረሻውስያምር እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏
እልልልልልልልል በጣም ያስለቅሳል ወይኔ ህይወት እንዲህ ነች ወላዲተ አምላክ ትለመነን ስማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ለኛም ይድረስልን እጅግ እሚገርም ትምህርት ነው መምህርቃለ ህይወትን ያሠማልን ይህን ክፍ መንፈስ ያርቅልን
ለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ምን ብየ እንደምናገር አላውቅም ብቻ ይህንን ያሰማኝ የድንግል ማርያምን ልጅ አመሰግናለሁ
የነዚህን ልጆች ሂወት ያስተካከለ እግዚአብሔር የኔንም ወንድም ሂይወት ያስተካክልልኝ