ማንም ሰው ከዜሮ ተንስቶ ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችላል! |DR Samuel Taffese |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2023
- In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have the amazing DR Samuel Taffese as the guest speaker of the week. Stay tuned as DR Samuel shares his amazing life's journey and how he was able to become a billionaire and build an inspiring lifestyle from the ground up!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #inspire #ethiopia #amharicmusic #motivate #change #success #business
I was one of the students in sunshine philanthropy school and now I am a medical doctor ,I couldn’t get the chance to thank him but I will never forget what he has done for me and also other orphans.What an amazing person!
Well done!
Gobez ❤❤❤
great, by the way one of the success is getting a chance.
We're proud of you, keep up the good work.😊
ጰነከረሠመ@@helens3677
አንተን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን
AMEN 🙏
አሜን ታድለው ያስቀኑኛል ስኬታም ሰዎች እኔ እዛው ዜሮ ላይ እንዳለሁ አረጀሁ ደስ ይላል ሰው ሲያድግ
Bode gebreiel 😂 😆 😝
Amen❤
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
የመሰከርክለት ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይህ በረከቱ ይድረሰን ለሁላችን ❤❤❤
Manew esu kulubi dear
በጣም ያሳዝናል ገብርአኤል አይመለክም ከፈጣሪ በታች ነው ፣አምላክ አታድርጉት ተጠንቀቁ ይህ ሀጢያት ነው
ብእግዚአብሔር ፊት የሚቆም መላክ ነው አምላክ ነው ያለ የለም
@@user-ri7yz6cl4eጥበቃው አይለይህ ማለትስ? ሊመሰገን ሊወደስ የሚገባው ብቻውን እሱ አምላል ብቻ ነው
❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤ አባቴ
ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስታወራ የእውነት ነው የደስታ እንባ ያስለቀስከኝ😥❤❤❤ ዶክተር ሳሙኤል እግዚአብሔር አሁንም በእድሜ በጤና ይጠብቆት
Amen
@ethioys
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቅዱስ ገብርኤል ምንም አይሳነውም 🙏🙏🙏🙏 የተደረገልን እንመሰክራለን
@@hanahan3477😅😅 2:58 3:03
8 in
ዶክተር ሳሙኤል ታፈሰ ፡ ሰፈራችን ጨርቆስ ያፈራችው ጀግና አንተ የተማርክበት ትምህርትቤት ፡ፈለገ ዬርዳኖስ ትምህርትቤት ሁላችንን ለቁም ነገር አብቅታናለች፡ ለአስተማሪዎቻችን ትልቅ ምስጋና ክብር ይገባል፡ ፈለገዬርዳኖስ ትምህርት ቤት ከሁሉ የተለየች ነች፡ ማርፈድ የለ ቀድሞ መውጣት የለ፡ አቤትስነስረአት፡ ከሁሉ በላይ ትልቁ ትዝታችን፡ የቅዳሜ ኮምፕቴሽን፡ ምስራቅ ዞን እና ምዕራብ ዞን የተማሪዎች ውድድር፡ የነበረው የአሸናፊና የተሸናፊዎች ስሜት። መቼም አይረሳም፡፡ ረጅም እድሜ ለዶክተር ሳሙኤል ታፈሰ እና ቤተሰቦች።❤❤❤❤❤
Abe Loga gerafiu ayeresaghm 😅😅😅fele 1977e.c
ምነው ገራፊውን አዛናውን ረሳችሁት
MMm
😊 0:28 😊😊😊
በምን ምክንያት ?
ፈሌ አልተማርክም ማለት ነው አረፈድክ አላረፈድክ በር ላይ ካገኘህ ትዥለጣለህ ቲቸር ሲሳይ ሲያልፉ በክፍልህ በር ድምፅ ከሰሙ ያወራው ብቻ አይደለም ክፍሉ በሙሉ ይገረፋል ይህ በትንሹ ነው የገለፅኩት
እውነትም የቁልቢውን ቅዱስ ገብርኤልን አጥብቀህ ይዘሀል፤ እንዲህ በአደባባይ የመሰከርክለት መላዕክ በስላሴ ፊት ይመስክርልህ
ደስ ይላሉ ቅዱስ ገብረኤል እኛንም ይርዳ❤❤
የቁልቢው ገብርኤል ሁላችንንም ከፊት ከኋላ እስ ይጠብቀን እረድኤት በረከቱ አይለየን ለሁሉም ሰሚ ነው ገብርኤል ❤❤❤❤
እኔ ስራዬ ማዝናናት ስለሆነ ከብዙ የአገራችን ሀባታሞች ጋር ሰርቻለው። ብዙዎቹ ሰራተኛና አሰሪ ፕሮፌሽናሊ አያስቡም። ስለከፈሉህ ብቻ አህያ ትመስላቸዋለህ ፣ ሲያናግሩህ ስርአት የላቸው ፣ በዛ ላይ በማይመጥናቸው ቦታ ነው ተደብቀው ሲልከሰከሱ ምናያቸው ይህ ሰው ግን ልዩ ነው ብዙ ቦታ ታዝቤዋለው። በጣም ስነስርአት ያለው ፕሮፌሽናል ሰው ነው ፣ምንም ሰው አይንቅም!! አይደርስብህም! አዲስ ከመጡት ወጣት ሀብታሞች እራሱ ጭንቅላቱ ምንም አይገናኝም። ትክክኛ ቦታ መጥቶ ነው ልምዱን ያካፈለው። እድሜ ይስጥህ
ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ይጠብቅህ
ኢትዮጵያዊ ባለ ሃብት ማለት አንተ ነህ እምነትን ከሀብት ጋር❤❤❤❤
ሲጀመር የቂረቆስ ልጆች ባህሪያቸው አንድ አይነት ናቸው በሀይማኖታቸው ጠንካራ ያላቸው አካፍለው የሚበሉ ዘርና ሀይማኖት የማይለዮ የስራ ሠዎች ምን ብዬ ልግለፃቸው እወዳችኃለሁ አከብራችኃለሁ❤❤❤❤
ብዙ ተምረናል አንተን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን,በተለይ በየ ወሩ የቅዱስ ገብርኤል ስራ አለመስራትዎ ገርሞኛል
በነገሮቹ ላይ ሁሉ እግዚአብሄር ካለ የማይቻል ነገር የለም❤❤❤
EWENET NW
የራማው መላዕክ የቁልቢው ገብርኤል እኔንም ባለፀጋ አርጎኝ እንድመሰክርለት ይርዳኝ ጅማርዬ ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜዬ ታላቅ ነው!
አሜን እኔንም ከቆሻሻለይ አንስቶኛል እናምደግሞ ሀብታም አርጋኛ ሄጃ እዳመሰግነው ያብቃኛ
ቅዱስ ገብርኤል ለወደደው ከእሳት ያወጣል ከነደደው እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ያለቸው ዶ/ር ሳሙኤል ረጅም እድሜ
የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባረከው። ወይ ትህትና። ዳዊት በጣሞ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ምርጥ አባት ስለጋበዝህልን።
ማሻአላህ ምርጥ አባት ናቸው ያገራችን ባለ ሀብቶች ከዚህ አባት መማር አለባቸው ሰራተኛቸው ጋ አብረው ምግብ የሚበሉ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባት
ትልቅ ፀጋ ጤንነት ነው!
ትልቅ ብልሃት ትዕግስት ነው!
ያለስስት ስለለገሱን ምክርና የሕይወት ልምድ አግዚአብሔር አሁንም ያኑርልን!
Great said
ዶ.ር ሳሙኤል የምር የ21 ክፍለ ዘመን ጀግና ኖት ከርሶ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው!
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ🙏💒
ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ ህይዉታቸዉ ከሚያስተምር ድንቅ የከተማችን ጀግና ባለ ሀብቶች መሐል አንዱና ዋነኛዉ ናቸዉ 🙏🙏🙏❤❤❤!!!
ገብርኤል ፈጣን መላክ ነው አምናለሁ
በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማውት፤መነሻውንና ውለታን የማይረሳ የሚያከብር ፤ለማደግ ሰውን የመረጠና ጠንካራ ድንቅ አባትና አስተማሪ፡፡፡
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቅዱስ ገብርሄል ያሎትን ይባርክሎት 🙏🙏🙏🙏
እኔ ለማደግ ዳዊት ድሪምስን መርጫለሁ(አይቻለሁ)👍👍👍👋👋👋
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ረጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ።
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃል
አሜን❤
ታሪክህን ቀይሮልህ በህዝብ ፊት የመሰከርህለት መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል የእኛንም ታሪክ ቀይሮልን ነገ እንዳንተ በህዝብ ፊት ታምሩን ለመመስከር ያብቃን አሜን/3/::
ባካፈሉን አስደናቂ ታሪክና ልምድ እግዚአብሔር አብዝቶ ተመሠገነ !!!
እግዚአብሔር አምላክ የምድር ሐላፊ ጠፊ ስለሆነ አንተ በህይወት ሆነህ ለሰራተኞችህ ቤት እንደሰራህ መድሐኒአለምበ የሰማይ ቤትህን ያሳምርልህ እድሜና ጤና ያንበሽብሽልን ለኢትዮዽያወያን ወንድሞቼ የተደረገው ለኔ እንደተደረገ ነው በዘርና በሀይኖት መበላላታችን ቀርቶ አንዳችን ያንዳችንን ገመና ችግር የምንፈታበት ጥሩ ቀን ያምጣልን ዶር ሳሙኤል ያካፈሉ ምክር በብር አይተመንም !!! it’s really priceless 🎉
ሳሚ ያራዳ ልጅ እ/ር ምስክሬ ነው በስራ ጉዳይ እኛ ቢሮ መቶ ፈገግታው አክብሮቱ ትህትናው ምንም የማያካብድ ሰው ነው ሽቶው ደሞ ዋዋውውው 🔥🙏❤
ሽቶው ?? ከመንሱር ጀማል ይበልጣል እንዴ ።
😂😂😂
አቶ ሳሙኤል ለሰጡን መልካም የስራ አመራር ችሎታ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብዋ ጋር ይባርካችሁ።
አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ምርጥ አባታዊ ምክር ሰተውናል !
የምታምነው እና የምትመካበት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እድሜ ከጤና ይስጥህ። ብዙ ተምሬብሀለሁ።
በሞገስ በክብር ያቆመህ መልእኩ ቅድስ ገብርኤል ለእኛም ምስክርነቱን እንድንሰጥ በረከቱ ይደርብን 🙏🏾❤️
ዶር ሳሙኤል እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾
አሁንም ቅዱሥ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ ያርግክ ከነ ቤተሠብክ💞🙏💞💞💞
አቶሳሙኤ እውነት አሁንም አሁንም ሰማእቱ አባታችን እስከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
እረሰዎን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን🙏❤
Fetari yakbrhi tilk sewu nehi እኔ ባንተ በከፈትከው ትምህርትቤት ተምራለው አገና ብራንች ላይ ስላተ ሳወራ ቃላት የለኝም ትለያለህ ገብርኤልን❤❤❤❤🎉 አግኝቼህ ለማመስገን ፈጣሪ ይርዳኝ
አባታችን አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ጨምሮ ተጨማምሮበት ይስጣችሁ ከክፍ ነገር ከሰው አይን ያውጣችሁ ከመላው ቤተሰቦች ከሰራው ባልደረቦች ጭምር ከእርሶ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🤲🤲🤲🤲
I worked for his company for over three years, and he was loved and respected by his employees.
እንዲህም ዓይነት ሰዉ አለ ! ወይ ፈጣሪ መባረክ ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይስጥህ ከነመላዉ ቤተሰብህ። እያንዳንዱ ሰዉ እራሱን መፈተሽ ያስፈልጋል ትልቅ ት/ቤት ነዉ።መባረክን የተባረክ ጨዋ ሰዉ
ከፍ በል። እናመሰግናለን 🙏
አንተ እኮ የምር ትገርማለህ እኔ የአንተ አድናቂ ነኝ
ብዙ ተምረንብ ሃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
ታድለክ ምርጥ ሠው እግዛቤር አብዝቶ ይሥጥክ በእውነት🙏🙏🙏💞💞💞👍👍👍
Uffffeyyyy የገብርኤል ፍቅር በሁላችን ይደር
በየማሉ ማጨብጨብ ብታቆሙ መልካም ነው ሰው አሳበቡ እንዲሰረቅ አታርጉ😊
ቅዱሰ ገብርኤል በጣም ወዳጄ ነው ብዙ ነገር አድርጎልኛል ስለሱ የተናገርከው ምስክርነት በአጠቃላይ አሰለቀሰኝ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ 😍
wow 🙏የራማዉ መላክ ቅዱስ ገብሬል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በብዙ አስተምረዉናል🙏
አቶ ሳሙኤል በጣም መልካም ሠው ነህ አላህ ይጨምርልህ ብዙ ነገር ነው ካንተ የተማርኩት
ቅዱስ ገብርሄር ከነቤተሰቡ ይጠብቅክ የእምነትክ ጥግ ደስ ሲል
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን!!!
Dr.Samuel Taffese የድሆች አባት በጣም የሚገርም የሕይወት መንገደ እግዚአብሔር አሁንም በእድሜ በጤና ይጠብቆት አንተን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን Dawit Dreams Thank you so much.
እሣቸው በጣም ጥሩሥነምግባር ያላቸው የሠውችግር ፈቺ ከእግዚአብሔር የተላኩ የደሐ አባትናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤናይሥጣቸው መመሥገን ይገባቸዋል በእውነት
ሳሚ ብዙ አድናቆት ብዙ ምስጋና ያስፈልግሃል። በአጭሩ ግን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን
ሳምዬ ! አንተ የተባረክ ቅድስ ስው መመረጥ ያስፈልጋል ቅድስ ግብር ኤል እስከመላ ቤተሰብህ ጤና እድሜ ይስጥልን ።
እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጥልን ፣እንዳተ አይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን !!!
መማር ከቻልን ከዚህ ምርጥ ዜጋ ብቻ ይመስለኛል !..👏👏👏👏👏👏👏👏
ሳሚ ለእኔ ትልቅ ምሳሌ ነው ፈለገዮርዲኖስ አንደኛ ደረጂ ተማሪዎች ሆነን የአንድ ክፍል ተማሪዎች ነበርን ክትምህርት በዃላ ከትምህርት ቤቱ ፈት ለፈት ከገበያው ጫፍ ብዙ ቀን ኳስ ተጫውተናል እልኽኛነቱ ሳቂታነቱን ተጫዎችነቱን ፈፅሞ አልረሳውም አንዳንዴም እስታዲየም ለስላሳ ለመሽጥ እንዳግዘው በሚል ይተባበረኝ ነበር በዚያን ዘበን ስሙኒ ዋጋ ስለነበረው ያንን ችግር ያሳለፍነው ሁሉ የማይረሳኝ ነው። የሳሙኤል እድገቱን በቀላሉ አላግኝውም የእግዚአብሔር እጅ እንዱለበት ይገባኛል ቤተ ክርስቲያን በሄድኩበት ሳሙኤል አለ።አንድ ግዜ ዎሽንግተን አግኝቼው ይረሳኛል በሚል ዝም ብዬ ላልፈው ስሞክር እርሱ ቀድሞ አንተ በህይወት አለህ ብሎ በሞቀ ስላምታ የተቀበለኝን እልረሳም።እግዚአብሔር ሁሌም እንዲጠብቀው ፅሎቴ ነው።ለጨርቆስ ልጅዎች የተፈጠረ ወንድም ነው።
ዋው ያነሱት ቅዱስ ገብሬል እድሜና ጤና ይስጣቹ ዶክተር ዴቫ ከቲምህጋር አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ዳዊት ለወጣቱ ትልቅ አሻራ ነው ባለ ሀብት እንዴት እንደተነሳ በይፉ ሲናገሩ ለኛ በጣም አስፈላጊ ነው ምሳሌ ያስፈልጋል እናመሰግናለን ሀብት ለማግኛት የምንፈራ ተራራ አድርገን የምነይ ትልቅ ትምህርት ነው
ገብርኤል ለኔም ልዩ ቀኔነው የተወለድኩበት ቀን😢❤❤
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባኮት እድሜውን ጤናውን ይስጦት አሁንም በምድራችን ኢትዮጵያ ላይ ቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያላቸውን ሰዎችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
እንዴት ደሰ የሚሉ ሰው ናቸው እውነት እግዚያብሄር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰበቸው ይሰጥልን እንደ እሳቸው አይነት ሰውን አክባሪ ባለሀብት ያብዛልን ገብርኤል ይጠብቅልን እናመሰግናለን🙏🙏
እግዚያብሄር ይመሰገን የኔ አባት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
I’m very happy for worked in the Sun Shine Construction Finance Department ten years ago. Thank you Sami for the opportunity you had given. I am wishing you a long live and success along the road!
ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስታወራ የእውነት ነው ያስለቀስከኝ ፡፡አነም አንዳንተ የቅዱስ ገብርኤል ክነብተሰብይ በብዙ የሚደግፍኝ ነኝ ብዙ ታምራትን ያደረግልኝ፡፡ ክብር ለአርሱ ይሁን፡፡
ቃል አጣሁ እግዝብሄር ሃያል ነው ፡❤ እድህ አይነት ሰው በዝህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኝት መስማት ድቅ ነው ተመስገን እግዝብሄር ❤😊
Thanks Samuel for what you are doing for the nation and its people. I have learned a lot from your message
አንተ ትለያለክ ደግነትክን በውጭ እሰማ ነበር አሁን በአካል እየሰማሁክ ነው እያየሁክ ተባረክ ይጨምርልክ የኔ ደግ ጀግና ጐበዝ እምነተ ተንካራ
የኔ አባት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክ እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ❤❤❤❤
ሳሚ የሰፈሬ ሰው ተባረክ ቂርቆስ ይጠብቅህ
ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን🙏ዶክተር ሳሙኤል ድንቅ መልክት ነው ጀግና ነህ 👍ቀዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው እናመሰግናለን መላ ቤተሰቦችህን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቅልህ🙏
ገብርኤል አድራጊ-ፈጣሪ ኣይደለም!
አምላክ ቀናተኛ ነኝ ከኔ ሌላ እታምልክ!.... ይላል ታላቁ መፅሃፍ!
እግዚአብሔር የሰጣቸው የፀጋ ነው እንጂ ማን ፈጣሪ ናቸው አለ ከመንቀፍ በፊት ተማሪ
So humble
Thank you Mr. Samuel for all support in Ethiopia!!
እኔ ዳዊት በወር አንድ ሚሊየን ሲል እንዴት እል ነበር ሰው ስለ ሚሊየነሮች ሲያወሩ እንዴት ነው ብዩ እራሴን ጠይቅ ነበር በእኛ ማህበረሰብ የሰው ልጅ ለውጥ ከታየበት አሰርቶነው ይባላል ግን ዳዊት አስተማረኝ የወር ደሞዜን ሳባዛ እኔም ሚሊየነር ሆንኩኝ ፈጣሪ እዱሜና ጤና ይስጥልን ዳዊት ዲሪምስ❤
ሁሉ ከንቱ ነው እውነት ብለሀል ተባረክ ምርጥ ሰው ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዉይ ደስ ሲሉ። ቁልቢ ገብርኤል ጤና እድሜ ይስጥዎት
በጣም እናመሰግናለን ዳዊት ለወጣቱ ትልቅ አሻራ ነው ባለ ሀብት እንዴት እንደተነሳ በይፉ ሲናገሩ ለኛ በጣም አስፈላጊ ነው ምሳሌ ያስፈልጋል እናመሰግናለን ሀብት ለማግኛት የምንፈራ ተራራ አድርገን የምነይ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ለመናገር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው የኛ ሀገር ባለ ሀብት ከህዝብ እርቀው ሌላ ሀገር የሚኖሩ ነው የሚመስለን ግን ያለፉበትን መንገድ ማሳወቅ ከህዝብ አለመራቅ መልካም ነው ትንንሽን ማንሳት ዝቅ ብሎ መመልከት ልክ ነው ቅድስ ገብርኤል ታምርህ ብዙ ነው ሀብታም መላክ ነው ቁሉቢ አንተ ታውቃለህ
Dr Samuel, "Your inspirational story is a reminder to never give up on our dreams. Your journey from poverty to becoming a billionaire is truly remarkable. Thank you for sharing your testimony and giving hope to others. You are a true inspiration!"
my hard working and humble Guraga .
our country, I wish you more success and a long life.
God bless you and your family 🙏 ❤
ቸር ያደረገህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜ ከጤና ይስጥህ
እንደ አቶ ሳሙኤል ሁሉም ባለሀብት ቢተባበሩ አንድም ምስኪን ጎዳና ላይ አይወድቅም ነበር! እግዚአብሔር መልካም ስወችን ያብዛልን
አቤት የፈጣሪ ቸርነት😢 ይሄን ያደረገ ምን ይሳነዋል እኛ ነቅነቅ አንልም ጎበዝ ይቻላል ማሳያ የ 21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግኖች ማሳያ ናቸው ዳዊት ድርምስ ኑርልን ዶ/ር ሳሙኤልም እናመሰግናለን
ጋሽ ሳሚ እረጅም እድሜ ይስጥህ ጉራጌ የስራ ሰው የንጉስ ዘር ስንል በተግባር ነው ሶሬሳ🙏❗️❤️
DAWITDREAMS አክባሪህ ነኝ🙏
የህይወት ታሪኩን ከ ሀ እስከ ፐ ተርኮ ያስተማረ ሰዉ ነዉ ያቀረብክል፤
ሁሉም እንግዶቻችሁ ህይወታቸዉን፣ ያሳለፉትን፣ አመጣጣቸዉን... ብቻ ቢናገሩ እጅግ እንጠቀማለን።
አንተን የረዳ ገብርኤል ለሁሉም ይድረስ፣ ብዙ በረከቶችን ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር
እሱን የረዳዉ ገብሬል መልዕክት ልኮኛል በርትተህ ሰራ ታማኝ ሁን አትቅና የሰዉ አትመኝ መሰራት የፈለገዉን ዛሬ ጀምረዉ በአንድ እርምጃ
አግዚኣብሄር ራሳቸው የምያግዙ ያግዛል ጅግና ነህ
Dr Samuel 🙏🏼 God bless you & Your team ☂️ Masha Allah
በጣም አከብርሀለሁ ጋሽ ሳሚ ለሰው ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ይሄን ፍቅርህን ከቻልክ አንድ መስኪድ እድታሰራ ተመኝሁልህ የበለጠ ሙሎ ያረግሀል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤
ዶ/ር ሳሙኤል እግዚአብሄር እንዳንተ ይባርከን
አቶ ሳሙኤል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ያኑርህ ቤትህ ይባርክ በልጆችህ ተደሰት ደሩ ከዩኤስኤ
ገብርኤል መልአክ ነው ከአምላክ ተልኮ ይመጣል እንጂ ከአምላክ በላይ የሆነ ነገር ሁሉ ከሞት በሆላ ያስጠይቃል ❤
ቅዱስ ገብሬል እንደመሠከረክለት እሱም ሁሌም እንዲሁ ሁሌም ሙሉ ይርግህ❤
Thank you Dr. Samuel Tafese 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል ቅጥሉባት amazing new
ዳዊት ተባረክ.
ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ እድሜ ይስጥህ ። ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤
ክብርና አምልኮ ምስጋናም የሚገባዉ መልአክ ሳይኾን እግዚአብኼር ብቻ ነው
" ለቅኖች ምስጋና ይገባል " ይልብሀል መጽሐፍ ቅዱስ :: ወዳጄ አቶ ሳሙኤል የረዳቸው ሰዎች እሱን እንዴት አርገው እንደሚያመሠግኑት ብታይ :: ባክህ ፈጣሪና ፍጡርን አታወዳድር ?
Ewunt newu enem girm blognal 😢😢😢
Atzebarku bemaymeleketachihu kidus gebreal legna le orthodoxoch ke esat yemiyadinen ke Egzabher yemilakilin melakachin new....
ዳዊት በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ
People think coming to Europe or US gives you achievements but to become someone like the guest speaker in your own country is greatest. I am impressed. I am Eritrean grow up till teenage years in Addis then London. I will go to Addis to mainly attend Dawit’s dreams seminar. Well done the Tony Robbins in Ethiopia