I wish I heard your advices 20 years a go :) Capitan Solomon sharing my dreams with my wife is not only becoming dangerous but also unending conflicts. You must be blessed with that.
Thank you so much for your advice, capitan I appreciate it learning ur great life experience and ur secessed ur really blessed .u give us all of us we put God 1st we never filed our dreams thanks I respect to you 🙏 may God bless u and ur family ❤🙏
Thank you for sharing your wisdom capitan Solomon! Yes, I agree we Ethioians luck a lot of wisdom. We don't honor God at all and we are very much jealous of each other sucess that is undeniable fact!!! All we know is hang the ✝️ cross in our neck&go to ⛪ church! Yes this should change! n we need to start living for only true God N have wisdom. Like u said the begging of wisdom the fear of God. Not having 12 story building or being famous men or women. But to honor God. We certainly need this kind of people n thinking in this poor country!
በእዉነት ድንቅ ትምህርትነዉ ለራስ መታመን
የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እግዚአብሔርን ይሚፈራ በሁሉም ቦታ ሞገስ አልው
ካፒቴን ፈጣር እረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥህ
ይህንን ድንቅ ንግግር በመስማቴ እጅግ የታደልኩ ሰው ነኝ።
L
Kezme belye yargelehe melkme sew nehe bekfu kene ytebabrkne ykpetane germye balbte nghe ghegenay nehe lna
እግዚአብሔር ዘመኑን የባረከለት ሰው በዘመኑ የወሰደውን እውቀት ለትውልድ ያካፍላል ዘመንህ ይለምልም ክቡር ሰው ።
Rise-up Ethiopia እንዲህ አይነት ተፍትነው ያለፉ ሰዎችን ስለምታቀርቡለን እናመስግናለን ከምንም በላይ ግን ከዘጠኝ ሺ በላይ ይህ ሁሉ ሰው አይቶ 273 ላይክ በጣም ያሳዝናል
ብዙ የሀገራችን ህዝብ ይሄ አይገባውም ወሬ ቢሆን እከሌ እከሌን ቺት አደረገ የአርቲስቱ ቅሌት ምናምን ቢል ከ 1ሚሊዮን ቪው በላይ ላይኩም የትየለሌ ይሆን ነበር መሀበረሰባችን ምን ማየት እንዳለበት እና ምን አይቶ መማር እንዳለበት አያቅም ለዛ ነው እንደዚ አይነት ፕሮግራሞች ዋጋ ያስከፍላሉ ብዙ ተመልካች አይኖረውም ሰዉ ሲገባው እና እስኪነቃ ግዜ ይፈጃል ። የገባው ቀን በእንቶ ፈንቶ ያባከነው ግዜ ይቆጨዋል ።
ተባረክ: መዝራትና ማጨድ :አለም :አቀፍ ህግ :ነው ::ሰው የዘራውን : ያንኑ:ያጭዳልና ስኬት :ማለትም ሌሎችን :በመርዳት የተሳካ :ሕይወት እንኖሩ :ማርግ :ነው :: እግዜአብሄርን ማታልል :አይቻልም ሰውን :እንጂ ትውልድህ :ይባረክ ::
እንዴት አይነት ነገር ሰመሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
ቡዙ ዕውቀት አገኘሁ
Captain Solomon you are such a great businessman with integrity. I am so speechless 🎉❤
በጣም ነው የማመሰግነው የሚነበብ ሕይወት ያላቸውን እንግዶች ስለምታቀርቡ
ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ
ካፒቴንን ከዛሬ ጀምሮ ሁለት ቦታ ተከታተልኩት የሆነ የተለየ ሚስጥር ገብቶታል ልክ መጨረሻ ላይ እንደተናገረዉ እንደጠቢቡ ሰለሞን አይነት ። በቻ #ሰዉ መሆን የሚለዉን ነገረ አይበታለሁ! አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏 ብዙ የህይወት ሚስጥር ከአንተ እናገኛለን!።
Rise up 🇪🇹, thanks.
You are a good model for us, amazing person. Tebarek!!!!
እደረሳለው አሜን !!❤❤❤❤ Thank You brother .
ለኢትዮጵያ ህዝብ የድህነት ምንጭ 1ኛ ሰው እራሱን ከሌላ ማወዳደር ይህ እግዚአብሔር የማይወደውን ጥላቻ በልብ ያፀድቃል 2ኛ ምፅዋት የመስጠት ባህላችን አልዳበረም እግዚአብሔር ለሚሰጡ ነው የሰማይን በረከት የሚከፍት 3ኛ የሰውን ነገር በአግባቡ አለመስጠት ለምሳሌ ለሰራተኛ 4ኛ ገንዘብን ለተገቢ ጥቅም አለመዋል 5ኛ ብር ያለው እና የስራ ፈጠራ ሀሳብ ያለው ተቀናጅቶ አለመስራት 6ኛ ተባብሮ በጋራ ስራ ፈጥሮ አለማደግ ወዘተ
እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ይባርክህ!!
Captain the message is from your identity that is built by Your creator
You let God to make you like this wonderful
እኔን የሚናገረኝ ወይም የሚገስፀኝ ሁሉ ነው የመሰለኝ። የሚገርም ነው። እብድ የመሰሉ ከማህበረሰብ አስተሳሰብ የወጡ ሀሳቦች ያላቸው ሰዎች ናቸው ስኬታማ ሆነው የምናያቸው
እናንተ ድንቆች አመሰግናለሁ።
Stay Blessed Captain Sol😘😘
ሁሉ ተናጋሪ ሁሉ አዋቂ ሁሉ እኔ አውቅልሀለው ባዮ በዛ ወገኖቼ! ኧረ ወዴት እንድረሰ እናንተዋ!!!
Such a masterpiece!! Thank you captain.
ከልብ እናመሰግናለን
Lovely message, thank you captain ! may God bless you more !
I love captain Solomon, he is very Amazing Gift gift of Ethiopia
I wish I heard your advices 20 years a go :) Capitan Solomon sharing my dreams with my wife is not only becoming dangerous but also unending conflicts. You must be blessed with that.
Thank you so much for your advice, capitan I appreciate it learning ur great life experience and ur secessed ur really blessed .u give us all of us we put God 1st we never filed our dreams thanks I respect to you 🙏 may God bless u and ur family ❤🙏
Amen bizu tamarin ka anta Rahim idime temaghuk br
በጣም አመስግናለው
Thank you for sharing your wisdom capitan Solomon! Yes, I agree we Ethioians luck a lot of wisdom. We don't honor God at all and we are very much jealous of each other sucess that is undeniable fact!!! All we know is hang the ✝️ cross in our neck&go to ⛪ church! Yes this should change! n we need to start living for only true God N have wisdom. Like u said the begging of wisdom the fear of God. Not having 12 story building or being famous men or women. But to honor God. We certainly need this kind of people n thinking in this poor country!
ትክክል ብለሀል ወንድሜ እራስን ማወቅ እራስን መሆን ታላቅ ችሎታ ነው::
እዉነት ነው
የባላባትም ልጅ ነበረ አባቴ
Good advice 👍. God bless you.
ሀዲየኘ,መዠሙረ
እናመሰግናለን
Egziabher Yakberutn Yakberal
You are hero👍👍
Thank you so much!!!
ካፒቴን ሰሎሞን አመለካከቱና የሕይወት መርሁ ልክ እንደ የይሖዋ ምስክሮች አይነት ነው። አመሰግናለሁ
ዋው ዋዉ በጣም ደስስስ
Thanks 👍
Thank you best speech
I wanna watch it again and again. 😍😘😚😙
thank s
Gad Bless You Capeten
It is the right explanation thanks so mach !!!
Thank you my father
እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያካፈላችሁን
God bless all🙏
THANKS
በአጭሩ የሕወት አተያይ አዲስ በር ከፋች ነው፡፡
Thank you so much risup
Security is key to any worthwhile organization. Things have changed now. Thanks to IT it brought things to their proper place.
Thank you 🙏🙏🙏
ስልጠና የት ነው ምትሰጡት ምርጦች እርዱኝ አድራሻ ላኩልኝ
inbox me!i will refer you!
join our telegram group to attend our event t.me/riseupethiopia7
Yagere sew
❤❤❤
Wwwe
join our telegram group to attend our event t.me/riseupethiopia7
ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ
ጤነኛ አይደሉም የምንላቸዉ ሰዎች ስኬታማ ናቸዉ ኤለን ሞስክ,ስቲቨ,...ድንቅ አባባል እነዚህ ሁሉ ብሬን ዲስኦርደር አለባቸዉ
እበድ በቄ!!
❤️❤️❤️❤️❤️
join our telegram group to attend our event t.me/riseupethiopia7
ከዘ)ቨሀደ
join our telegram group to attend our event t.me/riseupethiopia7