"ደግሞ ልዘምር ነው" እና "ቀኜ ትርሣኝ" እጅግ ተወዳጅ ዝማሬዎች።የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ኖላዊ ኄር #4 አልበም ምርቃት Zemari Hawaz tegegn

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  ปีที่แล้ว +29

    ቀኜ ትርሳኝ የዝማሬ ግጥም👉 እግዚአብሔር ሁላችንን የሚናገርበት መንገድ አለው። የትኛው ስንኝ ለነፍሳችሁ መፅናናት እና የምስጋና ቃል ሆኖላችሁ ይሆን ? አካፍሉት ለሌሎችም
    📖መሰንቆዬን በአሃያ ዛፎች ላይ ሰቅዬ
    የእንቢልታዬ ቅኝት ዜማው ቀርቶ ከኌላዬ
    በአደባባዩ በደርቡ ዜማዬ ባይወጣ
    ቢታቀብ አንደበቴ ቃል ከአፌ ሲታጣ
    የምስጋናን ቃል የፈለጉብኝ
    አመስግን እንጂ ዘምር ቢሉኝ
    ልቤ ተነሳ ሊያዜምልህ
    ቅኔዬ ነቃ እንዲህ ሊልህ🗣
    🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
    ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
    የምወድህ ደስታዬ
    ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅
    🌌አንተ አይደለህም ወይ የኪዳን ሃገሬ
    ሞት እንዳያገኘኝ ከለላ የሆንኸኝ የሕይወት ድንበሬ
    አንተ አይደለህም ወይ ያዘመትኸኝ መሪ
    በጸናች እጅ እና በተዘረጋች ክንድ ሆነህ ፊት አውራሪ
    አንተ አይደለህም ወይ እንዴት ይዘነጋል
    ውለታህ ልቤ ውስጥ ዘለአለም ላይጠፋ በጣትህ ተፅፏል✒️
    🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
    ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
    የምወድህ ደስታዬ
    ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞
    🌄ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ
    ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ
    እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ
    ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ
    እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ
    አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ 🌅
    🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
    ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
    የምወድህ ደስታዬ
    ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞
    🎙አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና
    የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ ርዕስ የንግግሬ አርማ
    አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ሕልሜ
    የጉብዝና ሃሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስቴ አለሜ
    በአንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ
    የጭንቄን ማለዳ የእንባዬን ሌሊቶች የቆምኩት አልፌ🌅
    🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
    ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
    የምወድህ ደስታዬ
    ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅
    🌎ላምጣ በገናዬን መወድሱን ላንሳ
    የልሳኔን ጩኸት ሳልገድብ ሳልሳሳ
    ታጥቄያለሁ ቅኔ ስምህ ነው ዜማዬ
    ለክብርህ እኖራለሁ መዝሙር ነው ስራዬ
    ዜማን በልቤ አርገህ ፈጥረኸኛልና
    ማምለክ ነው ስራዬ አንተን በምስጋና 🗣
    🙏 ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና
    ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና
    ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
    የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ📖
    ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ
    በፍቅር ሊያመልኩህ ከሚወዱ ጋራ
    ክብርህን ላከብር ስምህን ልጠራ
    የእርምጃዬ ፍጥነት ይቸኩላል እግሬ
    ደግሞ ልዘምር ነው ቀን ወጣልኝ ዛሬ
    የእልልታ ቀኔ ነው የዜማ ቀኔ ነው አልጠግብም ዘምሬ
    በደምህ ታጥቤ አዲሱን ለብሼ
    ቃኝተኸኝ በቃልህ በመንፈስ ታድሼ
    አምሮብኝ መስቀልህ በአንተ ቀና ብዬ
    ነፍስ አይቀርልኝም እኔ እኮ አልጠግብህም የእኔ ኢየሱስ ብዬ
    ያ ፍቅርህ ያ ፍቅርህ ድቅን ይልብኛል
    ዝም ስል ችንካርህ ጎኔን ይወጋኛል
    ተረሳ እንዴ ውድህ ምነው ዝም አልክሳ
    ብሎ ይጠቅሰኛል ከወንድሞችህ ጋር ለመዝሙር ተነሳ
    ሁሉ ካንተ ሆኖ ምን እሰስታለሁ
    ያለ ልክ ከፍ ላልከው ክብሬን እሰጣለሁ
    ካንተ ቀጠሮ አለኝ በሰማይ ከተማ
    እወድሃለሁ ልልህ ለታረድክልኝ በግ በዘለዓለም ዜማ

    • @DerejeAmente-v8h
      @DerejeAmente-v8h ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤

    • @SebeBeauty
      @SebeBeauty ปีที่แล้ว +1

      ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። አምልኮ ከህይወትህ አይታጣ። በጌታ ቤት የድሜየን ግማሽ ኖሬአለሁ የጌታ ፍቅር እስካሁን ትኩስ ነው ለኔ። መዝሙሮችህ ደግሞ የሱን ፍቅር በልቤ ጨምሮ እንዲቀጣጠል ያረገዋ ል። ተባረክ🙏🏾

    • @etenashsebiro4928
      @etenashsebiro4928 ปีที่แล้ว +1

      Ufff😭😭🙏🙏🙏🙏tebarek

    • @selamawithaile6129
      @selamawithaile6129 ปีที่แล้ว +1

      😊

    • @tigesttadiwose8798
      @tigesttadiwose8798 ปีที่แล้ว +1

      ክንድህ አይደለም ወይ ትላንትን የረታ

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o หลายเดือนก่อน

    ሀዋዝዬ የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቀደመችዉ ብቸኛይቱ የህይወትና የእዉነት መንገድ ትመለስ ዘንድ በፀሎት ትርዳህ። የሓዋርያዉ የጳዉሎስ መልእክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 4 ቁጥር 5 እንዲህ ይላል።ጌታ አንድ ነዉ፣ ሀይማኖትም አንዲት ናት፣ ጥምቀትም አንዲት ናት። ይኸዉ ነዉ እዉነቱ❤❤❤

  • @DinaKassa
    @DinaKassa ปีที่แล้ว +2

    ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ
    ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ
    እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ
    ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ
    እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ
    አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ🥰🥰🙏

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 ปีที่แล้ว +3

    ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ
    ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ
    እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ
    ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ
    እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ
    አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @BetsegawadeniwAbose
    @BetsegawadeniwAbose 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለኢየሱስ እንድህ የሉ ልጆች አሉት አምላክ ሆይ ተመስገን

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi ปีที่แล้ว +9

    ሃዊዬ የኔ መልካም ጌታ ይጠብቅ የጌታ ፀጋ ብዝት ይበልለህ ደገልግሎት ዘመንህ በጌታ ፊት ያማረ የተወደደ ይሁን ብርክበል!!!

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 ปีที่แล้ว +4

    የምወድህ ደስታዬ
    ገነቴ ነህ መኖሪያዬ
    ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
    ምላሴ ትጣበቅ ባላስብህ❤
    ....
    ሁሉ ካንተ ሆኖ ምን እሰጥሀለሁ
    ያለ ልክ ከፍ ላልከው ክብሬን እሰጣለሁ 🙏
    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ አቅም ይሁንህ ስለ ሁሉም ዝማሬዎችህ ሰጪው ይባረክ
    አንተ ዝቅ በል እርሱ ይታይብህ
    ቃለ ዐዋዲዎች ለበረከት ሁኑ ከዚ በላይ ምርኮን ያብዛላችሁ ጌታ ይታይባችሁ 🙏🙏🙏

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 ปีที่แล้ว +5

    የጌታ ጸጋ ይብዛላቹ ተወዳጆች ናቹ ወንድም ሃዋዝ የጌታ ጸጋ ሞገስ በእጥብ ይብዛልክ ዝማሪዎች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው።❤❤👏

  • @genetntnicola5038
    @genetntnicola5038 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ሰዎች የሚፅናኑበት የሚድኑበት በቃሉ እንድኖር የምንታነፅበት ይሁን በብዙ በመዝሙሮችህ ተባርኬበታለሁ ተፅናንቼበታለሁ!!! እባክህን እኔ የምኖረው ዳላስ ስለምኖር የናንተ ቤተክርስቲያን እንደትሰጠኝን እንደውላቸው ስልካቸውን ላክልኝና ኮንታክት ላርጋቸው:: ተባረክ

  • @sarondegemu3718
    @sarondegemu3718 ปีที่แล้ว +3

    የምወድህ ደስታዬ
    ገነቴ ነህ መኖራዬ
    ኢየሱስዬ💓💓💓

  • @girmayhadera8697
    @girmayhadera8697 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በከፋኝ ጊዜ እየሰማሁት ያለው መዝሙር ነው

  • @yudayeson93
    @yudayeson93 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀኜ ትርሳኝ ብርሳህ ምላሴ ትጣበቅ ባላስብህ I promise my paradise Jesus ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +2

    አቤት የኢየሱሰ ተከታይ መሆን መታደል ነው ክብር ለስሙ ይሁን አሜን ተባርክልኝ አዋዝየ ስወድህ ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ በሀይል ይጨመርህ 😍😍😍

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለብዙዎች ሊደርስ የሚገባው ጸጋ ነው ያለህ ወንድሜ ፤ አንድ ቀን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ❤

    • @yenetube40
      @yenetube40 10 หลายเดือนก่อน

      Tew enji wendme le feterew getaw lemotelet eyesus zemero saycheres ..leman lizemer yimetal????😢

  • @teshomebekele3479
    @teshomebekele3479 ปีที่แล้ว +1

    10Q God behulum bota sew aleh geta hoye tebarek simih yikedes be ageligilotachin benurorachin.....

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 ปีที่แล้ว +3

    ደግሞ ልዘምር ነው
    ደግሞ ላመልክህ ነው
    ቀን ወጣልኝ ዛሬ
    የእልልታ ቀኔ ነው
    የዜማ ቀኔ ነው
    አልጠግብም ዘምሬ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshidange
    @yeshidange ปีที่แล้ว +1

    አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ህልሜ
    የጉብዝና አሳቤ የምኞትህ አልፋ እርስቴ አለሜ
    ባንተ ኦኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ
    የጭንቄን ማለዳ የእንባየን ሌሊቶች
    የቆምኩት አልፌ❤️ሀዊ ወድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @yudayeson93
    @yudayeson93 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን ተባርክ ልርሳህ አልችልም

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ ปีที่แล้ว +2

    አዋዝዬ መዝሙሮችህ እኮ መሰስስስስስስ አድርጎ ወደሰማይ የሚወስዱ ናቸው አንተ የተቀባህ ሰው ነህ ዘመ ዘመንህ ስታገለግለው ይለቅ ተባረክ

  • @AlemAlemaz-ew8cu
    @AlemAlemaz-ew8cu ปีที่แล้ว +2

    woww its powerfull song stay blessd

  • @samrikoki6158
    @samrikoki6158 ปีที่แล้ว +1

    ሀዋዝ እግዛብሄር ይባርክህ ከዚህ በላይ መነካካት ይሁንልህ ወንድማችን በመዝመሮችህ ደስተኛ ነን

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አይደለህም ወይ የኪዳን ሀገሬ ሞት እንዳያገኘኝ ከለላ የሆንከኝ የህይወት ድነበሬ አንተ አይደለህም ወይ እንዴት ይዘነጋል ዉለታህ ልቤ ዉስጥ ዘላለም ላይጠፋ በጣትህ ተፅፏል ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ..🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻 አቤት ቅኔ አቤት አገላለፀ🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️🔥🔥የተባረክ የአባቴ ልጀ ብሩክ ነህ ❤️😇😇

  • @kebrarawtube
    @kebrarawtube ปีที่แล้ว +4

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @tsadealasmare3296
    @tsadealasmare3296 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ሀዊ፣ፀጋና ጥበብን የጨምርልህ።💖💖💖

  • @eskedarbekele3344
    @eskedarbekele3344 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏 I’m blessed ❤

  • @gebetatech
    @gebetatech ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጌታ 😭😭
    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 ปีที่แล้ว +1

    Awazye betamnew mowdih Tsega Ena selam yibzalh❤❤❤

  • @DerejeAmente-v8h
    @DerejeAmente-v8h ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ዝማሬዎች እጅግ የሚነኩ ወደ ጌታ እንድንጠጋ የሚያደርጉ ዝማሬዎች ናቸውና ተባረክ ወንድሜ

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏geta eyesus yebarki zamanih yebarki tsgayebzaliki

  • @onlineonline2600
    @onlineonline2600 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ አለኝ ለህይወቴ ጀግና አሜን የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው ปีที่แล้ว +1

    እኔስ አለኝ ምስጋና
    ለህይወቴ ጀግና ለኢየሱስ❤❤❤

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 ปีที่แล้ว +2

    ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ኦ እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው ስለዚህም ጌታ ሆይ ተመስገን ሀዊዬ ጌታ በብዙ ይባርክህ ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልህ❤❤❤

  • @abrehamtaye1644
    @abrehamtaye1644 ปีที่แล้ว +1

    የዜማ ቀኔነው ተባረክ

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እንደምልህ ወንድሜ ሐዊ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ።
    ኑርልን

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልኝ

  • @zelalemtesfaye8860
    @zelalemtesfaye8860 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንዲህ ሲወደስ ከማድመጥ በላይ ምን ያስደስታል

  • @lidyawasse3055
    @lidyawasse3055 ปีที่แล้ว +1

    ሁፍፍ መዝሙሮችክ እንዴት ደስስስ ይላሉ ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያ ተባረክ ወንድሜ❤❤

  • @Selam-ug1jh
    @Selam-ug1jh ปีที่แล้ว +1

    Egziabiher ymesgen edmena tena ysteh fetari amarga alchlm egzabihr msaka ykun

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
    @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረክ ሐዋዝዬዬ ፀጋ ይብዝልህ ❤❤😍😍😘😘

  • @Sagalee1121
    @Sagalee1121 ปีที่แล้ว +1

    ere ihenin mezmur wededkut btm tebarekiln Hawaz.....ijji aydelem hoy yagoresegn korso🙏🙏🙏🙏

  • @KaleabKassaye-ko5st
    @KaleabKassaye-ko5st ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ፣ ተባረክ ሃውዬ❤

  • @sarontamire7870
    @sarontamire7870 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah 🙌
    Praise God
    God bless you!

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 10 หลายเดือนก่อน

    Uffffff amlakeee yihin mazmur samiche alt egib alkugn min libalihiii wondimeee geta egziabher tsegahin yabzalihiii kal atichalehu ine samiche altegebkum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beruktilule7145
    @beruktilule7145 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @samuelabdu1515
    @samuelabdu1515 10 หลายเดือนก่อน +1

    I have no word except Amen.

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal ปีที่แล้ว +1

    ሐዊዬ ብሩክ ሰው ጌታ ይባርክህ። በፊት እንደለቀካቸው ደስ የሚሉ ዝማሪዎች ግጥሙንም አብረህ ብታስቀምጥልን ደስ ይላል።
    ግን በ እውነት አናንተን የሰጠን አምላክ ለዘለአለም የተመሰገን ይሁን። እወዳቸዋለሁ ❤

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  ปีที่แล้ว +1

      አሜን ኣሜን እሺ pin አድርጌያለሁ ኮሜንይ ላይ።

    • @Wongelyashenfal
      @Wongelyashenfal ปีที่แล้ว +1

      @@ZEMARIHAWAZTEGEGNE ተባረክልኝ ❤️

  • @shallom-xd9xy
    @shallom-xd9xy ปีที่แล้ว +1

    Tebarek wendemie hawaz geta xegawen yabzaleh am Eritrean watching u from Uganda ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fish47074
    @fish47074 ปีที่แล้ว

    ፀጋው ይብዛልህ። ጌታ ሁል ጊዜ ክብብ አድርጎ ይጠብቅህ።

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ esey Geta yemesgen

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛላችሁ🙏🙏

  • @wubalemendale9981
    @wubalemendale9981 ปีที่แล้ว +1

    Ant bereketachen neh geta eyesus yibarekeh

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw2494 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ በክርስቶስ ይብዛልህ ወንድሜ🙏

  • @YonatanAbera-wg6gl
    @YonatanAbera-wg6gl ปีที่แล้ว +1

    Betam dink zimare new, tebarekulegn.

  • @AddisAkalu-q4n
    @AddisAkalu-q4n 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yibzalih Egziabher yimesgen ❤

  • @tehayMOLA
    @tehayMOLA ปีที่แล้ว +1

    Tebarekilgn wondime

  • @kalb6209
    @kalb6209 ปีที่แล้ว +1

    ሃዊዬ ተባረክ

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 ปีที่แล้ว +1

    I love you so much Guys my God bless you more.

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 ปีที่แล้ว +2

    Geta yebreke ❤❤❤ tebreke wondeme❤

  • @getafakernwendale4175
    @getafakernwendale4175 ปีที่แล้ว +1

    Hawaye tebarekilegn

  • @senaytfeleke5977
    @senaytfeleke5977 ปีที่แล้ว +1

    Tsega ybzalh wedme ❤❤❤❤❤

  • @genettesfaye8339
    @genettesfaye8339 ปีที่แล้ว +1

    Goyta yebarkahu

  • @degiyegetaliji166
    @degiyegetaliji166 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢god bless you all ❤❤❤❤

  • @paulkey6505
    @paulkey6505 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ❤

  • @Bethany-s9c
    @Bethany-s9c ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል🙏

  • @ye_absiratezera
    @ye_absiratezera ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarkachu

  • @SableSabli
    @SableSabli 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eri219fev
    @Eri219fev ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ ปีที่แล้ว +1

    😇😇❤❤❤😇😇😇😇

  • @addisudamtew5067
    @addisudamtew5067 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏

  • @SinaDemelash-db3ux
    @SinaDemelash-db3ux ปีที่แล้ว +1

    How can i join please can someone tell me adrashachewn or detail information

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  ปีที่แล้ว +1

      t.me/KaleAwadiOfficial
      በዚህ የቃለ አዋዲ የቴሌግራም ቻናል ሙሉ መረጃ አድራሻ እና የፕሮግራም ዝርዝሮችን ያገኛሉ። Join ያድርጉ።

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +1

    ጌታኢየሱሰተባረክ❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭

  • @eyoueltesfaye4728
    @eyoueltesfaye4728 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitmercy5428
    @dawitmercy5428 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰😍😍😍😍😭😭😭😭

  • @salem_Gunjo
    @salem_Gunjo ปีที่แล้ว

    🖤🖤🖤

  • @mahletbartholomew933
    @mahletbartholomew933 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ❤❤❤

  • @HAnnaHula-pc1ot
    @HAnnaHula-pc1ot 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤