ግእዝ ትምህርት ክፍል 13/geezlesson 13

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ስለ መራሕያን ተሳቢ ሲሆኑ፣ ማሰርያ ዐንቀጽ ሲሆኑ፣ ውእቱ ማሰርያ ዐንቀጽ ሌሎች ደሞ ባለቤት ሲሆኑ እንዴት እንደሚቀመጡ፣ እንደሚነበቡ ያትታል። መጨርሻ ቪድዮ ልያልቅ ሲል እኛ የክርስቶስ አገልጋዮች ነን እንደሆነ እና ዘና ብሎችሁ ትማሩ ዘንድ ጋብዝኩ

ความคิดเห็น • 9

  • @ሩሐማሩሐማ
    @ሩሐማሩሐማ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማእን

  • @aebrh4990
    @aebrh4990 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሥመዐሊና ናይ ብሓቂ እግዚአብሔር ይረደኤና

  • @thewayofjustice9466
    @thewayofjustice9466 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡሁየ እግዝኣብሄር ያሰምዕ ለነ ቃለ ሰናየ

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    ግን የግዕዝ መማሪያ መፅሐፍ የለም እዴ ግዕዙን በአማሪኛ የምተረጉም መፅሐፍ ታትሞ ለገበያ የቀረበ አይኖርም እዴ ???ስለማላውቅ ነው የገጠር ልጅ ነኝ መግዛት ከተቻለ ለመግዛት ፈልጌ ነው ????